Gobez! Melik yistegn enji moyas ke gorebiet new. Thank you for sharing. My biggest issues were the smell never go away from my place. I have to use so many different kind of incenses and fragrances.
@@rehaboth203I didn't Give a try to this recipe infact but I do like to add lemon flavour in almost all of my recipes basically.I like the citric test.
WOW yetebareksh balemuya. Thanks Meaza. You’re so wonderful. ሎሚ gin testun ayabelashewum ende? I’ve never seen onion being cooked with lemon before and pretty much concerned about the end result of the test...especially doro-ወጥ....
Hi Meaza yene balemoya sewedesh eko!! Andegna nesh!! Des yilal yetekeye neger new wedjewalehu ene degmo sefech dirom jemre enate endasayechegne be food processor pulse mode lay adrge new yenfechew minim weha yelewem gin enquan asayeshegne esti enem emokrewalehu amesegnalehu ehite 🙏🙏 tebarekilegnee🙏🙏
Thank you Meaziye for wonderful teaching. You are our blessing.
May God bless you with more knowledge and wisdom.
Amen
God job
Thank you 🙏 meazi! You make everyone life easy ሽንኩርት ሌላም ከዚህ የተሻለ መንገድ ቢኖረው ጥሩ ነው 😏
Oh my God you are Unique thank you for sharing
You made our life easy
I love you so much Meazi
God bless you
ደስ የሚል ያልተንዛዛ ቪዲዮ ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ
l like your idea,Can you tell us the product name that if we can buy it online. Thanks
ሎሚ ቃናውን ያጠፋዋል ሎሚ ምግብ ሠራ በጥቂቱ እንጠቀማለን ግን ሎሚ ሲበዛ ያውም ከነልላጩ የምግቡን ጣእም ይቀይረዋል በጣም ይመራል አቺ ደግሞ አበዛሽበት ሽኩርትበኖርማል ተጥዶ ሲቁላላነው የሚጥመው ለማንኛውም እናመሰግናለን መክተፊዋ አሪፍ ነገርነች
ምንም የቀየረው ቃና የለም የሽንኩርት ጣእሙ እንዳለ ነው ሞከርኩት ቤት ማሽተቱን በእርግጥ ይገላግላል እኔ ተመችቶኛል ሞክሬው።
በእርግጥ የሽኩርቱን ሽታ ሊያጠፋው ይችላል ግን ሁለት ሶስት ሎሚ ከነልላጩ ከገባበት በሽኩርቱ የምሰራው ምግብ ጉምዝዝነው የሚለው ለማንኛውም የኔን ሀሳብነው የተናገርኩት የተመቻችሁ ይመቻችሁ
በጣም ጥሩ እና የሚደገፍ ሃሳብ ነዉ እህታችን ተባረኪ እናመሰግናለን።ነገር ግን በማሽኑም ልክ እንደ አንቺ የማድቀቂያውን መጠን በማስተካከል ውሀ ሳይኖረው ይከተፋል ከትፍያለው ግን ወሳኝነቱ የምትጠቀሚው ማሽን እና አጠቃቀሙ ነው ይሄኛው ትንሽ ግዜ ይወስድብኛል ቶሎ ይሞላል በብዛት ለማዘጋጀት ሃሳቡ ጥሩ ነው።
This seems such a great idea. Can’t wait to give it a try! Be blessed.
I try today it really worked thank you so much!❤
አመሰግናለሁ።
ስለምትሰጪን ትምህርት እናመሠግናለን ቆንጆ።
አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ጌታ ይባርክሽ
እኔ የምጠቀመው ደርቆ የትፈጨ ሮዝመሪ rosemary አብሮ ከሽንኩርቱና ዘይቱ ጋር መጨመር ነው በጣም ልዩ የሆነ ጥሩ የሆነ ሽታ አለው
Thank you for your life saving work and contribution. We needed it! :)
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ተባረኪ ኦቭን ውስጥ ስናስገባ በዳቦ መጋገርያ ፎይል መጠቀም ይቻላል
be ALIO FOLLY arege mabsel yechalal wey ????thankÜ
በፎይል
Mazi zari mokrekut shnkurt abselku tbarki btam konjo ewkt new tkmogeal lomiewm btam tru new... enia gen payrex ymstawetun shan kdan yalew bsu kdegeai ktetkut btam abselew brasu weha bcha 👌👍
Good idea
Gobez! Melik yistegn enji moyas ke gorebiet new. Thank you for sharing. My biggest issues were the smell never go away from my place. I have to use so many different kind of incenses and fragrances.
Thank you for sharing, no more onions perfume😊
እስኪ ማአዝየ በማርም የድለት አስራር አሳይን እንዴ ቀይ ወጥ አድርገሽ
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እኔ ግን ስጠቀም ዘይቱን አፈላና የተፈጨውን ሽንኩርት አጨምረዋለሁ ሰልከድን አብሰለዋለሁ ውሃው በዘይቱ ይዋጣል ሽታው ይቀንሳል ሎሚው ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ።
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነዉ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር:ይባርክሽ:ኑሮ:በዘዴ:ማለት:እንዲ::ነው:እጅግ:ይባረክ:ገላገልሽ:ከስራ:ጋር:በየቀኑ:መስቀል:ቀር:በተለይ:የሽንኩርት:መክተፊያው:ተመችቶኛል:አሁን:ልገዛ:ልሄድ:ነው:ውጤቱን:እነግርሻለሁ:ብርዝም:ተጠምቆዋል:ጉድ:ፈላ:ዘንድሮ።
😀
Thank you so much for sharing I always use this way but I don't put lamen after i cook I put in frozer so thank you God bless you
የሎሚው ጣእም ለወጡ ምንም አይለውም መልሺልኝ የኔ እመቤት ማለተትም ለዶሮ።
ምንም አይለውም የሽንኩርቱ ሽታና ጣእይ ብዛትም ስለሚበልጥ እንኳን ዶሮው ሽንኩርቱም ሳይሰራ ሎሚ ሎሚ አይሸት ዶሮ ሎሚ ሎሚ የሚሸተው ስጋውን በሎሚ ዘፍዝፈሽ ዳጋግመሽ ካላለቀለቅሽው ነው ውዴ ቆንጆ መፍትሄ ነው ሞክሪው
@@bahlietube1358 አመሠግናለሁ እሕቴ መልካም ሠው ነሽ ።
This is interesting ... but isn’t the lemon overpowering? Kanawen and taemun aykeyerewem?
I love the way you cook, neat and on point👍👍
Tebareki ejich ybarek
በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል አሰራር ጊዜ መቆጠብ ሰላምሽ ይብዛ
Great tips gobez
Great video very informative .
You are grate presentation, Thanks
ዋው ጥሩ ዘዴ ነው በርችልን እህታችን እናመስግናለን
እጅሽ ይባረክ ምስጋናዬ ድረስሽ😍
እንዴትከሎሚ ግር የሽንኩርቱ ጥእም እንዴት ይሆናል የሎሚው ፍሬ ውስጡ ቀርቶጣል ስለሽንኩርቱ ጥእም እልተናርገሽም
Shenkurt endet new be instant pot yeminabeselew. Abselo lemaskemeti?
እኔ በoven ነው የምጠቀመው ግን ሜላት ሰርታለች search on melat tube
ዋው ጥሩ ጣአሙ ካልተቀየረ ጥሩ ሀሳብ ውዶችዬ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Lemon also makes the taste Nice Thank you For sharing Meazi
ETG. Gez. Did u give it a try?
@@rehaboth203I didn't Give a try to this recipe infact but I do like to add lemon flavour in almost all of my recipes basically.I like the citric test.
Gobez set neshe betam wedjewalew. I'll try it ur way
ሜላት አንቺ ለምን ከዩቱብ አጣንሽ ?
አረ ሜላትዪ በሰላም ነው?
ሜላት ጠፍተሻል በሰላም ነው
ጥሩ ይመስላል እናመሰግናለን ሎሚውን ግን ጣእም አይቀይረውም ለወጥ???❤
Ye mekitefiya mashinuwa bexam xiru nat.Simuwan bitinegirin,Lomiw gin xa’imun yabelashal.Yeshinkurit shita bexam asichegari naw.Shama mabiratim yichalal.Asqedimo shinkurtun kemanisel befit ixan machesim yichalal.Kalhone gimatu bexam yikebidal. Thanks
Betame teru zeda newe betame amesegenahu 🙏😍😘
Thank you 🙏 so much for your help. But why do we need to put Lemmon?
Samri Abreha I think ye shinkuretun sheta lematefat
Bizuayehu Lemi ye shinkurtun shita lematfat kehone we can boil the 🍋 lemon on the stove top in any dish. Adding lemon to the onion is not good.
ሙያሺን በማካፈልሺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሺ የኔ ማር እኔም አሆን እሙክረዋለሁ በርች
Thank you for sharing . I love the small cutting machine .ድስቱን ደሞ የት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ።
Dollar store
ዋው አሪፍ ነው እህቴ እናመሰግናለን መክተፌው አሪፍ ነው እህቴ ከቻልሽ መክተፌውን እሊግ አስቀምጭልኝ ከይቅርታጋር
ግሩም አሰራር ነው ግን በስንት ዲግሪና በምን ያህል ሰዓት ይበስላል?
አሪፍ ዘዴ ነው ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራብ አደረኩሽ በርቺ የኔ ደርባባ እርጋታም እያስተማርሽን ነው ተባረኪ ዶሮ ለመስራት አስብና የሽንኩርቱን ሽታ አስታውሼ እተዋለሁ ከኔ ቤት አልፎ ጎረቤት ግቢው እንዳለ ይዳረሳል የውጭ ዛጎች ሽታውን አይችሉትም ክክክክ ለአመት ባል ለተለያዩ ዝግጅቶች ካልሆ አልሰራም ለሽታው ስል
Arif video thank u ,Yemketfiyaw sem mindenew please ,
Tebarek emokiralewgn ke zare jemire betam techegiriyalwn betu btam sile mishet migib alseram biye nebere
Enamesegnalen betam
Stov yelenm asat lay achall?
እንደኛው ስቶብ ላይ ቅርንፉድ ማፍላት የሽንኩርቱንም ሆነ የቁሌቱን ሽታ ይውጠዋል
ብራቮ መአዛ ለብዙ ሰው መፍትሄ ነው ብዬ አስባለው
How is the test ,no test lemon the onion please
ሲታይ በጣም ኣሪፍ ይመስላል ግን ኢትዮጵያ ውስጥ oven የለም እና እንዴት ልናደርግ እንችላለን በጣም ከባድ ነው።ለትምህርትሽ ግን እናመሰግናለን
ኢትዬጲያ አያስፈልግም ይሄ ከኢትዩጲያ ውጭ ላሉ ነው።
ማአዛ ኩሽናሽ ከዋናው ቤት የተለየ ከሆነ አያስፈልግሽም ።
ke oven wuchi lesin ken meqoyet yichilal sayishet?
ቆንጆ ምክር ነዉ። እናመሰናለን!
Thank you friend ! That's really helpfull...!
ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነዉ።
ወዉ መፉጫሺ ሲመች ሰሙን ንገሪኝ እሰኪ በፈጣሪ
Hi መአዛ ስላም ነው ምግቦችሽ በጣም ያስጎመጃል አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የሽንኩርት መፍጫውን ማርክ ቴክስት አርጊልኝ አመሰግናለው
www.target.com/p/prepworks-onion-chopper/-/A-53499333?ref=tgt_adv_XS000000&AFID=google_pla_df&fndsrc=tgtao&CPNG=PLA_Kitchen%2BShopping&adgroup=SC_Kitchen&LID=700000001170770pgs&network=g&device=m&location=9032080&gclsrc=aw.ds&ds_rl=1246978&ds_rl=1247068&ds_rl=1248099&gclid=CjwKCAjwhOD0BRAQEiwAK7JHmNmQBu9GDBbTSyVrvTBwgEUUzNi1NkOP5-x0R5Ug4y7nLaxmQp5l3hoCqjcQAvD_BwE ይሀው
Wawwww betsam shitaw yikenisa i just try it and i like it
But i don"t use lemon.
can u do this with pressure cooker ? if u have experience please share it with us
yes
go through the comments and some of them said,they are using slow cooker and its wonderful
ደግሞ ሎሚው የሽንኩርቱን ጣእም ይቀይረዋል
W.D W.D can I ask you one question? Have you tried it your self?
Yene sweet btame new Yemwedese betam balmuya fetnet kemeya gare Like 😘
ማንኛወንም ምግብ ሲሰራ ሻማ በናበራ ሽታውን የመምጠጥ ሃይል አለው
ሻማ ውሃ ውስጥ ተደርጓ በጣም ሃሪፍ ነው
ይሄ ጥሩ ነው ከሎሚው እስቲ እሞክረዋለሁ።
@@አዲስመንዜ endate nawe shama weha weste yamehonawe?
Lebs mashetetu aykerim
@@Mesdes1977 መጀመሪያ ሻማውን ብርጭቆ ውስጥ ትሰኪያለሽ ከዛ ውሃ መሙላት እና ማቀጣጠል
Lomi ena gingible (ginger) tiru new shinkurt sikulala. Gin tolo maswetat keshinkurtu buzu saykoy
ግን፡እኔ፡ሀሳብ፡የምሰጠው፡ማንኛውም፡ነገር፡መከደን፡አለበት፡ካለበለዚያ፡በብሰል፡ሲጀምር፡እንፋሉቱ፡ኦቭኑ፡ላይ፡ደርሶ፡በውሀ፡መልክ፡ይንጠባጠባል፡እናም፡የብረቱ፡ዝት፡ለካንሰር፡ያጋልጣል።ስለዚህ፡ሀሳቡ፡ጥሩ፡ነው፡መክደንም፡የግድ፡ነው።
በሕይወት መኖርም ለካንሰር ያጋልጣል!
አሪፍ ዘዴ ነው። ጓደኛዬ ሁሌም እንደዚህ ነው ምትጠቀመው። እኔ ሌላ የአበሳሰል አላውቅም ግን እኔ ሽንኩርት ሳበስል ውሃ እና fabric softener liquid አድርጌ አፈላለሁኝ ለእኔ በጣም ሰርቶልኛል።
?
You mean Fabric softener for cloth and garments?
WOW yetebareksh balemuya. Thanks Meaza. You’re so wonderful. ሎሚ gin testun ayabelashewum ende? I’ve never seen onion being cooked with lemon before and pretty much concerned about the end result of the test...especially doro-ወጥ....
እጅግ አመስግንሻለሁ ከእርጋታ ንግግርሽ ጭምር የኔ መዳም ለበአል ደሮ ለመስራት ተሳቅቄ ነው ምስራው ትፈቅዳለች ግን ሽተተ ስለምትል እስኪ ልሞክረው በጣም እመስግናለሁ
Thank you tiru amarach new
Lelaw shinkurt stitidu black pepper kelay nesnisubet shitawn yiwtewal
Ehetachen tefteshal betam
Btam gobz tru zedi asayshn God bless you... mlkam bal
Hi Meaza yene balemoya sewedesh eko!! Andegna nesh!! Des yilal yetekeye neger new wedjewalehu ene degmo sefech dirom jemre enate endasayechegne be food processor pulse mode lay adrge new yenfechew minim weha yelewem gin enquan asayeshegne esti enem emokrewalehu amesegnalehu ehite 🙏🙏 tebarekilegnee🙏🙏
Enamesegnalen 🙏
Thank you qnjo
Waw thanks sister
I just subscribe to your channel . Thank you for sharing .
thank you
GOD BLESS YOU 😃
It doesn't test lemon the onion?
Please give us answer
Waw Thanks sis tru Tamryalhu of course Sralhu Endastamarshn
መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ክጎረቤቴ ብለዋል እውነት ነው እጅሽን ይባርክ
Lome gin behuwala lomi lomi ayilem?
thanks bxam Qonjo mngd naw
እናመሰግናለን:: ተባረኪ
እህቴ ብቻ እርገተሽ መረከኝ. ጥሩ ዘዴ ነዉ እጅሽ ይበረክ
do you put in the freezer or in the fridge? And for how many days? Thanx
You could put in freezer if want for long periods of time. I always use that it hopes a lot.
ግንኮ የሎሚው ጣም ወጡን ይቀይረዋል
Thankyou so much
What is the name of it?
እናመሰግናለን
ዋው አሪፍ ዘዴ መአዚዬ ሎሚው ጣእም ላይ ምንም አይልም??? መክተፍያዋ በጣም አሪፍ ናት ተባረኪ የኔ ጎበዝ
ምንም አይልም
ከመክተፊው በቀር አይነፋም መክተፊያዋ በጣም አሪፍ ነው ሌላውን ተይው አላላጡም ለአይን ይጎዳል ምክንያቱም ሽኩርት በባህሪው የመትነን ባህሪ አለው ድስቱ ከስር የያዘ ይመስላል ላልጫ ለሾርባ ነገሮችን መስራት እችላለን ወይ የሎሚው ጥቅሙ ምድነው የሽኩርቱንስ ይዘት አይቀንሰውም ወይ ጣእሙን አያበላሸውም ወይ
ይገርማል ሽንኩርት መክተፍያው እኔ አልከትፍ ብሎኝ ጣልኩት
እሦ የከተፈችበት ነው ወይሥ ሌላ
የከተፍችበት
@@kidisttesema9271 መፍጫው ግልግል ነው ባንዴ ፈጭቶ ይገላግለናል
ውይ እኔ እሄንመከርተፋያ በጣምነው የምጠላው ወላሂ በመፈቅፈቂያው ሥፈቀፍቅ እጀን ቆረጥአረገኝ የፈሠሠው ደም በሂወቴ ከሠው እደዛ ይወጣ አይመሥለኝም አሠሪየ ደግጣ እሠውየውላይ ደውላ ሀኪቤት ወሠዱኝ አሸጉልኝ ከዛ እደመጣሁ ሁለተኛአሠሪም በዝህ ብለው ቆሻሻ ጣሉት አሠሪወቸ ሢወዱኝ ወደር የለውምነበር ሣኡድ ሥሠራ አሁን ግን ዱባይ መጥቸ በርበሪ ይመሥል አቃጠለይኝ የአላህሠብርሥጠኝ
Kidi enem
Inameseginalen . Tiru meliikt new
Pls dear yamktafiaw sem negrni
Very nice 👍
Betam balmoya nesh konjoo berch
ዋው በጣም አሪፍ ዘዴ ነው አናመሰግናለን
አንደኛ ተመልካች ነኝ ማዝዬ አኔ አዲስ ዩቱበር ነኝ አስተዋዉቂልኝ አና አንድታበርታችኝ አለምንስሻለሁ የአረብ አገር ስደተኛ አህትሽ ነኝ
My sister just hot the oil in a pot 1st then add the onion it will be done .
Good job meaza God bless you
Batame teru hasabe naw thank you so much sweety
Frezer new weyeae frege weste?
እንደአጠቃቀምሽ ለቅርብ ቀን ወይም ብዙ ማስቀመጥ በዛ አርገሽ ከፈለግሽ።