Elsi Gojo ጎጆ
Elsi Gojo ጎጆ
  • Видео 34
  • Просмотров 819 489
የነጭ አዝሙድ እና የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት/ How make Ethiopian Spices
እንኳን በሰላም መጡ ዛሬ የነጭ አዝሙድ እና የመከለሻ ቅመም እናዘጋጃልን
የሚያስፈልጉን ግብአቶች ለነጩ ቅመም
Ingredients
1cup Ajowan seed - ነጭ አዝሙድ
2tbsp Ginger - ጅንጅብል
1tbsp Garlic - ነጭ ሽንኩርት
1tbsp white pepper - ነጭ ቁንዶ በርበሬ
1tbsp basil - በሶ ብላ
ለመከለሻው
22g Nutmeg - ገውዝ
22g Long pepper - ጥምዝ
22g Cardamom - ኮረሪማ
22g Black Pepper - ቁንዶ በርበሬ
22g Cumin - ከሙን
22g Cloves - ቅርንፉድ
11g cinnamon - ቀረፋ
If you like this video don’t forget to subscribe, like and share.
Thank you for watching
ስለተከታተላችሁኝ እጅግ አመሰግናለሁ ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ በማድረግ ያበረታቱኝ
Просмотров: 25 494

Видео

ክሽን ያለች የዶሮ ወጥ አሰራር/ How to make Ethiopian Doro wot /Chicken stew/
Просмотров 3,6 тыс.3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ በአክብሮት ጋበዝኮዎት ዛሬ ይዶሮ ወጥ አሰራር እናያለን Ingredients/ የሚያስፈልጉን ግእባቶች 2 whole Chicken 🐓 ዶሮ 10 lb onion 🧅 ቀይ ሽንኩርት 2 cup Berbere በርበሬ 2 cup Ethiopian clarified Butter ቅቤ Boiled eggs 🥚 የተቀቀለ እንቁላል 1 tsp blended ginger ጅንጅብል 1 tbsp blended garlic 🧄 ነጭ ሽንኩርት 1 tbsp black cumin ጥቁር ቅመም 1 tbsp cardamon ኮረሪማ 1 tbsp Mekelesha መከለሻ If you...
የዶሮ አገነጣጠል/How to cut whole chicken Ethiopian style
Просмотров 239 тыс.3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሁሌም ከጎኔ በመሆን ለምታበረቱኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዛሬ የዶሮ አገነጣጠል እናያለን ስለጊዜአችሁ አመሰግናለሁ💚💛❤️
የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት/How to make meten Shero flour
Просмотров 218 тыс.3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሽሮውን ለማዘጋጀት የሚየስፈልጉን ግብአቶች/ Ingredients 5 pounds chickpeas - የሽንብራ ክክ 1/2 pounds chili pepper - በርበሬ እርጥብ ቅመም 2 cup fresh garlic - ነጭ ሽንኩርት 11/2 cup fresh onion/shallot - ቀይ ሽንኩርት 1/2 cup fresh ginger - ዝንጅብል 2 tbsp rosemary - ሮዝመሪ 2 tbsp Basil - በሶብላ እነዚህ በደብ ካፀዳን በሗላ ሽንብራውን በኦቨን በ300 ድግሪ ላይ ከ2-3 ሰአት እየከፈትን እያገላበጥን እናበስለዋለን ወይም ክኩ ከደረቀ በሗላ በጥበሻ መቁላ ት እንችላለን ሌሎቹን እርጥብ ቅመሞች በመፍጫ እ...
የአጃ ዱቄት በቤታችን/ የአጃና የሙዝ ዳቦ/How to make Oat Flour Banana Bread
Просмотров 4,5 тыс.3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዛሬ በቤታችን የአጃ ዱቄት አዘጋጅተን ዳቦ እንጋግራለን ለዳቦው የሚያስፈልገን ግብአት/ Ingredients 2 tbsp ground flaxseed - ተልባ 2 cup Oat flour - የአጃ ዱቄት 2 tsp Baking powder - ቤኪንግ ፓውደር 1 tsp Baking soda - ቤንኪንግ ሶዳ 1/2 tsp Salt - ጨው 2 Bananas - ሙዝ 1/3 cup Oil - ዘይት 1/2 cup Almond milk - አልመድ ወተት 1 tsp Vanilla extract - ቫኔላ 1/2 cup Oats - አጃ
የፆም ጥብስ ፍርፍር አሰራር በድርቆሽ/How to make Injera dirkosh firfir with Mushroom/Vegan/
Просмотров 2,5 тыс.3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ፍርፍሩን ለመስራት የሚያስፈልጉን ግብአቶች ድርቆሽ- Injera dirkosh ማሽሩም - mushroom ሽንኩርት - onion ቲማቲም - tomatoes ነጭ ሽንኩርት - garlic ዝንጅብል - ginger በርበሬ- berbere ዘይት - oil ኮረሪማ - Ethiopian cardamom እርድ - turmeric ጥቁር ቅመም - black cumin ቁንዶ በርበሬ - black pepper የመጥበሻ ቅጠል - rosemary ጨው - salt
ሽሮ ከተልባ ጋር ፈጣን አሰራር 📌ቲማቲም ቁርጥ/ Ethiopian Vegan food/ Shiro wot
Просмотров 7 тыс.3 года назад
Welcome to my channel, in this video we make Ethiopian Shiro wot /Vegan/ Ingredients: Shiro - ሽሮ Ground Golden flaxseed - ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ Onion - ሽንኩርት Tomato - ቲማቲም Garilc - ነጭ ሽንኩርት Oil - ዘይት Salt - ጨው Water - ውሀ
ለጨጏራ የሚስማማ የቀይ ወጥ አሰራር | ቀይስር በዝኩኒ | የፆም ምግብ አሰራር |Ethiopian food Chickpeas stew|Vegan|
Просмотров 7 тыс.3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የምንጠቀማቸው ግብአቶች/ Ingredients Split Chickpea - የሽንብራ ክክ Oil - ዘይት Onion - ሽንኩርት Ginger - ጅንጅብል Paprika powder - የማያቃጥል በርብሬ Garlic - ነጭ ሽንኩርት Black cumin - ጥቁር ቅመም Ethiopian cardamom - ኮረሪማ Black pepper - ቁንዶ በርበሬ Salt - ጨው ለአትክልቱ / for vegetables Beetroot - ቀይስር Zucchini - ዝኩኒ/ ትንንሽ ዱባ Oil - ዘይት Ginger - ጅንጅብል Onion - ሽንኩርት Garlic - ነጭ ሽንኩርት Ethiopian cardamom - ኮረሪማ Black pepper ...
የህልበት እሰራር | How to make Hilbet |vegan
Просмотров 94 тыс.3 года назад
እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ በሰላም መጡ ዛሬ የህልበት አሰራር እናያለን Ingredients/የሚያስፈልጉን ግብአቶች 1 cup fava beans - 1 ኩባያ ባቄላ 1/4 cup lentil - 1/4 ኩባያ ምስር 1 tbsp fenugreek - 1 የሾርባ ማንኪያ አብሽ 6 cup water - 6 ብርጭቆ ውሀ
🛑 ያለምንም የሽንኩርት ሽታ የወጥ ቁሌት አሰራር 📌ለመጀመሪያ ጊዜ / How to get rid of onion smell /
Просмотров 62 тыс.3 года назад
እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ RUclips channel በሰላም መጣችሁ ካለምንም ሽታ ሽንኩርታችንን እናበስላለን Ingredients /የሚያስፈልገን ግብአት/ Onion Oil Paprika Berbere Ginger Garlic Black cumin የማያቃጥል በርበሬ አዘገጃጀት👇🏼👇🏼 ruclips.net/video/AAmmIg2kRtM/видео.html
📌How to make Paprika powder at home/ ልዩ የሆነ የበርበሬ አዘገጃጀት/ የማያቃጥል
Просмотров 8 тыс.3 года назад
እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ You Tube Channel በሰላም መጣችሁ ዛሬ ለጤናችን የሚስማማ የማያቃጥል በርበሬ እናዘጋጃለን እስከመጨረሻው አብራችሁኝ ቆዩ የሚያስፈልገን ግብአት -Bell pepper - Cardamom -Garlic -Onion -Basil - Ginger - Salt - ቀይ ትልልቁ ቃርያ - ኮረሪማ - ደረቅ ነጭ ሽንኩርት - ደረቅ ቀይ ሽንኩርት - በሶ ብላ - ደረቅ ጅንጅብል - ጨው Arsema Abby Tube👇🏼👇🏼👇🏼ስለመፍጫው ruclips.net/video/_Np6g2V1TcM/видео.html
‼️ የቅቤ አነጣጠር ልዩ የሀገራችን ጣዕም ያለው /Ethiopian Clarified Spice Butter/ቁጥር 2
Просмотров 10 тыс.3 года назад
እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ You Tube channel በሰላም መጣችሁ የቅቤ አወጣጥ 👇🏼👇🏼 ruclips.net/video/9jVxjXY1yTU/видео.html
‼️ትክክለኛ የሀገር ቤት የቅቤ አወጣጥ‼️*ከወተት እስከ አጏት* /ቁጥር 1/ #Ethiopian #cultured #Butter
Просмотров 35 тыс.3 года назад
እንኳን ውደ Elsi Gojo ጎጆ You Tube channel በሰላም መጣችሁ ዛሬ ልክ እንደ ሀገርቤት አይነት ቂቤ እናወጣለን የሚያስፈልጉን ግብአቶች -Pasteurized heavy whipping cream -Yogurt / I use homemade yogurt/ - የወተት ክሬም - እርጎ የእርጎ አሰራር 👇🏼 ruclips.net/video/e-8lu87mZ9s/видео.html
ክሽን ያለች ምስር በቋንጣ አሰራር #Ethiopianfood/ Mesre be Quanta wote
Просмотров 3,3 тыс.3 года назад
እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ RUclips channel በሰላም መጣችሁ Subscribe ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ ዛሬ ቆንጆ ምስር በቋንጣ ቀይ ወጥ እንሰራለን የተጠቀምኳቸው ግብአቶች Lentil - ምስር Qunata (Beef jerky) - ቋንጣ Onion - ቀይ ሽንኩርት Fresh garlic - ነጭ ሽንኩርት Fresh tomatoes - ቲማቲም Olive oil - ዘይት Berbere (Ethiopian spice blend) - በርበሬ Kibbeh (Ethiopian style clarified Butter) - ቂቤ Black cumin - ጥቁር ቅመም Ethiopian cardamom - ኮረሪማ Black pepper - ቁንዶ በርበሬ Salt ...
ዱለት ለብለብ / Ethiopian food/Dulet lebleb
Просмотров 4,9 тыс.3 года назад
#Ethiopian#food#Dulet እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ RUclips channel በሰላም መጣችሁ Subscribe ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ ዛሬ ቆንጆ ዱለት እንሰራለን / Ethiopian food / How to make dulte የእንጀራ አገጋገር👇🏼 ruclips.net/video/AUgUB_vXzTU/видео.html
የገና ስጦታ ለወዳጅዎ /christmas gift ideas
Просмотров 2,8 тыс.3 года назад
የገና ስጦታ ለወዳጅዎ /christmas gift ideas
Ethiopian Food /Shinbra asa wet/ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ከዱባ እና ተልባ ጋር
Просмотров 3,8 тыс.3 года назад
Ethiopian Food /Shinbra asa wet/ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ከዱባ እና ተልባ ጋር
ለብርድ/ ለጉንፋን የሚሆን የአጥሚት አሰራር/ Ethiopia Drink /Atmit
Просмотров 13 тыс.3 года назад
ለብርድ/ ለጉንፋን የሚሆን የአጥሚት አሰራር/ Ethiopia Drink /Atmit
በአትክልትና በአጃ የተጋገረ አነባበሮ/Ethiopian food/ Anebabero
Просмотров 2,7 тыс.3 года назад
በአትክልትና በአጃ የተጋገረ አነባበሮ/Ethiopian food/ Anebabero
ቆንጆ ፓንኬክ በዱባ እና በአጃ/ Homemade Pumpkin puree/ Healthy Pumpkin Oat Pancake
Просмотров 2,5 тыс.3 года назад
ቆንጆ ፓንኬክ በዱባ እና በአጃ/ Homemade Pumpkin puree/ Healthy Pumpkin Oat Pancake
ቆንጆ እርጎ ከመጀመርያው ጀምሮ / Homemade Yogurt from scratch
Просмотров 4,5 тыс.3 года назад
ቆንጆ እርጎ ከመጀመርያው ጀምሮ / Homemade Yogurt from scratch
ቆንጆ ልስልስ ያለ የእንጀራ አገጋገር/How to make Teff Injera /የኔ ቤት አገጋገር / ቁጥር 1
Просмотров 7 тыс.4 года назад
ቆንጆ ልስልስ ያለ የእንጀራ አገጋገር/How to make Teff Injera /የኔ ቤት አገጋገር / ቁጥር 1
የሳልመን አሳ ለብልብ /How to make Salmon Tibs
Просмотров 3,9 тыс.4 года назад
የሳልመን አሳ ለብልብ /How to make Salmon Tibs
የገንፎ ዱቄት /ገንፎ / አዘገጃጀት/How to make Ethiopian Genfo flour and porridge
Просмотров 16 тыс.4 года назад
የገንፎ ዱቄት /ገንፎ / አዘገጃጀት/How to make Ethiopian Genfo flour and porridge
የፆም ፍርፍር አሰራር/Ethiopian Ye Tsome/vegan Injera firfir recipe
Просмотров 4,3 тыс.4 года назад
የፆም ፍርፍር አሰራር/Ethiopian Ye Tsome/vegan Injera firfir recipe
በቀላል መንገድ የነጭ እና የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት/Ethiopian spices chickpea flour
Просмотров 24 тыс.4 года назад
በቀላል መንገድ የነጭ እና የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት/Ethiopian spices chickpea flour
የተልባ እና የአልመንድ ፒዛ /Low Carb Almond and Flaxseed Crust Pizza /keto/ gluten free
Просмотров 2,1 тыс.4 года назад
የተልባ እና የአልመንድ ፒዛ /Low Carb Almond and Flaxseed Crust Pizza /keto/ gluten free
ለጤና የሚስማማ የዱባ ፓስታ / Spaghetti squash with meat sauce/keto/ gluten free
Просмотров 1,9 тыс.4 года назад
ለጤና የሚስማማ የዱባ ፓስታ / Spaghetti squash with meat sauce/keto/ gluten free
ስኳር የሌለው ማፍን /keto / gluten free/ Almond flour muffins
Просмотров 1,7 тыс.4 года назад
ስኳር የሌለው ማፍን /keto / gluten free/ Almond flour muffins
ያለ ስንዴ ዱቄት ኑ ጥቢኛ እንጋግር/low carb / keto /almond and coconut flour bread
Просмотров 2,9 тыс.4 года назад
ያለ ስንዴ ዱቄት ኑ ጥቢኛ እንጋግር/low carb / keto /almond and coconut flour bread

Комментарии

  • @tigistgosheme5246
    @tigistgosheme5246 10 дней назад

    Batme nawe yamamsgne ejshi yebarke kafchi galaglshige❤❤❤

    • @tigistgosheme5246
      @tigistgosheme5246 10 дней назад

      Abawerawe eyfokra nabre u tube baleweltia❤❤❤

  • @muluyegenet7026
    @muluyegenet7026 11 дней назад

    ስንት ሊትር ወተት ነው የተተቀምሽው

  • @muluyegenet7026
    @muluyegenet7026 11 дней назад

    የኔ ሴት ጀግና እድሜ ይሰትሽ❤❤❤

  • @HenosKibreab-n7o
    @HenosKibreab-n7o 14 дней назад

    Betam enameseginalen Elisye tiyqe alegne gin bret distu ket new yegezashiyu link bitasgeblin

  • @MarimMekal
    @MarimMekal 17 дней назад

    ❤❤❤

  • @MarimMekal
    @MarimMekal 17 дней назад

    ዱቄቱ እንዴት ማገኝት እንችላለን ዉድ

  • @HdEf-ry2bn
    @HdEf-ry2bn 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisayGuta-h2o
    @SisayGuta-h2o Месяц назад

    ውው

  • @AregaAregga
    @AregaAregga Месяц назад

    ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @AmarechKedenew
    @AmarechKedenew Месяц назад

    እኔ ያልገባኝ ከውተቱ ላይ እርጎ አድርገሽብት ወዲያው ስታማስይው ይክው ቅቤው ያልሽው እንዴት ነው ?

  • @ZeynebZeyneb-x8o
    @ZeynebZeyneb-x8o Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdjfjJrkriot
    @JdjfjJrkriot Месяц назад

    እናመሠግናለል❤❤❤❤

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 2 месяца назад

    Govoziu😊

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 2 месяца назад

  • @KhadijaKhadija2-e9w
    @KhadijaKhadija2-e9w 2 месяца назад

    ኮሰረት ምድነው?

  • @KhadijaKhadija2-e9w
    @KhadijaKhadija2-e9w 2 месяца назад

    በሶብላ ነው ያልሽው የቀዩን ኩባያ ቅመም?

  • @Degenish-d3q
    @Degenish-d3q 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤woo

  • @MakiAzi
    @MakiAzi 2 месяца назад

    Ebakeshe meleshelegne 1litere sent kg yehonale elsie

  • @MakiAzi
    @MakiAzi 2 месяца назад

    Selame Elsie be ande liter sent kg yewetewale

  • @MakiAzi
    @MakiAzi 2 месяца назад

    Selame seleke weyeme aderashashene lakilegne

  • @HaymeroAnemaw
    @HaymeroAnemaw 2 месяца назад

    ስለምታሣይን ደስ ብሎኛል

  • @birualembirhane8919
    @birualembirhane8919 2 месяца назад

    ስማቸውን ንገሪን

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq 3 месяца назад

    ሰላም እህትበርችልኝ ዋውው ስብመልሽ

  • @MuluAbriha
    @MuluAbriha 3 месяца назад

    በጣም ምርጥ ስራ ነው 🌹🌹🌹🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @FrehiwetTarekegn
    @FrehiwetTarekegn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfanesh-lb9hp
    @Tesfanesh-lb9hp 3 месяца назад

    Eggish.yibbarek

  • @deimonsalvator1944
    @deimonsalvator1944 3 месяца назад

  • @HamdanMasi
    @HamdanMasi 3 месяца назад

    ❤❤❤ ቆንጆ ተመቸሽኝ

  • @truworkadimas8414
    @truworkadimas8414 4 месяца назад

    ወይኔ ሰርች አላቅም

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 4 месяца назад

    I like it! Thank you ❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 4 месяца назад

    ማሻአላህ❤❤❤እጅሽይባረክ❤❤

  • @aelich5595
    @aelich5595 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mqdeslbswerqe4183
    @mqdeslbswerqe4183 4 месяца назад

    Le 5 kilo pls

  • @martaitupia
    @martaitupia 4 месяца назад

    Wow🥰

  • @MisatameneMisa
    @MisatameneMisa 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @BeleteDagne-mm7yc
    @BeleteDagne-mm7yc 4 месяца назад

    👍👍👍💕💕

  • @HelenHelen-fe2vp
    @HelenHelen-fe2vp 4 месяца назад

    👌 👏 😍 👍 🥰 ☺️ 8❤❤❤❤the ❤❤

  • @zharaahmed-z2r
    @zharaahmed-z2r 4 месяца назад

    ❤❤❤❤👌💪👍👍👍

  • @سعدةاسن
    @سعدةاسن 4 месяца назад

    Mashaala

  • @AaSa-cc1tu
    @AaSa-cc1tu 4 месяца назад

    ዋው ይመችሽ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 4 месяца назад

    ዋዋዋዋዋውውው ባለሞያዋ በጣም ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ😍🎉🎉🎉

  • @MeklitSyoum
    @MeklitSyoum 4 месяца назад

    gobez

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 5 месяцев назад

    እናመስግናለን እህታቺን

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 5 месяцев назад

    ዋውው

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ

    ማሻአላህ ባህላችንና አሰራራችንን ያልተቀየረ፡አሰራርነው እኔም ያለቆዳው ደስአይለኝም በጣምነው የምወደው ቆዳ በርችልኝ፡የኔቆጆ❤❤❤❤❤

  • @AmeleworkMamuye
    @AmeleworkMamuye 5 месяцев назад

    Yena Wde

  • @BirtukanAsrat-g4s
    @BirtukanAsrat-g4s 5 месяцев назад

    እናመሠግናለን እህቴ❤❤❤❤

  • @هناهنا-ط5س
    @هناهنا-ط5س 5 месяцев назад

    Tebareki❤❤❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💚👍👍❤️👍👍👍🌹🌹🌹💛💛💛💚♥️💙❤️🌹🧡🧡🧡🧡💖💕❣️🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️

  • @Fateema121
    @Fateema121 5 месяцев назад

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤