የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июл 2022
  • የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን እንደ ድሮው እንደ እናቶቻችን በእጅ ሲሰራ ከበድ ይላል አሁን ክሬም መስሪያ ማሽን ስለሚገኝ በቀላሉ ማዘጋጀት ይቻላል አሰራሩ ቅደም ተከተል ቬድዮው ላይ ታገኙታላችሁ

Комментарии • 147

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 3 месяца назад +5

    ድንቅ ባለሙያ የባለሙያ ቤተሰብ እንዳለሽያስታውቃል እጅሽ ይባረክ ሜሉየ

  • @selinaeyo7105
    @selinaeyo7105 3 месяца назад +7

    One of my favorite Eritreans 🇪🇷 dishe, usually eaten during Tsome/ fasting season

  • @epeniwasehun5a769
    @epeniwasehun5a769 3 месяца назад +3

    እህቴ ልዑል እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የበለጠ ዕውቀት ጥበ ብን ያድልሽ ጽድት ያልሽ ባለሙያዋ እህቴ የወርቅ አንባር ይሰርልሽ🤩የህልበት አሰራ ር ፈጠራሽን ዕጅግ አድናቂሽ ነኝ🙏

  • @wubetabaderash6679
    @wubetabaderash6679 2 года назад +7

    ሜሉ... አንቺ professional unique ሼፍ ነሽ። ቀለል ያለ የሼፍ ጃኬት ወይም/ሽርጥ apron ያስፈልግሻል! ላዩ ላይ "ሞክሩ፣ ሥሩ፣ ብሉ…" የሚለው አባባልሽ ከLogoሽ ጋር ፕሪንት ቢደረግበት በዛው advert ያረግልሻል። web shop ላይ የራስሽ Cook Book, apron, etc. ቢኖር ደግሞ ገዢ Subscriber ይኖርሻል።

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 7 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ደግሞ አሰራሩ በሚገርም ሁኔታ ቀላል እና የሚረዳ ነው ተባረኪ እህቴ

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 Год назад +12

    እግዜር ጤናውን ከድሜ ጋር ይስጥሽ እህቴ። በዚህ ቅን ልብሽ ለምታሳይን ነገር ሁሉ ተባረኪልኝ ። እወድሻለሁ ባንተዋወቅም። እግዜር ይስጥልን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 3 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ ሙያሽም አገላለፅሽም በጣም ደስ ይላል ተባረኪልኝ 🙏

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 2 года назад +16

    ሜሊዬ በተለይ በውጭ አለም ለምንኖረው ቀለል እና ውብ አድርገሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ።
    ህልበት በተለይ በጾም ወራት በትግራይ ማህበረሰብ በጣም ተዘውትሮ የሚበላ ሲሆን ባለሙያ እናቶቻችን አስፈጭቶ ከመስራት ጀምሮ ክሬም ለማስድረግ በሰፊ ሰሃን (ማስታጠብያ እቃ) በ እጅ ይመታል ታድያ ለ ህጻናት ደግሞ ህልበቱ ሲመታ በ አይበሉባ እጃችን ቆንጥረው ያቀምሱናል እኛም ስይስክሬም እንደያዘ እየተቀናጣን ልሰን ዳግም እንዲያቀምሱን ልመና😊 ህልበቱን የተመታበት ሰሃንም በዛው ጥርግ ላስ😂።
    ታድያ ውጭ ሃገር ግዜአችንን ባሳጠረ መልኩ በጥራት እና ውበት ሰርተሽ ስላሳየሽን በድጋሚ አመሰግናለሁ💕💐👏

    • @helens3677
      @helens3677 3 месяца назад

      I love your story ❤

  • @le1785
    @le1785 2 года назад +5

    ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን ውድድ እህቴ

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 2 года назад +3

    ሰላም ቤተሰብ ሰላም ውድ እህታችን ዋው አበት አዘገጃጀት ጥርት ያለ ክበሩልን በአይ ይበላል ይስለም የድኪ

  • @mesfinashagrie934
    @mesfinashagrie934 Год назад +2

    Melly watching from sudan very nice

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Год назад +3

    Wow good job 👏

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2g 2 года назад +11

    ሚሉየ ምዓረይ. እምወድሽ. የኔ ፩ኛ. ስሜናዊት. የትግራይ ልጅ ነኝ. በጣም ከሚወደው. ምግብ. እንዱ.>
    ¶ ሕልበት¶. ነዉ. ሶ. በጣም ጎበዝ. ሁሌ ሳይሽ. የእናቶቼ ኣሳራር. ነው ምታስታዉሲኝ. በርቺ. ማዓረይ ❤💛❤💛❤💛

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 3 месяца назад +1

    እጅሽ ይባረክ አስጎመጀሽኝ

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 месяца назад +2

    ዋው 😮እንደዚህ አይነት ወጥም አለ 🤔 ግብአቶቾ ሆሉ አሪፍ ነው እሙክረዋለሆ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 3 месяца назад

      የትግራይ እና የኤርትራ ምግብ ነው

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +3

    አሜን! ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እናመሰግናለን!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 года назад +6

    በጣም የምወደው ምግብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሊ❤

  • @ftwi
    @ftwi 3 месяца назад +1

    Afe ko wha molaw❤❤❤❤❤

  • @adenaki
    @adenaki 2 года назад +8

    That looks good but i think back home they add salt at the end after you finished whipping it. Also the salt must be seasoned with garlic ginger and rue.

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 года назад +3

    የኔቆንጆ ባለሙያ አሰራርሽ በጣምነዉ የሚመቸኝ ምግብ መሥራት ከፈለኩ የአንችን ቻናልነዉ ሰርች የማደርገዉ
    ይመችሽ ብዙ ጊዜ ኮሜንትአልሰጥም ግን👍👍👍❤❤👈😍

  • @htwy52
    @htwy52 3 месяца назад +1

    I appreciate your creativity to use the soaking and blend the raw ingredients. Thank you for teaching us and Egziabheir bless you.

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 4 месяца назад +2

    Ejeshe Egzesbher Yebarekew Yehenen hulu man yasetemeral

  • @semaymuluchannel8126
    @semaymuluchannel8126 2 года назад +4

    ወይ ጉድ በጣም መልመድ እና ማወቅ የምመኘውን ሙያ ነው ያሰየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ::🙏

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl 2 месяца назад

    ደስ ትያለሽ በጣም ያምራል ምራቂ መጣ

  • @danzkyboyvita6192
    @danzkyboyvita6192 Год назад +2

    ምርጥዋ እጅሽ ይባረክ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад +3

    ዋው ምርጥ ነሽኮ ሁሌም በቃ የምትገርሚ ነሽከፀባይሽ ጋር።

  • @zegola7325
    @zegola7325 3 месяца назад +1

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @ftwi
    @ftwi 3 месяца назад +1

    Anbesa nech gobez❤❤❤❤❤

  • @yodit
    @yodit Год назад +2

    Gobez (helbeten) bezihu menged seleserashew betam creative nesh

  • @rutazerufael3209
    @rutazerufael3209 2 года назад +1

    I love it Tebareki ❤️

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +2

    ማንብዬ ልሰይምሽ ምኑንብዬላድንቅሽ
    ሜሉዬ ሞናሊዛዬነሽ በጣምነው የማደንቅሽ በእውነት የሴትቁንጮ በርቺ እህታችን ጎበዝ
    መልካም ምሽት

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ሁሉን ነገር ነው የምትችይው ተባረኬ አቦ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 года назад +2

    በጣም የምወደው ባለሞያ ነሽ አመሰግናለሁ🙏🙏😘

  • @ayneyletumiliadem2994
    @ayneyletumiliadem2994 3 месяца назад +2

    እጅሽ ይባረክ

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 года назад +1

    Thank you Melu I will be try

  • @mimigebra3462
    @mimigebra3462 2 года назад

    Wow 👌 ijesh yebarek melly I love it 😍

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 года назад +1

    ውይ ሜልዬ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩ ኖሮ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሞያ ባለቤትሽ ልጆችሽ ምን ያክል እድለኞች ናቸው!!

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 2 года назад

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ስለእውነት ይሆ የባህል ምግብ ስለሆነ አሰራሩ በጣም የሚከብድ ይመስለኝ ነበር አንድ ቀን ቀምሼ በጣም የሚጣፍጠው እንደዚህ ቀላል መሆኑን አላቅም ነበር ግብአቱን ካገኘሁ ሰርቼ እበላለሁ🙏💚💛❤🌺😘😘😍

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 3 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 года назад +1

    ኦ ማራኪ ሁሌ ነው የምታስደምሚኝ 🙏😘

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 года назад

    ሚሊ ባለሙያ ነሽ በርቺልን

  • @talleygohas5721
    @talleygohas5721 3 месяца назад

    እጅግ ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ ተባረኪልን🌹🌹🌹🌹🌹☂️☂️

  • @yabi9414
    @yabi9414 2 года назад +1

    ተባረክ 👌

  • @Yetm113
    @Yetm113 3 месяца назад

    Wow

  • @senihome6127
    @senihome6127 2 года назад

    ሜሊዬ የኔ ባለሞያ እንደምታዉቂኝ ከመቐለ አይደለሁ ለመጀመሪያ ግዜዬ ነዉ ያንቺ አሰራር ዘዴ ያየሁት በጣም ወድጀዋለሁ 👌 ይሄ ሁሉ አመት ቤተሰቦቼ ላኩ እያልኩኝ ሳስቸግራቸዉ ነበር🥺 የኔ ፈጥኖ ደራሽ የችግር ግዜዬ መድኃኒት ነሽ እኮ ተባረኪ እጆችሽም ብርክ ይበሉ ምስጋና ብቻ በጣም ያንስሻል🙏🥰🥰

  • @eyerusalemlemma9384
    @eyerusalemlemma9384 2 года назад

    wow wow wow ....... best idea ......... jonjo sera newi bereche ... kerebe getha newi RUclips chanaleshene yayehute ....... merete sera newi yemiteseriwi.... bereche

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад

    Wowwwwwwwwwe.gobez

  • @user-rv3fe9xj5z
    @user-rv3fe9xj5z 8 месяцев назад

    Serash Hulu betam ewdewalu yhelbet guday gen kbalbytochu erdata betagngi teru yemeslngal..

  • @negistarays
    @negistarays 2 года назад

    Thank you konj!

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 3 месяца назад

    እኔ ወንድ ነኝ ወጥ ሰርቼ ራሱ አላቅም:: ግን የወጥ አሰረራር ተዋፅኦ ማወቅ እወዳለዉ:: ያንቺ አቀራረብ ደግሞ ካየዋቸዉ ሁሉ ይሻላል:: You are my go to RUclips channel when i want to watch cooking videos😂 በርቺ

  • @HelenAynetu
    @HelenAynetu 3 месяца назад

    👍

  • @ftwi
    @ftwi 3 месяца назад

    Konjo hlbet des ylal ketybet❤❤❤❤❤

  • @selammalm8659
    @selammalm8659 Год назад

    Thanks🙏🏽❤️👏🏻

  • @zegola7325
    @zegola7325 3 месяца назад

    ሕልበቱን እንጀራው ላይ ብታደርጊው ጥሩ ነበር :: ባህሉም እንደዛ ነው : ይሁን እንጂ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች thanks

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 года назад +1

    ሜሊዬ እጆችሽ ይባረኩ ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን

  • @user-ix8ot9vz8t
    @user-ix8ot9vz8t 3 месяца назад +1

    እጅሸ ይባርክ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ ሜሊ ያስጐመጃል የእቃዎችሽ መፍጫ፣ መምቻ የመሳሰሉትን ከቻልሽ link ብታስቀምጭልን መልካም ነው

  • @makibanegese9319
    @makibanegese9319 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏yene konjo

  • @solomonsimegne6008
    @solomonsimegne6008 2 года назад

    Hi 👋 I'm one of the follower your video and can you make video or any show about how to prepare sinig please 🙏

  • @user-xq8od9sv6v
    @user-xq8od9sv6v 3 месяца назад +1

    ጤና ይስጥልን እህቴ ዘይቱን በርበሬውን ካቁላላሽ ቦኋላ ብትጨምሪው እንዳይፈነጣጠቅ ያደርገዋል ።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 года назад

    እናመስግናለን እኔ እንኮ,ንየትግሪዘር ስላለኝ አዉቀዋለሁ አስራሩን ግን አገርቤት ተፈጭቶ የመጣ በዱቄቱ ነዉ የምስራዉ አንቼ ደግሞ ዱቄቱን ለ ማያገኝ ጥሩ ዘዲነዉ Instant pot ቢኖርሽ ቆመሽ ቡዙ ከማማስል ትድኛለሽ እኔን ገላግሎኛል ለ አንቼም ያስፈልግሻል።

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 3 месяца назад

    እንዴት ባለሞያ እንደሆንሽ ልነግርሽ አልችልም እጅሽን ይባርከው ❤

  • @user-tg3ve9xs1n
    @user-tg3ve9xs1n 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ያልገባኝ ነገር ድስቱ ስለሚያሳርር ነው ሽንኩርቱ ላይ ውሀ የምትጨምሪው ካልሆነ በዘይት በምብ ማብሰል ይቻላል😊😊😊

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад

    @ L.E ጠፍተሻል አለሽ ወይ ? ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ባለሽበት 👏👏💕

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 2 года назад

    Konjo New mellyie.😗

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 3 месяца назад

    ቆፎጣና ልበልሽ አያያዝሽ ብቻ ያረካል ።
    ❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад

    ቀምሼው አላውቅም ግን ሰርቼ መቅመስ የምፈልገው ምግብ ነበር እናመሰግናለን ሜሉ ሌላ ግዜ ደግሞ ጥዕሎ የሚባለውን ምግብ አሳይን እስቲ

  • @user-xp9bo5dv3g
    @user-xp9bo5dv3g 4 месяца назад

    ሰላም ሜሉ በጁስ መፍጫ መስራት ይቻላል?

  • @guy7911
    @guy7911 6 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 Год назад

    Wow wow wow wow wow bb

  • @silvanagulizia9893
    @silvanagulizia9893 2 года назад

    Brava complimenti

  • @jwhwhhjsbwbw668
    @jwhwhhjsbwbw668 Год назад

    😍😍😍😍😍

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s 3 месяца назад +1

    እልበትሽ በጣም ተመቸኝ ወፍጮቤት ለማስፈጨት መከራ ነበር ገላገልሽኝ

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 2 года назад

    Ena eko yigerimegnal bezi liji edimashi yiha hulu muya. Berichi abiroadegea sister

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад

    ሙያ እስከ ጥግ 👍👍👍👍👌💪💪💛እጅሽ ይባረክ በቀላሉ ነው ያሳየሽን ሀገር ቤት ላሉትም መንገር አለብን በቀላሉ እንዲህ እንዲሰሩ
    እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💐
    "ሞክሩ ፣ስሩ ፣ብሉ " የተባረከ ይሁን ሜሊዬ ይሞከራል ስጎው ልዬ ነው 👏👏👍👍

    • @le1785
      @le1785 2 года назад

      ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ የኔ ውድ ጠፋሽብኝ እኮ😘😘😘💕💕💕

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 3 месяца назад

    ዋውውው በጣም ባለሞያ ነሽ እህት ተባረክልን ግን ህልበስት ማለት ምን ማለት ነው? የምታቁ አስረዱኝ👏👏

  • @mks5655
    @mks5655 2 года назад

    yeset kuncho byeshalu 🙏🏽💕

  • @meron8021
    @meron8021 2 года назад

    Bravissima

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 года назад

    Hi Melu! Thanks a lot. I can't wait to try it. Pls let me know the ml for the water. You said 2 cups but how many liters as I couldn't see it properly on the video. I have become addicted to your cooking. May God bless you.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አመሰግናለው ሂሩትዬ ህልበቱ ማገንፊያ 4 ኩባያ ውሀ ለ2 የህልበት ውህድ

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 года назад +1

    አሰለመለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ውድ የአገሬ ልጆች በየለቹበት የአለም ደርቸአ ፈጠሪ ይጠብቀቹ በስደትም የለን አለእ በሰለም ለአገሰችን የብቀን እንሸአለእ በተረፈው በነበረን ቆይተ እጅግ ደስተኘ ነበርኩ ለነበረን ቆይተ እነመሰግነለን ጠክሪ ቀጢይበት የኔ ቆንጆ አሰረር ነው ስወድሽ ሼር አርግሊኝ🙏🙏🙏🙏

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 3 месяца назад

    ሽንኩርቱን ስትከትፊ ደከመኝ

  • @user-et2le6su5q
    @user-et2le6su5q 2 года назад

    ሜሊ መላ ህልበት በጣም ነው የምወደው ዱቄት ሲያልቅብኝ ለወደፌት እንዲህ ሰርቼ መመገብ እንዳለብኝ ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад

    ሃይ ሜሉዬ እንዴት ነሽ? ሰላም ሁኚ ባለሽበት🙏🏾

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አሜን ጤንዬ አለሁልሽ።ላንችም ሰላሙን ሁሉ እመኛለው

    • @DebelaTesfaye-lp9wp
      @DebelaTesfaye-lp9wp 3 месяца назад

      @@Mellyspicetv ሁሉሚ

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 4 месяца назад

    Melly endet nesh mechem yemetesereyachew hulu betam konjo nachew Yet ager new yemetenorew ena and teyake alegn Berbere keyet new yemetetekemew ke Ethiopia new ?

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад

    እኛቤት ህልበት ሲዘጋጂ ግን ደፍን ባቄላውን ለስወስት ቀን ይዘፍዘፍና ከዛ ውሃውን ፍሶ በቅል ወይንም በገንቦ አፉ ተሸፍኖ ይደፋል ከዛ ልክ እንድ ቡቅልት ከበቀለ ብሃላ ፅሃይላይ ይደርቃል ከዛ በወፍጮ ቀስ እየተደረገ ይላጥና ባቄላውን ለሁለት ይሰነጠቃል ከዛ ይፍጭና ላም ብሎ ከተፍጨ ብሃላ ይገነፋል በድምብ ከቀዘቀዘ ብሃላ በእጅ እየታሸ ኩፍ ይላል ከዛ በኑግ ቅባት ተደርጎ ይበላል የኛቤት ህልበት ልጅነቴ አስታወስኩኝ😊🥰👌
    ዋው ትለያለች ያንችም🥰👌

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 месяца назад +1

      አብሽ አይገባበትም የኔ ውድ?ግን ምንም አርገው አይናቸውን ጨፍነው ቢሰሩም የናቶች ምግብ ይጣፍጣል

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад

      ​@@Mellyspicetvአብሽም ልክ እንደ ባቄላው ታጥቦና ደርቆ ሌሎችም ቅመማ ቅመሞች እንድ ኮረሪማና ዝጂብል ነጭ ሽንጉርትና ጥቁር አዝሙድ ፖሶ ብላ ጭምር ይገባበታል👌

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 2 года назад

    ምሌዬ፣ ባቄላው ምን አይነት ባቄላ ነው? ምክንያቱም ባቄላውን ለመግዛት Walmart ሄጄ የተለያየ አይነት ባቄላ አለ (navy beans, lima beans, pinto beans...) ፣ እና አንዱንም ሳልገዛ ተመለስኩ ሚሊን ልጠይቃት እና ተመልሼ ሄጄ ሁነኝውን አይነት እገዛለሁ በማለት።

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 года назад +1

    ሜሊዬ ተባርኪ መቼም አያልቅብሽም ታድለሻል እስቲ ይሞከራል

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 11 месяцев назад

    በቄለዉ የልታቆላ ነዉ ?? አብሹ ጨመርሽዉ የገነፈሽዉ ዱቄት ነዉ ወይስ የፈጨሽዉ እህል ነዉ አልገበኝም መሬ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 3 месяца назад

    እኔ አሁን እዚህ ለመስራትባቄላ አለ ግን የተከካ ያለ አይመስለኝም አንቺ ከየት አገኘሽው የተከካውን?

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 3 месяца назад

    ውይ እንጂ በእጄ አይደቅም ያውም ለዶሮ

  • @user-hx6yq5pz2f
    @user-hx6yq5pz2f 8 месяцев назад

    mashin yelelenesi wuda

  • @enemayehuwwondemeneh2887
    @enemayehuwwondemeneh2887 3 месяца назад

    ሜሉ በጣም በጣም ከምልሸ በላይ አድናቂሸ ነኝ የምጠይቅሸ ነገር ግን እልበቱን አንዴ ሰርተን አዘጋጅተን እንደ ሰልጆ አስቀምጠን በፈለግነው ስዓት መጠቀም እንችላላን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ህልበቱን አገንፍተን ከላይ እንዳይደርቅ በላስቲክ ግጥም አርገን ዘግተን እናስቀምጠዋለን ንፋስ እንሰማይገባ አድርገን ያለበለዚያ ቅርፊት ያወጣብናል ሶሱንም ሰርተን ፍርጅ እናስቀምጥ እና በምን ፈልግ ሰአት ገንፎፍን ቆንጥረን በማሽን እንመታና አስፈላጊ ከሆነ ትንሽ ነጭ ሽንኩርት ጠብ አርገን ከዛም ሶሳችንን አሙቀን ማቅረብ ነው የተረፈንን ደግሞ እንደገና ግጥም አርገን መዝጋት እና ፍርጅ ውሥጥ በማስቀመጥ መገልገል እንችላለን

  • @at2330
    @at2330 2 месяца назад

    መከለሻ ከገባ በሆላ ውሀ አይገባም፣ ጥሩ ትሰሪያለሽ፣መከለሻ ግን የመጨረሻ ነው።

  • @themasterbeatsHD
    @themasterbeatsHD 2 года назад

    Meluye arif new gn hlbetu lay karya ena nech shinkurt new migebaw

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      አመሰግናለው ዮቤልዬ በነጭ ሽንኩርት በልቼ ስለማላውቅ ነው አሪፍ የሚሆን ይመስለኛል ጥሩ ሀሳብ ነው ሰርቼ እቀምሰዋለው

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 3 месяца назад

    ስልጆ ነበር የምፈልገዉ የለም የስልጆ የሰራሽዉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 месяца назад

      አለልሽ የኔ ውድ ሰርቼአለሁ

  • @selambiruk4444
    @selambiruk4444 2 года назад

    የኔ ታታሪ ...ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም..በርችልኝ ስትመጭ ሰርትሽ የምታቀምሽኝ ይሄንን ነው እሽ ...?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ ክበሪልኝ

  • @user-qd8kj6hn1n
    @user-qd8kj6hn1n 2 года назад +2

    አሳመርሽኝ ሜሉዬ በቃ ተነሳሁ ልሰራ እንደፈረደብኝ ሁሌ ምራቄን እንዳስዋጥሽኝ ፒክቸር ጠብቂ😋😁

  • @dawiteberhane947
    @dawiteberhane947 Год назад

    1dega neshi meleye