Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም የሚያሳስበኝ ነገር ነበር ከገዛው በሀላ እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ ስለማላውቅ❤❤❤❤
ስለመታጠቢያው መናገርሽ ጥሩ ነው
እናመሰግናለን
ሰላም Green tea vitamin c serum አጠቃቀም ነገሪኝ
Yebtat aye emedergewn yet enggnewaln yekerta betngren
በሁልጊዜነውየምንቀባውወይስ በሳምት አንደየ
❤❤❤❤
CeraVe ena Dr. Rashel original ena fake endet endemnley betasayen
As you know we muslims wash five times per day so what time is better to use product please?
Are you a dermatologist? If so , I want to ask some details ,please? Thank you for your time in advance.
ሠላም የኔ ደረቅና ወዛም ሁለት ዓይነት ነው ምን መጠቀም አለብን
በሳሙናው ታጥበን ሎሽኑን ተጠቅመን ፀሀይ ላይ ብንወጣ ጉዳት የለውም ግደታ የፀሀይ መከላከያስ መጠቀም አለብን
ግዴታ አይደለም sunscreen መጠቀም ይቻላል
@@selamesutube4390 ሽኩራን ውደ❤
🙏🙏🙏
ፊታችንን ውሀ ሣናሥነካ ነውደ ሣሙናውን የምንጠቀመው
በጌታ የፍተን ቆዳ አንዴት ማዎቅ እቺላለሁ ለስላሳ ነው ዎይስ ጠንካራ?????
Ene yezihin ykil kashehut fote ketikim wich ykelal
ምናል በተፈጥሮሽ ፀጉር በታጌጭ በተውሶ ፀጉር በውይግ ከምትዎቢ
You are very beautiful
Cerave crame የሚለው የቀን ነው የማታ አንቺ የተጠቀምሽዉ
Bugur andande yewetabignal ina you tube layi ayiche Acne control metateba ina facial moisturizing yemilewun gezich le 2wer tetekemku gin minin lewuti yelewum shifi yilibignal Anchi demo fite derek nw bileshal ina yene fiti demo ketatebku bewale dereqe yilal degmo bugur yewetabignal min tiyignaleshi
Mejemeriya mn aynet koda endalesh eweki....derek or wezam beza meseret new le fitish yemitekmewun ngr yemitigeziw
እኔን አጠቆረኝ በአላህ እምጠ ቀመዉ ማታነዉ መልሺልኝ በአላህ አጠቃሙ
ክሪሙ ትጠቀሚለሸ የፀሀይ መከላከያሰ ትጠቀሚለሸ እነዚህ ያልኩሸ አብረሸ ካልተጠቀምሸ ሳሙናው ብቻ አይመከርም
ምን ያደርጋል እኔ ፊቴላይ አክን የሚባል አእደ ሽፍታ ያለነገር ወጣብኝ ከዛም የሴራቪ ምርቶችን ገዝቸ እደነበር ሳሳየው መታጠቢያውን ብቻ ተጠቀሚ አለኝ ንገሩኝ ጉዳት ያመጣልዴ@@jamiendris9454
የአይኑ ከየት ነው የሚገኘው ስሙስ ምንድነው
ፋርማሲ
መጀመርያ እጅሽን በሚገባ ታጠቢ
ጊዜ ሰተው ስላዩን እናመሠግናለን
D/r rashel vatmin c endet enkwln orgnalu
ግን ፊትን ይህን ያህል ማሸት ተገቢ ነው?
አረ አይመከርም😂
በጣም አሰልቺ ነው አገላለፅሽ እንዴ
ስንትደቂቃነው የምናሸው
😂😂😂😂😂
ሳህ ስታሸዉ ዋለችኮ ሆ😂😂😂😂😂😂
ሎሽኑ አቀራረፅሽ ተገልብጦ አይታይም እናት
m
Mashallha betam yarale
የት ማግኝት እንችላለን
ፈረማሰ
አረጉዴ 6ደቂቃ ሙሉ ነው ምታሽው
😂😂😂እኔም ገርሞኜኛ
Abe adiss abey bota yerekebo habetey habereni eba
ዶክተር ነሺ
😂😂😂😂
ሴራቪ ክሬሙን ብቻ ቢጠቀሙሰ
Yichalal gn yebelete lewut enditayi hulunm productochin bititekemi tiru new
እህት ለውጥ አለሽ እኔም እድጠቀም ንገሪኝ
Awo alew
ክሬሙን ብቻ ልጠቀም ምንም ችግር የለውም
ወሬ አበዛሽ አችን የማዳምጥበትን ከዱባይ ደሴ እደርስ ነበር ወሬኛ ወደገደለዉ አገቢምደ
የደሴ ልጅ
@@MayoshaTa ናአም
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም የሚያሳስበኝ ነገር ነበር ከገዛው በሀላ እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ ስለማላውቅ❤❤❤❤
ስለመታጠቢያው መናገርሽ ጥሩ ነው
እናመሰግናለን
ሰላም Green tea vitamin c serum አጠቃቀም ነገሪኝ
Yebtat aye emedergewn yet enggnewaln yekerta betngren
በሁልጊዜነውየምንቀባውወይስ በሳምት አንደየ
❤❤❤❤
CeraVe ena Dr. Rashel original ena fake endet endemnley betasayen
As you know we muslims wash five times per day so what time is better to use product please?
Are you a dermatologist? If so , I want to ask some details ,please? Thank you for your time in advance.
ሠላም የኔ ደረቅና ወዛም ሁለት ዓይነት ነው ምን መጠቀም አለብን
በሳሙናው ታጥበን ሎሽኑን ተጠቅመን ፀሀይ ላይ ብንወጣ ጉዳት የለውም ግደታ የፀሀይ መከላከያስ መጠቀም አለብን
ግዴታ አይደለም sunscreen መጠቀም ይቻላል
@@selamesutube4390 ሽኩራን ውደ❤
🙏🙏🙏
ፊታችንን ውሀ ሣናሥነካ ነውደ ሣሙናውን የምንጠቀመው
በጌታ የፍተን ቆዳ አንዴት ማዎቅ እቺላለሁ ለስላሳ ነው ዎይስ ጠንካራ?????
Ene yezihin ykil kashehut fote ketikim wich ykelal
ምናል በተፈጥሮሽ ፀጉር በታጌጭ በተውሶ ፀጉር በውይግ ከምትዎቢ
You are very beautiful
Cerave crame የሚለው የቀን ነው የማታ አንቺ የተጠቀምሽዉ
Bugur andande yewetabignal ina you tube layi ayiche Acne control metateba ina facial moisturizing yemilewun gezich le 2wer tetekemku gin minin lewuti yelewum shifi yilibignal
Anchi demo fite derek nw bileshal ina yene fiti demo ketatebku bewale dereqe yilal degmo bugur yewetabignal min tiyignaleshi
Mejemeriya mn aynet koda endalesh eweki....derek or wezam beza meseret new le fitish yemitekmewun ngr yemitigeziw
እኔን አጠቆረኝ በአላህ እምጠ ቀመዉ ማታነዉ መልሺልኝ በአላህ አጠቃሙ
ክሪሙ ትጠቀሚለሸ የፀሀይ መከላከያሰ ትጠቀሚለሸ እነዚህ ያልኩሸ አብረሸ ካልተጠቀምሸ ሳሙናው ብቻ አይመከርም
ምን ያደርጋል እኔ ፊቴላይ አክን የሚባል አእደ ሽፍታ ያለነገር ወጣብኝ ከዛም የሴራቪ ምርቶችን ገዝቸ እደነበር ሳሳየው መታጠቢያውን ብቻ ተጠቀሚ አለኝ ንገሩኝ ጉዳት ያመጣልዴ@@jamiendris9454
የአይኑ ከየት ነው የሚገኘው ስሙስ ምንድነው
ፋርማሲ
መጀመርያ እጅሽን በሚገባ ታጠቢ
ጊዜ ሰተው ስላዩን እናመሠግናለን
D/r rashel vatmin c endet enkwln orgnalu
ግን ፊትን ይህን ያህል ማሸት ተገቢ ነው?
አረ አይመከርም😂
በጣም አሰልቺ ነው አገላለፅሽ እንዴ
ስንትደቂቃነው የምናሸው
😂😂😂😂😂
ሳህ ስታሸዉ ዋለችኮ ሆ😂😂😂😂😂😂
ሎሽኑ አቀራረፅሽ ተገልብጦ አይታይም እናት
m
Mashallha betam yarale
የት ማግኝት እንችላለን
ፈረማሰ
አረጉዴ 6ደቂቃ ሙሉ ነው ምታሽው
😂😂😂
እኔም ገርሞኜኛ