EMS Special የአቶ ገዱ የተቃውሞ ንግግር Mon 14 Aug 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @behonest5769
    @behonest5769 Год назад +94

    እውነቱን ተናግሮ መሞት ይሻላል ። ተባረክ❤

    • @RbiyaEndris
      @RbiyaEndris 2 месяца назад

      ሀሳቡን እንኳ አላስወራዉ አሉ😢

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe Год назад +91

    በጣም ያሳይዝናል!! 😢 እውነቱ ሲናገራቸው እንዴት እንደሚያዋክቡት ተመልከቱ! ለታሪክ የሚቀመጥ ንግግር ነው!! ሁላችንም ወደን ሣይሆን ተገደን ፋኖ ሆነናል!!!!

  • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
    @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ Год назад +215

    አቶገዱ እናመሰግንሀለን ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሆንህ ስለተገኝህ 💚💛❤

    • @myChannel77950
      @myChannel77950 Год назад +1

      ስልጣን ከጣህ ግዜ ነው የሚባለው!!

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 Год назад

      @@myChannel77950 game gala

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Год назад +2

      @@myChannel77950እሱ አንተ ነህ 😂

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op Год назад

      የተሰታተ አነጋገር ነው

    • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
      @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ Год назад

      እሰይ ትግሩ ያለበት ያቀዋል ለና አተ ስተት ነው

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Год назад +82

    አባቴ አላህ ይጠብቆት

    • @DFubig-fn6bx
      @DFubig-fn6bx Год назад

      የጎንደር ሙሥሊሞችበፋኖሲታረዱ አንቺንነበርማረድ

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 7 месяцев назад

      @@DFubig-fn6bx korkoro

  • @ykt4447
    @ykt4447 Год назад +222

    የተከበሩ አቶ ገዱ የዜግነት ግዴታዎን ስለተወጡ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 Год назад +10

      መች አናገሩት በየት በኩል ይናገር አዋከቡት እኮ አቤት አምላኬ!

    • @ferhiwotfeleke816
      @ferhiwotfeleke816 Год назад +1

      የተከበሩ አቶ ገዱ የዜግነት ግዴታዎን ስለተለወጡ እናመሰግናለን።

    • @LeulDereje-js7yq
      @LeulDereje-js7yq 6 месяцев назад

      Mehayim

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 Год назад +93

    ጀግና ብዬዎታለው 😢 እግዚያብሔ ይጠብቆት

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Год назад +139

    ታሪክ ምን ጊዜም ያስታውስታል ጀግና ኖት

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 Год назад

      የዚህን የባንዳ መልእክት ሰምቶ ከትግሉ የሚቆም አማራ እንዳይኖር!
      ገዱ አንዳርጋቸው በሚባለው ተላላኪ ባንዳ የሚስማማ የአማራ ህዝባዊ ሠራዊትም ይሁን የአማራ ኃይል ካለ ፥ የአማራ ህዝብ ትግል ለሁለተኛ ጊዜ ተጠልፏል ለማለት እንገደዳለን።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Год назад

      ​@@belayneshzerihun7276​@belayneshzerihun7276 እየዞራቹ ተጫጫጩ የሚሰማቹ የለም 😂😂 ነው እንዲ ማንን ግራ ለማጋባት በጭንብል መጣቹ ገዱ ህዝብ በሚፈልገው ውአት አለሁ ብሎ ጨፍጫፊውን ተጋፍጦ ቆማል አለቀ ያሰፈልገናል♦️

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад

      ​@@belayneshzerihun7276አተ የመንግስገረድ

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +42

    እውነተል ሲነገርባቸው በመሀል ያቆሩጡታል ክበርልን አባታችን ይህ ነው እውነታው❤

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Год назад +93

    የ ፓርላማ አባላት ዘንድሮም ትስቃላችሁ 😢😢😢😢 አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እድሜ ይስጥዎት ቢሞቱም አይቆጭዎት 🙅‍♂️

  • @birikitawutmesfin6253
    @birikitawutmesfin6253 Год назад +45

    እናመሠግናለን አቶ ገዱ አዳርጋቸዉ ባማራ ላይ የጀምላ ጭፍጨፋዉን ሥላልደገፍክ 😢🙏

  • @glory3954
    @glory3954 Год назад +44

    አቶ ገዱ በወሳኝ ሰአት የምትገኝ ጀግና ነህ እናመሰግንሃለን ለውጡ የመጣው በእንደ አንተ አይነቱ ቁርጠኛ ጀግና ነበረ

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 Год назад +32

    ከዚህ በሗላ ብትሞትም አይቆጭህም❤❤❤ በቃ ቀንበሩን ሰብረሀል ::

  • @addisken24
    @addisken24 Год назад +27

    ገዱ በመጨረሻዉ ሰአት ለህዝብህ ደጀንነትህን አሳይተሀል ብትሞትም አይቆጭህም በአማራ ልብ ዉስጥ ሀዉልትህን ተክለሀል እናመሰግናለን🙏🙏🙏ድል ለአማራ ህዝብ💯ድል ለፋኖ💚💛❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 Год назад +72

    አዕምሮ ያለዉ ሰዉ ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 Год назад +155

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በእርስዎ እጅግ በጣም ኮርቻለሁ ቢያንስ ከረጅም ጊዜ በኋላ የአማራ ሕዝብን ጥያቄ በትክክል ለመግለጽ ሞክረዋል በዚህ አቋምዎ ያጽናዎ... !!!

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Год назад

      አትሸወድ ወያኔ፣ ኦነግ፣ ኢህአዴግ፣ ህወሃት እና ብአዴን በሙሉ እንደ "ማያ" ናቸው። መልካቸውን እንደ እስስት ይቀያይሩት እንጁ ውስጣቸው አንድ ነው። የዋሁ፣ ሰው አማኙ የአማራ ህዝብ ንቃ! #ጅዋርን ያመነ፣ የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ሆኗልኮ አሁን ከሚል ሞኝ ጋዜጠኛ ወይም አክቲቪስት ስለ ገዱ ዛሬ ይህን አለ ተብሎ አዲስ አጀንዳ!? ይልቁን የአየር ጊዜህን የፍኖተ ሰላሙን የድሮኑን ጭፍጨፋ ለዓለም አጋልጥበት። ተወው ገዱን ነገ ደግሞ ሌላ ይላል። እያወቃችሁ ቁማሩን አጀንዳ አታድርጉት። ገዱ ማለት ስንት የራሱን ሰው አማራን ያስጨፈጨፈ ሆዳም ነው። #ስለ ፋኖ ትግል ብቻ አውራ። አዲዮስ

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi Год назад +4

      ደግሞ ባላሰሩት ወይም ባልገደሉት ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት ማውራት አይቻልም

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Год назад

      @@sada-vs3wi አየ ዘድሮ የሄነው የፈራሁት

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 Год назад

      Koyu eko kene Abiy kewetu

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 Год назад +1

      የዚህን የባንዳ መልእክት ሰምቶ ከትግሉ የሚቆም አማራ እንዳይኖር!
      ገዱ አንዳርጋቸው በሚባለው ተላላኪ ባንዳ የሚስማማ የአማራ ህዝባዊ ሠራዊትም ይሁን የአማራ ኃይል ካለ ፥ የአማራ ህዝብ ትግል ለሁለተኛ ጊዜ ተጠልፏል ለማለት እንገደዳለን።

  • @samriyouyube12
    @samriyouyube12 Год назад +10

    እናመሰግናለን ❤❤ አቶ ገዱ አዳርጋቸዉ🙏🙏😰😰አቀራረባቸዉ ልቤን ነኩት ኡፍ❤❤

    • @mesekiitefera8310
      @mesekiitefera8310 Год назад

      😢😢😢😢minim iko liyasiwora alchalum inazi dingayi le hodi adaroch ziyasazinu indet indetanadadu

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад +13

    እናመሰግናለን ከተገፍው ከአማራ ህዝብ ጎን ስለሆኑከልብ እናመሰግናለን ሁሉም አላፊነውናበህዝብ ልብ መገስ መባረክነውክበርልን❤❤❤

  • @TesfayeMeseret-cg6pz
    @TesfayeMeseret-cg6pz Год назад +43

    አቶገዱእድሜናጤናይሰጣልንየኔእባት❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Год назад +14

    Thank you EMS for this historical video. God bless you all.

  • @ErahmaDesse-qh1yp
    @ErahmaDesse-qh1yp Год назад +16

    አቶ ገዱ እውነተኛ ሰው❤❤❤

  • @tty5149
    @tty5149 Год назад +42

    Your excellency Mr Gedu, you deserve respect. You made a speech that will sustain in the heart of everyone optimistic to his/her nation. You showed the reality clearly!!! Thank you!!!

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад +73

    እግዚአብሂር አምላክ ይጠብቅልን እውነት ሲነገራቸው ያቅለሸልሸዋል እውነት ግን አንድቀን ይነጋል

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Год назад +1

      በትክክል ጌታ ይባርክሽ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ይሁንልን

  • @almaznegash1101
    @almaznegash1101 Год назад +15

    I respect you 💯 👏ato Gedu.Thank you for your voice. ❤❤❤.

  • @አፀደማሪያምዘድንግል

    አቶ ገዱ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን
    የኢትዮጵያ አምላክ ከክፋ ሁሉ ይሰውርህ ሀላፊነትህን ተወጥተሃል❤እናመስግናለን!!
    ❤❤

  • @negussiekebede5983
    @negussiekebede5983 Год назад +20

    አቶ ገዱ ድምፅዎን ሰምተናል እናመሰግናለን

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 Год назад +31

    የተከበሩ አቶ ገዱ የዜግነት ግዴታዎችን ሰለተዎጡ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ እውነት አንድ ቀን ይነጋል

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад +24

    እግዚአብሔር ይቁምለዎት እግዚአብሔር ይጠብቅ ኢትዮጵያን በሱ ጥበቃ ነው ያለነው😢

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 Год назад +7

    አቶገዱ የእውነት እውነቱንና እውነታውን ሥላፈነዱት በእውነትእውነት እናመሠግናለን!!!!!!!

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 Год назад +54

    በእስተርጅና እውነቱን ተናግሮ በክብር መሞት ነው በቃ ቢግሏቸውን ሲታወሱ ይኖራሉ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Год назад

      እረ ኸይር ተመኙ 😢😢

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 Год назад

      የዚህን የባንዳ መልእክት ሰምቶ ከትግሉ የሚቆም አማራ እንዳይኖር!
      ገዱ አንዳርጋቸው በሚባለው ተላላኪ ባንዳ የሚስማማ የአማራ ህዝባዊ ሠራዊትም ይሁን የአማራ ኃይል ካለ ፥ የአማራ ህዝብ ትግል ለሁለተኛ ጊዜ ተጠልፏል ለማለት እንገደዳለን።

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Год назад

      @@belayneshzerihun7276 እና ጦርነቱ ይቀጥል ነው አሳብሽ?

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Год назад

      ​@@belayneshzerihun7276 እየዞርህ ተጫጫ​@belayneshzerihun7276 😂😂 ነው እንዲ ማንን ግራ ለማጋባት በጭንብል መጣቹ ገዱ ህዝብ በሚፈልገው ውአት አለሁ ብሎ ጨፍጫፊውን ተጋፍጦ ቆማል አለቀ ያሰፈልገናል♦️

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 Год назад

      @@belayneshzerihun7276sew hasabun keyro abro siselef maberetatat new enji ende kehulum ga mekefafel mndnew. endih eko tgl aymeram didibina new

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤነ
    ይስጠዎት እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ
    ይሁንዎ❤የማንም ሆድ አደር ነዉ እያስጠቃን ያለዉ!!!!!!!

  • @woinshetdavid9272
    @woinshetdavid9272 Год назад +9

    እግዚያቤሔር ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ሰላሙን ፍቅር አምጣልን በሀገራችን🙏🙏🙏

  • @tsehayyoutube
    @tsehayyoutube Год назад +34

    😭😭😭🙏🙏🙏ፈጣሪ እድሜት ይርዘም ወይ ምን አለ ለውነት ብንቆም ክበሩልን

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 Год назад +31

    ይገርማል እውነት ሲነገር ሴጣናቸው ተንጫጩ አበዱ

  • @aminahiendriess5973
    @aminahiendriess5973 Год назад +7

    ሀሳባቸውን እንኳ ጨረሰው መስማት የማይፈልጉ ባለጊዜ ናቸው አብዘሀኛወቹ አቶ ገዱ እናመሰግናለን

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад +19

    እውነቱን ለብልፅግና ስለነገሩ እናመሰግናለን።

  • @ethiopiawolde7069
    @ethiopiawolde7069 Год назад +21

    ይሄ ሰዉዬ ጀግናነዉ ቀለብተኛዉ የምከር ቤት አባሎች እንዳይናገሩ ቢያደርጎቸዉም እሳቸዉ የቻሉትን ተናግረዋል ድል ለአማራዉህዝብ ፋኖ💪💪💪💪

  • @fgyy9672
    @fgyy9672 Год назад +4

    አላአህ እድሜዎን ያአርዝምልን የኔ አባአት ምድር ላይ ያለው ሀቅን ተናአግረዋአንንን እውትያአሸንፋአን

  • @TgNga-pl2fw
    @TgNga-pl2fw Год назад +1

    እቶ ገዱ አንዳርጋቸው በመጨረሻም ቢሆን ልጅውነት በመቆምዎት እናመሰግናለን !!! ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Год назад +12

    what a great Man you are? we need decent and intelligent and courageous politicians like you. We thank you Mr. Gedu and we need you in AMHARA politics

  • @seidendrie3292
    @seidendrie3292 Год назад +1

    ጀግና ቢታሠር ጀግና ይተካል አማራ ጀግና አቶ አያውቅም ምናልባቺም ባለመደራደትና ኢትዮጵያ እያለ ስለሚታለ ልጂ እናመሰግናለን አቶ ገዱ

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie Год назад +26

    በጣም ጀግና ነዎት የፓርላማው አባላት በአብዛኛው የአራጁ አብይ አህመድ ካልሲዎች ባሉበት በክብር የአማራን በደል ስለገለፁ ቢሞቱም ታሪክ አይረሳወትም። በመሀል እውነቱን እየተናገሩ ሳለ ሉያደናቅፍዎት የሞከሩ የእንቅልፍ አባላት ሁሉ ግዜ እንጂ የአማራ ህዝብ ልካቸውን ይሰጣቸዋል።❤❤❤❤

    • @merimeri530
      @merimeri530 Год назад +1

      ድንጋይ እራሱ ገሎ አልቃሽ ሰውዬው የእናንተ አባል ከሆነ ቆየኮ አብይን የጠላችሁች ብሄራችሁ ስላልሆነ ብቻ ነው እናንተ የምትቀባጥሩት ማርስ ላይ ላለ አማርኛ ተናጋሪ ካልሆነ አብይ ጦርነተን የሚፀየፍ የሚታገስ ፈጥኖ ጦርነት የማይዳፈር ነው አማራ ተገደለ ተፈናቀለ ለማለት ግፍ የሚፈፅመውን ማን መሆኑ ሁሉም ያውቃል ያቃጠላችሁ አብይ ከዚህ በፊት ማንም ያልሰራውን ተአምር በ 5 አመት ስለ ሰራ ቅናትና ምቀኝነት ነው ፅንፈኞችን ያሳበዳችሁ!!

    • @hagegjajsh7108
      @hagegjajsh7108 Год назад

      @@merimeri530 bebetesebsh ydres yezane ygebashal allah yasayachu egna yaenew

    • @andriasyosef8105
      @andriasyosef8105 Год назад

      @@merimeri530 Yenante Abiyi Eko Srawin Asayen Feri New?

    • @merimeri530
      @merimeri530 Год назад +2

      @@andriasyosef8105 በምላስ ከሆነ ok በተግባር ግን ጀግኖቻችሁን አያናቸው በአለም በጥቂት ሰከንድ ያለቀውን ጦርነት ተዋግተው ፈርጥጦ ግማሹም ተረፍርፎ አፍሪካን የሚመጥን መከላከያችን ለዘላለም ይኑር ስንቱን ክፍት አፍ እንጥሉን አሳየን በዘመናችን 🤣🤣🤣🤣

    • @Uramazingcutie
      @Uramazingcutie Год назад

      @@merimeri530 አል ሰሜን ግባ በለው አለ ድንቄም ለአፍሪካ ኩራት ኢንተርኔት ሲለቀቀ በደንብ ታየዋለህ ሰው ሲፈራ ሽንቱን ሱሪው ላይ ይለቃል ይባላል ነበር የአፍሪካው ኩራት የምትለው የምርኮኛ ብርሀኑ ጅሉ እና የአረብ ገረድ አራጁ አብይ አህመድ መንጋ እኮ ካካውን ነው ሱሪው ልይ ያንጠባጠበው።

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Год назад

    ጌታሆይ ለምን እውነቱን ሲናገር አፍን ይይዙታል
    የሆዳም ጥርቅሞች
    ከከብት መሐል አንድ እውነተኛ ሰው ማግኝት መታደልነው እድሜ ይስጥልን
    ምድር ሆዳሞች ሲናገር የቅቤ ገበያ አታስመስሉ ምንም የተሳሳተ ነገር አልተናገርም የተናገርሽው ግን አፍሽን ብቻ ሳይሆን ማህጸንሽንም ይዝጋው በንጹሐን ደም እየቀለዳችሁ ሳታረግዙ በሰው ደም አርግዛችሁ አል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla Год назад +9

    አቶ ገዱ እናመሰግናለን።

  • @zelalemmiherete2844
    @zelalemmiherete2844 Год назад +1

    አቶ ገዱ ጉምቱ ከሆኑት ፖለቲከኞች መካከል በአብነት የሚጠቀሱ በሳል ሠው ናቸው። መሀይማን ካድሬዎች ድምፃቸውን ለማፈን ሲወራጩ ቢውሉም የአማራን ትግል ሊያስቀሩ አቅሙ የላቸውም ። We respect yor fertile idea Ato Gedu , we stand with you and Amhara people as well !

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 Год назад +7

    ጀግና

  • @እኔምየአፋርፋኖነኝ

    ገድ ጀግናችን ለአማራ ህዝብ አልፈህ ለአፋርም ህዝብ ድምፅ ሆነሀል ጀግናችን ።

  • @eliasserawit8623
    @eliasserawit8623 Год назад +15

    Gedu...you made once in life time shot....you are in history book now for ever

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን በጣም በደብ ገልፀዉታል ሰላም ያለበትን አካባቢ የረብሻ የጦረነት አዉድማ ነዉ እያረገ ያለዉ ባለየዉ መግስት ፍረዱን ከእግዚአብሔር ያገኝኣል

  • @hanasolomon350
    @hanasolomon350 Год назад +5

    እናመሰግናለን አቶ ገዱ

  • @simegnketsela2148
    @simegnketsela2148 Год назад

    እናመሰግናለን አቶ ደጉ እድሜህ ይርዘምልን አለቅላቂ እና ሆዳም የሆኑ የምክር ቤት አባል እንዳትናገር ቢያደርጉህም የህዝቡን ጭሆት አሰምትሀል እግዚብሔር ያክብርህ

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Год назад +8

    አላህ ይጠብቅህ አጨብጫቢወች አላስጨርስ አሉህ ይጨርሳቸዉና።

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Год назад

    በስተመጨረሻም ቢሆን ጀግና ነህ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Год назад +32

    ታሪካዊ ሐውልት ተክለካል መቼም ታሪክ አይረሳህም

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Год назад

    ድል ለፋኖኖ💚💚💛💛❤❤💪💪
    እውነትን አውርቶ መሞት ይሻላል ድል ለፋኖኖኖ💚💚💛💛❤❤💪💪

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Год назад +16

    እናመሰግናለን አቶደጉ አንዳርጋቸው ትንሽም ቢሆን የአማራውን መልእክት አድርሰዋል

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 Год назад

      እንዴት ነው ትንሽም ቢሆን ማለት አላናግር ብለው እያዋከቧቸው ግን ደግሞ ያለውን ሁኔታ ከበቂ በላይ አስረድተዋል

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Год назад +1

    እግዚአብሔሮ ይሥጥህአው ጀግና ነህ

  • @yasinmohamed5914
    @yasinmohamed5914 Год назад +12

    ገዱ እድሜ ይስጥህ

  • @avejegetahun6779
    @avejegetahun6779 Год назад

    የአገሬ ሰወች ሁላችሁም ጸልዩ ለእ/ር ጾለት ብቻ ነው የሚረዳ ጉልበትም አይድለ ጉራም አይድለ
    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እ/ረ ይጠብቅህ እውነት በአንተ ተገለጠ ሰላም ለይትዮጵያ

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад +4

    አታቆርጦቸዉ እዉነትነዉ የተናገሩት ፀንፈኛዉ ማነዉ ?

  • @AbrehamAlemayehu-p9q
    @AbrehamAlemayehu-p9q Год назад

    በቃ ሀቅ ነዉ እዉነት ነዉ ደሞ ጊዜዉ ይረዝማል እንጅ ድል ላማራ ነዉ💪💪💪

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Год назад +10

    ይህችን ቀን አባታችን ገዱ መቼም አንረሳውም ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ ❤❤❤

  • @helenaddise4565
    @helenaddise4565 Год назад

    የኔ ጀግና የኔ አባት እውነቱን ነው የተናገሩት እርሶ የዚ ዘመን ጀግና ኖት የጀግናም ጀግና የኔ ዘመን አቡነጴጤሮስ❤❤❤❤❤❤

  • @abdelaseid-y6g
    @abdelaseid-y6g Год назад +41

    ታማኙ ገዱ ❤❤❤

  • @abalemlemne9282
    @abalemlemne9282 Год назад

    ፈጣሪ ይባርክህ የእውነት ሰው ነህ አቶ ገዱ ክብር ይገባሀል። ለጊዜው ፈተናህን ሊያበዙት ይችላሉ ግን መጨረሻ ላይ እውነት ታሸንፋለች ትክክለኛዋን ኢትዮጵያ ን እንደምንመሰርታት አምናለሁ።

  • @YasminAyaan-mh8so
    @YasminAyaan-mh8so Год назад +5

    አቶ ገዱ የኔ ዘመን ጀግና ሰው ኖት እውነትን በመናገሮ

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤ገዱ አንዳርጋቸው❤ታሪክና አይረሳህም❤

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Год назад +28

    እናመሰግናለን ኢኤምኤስ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ህዝቦች የሚጠፉት በመሪዎች ጀብደኝነትን ትምክህት ብቻ ነው ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ይኸንን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን በጥበብ ያሻግረን አሜን ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን

    • @user-re7ok1rf1h
      @user-re7ok1rf1h Год назад

      ችግሩ እንደዚህ አይነትን ሰው ከምድረገፅነዋ የሚያጠፉት

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 Год назад

      ቀላል ማበት እጣገቡ ያለውማ አገቱ እስኪሰበር እየዞር ያያል የሰው ጉልቻ አጣል ነው ሞት እንደሁ አቀርም እውነት ያሸንፋል

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 6 месяцев назад

    በእውነት እግዚአብሄር እድሜ ጤናዎትን ያድልልን።ምን አይነት ጉድ ነው በማርያም።እንደት የተማረ ጭንቅላት ያለው ሰው እውነትን እንድህ የሸሽጓታል።ማርያምን እግዚአብሄር ይፈርዳል።በናንተ ላይ ፋኖን አስነስቷል ገና እያንዳንድሽ የጅሽን ታገኛታለሽ።

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 Год назад +9

    Im not Amharaa but Amhara need such lik this leader...big respect and true

  • @KingAbdul-rn6ch
    @KingAbdul-rn6ch Год назад

    ወንድ,የአማራ,ልጅ,,,,💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @حسبوناللهونعملاوكيل

    አላህ ይጠብቀወት አላህ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን

  • @mikeberhane6233
    @mikeberhane6233 Год назад

    በማጨብጨብና በመሳቅ የነፈዘውን ፓርላማ እንደዚህ ፀጥ እንዲል በበሳል ንግግር ማስረዳት እንዴት ደስ ይላል ሁሉም እውነቱን ያውቃሉ ግን ማደንዘዣ ተወግተዋል ሰውየውን አዋከቡት እኮ አቶገዱ ታሪካዊ ንግግሮት እስከመቃብር አይረሳም።

  • @shabelwudu6977
    @shabelwudu6977 Год назад +5

    ጀግናነሕ እውነት ተናግረሐል

  • @store8674
    @store8674 Год назад

    በጣም ያሣዝናል ጭራሽ ሀሣቡን አላሥጨርሥ አሉኮ አይ ብግፅግና!😁 አቶ ገድ አዳርጋቸዉ እድሜ ጤና ይሥጥወ!!

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 Год назад +16

    አይይይይይይይይይ ጊዜ አልህ አላህ ለሁሉም ጊዜ አለው የስው ደም ፍሳ አይቅርም

  • @Hamidmoha435
    @Hamidmoha435 Год назад

    እውነት በመናገርህ እጅግ ውሳኝ ሰራ ሰርተህል።

  • @FengDeng-lo7dj
    @FengDeng-lo7dj Год назад +36

    It is so sad at least they could have listened to mr. Gedu he has the truth...

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 Год назад +1

    አቶ ደጉ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቆት ከነብሰ በላዎች

  • @bulgaw
    @bulgaw Год назад +85

    You can silence honourable Mr Gedu, but you can't silence Amhara's movement.

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Год назад +9

      he supported it when it was on Tigrai....this is a pure case of what we call a "conflict of interest" .. support based on ethnicity and not the merit or demerit of the idea... same ideas he pushed on Tigrai. He couldn't support it because.. what? His "Amhara"?. illegitimate representative. He showed his true colors..His no longer fit to serve in any government position at any capacity.

    • @justice4allmen
      @justice4allmen Год назад +14

      እናንተን እና ኦነግን ማስረዳት መድከም ነው እኛ ደቡቦች ግን ከጎናቸው ነን ስለፍትህ ሲባል

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Год назад

      @@justice4allmen what's understood doesn't need to be explained. Your a bottom feeder.

    • @bulgaw
      @bulgaw Год назад +2

      @SamsonG-jn5kl Yes, you're right, mate. Getachew Reda is more fit for the government than Gedu. 😂😂😂 use your brain, please. This is how politics operates. In politics, you are entitled to change your mind according to the prevailing wind.

    • @matusala8322
      @matusala8322 Год назад +2

      @SamsonG-jn5kl of course he supported when it was Tigray.
      Gedu never said he is fighting for Tigray interest😂
      We want every leaders stop being puppet stand with the people you represent.
      There was lots of Tigrayans supporting Abiy during Tigray war and where are now??
      Being puppets gets you no where.

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Год назад +2

    ለሁሉም ጊዜ አለሁ! !

  • @እኔምየአፋርፋኖነኝ

    ታሪካዊ ጀግና ለአማራ ህዝብ ለአፋርም ህዝብ ድምፅ ሆነሀል ጀግናው ደጉ

  • @EnhagerLewetu-ze6uo
    @EnhagerLewetu-ze6uo 11 месяцев назад

    አቶ ገዱአዳርጋቸዉ እናመሰግናለን በርታ አለን ልጆችህ እን ወድሀለን ❤❤ ❤❤❤❤

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik Год назад +5

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ አቶ ገዱ

  • @UuKk-nr6kk
    @UuKk-nr6kk Год назад

    ተባረክ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Год назад +9

    በቃ የዘረኞችን ቅስም ሰብረህ ግዳጅህን ተወጥተሃል።የአማራ ህዝብ ከዚህ ፓርላማ ብዙ ት ት ወስዶ ትግሉን ከበፍቱ አጠናክሮ ይቀጥላል።

  • @AlainAlain-p8b
    @AlainAlain-p8b Год назад +1

    አላህይጠብቅህ ደጉ አሁነም መመለሥህ ጥሩነው

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ Год назад +5

    አቶገዱ አንዳርጋቸው ለሃቅ የቆሙ ሰው ምን አይነት አፈና እንዳለ ተመልከቱ ሃቅ ጉልበት አላት ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @hermonwallelign4436
      @hermonwallelign4436 Год назад

      አይገርምም እዛ በአካል እዚህ ደግሞ በድምፅ አፈና

  • @GenetOk
    @GenetOk Год назад

    ጀግና የአማራ አባት ወንድም ነህ ደም መላሽ ብየሀለሁ

  • @glory3954
    @glory3954 Год назад +3

    ይሄ ስነስርአት እያለ የሚያቋርጥ የድንጋይ ጥርቅም ሌላ ጊዜ ህግ ሲጣስ የት ነበሩ ለዚህ ነው የፓርላማ አባል ሲባል ሰው የማይመስለኝ

  • @teshomebeshahad4935
    @teshomebeshahad4935 Год назад

    አቶ ገዱ ጀግና አሰተዋይ የህዝብ ተወካይ በመሆንዎ ከልብ እናመሰግንዎታለን ፓርማው የተጠራው ለአንድ ሰው ፍላጎት በመሆኑ ያማል ፋኖ ፅንፈኛ አደለም ምክር ቤቱ የኦሆዲድ ፍላጎትን ለማሟላት ሰለሆነ የአማራን ህዝብ ፅንፈኛ ማለት ተቀባይነት የለውም ብልፅግና ከደርግ የባሰ አንባገነን ነው

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Год назад +4

    Respect Ato Gedu Andargachew

  • @AbebawMinlargih
    @AbebawMinlargih Год назад

    እናመሰግናለን ከተገፈዉ ህዝብ ጎን ሰለቆምክ ፈጣሪ የጠብቅለህ

  • @NegaAdane-j2b
    @NegaAdane-j2b Год назад +3

    በጣም በጣም በጣም እንወድሀለን ሀቀኛ ሰው ነህ

  • @abdumuhammad6125
    @abdumuhammad6125 Год назад

    አቶ. ገዱ. ክዝህ. ቦሃላ. አብይ. ቢያስራቸውም አይቆጨነም አቶገዱ. የዜግነተውን ስለተውጡ. ❤. እናመሰግና አለን

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 Год назад +4

    ገዱ ፡ በርታ ፡

  • @RbiyaEndris
    @RbiyaEndris 2 месяца назад

    እዉነቱን ስለተናገረ አዳማጭ እራሱ የለምሙላዉም ያኮሻኩሻል አንዳርጋቸዉ ጀግናነህ❤

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Год назад +8

    የተከበሩ አቶ ገዱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁልጊዜ ስታመሰግንወት/ሰትዘክርወት ትኖራለች ።በወያኔም ግዜ እደዚህ እንደአሁኑ በቆራትነት፣ በጀግንነት ለአማራ ሕዝብ በመቆም ይታወቃሉ።ሕያው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን ❤👏👏👏👏👏👏💚💛❤️

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 Год назад +1

    እነደ ዛሬ ደስ ብሉኝ አያቅም አቶ ገዱ ይህ ለታሪክ ይቀመጣል። ለምስኪኑ አማራ ድምፅ ሰለሁኑ። ድል ለምስኪኑ ለተገፋው አማራ።

  • @YergalemYirefun-eq9uk
    @YergalemYirefun-eq9uk Год назад +12

    እግዚአብሔር ከንቱ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏እውነት እሚናገር በሂወት እንዲኖር ዓብይ አይፈልግም እና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saadamohammed8292
    @saadamohammed8292 Год назад

    እኔ ስልጤነኝ የገበሁት አማረነው ድል ለአማራ ፈኖ ከልጅነቴ ጀምሬነው ምወደቹ አማረውች አለህ ሰለሙን የምጠልን