Ethiopia | የፊቶ ቆዳ በፅኑ ከመበላሸቱ በፊት ለፊቶ ቆዳ የሚስማማውን ማጠቢያ እንዲህ ይምረጡ | በውጤቱ ይገረማሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 162

  • @yenetena
    @yenetena  Год назад +38

    በአፍሪካ በሌላም የአለማት ለምትኖሩ ለፊት አይነ የሚስማማ የፊት ማጠቢያ መምረጥ የፊት ቆዳ ተበላሽቶ እዳይቀር ይከላከላል ትክክለኛ ምርጫ ለፊት ውበት
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
      @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ Год назад +1

      ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እባክህ ግንባሬ ያለእድሜየ ተሸብሽቦብኛል እና ጅም በቀን ሁለት ጊዜ እሮጣለሁ ትልቅ ለውጥ አለው ተጨማሪ ምን ልጠቀም ምኖረው አሜሪካ ነው ምኖረው ዶክተር አግዘኝ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Год назад

      በነገራችን ላይ ኤግዜማው ቀጥታ ፊቴ ላይ ሳይሆን ፀጉሬ ውስጥ ነው ሲነሳብኝ ወደ ፊቴ ይወርዳል በሀኪም ትዕዛዝ መሰረት በሻንፖ እና በሚቀባ ትሪት እያረኩት ነው እነዚህ ያለውሀ የሚያፀዱ ያልካቸው ይረዱኝ ይሆን? የትኞቹ አጠቃቅማቸውስ?

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Год назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ወንድሜ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад

      ​@@ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ ወንድሜ እሩጫ መሸብሸብ ያጠፋል እንዴ ? ንገርኝ ከዱባይ❤❤❤

    • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
      @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ Год назад

      @@ZorishMenjeta እንዴ አወ ምክንያቱም human growth hormones የሚባለውን እንዲመነጭ ያደርገዋል

  • @adenamekonnen1960
    @adenamekonnen1960 Год назад +19

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኞ ብለህ እየደከምክ ነው በራሳችን ቆንቆ በራሳችን ዜጋ ያለምንም ክፍያ ይህን ያህል ትልቅ ጥቅም ነው የምትሰጠን አግዚየ

  • @meazamesele9276
    @meazamesele9276 Год назад +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ
    ስለ ፀሀይ መከላከያ ብትሰራልን🙏

  • @azeb2809
    @azeb2809 Год назад +2

    ለወገኖችህ ስለምታደርገው መልካም ስራ እናመስግንሀለን ተባረክ

  • @barseakele498
    @barseakele498 Год назад +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ መልካም ስራ ነው ምትሰራው

  • @ferhiwottefera6129
    @ferhiwottefera6129 Год назад +3

    Please Dr I have hyper pigmentation for long terms I need your advice

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ አመሰግናለው ያለቁጠባ ስላካፈልከን እውነታ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Год назад +1

    thank you Dr የፊት ክሬምና sunscreen ለእኛ ቆዳ የሚሆን recomend ብታደርግልን ከቻልክ ዶ/ር

  • @mesi5527
    @mesi5527 Год назад +1

    ዶክተርዬ ከአይን ስረ እንዳይጨማደድ
    ምን እናድረግ ?? እና ጥሩ ክሬም ለአይን ስሪ ንገረን
    🙏🙏

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana Год назад +2

    Thank you Dr this is very helpful !

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella Год назад +1

    I am liking before I started watching 😊

  • @meserettsehay1712
    @meserettsehay1712 Год назад +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Год назад +1

    Thank you for information.
    Could you please 🙏 tell us which cream is good for wrinkles face and eyes side.
    Thank you

  • @asmi5858
    @asmi5858 Год назад +2

    Hello Dr i really appreciate you giving agood explanation based on health thank you.dr can you plz tell us healthy cooking oil for ethiopian community you know our cooking traditions it take too much heat or boiling so it may cause to increase cholesterol level so we are so confused which type of oil should we choose to cook plz plzwe need it .

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      I did one video with the good information you need ,find it on this channel and watch it

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 Год назад +2

    Thank you Dr. Daniel.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Год назад +1

    Thank you, and God bless you 🙏. Great information 👍

  • @fantaneshdesalegn3318
    @fantaneshdesalegn3318 Год назад

    Thank you dear Dr Daniel for your continuous support
    May God bless you

  • @BiniyamBiruk-i5k
    @BiniyamBiruk-i5k Год назад

    እናመሰግናለን 👩‍⚕️ዶክተር 🙏🙏

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ 5 месяцев назад

    እኔ አለሁዝህ ምንም የማልጠቀም ንፁህ ዉሀ አልሀምዱሊላ ፊቴም ምንም ስላለመደ ፅዱት ያለነዉ❤❤❤

  • @wengelbekele4144
    @wengelbekele4144 Год назад +2

    ዶክተር ጥያቄ ምትመልሰዉ ምን ላይ ነዉ እባ

  • @genetmk468
    @genetmk468 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад +2

    እናመሠግናለን

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 Год назад +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግነሰለን ። ሰን በርን ላበላሸው ቆዳ ምን መፍትሄ አለው።

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад +1

      በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ

  • @tsigeredatsegay6258
    @tsigeredatsegay6258 Год назад +4

    ሀይ ዶክተር እንዴትነህ የፀሀይመከላከያ ሳን ስክሪኖች ን አይነቶች ለኛ ለሀበሻ ፊት የተስማሙትን ያለብን ነገር

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 Год назад

    Thank you, Dr. I need more information about the sunscreen. As you know, there are a bunch of sunscreens on the market, and which one is good, especially for our face?

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Год назад +1

    Thanks for your help ❤❤❤❤ A good bless

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Год назад +2

    ዶ/ር እኔ ፊቴ ቅባታማ ነው ፊቴ እንዲሁም ማዲያት አለብኝ እባክህ መላ ንገረኝ።

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Год назад +1

    ዶክተሪዬ ተባርክልን

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 Год назад +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @amuyame
    @amuyame Год назад

    ሰላም ዶክተር ባለቤቴ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ካደረገ 9 ወር ሆነው እና የደም ግፊቱ ከፍተኛ ነው ምን ምግብ ቢጠቀም ጥሩ ነው? ጨው እና ቡና አይጠቀምም አመሰግናለሁ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад +1

    Thank You. Dr.Dane

  • @ymkmz524
    @ymkmz524 Год назад

    Is it better to use moisturizer cream that also has sunscreen or buy the two products separately and layer them?
    TIA

  • @ሰአዲነኝየሀይቋ
    @ሰአዲነኝየሀይቋ Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ደረቅም ወይም ወዛም ላልሆነ ለnormal ፊት ማንኛውን እንጠቀም please

  • @serajesus3983
    @serajesus3983 Год назад +1

    Dr Please ለአይን ስር ለሚሸበሸብ ምድነው መፍትሔውን ንገረን ❤❤❤❤

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Год назад +2

      ትንሿን ማንኪያ ፍሪጅ በማቀዝቀዝ በማንኪያው ማሸት ውጤታማ ነው!

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 Год назад +1

    May God bless you dr

  • @michaelaligaz6764
    @michaelaligaz6764 Год назад

    Thank you, Dr. may god bless you

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Год назад

    Betam ameseginalehu wendime derek fit alegn techegire neber betam ameseginalehu ❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Год назад +2

    እባክህን ዶክተር መዲያት አልጠፋም ብሎኛል መላ በለኝ. እናም ሸንተራርም እንደዘው እባክህን

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Год назад +1

    Wow ! Thank you so much dr more bless you !!!

  • @mintewabsisay7331
    @mintewabsisay7331 Год назад

    Hi Doctor what about combination skin type?

  • @freweiniafiwerki1801
    @freweiniafiwerki1801 Год назад +1

    Hi Thanks for everything but what about No7 can you explain if you can please

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      No 7 is a good one to if get it on your skin type but it expensive that is why I did not included it

  • @elda554
    @elda554 Год назад +1

    Hey doctor I have a question about the difference between a prescription prenatal and counter top prenatal which one is good Please give me answer 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      Both are the same , if you did the blood work and have anemia due folic acid deficiency yes you need prescription stength folic acid inside prenatal . but if you normal you can take OTC prenatal .

    • @elda554
      @elda554 Год назад

      @@yenetena thanks 😊 🙏

  • @hadasdesta8972
    @hadasdesta8972 Год назад

    How about CeraVe hydrating facial cleanser, Doc (for mature black skin)?

  • @መኪያሰኢዲ
    @መኪያሰኢዲ Год назад +2

    እረ ዶክተር ማዲያትን ያስወግዳል ወይ እባክህ መልስልኝ 😢

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ለእርሱ ሌላ መፍትሄ የሚሆን ቪዲዮ ሰርሼበታለው ይፈልጉና ይመልከቱት

  • @abebechalem243
    @abebechalem243 Год назад

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ዶ.ር ::ግን ኢትዮጵያ ላሉ የት ይገኛሉ ከባለሞያ ጋር ብናገኝ

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 Год назад

    God bless you all and your family 🙏

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Год назад +1

    God Bless you More 🙏

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 Год назад +1

    Thank you Thank you

  • @sarakasmo4796
    @sarakasmo4796 Год назад

    hi Dr Yohannes please i need your help gallbladder stones how can I treat at home with out operation 🙏 advice me Thank you very much

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      Contact me on Instagram

  • @azebsoloman4708
    @azebsoloman4708 Год назад +1

    God bless you

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 Год назад +1

    ዶክተር በመጀመሪያ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እየተመኘሁልህ አንድ አስተያየት አለኝ ከኢትዮጲያ ከወጣህ ቆይተሃል ወይም ኢንፎርሜሽን የለህም የምትሰራቸዉ አንዳንድ ነገሮች ከኑሮ ጋር ያማከሉ ቢሆኑና ወይም ምትክ ሊሆን የሚችል ነገር ብታሳየን ደስ ይለናል ያቅም ጉዳይ ካልሆነበት በቀር በዚ ሰዓት እራሱን መጠበቅ የማይፈልግ የለም እነዚ መታጠቢያዎች ከሶስት ሺ በላይ ናቸዉና በምትኩ ምን እንጠቀም አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      Thank you for your input

    • @aldanalimarga
      @aldanalimarga 3 дня назад

      ምን እንጠቀም በምትካቸው?

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Год назад +1

    አመስግናለሁ

  • @abrhamasenafii3856
    @abrhamasenafii3856 Год назад +1

    ዶክተር
    ፊቴ ደረቅ ነው እና እምታጠበው በዶቭ ነው
    ግን አፌ አከባቢ መሸብሸብ ጀምሮል ግራ ገብቶኛል 26አመቴ ነው እባክ ዶር ምን ማደረግ አለብኛ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      በቪዲዮ ላይ የቀረበውን ይጠቀሙ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад +1

      ዶክተር አባክ ቭድዮ ከሰራህበት ሊንኩ አስቀምጥልኝ ማለቴ የግንባር የአንገት የአይን ስር መሸብሸብ ሚያጠፋ ክሬም ካለ መላ ብለኝ አደራ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Год назад +2

    ሜካፕ የማንጠቀም ሰዎች የግድ በቀን ሁለቴ መታጠብ አለብን? ቆዳችን አይደርቅም?

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ትክክለኛውን ማጠቢያ እከተጠቀሙ ድረስ ሁለቴ ከሚካፕ በፊት እና በውሃላ እጅግ ያስፈልጋል

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Год назад

      ጥያቄዬ ሜካፕ ተጠቃሚ ይህን ሰው የግድ በቀን ሁለቴ መታጠብ አለብን? ቆዳችን አይደርቅም ወይ ነው ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Год назад

      ሜካፕ ተጠቃሚ ያልሆነ ሰው

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      @@birtudem7419 ችግር የለውም

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 Год назад +1

    ሁሌም ነው የምከታተልህ ግን እኔ ፊቴ ቡግር በጣም አስቸግሮኛል ምን ላድርግ በዚያላይ ይቀላል እና እባልህ ዶተር መላ በልኝ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ቢዲዮ ሰርቼበታለው ይፊልጉና ይመልከቱት

    • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
      @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ Год назад

      በየ ቀኑ oil ቸንጅ አድርጊ ድራሹ ይጠፍል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Год назад

      ​@@ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 😂😂😂😂የምን ኦይል

    • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
      @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ Год назад

      @@ZorishMenjeta ሚስጥር ነው እሷ ከፈለገች ትደውልልኝ ከወይራ ዘይት ጋር አይተናነስም

  • @gdsf3612
    @gdsf3612 Год назад

    ደ/ር እንየ ኢንፎክሽን ኩላሊት አለኝ እና ምንዓይት ምግብ እና ምን መድረግ አለብን ግራ ጌኔ እና ወገበይ በጣም ነው የሚያመኝ እና እባክህ አንድ ነገር በለኝ😢😢

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Год назад

    Thank you Doctor!

  • @himiyargmichael-vb5ig
    @himiyargmichael-vb5ig Год назад

    ሰላም ዶክተር የኔ ፊት ደረቅ እና ፀሀይ አና ሙቀት ሲነካው ይቀላል እና ምን ልጠቀም እስካሁን ምንም አልተጠቀምኩም ።አመሠግናለሁ

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st Год назад +2

    ሰላም ዶክተር ለማድያት ለወጣበት ንገረን ማጥፊያ ነገር

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад +1

      ቪዲዮ ሰርቼበታለው ይፈልጉና ይመልከቱት

    • @Mimi-bl3st
      @Mimi-bl3st Год назад

      @@yenetena እሺ አመሰግናለሁ ዶክተር ከጠየኩህ በዋላ አይቼዋለሁ

  • @abebaneshletta2622
    @abebaneshletta2622 Год назад

    ሰላም ላንተ ዳኒ Okra 3 ዓይነት ህመም ላለበት Metformin, የBP ና የcollesrol መድኃኒት ለሚወስድ ሰው ምን ያህል ጠቃሚ ነው? እባክህ መልስህ እጠብቃለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      መድሃኒት እየወሰዱ ከሆነ ኦክራ እምብዛም አይጠቅምም

  • @muluashine9210
    @muluashine9210 Год назад +1

    D/R batame Emesgenlhu. Ena gene fitene basamune matatebe ewadalhu fite darke nawe yategnwene samune letakame.

  • @Menar4573
    @Menar4573 Год назад

    Selam doctor endet new ye skin type yemnawkew please Ena demo open pores endet latfaw .???please

  • @alemneshayele6309
    @alemneshayele6309 Год назад

    What kind of sunscreens are best to use,

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 Год назад +1

    Thank you

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Год назад

    God bless you !

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 Год назад

    ስላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ ብትመልስልኝ ደስይለንኛል እጠብቃለው ኤግ ዳይት ጥሩ ነው ምንትላለህ ???

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ለሰውነት የጥመጣጠነ ንጥረ ነገር ያስፊልጋል በተለይ ለነርቭ እና ለአይምሮ
      ከርንቁላል ብቻ ማግኘት አይቻልም ! ለመክሳት ብሎ ህመምን ማትረፍ አይመከርም የኔጤና የFB group join ,ያድርጉ የሚያስፈልገው ን ሁሉ ያገኛሉ

    • @mittitaye7912
      @mittitaye7912 Год назад +1

      ዶክተር በጣም አመስግናለ ልጆችህ ያሳድግልህ🙏🙏

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 Год назад +1

    Thanks 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Год назад +2

    ዳኒ መጀመርያ አመሠግናለሁ እኔ ሤራፒ ተሥማምቶኛል ግን ሠን ሥክሪን የሤራፒ ከቤት አልወጣም ፀሀይ አያገኘኝም ሠን ሥክሪን ቤት ውሥጥ መጠቀም እችላለሁ ?

    • @fairozanuru
      @fairozanuru Год назад +1

      Ja gedevnaw

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ከቤት ካልተወጣ እና ፀሃይ ላይ ካልተጋለጡ አያስፈልግም

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Год назад

    Very true thank you 🙏

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 7 месяцев назад

    ወርጅናሉ. የት ይገኛል

  • @መቅዲየማሪያምልጂነኝ

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ዶክተር እኔ 4ዓመት ያህል በጣም ተቸግራለሁ ጉዳዩ በፀጉር ጉዳይ ነዉ ከዚህን በፊት በጣም በተደጋጋም ፔርም ተቀብቸ ነበር ግን በምያሳዝን ሁኔታ መኀላ አናቴ ላይ ፀጉር ይበቅላል ግን አድጎ አይወጣም እባክህ ዶክተር መፊቴ ካንተ ብያገኝ

  • @saramulugeta7555
    @saramulugeta7555 Год назад

    Thank you Dr

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 Год назад

    Thankyou DR

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Год назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር የእኔ ቆዳ ደረቀ ወዛም ሁለቱም ነው ብላለች ዶክተርሬ ግን የፀሃይ ጥቁር እንደ ማድያት አለበኝ ምን ላድርግ ፀሐይ መከላከያ ሰጥታኛለች የሽታ ሽቶ አ አለርጂክ ነኝ ምን ትመክረኛለል ዶክተር ጥቁሩ ን በምን ላጥፋው አመሰግናለሁ ይህ ነገር አሁን ነው ፊቴ የተለወጠው የ ቀረፋ አለርጂክ ነኝ የሽቶ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      Contact me on Instagram

  • @HjU-qc7jv
    @HjU-qc7jv Год назад

    ሰላም አለይክ የፊቴ አላርጅክ አለብኝ ምን ላድርግ

  • @wengelbekele4144
    @wengelbekele4144 Год назад

    እባክህ ዶክተር ጥያቄ ምትመልሰዉ መቼ ነዉ ምን ላይ ልይ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ጥያቄዎ ምንድን ነው ?

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 Год назад

    Do we have to buy all?

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      no one of your choice

  • @serajesus3983
    @serajesus3983 Год назад

    God bless u❤❤❤❤❤

  • @martiyamar4591
    @martiyamar4591 Год назад +1

    አወ ይሠራልን

  • @azebjourney
    @azebjourney Год назад

    Please betam liben yafinigal ena direten mendenawe sayines new ende

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 Год назад

    Dr. Sele Nivea cream betiseralen

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 Год назад

    Fite nitsu nw gn shif yal or enjera teqteqo neger alebet bemin nw mitefawu

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Год назад

    ሠላም ዶክተር ❤

  • @zenaayano
    @zenaayano Год назад

    Tebarek

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Год назад +1

    ዶክተር ወዛም ነው ፊቴ የቱ ይሻለኛል ?

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ቪዲዮ ላይ የጥቀስኩትን መጠቀም ይችላሉ

    • @انياتاانياتا
      @انياتاانياتا Год назад

      የኔም ነው ወዛም ነው ምጣጠብ የርድ ሳሙና ነው ግን አልፎ አልፎ ብግር ይውጣል ምን ላድርግ እኔንም መላ በሉኘ

  • @sawarmulu712
    @sawarmulu712 Год назад

    35 ነኚ ምን አይነት ልጠቀም

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 Год назад

    Your eife have long hair is this natural ot artificial?

  • @michaelaligaz6764
    @michaelaligaz6764 Год назад

    Please, Dr. sile besibila siralin

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 7 месяцев назад

    አላርጀግ አለብኞ

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ❤❤❤

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 Год назад

    እንዴ ነህ በ messenger ጥያቄ ጠይቀህ ነበር አልመለስክልኝም እባክህን መልስልኝ:

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Год назад +1

    ❤❤❤Hiiii

  • @zebibaali9404
    @zebibaali9404 Год назад

    ሴራቪን እየተጠቀምኩ ነው ምን ትላለህ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      Send me the picture of the Object via Instagram

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredatsegay6258
    @tsigeredatsegay6258 Год назад

    Hi

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Год назад +2

    ኧረ ዶክተር ምነው እየጠፋህብን ነው

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад +1

      አለሁ አዳንዴ በጣም ስራ ስለሚበዛ ነው

    • @marthaestifanose4609
      @marthaestifanose4609 Год назад +2

      @@yenetena ኑርልን ትልቅ ሰው 🙏

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад

    👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @amsalesisy529
    @amsalesisy529 Год назад

    Awo alene negern bakhe ya tervelun