ሽንኩርት ስናቁላላ ቤታችን እንዳይሸት ምርጥ መላ ተገኘለት ስንልጥም በቀላል ዘዴ በፍጥነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2022
  • ሽንኩርት ስናቁላላ ቤታችን እንዳይሸት ምርጥ መላ ተገኘለት ስንልጥም በቀላል ዘዴ በፍጥነት #ላጥ ላጥ# ተጠቀሙበት
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 31

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  Год назад +1

    መልካም ዘመን ይሁንልን ሀገራችንን ዓለማችንን ደጉ አባት እግዚአብሔር በምህረቱ ይማርልን ያድንልን የነቢን ቻናል ለማየት ሊንኩን ይንኩት ruclips.net/video/-p10Vs-qzSs/видео.html

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 Год назад +1

    ሚልካየ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ለብዙ ሰው ይጠቅማል በተለይ እንደኔ ወጥ የሚወድ ከሽታው ተገላገለ በጣም ነው የወደድኩት የተጠቀምሽበትን ለሁሉ ማካፈልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪልኝ ውድድድድድድ በርቺልኝ🙏🙏🙏💖💖💖🌺🌻🌸

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ መልክዪ በጣም አስፈላጊ ቭዲዮ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባርክ እናመሰግናለን ተባርኪ👍👏👏❤️❤️🌻🌻

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад +1

    ሚልካይዬ አሜን አሜን🙏በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው ወቅቱን የጠበቀ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ለብዙዎች ይጠቅማል እኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሚልካዬ ክበሪልኝ ላይክ ሼርርርርር🙏👍👍❤️❤️

    • @yodittekeste
      @yodittekeste Год назад

      ሉሊዬ ቆንጄ ነገር ነው ብር ያደረግሽልኝ ተባረኪ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Год назад

      አሜን ሉላዬ አንቺም ክበሪልኝ ❤❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Год назад

    ሚልካናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ወሳኝ ቪዲዮ ነዉ የሰራሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን እጅሽ ይባረክልኝ💕👌 ሼር✅

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Год назад

    ሚልካዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    አሜን ፫ ትንሳየዋን ያሳየን🙏🙏🙏
    በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ቪዲዮ ነው የሰራሽልን ወቅቱንም የጠበቀ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍👍👌👌

  • @cocinapracticaydeliciosa7954
    @cocinapracticaydeliciosa7954 Год назад

    hello beautiful I loved the recipe, excellent preparation, surely it has a special flavor, excellent result, have a great day, endless blessings beautiful friend ❤️🌹

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Год назад

    ዋው አሪፍ ነው በርቺ

  • @medihntube
    @medihntube Год назад

    ምልካናዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Год назад

      ፅጉዬ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው 😘😘

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሚልካናዬ ሽንኩርት ስናቁላላ ቤታችን እንዳይሽት የተጠቀምሽው ዘዴ ቀርፋውና መጥበሻ ድስት ስር ማድረግሽ ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share አዲሱ ዓመት የፍቅር የሰላም የደስታ ያድርግልን ውዴ አሜን 🙏🙏🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад

    Watching

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 Год назад

    selam milkana wow betam tiru meftihe new yasayehn inameseginalen

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ሚልካናዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ምን የመሰለ ዶሮ ነው የሰራሽው በተለይ ሽንኩርቱን ያበሰልሸበት መንገድ ተመቸኝ እስቲ እሞክረዋለሁ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመ ሰግናለን ሼር ላይክ 🙏👌👍

  • @tinaylol2843
    @tinaylol2843 Год назад

    ጎሽ ተቸግሬ ነበር እየታፈንኩ በአስፈላጊ ሰዓት ጥሩ መላ

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 Год назад

    "white onion" በአማርኛ ፋሮ ሽንኩርት ይሉታል፡፡ እኛ ዘንድ/አገር ቤት በጣም ውድ ከመሆኑ የተነሣ ለሾርባና ለሠላጣ፣ ለመሳሰሉት ብቻ እንጂ መጠቀም የምንችለው በርከት አድርጐ ለመጠቀም ከዋጋው አንፃር አይደፈርም፡፡

  • @merontariku9942
    @merontariku9942 Год назад

    Aye yene balemuya berchiligne leka beruchaw bicha mesilogne nebr