Ethiopian Food - How to Make Shinbra Hilbet - የሽንብራ ህልበት አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 146

  • @mimies1400
    @mimies1400 5 лет назад +4

    Ladies you are talking about the usual Beans, lentil and fenugreek mixture Helbet .. Well this is the other kind Mothi already said you can do this with beans as well, she is trying to show us the endless possibility of Recipe very open minded love her. Very Balemuya kept the ORIGINAL and add some flair to it. After all most recipes are created through trial and error , accidentally or by having access only to certain ingredients etc..Mothi thank you so much for showing us this side.

  • @amharatimes247
    @amharatimes247 3 года назад

    እናመሰግናለን!!!!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 5 лет назад

    Merci

  • @hiwotworku4967
    @hiwotworku4967 6 лет назад

    mami tebareku

  • @tinaTina-mw6kn
    @tinaTina-mw6kn 5 лет назад

    wawo betam arif new

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  7 лет назад +18

    በሚቀጥለው ደሞ የባቄላ ህልበት እሰራለሁ - አመሰግናለሁ ለሰጣችሁት አስተያየት

    • @titylomi4430
      @titylomi4430 7 лет назад +2

      Adane አዳነ እሽ እማ እንጠብቃለን በስላም ያቆየን እኔ ካገር ቤት ያመጣሁት በደንብ የተዘጋጀ አለኝ በጣም ከምወደው የፃም ምግብ ህልበት ነው ጨውም ስገባበት የራሱ በነጭ ሽንኩርት የተቀመ መ ነው በፍቅር ነው የምወደው እና እዚህ የሚስራ ከሆነ በጣም በጣም ደስ ይለኛል በጉጉት እጠብቃለሁ እማ የኔ ፍቅር

    • @hawaseid9393
      @hawaseid9393 6 лет назад

      እሽ ማማየ

  • @hanadesa1563
    @hanadesa1563 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Год назад

    👍👍👍

  • @awetashwoldeselassie6975
    @awetashwoldeselassie6975 7 лет назад +21

    ይቅርታ ህልበት እንደዚህ አይደለም አሰራሩ ድቄቱ የሽንብራ ሳይሆን ከባቄላ እና ከአብሽ ነው የሚሰራ ለብቻው በስሎ ይመታል ነጭ እስኪሆን በጣም ይነጣል ከዛበኅላ የራሱ ማባያ አለው እንጂ እርሶ እንደሰሩት ከላይ ዘይት ሽንጉርት አይገባበትም ግን እንደየቤቱ ይለያያል መሰለኝብ

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 4 года назад

      ጎራ በል መዓረይ
      ruclips.net/video/4r3xqRG_KX4/видео.html

    • @senaytw9897
      @senaytw9897 3 года назад

      Soup seretew hilebet 🙈

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 14 дней назад

      ሄኔ ሽሮም አትሰሪ አንቺ 😂😂

  • @zeigamulubrhan9650
    @zeigamulubrhan9650 4 года назад

    Yale abshi aysram

  • @yodahetube2197
    @yodahetube2197 6 лет назад

    Emamaye enamsegenalen setamaslu be wisker bihon tolo yefersal

  • @sofiabesher1742
    @sofiabesher1742 4 года назад

    አንድ ኪሎ ባቄላ ምን ያህል አብሽ መጨመር አለብኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቈ5ዠ

    Thanks mother

  • @aradigo8090
    @aradigo8090 5 лет назад +1

    yewunet enaty dmtshen yarzmewu

  • @linakonjo5029
    @linakonjo5029 7 лет назад

    mama.Betam.Thankyou.Edema.Tena.Yeseteligne.Yene.Enat

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 7 лет назад

    selam endet nesh ye hilbet aserare endezh aydelem gin betam yiqreta

  • @styleyene4655
    @styleyene4655 7 лет назад

    tnx mame

  • @selamneguse5175
    @selamneguse5175 6 лет назад

    Ere Mama ykreta hlbet endezi adelem miseraw enate betam hlbet tseralech

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 3 года назад

    በየቦታው የልበት አሰራር አለ እኛም አካብልቢ አብሽ ይጨመርበታል በስኳር ብቻ ከንጀራ።ጋር ይቀርባል

  • @erer2118
    @erer2118 7 лет назад

    እናመስግናለን ማሚ

  • @Orthodoxsawit1
    @Orthodoxsawit1 7 лет назад +1

    Thank you enatachi, leyet yale hilbet new... Tebarki!

  • @Esayas007
    @Esayas007 6 лет назад

    bless

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 лет назад

    አናመሰግናለን ማዘርዬ

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 6 лет назад

    Mameye sildgo aserar asayen please

  • @ኡሙኑስራኢስላምነውሒወቴ

    እናመሰግናለንማሚዬ

  • @Meme-lt8bj
    @Meme-lt8bj 7 лет назад +1

    Never heard it before but it awesome thank you mother.

  • @SosiHabeshawit
    @SosiHabeshawit 7 лет назад +11

    Emamayiii, እኔንም ባለሞያ አደረጉኝ እኮ🙏🏽

    • @mekdesmekdes6364
      @mekdesmekdes6364 7 лет назад +1

      ሶሰዬ እኔንም በጣም ያንችም ተከታይ ነኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታሳውቂን በርቺ በጣም ነው የምወድሸ

    • @SosiHabeshawit
      @SosiHabeshawit 7 лет назад

      Mekdes Mekdes pls teach me how to make የቡላ ገንፎ? I try to make it but እየጏገለ አስቸገረኝ.

    • @mekdesmekdes6364
      @mekdesmekdes6364 7 лет назад +1

      ሶስዬ እኔ የቡላ ገንፎ ስሰራ ውሀ መጀመርያ አፈላና ከዛ ቡላውን በጥብጬ እጨምረውና እሳቱን ቀንሼ በደንብ አማሰለዋለው

    • @liorrote6744
      @liorrote6744 7 лет назад

      Sosi Habeshawit ancih gen men ayeney nashe teyakey teyakeshe la men amelashem
      Be mewodeshe leka telahoshe

    • @SosiHabeshawit
      @SosiHabeshawit 7 лет назад +1

      Mekdes Mekdes ohhh okay, አሁን ገባኝ. መበጥበጥ ነበረብኝ. እሺ እማማዬ! አመሰግናለሁ!!!

  • @bitimaki2499
    @bitimaki2499 7 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @birukshimelis1520
    @birukshimelis1520 3 года назад

    If you can make short videos you will get my 5 star like. You can fast forward or skip some steps

  • @יאננימריה
    @יאננימריה 5 лет назад +4

    የሸንብራ ህልበት ሰምቼም አይቼም አላውቅም የባቄል እና ከሀብሸ ጋር ከፅሀይ ላይ በጣም ደርቆ ነው እራሴም ምሰራው ምበላው አዲሰ ነገር ዋወቅ ጥሩ ነው ።

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 4 года назад

      ጎራ በል መዓረይ
      ruclips.net/video/4r3xqRG_KX4/видео.html

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 7 лет назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አይ ማዘር እችስ ትቅርብኝ #ወንድ ነኝ እንኳን እልበት #ዶሮ እራሱ እንደ ስጋ ከትፌ
    ነው እምሰራው #ለእርሰዎ ትልቅ እድሜ ይስጥልን#

  • @saralisane608
    @saralisane608 6 лет назад +2

    Hilbet Bechirash Endezih Ayseram

  • @titylomi4430
    @titylomi4430 7 лет назад +28

    እማ ህልበት እንደዚህ አይደለም አስራሩ ከመጀመሪያው እስክ መጨረሻው ግን በጣም ይቅርታ ያደግኩበት ስለሆነ በደንብ አውቀው አለሁ ግን ምናልባት ሌላ ዓይነት ህልበት ይሆናል ለሁሉም ግን ይቅርታ ህልበት በጣም ስለ ምወድ ሁሌ በፃም ጊዜ እመገበው አለሁ በጣም ነጭ ቆንጆ አረፍ አለው ተቃውሞ መስጤቴ አይደለም የማውቀው ህልበት ለመግለጽ ነው በሚያስተምሩት ሁሉ ነገር ሁሌ ደስተኛ ነኝ

    • @rahimaabuna3226
      @rahimaabuna3226 7 лет назад

      Tity Lomi እህት ከይቅርታ ጋር ህልበት እዴት እደሚሠራና ምን ምን እደሚያሥፈልገዉ ትነግሪኛለሽ

    • @kidistsolomon4928
      @kidistsolomon4928 7 лет назад

      Tity Lomi lik nesh

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад

      Tity Lomi
      ያንችንም ንገሪን ሙያ ቤት ከቤት ይምለያያል

    • @galaxys7s810
      @galaxys7s810 7 лет назад

      Tity Lomi Lk nesh hlbet aymeslm......bzu ykerewal

    • @seblefentaw1642
      @seblefentaw1642 7 лет назад

      ግን እንዴት ነው እሚሰራ እኔ አላወኩትምሳ። ሲጆ እሚባለው ነው?

  • @hageralegn4930
    @hageralegn4930 5 лет назад

    Wey mazerya hilbet eko endezoh aydelem miseraw

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን ማዘር እድሜ ከጤና ይስጠወት

  • @birukshimelis1520
    @birukshimelis1520 3 года назад

    .

  • @zebibamare9981
    @zebibamare9981 4 года назад

    የርሶ ሞያ በጣም ደስ ይለኛል አድናቂዎት ነኝ

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 года назад

    ማማዬ በሽንብራ ፍቅር ብቻ እልቂት ይኖራል ለካ።በጣም ያምራል።እጅሽ ይባረክ።

  • @addisiemecuria2097
    @addisiemecuria2097 6 лет назад

    እማየ አብሺ ባይኖርውም መስራት ይቻላል?

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 7 лет назад +8

    እማየ በጣም ነው የምወድሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ይእልበት አሰራር እንደዚህ አይደለም በርግጥ እንደ አጥሚት ነው መጀመሪያ የሚበስለው ግን ትንሽ የአንች ቀጠነ እንደገነ ደግሞ ሲመታ በእጅ ነው በጣም ነው እንደ በረዶ የሚነጣው እንጅ። እንደ ቲማቲም አሰራር ጥሬ ሽንኩርት ቃርያ ነጭ ሽንኩርት አይገባም ትንሽ አሰራሩእንደዚህ አይደለም ይቅርታ ይደረግልኝ እማምየ

    • @rahimaabuna3226
      @rahimaabuna3226 7 лет назад +1

      Membi Adal ከይቅርታ ጋር እሥኪ አሠራሩን አሥረጂኝ ይህ የዋሥአፕ ቁጥሩ ነዉ 0556580749 ካላሥቸገርኩሸ

    • @memo-br6kt
      @memo-br6kt 6 лет назад

      እስኪ ለኔም ንገሪኝ

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 4 года назад

      ጎራ በል መዓረይ
      ruclips.net/video/4r3xqRG_KX4/видео.html

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 4 года назад

      Rahima Abuna ጎራ በል መዓረይ
      ruclips.net/video/4r3xqRG_KX4/видео.html

  • @-bete-kitfo2865
    @-bete-kitfo2865 3 года назад

    ማዘርዬ ህልበትን ወጉት🤣

  • @gcvn8226
    @gcvn8226 6 лет назад

    Lega keba yetntera new endat endrgaou mother

  • @ተምኪንቅመም
    @ተምኪንቅመም 5 лет назад

    ማማዬ አገላለፃ ደስይላል

  • @alemmoges185
    @alemmoges185 6 лет назад +1

    እጃቹህ ይባረክ

  • @ስንቱየማርየምልጅ
    @ስንቱየማርየምልጅ 7 лет назад

    እናመሰግናለን ማማዬ ውድድድድ

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እማየ እንደምን አለሽ
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
    እጅሽ ይባረክ.አሰራሩን አልችልም ነበር.
    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማየ

  • @tirhasberhane8481
    @tirhasberhane8481 7 лет назад +3

    Motherye hilbet endezi aydelem yemisera. Lela Sim btsetut yishalal

    • @የመናገርመብቴይጠበቅልኝ
      @የመናገርመብቴይጠበቅልኝ 6 лет назад

      Tirhas Berhane *የተለያየ ቦታ የተለያየ አሰራር ነው ያለው መሰለኝ ከሽንብራ መሰራቱን አላቅም ነበር*

  • @kidistsolomon4928
    @kidistsolomon4928 7 лет назад

    Ye addis abeba lij negne gen hilbet yetegeray bahlawi megeb new aseraru betam yeleyayal kezi ga mibelawm beden betesera selse new

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 6 лет назад

    yiqerta ye hilbet aserare endezh aydelem I thing hilbet ye tigre new enem bedenb awqwalhu aseraru no yiqerta endezh adelem

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 3 года назад

    ማማዬ ሴቱ ሁሉ ባለሙያ ሆኖ ቁጭ እርሶን እያየ እናመሰግናለን እናታችን❤🙏👏

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 7 лет назад +2

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 лет назад +1

    Mamaye edemi ke tena gare yeseteshi ...ken ljichshi ...Luke's yummy 👑❤️❤️❤️🙏👍

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 3 года назад

    Mamaye! I am a guy documenting traditional recipes; plus I grow up eating helbet and watched my mom making it. -- Helbet is made of fava beans flour + fenugreek seeds not like this!! Betrefe you are gobez 🌹ayzosh

  • @bitimaki2499
    @bitimaki2499 7 лет назад

    ማማዬ እእግዚያብሔር ያክብርልኝ ከዚህ በፌት እንዲሰሩልን ተይቄዎት ነበር እግዚያብሄር እረዥምና እድሜና ሙሉ ጤናን ይስጥዎት

  • @rahelangelo978
    @rahelangelo978 5 лет назад +1

    ሕልበት ተሰባቢሩ በማማ

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 4 года назад

      ጎራ በል መዓረይ
      ruclips.net/video/4r3xqRG_KX4/видео.html

  • @hewanm.7935
    @hewanm.7935 7 лет назад

    I like to eat it on fasting time, but it's not the same maybe this is another way of making. You need tomato sauce in the middle otherwise it doesn't have much test.

  • @hawaseid9393
    @hawaseid9393 6 лет назад

    እድሜወትን ያርዝመው

  • @samrawitgizaw2297
    @samrawitgizaw2297 7 лет назад +1

    ዋው ምርጥ እናት

  • @hanamelake6239
    @hanamelake6239 6 лет назад +1

    Hlbet nay eritrea bahlawi megbi iyu aserarha kemeu aykonen.

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 7 лет назад

    እናትየ እናመሰግናለን

  • @feneetbadhasaa3845
    @feneetbadhasaa3845 7 лет назад

    ምን ማለት ነው ህልበት ማለት

  • @qwertyuiopqwertyuiop4001
    @qwertyuiopqwertyuiop4001 6 лет назад

    ማርእድሜሁይርዝም
    እዳባረሣሁትጅአገሬሥገባአድአይቀረኝምእሞክረዋለሁ
    ግንእደውይህሞያወትንለትውልድቢያሥተላልፊልንበመፀሀፊመልኩኢትዮሥገባእየገዛንእንጠየምነበርከቻሉማዘርየ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Год назад

    No no no

  • @እኔስአልፈራምድንግልይዤእ

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekdesmekdes6364
    @mekdesmekdes6364 7 лет назад

    ማማዬ እጆት ይባረክ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥልኝ💋💋💋💋

  • @mulufanetaye9140
    @mulufanetaye9140 7 лет назад

    ስታምሪ የእኔ እናት ውብ እናት ነሽ እድሜ እና ጤና ከልጆችሽ ጋር ተመኘውልሽ

  • @selamselam9050
    @selamselam9050 7 лет назад +2

    Hlbet endezi aydelem simetam nech new mihonew kemejemerya aserarum endezi aydelem kebakyela new misera demo chewum simeta new eyekemesk migebaw

    • @1Tibs1
      @1Tibs1 6 лет назад

      Different regions maybe.

  • @birkekebede1348
    @birkekebede1348 6 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝም የሰልጆ አሰራር እስኪ ንገሩን

  • @ሰልዋሙሀመድ
    @ሰልዋሙሀመድ 7 лет назад

    ማማዬ እናመሠግናለን ግንአላቀውም ምድነው አይቸአላቅም

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 7 лет назад +5

    የኔ ቆንጅዬ እናት ሰላምሽ ይብዛ

  • @HayahHA
    @HayahHA 7 лет назад

    በጣም ጠፍተው ነበረ እንኮን ደነ መጡ በጣም ነው የምወድወት እማማይ

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 лет назад

    Temarnew wendu hulu mad bet geba .yeferenj stove honena new enji yaw mad bet new.hager Ethiopia shint bet lebicha kushina lebicha menorya bet lebicha

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 7 лет назад +2

    Ene makew be bakela abeshe ena meser techemero neber ye eresewo degemo kelel yalech menged nat desss yelal edeme ena tena yesetewot.

  • @KhairiahWorkuali
    @KhairiahWorkuali 7 лет назад +2

    የየት ሀገር ምግብ ነው የመጀመሪያ ጊዜዬ ስመን ስስማ

    • @meseret6582
      @meseret6582 7 лет назад +3

      አላፍቅርህም አልፈቅርህም በቃ መብቴ ነው!! , የትግራይ

    • @KhairiahWorkuali
      @KhairiahWorkuali 7 лет назад +1

      Meseret ሐይቅ እሽ መልካም እኔ ቴንክስ

  • @abayabay3228
    @abayabay3228 7 лет назад

    የሀበሻ ምግብ ነው ውይስ የፍርጆዎች

  • @lobabalobaba6547
    @lobabalobaba6547 7 лет назад

    የኔ ቆንጅይ እናት በጣም ነው የምውድሽ

  • @emuyamoke5973
    @emuyamoke5973 7 лет назад

    ስወዶት እኮ...

  • @bintabdu4854
    @bintabdu4854 7 лет назад +3

    ruclips.net/video/qDXUtLwUsF4/видео.html ሌላ አይነት ህልበት አሰራር ሙያ እንደቤቱ ይለያያል ማሚየ ተባረኪልን

  • @saraabraham7039
    @saraabraham7039 6 лет назад

    endaygugul bkezikza wuha betibto yefela wuha le chemro babsel yichalal

  • @wilitara12
    @wilitara12 7 лет назад +3

    Helbet *

  • @mimemime8332
    @mimemime8332 6 лет назад

    10q mom gen comntoch tstalow moya enda batuo yelyayele ygedi endanta mhun albet kawqchuo baqa mwaki larse now

  • @ማክዴቪ
    @ማክዴቪ 7 лет назад

    ዉድድ

    • @sarakuku1036
      @sarakuku1036 6 лет назад

      Er yhe helbet adelm sore

    • @ማክዴቪ
      @ማክዴቪ 6 лет назад

      Sara Kuku ማለት

    • @beteabraha7956
      @beteabraha7956 6 лет назад +1

      እልበት ሲሰራ ከባሎንጋ እና ከአብሽ ነው አብሹም እንደብቅልት መቡቀል አለበት
      ጨው ደግሞ መጀመርያ መጨመር የለበትም ለምን ሲመታ ይሞታል አይነፋም ጨው የሚገባው ለገበታ ሊቀር ሲል ነው ።
      መጀመርያ ስናበስለው ተጠንቅቀን ታቹ እንዳያርር አያየን እሳቱ ቀነስ አድርገን በደንብ ወፍር ማለት አለበት ከዛበውኋላ ከእሳቱ ወርዶ በቀዝቃዛ ውሃ ረስረስ አርገን እናስቀምጠዋለን ከዛ ሲቀዘቅዝ ውሃው ወደ ላይ ይጠላል ከዛበውኋላ ዩጠለለው ውሃ እንደፈዋለን ከዛ የፈለግነውን ያህል ወስደን እንመቱዋለን ሲመታ ከወሰድኩት የሰወስት እጅ ሁኖ ይበዛል እንደ ወተት ነጭ ይመስላል መጨረሻ ላይ ልናቀር ሲል ጨውና ነጭ ሽንጉርት አብሮ ይወቀጣል የምንፈልገው ያህል እንጨምራለን የኑግ ዘይት(ቅብዕ) እንጨምራለን ከዛ በቃ እጅ ያስቆረጥማል

    • @hiwetmobae4642
      @hiwetmobae4642 6 лет назад +1

      Hei mamma adanesh ykrta hlbert endeza ayseram

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    ማሚ።ጥያቄ።ሽንብራ።እና።የባቄላ።በሽሮ።መልክ።ማዘጋጁት።አይቻልም

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 4 года назад

      ጎራ በል መዓረይ
      ruclips.net/video/4r3xqRG_KX4/видео.html

  • @sissaysissay972
    @sissaysissay972 6 лет назад

    Anmsginlin

  • @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
    @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 7 лет назад

    እማየ ቆንጆ ነው ረጅም እድሜና ጤናውን ያድሎት

  • @feneetbadhasaa3845
    @feneetbadhasaa3845 7 лет назад

    ምን ማለት ነው ህልበት ማለት

    • @titylomi4430
      @titylomi4430 7 лет назад +1

      feenet badhaas ቆንጆ የኢትዪጵያ ምግብ ለጤና የሚጠቅም ከሁለት ዓይነት ምርጥ ጥራጥሬ የሚስራ ተበልቶ የማይጠገብ ምግብ ህልበት ይባላል ከቀመሽው ሁሌ እንደምትበይው እርግጠኛ ነኝ የኢትዩጵያ ምግብ የምትወጂ ከሆነ