በጣም አመሰግናለው እኔ ያንችቺ ቻናል ቀዳሚ ተሰላፊ ነኝ ,.በታም ጎበዝ ነሽ ፥ i love all ur videos ur so talented and real tnx dear for watching ma videos kisses to ur little ones
Yene konjo min aynet vacume new stitekemi yeneberew.ligeza felge yetgnaw quality endehone slalaweku new.simple vacume felge new .tlikun vacum sltelahut new .sorry this is out of topic .🙂
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እህት ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ
thnank u kaliyee i have no words for dear
Tita Ethiopia Eldu konjo ግን ኣንቺ መልካም ሴት ነሽ
በጣም አሪፍ ነው ገና አንድ ቪዲዮሽን ነው ያየሁት ግን ከድምፅሽ ፍቅር ይዞኛል ጎበዝ በርቸ ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም የኔ መፈክር ነው ።እንዲህ ያወቅነውን ለሌላ ወገናችን በማካፈል መልካም ነገሮችን መማማር ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው ቀጥይበት።
በጣም አመሰግናለው እኔ ያንችቺ ቻናል ቀዳሚ ተሰላፊ ነኝ ,.በታም ጎበዝ ነሽ ፥ i love all ur videos ur so talented and real tnx dear for watching ma videos kisses to ur little ones
ድንቅነሽ Denknesh Ethiopia betam esmamalew inem !!!
በጣም ከሚያስደስተኝ ነገር ቤት ወስጥ ግብት ስል ደስ የሚል ሽታ ሲሸተኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ሜላት ለፈጣን ምላሽ ተባረኪ
በጣም እናመሠግናለን ድንቅነሽ እናዳለችው ያለውን የሠጠንፉግ አይባለም ያለሽን ተመኮሮ ባለሽ ጊዜ ለኛ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ
ሜላት, የዛሬው ቪዲዮ ለእኛ, አበሾች በጣም ጠቃሚ ነው:: ምግባችን ሽንኩርት ማቁላላትና አንዳንዴም በርበሬ መጠቀም ስለሚጠበቅብን ሽታውን ለማጥፋት የሰጠሽን ምክር የተቀደሰ ሀሳብ ነው:: እናመሰግናለን:: እንዲያው ለጨዋታ ያህል አንድ ወዳጄ የደረሰበትን ላካፍል:: ይህ ሰው በዲሲ አካባቢ የክረምት ወቅት ታክሲ ሲነዳ አንዲት ተሳፋሪ ታክሲው ውስጥ ገብታ ጥቂት እንደትጏዙ እዚህ ታክሲ ውስጥ ምግብ የሚያበስል አለ እንዴ ትለዋለች:: እሱም በዚህ ተናዶ እቤቱ ሄዶ ለሚስቱ ነግሮ በስምምነት ከዚያን ጊዜ በሗላ ሽንኩርት የሚብስለው/የሚቁላላው እደጅ ነው ብሎ ነገረኝ::
በተለይ ከላይ የሚለበሱ የክረምት ልብሶች በየሳምንቱ ስለማይታጠቡ የሽንኩርቱንና የወጡን ሽታ ይይዛሉ::
አመስግናለሁ ሀሪፍ ነገር ነው ያሳየሽኝ እሞክረዋለሁ በርቺ ሁሉን አሟልቶ የስጠሽ ቆንጆ ነሽ
ሰላም ሜላትዬ በጣም ብዙ ነገሮችን በጣም ነው የምጠቀመው ደስ ይላል ሌላው አደራ መልስሽን እጠብቃለው instant pot ገዝቼ ነበር ግን አንቺ ያለሽ አይነት አይደለም እኔ ደሞ የፈለኩት በተለይ ለዶሮ ነበር እና ሳቴ የሚል ነገር የለውም ምን ትመክሪኛለሽ እቃው ስሙ super general ይባላል ሀገር ቤት ነው ያለሁት እባክሽ
Wow I like ur voice. So calm and tnx for sharing. Bless u
amen dear thank u so much
I love infusing essential oil. Also mixing it with distilled water and I can make my own room spray so natural and healthy
zita 2008 that's so true it's so healthy...I'll try it that way next time dear
Meluy arif new betam!
I love it thanks a lot
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በጣም ነዉ የምወደው እደዚህ አይነት😍😍😍❤
Thankyou dear I did so many coffe too after cook
I use the lemon, cinnamon and rosemary but I add a little bit of vanilla
Thanks for sharing!! Keep up the good work
Thanks soooo much for introducing me with essential oil i realy love it !!! Its sooo good !!!!!
ዋው ቆንጅየ ተባርኪ
ዛሪነው ያየሁሽ ዋው አሪፍነው በርቺ
እናመሰግናለን ማር
በጣም ጥሩ ነው ብርቱካን ልጣጭም ባንጥል ጥሩ ነው እና ሎሚ እንዲሁም የቫኔላ ሻማ በጣም አሪፍ ነው።
የኤሌክትሪክ መጥረጊአወች ውስጥ ደግሞ ፓውደር ጥሩ ሽታ ያለው ፓውደር ውስጡ ብናደርግ በምናፀዳበት ጊዜ እጅግ የሚአምር ሽታ ይወጣዋል ። አመሰግናለሁ
በጣምም እናመሰግናለን ሀኒዩ እሞክራቸዋለው ያካፈልሽንን ሁሉ
እናመሰግናለን እህት በርች
Thanks sweetie ❤ love your video
እናመሠግናለን ኣሪፍ ነው ሎሚ በቀረፋው ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እኔ ኣብዛኛው ግዜ የተለያዩ ሽቶ በሸክላ ነገር ኣርጌ ሻማ ኣበራለታለሁ ለሡ የተዘጋጀ ሸክላ ነው ቤትን በጣም ነው ሚያውደው ሞክሩት ።
ጎብዝ እኔም እጣን በጣም ነው የምወደው I like your video 👍🙏🙏🙏
Baby Baby amsegnalew betam
Baby Baby kk
ገና የመጀመሪያው ቪዲዬ ነው ያየውት በርቺልኝ በጣም አሪፍ ነው ቀለል ያለትምህርት በርግጥ እኔ አሁን ቤት የለኝም ሀገሬ ስገባ እሞክራለው እዚ እነማዳም አያቁትም ብነግራቸውም ይስቁብኛል ክክክክክክክ ስለማያቁት ደግሞ እጣን ስቲይ እናቴ ማሚዬ ትዝ አለችኝ እናግን ጓደኞች መሳቅ አይቻልም ኢሴሻል oile ማለት ምን ድነው? አልገባኝም
ቤት ሲኖርን እንሞክራለ ስለ ትምህርትሽ እናመስግናለን ማውቅ መልካም ነው አይጎዳም
Good job sis....love your calm voice.
Jehovah-Jireh w betam amsegnalew 💜
Enamesegnalen💐
እናመሰግናለንሜል
Tebareky .u are so clean.good job
senait Hailemariam amsegnalew dear
ዋው ደስ ይላል በጣም ጎበዝ በርቺ
yeeee am from Tiya tube nice to see you
Firehiwotf Robsans thank you dear ... welcome .3❤❤❤❤❤
Wow thank you
Betam enamesgnalen abso legna habeshochi berberee wet tiru timihirit new 👍👍👍👍
Thanks So much I learn from your video 🤗
It very nice , i will tray to use it ,
Thankyou! somuch 🙏🙏🙏
ሚሉዬ ስጋ መጥበሻ ካለገኘንስ
በጣም እናመስግናለን ተባረኪ
በጣም ጥሩ ነገር ነው እህታችን በርች ውድድድድድድድድድድ
Thank you very much
በጣም ጎበዝ በርቺ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው የምታሳይን ነገር ግን ላቬንደር ያልሻት ላይ ላቬንደርም ሆነ ሰንደል እና መሰል ነገሮች ሲጋራ የማጨስ ያህል ከፍተኛ ጎጂ ኒኮቲን አላቸው እናም ከመተንፈሻ አካል ጋር የተያያዙ ችግር ላለባቸውም ሆነ ለሌለባቸው አይመከርም ሌላው ግን በጣም ጥሩ ነው በርቺ
በጣም ተሳስተሻል ላቬንደር ከሰንደል ስጋራ ጋር ግንኙነት የላቸውም ላቬንደር ከአበባ ውስጥ የምወጣ ዘይት ነው ለጤና በጣም ጠቃም ነው
እናመሰግናለን።
Wow Arif new berich I like it
ሀሪፍ ነው ቆንጅት በርቺ
Tnx
thank you mar
Enameseginalen gobez berchi
ዋው በጣም ቆንጆ እናመሠግናለን
Thank you
እናመሰግናለን
Wow Betam aref meker new kelale yale ena emayaselche beklalu ebate weset bemgegn bemhonu yeblete amesegnalhu for sharing 👍👍👍
Senait Desalegn amsegnalew betam yen ehtie
2unlike እስኪ እቺ ልጅ ምን መጥፎ ነገር አሳየች በርቺ እህቴ እኔ ደግሞ ፍርጅ ውስጥ አርንጎዴ ሻይ ቀጠል አስቀምጣለው ሴትዮዬ ደግሞ የሆነ የክስል ዘር ታስቀምጣለች ያሳየሽው ነገር በሙሉ ወድጀዋለው
Nina Tadesse betam amsegnalew anchim berchi 😍😍😍😍
Nina Tadesse ኒናዬ እምደዚህ እሚያደርጉ ሰዎች እኮ ባለመስራታቸው እሚበሳጩ ሰዎች ናቸው ጠንክረሽ ስትሰሪ ይጠፋሉ ቦታ አለመስጠት ነው
Ayee andande sew eko hobby new dislike maderge but it wont stop us ...
Atefregebachew ehete telobachew teru sheta aywedum.
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ሌላ ምን ይባላል አንዳንድ ሰወች ጥሩ ነገር መደገፍ አይወዱም ምን ይደረግ
በጣም እናመሰግናለን ሜሉ ገራሚ ነው
Thanks my sister
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ♥♥♥
Enamesagnalen yena konjo berchi 😍
አመሰግናለሁ ማር በርች
Thanks konjyee! 😍😘
አመሰግናለሁ
Thank u konjoo
በጣም አመሰግናለው
በጣም አሪፍ ነገር ነው ግን ጥያቄ አለኝ ምንጣፍውን በፊት ነው ወይስ ከነሰነስነው በኅላ ነው የምንጠርገው?
ደሥይላል ምክርሽ የሴትልጅ ዋናው ንፅሕናዋነው ከመልካም ባሕሪጋር። በተለይ ለባለቤቷ ፍቅር እድጨምርያደርጋል እመኑኝ።
በጣም ሀሪፍ ነው በርች
Berchi yene konjo
Yetetekemshachewn oils lemetekem ymangegne ager bet yalen sewoch mn temekrinalesh??????
Thank you very much yene konjio, i will be sure to try it
thanks sis
እናመሰግናለን ማሬዋ ሁሉንም እሞክራለሁ ተባረኪልኝ
Thank you I do the same 👌
Betam wedijewale tiru miker new berchi 👌
wawww betam harif now
👏👏👏👏👏
የ ኦይሉን ስም እ❤❤❤❤
ዋውውውው
ይመቻል
Essential oil men Dena new bamaregn
Thanks you
Thanks dear
መጀመሪያ ቤት ይኑርን እስቲ ስደት ነው የለነው
ትክክል
በርቺ ከቀልዬ ዩትብ ነዉ የመጠዉሊሽ
Essential oil setiy like what betetekishiln arif new
Yene konjo min aynet vacume new stitekemi yeneberew.ligeza felge yetgnaw quality endehone slalaweku new.simple vacume felge new .tlikun vacum sltelahut new .sorry this is out of topic .🙂
Daison v6 new ..dear it betam nice u can check it in Costco if u are in USA let me in if u have any questions
Yene balmuya gobez berchi eheta
ዋው ስታወሪ ግልፅ አድርገሽ ነው ስለዛ በቀላሉ ምፕረዳት ይቻላል
ሳልነግልሽ ወደ ቤትሽ የላከችኝ ቲያ ናት
Wegnesh Germwu እንኳን ደህናመጣሽ....በጣም አመሰግናለው
እናመሰግናለን።እናት።ግን።እኔ።በሎሚ።ያሳየሸውና።እጣን.ነው.አገራችን.ያለወ.ሌሎቹ።አለ።መልሸልኘሰ
Hi sister, ቤቱ ኦሚዳ ኣለ ልብሱ ዶሞ ይሸትታል እና ሃሳብ ትሽጥንሽ????
ኢሴሻል ምንድነው የምታውቁንገሩኝ እኔም ልሞክረው
Neima Ahmed ኢሴንሻል ዘይት ማለት ናቹራል ዘይት ከተለያዩ አበባ ውስጥ ከዛፍ ውስጥ ወይም ከስሮቻቸው ወይም ከቅጠል ውስጥ የሚወጣ ናቹራል ዘይት ነው። ግን በጣም ሀይለኛ ስለሆነ ጠብታውን በትንሹ መቀላቀል አለብን። በጣም ብዙ አይነት ነው ያለው ሽታውም ሀይለኛ ነው.
እንዴት ነሽ ይኸዉ ተቀላቀልኩሽ ያልታየና ያልተደገመ ነገር እንደምታሳይን ተስፋ እናደርጋለን በተቻለሽ መጠን ቶሎ ቶሎ ፓስት አድርጊ
ritakonjo 123 አመሰግንለሁሲስተር
Ayalkebishim eko Melu.......
ቡና መቁላትም በፍጥነት ሽታ ያጠፋል ብዙ ግዜ እጠቀምበታለሁ
Konjonew
Lalam.Kalashe
Akafyen
እኔ ሰደል ነው ማጨሰው
በተለይ የኢትዮ ወጥ ከተሰራ
እስከ ሰልስቱ ሽታው አይወጠሰም
ሰደል አጨሳለሁ
ይሄዳል
ቤቴል እናኒ ነኝ እሺ እኔም እሞክረዋለው
Betam enamsegenal konjo
እናመሰግናለን፡ጥሩ፡ተምሬበታለሁ፡ቲታ፡ኤዱ፡ናት፡ስላንቺ፡ያሳወቀችን፡እሷ ፡መልካም ፡ልብ፡ስላላት፡ነው ፡ያንቺን፡ዩቱብ፡ሰብሰክራይብ፡ያለችን፡አመሥግኛት።
አመሰግናለው.. እውነት ሽ ነው በጣም መልካም ሴት ናት ፥ የልቧን እግዝሃብሄር የሙላላት!!!!
በርቺ እህቴ ዘይቱን በፁፍ ከታች አዉርደሽ ፃፊልን
eshi yene ehte ,,,betam amsegenalew
betam gobezz konjo wedegwalhioggggggggggg
እስቲ እግዚአብሔር ከስደት ይመልሰኝ እናም .......
Semon ena yetyegihnal
አመሠግናለሁ