Anchor Media አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራን ህዝብ ትግል ተቀላቀሉ። ''አብይ አህመድ ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 526

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 5 месяцев назад +114

    በዘገይም ትክክለኛ ዉሳኔ ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo 5 месяцев назад +125

    ትክክል ነው ❗ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሰጡት አስተያየት ። ይቅርታ መጠየቃቸውም በጣም ትልቅ ነገር ነው ❗

    • @AzebAzeb-er3lp
      @AzebAzeb-er3lp 5 месяцев назад +3

      አልቀረብህም ይሄ ትግል ለመጥለፍ የመጣ ወንጀለኛ ፍርድ ሲገባው ጭራሽ አይኑን በጨው አጥቦ መጣ

    • @CepheusXVI-qg6wo
      @CepheusXVI-qg6wo 5 месяцев назад +4

      @@AzebAzeb-er3lp እንደ እርሶ ዓይነቱ ከፋፋኝ እና አስመሳኝ ለሆዱ የወደቀ አማራ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ። አማራ አንገቱ አንድ ነው ‼️ አማራ ላይመለስ ተነስቷል ‼️ አማራ ላይጨርስ አይጀምርም ‼️

    • @BY-ul4zr
      @BY-ul4zr 5 месяцев назад +4

      ​@@AzebAzeb-er3lpካድሬው ተበልቶባችሃል

    • @BY-ul4zr
      @BY-ul4zr 5 месяцев назад +4

      ​@@CepheusXVI-qg6woካድሬው ተበልቶብሻል

    • @AzebAzeb-er3lp
      @AzebAzeb-er3lp 5 месяцев назад +2

      @@CepheusXVI-qg6wo ማነው ከፋፋይ ተያይዛችሁ ገደል ግቡ ምድረ ብአዴን እኔ በ አርሲ የምትኖር አማራ ነኝ ቤተሰቤ በ አንድ ዱድጓድ አምስት ስድስት ቀብረናል እኛ ብናልቅ እንኳን ክልሉ ላይ ያለው ቢያንስ ይቀጥላል ብለን ነው የምናግዘው እንጂ ሌላ ምን ይጠቅመኛል እያንዳድህ ለራስህ ስትል ታገል ገዱን ካልያስኩ ትግል አይሆንልኝም ማለት ግን ነውር ነው እረ ትንሽ እፈሩ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 5 месяцев назад +82

    ሰዉ በላዉ ዘንዶዉ አብይ አህመድ ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍህ 😭☝️

    • @destawmekonen-im2eb
      @destawmekonen-im2eb 5 месяцев назад

      metifat yalebet endante aynetu jilanfo new eshi

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 5 месяцев назад

      The time is coming soon mashallah Mashallah

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 5 месяцев назад

      ​@destawmekonen-im2eb no worries the time is coming mashallah Mashallah Mashallah! No more Oromuma! Fanos are on the way.

    • @AbebaTirukelem
      @AbebaTirukelem 5 месяцев назад

      @@destawmekonen-im2eb አራጆች ,ገዳይዎች, አፍኞች ጅል ጅላጅል ጅላፎ የጅል ጥርቅሞች አሁንም እግዚአብሔር የሰራችሁን ይሰጣችሁ

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 5 месяцев назад +1

      Mot le gala mengest Dell le Ethiopia hezb 😢😢😢😢😢

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 5 месяцев назад +42

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Getachew-A
    @Getachew-A 5 месяцев назад +109

    ገዱ ጀግና ናቸው ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት መለያ ነው እናመሰግናለን 🙏 ፋኖ ያሸንፋል ✊

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 5 месяцев назад +34

    ድል ለፋኖ❤❤❤ እናመሰግናለን አቶ ገዱ አዳርጋቸው ድል ለአማራ ህዝብ❤❤

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 5 месяцев назад +68

    ሰላም መሳይ የአማራ ጭቆና እና በደል የገባው ሁሉም ወደ ትግሉ ቢቁላቀሉ ጥሩ ነው ።ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 5 месяцев назад +4

    በጣም እናመሰግናለን!! አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

  • @yenus-zx7ov
    @yenus-zx7ov 5 месяцев назад +20

    እናመሰግናለን አቶ ገዱ ከረፈደ ቢሆንም ጥሩ ዉሳኔ ወስነዋል ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 5 месяцев назад +107

    አቶ ገዱ አዳርጋቸው በቁርጡ ቀን የአማራን ትግል ርለተቀላቀሉ አናከብሮታለን❤❤❤

    • @abejilanfo
      @abejilanfo 5 месяцев назад +5

      ወልቃይትን ለህወሓት አሳልፎ የሰጠው ገዱ⁉️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 5 месяцев назад

      ​@@abejilanfoመጀመሪያ ብአዴን ነጻድርጅት አለመሆኑን አምነው አውቀው የገቡ የድርጅቱ አባል ሰጨም ነሽም መሆን አይችልም ሎሌና ምስ ለኔ ስለሆነ ስለዚህ ብአዴኖች ጠፍጥፎ ለፈጠራቸው ህወሀት በደንብ እንዲያገለግሉ ነው አሁን ደሞ የተረኛው ኦሮሙማ ታማኝ አገልጋዮች ናቸው

    • @destawmekonen-im2eb
      @destawmekonen-im2eb 5 месяцев назад

      ay ante dedeb mn takaleh

    • @KalkedanTesfaye-e9j
      @KalkedanTesfaye-e9j 5 месяцев назад

      Dedeb 😂😂

    • @ia6750
      @ia6750 5 месяцев назад

      Amhara endezi kelo Ayakim

  • @Biyadglegneymer
    @Biyadglegneymer 5 месяцев назад +17

    ሁሉም ያልፋል አማራ አማራ አላችሁ አለን ድል ለጀግናው ፋኖ❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 5 месяцев назад +43

    ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅ እውቀት ነው ❤❤❤ግን አረመኔ አይገልፁውም ይህ ሰው በላው አውሬ ደም ጠጭ እጅግ ክፉ ስርሀት ነው 😢😢😢 ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ገዱ ለአሜሪካ የሲ አይ ኤ አንደኛ ሰላይ ነው ያው አነሱ ናቸው ተቃዋሚ ሁነህ ከዚህ የአማራን ፋኖ መሪ ሁን ያሉት ቁማሩ ሰፊ ነው ! አብይን ማባረር አንዳለባቸው ያውቃሉ ስለዚህ ለአብይ ተተኪ አነሱ ያሰለጠኑትን ሌላ አስመሳይ ሊጭኑ ነው ይሀው ነው የብ አዴን ኮተት መልሰው ሊሾሙና የዘር ፓለቲካ አንዲቀጥል ለማረግ ነው ! የአማራው ፋኖ ይህንን ይቀበላል ሌላ ጥያቄ ነው !!!

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 5 месяцев назад +10

    የሚዲያው ፊታዉራሪ መሳይ እናመሰግናለን ❤❤❤ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በ2008 ህዉሀት የምንጌዜም ጠላታችን የአማራን ህዝብ መሳሪያ ማሰወርድ ኡለብኝ ሲል አይሆንም ጥጃ ሰጦ የገዛዉን ክላሽ አላስወርድም ከቻላችሁ ግን ሙክሩ ያለዉን መቸም አንዘነጋዉም

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 5 месяцев назад +21

    እንኳን ለንሰሀ አበቃወት ክቡር አቶ አዳርጋቸው ቢዘገዩም

    • @mogesbrhanu8119
      @mogesbrhanu8119 5 месяцев назад

      😂😂😂የፓለቲካም ንሰሀ አለው እንዴ

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 5 месяцев назад +1

      @@mogesbrhanu8119 ያው ነው በስተመጨረሻ ተፀፅቷል

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 5 месяцев назад +9

    እልሌልል !!!ትልቅ ፖለቲካዊ ድል ነው እናመሰግናለን አቶ ገዱ

  • @asmara3973
    @asmara3973 5 месяцев назад +21

    እንካን ተፀፀታቹ የአማራ ህዝብን ክብሩን መልሱለት።

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 5 месяцев назад +21

    😂😊❤❤እሰይ ገዱዋ አዳረጋቸው ይህነው መሆን ያበት ድልልል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉ያረብ ድሉን በቅረብ አሳየን❤

  • @Hamdu-hv4to
    @Hamdu-hv4to 5 месяцев назад +18

    አቶገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው አሁንም አረፈደም ድል ለሀገራችን💪💪

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 5 месяцев назад +25

    አቶ ገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንከው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ገዱ ለአሜሪካ የሲ አይ ኤ አንደኛ ሰላይ ነው ያው አነሱ ናቸው ተቃዋሚ ሁነህ ከዚህ የአማራን ፋኖ መሪ ሁን ያሉት ቁማሩ ሰፊ ነው ! አብይን ማባረር አንዳለባቸው ያውቃሉ ስለዚህ ለአብይ ተተኪ አነሱ ያሰለጠኑትን ሌላ አስመሳይ ሊጭኑ ነው ይሀው ነው የብ አዴን ኮተት መልሰው ሊሾሙና የዘር ፓለቲካ አንዲቀጥል ለማረግ ነው ! የአማራው ፋኖ ይህንን ይቀበላል ሌላ ጥያቄ ነው !!!

  • @ዜናይታይህ
    @ዜናይታይህ 5 месяцев назад +4

    አቶ ገዱ እናመሰግናለን ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት እናከብርዎታለን ከታላቁን አማራ ጎን ስለሆኑ ክብር ይስጥልን ፈጣሪ!!!!!

  • @BekalumulatDesalegn
    @BekalumulatDesalegn 5 месяцев назад +8

    እናመሰግናለን አቶ ገድ

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 5 месяцев назад +17

    ሰላም መሰይ እንኳን በሰላም መጣህ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 5 месяцев назад +1

    ሙሉ ለሙሉ ማመን አያስፈልግም ! መጠራጠሩም አይከፋም ! ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 💪

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 5 месяцев назад +4

    Mesay blessed God bless Ethiopia

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 5 месяцев назад +7

    እድሜ ሲያስተምር እንዲህ ነው

  • @TesfayeEyob-ew9jw
    @TesfayeEyob-ew9jw 5 месяцев назад

    በጣም ታዝብያሎ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወንድሞቼ ተመለሱ

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 5 месяцев назад +23

    ጥሩ ነው....ነገር ግን ትግሉ እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ያስፈልጋል::

    • @HonyHony1282
      @HonyHony1282 5 месяцев назад

      ገዱ ትግል ለመጥለፍ ነው የመጣዉ እስከ ዛሬ የት ነበር የዛሬዉ ይቅርታ ትልቅ ሴራ አለዉ የነ መአዛ መሐመድ እና የዘመነ ካሴ ቡድን ገዱን አዝሎ እየመጣ ነው ብዙ ነገር እናዉቃለን በዙም ኮንፍረንስ አድርገዉ ያወሩት ድምፃቸዉ ተቀድቶ በእጃችን ላይ ነው

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 5 месяцев назад +7

    ድል ለአማራ ድል ለፍኖኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 5 месяцев назад +2

    Great! Thank you very much, Honerable Ato Gedu for joining the freedom struggle.

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema 5 месяцев назад +9

    heart warming news. great thanks.

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 5 месяцев назад +8

    ጀግናዉ መሳይ በርታ 💚💛♥👍👍👍🙏🙏🙏

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh 5 месяцев назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪🦅

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 5 месяцев назад +32

    አረመኔ ብቻ ሳይሆን ደም ጠጪ አጋንንት ነው አግዚአብሔር ይገላግለን

  • @tubiMskeyas
    @tubiMskeyas 5 месяцев назад +19

    አቶ ገዱ ሁሉም ነገራችው አማሀራ ናቸው ❤

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 5 месяцев назад +1

    ገዱ አንዳርጋቸው ❤❤❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 5 месяцев назад

    Messayachen thank you

  • @snr9054
    @snr9054 5 месяцев назад +6

    እንኳን ወደ ፋኖ ትግል በሠላም ተቀላቀሉ አቶ ገዱ!! ተመስገን ጥሩነህ አማኃራን እያስጨፈጨፈ ያለው የጎጃሙ የለየለት ባንዳ ይህንን ሲሰማ ምን ይል ይሆን። እግዚአብሄር
    እንደሚወደው ይቅርታ ማድረግ መልካም ነው፣ ነገር ግን አምኃራው መታለል አይፈልግም። 💚💛❤️

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ገዱ ለአሜሪካ የሲ አይ ኤ አንደኛ ሰላይ ነው ያው አነሱ ናቸው ተቃዋሚ ሁነህ ከዚህ የአማራን ፋኖ መሪ ሁን ያሉት ቁማሩ ሰፊ ነው ! አብይን ማባረር አንዳለባቸው ያውቃሉ ስለዚህ ለአብይ ተተኪ አነሱ ያሰለጠኑትን ሌላ አስመሳይ ሊጭኑ ነው ይሀው ነው የብ አዴን ኮተት መልሰው ሊሾሙና የዘር ፓለቲካ አንዲቀጥል ለማረግ ነው ! የአማራው ፋኖ ይህንን ይቀበላል ሌላ ጥያቄ ነው !!!

  • @aledwake
    @aledwake 5 месяцев назад +8

    Messay ❤ the great 🙏 your work is wonderful and you will be proud not only today but also tomorrow and forever

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 5 месяцев назад +5

    መሳይ የምር አተ አስተዋይ ሰዉ ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን አብይ አህመድ በሰዉ ደም የተጠመደ የፍልስፍና መፃሐፍ አንባቢይ ከሰወች ጋር መግባባት እማይችል ጨካኝ አረመኔ ነዉ ይህን መታገል አለብን መሳይ ምርጥ አርበኛ ታገይ ጀግና ነህ

  • @AclixAclix
    @AclixAclix 26 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @MimiTata-l3j
    @MimiTata-l3j 3 месяца назад +1

    💪💪💪

  • @LubabaMd-r3r
    @LubabaMd-r3r 16 дней назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ገዱ አዳርጋችሁ

  • @mekonnenwoldemichaelgirma2339
    @mekonnenwoldemichaelgirma2339 5 месяцев назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @مريماحمد-ب4د9ذ
    @مريماحمد-ب4د9ذ 5 месяцев назад +1

    ድል ለአማራ ህዝብ አላህ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @yohannesdemeke4275
    @yohannesdemeke4275 5 месяцев назад +6

    good decision ፋኖ ወደፊት

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 5 месяцев назад +15

    አማራነት መሆን መታደል ነው አማራነት በሰባአዊነት የተገነባነባ ነው

  • @Selmmillion
    @Selmmillion 5 месяцев назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 5 месяцев назад +13

    ገዱ ይቅርታ መጠየቁ ትክክል ነው

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 5 месяцев назад +6

    እውነትብቻመታገልነው

  • @KassahunAlene-r1f
    @KassahunAlene-r1f 5 месяцев назад +4

    አቶ ገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ❤❤❤

  • @مريماحمد-ب4د9ذ
    @مريماحمد-ب4د9ذ 5 месяцев назад

    ረዥም እድሜ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetelhemMolla
    @BetelhemMolla 5 месяцев назад

    እድሜና ጤና ይስጥስ ፈጣሪ እሚሳነዉ ነገር የለም ሀሉንም ያስተካክለዉ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 5 месяцев назад +2

    ዋውውውው ሁሉም ከውነትጋ ይቀላቀሉ ድል ለፍኖ🎉🎉🎉❤

  • @Ahmed-r1w
    @Ahmed-r1w 5 месяцев назад +2

    ድል ለፋኖአችን ከወሎ ናሸንፋለን

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 5 месяцев назад +10

    ቢዘገይም እንኳን እዉነቱን አፍርጠው የህዝብ ትግል ተቀላቀሉ። በቀጣይ አገዛዙንና አሰራሩን በመጋለጥ ህዝብ በደንብ አውቆ እንዲታገል እንደሚረዱ ተስፋ አለኝ።

  • @Wondmuz
    @Wondmuz 5 месяцев назад +2

    አቶ ገዱ ከስህተቶ በመመለስዎና በመጸጸትዎና ይቅርታም የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅዎ ትልቅነትዎን ያሳያል እናመሰግኖታለን

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 5 месяцев назад +2

    That is how you start foreignness peace and harmony and let’s move on to our bright future together by understanding supporting FANO and The Amhara people Ethiopia is waiting FANO❤

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 5 месяцев назад +12

    ትልቅ ድል ከለውጡ ቡሃላ 3 ቀን በአካል ስብሰባ ሲመሩ በተጨማሪ በፓርላማ ሲታገሉ አይቻለሁ አጥንቻለሁ ከልምዳቸው ከተሞክሯቸው የእሳቸው ትግሉን መቀላቀል ለድሉ ማስፈጠር ነው፣ግን አሁን ባንዳው ሲጫጫ ሲያጣጥል ከተገኘ ሲጠና ተከፋይ ነው

  • @eyobgebremariam5451
    @eyobgebremariam5451 5 месяцев назад +1

    Thanks you the one.

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 5 месяцев назад +8

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Bg63yejfw
    @Bg63yejfw 5 месяцев назад +9

    ድል ተገፍተው አማራ

  • @MekdiGebre-f3g
    @MekdiGebre-f3g 5 месяцев назад +6

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እርስዎ ይቅርታ መጠየቆት ትልቅነት ነው ነገር ግን የህዝባችንን ስቃይና መከራ የሀገራችንን ውርደትና መሳቂያ እንድትሆን ያረግናት እኛ ህዝቦች ነን በመሀይምና በደንቆሮ በወራዳ በዱርዬ መሪ ኢትዮጵያ ስትመራ ቁጭ ብለን አጣምረን እያየን ያለነው እኛ ህዝቦች ነን የታሪክ አተላዎች የንእናት ጡት ነካሾች ነን

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 5 месяцев назад +11

    ድል ለፋኖ
    ትክክል ውሳኔ

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አቶ አንዳርጋቸው
    ህዝብን መታደግ ማለት ይህ ነው አንተ ለአንተ
    ሳይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነትና መሰረት
    ነው የጣልከው ❤ድ❤ል ❤ለ ❤ፋ❤ኖ

  • @ZemenGetnet-qw8pc
    @ZemenGetnet-qw8pc 5 месяцев назад

    Respect ! Messay mekonnen

  • @sofyaabdela6450
    @sofyaabdela6450 5 месяцев назад +1

    አቶ ገዱ ሁሌ አንዳይነት አላህ ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @The_Long_Walk_to_Freedom
    @The_Long_Walk_to_Freedom 5 месяцев назад +20

    ቢረፍድም ወሳኝ እርምጃ ነው።

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd 5 месяцев назад +9

    ገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነው ገዱ ሀገር ለቀው ሰለወጡ ብቻ ሳይሆን በምክር ቤቱ ፊትለፊት ያሳዩት ዘመን የማይሽረው ትግል አድርገዋል

  • @alem8640
    @alem8640 5 месяцев назад

    Mesay enameseginalen

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 месяцев назад

    ሰላም ወገኖች

  • @እሚያምረውአሸብር
    @እሚያምረውአሸብር 5 месяцев назад +11

    ጀግና አባታችን ❤❤❤❤

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 5 месяцев назад

    Selam

  • @AbiyMulatu-w6m
    @AbiyMulatu-w6m 5 месяцев назад +2

    Mesay keep it up you are really a man of Ethiopia

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 5 месяцев назад

    የቀን ጉዳይ ነው እግዛብሔር ደግ ዘመን ያመጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberhamAberham-p8y
    @AberhamAberham-p8y 9 дней назад

    መሳይ እንዴት እናድርግሕ ድል ለተገፋዉ ሕዝባችን

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 5 месяцев назад +1

    ገዱ❤❤❤❤

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 5 месяцев назад +2

    Selam selam.. le Ethiopia.Amlak ke Ethiopia gar yihun ,Ameen.🎉❤

  • @EsuyeTefera16
    @EsuyeTefera16 5 месяцев назад

    ድልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 5 месяцев назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሉም ሰው የሆነ ሁሉ ከአማራ ጎን ሆኖ ይከን ደም መጣጭ ማሳት ግደታ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 5 месяцев назад +4

    ዋው ምንም ብዘገይም ጥሩነው መቀላቀልህ

  • @tanatube8833
    @tanatube8833 5 месяцев назад +10

    "አቅመቢስና አረመኔ" ትክክለኛ አገላለጽ!

  • @suzyaraya5843
    @suzyaraya5843 5 месяцев назад +6

    Well done !!! More ministers to follow Ato gedu foot stapes😊. Enough is enough

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 5 месяцев назад

    አቶ ገዱ ትልቅ ክብር አለን🙏🙏 ቶሎ ሳይነቁ በመቅረታቸው ነው እንጅ ሁላችን ተሸውደናል።
    ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ላይ ያደረጉት ንግግርም ቀላል አይደለም።
    ጀግና ነዎት🙏🙏

  • @MulugteaMebrte
    @MulugteaMebrte 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ነው ያለኛ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 5 месяцев назад

    አቶ ገዱ በሳልና ህሊና ያለዉ ሰዉ ነዉ ❤❤❤❤

  • @fasicaatre9437
    @fasicaatre9437 5 месяцев назад

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ እናመሰግናለን አቶ ደጉ አንዳርጋቸው

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 5 месяцев назад +7

    ገዱ ታሪክ እየሰራ ያለ ቅን ልብ ያለው ጀግና ሰው ነው።

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ፋኖን መቀላቀሎን ድል ለጀግናው ፋኖ ❤💪🇨🇬

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 5 месяцев назад

    የእዉነት እንዲሆንልን እንመኛለን አቶ ገዱ እርምጃዎት ምን እንደሚመስል እናያለን

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 5 месяцев назад

    ጀግና በትክክል ወሳኝ ስዓት

  • @EskedarMelese-wh1lx
    @EskedarMelese-wh1lx 5 месяцев назад

    PRAIZE GOD. WELL COME EXLANCE MR GEDU ANDARGACHEHU. YOU ARE TRUTHFUL PERSON. GOD GIVES LONG AGE WITH IN WEALTH AND HEALTH. YOU'RE ROLR FOR FANO AND SUPPORTERS IS SIGNIFICANT. YOU ARE 100% HERO YOU LOSS A LOT OF YOUR ADVANTAGE FOR YOU'RE POPLATION AND YOUR COUNTRY.

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 5 месяцев назад

    Messay Mekonen❤️💪👋

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 месяцев назад

    አቶ ገዱ 🙏🙏🙏

  • @Swungne
    @Swungne 5 месяцев назад +7

    የአቶ ገድ አንዳርጋቸው ውሳኔ አንኮን ለማራን ለመላው ኢቲዬጲያ ተስፋ ነው

  • @brukgetachew6742
    @brukgetachew6742 5 месяцев назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 5 месяцев назад

    ትክክልል ሀገራችንን ተዋርዳለች በታሪክ እንደዚህ ያለ ውርደት ተዋርደን አናቅም

  • @zelinajo_7759
    @zelinajo_7759 5 месяцев назад +1

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካጠፉት ጥፋት አንድ ሚንሻ መሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አድርጎ መሾሙ ነው::

  • @sirgizachewable
    @sirgizachewable 5 месяцев назад

    Dr, Gedu Andargachew

  • @beteltatek6663
    @beteltatek6663 5 месяцев назад

    ጀግና ነህ ገዱ የኛ