ቆንጆ የጾም አማራጭ - ህልበት ለመጀመሪያ ጊዜ-Hilbet-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 33

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 года назад +4

    እውነት ነው በየ ሀገሩ አሰራሩ ይለያያል ነገር ግን ይሄም ቀላል መንገድ ሆኖ አግኝቸዋለሁ እጂሽ ይባረክ

  • @kidistbekelenegashe2741
    @kidistbekelenegashe2741 10 месяцев назад

    ጎበዝ ሰው እንደቤቱ ነው ❤❤❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    Wow betam mirt nw maziye enam hilbet seriche alaqim gin betam nw miwadawu ijichochish yibaraku betam yamral 😋😋😋👍👍

  • @Freweyni555
    @Freweyni555 2 года назад

    Wow !!!! አመሰግናለሁ

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 2 года назад

    Amazing!! Thanks!! For sharing!!

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ባህላችን
    ወይኔ ፍልስፍና ስታወሪ ግን አሳቅሽኝ 😃
    ሙያሽን ሁሌ አደንቃለሁ ሃገሬ ስገባ እንዳች ነው የምሆንልሽ 😍 አቀራረብሽ ራሱ ሲያምር 😋👍

  • @ggfut659
    @ggfut659 2 года назад

    ዋውውውውው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +1

    መአዚዬ የኔ ባለሙያ፣ ይሄኔ ይቺ ጉርሻ ለልጆችሽ ወይም ለባለቤትሽ ነው😃 የእናት ነገር አውቀዋለሁ ጥሩ ነገር ሠርታ እንኳን ለራሷ አታስቀድምም... እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ🙏 Merry Christmas 🎅 🎄

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 года назад

    Hi Meazi endate nachu snow
    Asasebogn new stay safe 🙏 ❤️
    May God protect your family 👪 🙏 ❤️

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔ ያለሁበት ሰላም ነው እስካሁን

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 2 года назад

    Hi Meazi, Hilbet is my fav meal and you did it.

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 2 года назад

    Very nice creation. But as I now when mixing the helmet after finish mixing will put mashed garlic and oil and salt

  • @aynalem4850
    @aynalem4850 2 года назад

    Wow 👍 😍 👍 😍 👍

  • @hananali6817
    @hananali6817 2 года назад

    wowwwww betam konjo new ehite barechi

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 года назад

    Wow !It's mouth watering and also healthy 😋 Mazie, thanks a million for the extraordinary cooking!You're simply a master of it !Thanks again for sharing !God bless and shield you/your family !Wishing you a happy New Year's And Merry Ethiopian Christmas 🎄 ✨️ 💖 💕 Doing a spectacular job ♥️

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 2 года назад

    Wow maze 🖒🖒🖒

  • @millybitu3037
    @millybitu3037 2 года назад

    Nice sis

  • @yordanosmahari
    @yordanosmahari 2 года назад

    እኔ ግን ነጭ መሆን እቢ አለኝ እደ ሱቅ ምንገዛው አገር ቤት አይደለም እጂ ጣዕሙ ግን ህልበት ይላል 😋

  • @masaratfriend6874
    @masaratfriend6874 2 года назад

    Woooow

  • @Yahuah-d3i
    @Yahuah-d3i 2 года назад

    Betam yamral

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 года назад

    meazye betam kongo new❤🙏

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад

    👍👍👍👍💯

  • @ayanealabe130
    @ayanealabe130 2 года назад

    ❤❤

    • @ayanealabe130
      @ayanealabe130 2 года назад

      So beautiful, Hi Meaza do you know Enat Ethiopian food! I didn’t see her for long time? I love ❤️ both of you ❤❤

  • @meklit2710
    @meklit2710 2 года назад +1

    ጨው ሳትጨምሪ ሞክሪው ትወጂዋለሽ እኔ በቀደም ለት ነው ያየሁት በራሴ አብዛኛው ቤት ስልጆ በልቻለው ግን ያው እንደ ወጥ ነው የሚሆነው ጨው ሳይኖረው ግን በጣም ይጣፍጣል ምክንያቱም ሌሎቹ ወጦች ጨው ስለሚኖራቸው ስልጆው ደሞ እንደማብረጃ ነው መሆን ያለበት

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад +1

      እሽ አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    ሰርቼ ባላውቅም ሆዴን አጮህሽ ው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад

    ሰናፍጭ ግድ ነው

    • @meklit2710
      @meklit2710 2 года назад +2

      ሰናፍጭ ለስልጆ ነው የሚገባው

  • @jonnigusu9200
    @jonnigusu9200 2 года назад

    I hope you have permission for the intro beat. Otherwise, your hard work may be subject to infringement issues