Dr. Melat, How to identify the orginal and fake cerave cream. i was so upset to purchase b/c my face type is dry face but when i used to it my face too dry. i dont know what happed.
Cerave foaming cleanser Vitamin C serum Cethaphil gentle mattfying moisturizer Mineral sunscreen Night Cleanse Tranexemic acid & retinol on alternative days Moisturize
በጣም ግራ ይገባኘል ለፊቴ በጣም ወዝ አለኝ ቡግር አለኝ ዛሬ ትልቅ ትምህርት አገኘው እነመስግነለን ዶክተር 🙏🙏🙏
ጥሩ አርገሽ ነው ያስረዳሽን ጌታ አብቶ ይባርክሽ እህቴ🙏😊❤
አሜን።🙏
አስገዝቼ ነበር ግን የአገልግሎት ጊዜ አልተፃፈበትም ምን ይሻለኜል
ጧት እና ማታ ፊትሽን ታጠቢበት ውዴ😊@@jujuHassen-l2p
6 ወይም 12 ወር ነው የሚቆዩት የሆነ ቦታ 6ወይም 12 የሚል ቁጥር ፈልጊ ውዴ
ሰላም ዶክተር በጣም ደስ እሚል ማብራርያ ነው የምሰጭው እዲገባን አርገሽ ነው የገለፅሽው ከቻልሽ ልክ እደዚ ከታጠብን በሁላ የትኛውን ሞስቸራይዝ ሌትኛው የፊት አይነት መጠቀም እዳለብን ብሰሪልን ይመስለኛ የኔ ጥያቄ የብዙዎች ጥያቄ ሞስቸራይዝድ ሰንእስክሪን ሲረም ሁሉን ❤️❤️🥺🥺🙏🙏🙏Please
እሺ በቀጣይ እሰራለው።🙏
@@drmelat736tnxs begugute entebekalen
እናመሰግናለን በቀጣይ ለደረቅ ፊት እና ለወዛማ የሚስማማ ሞስቸራይዝ ስሪልን በሴራቩም ካለ የትኛው ሳሙና ከዬትኛው ጋር ይሄዳል የሚለውን ለማዲያትም የሚሆን
ዶክተር ከልብ አመሰግናለው በሚገባን መልኩ ስላስረዳሽን ለልጄ 14አመቶ ነው ግን ፊታላይ ነጠብጣብ ያለ እደደረቅ ይሆንባታል ልጠቀም አልጠቀም እያልኩ እያመነታሁ ነበር ዛሬግን ገብቶኛል አመሰግናለሁ ለልጆች ያልሽውን ተመችቶኛል እደቀምላታለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
Wow, Thank you so much for a wonderful educational video, we really do appreciate it,,,,,🙏🏾
ለደርቀና ጥቋቁር ያለብን ማዳቲም አበላሸው እባክሽ በደብ ስርሪልን
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታስረጂ እንዴት ደስ እንደምትይ በማርያም በጣም ነው እምናመሰግነው በሚገባ መልኩ ነው አቀራረብሽ👌❤
Thank you dear!🙏
Best teacher keep it up doc
Thank you!🙏
@@drmelat736በጣም አመሰግናለሁ ❤
Thank you doctor🙏
እናመሰግናለን እህት አለም ስለልጆችም አንዳንዴ ብትሰሪልን
ዶክተር እናመሰግናለን እናመሰግናለን💕💕💕💕💕
🙏
Thank you Dryee❤❤
❤🙏
ዶክተርዬ ምክርሽ ቆንጆ ነው ግን የሓበሻ መልኩ ሆዱላይ ነው ጥሩጥሩ ከተመገበ በቂነው
😁😁😁😁😁😁 ልክ ብለሻል የሆዴ ኑሮ ዉድነት አልቻልኩትም እንኳን ለፊቴ
#thanks Dr.!!!🥰
Thank so much ❤
እንደ ባዝሊን ሚመስለውስ ጥቅሙ ምንድነው ማለት አንቺ የነገርሽን በሙሉ ፈሳሾቹን ነው አጭር ሆኖ ትልቅ cerave አለ እሱስ ጥቅሙ ምንድ ነው ?ዶክተርዬ
እናመሰግናለን ተባረኪ 👍🌹
Amen!🙏 Thank you!
I love cerave thanks dr
Dr ለምን አይነት ቆዳ ምንአይነት መታጠቢያ በሚገባ ነግረሽናል እናመስግናለን። በምንአይነት ክሬም ሞሽቸራይዝድ ማረግ እንዳለብን ግን ብትነግሪን?
Thank you dr🙏
አናመሰግናለን:❤❤❤❤
Thank you!!
ይቅርታ ተጥባን ቦለ የትኛ ክሬም ብንቃባ ይሸላል ?
እባክሽ ዶክተር የቋቁቻ መድሃኒት ሚቀባ ሳይሆን ታብሌት ወይም መርፌ ካለ አመስግናሉ
እናመሰግናለን
Thank you 💕 Doctor.lexeqore qoda min xeqem Nigerian please
ጥቁረቱ የቱ ጋር ነው?
እናመሠግናለን
For dark circles and hyperpigmentatiom around mouth ple serelen thank you
thank you❤
Dr. Melat,
How to identify the orginal and fake cerave cream. i was so upset to purchase b/c my face type is dry face but when i used to it my face too dry. i dont know what happed.
Many thanks it is helpful
❤
Which is good for black sport
የራሱን ከሬምም ስርልን አመሰግናለዉ
Thank you 🙏🙏🙏
ዳክተርያ ማደያት ያለበት የትኘው እንጠቀም
ዶክተርየ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርችልኝ ሸር❤❤❤
ሰላም ደጋግሜነው ያዳመጥኩሺ ተባርክ እህቴ ጥቁር ነጠብጣብና ብጉር በጣም ያስቸግርኛል ብጉሩ ከጉጭቸ ነው 4 ተኛውን ሳሙና መርጥኩኘ ለመግዛት ችግሩ ግን ታጥቤ ምንድነው የምቀባው ፊቴ በጣም ስስነው ሺታም አይወድም የ4ሳሙና ከታጠብኩ በኃላ የምቀባው የራሱ ክሬም ካለው እባክሺ ንገሪኘ ሁለቱንም ልግዛና ልሞክርው ስተኛ ተቸግሪለሁ በጣም ያመኛን በጣም ይቀላል እህቴ እባክሺ ስሞትልሺ ተባበሪኘ 😭😭🙏🙏🙏🙏
Hi dr melat will you tell me skin care routine for melasma and hyperpigmentation for oily skin for pregnant women please?
Cerave foaming cleanser
Vitamin C serum
Cethaphil gentle mattfying moisturizer
Mineral sunscreen
Night
Cleanse
Tranexemic acid & retinol on alternative days
Moisturize
Thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Doctor ene fite wezam ena sensetive new bugurem alebign yetagnawen letakem please nigerign?
thankyou so mch meli
ምርጥ ዶክተር አገላለፅ አንደኛ አመሰግናለሁ
ሰላም ዶክተር እኔ ማዳት አለብኝ እና ደሞ ደረቅ ነዉ ማንኛዉን ልጠቀም😊
Doketer betam enamesegenalen
ዶክተር ተባረኪ
How to find original
Dry skin newu fite shifta alebgni mn lteqem
ዶክተርዬ ፊቴወዛም ነዉ በብጉር ተበላሸብኝ cerave oil Clenserተጠቀሚዉ ብለዉኝ ስጠቀመዉ ሽፍታ አመጣብኝ ፈራሁኝ እና ተዉኩት አንች እስኪ ስሙንብቻ ፃፊልኝ መፍትሄ ካገኘሁ አመሠግንሻለሁ እባክሽ
ene fitelay madiyat ale anchi betauigne dess yelrgnal adrashashin bakew
አመስገናለዉ ልገዛዉ ብዬ ግራ ገባኝ ሰላወኩ ገዝዋለዉ❤❤❤
ተባረኪ እሕቴ በጣም አመሰግናለው በሴራፊ ሞስቸራይዘር ለወዛም እና ለብጉር የሚሆን ንገሪኝ አትለፊኝ
አዉ እባክሽ በዛውም የፀሀይ መከላከያውንም ጨምሪበት🥰🥰🥰
እናመሠግን አለ
ን❤
Wawuuu betam namesegnalen
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ አመሰግናለዉ
አሜን።🙏
Thanks Dr can you make video for feace cream to please and thank you
Hi doctor hydrating cream to foam cleanser bugure lalabte saw yehonale
What's your skin type?
Tnx Dr melu my kind
Best dr long life
What are the stmptoms when we use cerave for first time
Wow thank you very much dear 🥰
የኔ ውድ መልሸልኝ ማድያት ያለብት ሰው ለኖርማል ፊት የትኛውን መውሰድ አለብት
አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን
tnx dr for ur recomendation pregenant mother use this cleansers please tell me
Yes it's safe to use.
Selam lje 12 ametwa new qodawa dereq new. yalenew turk new mn samsuna ina mn cream tteqem ? Thank you
ዶክተር የኔ ፊት ሲንሲቲብ ነ ው የፊት ቆዳ ደረቅ ነው ወዝየለውም ምን ብጠቀም ይሻሻል
እራስህመም ሊገለኝነዉ😢😢😢 ምድነዉመፍትሄዉ
Ena lengeresh wehaaaa bedenb techi ehiteeee
አመሰገናለሁ❤❤
CeraVe snitekemim maleslesha yasfelgewal melshilgn esti
በፈጣሪ መልሺልኚ ማንኛውነው ለብጉርና ለማዳት የሚሆነው
ሁሉንም ተናግራለች አዳምጭው በተለይ አንደኛውንና አራተኛ ላይ ያለው ይሆንሻል
ፊትሽ ወዛማ ከሆነ
Thank Dr yemgerm agelalets
እናመሰግናለን በርቺ ዶክተርዬ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላሞ ዶክተር ፊቴን ደረቅነው ግን የመሸብሸብ አይነት እያሳየኝ ነው ምንማድረግ አለብኝ ካለእድሜ የሚመጣ ፕሊስ😢 እናመሰግናለን❤
ሰላም ላንቺ ይሁን ደ/ር እባክሽ እርድኝ በጣም ተቸግሬአለሁ ፈቴ በጣም በጣቋቁር መልተዋል ምን ልጠቀም እባክሽ እባክሽ እንዳታልፈኝ በማርያም❤❤🙏🙏
Docterye atlefign Cerave said effect alew?
No dear.
ዴክተር አላህይጠብቅሽ የኔጥያቄ እግርጣቶችመካከል የሚቆስል መድሀኒትካለው ና ቤትውስጥ ም ያምንዘጋጀው ካለ ?
Betnovate cream etekem nbr ena kodaye sastual mn mareg alebgh
በየቃኑ ብንተጠብ ጉዳት አሌ እንዴ ❤
ዶክተርዬ ክሬሙን ሳሙናው አንድላይ አድርገሽ ስሪልን
Okay dear. I will.
Thanks
እናማሳግነላን
Tnx,,,,gn miyametaw chigr yelewum
Original mehonu endet nw mitawekew
Keep it ☝️
የወዛማ ፊት ክሬም የተኛዉ ነዉ እባክሽ ❤
ዶከተር እኔ ክሬም ትጠቀም ሳሙናም ትጠቀም ፊቴ ይቆጣል ምን ይሻለኛል ፊቴ ሽፍ ያለ ነገር አለው እና ምንድነው መልሽልኝ
ፍቴበጣምደረቅነውምንልቀባው
አመሰግናለዉ ፊቴ ደረቃማ ነዉ ምን ልጠቀም ክሬም
Hi dr God bless you❤
Is it recomended to use the combination of vitC and Glycolid acid syrum for dark spot?
2 in 1
Amen!🙏
It might be a bit strong to use two of them in one skincare routine. Better to use it separately.
@@drmelat736እስኪ እህቴ ፊቴ በጣም ደረቅ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ
Thank you DR yet new migermew?
My daugther her âgé 13 can we with for her?
ዶ/ር እናመሰግናለን በጣም እየረዳሽን ነው እና ሰለ ቧዮቲን ለፊት ለፀጉር ለኛ ኢ/ያ የሚሁን ብትሰሪልን ያግዘናል
እናም ስለ ኮላጅን ባይታምን እባክሽ ስሪልን ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን ፈልገን ነው
እሺ እሰራለሁ።
@@drmelat736እናመሰግናለን ዶክተር አባቴ የነርቭ ታማሚ ነው እስኪ ይጠቅመዋል እምትይውን ቫይታሚን እና ምግብ ንገሪኝ 😢😢
Yekenyelna lebetu adis negn yet endeneberku germognal
መጠቀም እፈልጋለሁ ግን የቆዳ አይነቴን እንዴት ማወቅ እችላለሁ
ዶክተርዬ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ በብዛት አለች ምን ልጠቀም ❤ ምከሪኝ
ኧረ ማድያት ካለሽ እማዬ❤❤
የጥቅል ጎመን ዉሰጂ በሳምንት 3ጊዜ
Tikll Gomen Wuset 2 Weri Tetekim Lewit Yelem
@@rabihcall4540 እንዴት አድርጊ አሰራሩን
እናመሠግናለን 🙏❤🙏❤❤❤😍
gv gentle wash😢 ይህ ለየትኛው ቆዳ ነው የሚሆን
ኣላህ ይሥጥሽ እኔ ገና25ነኝ ስታይ የ45ነው ያሥመሠለኝ ተጠቅሜ መጥቼ ቸከችክልሻለው ዶከተርዬ