የወቅቱ ተመራጭ የሳሎን ቤት ቀለሞች -Dudu's Design

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 фев 2022
  • የወቅቱ ተመራጭ የሳሎን ቤት ቀለሞች -Dudu's Design
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 31

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад +1

    ምርጥ ነሽ ተባረኪ ከ ዳርኩ ውጪ ሁሉም ምርጥ ነው ለኔ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-mb7de6ll6l
    @user-mb7de6ll6l 11 месяцев назад +2

    ዱዱ በ1 ክፍል ጠባብ የኪራይ ቤት ውስጥ እንዴት እቃ ማስቀመጥ እችላለሁ the basic
    የኪችን እቃ ,አልጋ, ቲቪ ስታንድ , መቀመጫዎችን please

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 9 месяцев назад

    የመጀመሪያውን ወድጄዋለሁ! እናመሰግናለን!!

  • @betibaby8302
    @betibaby8302 2 года назад

    No 4 i like it

  • @user-bu6hy7fe8t
    @user-bu6hy7fe8t 2 года назад +4

    የጂብሰም የኮርኒሥ ድዛይን ብታሣይን

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Год назад

    የመጀመሪያዉ ተመችቶኛል ነገ እቀበዋለዉ

  • @helentkuwab6893
    @helentkuwab6893 2 года назад

    Hey duduye can you show us how to make loft room

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey8182 Год назад

    አመሠግናለሁ እህቴ

  • @shefikmustefa5594
    @shefikmustefa5594 2 года назад

    4 arif nw

  • @user-um5fv7vo1x
    @user-um5fv7vo1x 8 месяцев назад

    ስለ sage green video ብሰሪልን

  • @fedilamehbub2751
    @fedilamehbub2751 6 месяцев назад

    የግድግዳን ሻጋታን እንዴት መከላከል ይቻላል መፍትሄዎች ብትነግሪን

  • @dawitashagrie8039
    @dawitashagrie8039 2 года назад +1

    Hulum Kongo nachew yeni mircha gin nech new amesegnalehu

  • @user-he7kh8cy8c
    @user-he7kh8cy8c 4 месяца назад

    ምትሰሩት ስራ በጣም ያምራል ስልካቹን ብታስቀምጡልኝ

  • @user-hm5id9xd2c
    @user-hm5id9xd2c Год назад +1

    አራተኛው አሪፍ

  • @betelhemgeberemedene1239
    @betelhemgeberemedene1239 Год назад

    Selam yena ebata yalaw sofa Ena magarj nw yalaw Mena ayenat Kalam betakam yemartal

  • @samsjseven5714
    @samsjseven5714 2 года назад

    blue

  • @emebetlewetegn3545
    @emebetlewetegn3545 Год назад +1

    አድራሻችሁን ብትገልፁ ኝ

  • @alemtilhaun8116
    @alemtilhaun8116 2 года назад

    አድራሻሁን ገለፁልን

  • @nahuentertainment7291
    @nahuentertainment7291 10 месяцев назад

    እኔ አረጓዴዉ ወድጄዋለሁ

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 8 месяцев назад

    ያኔ ፍለጎት ሰሎን ቤቴ የራሴ መኖሪያ ነጭ በቀይ መስቀበት ፈልጌ ነበር እስኪ በፎቶ አሰይኝ ብፌ ነጭ ነዉ ቲቪ እስታድ ነጭ ነዉ መጅሊስ አራቢ ነጭ በቀይ ነዉ የአንቺንም አስታያት ንገሪኝ ሱካሪ ከለር ይሸለል ከነጭ መልሽልኝ ገነ ልገዘዉ የቀድኩት ነዉ አንቺስ ምን ቲይኛለሽ በጥብቅ ነዉ ምጠብቅሽ መር እሺ

  • @user-fs3gs1ts4z
    @user-fs3gs1ts4z 9 месяцев назад

    Arenguade konjo new

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 8 месяцев назад

    ወይን ጠጅ ከለር በነጭ ለሰሎን ቦግ ያላ ይመስለል

  • @melalablack
    @melalablack 6 месяцев назад

    ሰልክ ቁጥረ ላክልን

  • @birtukanmelaku9855
    @birtukanmelaku9855 2 года назад

    adersha yet nw duduye yet nw metegnegut

  • @user-fs3gs1ts4z
    @user-fs3gs1ts4z 9 месяцев назад

    Gresh beta yamral endet endemidebalq gn alawqm belela program besefiw btasayign ebaksh

  • @SerkalemAddisu-ui9ol
    @SerkalemAddisu-ui9ol 10 месяцев назад

    እስኪ 4በ4 ቤት እንዴት ማሳመር እንችላለን ፕሊስ እርጂኝ❤❤

  • @selamawitayalew3910
    @selamawitayalew3910 Год назад +1

    ቤቴን ምን አይነት ቀለም እደምቀባ ግራ ገብቶኛል ምን ላድርግ

    • @Rabe152
      @Rabe152 8 месяцев назад

      እኔም

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd 5 месяцев назад

      እኔምተውንገሩኝ

  • @dawitzebegena2901
    @dawitzebegena2901 11 месяцев назад

    👍👍👍🇷🇺🇪🇹