ደረቅና የሚላጥ ከንፈር ምክንያት እና መፍትሄው‼️// what to do for dry and peeling lips 

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 148

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 месяца назад +71

    ዛሬ እኮ ቀኑ 21 ነው እናታችን እመቤታችን እንኳን አደረሳቹ እመቤቴ የጨነቃቹን ሁሉ ታቅልልላቹ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад +19

    መስኪዬ እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰሽ የኔ ቆንጆ❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 3 месяца назад

      @@meskitube16 የሰፈሬ የአዲሱ ሚካኤል ልጅ ነሽ መስኪዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 3 месяца назад +14

    መስኪዬ እኔ ባንቺ በጣም ተጠቅሜአለሁ ፀጉሬ እርዝመቱ ውበቱ እግዚአብሔር ልጆችሽን መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤

    • @KidistTariku-jg6be
      @KidistTariku-jg6be 3 месяца назад

      አንች ግን ታድለሽ እኔ ግራ ገብቶናል ፀጉረ ላይ ያልተቀባውት ነገር ብኖር በርበረ ና ሽሮ ብቻ ነው ብታይ ፀጉረ የወንድ ነው ምመስለው

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 3 месяца назад +4

    እመብርሃን ሁላችንም ቤት በበረከቷ ትጎብኘን 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 3 месяца назад +2

    መስኪዬ የኔ የዋህ በአላህ ቆመሽ አትስሪልን ቁጭ በይ ወላሂ ለምን አትቀመጥም እያልኩ ነው ማየሽ ፀጉሬን በነካው ቁጥር አንቺን ነው ማመሰግነው ወላሂ 🙏🌸🌸🌸

  • @sartt4085
    @sartt4085 3 месяца назад

    መስኪዬ የእኔ መልካም ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሺ

  • @Mahi-u2h
    @Mahi-u2h 3 месяца назад +2

    መስኪዬ የኔ ቆጆ ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Fere-t2t
    @Fere-t2t 3 месяца назад

    መስኪ ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ❤❤

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k 3 месяца назад

    መስክዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemerinaHulchafo
    @SemerinaHulchafo 3 месяца назад

    በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው መፍትሔ እንደማገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @Rihanaawel-r4h
    @Rihanaawel-r4h 3 месяца назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ውዴ ለውጥ አለው ፀጉሬ 😍😍😍😍የኔ መልካም እህት

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 3 месяца назад

    መሲ እኔም በልጅነቴ ከንፈሬ እየደረቀ እየተላላጠ እቸገር ነበር ኒቪያ ቫዝሊን ነው ያዳነልኝ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ኒቪያ ቫዝሊን ጠፍቷል፣ በጣም አሪፍ ቫዝሊን ነበር።

  • @happyeri7015
    @happyeri7015 3 месяца назад

    Meskiyo yehen yehen kemtyi simu eza screen lay post bitaregi betam yitekmenal yehe yehe eyalu mastemar is very hard for us to tell which products is that we can only guess please i am saying this with love ma sis ❤❤❤ and thank you for the challenge eventhogh i missed it sometimes sometimes i am still catching up❤

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ዉዷ እህታችን❤❤❤❤

  • @mery_uriel
    @mery_uriel 3 месяца назад

    Betam eytchgrku yalhubte ngr meskiye tebarki❤❤❤

  • @tigsitkure6747
    @tigsitkure6747 3 месяца назад

    መስኪዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤

  • @ENIYATWELDE
    @ENIYATWELDE 2 месяца назад

    ሰላም መስኪ እንኳን አደረሰሽ አይን ስር ለሚጦቅር አሳይኝ

  • @tghagos7483
    @tghagos7483 3 месяца назад

    መስኪየይ ላናግርሽ ፈእፈልግሻለሁ እባክሽ❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 3 месяца назад +4

    ሰላም ለአንቺ ይሁን መስዬ የኛ እህት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🙏⛪️✝️💙
    መስዬ ልክ ነሽ ዉሃ መጠጣት ለጤናችን ትልቅ ሚና አለዉ ነበር ግን እኔ ዉሃ በቀን ግማሽ ሊትር የሚሆን እንኳን አልጠጣም ዉሃ የመጠጣት ፍላጎታችን እንዲጨምር መድኃኒት አለ ብለዋል ወይ እሱን ገዝቼ ልጠቀም ወይ ሌላ መፍትሔ ያላችሁ መላ በሉኝ 🥰

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад +1

      እረ መድሀኒት ምንም እያረግም ውሀ ሚያስጠማ ነገር መብላት ነውጥራጥሬ ራሱ ያስጠማል

  • @SereneRose-yi1nj
    @SereneRose-yi1nj 3 месяца назад

    Meskiye enkuan aderesesh yegna sefer tilantina buzu sew motuwal tseliyilin betam yasferal

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 3 месяца назад

    የልብ አዋቂ ነሽኮ ልዕልተይ ❤❤❤❤❤❤

  • @seblelegas437
    @seblelegas437 3 месяца назад

    መስኪ ዬኔ ጀግና

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 3 месяца назад +1

    ቀዝቃዛዉሀ፣ ሀሪፍነዉ ወይስ አይደለም የኔዉድ

  • @Alhamdulillah-t8y
    @Alhamdulillah-t8y Месяц назад

    Wude ine betam techagirealewu kefaren emetalewu indelimad malete nawu ina libezu amet indez eyareku naber ahulegn alkom begn melaletun alkom ale mitaku medati kale toqumign

  • @edlawitmezemir8780
    @edlawitmezemir8780 3 месяца назад

    Enkon edresesh misk Afench akababi bekul mekeniye tenesh tekur tukur netebetab yefeteral Ena esun matefiy mask betasayen. Thanks

    • @edlawitmezemir8780
      @edlawitmezemir8780 3 месяца назад

      Lelaw demo yefetesh samunam ena Jeremy lemon keyereshew miskye enem anchin yemetekemew esun setekeyer teyake feterebegn thanks for your response Dena huge .

  • @TiT-p9u
    @TiT-p9u 3 месяца назад +1

    የኔቆጆ ጣምየተቸገርኩበትነገር ቢኖር

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 3 месяца назад

    Selam meskiye edet neshi❤❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 3 месяца назад +2

    መስኪዬ መልካም እህታችን ነሽ ክፉ አንካሽ❤❤❤❤❤መስኪ እኔ አይኔ ያሳክከኛል ከዛ የተነሳ አይኔ ዙሪያው ጠቁሩዋል ምን ልጠቀም በማርያም 😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад +1

      የአይን ክሬም ተቀቢ እማ ይሄን ያህል ከሆነ dark Circle eye cream በይና ሴራቪም አለ ወይም ሌሎች

    • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
      @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 3 месяца назад

      @@meskitube16 እሺ ዬኔ መልካም❤❤❤

  • @FithaliWorki
    @FithaliWorki 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ well come yenee mirt saw

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 3 месяца назад +2

    መስኪዬ እኔ ባንቺ መጣም ተጠቅሜአለሁ ፀጉሬ እርዝቱ ውበቱ እግዜአብሔር ልጆችሽን መላው ቤተነብሽን ይጠብቅልሽ😔😔😔🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @elsaselemon4057
    @elsaselemon4057 3 месяца назад

    Thanks meskiye

  • @Bilsumma
    @Bilsumma 3 месяца назад

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enanujavo1068
    @enanujavo1068 3 месяца назад

    Yene wede siwedishii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 3 месяца назад +1

    አይይይ አሁንማ ጠቆረ ይደርቅና በራሱ ጊዜ ተንቀርፍፎ ይላጣል በየቀኑ ማታማታ ቫዚሊን እቀባዋለሁ ግን ለውጥ የለውም መላ በሉኝ 😊

  • @HarenL-fh5yw
    @HarenL-fh5yw 3 месяца назад

    Amen amen amen

  • @Degie-t8l
    @Degie-t8l 3 месяца назад

    መስኪየ የምታደርጊያቸው የምታሳይን ሁሉ ውጤታማ ናቸው ግን ግን ግን እኔ በጣም ሚያስጠላ ማድያት አለብኝ ።የሆነ ነገር ላደረግ ተነስቸ ልክ ፊቴን ሳየው በሰከንዶች ውስጥ ሁሉ ነገሬ ይቀየራል ሌላ ስሜት ውሰጥ እገባለሁ።በቃ በአጠቃላይ እሬሴ ያስጠላኛን

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob 3 месяца назад

    የኔ ቅመም አያችኋለሁ በህልማችሁ ነው እምመጣው አላልሽም ነይልን ደግመሽ ደግመሽ ነይልኝ የኔ ሴት❤❤❤❤

  • @Asheftech
    @Asheftech 3 месяца назад

    በትክክል

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 месяца назад

    የኔማ ተልጦ አለቀ ምድነዉ መፍትሄዉ😊

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 3 месяца назад

    Meski ❤hite thanks

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 3 месяца назад

    ሰላም ነዉ መስኪየ እዴት ነሽ ፀጉሬ በጣም ይነቀላን እና ቅባት ስቀባዉ ወደጫፉነዉ እሚወርደዉ ወደቆዳየ አይገባም ያመኛንምን ላድርግ

  • @EmebietMis
    @EmebietMis 3 месяца назад

    መሲየ እኔ እንኳን አብሬ ቻሌንሹን አልጀመርኩም ስራ በጣም ነል ሚበዛብኝ😢

  • @mariyamhadhako600
    @mariyamhadhako600 3 месяца назад

    Yene wud masks❤❤❤

  • @jeson-fz1ye
    @jeson-fz1ye 3 месяца назад

    Meskiye P/s fite wozam nw ena mismamagn moisturiser alagegnehum anchi yetun nw mitetekemiw?

  • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ

    Enkuwan dehna metash

  • @TsfantshTadesse
    @TsfantshTadesse 3 месяца назад

    Yes yes ❤❤

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 3 месяца назад

    እናመሰግናለን መስኪ ከንፈሬ እኔ ቆዳውነው ምልጠው ይበላኛል ቫዝሊን ምንም አልጠቀመኝም

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 месяца назад

    መስኪዬ የከንፈሩን ሞስቸር የሚያደርገውን ቲዩቡን ፍቶውን ልቀቂልኝ ውዴ ከንፈሬ በጣም ይላላጣል ውዴ

  • @martagenetu6288
    @martagenetu6288 3 месяца назад

    Selam meskiy enem jemerialew

  • @sartt4085
    @sartt4085 3 месяца назад

    መርና ስኩዋር ብለሺናል ሌላም ካለ ንገሪን መስኪዬ

  • @sakusaki1560
    @sakusaki1560 3 месяца назад

    መስኪዬ የኔ ልበቀና የፀጉር ቻሌንጅን ጅምሬለሁ ፀጉሬ ሎ ፣ፔሮሲቲነው ፍሳሽቅባትስቀባ ይደርቅብኛል ምንትላድርግ መልሽልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MudasirDaba
    @MudasirDaba 3 месяца назад

    Ar yene hule yedarqal amseginalhu

  • @WoltYideresu
    @WoltYideresu 3 месяца назад

    ምስኪ FEG ፣የፀጉር ቅባት እንዴት ነው ጥሩ ነው ለሚበጣጠስ ፀጉር

  • @KidistKassahun-x3e
    @KidistKassahun-x3e 2 месяца назад

    መስኪዬ ቻሌንጁ በየቀኑ ነው ወይስ በሳምንት 1 ቀን ነው??

  • @mottidawit
    @mottidawit 3 месяца назад

    Meskiya lemetse lehone keneferes leserilegn techeyalesh

  • @AminatKasawe
    @AminatKasawe 3 месяца назад

    😮😮😮😮😮ሳላይሽ. ትናት ጀመርኩ😅😅😅

  • @mamalove521
    @mamalove521 3 месяца назад

    የመሰኪ ቤተሰቦች 🥰 እሰኪ ለእህቴ ሰራ ፈልጉልኝ ዱባይ 😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaDagene
    @HanaDagene 3 месяца назад

    Meski gobez

  • @hanna1342
    @hanna1342 3 месяца назад

    እኔ ከንፈሬ በጣም ነው ሚደርቀው ይላላጣልም አብዛኛው ምቀባው ቫዝሊን ነው ሊፒስቲክ ቻፕስቲክ ብዙም ተጠቃሚ አይደለሁም ግን ድርቀት ተቸግርያለሁ

  • @burtieburt
    @burtieburt 3 месяца назад

    መስኪየ ቻሌንጁን አብሬሽ ጀምሬአለሁ ማርያምን ነው ምልሽ ቀድሜ ባወኩሽ እያልኩ ነው ዩቱዩብ አንችን ለማየት ነው እንጅ ቲክቶክ ነው ምወድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 3 месяца назад +1

    እኔ የአይረን እጥረት ነበረብኝ በተደጋጋሚ ከንፈሬ ይሰነጠቅ ነበር ይደማ ነበር ማለስለሻ ብጠቀምም ለውጥ አላገኘሁበትም ነበር ሀኪም ቤት ሄጄ አይረኔን ካስተካከልኩኝ በኋላ ከንፈሬ መቁሰል መድማት መድረቅ አቆመልኝ!
    መስኪ ፀጉሬ ዳርና ዳሩ ማለት ጆሮዬ አካባቢ ያለው ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነው! የአናቴ ፀጉር በጣም ለስላሳ ነው እረጅም ነው ግን ዳርዳሩ በምን ላስተካክለው?

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc 3 месяца назад

      አይራን መላት ምን ማለት ነው

  • @ArsemawitDita
    @ArsemawitDita 3 месяца назад

    መሰኪዬ ፀጉሬን ዞር ብዬ አላይም ነበር በአንቺ መንከባከብ ጀመርኩኝ የሩዝና የሮዝመሪዉን ጀምሬያለሁ እንደሚያድግ ተሰፋ አደርጋለሁ ።እሰኪ የሆነ ነገር በይኝ ተሰፋ እንዳልቆርጥ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад

      ጎበዝ በርቺ ብቻ ይለወጣል ፀጉር ከተንከባከብሽእ ምርጥ ይሆናል❤

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 месяца назад

    እኔምን ነገርአልጠቀምም ግን በጣነዉ እሚደርቅ በምላሴ ሰርስነዉ እምዉለዉ መስክየ

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 3 месяца назад

    Eqan adereseshe

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete2478 3 месяца назад

    መስኪዬ ለልጆች ቆሮቆር የቤት ውስጥ መፍትሄ ምን አለሽ??????

  • @mahletezema888
    @mahletezema888 3 месяца назад

    መስኪ እንዴት ነሽ
    የፉት ስክራብ ምትጠቀሚው ሊንኩን አስቀምጭልኝ እባክሽ

  • @Abebayhu
    @Abebayhu 3 месяца назад +1

    ውዴ ቅርንፍድ ለፀጉር

  • @Zxcy78Open9
    @Zxcy78Open9 Месяц назад

    ውይይይይይይ እኔ በየቀኑ ቫዝሊን እቀባዋለሁ ግን በየቀኑ ይላጣል በታጠብኩ ቁጥር የሞተ ቆዳ አይነት ይላጣል ምን ላድርግ

  • @Ete-em8bt
    @Ete-em8bt 3 месяца назад

    ዛሬ ቅዳሜ አትመጭም ወይ? ስራ ፈትቼ እየጠበኩሽ ነው

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 месяца назад +1

    ጥሩውን ቻፕስቲክ ብትነግርን?

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 12 дней назад

    እንዴ በአፍ መተንፈስ ያልሽዉ ብዙ ጊዜ በአፌ ነዉ የምተነፍሰዉ እና ከንፈሬ ከመላጡ የተነሳ ጠቁሯል😢

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 месяца назад +1

    መስኪ ይህ አስር ፍሬው ገዝቸዋለሁ ምንም ለውጥ አላየሀበትም ግን ኦቲምፕንት ነው ያልሹ በደንብ ብታሳይን ወይም ኮመንቴ ካየሹ ስሙ በንግሊዘኛ ፃፊልኝ ሀገር ልገባ ነው አማዞን ገዝቼ እንድገባ ኦትመንት

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад +1

      አዎ ምንም አያረግም ለግዜው ነው እንጂ ዘላቂ አይሆንም የ ኦይትመንቱ Cerave healing ointment ነው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 месяца назад +1

      @@meskitube16 እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @tesfaneshmekonen3334
    @tesfaneshmekonen3334 3 месяца назад

    እኔ የምልሽ መስኪ ፀጉሬን አቦካዶ ፈጭቼ እቀባ ነበር ሌሎች ግብአቶችንም እጨምር ነበር ከፈጨሁትም በኋላ አጥልዬ ነው የምቀባው ሁለት ጊዜም በሳሙና እታጠበዋለው ነገር ግን ታጥቤ ከጨረስኩ በኃላ የአቦካዶው ደቃቁ ነገር ለ3 ወይም 4ቀን አይጠፍም ሳበጥረው ይራገፋል ምን ላድርገው እባክሽ መልሽልኝ

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 3 месяца назад +1

    የውሀው ነገር ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @hanabeka8163
    @hanabeka8163 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አሰገቡኒ የሰድት እህታች ነኒ❤❤❤

  • @AlemTesfaye-v8h
    @AlemTesfaye-v8h 3 месяца назад +1

    መስኪዬ ባለፈው ለልጄ ለፊቷ ሽፍታ ጠይቄሽ ነበር ግን ለውጥ አለው በጣም ነው የማመሰግንሽ ግን ቅባት አትቀቢያት ብለሽኝ ነበር ጭንቅላቷ ድርቅ ነው ምን ላድርግላት?

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад +1

      ወደ ግንባርዋ ሳታስጠጊ ቀቢያት ቅባቱን ከመሀል አናትዋ ወደታች ቀቢያት ወደ ግንባሯ ጋር መሳጅ አድርጊላት ከመሀሉ እየነካሽ

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 3 месяца назад +4

    እኔ ከንፈሬን በጣም ነው የምበላው ከዛ ይደርቃል ስልጠው እንደ ለምፅ እየሆነብኝ ነው 😢

  • @SitiAhmedi
    @SitiAhmedi 2 месяца назад

    መስኪ እንዴት ነሽ እኔ አይኔ ዙርያው ይጦቅርብኛል ምን ላድርግ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dddbwjrchrsbrtfn3038
    @dddbwjrchrsbrtfn3038 3 месяца назад

    እኔ ማታ ማታ ቫዝሊን ነው የምጠቀመው

  • @Kawser2424
    @Kawser2424 3 месяца назад +1

    እኔ ከንፈሬን መምጠጥ በጣም ለምዶብኛል. ለማቆም እሞክራለው አመሰግናለው.

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 3 месяца назад

      ለመተውሞክሪይጠቁራል ጥሩአይደለም

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 3 месяца назад

    😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 3 месяца назад

    እረ እኔ ሁሌም ነው እምበላው ከዛ ይደርቃል ይደማል 😢

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 месяца назад

    የፀጉሬነውእንጅ መላያጣሁት ከንፈሬን ምንምስለማልቀባ ለስላሳና ነውአልሀምዱሊላህ

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 3 месяца назад

    Well come meski ጀምሪያለው የሩዝ ውሃውንምከዛን ቀን ጀምሮ እየተጠቀምኩ ነው የአሁን ደግሞ ያሳሰበኝ ነገር ነበር የኔ ይጠቁራል ይላላጣል

  • @DaniyIbrahom
    @DaniyIbrahom 3 месяца назад

    ኧረ ያልሻቸውን ሁሉ አልጠቀምም ግን በጣም ይደርቃል ቫይታሚኑን ችክ ላድርግ መሰል

  • @aseelaseel5862
    @aseelaseel5862 3 месяца назад

    💝❤🎉

  • @NeimaAdem-q4u
    @NeimaAdem-q4u 2 месяца назад

    እኔስ ምንምአልተቀምም

  • @ChaltuKebebe-e2e
    @ChaltuKebebe-e2e 3 месяца назад

    Bwst bakl laworsh falgenw

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 3 месяца назад

    ሰሞኑን እኔም ከንፈሬ እየተላጠ አስቸግሮኛል ቻሌንጁን ግን ቀጣይ ሳምንት ነው የምጀምረው በአሁኑ ሳምንት ምንም አልተመቸኝም

  • @tiya_tube-z5t
    @tiya_tube-z5t 3 месяца назад

    Be hilme ayewush meskiy 🤭

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад

      አላልኩሽም🤭😅😂😂

  • @ErgoMangesha
    @ErgoMangesha 3 месяца назад

    እኔ ሳይነስ አለብኝ ባፌ ነዉ የምተነፍሰዉ ለዛ ይደርቃል ሲደርቅ ደሞ እልጠዋለሁ😢

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 3 месяца назад +1

      መላጥ ጥሩ አይደለም ከመድረቁ በፊት ቫዝሊን መቀባት በጣም ጥሩ ነው ።

    • @ErgoMangesha
      @ErgoMangesha 3 месяца назад

      @@negashtersit7630 eshi🙏

  • @Kawser2424
    @Kawser2424 3 месяца назад +4

    Meski እኔ ዉሃ እየ ጠጣሁ ሺንት አስቸገረኝ 😂 ማዳም ሆድሽን አሞሻል እንደ እያለችኝ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 месяца назад +3

      🤭😅😂ጥሩ ነው ውስጥሽ ኩላሊትሽ ፅድት ይላል😂 አላመመኝም በያት

    • @tiya_tube-z5t
      @tiya_tube-z5t 3 месяца назад

      Enem shitbet mndnew yemiyamelalssh yilugnal bet😂

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 3 месяца назад

      ዳይፐር😂😂😂😂😂 አውቄ ነው😮

    • @FirehiwotKassaw-od9gb
      @FirehiwotKassaw-od9gb 3 месяца назад

      😅😅😅😅😅

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 месяца назад

      አላመመኝም ሆዴ እያጠብኩ ነው በያት😂😂😂😂

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 месяца назад

    በዚህ ቤት የመጀመርያ ነኝ ደምሩኝ

    • @burtieburt
      @burtieburt 3 месяца назад

      እውነት ታተርፊያለሽ ተደመሪእኔ 6 ወር ሆነኝ በቃ ፖስት ስታደርግ ተሽቀዳድሜ ነው ምከታተላት የፀጉሬን ለውጥ ብታይ ደስ ይለኝ ነበር

  • @hilinaawoke
    @hilinaawoke 3 месяца назад

    ❤❤

  • @LemLemchannel
    @LemLemchannel 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘

  • @ErgoMangesha
    @ErgoMangesha 3 месяца назад

    እኔ ሳይነስ አለብኝ ባፌ ነዉ የምተነፍሰዉ ለዛ ይደርቃል ሲደርቅ ደሞ እልጠዋለሁ😢

  • @FardosHd
    @FardosHd 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdelawitMehari-wl2ob
    @MekdelawitMehari-wl2ob 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤