🛑 ያለምንም የሽንኩርት ሽታ የወጥ ቁሌት አሰራር 📌ለመጀመሪያ ጊዜ / How to get rid of onion smell /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 фев 2021
  • እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ RUclips channel በሰላም መጣችሁ
    ካለምንም ሽታ ሽንኩርታችንን እናበስላለን
    Ingredients /የሚያስፈልገን ግብአት/
    Onion
    Oil
    Paprika
    Berbere
    Ginger
    Garlic
    Black cumin
    የማያቃጥል በርበሬ አዘገጃጀት👇🏼👇🏼
    • 📌How to make Paprika p...
  • ХоббиХобби

Комментарии • 294

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад +16

    ኤልሲየ የእውነት ነው የምልሽ ላመሰግንሽ ነው በድጋሚ የመጣሁት ትናንት በደንብ ደጋግሜ ካየሁት በኃላ እኔም አፓርትመንት ነው የምኖረው ልጆቸ በጣም እያለቀሱ ነው የምሰራው እና ዛሬ ሞክሬው በሰማም ምን ልበልሽ በጣም ደሰ አለኝና ፃፍሁልሽ በቃ እጆችሽ ይባረኩ ልጆችሽ ይደጉልሽ እወድሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ገና እራሱ አሁን ነው የጨረሰሁት

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +2

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እደዚህ የሰራሽው ስራ ሰው ሲጠቅም እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም በጣም ደስ ብሎኛል ስለነገርሽኝ💚🙏

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 года назад

      @@ElsiGojo ቤተሰብ እንሁን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      @@maedtube5222 እሺ በደስታ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 года назад

      @@ElsiGojo ኤልሲ አመሰግናለሁ ሰብ አድርጌአለሁ

    • @eugdjv2462
      @eugdjv2462 Месяц назад

      😅

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +8

    በጣም ቆንጆ የሽንኩርት ቁሌት አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ኤልስዬ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      ወይንየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏

  • @bettygirma172
    @bettygirma172 3 года назад

    Thank you for the tip! God bless you

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁኝ የኔቆንጆ ጥሩ ነገር አሳየሺኝ

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 3 года назад

    I will try this,Thank you sister!!!

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እህቴ ሼር

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 Год назад

    For sure I ll try. Tkyou. ❤

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 10 месяцев назад

    Thank you for sharing! God bless you!

  • @merond2933
    @merond2933 2 года назад

    Thank you so much eg/r yebarikish

  • @bethelhaile5135
    @bethelhaile5135 3 года назад

    Thank you sister ❤️❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን ኤልሰዬ ተባረኪ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሳብየ😍🙏

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    ኤልሰዬ ቆንጆ አሠራር ነወ እሞክራለሁ በጣም ጥሩ ወደ ነወ እናመሰግናለን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም ሞክሪው ትወጅዋለሽ 🥰

  • @tigis7723
    @tigis7723 3 года назад

    Thanks sis I will do today

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው በየቀኑ ታስደሚኛለሽ እናመሰግናለን በርች!!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ወርቅየ ሞክሪው በጣም ግልግል ነው 💚🙏

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 3 года назад

    በጣም: እናመሰግናለን:

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏

  • @lulitemengiste8638
    @lulitemengiste8638 3 года назад

    You are so clean
    I lke the way you clean
    It is a good listen

  • @minatube1146
    @minatube1146 3 года назад +1

    Thanks yeni konjo betam teru neger new yasetemareshuen tebareki

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @hewanjenks8794
    @hewanjenks8794 3 года назад

    Awesome thank you for teaching us 🙏🏾god bless 😍

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      Amen thank you for watching 🥰🙏

  • @RitaAmTube
    @RitaAmTube 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እኔም ለችግሬ መፍትሄ ነው ያገኘውት ተባረኪ 👍👍ሼር

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሩታየ 💚🙏

  • @sofiaabagelan2472
    @sofiaabagelan2472 3 года назад

    Egzabher yebareksh!!! Ejesh yebarek!!! Thank u so much !!!!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 года назад

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነዉ ያስተማርሽን ቁሌቱም ሲያዩት እራሱ በጣም ቆንጆ በርቺልኝ🙏👍👍👍

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 года назад +1

    ዋዉ ሚገርም ዘዴ ነው ያሳየሽን....እስከምሞክረው ቾክያለው.ተባረኪልኝ እናት

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሞክሪው በርግጠኝነት ትወጅዋለሽ🙏

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 года назад +2

    የሚገርም ዘዴ ነው ቀጥይበት እህት
    ሼር ❤️

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ 💚🙏

  • @meronabate4283
    @meronabate4283 3 года назад

    Wow በጣም ቀላል ዘዴ ነው እናመሰግናለን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    ኤልስዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 👍😍

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን ቀለምየ አመሰግናለሁ ሞክሪው የእውነት ትወጅዋለሽ🙏

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад

    ኤልሲ በጣምልዩ ዘዴ ነው እሞክራለሁ ይህማ የተቸገርኩበት ነውሼር🥰🙏💕

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ የእውነት ሞክሪው ትወጅዋለሽ😍🙏

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 3 года назад

    thanks I Will Try It!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @medhanithaile7134
    @medhanithaile7134 2 года назад

    Thank foe teaching us 👌👌

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 года назад

    አረ እንኳን ገለገልሽን እህቴ ተባረኪልን እናመሰግናለን::🙏

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም🥰

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад +1

    ሲያምር ቁሌቱ ኤልሲዬ ቆንጆ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽኝ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      ሚልካየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏

  • @zuzuenana7688
    @zuzuenana7688 3 года назад

    God bless you !!!
    Thank you 🙏

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you so much 🙏

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ😍🙏

  • @vickydebebe3535
    @vickydebebe3535 Год назад

    ❤❤❤❤ this is great, wonderful

  • @lemlemtesfamicael4134
    @lemlemtesfamicael4134 3 года назад

    Good gob thank you.

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you for so much

  • @amelemelese3151
    @amelemelese3151 3 года назад

    ኤልስየ እጅሽ ይባረክ ሜሉ ነግራኝ ነው እናመሰግናለን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 3 года назад

    Wow bravo! Briliant idea! Thank you so much! I can’t way to try this technique! I’m so tired of the smell of onion!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you so much! Yes you can try 2 or 3 onion

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад +1

    Amazing results thanks for sharing this with us Elsie 😋

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you my dear 🙏

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 3 года назад

    Thanks for your advice

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you for watching 🙏

  • @fikriezerihun3688
    @fikriezerihun3688 3 года назад

    ቆንጆ ሥራ ነው እጅሽን ይባርከው ።

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን ፍቅርየ በጣም አመሰግናለሁ💚🙏

  • @zemares4325
    @zemares4325 3 года назад

    I am glad I found your channel. I am thinking to doro wete to day. I will use your method.
    Thanks for sharing!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ እደምትወጅው ተስፋ እደርጋለሁ

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад

    እናመሠግናለን ሰለአካፈልሸን ኤልስዬ ሼር

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      ፍርየ አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ🙏

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 года назад

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርቺ ውዴ 👌👍

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 года назад

    በጣም ያምራል ያስግመጃል እጆችሽ ይባረኩ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ 😍🙏

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 года назад

    አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም🥰

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    Thank you! for sharing good job !!!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you for watching my dear 🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад

    Thank you for sharing.,,

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺ ማሬ❤🙏👍

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ 😍🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ዊው እንደገና አየሁት በጣም ሀሪፍ ንው ደሞ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ በጣም በጣም ቆንጆ ነው።

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏

  • @aidah832
    @aidah832 2 года назад

    Betam enamesegnalen sister very good idea

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 3 года назад

    ማማዬ ተባረኪ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 3 года назад

    Thanks alot will try it.

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 года назад +2

    ኤልሳ💗እንደዚህም አለ ከካ ዋው የሚገርም የሚደነቅ ዘዴ ነው 👏👏👏👍💖💖💖🙏

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      ከብየ በጣም አመስግናለሁ ሞክሪው ውዴ ግልግል ነው ከሽንኩት ሽታ💚🙏

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 года назад

    በጣምምእናመሰግናለን እህት አልሲ ተባርክልኝ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም🥰🙏

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በርቺ።

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    አሪፍ ዘዴ በተለይ ብዚክ በብርድ ሰአት በጣም እናመሰግ ና ለን ኢልሲ👌😍😍

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ አይንየ😍🙏

  • @yodittemesgen8451
    @yodittemesgen8451 3 года назад

    Hi Elsi i cant wait to try.My son always complain when i cook even i hate the smell.Thanks though keep it up.

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      ዮዲትየ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጅዋለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍🙏

  • @yeantokiaiij5307
    @yeantokiaiij5307 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሪፍ ነዉ👍👍👍👍

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    ዋዉ በጣም ልዩ ዘዴ ነው አላዉቅም ነበር እሞክራለሁ ቁሌቱ ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር😍👌💯

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      የምየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም በብዙ ሙከራ ነው ይሄ የተሳካልኝ የእውነት ሞክሪው እርፍ ነው የሚያደርገው🙏

    • @yemiten
      @yemiten 3 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ 😍😍💯

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +1

    ዋው ኤልስዬ ቆንጆ ዜዴነው ጎበዝ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏

  • @user-cf7xl6fd5x
    @user-cf7xl6fd5x 3 года назад

    እናመሰግናለን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @ederaa5476
    @ederaa5476 3 года назад

    Thank you my dear. You changed my life 🥰

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል 😍🙏

  • @hiwihiw1995
    @hiwihiw1995 3 года назад

    Thanks betame techegra nebre

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም🙏

  • @dunidagi668
    @dunidagi668 3 года назад

    ኤልሲ የኔ ባለሙያ ቆንጆ መላ ነው ያሳየሽን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Elsiye betam konjo hasabe new amesegenalehu berechi ehitey

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад

    Wow thank you I will try

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    ኤልስዬ በእውነት ልዩ ነው በጣም ቆንጆ ባለሞያ👏👏👌🙏❤

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲየ💚🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን 👌

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ፅዮንየ 🙏

  • @hanahailu4062
    @hanahailu4062 3 года назад

    thank you sooo much dear

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም 🙏

  • @zellitube
    @zellitube 3 года назад

    እጂሺ ይባረክ ውዴ👌👍🙏

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በሗላ እመጣለሁ አንቺ ጋር

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 года назад

    እኔም ጭምር የሽንኩርት ሽታ አልወድም ኤልስዬ ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏❤️🌹

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ አበብየ ሞክሪው ትወጂዋለሽ እኔ እንዴት እደተገላገልኩ ትልቅ ለውጥ አለው🥰🙏

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 года назад

    Wow bless you ገላገልሽን በተለይ ልጆች በጣም ይጠሉታል ሽታውን ቤት ይሸታል ልብስንም ባሎችም ጭምር ይጠሉታል ሽታውን ነገርግ መብላቱን ይወዱታልለምን ብትሉ ሽታውን ይዘሆው ነ ዬምትሄዶው ዬትም ስትሄድ ያሳፍራል 👍you are number one ☝️

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም 🥰

  • @mestlalfessahaye1169
    @mestlalfessahaye1169 3 года назад

    ኤልሲየ እደምነሽ ተባረኪ የኒና የልጃሸ መድሃኒት ተገይሩልና እናመስግናለን 🙏❤ ናፈኩሽ ደግማ.

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🙏

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 3 года назад

    Thank you for sharing 😊

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      Thank you for watching my dear 🥰

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +1

    ዋዉ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾👍

  • @tsigeredatafese3672
    @tsigeredatafese3672 3 года назад +1

    Fantastic!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you so much 🥰🙏

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo  3 года назад +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ላይክ ሼር ኮመንት ማድረግ አይርሱ በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን 💚💚💚🙏
    የማያቃጥል በርበሬ አዘገጃጀት👇🏼
    ruclips.net/video/AAmmIg2kRtM/видео.html

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад +1

    ዋው በጣም እሚደንቅ ነው እሞክረዋለሁ ላይክ ሼር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏💞🤩👍💞💞🙏🤩

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 2 года назад

      ኤልሲዬ ማሬ አዲስ ነኝ እስቲ አበረታችኝ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  2 года назад

      እሺ እህቴ ቪዲዮ ሼር አድርጌልሻለሁ

  • @abebatadese1945
    @abebatadese1945 3 года назад

    አልስ አየመኮርኩ ነው በጣም ጎበዝ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ አበብየ ሞክሪው ትወጅዋለሽ 🥰🙏

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 года назад

    ስላም ለዚህ ቤት ባለሙያ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ስብ ላይክ

  • @eyuveggie
    @eyuveggie 3 года назад

    ምርጥ ስራ ነው በርቺ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @beluygeta6151
    @beluygeta6151 2 года назад

    እረ ጌታ ይባርክሽ ገላገልሽን

  • @cellplus422
    @cellplus422 2 года назад

    ዋወ የእውነት እኔ በአልርጅክ ተችገረሃለሁ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад +1

    አሪፍ ዘዴ እንዲህም አለ🙏🏻

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አስኩየ አመሰግናለሁ 😍🙏

  • @arsemaabbytube3659
    @arsemaabbytube3659 3 года назад

    Eleseye wow beyalehu ene ye berdowen new yemtekemew yanchi leyu new 😍😍😍 adiss neger I love it

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ አርሴምየ ይህንን ሞክሪው ይሄ አይሸትም ሽንኩሩቱም ይበስላል 💚🙏

  • @Meryissa
    @Meryissa 3 года назад

    አቤት ሞያ ኤልሲየ የኔ አንበሳ እናመስግናለን

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      ሜሪየ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ💚🙏

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 3 года назад

    Wow very good idea than you

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад +4

    Very creative! Thank you for sharing!

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሉሉየ

    • @Etse1616
      @Etse1616 6 месяцев назад

      ኦቨን የሌለንስ ኤልሲዬ🥺​@@ElsiGojo

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 3 года назад

    Berchee and thank you

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ🙏

  • @hermitube9129
    @hermitube9129 3 года назад +1

    Thanks for sharing sis, Like and share 💗💗💗👍👍

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሄርሚየ💚🙏

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Endeh gelageyegn enji ene endew mirr yalegn shenkurt kulet bet siyashet lebs megarja Chama.. Wust suri hula tsgur hula Eko new migebaw. Yene balemuya thanks betam gelagelshgn... 👍👍👍♥️♥️

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад +1

      ማሂየ በጣም አመሰግናለሁ እውነትሽን ነው የሽንኩርት ሽታ ምን እማይገባበት ውስጥ አለ ይሄ ግን የእውነት ገላግሌ ነው ሞክሪው የኔ ቆንጆ🙏

  • @reigndeere2356
    @reigndeere2356 3 года назад

    Thank you so much for sharing! Cannot wait to try it!!

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    Thank you my dear for sharing

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you for watching 🥰🙏

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 года назад

    Elsiy busy lehonn mom's betammm konjo nat thanks mare can I share 💞👍bravo

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 3 года назад

    Thanks

  • @gojofilm
    @gojofilm 3 года назад

    Betam Konjo Zedi Nw enamesginalen Betesb Hognalhu Anchim Biki Bey

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አመሰግናለሁ እሺ እመጣለሁ🙏

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 3 года назад

    Good job 👍keep it up

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      Thank you for watching 🥰

  • @zeetube4857
    @zeetube4857 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ገላገልሽኝ በተለይ እንዳልሽው ለልጆች ።ሞክሬዉ ዉጤቱን አሳውቅሻለሁ እህቴ በርቺ።

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እባክሽ ሞክሪውና ንገሪኝ 💚🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 4 месяца назад +1

    እህቴ ተባረኪ ትንሽ ምን ያህል ኦቭን ውስጥ ማቆየት እንዳለብን ብትነግሬን ✌️👏🤗

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 3 года назад

    Wow🔥🔥🔥

  • @AnnaMaria-dd6ml
    @AnnaMaria-dd6ml 3 года назад

    እረ እግዝያብሄር ይባርክሸ ባለቤቴ የዉጭ ሀገር ዜጋ ነዉ በሽታው ብቻ ጨጐራውን ይታመማል ልጄም ሸታዉን አይወደውም በጣም ገላገልሸኝ እጅሸ ይባረክ

    • @ElsiGojo
      @ElsiGojo  3 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም🥰