Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዚጋ ያልጠቀስኳቸው ሌላም ምርጥ ክሬሞች አሉ እንደ አማራጭ ባብዛኛው ቆንጆ የሆነውን አይቼ መርጣቹ እንድትገዙ ይረዳል ብዬ ነው እነዚህ ለደረቅ መካከለኛ እና ወዛማ ለሆኑ ይጠቅማል ቸር ያውለን💕💕🙏🏽💕💕🙏🏽💕🙏🏽💕🙏🏽
የኔ ቆንጆ ስውድሽ ኑርእልኝ አንድ ጥያቄ ሊጠይቅሽ ማር የፍራፍሬ መዳኒት ምድኖ ነገርእልኝ
መስክዬ እኔ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው ከዚህ በፊት ምንም አይነት ክሬም አልተጠቀምኩም እና ምን አይነት ክሬም ልጠቀም??
Enkuan selam metash meskiye fb lay voice leklsh nebr dersesh . Benatesh aytesh negrign
መስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
መስኪ የፎረፎር ማጥፊያ ብትነግሪን አመሰግናለሁ
መስኪዬ እኔ ለረጅም ጊዜ የተጠቀምኩት ፌቴን በጣም ያሳመረልኝ ክሬም እሄ ነው ምክረሽው ታቂ ከሆነ physician formula በጣም ቆንጆ ነው ምንም ኬሚካል የለውም🙏🏻
Yet new emigrgnew ema?
መስየ ውይ ልጠይቅሽ እያሰብኩ ነበር በጣም እናመሰግናለን የሆንሽ ነብስ ነገር እኮ ነሽ የኔ መልካም
እውነት ነው
እኔ ከዚህ በፊት ምን መጠቀም እንዳለብኝ ስለማላውቅ ምንም አልቀባም ነበር Olay እንደመጣ ገዝቼ ስሞክረው ተስማማኝ በሳምንንቱ አንቺ ስለ Olay ስትናገሪ ደስ አለኝ እናልሽ Only ነው የምጠቀመው ተስማምቶኛል
ፊትሽ ምን አይነት ነው ውዴ
እኔምአላቅ ፈራሁት
እሰካሁን ባገኘውት ነበረ የምጠቀመው ኦላይ እገዛለው ፊቴ ደረቅ ነው አወ ተሸበሸበ ቆዳየ እንደገና አይኔ ሰረ በጣም ጠቆሮል ተባረኪ እገዛለው ሞክሬ እነግረሻለው
በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ👍👍🥰🥰🥰❤️❤️❤️
am using Palmer's cocoa butter formula is it good or bad
መሲየ ስወድሽ ፊቴ ላይ ቡጉር አለብኝ እናም እርድ አሪፍ ነው ብሎኝ እየተቀባሁኝ ነው ከዛ ከታጠብኩት ብሃላ ምን አይነት ክሮም ልጠቀም እየደረቀብኝ በማርያም ስወድሽ መልስልኝ 🙏
ሠላም መስኪ ሁል ጊዜ የምታቀርቢያቸውን ነገሮች እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ናቸው።Thank you, ለልጆች ፊት የሚሆኑ ጥሩ ክሬሞች እነማን ናቸው please አንድ ነገር በይን
meski olay metekem kechemerku buhala fite shif eyale nw mn larg pls tell me
ሠላም መስኪየ በጣም እናመሠግናለን በፌስቡክ አስቀምጭልን ከተቻለሽ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ እስከዛሬ ታጥቤ ምንም አልቀባውም ነበር ግን ደረቅ ነው አሁን እሞክረዋለሁ
መሲየ እናመስግናለን እኔ ፊቴ በጣም ወዛም ነው እዲሁ ጥርግ ሳረገው ልክ ቅባትእደተቀባሁ ነው እሚሆነው እስኪ ለኔ እሚሆን ጠቁሚኝ
Ynam fete edachw new
እናመሠግናለን መሥኪየ ክሪሞቹን ተቀብተን ፀሀይ ላይ ብንወጣ ምንም ችግር የለዉም እሥኪንገሪኝ
sewdsh eko .kaleb yelge sem new mahlet ebalalhu. berchi betam eketatelshalu lanchim lebetsebeshm ergim edme tena temegnehu amesgnalhu.
ወድ የት ነው ያለሽው መግዛት ፈልጊ ነበር
ምንም አልቀባም ነበር olay ካንቺ አይቼ ስሞክሮው በጣም ተስማምቶኛል ።አመሰግናሎ
እህቴ እደትነዉ እምትጠቀሚዉ በአላህ
Coconut oil le ije metekem chilalehu? Silederekebgn?
selam meskiye areb ager yigegnalu fite derek new
Useful information 👌 thanks meski😊
መስኪ ኮኮናት ነዉ ምጠቀመዉ ጥሩ ነዉ ወይ ለፊት?😊
እባክሸ እህቴ BloDERMA ይሄንን ብጠቀም ለፊቴ ችግር አለዉ በፈጠረሽ መልሽልኝ??
ሀይ መስኪ ፊቴ ደረቅ ቆዳ ከሚባለው ነው እና እኔ የምጠቀመው የካካዋ ክሬሙን ነው ኦርጅናሉን የአሜሪካኑን እናም ተስማምቶኛል ልቀጥልበት ወይስ ምን ትመክሪኛለሽ?
ተባረኪ እህቴ በጣም ተቸግሬ ነበር።
can we use the fresh rose on day time
Yes you can
@@meskitube16 ቁጥርሽን የት ነው እሚገኘው
Keremu meche new mnkebaw mata new weyes tewat lay new?
እናመሰግናለን መሲ❤❤❤❤
መስክየባለፈ የሰራሹ የጥቁር ምጥፍያ አቅርበሽ አሳይንየኔውድ ሌላው እንዳይሸበሸብ ሚጠቅመንም አውርበሽ ብታሳይን አሪፍ ነበር የኔውድ
Meski ena gen menem aletekememe neber 7 in one olay jemera shfe malet jemere fita lakumew?
በቀንንም መቀባት እችላለን ወይ መሥኪ
የትኛው ኦላይን ነው መግዛት የሚቻለው ሳኡዲ እዴት ማገኘት ይቻላል
በየትኛውም የእድሜ ክልል ይሆናል??
Ya eroz water zara matakam jamryalaw lawt kala etflshalaw thank you😍😋😴good night😴😴
እህታችን የፀጉር ጥር ሽታ ያለው የሚቀበል ነገር ካለ ንገረን አንዳንዴ እሩዝ እሩዝ ይሸታል ፀጉሬ የምታቁም ካላችሁ ኮሜቶች አየዋለሁ እሪፕላይ አስቀምጡልኝ ሳውዲ ሳለሁ ሰው ገዝቶልኝ እጠቀመው ነበር አሁን ለመግዛት ስሙን አላውቀውም ቅባት ሳይሆን ለሽታ ብቻ የሚያገለግል ነው የምፈልገው
መሰኪየ ሰውድሺ የኔ መልካም ማተብሺ ሲይምር ፍጣሪ ይጠብቅሺ እህቴ
መስኪ ፋይዛ ክሬም እዴት ነው
መስኪዬ ከያሽዉ መልሽሊኝ ፊቴ ጡቃቁርነ ብጉር ሞለኝ ኢስኪ ሰሙነ ንገሪኝ
ኦላይን ብገዛ ችግር አለው ወይ?
Clinique best 😋👍
መስኪ ተቀብተን ብንወጣ በጻሀይ ችግር አይፈጥርም እሄን ግልጽ ብታረጊልኝ የኔ ቆንጆ
እሽ እህት እኔ ከተፈጠረ ባገኘሁት ሳሙና ቫልዚን ብቻ ነው እምጠቀመው ፊቴ ቆዳየ ቀይ ነው ግን አሁን ከውስጥ ችግር ይሁን ማዳት ወጣብኝ እጂና እግሬ ደረቅነው ልገዛነበር ምንም ስለማላውቅ ፈራሁት ይሄን ልግዛ መሰል
Meski isti lee ayin sir yamabxaw medaniti nigrinyi
Meski himaliya jel face wash arif new esti productun kawekshew negrign
መስክዬ የቀን ክሬሞች ናቸው አይደል??
ማማየ ጥያቄየን እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ ቤቢ ሄር አለኝ እሱን በጄል አሳምረዋለሁ ግን ጄሉ ፀጉሬን ነቃቀለው ቤቢ ሄሩን እና ምን አይነት ጄል ልጠቀም ለፊት ለፊቴ ማስዋቢያ ፕሊስ ንገሪኝ
በጣም እናመሰግናለን
REVlTALlfT Paris መስክዬ ይሄን ክሪው ከውጭ ነው ያስመጣውት 1አመት ሆኖኛል ስጠቀመው የቀንና የማታውን ነበር ያመጣው ግን የቀኑ አልተስማማኝም ተውኩት የማታውን ግን ሁሌም ነው የሚጠቀም ግን ክሬሙ አሪፍ አይመስለኝም ነበር አሁን ቆጆ እንደሆነ ስትገግሪኝ በደንብ ትኩረት ስጥቸ እጠቀመዋለው 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መስኪ የት ነዉ ሚገኘው
በአላህ ነገሪኝ
ስላምሽ ይብዛ
Wagaw sint new meskiye?
ሠላም መስኪ Olay ያገኘሁት ሣሙና 7in one አይደለም ግን ለ acne የሚሆን ነው እሡን ልጠቀም ፎቶውን ልልክልሽ ነበር f.b አላቀውም
Pharmacy tagenlsh wede
መእስኡ እንኤ ፍትእይ ሜድያት ኣልን በእምን መአሀድ ይእችአላአ please please
መስክዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጉሬለውጥ አለው ብርክ በይልኝ ሌላ ጥያቄ ማማዬ ቫይታሚን vitamin E ክሬን ለፊት ቆጆ ነው ችግር የለውም ውዴ መልሽልኝ 🙏🙏🙏❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ሠዉ በርች እናመሰግናለን 👍👍
አሪፍ ነው በርቺ መስኪ😘❤❤❤
መሲዪ እባክሽ መልሽልኝ ፅጉሬ በፍት ብዙነበር ከርዳዳም ነበር አሁን ግን ሳሳብኝ ላመብኝ ሳበጥርው ቀርቶ ስርቸው ስፍታው እራሱ በጣምነው የሚወጣው እባክሽ ምንላድርግው. በጣም አሳስቦኛል ስጠቀም የነበርው ሙዝሙዝ ካላገኝሁ የወይራ ዘይት ነበር እባክሽ ምንላድርግው መልሽልኝ ዝምድና ዳትይኝ
መስኪ ወደ ውስጥ እየገባ ያለ ፀጉር በምን ማስቆም ይቻላል እና በምን ልመልሠው
Watching #1💕
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ እስኪ ካላስቸገርኩሽ ፎቶውን ለጥፊልን ሱቅ ስለማልወጣ እኔ ለመዳሜ እንዳሳያት ምንም ነገር ስለማልጠቀም ከዚህ ብርድ ጋር ፊቴ ተበላሽቷል ተባበሪኝ እህቴ
Thanks yene konjo
ሰላም ላንቺ ይሁን መስክየአሜንንንንንንን ፊቴን ቁስል ወጥቴብኝ ነበር እንደ ብጉር መስሎና ከዛ ጠባሳውን ያሉኝ ነገር ብመኩሮው እንቢ አለኝ በናታቹ ምታቁ ካላቹ መስክየም ተባበርኝ ብዙነገርሞኩሬዋለሁኝ ተባበሩኝ ከሁሉ በላይ ፊት መበላሸት በጣም ያስጠላል ውይ
ካስተር ኦይል ወይም የአጉሎ ዘይት ስተኚ ሰተኚ ተጠቀሚ
ግን ተቀብተን ማቆየት ወይስ መታጠብ ተቀብተንስ መውጣት
የኔ ቆንጆ ሰላም እንዴት ነሽ ኧረ መስኪ ስልክሽ ብትሰጭኝ ላወራሽ ምፈልገው ነገር አለ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
Ethiopia wusit ale wey olay cream
እናመሰግናለን ውዴ
Thank you for sharing this information
Olye ላገኘው አልቻልኩም ጠቁሙኝ የት እደማገኝ
Farimas tekagnelshi olay betam arif new
@@zekyatube8083 yet new yalshew
@@anwarteshometeshome3952 ene sewud jeddah negn
Sinti new maroch akimen aweke ligemiri kkkkk
@@yusafyusaf8752legizewu tenishun mokeri 23 SR new
arif meskiye
Salamishi yibiza masiyee
Ibakish ket now miganyaw
መስኪዬ በናትሽ እስቲ ለፊት ተስማሚና ጥርት ሚያደርግ ሳሙና ንገሪኝ በናትሽ እኔ ምንም አይነት ሜካፕ አልጠቀምም..... የፊታችንን ታይፕ በምን እናውቀዋለን
ሽታ የሌለው ዶቭ ሰሙነ ተጠቀሚው
Selam yanakonjo 🙏🏽 thank you for sharing that’s helpful 👌🏾👌🏾👌🏾💝💝💝
ቅልቅል ለሆነ ካካዋ ብጠቀም ችግር አለው
Thank u very much🤩
መስኩ በርግጥ አሁን ስለጸጉር አደለም የሰራሽልን ግን በናትሽ ጸጉሬ ይነቃቀላል ምን ለድርግ
እህቴ የኔ ተናቃቅሎ ብን ብሎ ግራ ገብቶኝ ነበር መድሃኒት ሳይቀር ተጠቅሜ ምንም ለውጥ አላየሁበትም ግን ሻቦ አቁሜ እና ሁለት አይነት የሩዙ አሰራር አለ ገብተሽ እዪው አዱ በሳምት አዴ ሁለተኛው አይነት ደሞ በየቀኑ እስብረም እያረግሽ ማሳጅ የማረግ መነቃቀሉ ይቆማል እና የሚገርም ለውጥ አለው ማር ሞኪሪው
Yenewd nayilayen samilny yene thut swdsh imamlak kene betesebsh txbqsh😘😘😘
Thank you konjo
መስኪ chandni cream እየተጠቀምኩ ነው ግን እየፈራሁ ነው ሲቆይ ችግር እንዳያመጣብኝ እስኪ የሆነ ነገር ቀይኝ
ኸረ አዎ አትጠቀሚ
@@Mimimimi-tq8cz ምን ልጠቀም ፊቴ ወዛማ ነው እና የብጉር ጠባሳም አለብኝ ትንሽ
መስክዬ 👌❤❤❤
መሲየ አንቺ በቫለው ያሳየሽው ክሬሙ 30 አመት ከዛ በላይ የሉ ሰወች ነው የሚጠቀሙት ብለሽ ያሳሽው በስተት አረቦች ገዝተውልኝ ነበር ስጠቀመው ፊቴ ቆዳውን ይገፈፍ ጀመረ እና ለተወው እዴ ባስቀምጠው ይበላሻል
እስቲ እናት ሊንኩን ላኪልኝ በስተት እንዳልገዛው
mski የፎሮፎር መድሀኒት (ማጥፍያ ) ንገሪን
Ye gozi keteli afeltshi tensheiy lome argesh tekibo yehdeli
@@wubetyoutobeyealaaenat2073 gozi menden new?
Yelozi ketal arb hager kehoneshe tagegalshe afeltshi tetkimi
Weymi en nega awerdlw be yube takitatiy aseraron
አማዞን ላይ ካርድ ይጠይቃል ፋርማሲ ደግሞ አይገኙም ለዚ መፍትሄ ያላቹ መላ በሉኝ
Card yemyteyeq aplication ale parmcym ale siud
@@anwarteshometeshome3952 ኧረ በናትህ ተባበረኝ ምንድነው ስሙ dawa nahdi ሁሉም ጋ አይቼ ነበር አጣሁት ቦታውን ንገረኝ!
ንብያ ክርም አይሆንም?
መስኪ የኦልዮቬራስ ለደረቅ ፊት ይሆናል ወይ እስኪ ንገሪኝ
አሎቬራ ለወዛም ነው በኢንተርኔት እንዳነበብኩትከ ሲስቱ
እኔማ ብጉር አበላሸኝ ፀጉሬም አለቀ ከሁሉም ተስፋ አስቆረጠኝ ብቻ ለጤናየ ብቻ ነው መጨነቅ የያዝኩት
ለምን ፅጉርሽ አለቀ ሻቦ አትጠቀሚ
@@sofilove8446 ምን እንደሁ አላውቅም ሻምፖ ካልተጠቀምኩ በምን ልታጠብ ፀጉሬን? ቅባትም ሻምፖም ብቀያይር ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ
Lamin yixafali tsagurishi badabi qibati taxaqam tasifa yemiysiqorix nagari yelem moti bicha now inji
@@burtukandasita6339 eshi
መስኪ በጠም እነመሰግነለን እስኪ ተማራጭ የሚበሉትን የፀጉር ቅበቶችን አሰይን እኔ በሰሞኖ ልገዘ አስቤያለው ግን የትኛውን ቅበት እንደምገዘ ግራ ገበኝ
ሠሞኑን የሰራችው ላይ አለልሽ ውዴ አቅርባዋለች
መስየ ኔናብስ ገና ላየው ነው
ግንባሬ ላይ ላይን ወጣብኝ ምን ላድርግ
እንዴት አድርገን ነው ምናዘው ቅባቶች ሜዘዝ ፈልጌ ነበር
Yet nesh siud kahonsh Ney ene laserdash
ኩዌት ነው ያለሁት
@@sameramohmmad4476 bewhat up angerygn aplication ale engershalhu0552573809
meski ethpa ale wey yet yegegnale
0911190493 dewul
Maski yene fet zeyitam new
Betam amsgenalw meski
በእትዮጵያ የምገኛውን ንገርኝ እህት በቅርብ ቀን እትዮ ስላምሄድ ላላገኛው እችላለሁ
0911190493 dewuy
መሲየ ፀጉሬን የሩዝ ዉሃ ማታማታ እንዳልሽዉ ጀምሬ ነበር እና ሀርፍ ነዉ ግን ትንሽ ጨዉ ስላረኩበት ነጋ ስጠቀመዉ ይበጣጠስብኝ እደሁ ብየ ፈራሁ ምን ትይኛለሽ
ጨው አታድርጊ የብርቱካን ልጫወይም የሎሚ ብታደርጊበት አሪፍነው እኔም እየተጠቀምኩኝነው ለለውጡ ገና ነኝ
እንዴ ጨው ለምን ጨመርሽበት እህቴ ጨው አይደረግም
@@ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ የባሳ አለ ጤነኛ ናት ግን 😣😣
እንዴ ጨው ለምን አደረግሽበት እህቴ
@@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ እረ አልሀምዱሊላ ጤነኛነኝ ሆ
መስኪ አይነኔ በልዟል ምን ይሻለኛል
❤❤❤❤መስኪ በታም ነው ምወድሽ
መስክ ፈብ ላይ ፍብ ላይ አስቀምጭልን
እኔ ፊቴን ቫዝሊን ብቻ ነው የምቀባው ካልተቀባው በጣም ነው የሚጨንቀኝ ሌላ ነገር አላስለመድኩም እና ችግር አለው ? ወደፊት ሚፈጥርብኝ ነገር አለ ፊቴ ላይ ??ስለ ቫዝሊንስ ምን ትያለሽ መስኪ ????
Enyem endanch bazekyen new metkem
ባዝሊን በጭራሽ ለፊት አይሆንም
@@Mimimimi-tq8cz ለምን
ሰላም wowwww
እኔ ግን ክሬም በጣም ነው የምፈራው ልምን? አንድ ልጅ ለማድያት ሀኪም ቤት አዞላት ተጠቅማ ሙልጭ አጠፋላት ፊቷ ስያምር ከዛ ስታቋርጠው ውይይ በጣም ያስፈራል ሙሉ ፊቷ ያለነበራትን ማድያት ሞልቶ ሰው ማየት በጣም ያሳፍራታል በሜክአፕም አይደበቅም እና ለፊት ጥራት ኪሬም ልገዛ ስል ትዝ እያለኝ ፈራው
ልክ ነሽ እኔም እፈራለው ቡሃላስ ስጣው ፊቴ እንዳይባላሽ እፈራለው
Mn aynet Krem new wating Krem kehone awo stakomiw yabelashal
ከልብ አመስግናለሁ ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር 1)ግን ይሄን አስለምጄ ብተወው ፍቴ አይበላሽብኚም2)ለስላሳ ፊት፣ደርቅፊት ወዛማ ፊት ይሄን እዴት ነው የምለየው አመስግናለሁ እደምትምልሽልኚ ተስፋአለኚ
ሞስቸራይዘር ነው እኮ ምንም አይሆንም, ያው ፊትሽ ታጥበሽው ድርቅ የሚል ከሆነና ነጭ ከሆነ ደረቅ ነው
እዚጋ ያልጠቀስኳቸው ሌላም ምርጥ ክሬሞች አሉ እንደ አማራጭ ባብዛኛው ቆንጆ የሆነውን አይቼ መርጣቹ እንድትገዙ ይረዳል ብዬ ነው እነዚህ ለደረቅ መካከለኛ እና ወዛማ ለሆኑ ይጠቅማል ቸር ያውለን💕💕🙏🏽💕💕🙏🏽💕🙏🏽💕🙏🏽
የኔ ቆንጆ ስውድሽ ኑርእልኝ አንድ ጥያቄ ሊጠይቅሽ ማር የፍራፍሬ መዳኒት ምድኖ ነገርእልኝ
መስክዬ እኔ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው ከዚህ በፊት ምንም አይነት ክሬም አልተጠቀምኩም እና ምን አይነት ክሬም ልጠቀም??
Enkuan selam metash meskiye fb lay voice leklsh nebr dersesh . Benatesh aytesh negrign
መስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
መስኪ የፎረፎር ማጥፊያ ብትነግሪን አመሰግናለሁ
መስኪዬ እኔ ለረጅም ጊዜ የተጠቀምኩት ፌቴን በጣም ያሳመረልኝ ክሬም እሄ ነው ምክረሽው ታቂ ከሆነ physician formula በጣም ቆንጆ ነው ምንም ኬሚካል የለውም🙏🏻
Yet new emigrgnew ema?
መስየ ውይ ልጠይቅሽ እያሰብኩ ነበር በጣም እናመሰግናለን የሆንሽ ነብስ ነገር እኮ ነሽ የኔ መልካም
እውነት ነው
እኔ ከዚህ በፊት ምን መጠቀም እንዳለብኝ ስለማላውቅ ምንም አልቀባም ነበር Olay እንደመጣ ገዝቼ ስሞክረው ተስማማኝ በሳምንንቱ አንቺ ስለ Olay ስትናገሪ ደስ አለኝ እናልሽ Only ነው የምጠቀመው ተስማምቶኛል
ፊትሽ ምን አይነት ነው ውዴ
እኔምአላቅ ፈራሁት
እሰካሁን ባገኘውት ነበረ የምጠቀመው ኦላይ እገዛለው ፊቴ ደረቅ ነው አወ ተሸበሸበ ቆዳየ እንደገና አይኔ ሰረ በጣም ጠቆሮል ተባረኪ እገዛለው ሞክሬ እነግረሻለው
በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ👍👍🥰🥰🥰❤️❤️❤️
am using Palmer's cocoa butter formula is it good or bad
መሲየ ስወድሽ ፊቴ ላይ ቡጉር አለብኝ እናም እርድ አሪፍ ነው ብሎኝ እየተቀባሁኝ ነው ከዛ ከታጠብኩት ብሃላ ምን አይነት ክሮም ልጠቀም እየደረቀብኝ በማርያም ስወድሽ መልስልኝ 🙏
ሠላም መስኪ ሁል ጊዜ የምታቀርቢያቸውን ነገሮች እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ናቸው።Thank you, ለልጆች ፊት የሚሆኑ ጥሩ ክሬሞች እነማን ናቸው please አንድ ነገር በይን
meski olay metekem kechemerku buhala fite shif eyale nw mn larg pls tell me
ሠላም መስኪየ በጣም እናመሠግናለን
በፌስቡክ አስቀምጭልን ከተቻለሽ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ እስከዛሬ ታጥቤ ምንም አልቀባውም ነበር ግን ደረቅ ነው አሁን እሞክረዋለሁ
መሲየ እናመስግናለን እኔ ፊቴ በጣም ወዛም ነው እዲሁ ጥርግ ሳረገው ልክ ቅባትእደተቀባሁ ነው እሚሆነው
እስኪ ለኔ እሚሆን ጠቁሚኝ
Ynam fete edachw new
እናመሠግናለን መሥኪየ ክሪሞቹን ተቀብተን ፀሀይ ላይ ብንወጣ ምንም ችግር የለዉም እሥኪንገሪኝ
sewdsh eko .kaleb yelge sem new mahlet ebalalhu. berchi betam eketatelshalu lanchim lebetsebeshm ergim edme tena temegnehu amesgnalhu.
ወድ የት ነው ያለሽው መግዛት ፈልጊ ነበር
ምንም አልቀባም ነበር olay ካንቺ አይቼ ስሞክሮው በጣም ተስማምቶኛል ።አመሰግናሎ
እህቴ እደትነዉ እምትጠቀሚዉ በአላህ
Coconut oil le ije metekem chilalehu? Silederekebgn?
selam meskiye areb ager yigegnalu fite derek new
Useful information 👌 thanks meski😊
መስኪ ኮኮናት ነዉ ምጠቀመዉ ጥሩ ነዉ ወይ ለፊት?😊
እባክሸ እህቴ BloDERMA ይሄንን ብጠቀም ለፊቴ ችግር አለዉ በፈጠረሽ መልሽልኝ??
ሀይ መስኪ ፊቴ ደረቅ ቆዳ ከሚባለው ነው እና እኔ የምጠቀመው የካካዋ ክሬሙን ነው ኦርጅናሉን የአሜሪካኑን እናም ተስማምቶኛል ልቀጥልበት ወይስ ምን ትመክሪኛለሽ?
ተባረኪ እህቴ በጣም ተቸግሬ ነበር።
can we use the fresh rose on day time
Yes you can
@@meskitube16 ቁጥርሽን የት ነው እሚገኘው
Keremu meche new mnkebaw mata new weyes tewat lay new?
እናመሰግናለን መሲ❤❤❤❤
መስክየባለፈ የሰራሹ የጥቁር ምጥፍያ አቅርበሽ አሳይንየኔውድ ሌላው እንዳይሸበሸብ ሚጠቅመንም አውርበሽ ብታሳይን አሪፍ ነበር የኔውድ
Meski ena gen menem aletekememe neber 7 in one olay jemera shfe malet jemere fita lakumew?
በቀንንም መቀባት እችላለን ወይ መሥኪ
የትኛው ኦላይን ነው መግዛት የሚቻለው ሳኡዲ እዴት ማገኘት ይቻላል
በየትኛውም የእድሜ ክልል ይሆናል??
Ya eroz water zara matakam jamryalaw lawt kala etflshalaw thank you😍😋😴good night😴😴
እህታችን የፀጉር ጥር ሽታ ያለው የሚቀበል ነገር ካለ ንገረን አንዳንዴ እሩዝ እሩዝ ይሸታል ፀጉሬ የምታቁም ካላችሁ ኮሜቶች አየዋለሁ እሪፕላይ አስቀምጡልኝ ሳውዲ ሳለሁ ሰው ገዝቶልኝ እጠቀመው ነበር አሁን ለመግዛት ስሙን አላውቀውም ቅባት ሳይሆን ለሽታ ብቻ የሚያገለግል ነው የምፈልገው
መሰኪየ ሰውድሺ የኔ መልካም ማተብሺ ሲይምር ፍጣሪ ይጠብቅሺ እህቴ
መስኪ ፋይዛ ክሬም እዴት ነው
መስኪዬ ከያሽዉ መልሽሊኝ ፊቴ ጡቃቁርነ ብጉር ሞለኝ ኢስኪ ሰሙነ ንገሪኝ
ኦላይን ብገዛ ችግር አለው ወይ?
Clinique best 😋👍
መስኪ ተቀብተን ብንወጣ በጻሀይ ችግር አይፈጥርም እሄን ግልጽ ብታረጊልኝ የኔ ቆንጆ
እሽ እህት እኔ ከተፈጠረ ባገኘሁት ሳሙና ቫልዚን ብቻ ነው እምጠቀመው ፊቴ ቆዳየ ቀይ ነው ግን አሁን ከውስጥ ችግር ይሁን ማዳት ወጣብኝ እጂና እግሬ ደረቅነው ልገዛነበር ምንም ስለማላውቅ ፈራሁት ይሄን ልግዛ መሰል
Meski isti lee ayin sir yamabxaw medaniti nigrinyi
Meski himaliya jel face wash arif new esti productun kawekshew negrign
መስክዬ የቀን ክሬሞች ናቸው አይደል??
ማማየ ጥያቄየን እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ ቤቢ ሄር አለኝ እሱን በጄል አሳምረዋለሁ ግን ጄሉ ፀጉሬን ነቃቀለው ቤቢ ሄሩን እና ምን አይነት ጄል ልጠቀም ለፊት ለፊቴ ማስዋቢያ ፕሊስ ንገሪኝ
በጣም እናመሰግናለን
REVlTALlfT Paris መስክዬ ይሄን ክሪው ከውጭ ነው ያስመጣውት 1አመት ሆኖኛል ስጠቀመው የቀንና የማታውን ነበር ያመጣው ግን የቀኑ አልተስማማኝም ተውኩት የማታውን ግን ሁሌም ነው የሚጠቀም ግን ክሬሙ አሪፍ አይመስለኝም ነበር አሁን ቆጆ እንደሆነ ስትገግሪኝ በደንብ ትኩረት ስጥቸ እጠቀመዋለው 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መስኪ የት ነዉ ሚገኘው
በአላህ ነገሪኝ
ስላምሽ ይብዛ
Wagaw sint new meskiye?
ሠላም መስኪ Olay ያገኘሁት ሣሙና 7in one አይደለም ግን ለ acne የሚሆን ነው እሡን ልጠቀም ፎቶውን ልልክልሽ ነበር f.b አላቀውም
Pharmacy tagenlsh wede
መእስኡ እንኤ ፍትእይ ሜድያት ኣልን በእምን መአሀድ ይእችአላአ please please
መስክዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጉሬለውጥ አለው ብርክ በይልኝ ሌላ ጥያቄ ማማዬ ቫይታሚን vitamin E ክሬን ለፊት ቆጆ ነው ችግር የለውም ውዴ መልሽልኝ 🙏🙏🙏❤️🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ሠዉ በርች እናመሰግናለን 👍👍
አሪፍ ነው በርቺ መስኪ😘❤❤❤
መሲዪ እባክሽ መልሽልኝ ፅጉሬ በፍት ብዙነበር ከርዳዳም ነበር አሁን ግን ሳሳብኝ ላመብኝ ሳበጥርው ቀርቶ ስርቸው ስፍታው እራሱ በጣምነው የሚወጣው እባክሽ ምንላድርግው. በጣም አሳስቦኛል ስጠቀም የነበርው ሙዝሙዝ ካላገኝሁ የወይራ ዘይት ነበር እባክሽ ምንላድርግው መልሽልኝ ዝምድና ዳትይኝ
መስኪ ወደ ውስጥ እየገባ ያለ ፀጉር በምን ማስቆም ይቻላል እና በምን ልመልሠው
Watching #1💕
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ እስኪ ካላስቸገርኩሽ ፎቶውን ለጥፊልን ሱቅ ስለማልወጣ እኔ ለመዳሜ እንዳሳያት ምንም ነገር ስለማልጠቀም ከዚህ ብርድ ጋር ፊቴ ተበላሽቷል ተባበሪኝ እህቴ
Thanks yene konjo
ሰላም ላንቺ ይሁን መስክየአሜንንንንንንን
ፊቴን ቁስል ወጥቴብኝ ነበር እንደ ብጉር መስሎና ከዛ ጠባሳውን ያሉኝ ነገር ብመኩሮው እንቢ አለኝ በናታቹ ምታቁ ካላቹ መስክየም ተባበርኝ ብዙነገርሞኩሬዋለሁኝ ተባበሩኝ ከሁሉ በላይ ፊት መበላሸት በጣም ያስጠላል ውይ
ካስተር ኦይል ወይም የአጉሎ ዘይት ስተኚ ሰተኚ ተጠቀሚ
ግን ተቀብተን ማቆየት ወይስ መታጠብ ተቀብተንስ መውጣት
የኔ ቆንጆ ሰላም እንዴት ነሽ ኧረ መስኪ ስልክሽ ብትሰጭኝ ላወራሽ ምፈልገው ነገር አለ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
Ethiopia wusit ale wey olay cream
እናመሰግናለን ውዴ
Thank you for sharing this information
Olye ላገኘው አልቻልኩም ጠቁሙኝ የት እደማገኝ
Farimas tekagnelshi olay betam arif new
@@zekyatube8083 yet new yalshew
@@anwarteshometeshome3952 ene sewud jeddah negn
Sinti new maroch akimen aweke ligemiri kkkkk
@@yusafyusaf8752legizewu tenishun mokeri 23 SR new
arif meskiye
Salamishi yibiza masiyee
Ibakish ket now miganyaw
መስኪዬ በናትሽ እስቲ ለፊት ተስማሚና ጥርት ሚያደርግ ሳሙና ንገሪኝ በናትሽ እኔ ምንም አይነት ሜካፕ አልጠቀምም..... የፊታችንን ታይፕ በምን እናውቀዋለን
ሽታ የሌለው ዶቭ ሰሙነ ተጠቀሚው
Selam yanakonjo 🙏🏽 thank you for sharing that’s helpful 👌🏾👌🏾👌🏾💝💝💝
ቅልቅል ለሆነ ካካዋ ብጠቀም ችግር አለው
Thank u very much🤩
መስኩ በርግጥ አሁን ስለጸጉር አደለም የሰራሽልን ግን በናትሽ ጸጉሬ ይነቃቀላል ምን ለድርግ
እህቴ የኔ ተናቃቅሎ ብን ብሎ ግራ ገብቶኝ ነበር መድሃኒት ሳይቀር ተጠቅሜ ምንም ለውጥ አላየሁበትም ግን ሻቦ አቁሜ እና ሁለት አይነት የሩዙ አሰራር አለ ገብተሽ እዪው አዱ በሳምት አዴ ሁለተኛው አይነት ደሞ በየቀኑ እስብረም እያረግሽ ማሳጅ የማረግ መነቃቀሉ ይቆማል እና የሚገርም ለውጥ አለው ማር ሞኪሪው
Yenewd nayilayen samilny yene thut swdsh imamlak kene betesebsh txbqsh😘😘😘
Thank you konjo
መስኪ chandni cream እየተጠቀምኩ ነው ግን እየፈራሁ ነው ሲቆይ ችግር እንዳያመጣብኝ እስኪ የሆነ ነገር ቀይኝ
ኸረ አዎ አትጠቀሚ
@@Mimimimi-tq8cz ምን ልጠቀም ፊቴ ወዛማ ነው እና የብጉር ጠባሳም አለብኝ ትንሽ
መስክዬ 👌❤❤❤
መሲየ አንቺ በቫለው ያሳየሽው ክሬሙ 30 አመት ከዛ በላይ የሉ ሰወች ነው የሚጠቀሙት ብለሽ ያሳሽው በስተት አረቦች ገዝተውልኝ ነበር ስጠቀመው ፊቴ ቆዳውን ይገፈፍ ጀመረ እና ለተወው እዴ ባስቀምጠው ይበላሻል
እስቲ እናት ሊንኩን ላኪልኝ በስተት እንዳልገዛው
mski የፎሮፎር መድሀኒት (ማጥፍያ ) ንገሪን
Ye gozi keteli afeltshi tensheiy lome argesh tekibo yehdeli
@@wubetyoutobeyealaaenat2073 gozi menden new?
Yelozi ketal arb hager kehoneshe tagegalshe afeltshi tetkimi
Weymi en nega awerdlw be yube takitatiy aseraron
አማዞን ላይ ካርድ ይጠይቃል ፋርማሲ ደግሞ አይገኙም ለዚ መፍትሄ ያላቹ መላ በሉኝ
Card yemyteyeq aplication ale parmcym ale siud
@@anwarteshometeshome3952 ኧረ በናትህ ተባበረኝ ምንድነው ስሙ dawa nahdi ሁሉም ጋ አይቼ ነበር አጣሁት ቦታውን ንገረኝ!
ንብያ ክርም አይሆንም?
መስኪ የኦልዮቬራስ ለደረቅ ፊት ይሆናል ወይ እስኪ ንገሪኝ
አሎቬራ ለወዛም ነው በኢንተርኔት እንዳነበብኩትከ ሲስቱ
እኔማ ብጉር አበላሸኝ ፀጉሬም አለቀ ከሁሉም ተስፋ አስቆረጠኝ ብቻ ለጤናየ ብቻ ነው መጨነቅ የያዝኩት
ለምን ፅጉርሽ አለቀ ሻቦ አትጠቀሚ
@@sofilove8446 ምን እንደሁ አላውቅም ሻምፖ ካልተጠቀምኩ በምን ልታጠብ ፀጉሬን? ቅባትም ሻምፖም ብቀያይር ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ
Lamin yixafali tsagurishi badabi qibati taxaqam tasifa yemiysiqorix nagari yelem moti bicha now inji
@@burtukandasita6339 eshi
መስኪ በጠም እነመሰግነለን እስኪ ተማራጭ የሚበሉትን የፀጉር ቅበቶችን አሰይን እኔ በሰሞኖ ልገዘ አስቤያለው ግን የትኛውን ቅበት እንደምገዘ ግራ ገበኝ
ሠሞኑን የሰራችው ላይ አለልሽ ውዴ አቅርባዋለች
መስየ ኔናብስ ገና ላየው ነው
ግንባሬ ላይ ላይን ወጣብኝ ምን ላድርግ
እንዴት አድርገን ነው ምናዘው ቅባቶች ሜዘዝ ፈልጌ ነበር
Yet nesh siud kahonsh Ney ene laserdash
ኩዌት ነው ያለሁት
@@sameramohmmad4476 bewhat up angerygn aplication ale engershalhu0552573809
meski ethpa ale wey yet yegegnale
0911190493 dewul
Maski yene fet zeyitam new
Betam amsgenalw meski
በእትዮጵያ የምገኛውን ንገርኝ እህት በቅርብ ቀን እትዮ ስላምሄድ ላላገኛው እችላለሁ
0911190493 dewuy
መሲየ ፀጉሬን የሩዝ ዉሃ ማታማታ እንዳልሽዉ ጀምሬ ነበር እና ሀርፍ ነዉ ግን ትንሽ ጨዉ ስላረኩበት ነጋ ስጠቀመዉ ይበጣጠስብኝ እደሁ ብየ ፈራሁ ምን ትይኛለሽ
ጨው አታድርጊ የብርቱካን ልጫወይም የሎሚ ብታደርጊበት አሪፍነው እኔም እየተጠቀምኩኝነው ለለውጡ ገና ነኝ
እንዴ ጨው ለምን ጨመርሽበት እህቴ ጨው አይደረግም
@@ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ የባሳ አለ ጤነኛ ናት ግን 😣😣
እንዴ ጨው ለምን አደረግሽበት እህቴ
@@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ እረ አልሀምዱሊላ ጤነኛነኝ ሆ
መስኪ አይነኔ በልዟል ምን ይሻለኛል
❤❤❤❤መስኪ በታም ነው ምወድሽ
መስክ ፈብ ላይ ፍብ ላይ አስቀምጭልን
እኔ ፊቴን ቫዝሊን ብቻ ነው የምቀባው
ካልተቀባው በጣም ነው የሚጨንቀኝ
ሌላ ነገር አላስለመድኩም እና ችግር አለው ? ወደፊት ሚፈጥርብኝ ነገር አለ ፊቴ ላይ ??ስለ ቫዝሊንስ ምን ትያለሽ መስኪ ????
Enyem endanch bazekyen new metkem
ባዝሊን በጭራሽ ለፊት አይሆንም
@@Mimimimi-tq8cz ለምን
ሰላም wowwww
እኔ ግን ክሬም በጣም ነው የምፈራው ልምን? አንድ ልጅ ለማድያት ሀኪም ቤት አዞላት ተጠቅማ ሙልጭ አጠፋላት ፊቷ ስያምር ከዛ ስታቋርጠው ውይይ በጣም ያስፈራል ሙሉ ፊቷ ያለነበራትን ማድያት ሞልቶ ሰው ማየት በጣም ያሳፍራታል በሜክአፕም አይደበቅም እና ለፊት ጥራት ኪሬም ልገዛ ስል ትዝ እያለኝ ፈራው
ልክ ነሽ እኔም እፈራለው ቡሃላስ ስጣው ፊቴ እንዳይባላሽ እፈራለው
Mn aynet Krem new wating Krem kehone awo stakomiw yabelashal
ከልብ አመስግናለሁ
ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋር
1)ግን ይሄን አስለምጄ ብተወው ፍቴ አይበላሽብኚም
2)ለስላሳ ፊት፣ደርቅፊት ወዛማ ፊት ይሄን እዴት ነው የምለየው
አመስግናለሁ እደምትምልሽልኚ ተስፋአለኚ