በደቂቃ ለድግስ የሚሆን የሽንኩርት አበሳሰል 💯 % ግዜን የሚቆጥብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 сен 2021

Комментарии • 75

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ዋዉ! ሪታዬ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽንደ እናመሰግናለን ላይክ🙏👍 በርቺልኝ እህቴ!

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ኅብስትዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      ህብሰነ ቲዪብ ደምሬሻለው አንቺም ነይ በቅንነት

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ እሞክረዋለሁ 👏🏽👏🏽🌹❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ውቢትዬ ሞክሪው ትወጅዋለሽ እኔም ያንችን የቡሄ ድንች ሞክሬው. እንዴት እንደወደድኩት ስለ ሁሉም አመሰግናለው ውዴ ❤

    • @wadancraft2015
      @wadancraft2015 2 года назад +1

      @@ritatube-5809 ለአዲስ አመት እሰራበታለሁ እስከመጭረሻው አይቼዋለሁ ወድጄዋለሁ ተባረኪ እህቴ 👏🏽👏🏽❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️ ላይክ & ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      Yordy kitchen ደምሬሻለው ወብ አንቺም በቅንነት ነይ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631 2 года назад

      @@hiwitube5289 አመሰግናለሁ የትኛው ቪዲዮዬ ላይ ነው የገባሽው ሳታይ ከደመርሽኝ ያነሳዋል የመጨረሻው ቪዲዮዬ ላይ ገብተሽ አይተሽ ደምሪኝና ኮሜንት ተይልሽ ይሄ ሽንኩርቱ የእኔ አይደለም

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ግዜ ቆጣቢ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      Love helina እንደማመር

  • @carksonic1237
    @carksonic1237 2 года назад

    እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ!!!

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይባረክሽ❤

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 2 года назад

      ቤተሠብ ከቆየሁ ሲመችስ ጎራበኝ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ መጣለው

  • @hiwitube5289
    @hiwitube5289 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 2 года назад

    Waw 👌ጥሩ ሞያ አስተማርሽን ተባረኪ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤🌻

  • @BetStyle1
    @BetStyle1 2 года назад

    Great tips good to know this. Thanks for sharing darling 💕

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 года назад

    ምርጥ ዜዴ ነው በርቺ ቤተስብ ሆንኩሽ እኔ ጋርም ብቅ በይ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      እሺ ውዴ መጣለው አመሰግናለሁ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад +2

    ሪታዬ የኔ ባለሙያ በጣም ነው ምናመሰግነው የኔ ውድ😘🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏❤

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      Meni ya ደመርኩሽ

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo Год назад

    የምግብ አዘገጃጀት በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад +1

    watching❤

  • @emurahema1739
    @emurahema1739 2 года назад

    የኔ ውድ ብረቸ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 года назад

    የረታዬ በጣም ልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን ወደ አሰር መጨሬሻው ነወ ያየት እሞክራለሁ ለ ላ አድሰ ነገር እንጠብቃለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ እሺ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      Gestane kithene ደምሬሻለው አንቺም ነይ በቅንነት

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +1

    Wonderful 👍👍👍

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 2 года назад +1

    አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን 🙏🏽

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      Family first phsa ,እንደማመር

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      የኔውድደምሪኝማሬ

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👌💯

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      የሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ውዴ🙏❤

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 2 года назад

    Betam konjo zede new yasayeshen..enamesegenalen..berchiln Addis betesebe here.

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ እመጣለው ውዴ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      Yebetewa ደምሬሻለው አንቺም በቅንነት ነይ

  • @rahelhaylu377
    @rahelhaylu377 2 года назад

    Wow👌

  • @tube379
    @tube379 2 года назад +2

    አሰላ ሙአለይኩም ማማዬ ማሻ አላህ በቅንነት መጥቻለሁ በታማኝነት መልሽ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 года назад

      ፎዚያ እንደማመር

    • @user-jd4lu2ir8j
      @user-jd4lu2ir8j 2 года назад

      ሠ#

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      @@hiwitube5289 ነይውዴ እመልሳለሁ

    • @user-xo3bk2eo8h
      @user-xo3bk2eo8h Год назад

      እኔም ሠብሥክራይብ አድርጌሻለሁ አንችም በታማኝነት መልሽ አብረን እንደግ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 года назад

    ሠላም ቆንጆ

  • @kamilawollo7528
    @kamilawollo7528 2 года назад

    ለቤትሽአድስነኝውድ በቅንነትደምሪኝማሬ በጣምሀሪፍእናቀላልዜድነውውድ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      እሺ ውዴ ደምሪኝ መጣለው

  • @emurahema1739
    @emurahema1739 2 года назад

    ውድድድድ

  • @misirtadelle3627
    @misirtadelle3627 2 года назад

    Taem minorew ayimasilgnm, yedorow yishalnal

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 2 года назад

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ , ነጭ ሽንኩርት ተፈጭቶ ፍርጅ ሲቀመጥ አረንጓዴ ለምን ይሆናል ? እስቲ አስረጂኝ እህት

    • @meseretkassahun9332
      @meseretkassahun9332 2 года назад

      ስትፈጭ ዘይትና ጨዉ በደንብ አድርጊበት ከፈጨሽ በሁዋላ ፍሪጅ አድርጊዉ አረንጓዴ አይሆንም

    • @aletashabebe1284
      @aletashabebe1284 2 года назад

      በጣም አመሰግናለው እህት ተባረኪ 🙏🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አዎ ዘይት በደንብ አርጊበት አይበላሽም 🙏❤

    • @fatumaahmedkebedeabab2078
      @fatumaahmedkebedeabab2078 2 года назад

      በርበሬውስ ይሸትየለምእንዴ እናመሠግናለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      @@fatumaahmedkebedeabab2078የበርበሬ ሽታ እኮ ቶሎ ይጠፋል የሽንኩርት ሽታ ነው ቶሎ የማይጠፋው ደግሞ ደስ አይልም ለዛ ነው ። እኔም አመሰግናለሁ🙏❤

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 года назад +1

    ማልቀስ ሽታ ምናምን ቀረ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад +1

      ማልቀስ የለም እየሳቁ ዶሮ መስራት ነው የኔ ቆንጆ

  • @hiwitube5289
    @hiwitube5289 2 года назад

    ሪታዬ እንደማመር

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 2 года назад

    እናመሰግናለን መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞይስ ከረቤት ማለት እንዲህ ነው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ውዴ❤

  • @user-oe6kc6iq7h
    @user-oe6kc6iq7h 2 года назад

    መብሰሉንስ ይበስላን ግን እኮ ጣአሙ ሄደ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 года назад

      ለምን ጣአሙ ይሄዳል ስቲም ስለተደረገ ?እንዲሁም ማብሰላችን አይቀርም ነበር እኮ ይሄ ግዜ ስለሚቆጥብ ነው እኔ ሞክሬ ወድጄዋለው ሞክሪው ትወጅዋለሽ🥰

  • @bruker129
    @bruker129 2 года назад

    Selam Sub like gerelki aleku (natey chanal)tezaweri

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 года назад +1

    እረ ሁለት ስራ ሆነ የወሃው እስቲም ሽንኩርቱን ጣዕም ወሰደው በደቃቁ ከተፈጨ በጣም ቆንጆ ነው አንድት ሕንድ ከጎረቤቴ እንድህ አድርጋ ነው ምትጠቀመው