ለደረቅ ፊት ምን እንቀባ? / How to care for dry skin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 186

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +13

    ሚልዬ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብሽ! ከእውቀትሽ በደንብ እንዲገባን የምታረጊያቸው ንግግርሽ ዋው ! ያወቁትን ማሳወቅ እራሱ መታደል ፀጋ ነው በርችልን

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 3 года назад +3

    በጣምና ደስ የምትይ ትምህርትሽ ግራ የማያጋባ ጥሩ ሴት ተባረኪ።ልክ የልቤን የምታውቂ ያህል ነው ያስደመምሽኝ ፊቴ ከመድረቁ የተነሳ ለመታጠብ እንኳን እፈራለሁ አሁን ግን በምክርሽ መሰረት የምታጠብበትንም የምቀባውንም እሞክራለሁ ምናለ ልቤ እርፍ ባለ ስለመልካምነትሽ ግን በርቺ ተባረኪ ሳልልሽ አላልፍም።

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 3 года назад +1

    ሜላት እንደአጋጣሚ ቪዲዮሽን ዮትዮብ ላይ አግኝቼ አንዳንዶቹን ተመለከትኳቸው ብልጣም እሚገርም መግለጫ ነው እምብስጭው በጣምም እንደምታነቢና እውቀት ያለሽ ስው እንደሆንሽ ታስታውቂለሽ የህክምና ባለሙያ ክሆንሽ መልካም ካልሆንሽም በዙህ ዙሪያ ትምህርት ብትወስጂ ትልቅ ቦታ እንደምብደርሺ አልጠራጠርም በርቺ ጎበዝ በጣም ነው የቱመቸሽኝ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ኑይ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад +2

    ሜሉዬ የኔ ተወዳጅ ሁሌም ትምህርቶችሽ ጠቃሚ ናቸው ተባረኪልኝ

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 2 года назад +4

    ጎዳሁት ሳላቀው ኢትዮጵያ እያለሁ በልብስ ሳሙና ነበር የምታጨበው ከከ2002እስከ2009በልብስ ሳሙና ነበር የምታጠበው በቀን 3ጌዜ ማታም እደግመዋለሁ 😭😭😭 ቅባትም አልቀባው በጊዜው ቆጆ ነበር አሁን ግን ማዳት በማዳት ሆንኩ 😢😢😢

  • @hs-care
    @hs-care 3 года назад +1

    ፊትን በእራጥብ እይለ ክርም መቀባት በጣም ይሰራል አመሰግናለሁ ልልሽ እፈልጋለሁ እባክሽን ተመለሽ አትጥፊ

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs 29 дней назад

    ጠዋት ፋውንዴሽን የምንቀባው ሰን ስክሪን ከተቀባን በኋላ ነው?

  • @mekdesgebre2965
    @mekdesgebre2965 3 года назад +5

    ኒቪያ ክሬም ለደረቅ ፊት ቆንጆ ነው የውጪ የዕቃው ከለር ነጭ ነው (Nivea Soft)

  • @dnknesh2957
    @dnknesh2957 3 года назад

    ቴንኪው ሜሉየ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነሽ

  • @tirsetabebaw434
    @tirsetabebaw434 3 года назад

    በጣም ጎበዝነሽ በርቼ ፊቴ በጣም ደረቅነው ምንአይነት ሰንስክሪን ልጠቀም

  • @raeyyohannes4735
    @raeyyohannes4735 3 года назад +3

    for oily skin sirelen Meli

  • @tigistbiru2584
    @tigistbiru2584 2 года назад +2

    ለወዛም ፈት የሜሆን ክሬም ካለ እባክሺ ንገረኝ

  • @ssyy8243
    @ssyy8243 3 года назад

    ኣነ ዝብለኪ ሜሉ ደረቅ ገፅ ዝኩነ ናይ ምጭምዳድ ዘለው ቅብኣት ኣርእኒ

  • @zaidhyab9117
    @zaidhyab9117 3 года назад

    I use only the lotion but now I buy the vitamin B3 + SPF 15

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 года назад +1

    ሀይ ሜላት ሰላም ነሽ የቅርቀብ ጊዜ ተከታታይሽ ነኝ በጣም ነው የተደምኩብሽ በጣምም እየተጠቀምኩ ነው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ! ሜላት አንድ ጥያቄ vitamin c serum ተጠቅመን anti aging ክሬም መጠቀም እንችል ይሆን ?

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад

    Queen Elisabeth Cocoa butter. ማታ እቀባለሁ ጠዋት ደግሞ በ dove ሳሙና እታጠባለሁ ምክንያቱም ቅባትነት ስላለው
    ስለዚህ cocoa Butter እስኪ አስረጁኝ

  • @bezamoroda1074
    @bezamoroda1074 3 года назад +1

    Meliye banatish nigarign fite eyetashabashaba new gana 26 amate new
    Aveeno yishalel wayis olay 7 one yishalegnal ?

  • @zaidhyab9117
    @zaidhyab9117 3 года назад +1

    Thank you for your information I really appreciate I just want to ask you use day or night and then after the cream or if I use this one I don't have to use the crib I mean the lotion the big lotion the one you have it in your screen

  • @josephtugirimana5400
    @josephtugirimana5400 2 года назад

    ሜልዬ አይኔ ስር ፊቴተጨማዳል ለማስተካከያ ምን ትመክርኛለሽ የፊቴ ቆዳ

  • @fiyo-mn4vq
    @fiyo-mn4vq Год назад

    Tnxs sis,my skin is also dry skin

  • @workneshkibatu7326
    @workneshkibatu7326 2 года назад +1

    ሰለ cocoa butter mn tasbiyalesh

  • @menberewoldemichael1864
    @menberewoldemichael1864 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @munazs4bm
    @munazs4bm 3 года назад +1

    እናመሰግናል ስለ ሁልግዜ መልካም ስራሽ 🙏

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay923 3 года назад

    ተባረኪ አንቺ ቅን ሰው!

  • @mekdessmekdess7404
    @mekdessmekdess7404 Год назад

    እኔ እጠቃማለሁ ግን በጉር በጣም ጨምር

  • @الومرحبا-ض5ع
    @الومرحبا-ض5ع 3 года назад

    የኔቆንጆ አድሥ ተካይሽ ነኝ በጣም አማና ያለሽ ደሥበሚል አደበት ትምህርት ሽ በጣም ዉሥጤነዉ እና የኔችግር ምን መሠለሽ በጣም ጂሥሜ ፊቴ ወገቤ ትካሻዩ ወዛም ነዉ እና ምን ክሬምና ሳሙና ልጠቀም መልሽልኝ ዉደ የኔ ቅመም አደራ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ስለ ወዛም ቆዳ እየተዘጋጀሁ ነው በዚህ ሳምንት ጠብቂኝ

  • @harmonyhabesha8380
    @harmonyhabesha8380 3 года назад +1

    Well done you I couldn't thank you enough for the information u are sharing with us.

  • @bosenaligabaw4448
    @bosenaligabaw4448 Год назад

    Hi melat cerave clinser Ethiopia lay wagaw betam wude selhon amarach samuna betengergni des yelgnal

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 7 месяцев назад

    ፌቴ ደረቅ ነው ሞርቸራይዝ ሰንሥክሬን ሥጠቀም ብጉር ይተከተካል😢

  • @imanfuad9891
    @imanfuad9891 Год назад

    Cetaphil akka itti fayadaman pls

  • @birhanmaru7852
    @birhanmaru7852 3 года назад +1

    ሰላም ሜላት እባክሽን ሰለ ፊት ቶነር ስሪልን ፊታችንን ጠዋት መታጠብ ከሌለብን ማታ ከserum በፊት መቀባት አለብን ማለት ነው? ወይስ እንደገና ጠዋትም የፊት ቶነሩን መጠቀም አለብን? መልስሽን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።

  • @afomilove1015
    @afomilove1015 Год назад

    ሜሉ ሰንስክርን እቤትም ቁጭ ብለን እንጠቀማለን

  • @rahelabebe7777
    @rahelabebe7777 3 года назад

    selam melat , matas mina ceram enatekem?

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 3 года назад

    Hi melat endet nesh tefteshal beselam new? Orginal sunscreen behager bet endet magegnet yechalal yets yegegnal yemtawqiw kal negerign ebakshin tebareki🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamtesfaye548
    @selamtesfaye548 Год назад

    serave sun screen alew?

  • @Dyed25
    @Dyed25 Год назад

    Glossy Beauty cream

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 3 года назад +2

    Aveeno lotion ለፊት ይሆናል ወይ?

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ

    ሠንሲክሪምጉዳትየለዉምበፅያይብንወጣ

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад

    የት ጠፋሽ የኔ አስተማሪ?

  • @hayatnedaga1042
    @hayatnedaga1042 3 года назад

    ሜላትዬ ቤታሴት እጠቀም ነበር አሁን ለማቆም ሞክሬ ቫይታሚን ኢ ክሬም ገዝቼ ለ3 ቀን ተጠቅሜ አሁን ፊቴ እያሳከከኝ ነው ተመልሼ ቤታሴቱ ልጠቀም ነው ምን ትመክሪኛለሽ አንቺን ለማናገር ስለምፈልግ ስልክሽን አስቀምጭልኝ አላህ ያግዝሽ

  • @akak981
    @akak981 2 года назад

    እናመሠግናለን ግን ጧት በሳሙና መታጠብ የለብንም ወይስ ኪሪሙን ብቻበዉሀ ታጥበን እንጠቀም

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад

    የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣ረጅም፣እድሜ፣ያድልልን፣ኑሪልን

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 3 года назад +1

    Inamsegnalen leconbineshen fec yihonal inde ?

  • @ያራብማጨራሸዬንአሰሚርልኚ

    እህቴ አመሰግነለሁ ለቤቲሺ አድስ ነኝ እስት ለቦጓር ጠበሰ መጢፊያ መፊቴን ንገርልን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ቪዲዮ ሰርቻለሁ ስለ ብጉር ጠባሳ ማጥፊያ ቅባቶች

  • @martabadeta2709
    @martabadeta2709 3 года назад

    Enamesegenalen. Egra sekelay seketafahe betam yderkbgnal tekebchehu enkan bader tewat setekesek blo yaderal seki mela negerign

  • @elsayemane2796
    @elsayemane2796 3 года назад

    ሠላም ሜልዬ ሥለ Marykay ምን ታውቂአለቭ? እባክቭን

  • @seadamohammed9717
    @seadamohammed9717 3 года назад +2

    ሚሉ ድርቀት የለብኚም ግን አቨኖ መቀባት ጀምሪ በጣም ወዛም ሆንኩኚ ጉንጨ ላይ ጥቁር ፓር አለብን ምንላድርግ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      አቪኖ ወዛም ካደረገሽ oil free moisturizer ተጠቀሚ fragrance free የሆነ ለጥቋቁር ነጣጥብ vitamin A ( retinol ) ተጠቀሚ
      አጠቃቀሙን ግን ቪድዮ አለኝ ስለ ቫይታሚን ኤ እሱን መጀመሪያ እይው ሚኒራል ቲንትድ ሰንስክሪንም መጠቀም አለብሽ

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 3 года назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @yemamikebet4369
    @yemamikebet4369 3 года назад +1

    Wude Dove ክሬም ነው ምጠቀመው ጥሩ ነው ስታይው መልሽልኝ ሳሙናውም Dove new

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 3 года назад +2

    እህት እኔ ምንም አልጠቀምም ባልዚን እኮን አልጠቀምም አሁን ግባሬ ላይ ተሸበሸበ ምን ትመክሪኛለሽ እደት ይጠፍል

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 3 года назад

    l am frist .thanks alot from Ethiopian .🙏🙏🙏🙏

  • @senayitseifu8932
    @senayitseifu8932 3 года назад

    የፊቴ ቆዳ ኮብኔሽ ነዉ በሳሙና ከታጠብኩ በኃላ ካካዋ በተር እጠቀማለዉ ፊቴ እዳይ ጨማደድ ብዬ ምን ትመክሪኛለሽ ሰለ ካካዋ

  • @temimahussen7366
    @temimahussen7366 3 года назад

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው እስኪ አስረጅን

  • @anithatam1032
    @anithatam1032 3 года назад

    Selam,melatye endenesh...bemtseriu video betam new madenksh egziabher ybarkish ehtye... ewketsh sle mtakaflig betam new minamesegnish....
    Keykrta ga ke tiyake aleg...?....kesmnt wer befit yelekeiu video sle forofor alena mecheresha lay enye be vineger new milekalekew bleshnal ena enditabrarlign fligye new....maletey be vineger ketelekelekshu ketlesh be wuha atlekelekim malet new? Amesgnshalew

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      አዎ ቬኔገሩን በውሀ ቀላቅዬ በታጠበ ፀጉር ላይ አፍስሼ እተወዋለሁ ድጋሚ እልለቃለቅም

    • @anithatam1032
      @anithatam1032 3 года назад

      @@melatdemessie808 amesegnshalew melye..... gin endet new ke wuha ga mikelakilew malet bemn melekat eschlalew...lemsalye be kubaya kehone snt kubaya WATER and sint kubaya ACV?
      Thank you

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@anithatam1032 አንድ የሻይ ስኒ ቬኔገር በአንድ ሊትር ውሀ

    • @anithatam1032
      @anithatam1032 3 года назад

      @@melatdemessie808 eshi melye thank you so much

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 3 года назад

    what about African black soup? i use for black spot for my face

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 года назад

    ዋውውውው ሜሉ ተባረኪ የኔ ውድ ተባረኪልን በቅርብ ግዜ ነው ያገኘውሽ ሰብ አድርጌሻለሁ
    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ምታሳይንን ነገሮች በቀላሉ አገር ቤት ማግኘት እንችላለን ወይ በተመጣጣኝ ዋጋ ብርክክክ በይልኝ ❤💝💝💝💝

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      አይ ተመጣጣኝ ዋጋ የሚባል ነገር የት አለ ብለሽ ነው! ቦሌ መድሀኒአለም ሞል እና ሌሎች ሞሎች ውስጥ ታገኝዋለሽ ግን ውድ መሆናቸው ምንም ጥያቄ የለውም

    • @samrawetsamrawet2297
      @samrawetsamrawet2297 3 года назад

      ሜሉ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለመለሽልኝ በርችልን ከቻልሽ ጥሩ የሆኑና በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛሉ ምትያቸውን አሳይን የቆዳም የጸጉርም ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ርሃናይቱብ-ጀ5ቀ
    @ርሃናይቱብ-ጀ5ቀ 2 года назад

    አራ በፈጠር እደተልፍኝ ፈቴ አለራጅክ አለብኝ ምን ልቀበ

  • @zaidhyab9117
    @zaidhyab9117 3 года назад

    Hi I just want to ask you I used Ola lotion I use now only the vitamin cream with Lycoming Street + SPF 15 I bite I don't try to yet so I just want to ask you is this good for us

  • @WubitEthio-j7x
    @WubitEthio-j7x 5 месяцев назад

    Tsihay ayiferam

  • @hanazewdu9119
    @hanazewdu9119 3 года назад

    ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @hajkadir8296
    @hajkadir8296 3 года назад

    Hi melat fetari yichemirlsh
    Sile cocoa butter mintyalsh
    Lederek fit yihonal
    Tikmena gudatun bitnegrin

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад +1

    ኦላይ 7 አይነት ጥቅም ያለውን ትናንት ገዝቸ ነበር ከነመታጠቢያው እንደት ነው ፊቴም በጣም ደረቅ ነው ሰንስክሪን ያልሽውን ጭራሽ አላውቀውም ጥቅሙ ምንዲነው በቀኑስ ክፍል ፊታችንን ሳነፀዳ ነውንደ የምንቀባው?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Olay ነው?
      ሰንስክሪን ማለት የፀሀይ መከላከያ ቅባት ነው እና በየቀኑ ነው መቀባት ያለብን

    • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
      @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад

      @@melatdemessie808 አወን እህት Olay ክሬም 7 አይነት ጥቅም የሚለውን ጀምሬዋለሁ ።ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል አምራለሁ ብየ ተበላሸሁልሽ ላገባ 4 ወር ሲቀረኝ ፏ ጥርት ቀላ ልበል ብየ የክሬም አይነት ሳጠያይቅ ቤትኖቬት የሚባለው ክሬም ቆንጆ እንደሆነ ነገሩኝ ወዲያው ገዝቸ ማታ ማታ መጠቀሜን ጀመርኩ በፍጥነት ጥርት ቅልትም አደረገኝ ወዲያው በዚሁ መንደር ይህ ክሬም የኩላሊት የካንሰር የሳንባ በሽታወችን እንደሚያስከትል ነገረችኝ ወዲያው አሽቀንጥሬ ጣልኩና እቤት ውስጥ በሚሰሩ ማስኮችን ብቻ መጠቀም እንደጀመርኩ አሁንም አንዶ እስቲም ፊትን ጥርት እንደሚያረግ ስታስተምር አየሁ እኔም ፊቴን በደንብ ትጥብ አልኩና በፎጣ ተጠቅልሌ እስቲም አደረኩት ፊቴ ላብ በላብ ሲሆን ከፎጣው ወጣሁና ላቡን በሶፍት ሙልጭ አድርጌ ጠርጌ ከማርና ከእርድ ማስክ አዘጋጂቸ ተቀባሁ በሶስተኛው ቀን ፊቴ እንደ ሽፍታ ወረረኝ ከስምንት ቀን በኃላ በራሱ ሽፍታው ከሰመ አሁን ፊቴ ጥቅር ቁር ድርቅ እንደ አጎጎት ነገር እልፍ እልፍ እያለ ጥብስ ጠባሳ ነገር ሆነ ማግቢያይም ወር ከ20ቀን ቀረው እኔም እንድህ ሆንኩልሽ ያበላሸኝ ክሬሙ ይሁን እስቲሙን ተጠቅሜ ላቤን ማበሴ አልገባኝም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ የተጠቀምሻቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል አይደሉም
      አንደኛ ቤትኖቬት እጅግ እደገኛ ቅባት ነው በፍፁም መጠቀም የለብሽም
      ሁለተኛ የፊት እስቲም በጣም መጥፎ ነገር ነው ስለሱ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እንኳን ፊትን ሊያሳምር ይቅርና ብዙ ጉዳት ነው ያለው ፊታችን የተፈጥሮ ውዙን እንዲያጣ እንዲደርቅ ያደርጋል በሂደት ደግሞ ማድያት ያመጣል ስለዚህ ለፊትሽ ማድረግ ያለብሽ ሽታ የሌለው ለፊት ብቻ የተሰራ መታጠቢያ እና ክሬም ገዝተሽ ማታ እየታጠብሽ ወዲያው ክሬሙን ተቀቢ ቀን ደሞ ሳንስክሪን ተቀቢ
      የማታ ክሬሞች ቫይታሚን ኤ ( ቪዲዮ አለኝ )ከእነሱ መርጠሽ መጠቀም ትችያለሽ

    • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
      @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад

      @@melatdemessie808 እሺ ሜላትይ በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው ብለው ሲያስተምሩ አይቸ ነዋ እኔማ የፊት መታጠቢያ ብርሽ ራሱ ቆንጆ ነው በዚህ ታጠቡ አለዛ በጃችን ብቻ ብናሸውም ቆሻሻው አይወጣም ብለው ሲያስተምሩ አይቸ በውድ ገዛሁት ዛሬ አንዷ ፊትን በዚህ ቡርሽ መታጠብ ቡግርን ያባብሳል በጭራሽ እንዳትጠቀሙ ስትል ሰማኃት አሁንስ ማንን አምነን መከተል እንዳለብን ሁሉ አናቅም ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ ቡርሽ በጣም መጥፎ ነው

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 года назад

    Wow baxam aref maraja naw 🙏🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    Thank you!

  • @alemtsehayejigu8alemtsehay825
    @alemtsehayejigu8alemtsehay825 Год назад

    ምርጥ ጎበዝ ነሽ

  • @buzimelaku4227
    @buzimelaku4227 2 года назад

    Ene bagegnhut samuna nw metkemw ena derk nw fite menm aletkemem ahun yemntat negr eyayehubet nw mn madrg alebgn

  • @helenafework2267
    @helenafework2267 2 года назад

    እኔ አልኮል አለርጂ አለኝ አልኮል freeየሆኑ ካሉ ንገሪኝ

  • @euygeber4567
    @euygeber4567 2 года назад

    Selam endate nesh 26 year old dry face nw fit setme ayenet cream letkem fitay etsebesbe nw

  • @mamamkledad7247
    @mamamkledad7247 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እሞከረዋለው የኔ ፈት ማድያት አለብኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሳንእስክሪን በየቀኑ መጠቀም አለብሽ
      ሰለ ማድያት ቪዲዮ አለኝ ruclips.net/video/VNKIUsuXn38/видео.html

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 3 года назад

    Melatye Thank you

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 года назад

    Thank you Melyee 🙏

  • @Tube-id4yk
    @Tube-id4yk 3 года назад

    የኔ ማር ለደረቅ ፊት የርድና የማር ሳሙነ አይሆንምደ ንገሪኝ ውደ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ሳሙና በአጠቃላይ ለየትኛውም የቆዳ አይነት አይመከርም ፊትን የማያደርቁ ጥሩ መታጠቢያዎች ሽታ የሌላቸው ፈሳሾች አሉ በ Cerave, La Roch Posay , Cetaphil, Neutrogena

  • @mashaendthebear1475
    @mashaendthebear1475 3 года назад

    Melatye ebaksh eney madyat btam aschegrognal mn ladrglet edtefalygn ebaksh ngergn

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 6 месяцев назад

    እህቴ ፊቴ ማዲያት ጨርሶኛል ምን አይነት ቅባትና ምን አይነት ሳሙና መጠቀም አለብኝ አመሰግናለሁ❤

  • @hayumohe1559
    @hayumohe1559 3 года назад

    ዉዴ ጉዳት የለዉም

  • @emuhubi-uy2eb
    @emuhubi-uy2eb Год назад

    Ebakesh gena ahun metyke new fite dereq new le dereq fit yeserashewen video aychewalew metatebiyawenm avenno keremunm eytetkmen ye ruz weha ena ye muz litach bentkem chegr alew ebakesh melshilign

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 3 года назад +1

    My son has a scratch in his face, last Year.The scratch became dark. What’s the best cream to remove the stain? Thanks 🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      How old is he?

    • @semiramohammed8490
      @semiramohammed8490 3 года назад

      8 years old

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@semiramohammed8490 he is too young to use hyperpigmentation creams ( vitamin A) . If seeing the scratch on his face is bothering you it’s better to check with dermatologist

    • @semiramohammed8490
      @semiramohammed8490 3 года назад

      @@melatdemessie808 thanks so much for your Info 👌🏽🙏

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 3 года назад

      ልንኩን አስቀምጭልን ፕሊስ

  • @umihanifgidi4941
    @umihanifgidi4941 3 года назад

    THank you

  • @rozamoges8901
    @rozamoges8901 3 года назад

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @hs-care
    @hs-care 3 года назад

    ሜላት ምነው ጠፍሽ በደህና ነው

  • @yonasmael7116
    @yonasmael7116 3 года назад +1

    ለወዛም ፊትስ የሚ ሆን ክሬም ? olay ክሬም ቆንጆ ነው? ሜላትዬ መልስሽ እጠብቃለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      ስለ ወዛም ፊት በዚህ ሳምንት እሰራለሁ Olay ተጠቅሜው አላውቅም ግን በቆዳ ሀኪም ሪቪው ካለ እነግርሻለሁ

  • @mamemame1608
    @mamemame1608 3 года назад +1

    ከአይኔ በላይ ከቅደቤ በታች ያለወ ቆዳየ ሸበሸብ አለብኝ ምን ልቀባወ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ስለ ቫይታሚን ኤ በሰራሁት ቪዲዮ ላይ Avene ስለሚባል ቅባት አውርቼ ነበረ እሱ አይንዙሪያ መቀባት ይችላል

    • @mamemame1608
      @mamemame1608 3 года назад

      @@melatdemessie808 ገላየን ነበረ የምቀባወ እሞክረዋለወ

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 3 года назад

    Thank you,,,You are soo good and i love the way ,you explain,,,keep up

  • @meronmichael5998
    @meronmichael5998 3 года назад

    የምታሳዮን ሁሉ ጠቃሚ ነዉ ሳላመሰግን አላልፍም እና ደረቅ ላልሆነ ፍት ብትነግሪን ? እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @abihabeshawittube8066
    @abihabeshawittube8066 3 года назад

    ሜሉየ ምነው ጠፋሽ እህቴ አረ አትጥፊ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 года назад

    አረ የኔ ልነግርሽ አልችልም ደርቅ ያለ ያልተጠቀምኩት ክሬሞች የለም?

  • @sablewengil2144
    @sablewengil2144 3 года назад

    ዉይ እኔ ምንም ክሬም ሊወጣልኝ አልቻለም የምጠቀመዉ ክሬም 21 የሚል ነዉ ሎሽን ደግሞ ኮኮ ሸ ቤተር ነዉ ፊቴ ደረቅ ነዉ ጥቁር ነጠብጣቦችም ሊጠፉልኝ አልቻሉም ምን ትመክሪኛለሽ ምን አይነት ክሬም ልጠቀም ለደረቅ ፊት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ክሬም ጥቁር ነጣጥብ አያጠፋም
      የክሬም ስራ ፊትን ከድርቀት መከላከል ነው
      የምትቀቢው ክሬም ሽታ ካለው ድርቀቱን ያብሰዋል
      ለነጣጥቡ ቫይታሚን ኤ ቅባቶች ነው የሚረዳሽ ( ቪዲዩ አለኝ ስለእሱ) ነገር ግን ሳንስክሪን በየቀኑ ካልተቀባሽ ዋጋ አይኖርውም

    • @sablewengil2144
      @sablewengil2144 3 года назад

      @@melatdemessie808 እሽ አመሰግናለሁ እህቴ ሰንስክሪንኳ ተጠቃሚ አደለሁም ፅሀይ አያገኘኝም እቤት ዉስጥ ነዉ የምዉለዉ አረባገር ነዉ ያለሁት ባይታሚን ኤ ቅባት እሞክራለሁ አ ስኪ ደሞ በጣም ነዉ የተቸገርኩት በጥቋቁር ነጠብጣብ የየሆነ ስአት ላይ ይጠፍሉ መልሰዉ ይወጣሉ

    • @birhanmaru7852
      @birhanmaru7852 3 года назад

      @@melatdemessie808 please ስለ ፊት toner አጠቃቀሙን እና ጥቅሙን ስሪል አመሰግናለሁ።

  • @toybshtube2170
    @toybshtube2170 3 года назад

    እረ እህቴ እባክሽ ተባበሪኝ ፊቴ ሲበዛ ደረቅ ነው እናም እዳለ መስመር በመስመር ሆነብኝ በተለይ ግንባታ እና አፌ አካባቢ ምን ልጠቀም !?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ስለ ፊት ድርቀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ ለፊት ብቻ በተሰራ ሽታ የሌለው መታጠቢያ ለሰስ ባለ ውሀ ታጠቢ እና ወዲያው እርጥብ እንዳለ Aveeno የፊት ክሬም ተቀቢ

    • @toybshtube2170
      @toybshtube2170 3 года назад

      @@melatdemessie808 ያለሁት ሳውድ አረቢያ ነው ፋርማሲ ሒጀ Aveeno ስጠይቃቸው የለንም አሉ እናም አሁን አንች የነገርሽንን citaphil እናnetrogina ገዝቸ ጀምሬለሁ እስኪ መፍትሄ ቢሆን ኢንሻአሏህ።ስለመለሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው።

  • @nininini7040
    @nininini7040 3 года назад

    ጊሪሲሊ ለፊቴ አልፎ አልፎ እቀባለሁ ጡሩ ነው መጥፏ ነው ምን ትመክሪኛለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ግሊሲሪን በተለያዩ ክሬሞች እና ሎሽኖች ውስጥ ሲገባ ጥቅም አለው ሞይስቸራይዝ ያደርጋል በራሱ ቀጥታ ስንቀባው ግን ቆዳ ላይ የመቆየት ችሎታ ስለሌለው መልሶ ስለሚያደርቀን አይመከርም

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 3 года назад

    Bet am melekam mesh desi yemle mekere new Eanamedigenalen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ

    ሰላምእደት ነሽእህቴ እኔለበሽታየተሠጠኝኪረም አሁላይ ግንተተበተበ እናይጠቁርገባክዳላይነዉ እናእባክሽ መዳኔት ካለሽለቤትሽ አደሥነኝእዳታልፊኝ😢😢

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    እህት እርጁኝ እባክሽ ገና ሀያዎቹ መጀመርያ ላይ ነኝ ስራዬ ምግብም እሰራለሁ እጉንጬ ላይ ከሁለቱም በሁል ጠቁርዋል እናንም ልጠቀም እንደ ማድያት መሰለኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሚኒራል ሰንስክሪን ተጠቀሚ ስራ ላይ ሆነሽም እስከ 4 ግዜ እየቆየሽ ተቀቢ በተጨማሪ በረዶ አፍሽ ውስጥ መያዝ ይረዳል

  • @asas9430
    @asas9430 3 года назад

    Tnx marr

  • @Janat-jo2fr
    @Janat-jo2fr 3 года назад

    እኔ ምንም አይስማማኝ ምንም አልጠቀም እባክሽ ለማደት የሜሁን ንገሬኝ

  • @fereats2351
    @fereats2351 3 года назад

    ሰላም ሜሉ አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ ኒቪያ ክሬም ምን ትያለሽ? ለደረቅ ፊት ማለቴ ነው አመሰግናለሁ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ኒቪያ ሽታ አለው እኔ ድሮ ስቀባው ያጠቁረኝ ነበረ
      አቪኖ ምንም ሽታ ስለሌለው እሱ ይሻላል

    • @mekdesgebre2965
      @mekdesgebre2965 3 года назад +1

      ኒቪያ ክሬሞ ለደረቅ ፊት ቆንጆ ነው የውጪው ከለር ነጭ ነው (Nivea Soft) ሽታ የለውም

    • @fereats2351
      @fereats2351 3 года назад +1

      @@mekdesgebre2965 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@mekdesgebre2965 እሱን ቅባት እኔም በፊት እቀባው ነበረ ግን በእርጥብ ፊት ላይ አልሞከርኩትም ትንሽ እኮ ግን ሽታ አለው በእርጥቡ ስትቀቢው ላይስማማሽ ይችላል እና ትንሽ ቦታ ላይ ሞክሪው

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 года назад

    Egzisbher ybarkishe bekininet yastelalefsheu amesegnalw

  • @lucy4kilotube572
    @lucy4kilotube572 2 года назад

    ሜሉዬ ኧረ ጠፋች በሰላም ነው

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад

    Thankyou for sharing your knowledge 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 3 года назад

    ኢትዮ ላለን ሰን እስሪን ምን እነጠቀም ???እናመሠግናለን

  • @emebettibebu4699
    @emebettibebu4699 3 года назад

    በቅድሚያ ሜልዬ ተባረኪ እባክሽ እኔ ሥራዬ ኬክ ዳቦ ነው የምሰራው የምስራበት ቦታ በጣም ስራ ስለሚብዛ ለ 9 እና 10 ስዓት ከ oven ጋር ነው የምቆየው እባክሽ ሜልዬ የምታውቂው የ oven ሙቀት መከላከያ ካለ አሁን ማድያት ወጣብኝ እምኖረው U.S.A Minnesota ነው እኔ ምንም አጣሁ sunscreen ነው እየተጠምኩ ያለሁት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ሰንስክሪን መጠቀምሽ እኮ ትክክል ነሽ ግን የምትጠቀሚው አይነት ይወስነዋል ከባድ ሙቀት ውስጥ ስለምትቆይ ሚኒራል ሰንስክሪን ነው በደንብ የሚረዳሽ ከጀርባው titanium dioxide and zinc oxide ማለት አለበት mineral sunscreen ስትቀቢው ይነጣል እና መንጣቱን ከጠላሽ tinted mineral sunscreen አለ በቆዳሽ ከለር መርጠሽ የምትገዢው በተጨማሪ በስራ ላይ ስትሆኚ ice chips ( በረዶ) አፍ ውስጥ መያዝ ይመከራል ፊትሽ ላይ ግን አታድርጊ

    • @emebettibebu4699
      @emebettibebu4699 3 года назад

      በጣም አመስግናለሁ ያልሽኝን እጠቀማለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      @@emebettibebu4699 ስራ ቦታሽ ሰንስክሪን ይኑርሽ እና break ስትወጪ ድጋሚ ተቀቢው ጠዋት አንድ ግዜ የምትቀቢው ብቻ በቂ አይሆንም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +1

      @@emebettibebu4699 ስራ ቦታሽ ሰንስክሪን ይኑርሽ እና break ስትወጪ ድጋሚ ተቀቢው (3-4 ግዜ) ጠዋት አንድ ግዜ የምትቀቢው ብቻ በቂ አይሆንም ማታ ላይ በጥሩ መታጠቢያ ታጠቢ እና ወዲያው ክሬም ተቅቢ

    • @emebettibebu4699
      @emebettibebu4699 3 года назад

      በጣም አመስግናለሁ