Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተጠቀምኩትአንድ ኩባያ እና አስር የሾርባ ማንኪያ ዱቄትአንድ የሻይ ማንኪያ የተፋጨ ቀረፋሁለት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደርግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ( ከሌለን አለማድረግ ይቻላል በ ግማሽ ቤኪንግ ፓውደር መተካት)ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨውስምንት የሾርባ ማንኪያ ዘይትሁለት የሾርባ ማንኪያ ማር ሁለት የሾርባ ማንኪያ ተልባ በስድስት የሾርባ ማንኪያ የተበጠበጠሶስት ሙዝናቸው በሶስት መቶ ሀምሳ f ለ አንድ ሰአት ነው ያበሰልኩት
Melatye ye buna siniy maskemeshash yet new yegezashiw
Nice
እ/ር ይባርክሽ ሁሌ እከታተልሻለሁ በጣም ባለሙያ ነሽ
የተባረክሽ ነሽ አለማስታወቂያ ጊዜሽን ሰተሽ በ እርጋታ ማስተማርሽ ድንቅ ሴት ያስብልሻል። በርቺ የተወደሽ ነሽ።
ዋው ስራሽን በጣም ነው የወደድኩት በርቺ 👏🏽👏🏽
የእውነት ሁሌም 1ኛ ነሽ ሜሉ ለነገ ቁርስ ገላገልሺኝ።
መልካም ሰንበት ደስ የሚል ቁርስ ነው እሞክረዋለው በርቺ
ልዩ ነው እሞክረዋለሁ እጅሸ ይባረክ
በጣም ያምራል በርቺ እህቴ
ንግግርሽ ጣፋጭ የተረጋጋ የምትሰሪው ጣፋጭ በቀላሉ ሊገኝ የሚችል ደሞ ፈጣን።ተባረኪ አቦ!!!
Thanks Melat for sharing your experience
Betam betam gobeze nesh melye ejesh yebarke
Wow eji yebark arif kurse new
አንቺ ባለሞያ ታደለሺ ተባረኪ ሁሉም በጣም ያምራል
Betam yamiral emokirewalehu thanks ejish yibarekilin melikam senbet
ዋው በጣም ያምራል ።እናመሰግናለን ሜሉ
በጣም ደስ ይላል። ይሞከራል ተባረኪ ሜሉዬ!!!!
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Looks very yummy and healthy thank you for sharing 👍
እንኳን በሰላም መጣሽ ሜሊ መልካም ሰንበት
ዛፎቹን እንዳሳየሽን አበቦችም አሳይን አረንጓዴ ለምለም የሆነ ሁሉ በጣም የምራል የሰራሽውም በጣም ምርጥ ነው መልካም ሰንበት ይሁንልሽ
kkkkk.. ሰው ሰው የሚያካክሉ ዝንጅብሎች ያስቃል ለማንኛውም ስኮምት የመጀመሪያዬ ነው በዚሁ አጋጣሚ እንደምወድሽና በስነምግባር የታነጽሽና ምርጥ ሴት እንደሆንሽ ልነግርሽ እወዳለሁ በርቺ
ሜሉ ሁሌም አይሻለሁ አስተያየት ባልሰጥም ሁሌም በመደመም ነው የማይሽ የኔ ጎበዝ
ማሻአላህ በጣም ምርጥ
አሪፍ ቁርስ ነው
Gobez berech enjoy your weekend
በጣም ደስ ይላል
Wow yamral melu arif kurs new
ሜሉ በጣም ነው እምወሽ ኮመንት መፃፍ ስለማልወድ ነው እንጂ ሁሌ ነው የምንከታተልሽ ልጄም በጣም ነው የምታይሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ እኔንም ባለሙያ አደረግሽኝ
ተባረኪ
Betam Arif new mokriw wedjiwalehu,👍
thank u sistu,balemuya ageregshin iko tebareki!!!!!!
Thank you for sharing your marvellous recipes. Send big hugs 🤗
Enamesegnalen yene balemuya delagelshg eko men lsra beye kemechnek 🙏
ውድ ሜላት አቀራረብሽን ወደዋለው ተብረኪ!
Wow all looks so delicious with beautiful presentation 😍 Thank you Melye 💕
Salame shukerane.batme yameral tabarak
Very good 👌
This is very delicious me and my children made it and we all loved it very much Thank u for sharing🥰😻💖👍
yene gobez melu balemuya aderegishign thank you so much.
የሚገርም ቁርስ ነው !! ሰርቼ ውጤቱን እነግርሻለሁ ለሁሉም ግን አመሰግናለሁ!!
ሜሌት እምዴት ነሽ what is the difference between presser cooker and instant pot I have presser Coker some one have me gift but I never used so after you saw us what’s important staff in kitchen I put out to used
ዋዉ
ዋዉ0🙏👍
betam yamral
ሜሉዬ 👌👌❤️
Betam yemigerim migeb new meluye emokerwualehu .
Enamesgnalen yen konjn ❤️🥰🥰🥰
delicious🤩 everything is wonderful even my children loved ur bread 🥰❤
Thank u yene konjo
Migibochishin began naw miwedachew tnx
ኡፍፍፍ ዛሬ ደሞ ምን ልስራ ማለት ድሮ ቀረ ይመችሽ
አመሰግናለው በጣም
Betam balmoya neshi ene lamseginsh ewdalhu bizu moya temirlhu kanchi eht brich
Tnx melu I will try it
እኔ ምለው ድንች እንዴት ነው በጣም ትወዳላቹ ልበል? በተረፈ ምርጥ ነው ስራሽ በተለይ ኮንክሪት የተባለው ምግብ እምም በጣም ይጣፍጣል
አለው በጣም የድንች አድናቂ ነኝ
Love it💓always well done and pure🙌 keep it up sist!!!
Yen konjo thankyou missyou alot long time 😗🙏😘👌🙌🙌
How many cups r u using for this cake?
Enkuan dehna metash meluye siyayut erasu yamral 🙏🙏❤️
እንኳን በስላም መጣሽ ሜሉ!!!
Heluye tnx dear
ሜሉዬ በጣም የሚያምር በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ!!!
Tnx Melusha
Thank you sis
Thank you melu I was waiting
👏👏👏👏❤️❤️❤️
Thanks dear
የኔቆጆእህትሁልጊዜእምሰሪውምግብበጣምነውየሚያምረውከንፅህናሽጀምሮበረችእኛምካንችጥሩሞያእየተማረንነው
ውድድ እኮ የማረግሽ ኑሬ ባልሽና ልጆችሽ ታድለው
ሀይ ሜሉ እንዴት ነሽ በመጀመሪያ ላካፈልሽን ነገር በጣም አመሰግናለሁ ኬኩን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው ልጆቼም ወደውታል እጅሽን ይባርከው 🙏🙏🙏
Almye amsegnalew betam
Zucchini muffins asayene please.
Sitaweri lemin sakish yimetal🤔
Thanks
Thank you
Look so delicious meluye thank you so much I appreciate you 🙏
በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ በሚገባ እና በጣም ቆንጆ ኢኮኖሚካሊ የሆነ ስለሆነ እግዜአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ በተለይ አገርቤት ላለነው፡፡
Yamral Meluya berchln
Migrem muya nw yalshi brechi
💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍
ሜሉዬ ምን ብይ እንደማመሰግንሸ አላወቀም አግዚያብሔር ይባርክሸ በቃ አሁንማ ምን ለቀቀች አያልኩ መጠበቅ ሆኗ ሰራዮ እልሻለሁ ሚኒኒ ዳቦውን ሰርቼ ልጆቼም እኔም በጣም ወደደነዎልthanks a lot dear
Ene negne mamesgen yelbgne ..bewnt gezieahen setshe selmokrshew kelbie amsegnalew
ሜሊዬ አመሰግናለው ነገር ግን ዝንጅብሉ ለስንት ቀን ነው የሚቆየው, ፍሪጅ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ?
ከሁለት ሳምንት በላይ ይቆያል ሊዱ
Good morning konjo!!
Good morning dear
ወይ ሜሉ ሆዳችንን አሰፋሽው እኮ ደግሞ በጠዋት ድንች እኔ ድንች ካየው ማቆሚያ የለኝም እንግዲህ ቦርጬ ድሮም ድሮ ነው የባሰ የሀገርሽን መሬት እየጠረገ ይሂድ እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም የኔ ውድ ተባረኪ
Mewdiyee tnx yen konjo hulem comment yazenanagnal eko
Meluyy suse
በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር የኔ ባለሙያ
Tigeyee❤❤❤❤
ሜሊ የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸዉ በለሞያ ነሸ የምር ግን አንድ ቅር ብሎኞል ሁልጊዜ ለሰንበት የሚሆን ብቻ ነው የምትሰሪው እሰቲ ለ ጁምዓ የሚሆን ብለሸ ለሙሰሊም ተከታዮችሸ ስሪልን ይቅርታ ግን ይህን ስልሽ በጥላቻ መንገድ እንዳታይው መቼም ትረጂኛለሽ ያራዳልጅ እኛንም ከምናውቀው የተሻለ ነገር እንድታሳይን ብዬ ነው ማሬ🙏
በውነት በጣም በጣም አመሰግናለው ።።እስቲ በጅምአ ወቅት ምን አይነት ምግቦች ይዘወተራሉ? እኔም ለማወቅ እሞክራላው ያንችንም ልምድ ብታካፍይኝ??
ለምሳሌ አብዛኛውን ጊዜ በሩዝ; በሰጋ; የሚሰሩ የሚጠባበሱ ነገሮች እናዘወትራለን እኔ ብዙም እውቀቱ የለነኝም ሜሊዬ ያው አንቺ ከኔ የተሻለ አክሰሱ ስላለሽ ሰርች አድርገሽ የማግኘት እድል ይኖርሻል ብዬ ነው ያው የኛን አገር ኔትወረክ ሳታውቂው አትቀሪም ብቻ አንቺ ጎበዝ ነሽ መላ አታጪም ብዬ ነው
ጥኡም
የተጠቀምኩት
አንድ ኩባያ እና አስር የሾርባ ማንኪያ ዱቄት
አንድ የሻይ ማንኪያ የተፋጨ ቀረፋ
ሁለት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ( ከሌለን አለማድረግ ይቻላል በ ግማሽ ቤኪንግ ፓውደር መተካት)
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
ስምንት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ሁለት የሾርባ ማንኪያ ማር
ሁለት የሾርባ ማንኪያ ተልባ በስድስት የሾርባ ማንኪያ የተበጠበጠ
ሶስት ሙዝ
ናቸው
በሶስት መቶ ሀምሳ f ለ አንድ ሰአት ነው ያበሰልኩት
Melatye ye buna siniy maskemeshash yet new yegezashiw
Nice
እ/ር ይባርክሽ ሁሌ እከታተልሻለሁ በጣም ባለሙያ ነሽ
የተባረክሽ ነሽ አለማስታወቂያ ጊዜሽን ሰተሽ በ እርጋታ ማስተማርሽ ድንቅ ሴት ያስብልሻል። በርቺ የተወደሽ ነሽ።
ዋው ስራሽን በጣም ነው የወደድኩት በርቺ 👏🏽👏🏽
የእውነት ሁሌም 1ኛ ነሽ ሜሉ ለነገ ቁርስ ገላገልሺኝ።
መልካም ሰንበት ደስ የሚል ቁርስ ነው እሞክረዋለው በርቺ
ልዩ ነው እሞክረዋለሁ እጅሸ ይባረክ
በጣም ያምራል በርቺ እህቴ
ንግግርሽ ጣፋጭ የተረጋጋ የምትሰሪው ጣፋጭ በቀላሉ ሊገኝ የሚችል ደሞ ፈጣን።ተባረኪ አቦ!!!
Thanks Melat for sharing your experience
Betam betam gobeze nesh melye ejesh yebarke
Wow eji yebark arif kurse new
አንቺ ባለሞያ ታደለሺ ተባረኪ ሁሉም በጣም ያምራል
Betam yamiral emokirewalehu thanks ejish yibarekilin melikam senbet
ዋው በጣም ያምራል ።እናመሰግናለን ሜሉ
በጣም ደስ ይላል። ይሞከራል ተባረኪ ሜሉዬ!!!!
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Looks very yummy and healthy thank you for sharing 👍
እንኳን በሰላም መጣሽ ሜሊ መልካም ሰንበት
ዛፎቹን እንዳሳየሽን አበቦችም አሳይን አረንጓዴ ለምለም የሆነ ሁሉ በጣም የምራል የሰራሽውም በጣም ምርጥ ነው መልካም ሰንበት ይሁንልሽ
kkkkk.. ሰው ሰው የሚያካክሉ ዝንጅብሎች ያስቃል ለማንኛውም ስኮምት የመጀመሪያዬ ነው በዚሁ አጋጣሚ እንደምወድሽና በስነምግባር የታነጽሽና ምርጥ ሴት እንደሆንሽ ልነግርሽ እወዳለሁ በርቺ
ሜሉ ሁሌም አይሻለሁ አስተያየት ባልሰጥም ሁሌም በመደመም ነው የማይሽ የኔ ጎበዝ
ማሻአላህ በጣም ምርጥ
አሪፍ ቁርስ ነው
Gobez berech enjoy your weekend
በጣም ደስ ይላል
Wow yamral melu arif kurs new
ሜሉ በጣም ነው እምወሽ ኮመንት መፃፍ ስለማልወድ ነው እንጂ ሁሌ ነው የምንከታተልሽ ልጄም በጣም ነው የምታይሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ እኔንም ባለሙያ አደረግሽኝ
ተባረኪ
Betam Arif new mokriw wedjiwalehu,👍
thank u sistu,balemuya ageregshin iko tebareki!!!!!!
Thank you for sharing your marvellous recipes. Send big hugs 🤗
Enamesegnalen yene balemuya delagelshg eko men lsra beye kemechnek 🙏
ውድ ሜላት አቀራረብሽን ወደዋለው ተብረኪ!
Wow all looks so delicious with beautiful presentation 😍 Thank you Melye 💕
Salame shukerane.batme yameral tabarak
Very good 👌
This is very delicious me and my children made it and we all loved it very much
Thank u for sharing🥰😻💖👍
yene gobez melu balemuya aderegishign thank you so much.
የሚገርም ቁርስ ነው !! ሰርቼ ውጤቱን እነግርሻለሁ ለሁሉም ግን አመሰግናለሁ!!
ሜሌት እምዴት ነሽ what is the difference between presser cooker and instant pot I have presser Coker some one have me gift but I never used so after you saw us what’s important staff in kitchen I put out to used
ዋዉ
ዋዉ0🙏👍
betam yamral
ሜሉዬ 👌👌❤️
Betam yemigerim migeb new meluye emokerwualehu .
Enamesgnalen yen konjn ❤️🥰🥰🥰
delicious🤩
everything is wonderful even my children loved ur bread 🥰❤