ሽንኩርት ከማብሰላችሁ በፊት ይሄንን እዩ -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2021
  • #bahlietube #ethiopianfood #getridofonionsmell
  • ХоббиХобби

Комментарии • 96

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 2 года назад +22

    ይሄማ የሽንኩርቱን ሁሉ ጣእም ጠፋ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад +1

      አይጠፋም ስትጠብሽም በመትነን ይወጣል የደረቀ ሁሉ እንጠቀማለን አይደል ለምሳሌ ነጭ ሽንኩርት

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 года назад +1

    Thank you 🙏 God bless you❤️

  • @Faith10110
    @Faith10110 2 года назад +1

    Thank you so much 👍

  • @yodittesfaye3678
    @yodittesfaye3678 2 года назад +1

    Tebareki ihite. Ijish ina betesebish yibarek.

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 2 года назад +6

    እስካሁን በምትሰሪው ነገር አድናቂሽ ነኝ ይሔ ዘዴ ፈፅሞ አልተመቸኝም በኔ በኩል እንኳን ከትፈሽ ዘፍዝፈሽው አድረሽ ሽንኩርቱን ከፈጨሽ በሗላ እንኳን የራሱን ውሃ አጥልልለሽ ስትሰሪበት ምንም ቴስቱ አይመጣልሽም በዛ ለይ ሽንኩርት ልጣችሁ አንኳን አትጠቡት ይላሉ በተለይ የሽንኩርቱ አናት ላይ ስንልጠው ያለው ወታታማ ነገሩ እሱ ለይ ነው ዋናው ጥቅም ያለው እኔ እማደርገው ሽንኩርት ሳበስል ወይም ምግብ ስሰራ ፋን እከፍታለሁ ,ሲናመን ዱቄት ትንሽ ጨምሬ ሽንኩርቱላይ አበስላለሁ ከጎንም የሲናመን ውሃ አፈላለሁ በጣም ይቀንሰዋል።

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 2 года назад +3

      የኔ እህት የቡርትካን ልጣጭ ፣;የሎሚ ልጣጭ; ሮዝመሪ : ከቀረፋ እንጨትጋ እነዚህ የጠቀስካቸዉ እቤትሽ ካለ ሞክሪዉ ሽታዉ አይኖርም ለቤቱም ጥሩ መአዛ ነዉ የሚሰጠዉ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      ስትጠብሽም ውሀው ይሄዳል ከማጠብም በላይ ብራውን አድርገሽ ጠበሽ ማለት በእሳት አተነንሽው ማለት ነው chemistry

  • @user-ou3qt3ol6q
    @user-ou3qt3ol6q 2 года назад +2

    as usual you surprise me, you are a blessing my dear.

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 2 года назад +1

    Thank you 🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад +1

    ዋው መአዚዬ ምርጥ ዘዴ ነው

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 2 года назад +45

    ይሄማ ሽንኩርት ውስጥ ያለውን የምግብ ንጥረ ነገር ሁሉ የሚያሳጣው አይመስልሽም?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      አይ ውዴ አጠብሽውም በእሳት አተነንሽው ያው ነው

    • @HabeshaFamily
      @HabeshaFamily 2 года назад +11

      እኔ እስከማውቀው የሽንኩርት ዋናው በውስጡ የያዘው ውሃ ነው። የሽንኩርት ውሃ አይደለም ለውስጣችን የተጎዳ የፀጉር ቆዳን እንኳን አክሞ የማዳን ችሎታ አለው።
      ምግብ ሲበስል የሚወጣው እንፋሎት (H2O) ውሃ ብቻ ነው፤ መዘፍዘፍና ማጠብ ግን ሁሉንም ነገር ይዞት ይሄዳል። ንጥረ ነገሮች ሁላ ታጥበው ስለሄዱም ነው ሽታው የጠፋው። ባዶ ነገር ምን ሽታ ይኖረዋል ብለሽ ነው።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад +4

      @@HabeshaFamily ትክክል ነሽ እኔ ግን ድብን አድርገን ብራውን እስኪሆን አብስለን ስንሰራውም ያው ነው እሱም አይመከርም የኛ የወጥ አሰራር በአጠቃላይ አይመከርም በጣም ይበስላል ጣእም እንጂ ጥቅም ወጥ ውስጥ ካለ ሽንኩርት አትጠብቂ ሌላሌላው ምንአልባት

    • @estertektel5987
      @estertektel5987 2 года назад +2

      @@HabeshaFamily በትክክል ብለሻል

    • @melkamethiopiawit6584
      @melkamethiopiawit6584 2 года назад +4

      ዉነት ነው ምን ዋጋ አለው ከተከተፈ በሁዋላ እንደዚ ማጠብ? ጣሙ ነው የሚሄደው

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 года назад +1

    መአዚ ጥሩ ሙከራነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад +3

    እደ አበሻ ወጥ የሚሸት አለ ብዬ አላምንም ልገራቹ ከጎኑ ስትሰሩ ባህርዛፍ ቀረፋ ቁሩፉድ እና ቪኔገር ከጎኑ አፍሉት በጣም ነው የሚያስጠላው ሽታው ይህንን ሞክሩት ሴቶችዬ🥰

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 2 года назад +13

    ይሄማ አይሆንም ሻማ እና ቀረፉ ብርቱካን ሌሎች ነገር ማፍላት ነው ቡና መቁላት

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      ከበታችሽ ያለውን ኮመንት አንብቢ ኢትዪጲያ ከሆንሽ ይለያል

    • @God-ts2gz
      @God-ts2gz 2 года назад +1

      ጨው መነስነስና መክደን

  • @gebissaenush6145
    @gebissaenush6145 2 года назад

    yezih hger bet aserar eiko kusinawun lebicha biyaregut arif nebre

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад

    አመሰግናለሁ መአዚዬ
    ብርቱካን ልጣጭ ፣ቀረፋ ቅርንፍድ ፣ሮዝ ሜሪ ፣ማፍላት ከጎን
    ፒኪንክ ሶዳ፣ቬኔገር ማፍላት ጥሩ መላ ነው ምኝታቤቶችን መዝጋት
    ሳንዲዊች ጥሬው ስለሆነ እንዳይሸትብን ነው እውነትም ትንሽ ቬነገር እና ጨው ተደርጎ ለትንሽ ደቂቃ ሲተው ሽታ አይኖረውም ።ሽንኩርቱ ሲቁላላ ከነሙሉ መአዛው ስለሚሆን ሲቁላላ በትነት አይጠፋም ጥቅሙ ማለቴ አጥበን የደፋነው ። ይቅርታ 👏👏
    በርቺ መአዚ 💕
    አመሰግናለሁ👏

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 года назад +2

    እስቲ እሞክራለሁ: ጥሩ ቲፕ ነው thank you for sharing
    ተባረኪልኝ:: ማን እንደሀገራችን ምግብ:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንን ይባርክ

  • @nebneb9326
    @nebneb9326 2 года назад +1

    መአዚ ምርጥ ሰው

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 года назад

    እንኪያነስራት ?

  • @user-vr3ub5pz9e
    @user-vr3ub5pz9e 2 года назад +3

    ይሄማ ጠአሙ ሁሉ ሄደ ማለት ነው ሳንዱች ጥሬ ስለሚበላ ነው የኛ ወጥ ደሞ ስለሚቁላላ ግድ ጣአሙና ሽታው መኖር አለበት ምክንያቱም በተቁላላ ቁጥር ሽታው ስለሚሄድ ከታጠበ ደሞ በተቁላላ ሰአት ጣአም አይኖረውም ሰለዚህ እንደኔ እንደኔ የተከተፈ ሽንኩርት ባይዘፈዘፍም ባይታጠብም ባይ ነኝ

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 2 года назад +4

    እውነት ነው እኔ white vinegar ማፍላት እዛዉ ቨንኩርቱ አጠገብ ምንም ቨታ አይናርም ሁሌም ነው የማደርገው 👍

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 года назад +3

    እንደዚህማ የሽንኩርቱ flavor ይጠፋል

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 2 года назад +8

    It’s not a good idea. All the nutrients are gone.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      የአበሻ ወጥ ላይ ድብን ብሎ የተጠበሰ ሽንኩርት ድሮም ጣም እንጂ ጥቅም የለውም ቢያንስ ቤቴን አያሽትተው ብየ ነው ማሬ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 2 года назад +1

    ባለሞያነሽ በጣም ሰወድሽ

  • @ERITREACONNECT
    @ERITREACONNECT 2 года назад +1

    selam lezi bet

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 года назад +3

    ኢሄማ የሽንኩርቱ flavor ይጠፋል

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 2 года назад +1

    በጣም ልክ ነሽ ልጆች ትምህርትቤት ይቸገራሉ የነጮቹ ልጆች የኢትዮጵያዊያን ዶዶራት አንዳይነት ሽታ አለው አለቻት ለልጀ ብላኛለች ጓደኛዬ እናመሠግናለን

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 года назад +1

    ❤🌹👏

  • @user-zt2vl1ei6u
    @user-zt2vl1ei6u 2 года назад +3

    አትጠቢ እምትሉ አላችሁ ግን ሀገር ለድግስ ለሆነ ዝግጅት ህዝብ የከቸፈውን ሽንኩርት አጥበው ነው እሚሰሩት 1ለንፅህና 2 ወጡ ቢያድርም እጅ እጅ እዳይል ነው So አታካብዱ ሲጀመር ሲጠበስ በእንፋለት እሚወጣው ያው ነው ልክ ነሽ የኛ ባለሙያ በርች ጎበዝ

  • @yowhanachannel8563
    @yowhanachannel8563 2 года назад +1

    Thanks sis, subscribed gerkum atebabuni yhwatey

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 2 года назад +5

    ወይ እህት ዘዴሽ ጥሩ ነው ፣
    ግን የሽንኩርቱ ጣዕም ይጠፋል ፣እንደኔ ሀሳብ
    ከሰሰ በኋላ የቤቱ ሙቀቱን አጥፍቶ ለአስር ደቂቃ ቤቱን መክፈት ሽታው ይወጣል
    ያው ሽታ መቀነሻ ዘዴዎች
    መጠቀም ለምሳሌ ቡና መቁላት ሽታን ይቀንሳል
    ያው እኔም በረዶ ሀገር ነው
    የምኖረው ችግሩን አውቃለሁ
    የልጆች ጃኬት ቶሎ ቶሎ
    ቢታጠብ ጥሩ ነው እላለሁ
    ብዙ ሀበሻ የልጆች ልብስ እንደሚሸት እሚረዳ አይመስለኝም እና እህት
    በርች እግዚአብሔር ከአንተ
    ጋር ይሁን ።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      አሜን

    • @sadaadam1054
      @sadaadam1054 2 года назад +1

      የቡና ሽታ ከልብስ ላይ ይሸታል ሲቆላ እንደሚሸተው ደስ አይልም ያው ነው ባይሆን ሌላውን ዘዴ እሞክራለሁ

  • @selamawitworku4439
    @selamawitworku4439 2 года назад +3

    አይ ሽታው ሊቀንስ ይችልላል ጥቅሙስ?

  • @yanita7632
    @yanita7632 2 года назад

    Maezi gn shinkt yalshibetn mistr tenfshew eski

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ያለው ሽንኩርት ከተከተፈ በኋላ ውሃ ሲነካው ማር ማር ይላል እና የወጡን ጣእም ያበላሸዋል

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 2 года назад

      የውጪ ሀገር ሽንኩርት ይብሳል እንኳን ውሃ ነክቶት ሲጠበስም ውሃ እንዳያወጣ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

    • @LiliYaynu
      @LiliYaynu Год назад

      @@frehiwotwoldyohanes4467 wuha andayaweta andet ttenekekyalesh,?

  • @rahel14801
    @rahel14801 2 года назад +2

    I am not agree after you chopped the onion 🧅 washed ? no make scenes

  • @sabatsahaye6433
    @sabatsahaye6433 2 года назад

    Mazina Enjera Endet Newe yemetabokiwe and yemetegageriwe ? how many days it takes you Lemabekate Ena , place show us again if you have enough time, Thanks , Appreciate,

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 года назад +1

    Ende shinkurtem endelbse yetatebal ende mzefzefe bechakonew yekerew

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 года назад +1

    ሽንኩርቱ ላይ ያለዉ አስፈላጊዉ ነገር አይሄድም ?

  • @meserettyirguu4692
    @meserettyirguu4692 2 года назад

    ማአዚ ሠላምሽ ይብዛ ቫኔላ ወይም ሤናሙንስቴክ በብረድሥት ውሀ ሞልተሽ ማፍላት አንድ ሽታ የለም

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 года назад +1

    I have 2 questions Yene konjo. 1. Where did you buy your tiny pot that you boiled your water or vinegar in? I've been looking for it. 2. When do you add vinegar? After you Saute the onions or before?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      1. Bed and bath
      2. After

    • @fiona7591
      @fiona7591 2 года назад

      @@bahlietube1358 ከተጠበሰ ብሀላ

    • @fiona7591
      @fiona7591 2 года назад

      Also went to he'd and bath and they didn't have it. Perhaps they will online. Thank You!! Can't wait to try this

    • @fiona7591
      @fiona7591 2 года назад

      Bed & Bath ማለቴ ነው :)

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 2 года назад +1

    እሄ ማ የሽንኩርቱን ጣም አጥበሺ አወጣሼው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад

    ሽኩርቱ ሳይሆን በርበሬው ነው የሚያሸተው መዓዛ?

  • @yewahittesfaldet6374
    @yewahittesfaldet6374 2 года назад

    እኔ ዮቱብ መጀመር ፈልጌ ነበር ግን በ ሳብስክራይብ ካገዛቹኝ ነው የማቀውን ሰርቼ ባካፈልኩ ነበር ምክንያቱም ድካሙን ስላየሁት ማአዝዬ ያወቅሽውን ኣሳይተሽናል እናመሰግናለን።

  • @user-cx3id1qd7e
    @user-cx3id1qd7e 2 года назад

  • @mengistuassamnew5595
    @mengistuassamnew5595 2 года назад +4

    ሀሎ መአዚ ግን አንዱና ዋናው ንፋስ ማናፈስ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад +1

      አወ ግን በጣም ብርድ ሲሆን ነው የተቸገርነው አይደል

    • @mengistuassamnew5595
      @mengistuassamnew5595 2 года назад

      እሱማ ልክ ነሽ ግን ለተወሰነ ደቂቃ ኪችኑ ተዘግቶ ማናፈስ እኔ ካምፕ ነው የምኖረው ለተሰነ በተወሰነ ደቂቃ ማናፈስ ሲጨረስ ልብሱንም ማናፈስ እኔ እንደዛ ስለማይሸትብኝ ነው አስተያየት የሰጠሁት

  • @lidbel8825
    @lidbel8825 2 года назад

    አረ shenkt በለሻል አረ ንገርኝ

  • @yenatube2532
    @yenatube2532 2 года назад +1

    you can open the the window for 10 minutes . keza sheta yetebale wulek belo yewotal.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      አየር ላይ ያለው ነው የሚወጣው ልስ ሶፋ መጋረጃ መኝታቤት መቼም እስኪታጠብ አይለቅ ኢትዪጲያ ከሆንሽ ችግሩ አይገባሽም ሆዴ የማይታጠቡትስ

    • @yenatube2532
      @yenatube2532 2 года назад

      @@bahlietube1358 EKO ልብስ LAY መጋረጃ LAY SOFA LAY እንdahad በአየር endiweta የኪችን window መክፈት .that's what i do it works for me .😉 by the way I love you kitchen 😍

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname 2 года назад

    እውነት ነው እኔ እራሴ የማንም አገር የምግብ ሽታ ከጠረን እና ከብብት ሽታ ጋር ተደባልቆ አልወድም ፣ ሌላ ዘዴ ከፈለግሽ ምግብ በምትሰሪበት አካባቢ ሻማዎች አብርተሽ ስራሽን ከጨረሽ በኋላ ሻማዎችን ስታጠፊ ያለውን የምግብም ሆነ የሌላ ሽታ ጥርግ አድርጎ ይጠፋል ።
    የብርድ አገር ሽንኩር እንደውም አየሰማም እንኳንና ታጥቦና ተዘፍዝፎ፣ በዛ ላይ የሽንኩርቱን ኤንዛይም አውጥቶ ማፍስስ ማለት ይመሥለኛል
    I hope you don't mind.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      እሽ እማ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 2 года назад

    መእዚ የቤት ሽታ ከሽንኩርቱ ብርበሬው ነው የሚብሰው ከዚህ ሁሉ በርበሬ የሚገባበትን ገራጅ መስራት

  • @tmgfamily2789
    @tmgfamily2789 2 года назад

    Era wad yemn gud new minu shinkirt hone tady enatochachn wuha enkuan atasneku yilalu be tinikake yilitalu ina ene nifro new enjih shinkirt aydelm

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      ተይ ድግስ ላይ ሙልጭ ተደርጎ ይታጠባል ካልሆነ እጂ እጂ ይላል ውሀው ስትጠብሽውም ይወጣል

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 2 года назад +1

    ሽንኩርት ታጥቦ ሲሰራ የአበሻ ምግብ አይልም እህቴ ከትፋ እጥባ ዶሮ ወጥ አብልታኝ ይሆነ ነገር ነው የሚለው ይህን እንኳ አልሞክረውም ይቅርታ

  • @blenbitani2393
    @blenbitani2393 2 года назад +5

    ኧረ ማማዬ ሽንኩርት አትበይው።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      በደንብ ካሰብሽው ወጥ ስንሰራ ብራውን እስኪሆን ማርማር እንዳይል ወጡ የምንጠብሰውም አይመከር ከጥቅም አንፃር እናም ሽንኩርት በጣም የሚሸተው በደንብ እስኪጠበስ ነው ጠብሰሽም አጥበሽም ብታወጭው ሽታውን በመትነን ወጣ እንጂ ያው ነው ጥቅሙ ላይ አይመስልሽም chemistry

    • @blenbitani2393
      @blenbitani2393 2 года назад

      @@bahlietube1358 እሺ እናት ተቀብያለሁ የሙያሽ አድናቂ ነኝ በርቺ።

  • @amanual6586
    @amanual6586 2 года назад

    ግንኮ ስለካናዳው ቤት ባላውቅም አረብ ሃገር ኪቺኖቹ የሺታ ማውጫ ማሺኖቺ የአላቸው አብሮ የተሰራ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      የኛም አለው ግን የሽንኩርት ከባድ ነው

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 2 года назад +1

    መአዚ ዛሬ ያመጣሽዉ ርእስ ለኛ ዉጪ ለምንኖረዉ አሪፍ አሳብ ነዉ።እኔ የምኖረዉ አባርታማ ላይ ነዉ ምግብ ሳበስል መስኮት ከፍቼ ነዉ ካጠገቡ የቡርትካን ልጣጭ ሲነመን እንጨቱ ካለ ሮዝመሪን ጨምሬ አፈላለዉ ይሄን መጠቀም ከጀመርኩኝ በአላ አባርታማዉም እቤቱ ሸቶ አያቅም።መአዚ ሞክረሽዉ ማታቂ ከሆነ ሞክሪ እኔ የቡርትካን ልጣጭ አልጥልም ዶሮ ስሰራ ብቻ አይደለም በማንኛዉም ጊዜ አፍልቼ ለቤቱ ጥሩ መአዛ ይሰጠዋል።የአንቺም የአቼቶዉን እሞክረዋለብ።በይቱብ ለኛ ብላችሁ ለምታቀርቡ እህቶቼ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ።መአዚ እግዚያብኤር ይባርክሽ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      እሽ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ውዴ

  • @meron612
    @meron612 2 года назад +2

    እንዴት በቀላሉ ቆንጆ ዳምፕሊንግ መስራት እንችላለን 👇🏼🤤
    ruclips.net/video/4L3hcehXDWE/видео.html

  • @yodit.5006
    @yodit.5006 2 года назад

    If you wash onion 🧅, flavor will be gone.

  • @meklitzewda2237
    @meklitzewda2237 2 года назад +1

    First btam gobz neshe I really this is wrong ye shenkurut weha eco naw megbun test misetew even enkwan defenun shenkrt Katben bewala ketefen mateb yelebenem.nonono really balemuya neshe endet yihe endetefashe gen I don't no.

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      አይ ውዴ የሽንኩርት ውሀ ወጥ ለመስራት ጥብስ ስታደርጊው ተኖ ይሄዳል እስካሁን አላሰብሽውም ሽንኩርት መጥበስ ብራውን ማድረግ ማለት ውሀውን በትነት ማውጣት ማለት ነው እንደውም ማጠብ ይሻላል

    • @meklitzewda2237
      @meklitzewda2237 2 года назад

      Atleast ketebsenew gar eco yetewesnew test or tahemu abro yinoral zefzefen asaderen senateb gen asebiw engdi. Anyway leni menem altewatelgni yemecheshe yeni balemya.belelaw gen saladenkeshe alalfem.

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 года назад +1

    ኧረረረ እንዴ የተከፈ ሽንኩርት ተዘፍዝፎ አድሮ የሚጣፍጥ ያበሻ ወጥ ይሰራል እንዴ? ይህንን ለሚፈልጉ ማሳየትሽ ጥሩ ነዉ በግሌ ግን አልቀበለዉም። ኮንፈርት እና ልብስ ያሸታል ላልሽዉ እሚሰራው ወጥ ቤት ዉስጥ መስሎኝ? ገጥሞኝ አያዉቅም ለዛ ነዉ።

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад

      ጭስ እንኳን መኝታቤትሽ ጎረቤት ይሄዳል

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад +1

    ልክ ነሽ መዓዚዬ!
    የኛ ምግብ ሲበላ እንጂ ሲሰራ እንዴት ቆሻሻ ነገር እንደሆነ በስመአብ!
    ከሁሉም እንዳልሺው ከሶፋው ከመጋረጃው ላይ አይለቅም መጋረጃውስ ይታጠባል ስለ ሶፋው ግን ምን ትያለሽ? እኔ በበኩሌ በሽንኩርት ምክንያት ምግብ መስራት አስጠልቶኛል በተለይ ዶሮ
    ጭራሽ ባይበላ ያሰኛል::
    መዓዚዬ! ይሄ ሃሳብሽ ግን ጥሩ ይመስላል እስቲ እሞክረዋለሁ:: ስለ ሶፋው ግን እስቲ መላ በይኝ!