ለፀጉሬ በዶላር ይከፍለኛል ያለቸው ኢትዮጵያዊ ወጣት | Mela Show | Season 1 Episode 1 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 247

  • @SemerinaHulchafo
    @SemerinaHulchafo Месяц назад +23

    endet endemwedat eko😘 dro ye tinat video stsera jemro neber yemayat beswa video yetenesa tsguren mewded ena menkebakeb jemre wbetu kumetum betam yadegew🥰

  • @emann7734
    @emann7734 Месяц назад +11

    በጣም አሪፍ የምወደው አይነት ፀጉር
    በደንብ ተንከባከቢው እንዳይቀየርብሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +14

    ሂዩማን ሄር ተሸክሞ ከመዞር የተፈጥሮ አጭር ፀጉር አስተማማኝ ነው
    የሷ ፀጉር የሰጠ ነው ያምራል❤

  • @SelamSalah
    @SelamSalah Месяц назад +8

    🎉🎉🎉ዉነቷነዉ ፀጉር ለሴትልጅ ዉበቷነዉ🎉 ይከፈላታል በዶላር ይገባታል ዉጪሀገረ ብቶን ቅባቶችን ሻቦዎችን እያስተዋወቀች ይከፈላታል🎉 ዋዉ ዋዉ🎉 ዉበት ፀጉርነዉ ❤በርቺ

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 14 дней назад +1

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ManaMana-px3ys
    @ManaMana-px3ys Месяц назад +16

    ትልቅ ትምህርት ነው አመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤😘👌👌👌

  • @aynigrn9739
    @aynigrn9739 19 дней назад +1

    As a hair product maker she is so incredibly talented. I am so proud of you girl! Love your hair 😊

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Месяц назад +10

    ኡማር ሄር የሚጠቀሙት በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው

    • @etaferahuhaile175
      @etaferahuhaile175 22 дня назад

      እውይይይይይ.... ኡማን ሄር ይሚጠቀሙ የኔቆንጆ human hair ይባላል

    • @Yayaya.45
      @Yayaya.45 22 дня назад

      @ ክክክክክክመላጣ ይሻላል

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Месяц назад +8

    አያ የምትባል ሱዳናዊ ነበረች ለኔ. ብዙ እውቀት ያገኘሁባት. ከአራት አመት ጀምሮ. ዛሬ. አንቺን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል. በርቺ

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 24 дня назад

      የኔዎቹሱዳኒናቸው እሳያወራቹይጠቀሙታል የትልቅዋልጅ ልክእንደእሳነው

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 26 дней назад +4

    አማርኛና እንግሊዝኛ በሚገባ ሥራ ላይ ውለዋል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 21 день назад

    በጣም ቆንጆ ጤነኛ እሳት ያልጨረሰዉ ፀጉር አላት. ጥሩ ምሳሌ ነች ለብዙ ሴቶች (አለዊግ መኖር ለማይችሉ) በተለይ በአሁን ግዜ.

  • @HermelaYohannes-b9g
    @HermelaYohannes-b9g Месяц назад +9

    Ye seguran video yet endemtshetew btnegren arif neber enem arif segur slaleg emokr neber

  • @haytemohmmed
    @haytemohmmed 23 дня назад +3

    ጠያቂዋ ስታምር❤❤❤

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p 24 дня назад +2

    10Q Betam tiru timrt agchealehu aprshet you

  • @ferah-tube
    @ferah-tube Месяц назад +5

    Gazetegnawa des styi keep going konjo

  • @erkikenew8219
    @erkikenew8219 Месяц назад +3

    ሲያምር thank you for ur advice

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson Месяц назад +3

    ተባረኪ ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሽን

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be Месяц назад +2

    የሚያስደስት ፀጉር ነው ያላት ❤️

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 20 дней назад

    ልያምራል ፀጉርሽ ያልሽውን ነገር ሁሉ ለመተግበር ዝግጁ ነኝ እናመስግናለን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Месяц назад +20

    ሂውማን ሄር የሚጠቀሙት በተለይ ከህንድ ሐገር የሚመጣው ህንዶቹ ፀጉራቸውን ለባዕድ ለአምላካቸው የሚሳሉትና የሚሰውት ነው ይሄ ፀጉር የሚጠቀም ሰው ምን ሊደርስበት እንደሚችል ማሰብ ነው 😢 በራሳቼን ኪንኪም ቢሆን እንጠቀም ።

  • @addisabinet3463
    @addisabinet3463 23 дня назад +1

    Thank you. It is very useful.

  • @eyerusalemketsela6740
    @eyerusalemketsela6740 Месяц назад +6

    ጋዜጠኛዋ ❤❤

  • @kokebgezahegngetahun4604
    @kokebgezahegngetahun4604 Месяц назад +1

    You really make sense. Thanks!

  • @Arif.Cinema
    @Arif.Cinema Месяц назад +3

    Yabede new❤

  • @zebibaahmed8766
    @zebibaahmed8766 Месяц назад +2

    Thanks for sharing 😊

  • @GoGi-c4o
    @GoGi-c4o 23 дня назад +1

    ከአብሳላት ጸጉር አይበልጥም እንደውም የሷ ጥቁር ነው በጣም ያምራል

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 22 дня назад

    በአነጋገሮ የምትተቹ! በጣም ትገርማላችሁ መማር ሙሉ ያደርጋል እናም ሃረብ ሃገር 2አመት ቆይተው አነጋገራቸው ላላላ ይሉ የለም ሶ!ይሄ ቋንቋውን ከመደጋገም ከልምድ የሚመጣነው🤷‍♂️

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 22 дня назад +1

    በናትሽ በናትሽ😢😢😢እኔ 18አመቴነው ልክ እንዳንቺ አይነት ነው ባሃሪው እናም!ብዛቱ😢😢ምንም አይነት ትሪትመንት አይበቃውም እናም በፍፁም!!!የማያድግ ፍፁም😢😢ከጆሮዬ ብዙም አያልፍም ምንትመክሪኛለሽ??

    • @sadasada7310
      @sadasada7310 22 дня назад

      ብሉ ማጂክ ምርጥነው

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Месяц назад +5

    Thank you sister

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Месяц назад +4

    ጆሮዬ ነው ወይስ አንቺ ተናግረሽ ነው ፀጉር የማንነት መገለጫ ነው ያልሽው?

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx 17 дней назад

    የኔ ቆንጆ አደንቅሻለሁ

  • @FitsumWolde-m1s
    @FitsumWolde-m1s Месяц назад +3

    ወይ ጉድ እንዴት እንረዳው

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Месяц назад +1

    Great dialogue !

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 22 дня назад +2

    ከዚህ የበለጠ እርዝመቱ ብዛቱ ልስላሴው ስንቶች አሉ አረ አታካብዱ

  • @bereketcr7346
    @bereketcr7346 Месяц назад +2

    Please enem konjo erejm tsegur alegn astewawkugn 😘

  • @Barkot-s3k
    @Barkot-s3k Месяц назад +4

    I know you from your Ebs days bethelhem. Where have you been? You have a very rare beauty by the way, keep shining beautiful. ትችያለሽ

  • @DhDj-k9i
    @DhDj-k9i Месяц назад

    Tebareku!!!

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 24 дня назад +1

    Thank you

  • @KeneanMesfine
    @KeneanMesfine Месяц назад +2

    Nice!! I have been looking for this... tnks! But what's up with z video? Blurred and distractive. I remembered u on ebs.

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh Месяц назад +12

    ፀጉራሯ ከርዳዳ በጣም አይደለም።4c የሚባለው አይደለም።የእርሷ አይነተት ረጅም ብዙ አይቻለዉ።

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 20 дней назад

    የካሚራ ጥራት ይስተካከል❤

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Месяц назад +3

    የኔም እንዳንቺ ነው ፀጉሬ ግን ሲከፈለኝ ኣላየሁም😂😂😂😂

    • @NebateMohammed
      @NebateMohammed 24 дня назад

      ማስታወቂያ መስራት አለብሽ እኮ በነፃ አደለም😂

    • @selamw9088
      @selamw9088 22 дня назад

      Leswa yetesete tsega leswa new...look for your own blessings....advise

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 13 дней назад

    ቀጭን ሰዎች ጸጉራቸው አብዛኞቹ ረጅም ነው ምክንያቱም የሚበሉት ሁሉ የሚሄደው😂😂😂

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 28 дней назад +1

    የኔ እንዲዚህ ነበር ሰቀብጥ ይሆነ ኬሚካል ተቀብች ቁረጥ አለ

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 25 дней назад +1

    WOW❤

  • @kankiristoos1591
    @kankiristoos1591 Месяц назад +4

    You are right

  • @הודיהאושיה
    @הודיהאושיה Месяц назад

    Ene segure bezatu endanchi neber qumetu gen tenesh yebelx neber tesababerobgh teqorexekut gen ewenet lemenager tefexero binorem kaletenkebakebut yebelashal ahun gen eyadegelegh new 2 wer k teqorexeku berchi tenkebakebiw❤

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 20 дней назад

    ከካሚራሽን ትንሽ ብታስተካከያት ማማዬ ጥራት ይጎለዋል

  • @HabultuDubiin
    @HabultuDubiin 25 дней назад +2

    አዎ ትግስት ይፈልጋል እንጂ ደረቅ ፀጉር ያድጋል ብሉ ማጂክ ተጠቀሙ በእርጥቡ እየተቀባችሁ

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 Месяц назад +4

    It is genetic

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 29 дней назад

    Her is 3c which is easy to maintain and having low porosity hair is a blessing whatever texture your hair is. It doesn’t matter if your hair is low porosity you will retain length it can retain moisture for a longer time, which is my worst struggle I have a high priority hair, which becomes dry the next days

    • @sky-ek5nt
      @sky-ek5nt 29 дней назад +1

      Nah her hair is definitely 4a

  • @Robloxplayer_plyz
    @Robloxplayer_plyz 26 дней назад +1

    Such a beautiful hair wow

  • @hayatansar683
    @hayatansar683 Месяц назад +2

    Great 🎉job

  • @BurteAna
    @BurteAna 28 дней назад

    +++ Thank you so much ❤❤❤ lije 2amet ke 10 wera syegura gin EGIZEABIHER YIMESIGEN kerile new kakima belay bizat alew eregim new +++ Yibelit enikebakebilatalew +++

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 24 дня назад

    እውነትዋነው ወላሂ እኔእጠቀማለሁ አደገፀጉሬን ፀጉር እንደልጅነው

  • @lalalie7280
    @lalalie7280 25 дней назад

    😂😂ባልጠፋ ፀገር ይኤ😂😂😂

  • @BirtukanTeklehana
    @BirtukanTeklehana Месяц назад +1

    በጣም ያምራል ተፈጥሮዎም ነህ ጀነቴክ የኔ ፀጎር 3 አይቆይም ያሳክከኛል ቅባት ወደ ዉስጥ አይገባም ለዛ ያሳክከኛል 3 ሳምት አልታጠብም ስትዩ እንዴት እንዴት መቆየት ይቻላል ፀጎሬን ከታጠብኩዉ ቶሎ አይደርቅም ማታ ብታጠብም ጠዋት እርጥበት አገኛለሁ በጣም ይቆያል እረጅመም ሰአት ይቆያል ግራ ይገባኛል ጥሩ ነዉ ያልሽዉ ❤

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 Месяц назад

      ሎ ፖሮሲቲ ስለሆነ ነው እህት. ላይት ወይ ቀለል ያለ ቅባቶች ተጠቀሚ. ኮንዲሽረን. ተጠቀሚ. አደራ የኔም ፀጉር. አይደርቅም ነበር አሁን ተስተካክሎአል

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Месяц назад

    ስሙአን ወይ ሊንኳን አስቀምጪልን

  • @hayatEg-z4g
    @hayatEg-z4g 22 дня назад

    የኔ መቸም አያርግም😢😢😢😢 አጭ

  • @ሪምወሎየዋ-በ6ነ
    @ሪምወሎየዋ-በ6ነ 26 дней назад +2

    በአማርኛ አውሩ እባካችሁ እንዴት እንረዳ

  • @AsnakuGemechu-c4d
    @AsnakuGemechu-c4d Месяц назад +4

    Betam new ende tegura yerezemew😊😊

  • @BereketBlessed-v9w
    @BereketBlessed-v9w Месяц назад +4

    Yene 100😂😂😂yakilal

  • @sheewaaa401
    @sheewaaa401 Месяц назад

    ምግብሽ ግን ላይክ ነው መሠለኝ።በቃ ላክ ስትበሉ ዋሉ ዘን😅😅😅😅like😅😅😅😅

  • @Tem-f2q
    @Tem-f2q 23 дня назад

    ከምንም በላይ ጸጉር የ genetic ጉዳይ ነው! በተረፈ የተመጣጠነ ምግብ በመመገብ እና በቂ ውሀ በመጠጣት ነው ጤናማ እና ቆንጆ ፀጉር እንዲኖረን የሚያደርገው! ሌላው በሁለት ወይም በሶስት ሳምንት ነው የምታጠበው ያለችው በእኔ አመለካከት መግማማት ነው! በአየር ብክለት ይቆሽሻል በዛ ላይ ላብ ሲጨመርበት አስቡት ሽታውን ..

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 22 дня назад

      እርሷ እኮ እየኖረችው ያለውን ነው የተናገረችው። ምንም የመቆሸሽ ችግር እንደሌለበት እያየችው ስለሆነ። አንች ደግም መግማማት ያልሽው በማሰብ ነው ። እንዲያውሞ ሌላው ሰውም አንች ያልሽውን መግማማት እንዲያስበው ለማድረግ አስባችሁታል ማለትሽ። እንከን ፍለጋ ከመሮጥ ምን አለበት ማድነቅን ብንለማመድ። ሌላውን ጉዳይ ለባለብቶች ብንተው ።

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 15 дней назад

      የምን ሽታ አኔም ልጆቸን በ3 ሳምንት ነው የማጥባቸው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Месяц назад +1

    እኔም ወስኛለሁ.

  • @weyneamanual821
    @weyneamanual821 27 дней назад

    La fetare beza

  • @bruktitedebru1889
    @bruktitedebru1889 Месяц назад +2

    Please can some one upload her tiktok or youtube account?

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 27 дней назад

    እውነት ነው እኔ ፀጉሬን አቃጥለውኝ እስካሁን አልመለስ አለኝ

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 Месяц назад +7

    ባክሽ ተፈጥሮ ነው

  • @ethiotigi6693
    @ethiotigi6693 Месяц назад +1

    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen Месяц назад +3

    ካንች የበለጠ ሰንት አለ መሰለሺ የኛ አበሻ አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አለ ያገሬ ሰዉ

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 Месяц назад

    Thank u pl tell us what kind hair products u using.

  • @yybb990
    @yybb990 Месяц назад

    Btam btam ewnte new enae 3amet balchwe melk tenkakbae btam adgwale .....

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 Месяц назад +4

    ወይ አንደኛሽን በእንግሊዝኛ አውሪ ምንድነው የት ነው ያደግሺው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው እስኪ አማርኛ አውሩ አማርኛ

    • @amytk6095
      @amytk6095 Месяц назад +1

      ስንት አመትሽ ነው? ትምህርትስ ተምረሻል?

    • @Melek1998-m6f
      @Melek1998-m6f Месяц назад +1

      ​@@amytk6095ምን ሆነሻል ብትማርማ ይገባት ነበር 😂😂😂

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 22 дня назад

      ወይኔ!እባካችሁ ተረድ ከኢሊመንተሪ በሃላ ትምርት በኢንግሊዘኛ ነው!ቢኮዝ ዪንቨሪሲቲ ሙሉ በሙሉ ኢንግሊሽ ሶ!ምንትሁን🤷‍♀️

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 23 дня назад

    Webet dese milew betefetro nwe leke ede Anchi

  • @Mahiyou-v6n
    @Mahiyou-v6n Месяц назад +1

    ዩቱብ የላትም እዴ በምድነው ቪዲዮችሽን የምናየው

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 22 дня назад

    አስተርጓሚ ቢኖር ጥሩ ነበረ ፡

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 22 дня назад +1

      😂😂ሃሃሃ አትፍረጂ ወዳ አይደለም ከትምህርት ልምድ ነው እማ😂እኔም በገገማው ነው የምረዳው😂

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 24 дня назад

    እህቴ ምንአይነት ክርምና ቅባት ሻምፖ ነው የምትጠቀምው

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx 17 дней назад

    ዬት ነዉ የምትኖርዉ?

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +80

    ጸጉር የማንነት መገለጫ አይደለም አትቀባጥሪ ማንነት በጸገርም በዉበትም አይለካም

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Месяц назад +1

      እረ ሼም 😮

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад +10

      አዲስ ነገር አይደለም የተናገረችው፣ ጸጉር ነው መጀመርያ የሚታየው፣ በሁሉም ሀገር የታወቀ ነገር ነው፣ ቅርብ ግዜ ሰበካ ላይ የሶርያው ጳጳስ ማር ማሪ ሲናገሩ የሴት ልጅ ክብርዋ ጸጉርዋ ነው፣ የወንድ ልጅ ክብሩ ጺሙ ነው ሲሉ ሰምቼ ነበር፣

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад +3

      ኣትናደጂ ደሞ ሁማን ሄር ውሎ ይግባልሽ😂😂😂

    • @haymanottekleselasie4967
      @haymanottekleselasie4967 Месяц назад +1

      ውይ አበሽ

    • @haymanottekleselasie4967
      @haymanottekleselasie4967 Месяц назад +1

      ይልቅ ተጠቀሙበት okey

  • @asterhailu5367
    @asterhailu5367 Месяц назад +12

    የኔም ጸጉር ብዙ ነው ረዥም ነው ዊግ ነው ሚመስለው ወፍራም ነው ዘላላው ግን ከዚነት ቅባት በቀር ተቀብቼ አላቅም ብዙም አልንከባከበውም እና ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ጸጉር ተፈጥሮ ነው

    • @JustFeeel
      @JustFeeel Месяц назад +11

      ተፈጥሮ ብቻ አይደለም የኔ እናት። ማንኛውም ፀጉር ያድጋል። ተገቢው እንክብካቤ ስለማያገኝ ነው የማያድገው።

    • @asterhailu5367
      @asterhailu5367 Месяц назад +3

      @@JustFeeel ስለተንከባከብሹ ብቻ አያድግም ከጓደኞቼ ማየው ነገር ነው ጸጉራቸው ላይ ወጥ መስራት ብቻ ነው የቀራቸው ዩቱዩብ ላይ ያዩት ሁሉ ያደርጋሉ ግን ለውጥ የለም

    • @JustFeeel
      @JustFeeel Месяц назад

      @@asterhailu5367 እኮ በደምብ ከሰማሻት ለእያንዳድዱ አይነት ፀጉር የሚመቸውና የማይመቸው ነገር አለ። እሱንም ካለመረዳት ነው።

    • @MearegZeben
      @MearegZeben Месяц назад

      Ewunetish newuu bizuu sicenekuu ayelewu gin yeneee betem rejiim bizuu newu

    • @menalulegese5280
      @menalulegese5280 Месяц назад

      Yes haircut is natural gift

  • @ነኘየማሪያም-የ3መ
    @ነኘየማሪያም-የ3መ Месяц назад

    የኔም ነው አረ

  • @zamzambashir349
    @zamzambashir349 Месяц назад +2

    Inkulal la 2 amet taxaqime naber ahun ba qirb yetawukut

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Месяц назад +1

    የታናሽ እህቴን ይመስላል ጸጉርሽ በጣም ነው ምትቸገረው ስትታጠብ

  • @FasilWeleslasia
    @FasilWeleslasia Месяц назад +1

    የልጅትዋ ቲክ ቶክ ምንደነው እሚለው

  • @abol1805
    @abol1805 22 дня назад

    Hi , can she help us to get to her agent ? I have the same hair

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 20 дней назад

    አሁን ይሄ ፀጉር ተብሎ ነው ኤኔ ፀጉሬን ብገልጥ ምን ሊፈጠር ነው በዚክ አይነት

  • @SalamsalamdxbDubai
    @SalamsalamdxbDubai 13 дней назад

    ሰላም እህት አረ ለንም ቁጥሩን
    ስጨኝ እድ የሚከፈል ታለ

  • @Romangemstones777
    @Romangemstones777 Месяц назад +1

    Betam konjo tsgur algne I like to make advertisment if u want content me❤

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY Месяц назад +2

    ከፀጉሪሽ በላይ በቃላት መካከል እምትጠቀሚያቸው የእንግሊዘኛ ይሁን ኣረቢኛ ሀሳብሽን ለመረዳት በጣም ግራ ያጋቡናል !!! ኣንዳንዴ በትክክል የራሳችንን ሚዲያ ላይ የምናወራውን ቃንቋ ለማን ና ለምን እንደምንናገር ለይተና ተዘጋጅተን ብንመጣ የሚሻል ይመድሉኛል
    ለምሳሌ
    ምስቸራዝንግ ሮቲን
    ፍሮስቲ
    እንተረክሽን
    ፍልተር
    ብላዎ ድሪየ
    ኪተክል
    ፌሯስተቲ ሀ
    ዳውንስድ
    ከፀጉሪሽ ባለፈ እንግሊዘኛሽ በጣም ይደብራል
    Unless you need to finish in English most of our people are not educated !!

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 22 дня назад

      አረ!!ይደብራል ስለተማረች እኮነው!!!ቢኮዝ!በአማርኛ መግለፅ ያስቸግራታ ለምሳሌ ዶክተርን ብንወስድ በአማርኛ መግለፅ ይቸገራሉ ሶ🤷‍♂️

  • @fiona7591
    @fiona7591 Месяц назад +4

    Why didn't the interviewer introduce her properly. Whats her NAME!????

  • @fiona7591
    @fiona7591 Месяц назад

    Please ask her about Batana Oil

  • @fetiyam5965
    @fetiyam5965 Месяц назад +1

    Could you make a video for us?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +2

    ፀጉር የማንነት መገለጫ ነው ስትይ ሰማሁ ልበል🫢 ?

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll Месяц назад

    My hair is spikey or stays straight, it doesn't frizz even if I use any know hair product made to do so.

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 23 дня назад

    Bale Tsgurwa mechem be sedet yetewldechi nat Amaregnawa yastawekale😂😂😂😂

  • @hamalmaltonkolu6084
    @hamalmaltonkolu6084 16 дней назад

    My hair looks like you can you contact you?

  • @rewdahassen-kl1xo
    @rewdahassen-kl1xo Месяц назад

    Gn lekbate kezkaza argen battened new konjo

  • @Hiywote-g2k
    @Hiywote-g2k Месяц назад +2

    I need her you tube Link😊