Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የችን ልጅ 100 ሺ እናስገባት ወላሂ ታሳዝናለች
በጣም አጀቴን በላችኝ የኔምሥኪን
ታሳዝናለይ ስትአመት ለፍታ አላህ የተሻለውን ይረዝቃት
አዎ እናስገባት😢😢😢😢
ኢንሻአላህ ማር
ከዚህም በላይ ይገባታል 😢
አይዞሽ የኔ እህት አላህ የተሻለውን ይተካሽ የሄ መግስት ካለቀቀ ገና ብዙ ሰው ያለቅሳል
ሠያ ዩቱቤን ሸር አርግልኝ የኔ ወድም
በጣም ታሳዝናለች
ሰይዶ ሼር አረግለት በአለህ አሁንም ስደት አትማኝ😢😢
ሸርአድርጉላት@@meyimunahesen
😢😢😢😢
ካሜራ ማንዋ ከልብሽ ሰው ነሽ እንዲህ ለሷ ተጨንቀሽ ለምሰሪው አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ🌷በተረፈ የመዳም ቅመሞች የት ናቹ 10ሺ እናስገባት እቺ ስደተኛ እህታችን ናት እናበረታታት🎉🎉
❤❤❤❤❤😢😢😢
ትክክል ❤❤❤❤❤
አሏህ ይጠብቃት
በጣም የምረ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ላይ ቢሆን ብዬ አሰብኩት 😢😢😢የጀመአ እሰኪ አላህ የተሻለ ነገር ይሰጥሽ ያርብ 100 ሽ ዳይ ❤❤❤❤የጀመአ
ሰሉ አለ ነብይ አሏሁመ ሶሊ አሊ ነብይና ሙሀመድ❤
ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም
ሠ ዐ ወ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የት ናችሁ የማዳም ቅመሞች 100k እናስገባት የተሰበረ ልብዋን እንጠግነው 💪💪
በጣም አዝኛለሁ ማርያምን የአረብ ሀገርን ጉዳት እኛ ነን የምናዉቀዉ😢
ቤተሠብ በቅረብ 50k እነሥገበት ማረያምን የኔ ከሪታታ እህት😢😢😢😢 ፈጣሪ ያጠንክረሽ የመዳም ቅመሞች የት አሉችሁ አበረታታቷት አኔ በ10አካውቴ አደረኩሽ የኔ ከረታታ😢😢😢
😢😢😢❤❤❤
በሁለት።ስልኬ።ነው።ሰብስክረይብ።አረኮት።ብችል።ብቸዬ።100ሽ።በስገበዋት
ከኮሚራ ጀርባ ያለሺዉ ልጅ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ምርጥዬ ልጅነሽ
ምን አሹራስ ይኖርዋል ህገወጥ ከሆነ አይዞሽ አሏህ በማያልቀዉ ይወፍቅሽ ❤❤❤
የኔ ውድ አላህ በስተጀርበው የተሻላ ሊሰጥሽ ይችላል ኢሻ አላህ ከአላህ እራህመት ተስፋ አትቁረጭ የኔ ውድ እህት😢
መዲ እህቴ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሰው በተጨካከነበት ጊዜ አች መገኘትሽ ከጎኖ መሆንሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅሽ
አላህ የተሻለዉን ይተካሽ አብሽሪ አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነው ዱኒያ ጤዛ ነዉ ያልታሰበዉን ይረዝቅሽ
ኡፍ ያማል ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አላህየ በተሻለ ነገር ያበሽርሽ የኔ ስደተኛ😢😢
መድ ግን ልዩ ነሽ❤አላህ ያስደስትሽ 7ሺ ሁናለች
አይዞሺ እህቴ አላህ የተሻለውን ይስጥሺ ውዴ አበረታቷት ውዶቸ ላይክ ሸር ሰፕስክራይብ እናርጋት
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔእህት አይዞሽ. ኩን ፈየኩን አላህ ያለው ይሆናል ዋናው ጤና ነው አብሽሬ
አብሽሪ ውድ እህተችን አላህ የተሸለውን ይስጥሽ በጣም ይከብደል የደረሰበት የውቃዋል እኔም አድስ አበባ ጨረስኩኝ ስል አፈራሱት ጭራሽ ማሬቱም ተዋርሶዋል አይቸልም አሉ
ይከብዳል በሰው ሀገር ለፍተን እደዝህ ማረፊያ ስናጣ ብቻ 😢😢😢አብሽሪ እህቴ አላህ የተሻለ ይተካሽ ቅመሞች #subscribe ሽር አርጉላት እንረዳዳ እስበሳችን
አይዞሽ የኔ እህት አላህ የልፋትሽ ዋጋ ይፍረድሽ የምሪ የሰው አገር ልፈት ከባድ ነው በጣም ጠንካራ ነሽ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈት ነው አብሽሪ
አብሽርእህትዋ አላህ ላች ያለው የትም አይቀርም መዲ ጀዛሽ አላህ ይክፈልሽ በጣም ጥሩ ሰውነውሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አብሽሪ ውዴዋ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ለከይር ነው ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ ዩቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ አላህ ይገዝሽ ሙስሊምን እሾህ እንኳ ን አቶጋውም ወንጀሉን ሊያብስለት ቢሆን እንጅ ለኸይር ነው የተሻለ ይዞልሽ ነው
አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይስጥሽ ካማራ አማኟ ጀዛሽን አሏህ ይክፈልሽ
አላህ የተሻለውን መልካሙን ጠቃሚውን ነገር ይወፍቅሽ አብሽሪ እህት
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አይዞሽ እህታችን አላህ ይተካሽ የተሻለውን ነገር ይተካሽ ደህና ነገር ይዞልሽ ነው በርቺ ጠንከር ይሰበር አድርጊ😢😢😢😢
እህቷ ግን የኔ ውድ ካሜራ አሟኗ ጎበዝ የእህቷ መከታ
የኔ እህት አላህ የተሻለዉን እደሚሰጥሽ አልጠራጠርም ድካምሽ ድካሜ ነዉ በስደት እደት እደምንለፋ ሁላችንም እናዉቃለን
በጣም አላህ በተሻለነገርይተካት
መድየ አላህ ይጠበሰቅሽ የእኔ ጀግና መልካም ሴት 😘😘😘 እህት አንችም የተሻለዉን አላህ ይተካሽ
ደምሪኝውዴ❤
መገድ የመታባቼዉን ቦታ ግማሽ ግማሽ በገዙበት ተከፈሏቼዋል ግን ነቤት ሲሆን እኛን ይጎዳል አጥጋቢ አደለም የሚሰጡት አቺ አብሽሪ አላህ ይተካሽ ዉዴ
አላህ በተሻለውው ይተካሽ የኔ እናት ያልታሰበውን እርዚቅ ያውርድልሽ
አብሽሪ የኔ ውድ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው አላህ የሚወደውን ዱኒያ ላይ ይፈትነዋል ሁሉምነገር አላፊነው ጠንካራ ሁኝ አላህን አመስግኝ የባሰም አለ አላህ የተሻለውን ይተካሻል
አብሺሪ እህቴ 😢ወላሂ ሳይሺ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ለቤትሺ አዲስ ነኝ በአላህ ያበናት ላይክ አርጉላት ያረብወላሂ እኔ ስዉዲ አስራም አመቴ ግን አባቴ መሬት ሰቶኝ ሰርቻለሁ ገረዶ የሚባል ቦታ ያረብ እናቴም ሞቴቺምሳላያትም 😢ያረብ ያኢላሂ እርሜየን ጨርሸዉ በሰዉ ሀገር ያረብ እናቴንምሳላያት አመመኝ ያኢላሂ. አላህ ይዘንልኝያኢላሂ ያረብ ያረብ ሰብር ስጠኝ ያኢላሂ😢
አላህ የጀነት ይበላቸው እናቶቻቸንን በስደት እናትን ያጣ ያቃዋል ህመሙን 😢😢😢አሁን እራሱ እያለቀስኩ ነበር እኔኳ ሂጀ አይጣታለሁ ግን ሀዘኑን መቻል አቃተኝ 😢😢
እህትአብሽሪ ለኸይርነውአላህየተሻለ አሥቧልሽየሚሆን❤❤🎉🎉
10K እናስገባት ዛሬ ሸር አርጉላት
❤❤❤
ከዛም በላይ ትገባለች ኢሻአላህ
አብሽሪ ኡኽቲ አላህ በአድበኩል ችግርን ሢያመጣ በሥተጀርባ እራህመትን አሥከትሎነዉና አይዞሽ ሦብሪ ለኸይርነዉ🎉🎉
አብሽሩ አንች ብቻ አይደለሽም እኛም ደርሶብናል ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ በተሻለ ይተካን። እንሹራስ የለውም. ተስፋሽን በአላህ ላይ ብቻ አድርጊ
የኔ ከርታታ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ ከማጣት ይሻላል ነው እንጂ ቦታውስ ቢገኝ እድሚያችንን የጨረሰው መስሪያው ነው. ምን ማድርግ ይቻላል በርች እህቴ እናበርታታሻለን
እናበረታታት የመዳን ቅመሞች ይችን ምስኪን እህታችንን ነገ ለናላይ ምን እደሚደርስ አናውቅም መድ መልካም ሰው እዳች ትስራ አጠናክሪያት
መኪናይቱ እደደህና እግዳ ቆጭብላለይ በድጋ ከስክሷት
አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለ አለው ያጀመአ እንተባበራት ላይክ ሸር እናድርግ
በእያን ዳንዱ የሚደርስብን ችግር ጎን የአላህ ጥበብ አለበት አይዞሽ ዱአ አድርጊ ትግስት አድርጊ ጊታሽን አመሥግኝ
ሰብ አደረኩሽ አይዞሽ አላህ የበለጠውን ነገር ይስጥሽ😢
አላህ ሶብር ይስጥሽ በጣም ከባድ ነዉ የቤትን ጣጣ እሚያቅ ያቀዋል አላህ በኸይር ነገር ይተካችሁ ለፈረሰባችሁ በሙሉ
አብሸሪ እህቴ አላህ የተሻለውን አላህ ይወፈቅሸ አብሸሪ ኢንሻአላ ለኸይርነው ❤
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እሽ እማ በጣም ነው ስላንች ያመመኝ እኔም ሰርቻለሁ እና ድካሙን አውቀው አለሁ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ
አላህ የተሻለውን ይረዚቅሽ ውደዋ
ሳስበዉ ደከመኝ በሰዉቤ ፊት ተገርፍችሁ ሲያማችሁ ማረፊያ የላችሁ የኔ ከርታታወች አሏህ የተሻለዉን ይተካችሁ የፈረሰባችሁ እህቶቼ አብሽሩ ሁላችሁም አላህ የተሻለዉን እርዚቅ ይስጣችሁ አይ ዱኒያ እኔ ቤት ሳልሰራ እያልኩ ስቱን አወጣለሁ አወርዳለሁ ለካ እደዚህም ያለ አለዴ
አላህ የተሻለውን ነገር ይተካሽ ያረብ አብሽሪ ዋናው አንቺ ብቻ ሰላም ሁኒ
አብሽሪእህት አላህ የተሻለውንይረዝቅሺ
አይዞሽ አላህ የተሻለዉን የወፍቅሽ 100ሺ እናስገባት
አብሽራሁለምነኸይርነውአላህየተሻለዞልሽነውውዴ❤😊
የሠሰው ሀብታም ማለት መታደል ነው ዱኒያ ስትሄት ስትመጣ ነው ሁሉም ለበጎነው በርቺ አብሺሪ ሁሉም ለበጎ ነው
የኔ ከርታታ አይዞሽ ለኸይር ነው
አብሽሪ እህቴዋ ሁላችንም ፈርሶብናል አላህ የተሻል ይተካልን 😢😢
አላህ የወደደውን በተለያየ ነገር ይፈትናል አፊያ ስለሆንሽ አልሃምዱሊላህ አብሽሪ
አብሽሪሪሪሪሪሪሪ ዉዴዴዴዴዴዴ ቶቶሎሎሎሎ ልቀቂ እናይልሻለንንን ውዴዴ የዲካም ነገር እናውቀዋለንንንን እኛም ህገወጥ ነው የሰራነው አሏህህ ይስቱረረረ
እስቲ እናበረታታት እሌላበታ ከመንጃጃል አብሽሪ አላህ የተሻለ አላህ ይተካሽ ውደ
የት ናቺሁ ያአብርሺ ና የሩታ የሀይሚ የብሩክ የፍቅር የሂለን አድናቂወቺ ኑበፈጠራቺሁ ሸር አድርጉ የኔ ወዷቺ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ እህትዋ አሏህ የተሻለውን ይተካሽ 😢😢😢😢መድየም ጅዛካሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ እደው ቅመሞችየ በሌላኳን ባናግዛት በዚህኳን እናበርታታት ወላሂ አጀቴን በላችው አይይይ😢😢😢ከነትና ቤት ባድ ቀን አምሳ አርባ እናስገባቸው እያላችሁ ትፎካከሩ የለምደ ከቶ እልቅ አጅርም አለው ይችን ደገፍ ብናደርጋት በድጋሜ ስደትም እዳትመጣ እናፅናናት አይዞሽ ከጎንሽ ነን እንበላት ውድ እህት ወድሞቸ 😢😢❤❤❤🎉🎉
ውዴ ደምሪኝ❤
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ ያገሬ ልጅ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህት አይዞሽ ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል እናበርታታት በናታችሁ በቅርብ መቶ ሽ እናስገባት ትፅናና በምንስ ተከራይታ ትኖራለች😢
አብሽሪ የኔ እህት አላህ የበለጠዉን ይሰጥሻል ለበጎ ነው ዋናው ጤና ነው ❤🤗
አብሸሪ ማማየ አቸ ደህና ሁኔ
አላህ በተሻለ ነገር ይተካሽ ሁቢ አብሽሪ አብሽሪ
ያረቢ አላህዋየ ከዚህ የበለጠ ይተካሽ ከዚህ የተሻለ እርዝቅ ይወፍቅሽ እህቴዋ
አድረህን አምላኬ አይዞሺ በተሻለ ይተካልሺ
አችንም እግዚአብሔር ይሰጥሺ መዲ መልካምነትሺ ሁሌም አይለወጥ ማማየ።
ቢኖረወስ አሆን ይህን ቤት ይስራዋል ከነፃ በረገጥም ይሻላል አላህ ኸይረ ኢሻላቼሁ ያረብ አላህ ምንም የሚሽግርወ የለም
መድ ጀዛኪ አሏህ ኸይረን ማማየ ክፉ አይካሽ
አላህ ኸይሩን ይምረጥልሸ
ኢንሻ አላህ እህቴ ድካምሸ ይገባኛል 😢ግን ደግሞ አላህ በኛ ላይ ያመጣዉን ሙሲባ በገዘብ ሲቀይረዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ ማለት ነዉ ያልፋል😢
ኧረ እኔም እዛው ኮምቦልቻ ሰርቻለው እንዳውም ሰሞኑን ጅብሰም ምናምን ላሰራ ነው ተረጋጊ ሲሉኝ ቤተሰብ እስከመቸ ደከመኝ ጨርሸ ልገላገል ተወከል አለላህ አልኳቸው እሽ አሉኝ በርግጥ እሄ እሚሰራው መንገድ በዛው በቤቴ አጠገብ ነው የኔን አላገኘውም እዛው ለመፍረስ የተለጠፈባቸው ቤቶች አሉ ኡፍ እንዳው ዱአ አድርጉልኝ ውዶች😢😢😢😢😢😢
እኔም ተይ ተረጋጊ እያሉኝ ግን ዝም ብየ ሰርቸ ልዳማ ይዞኛል ሳይረጋገጥ ብርሽን ያዥ❤
@FafiTubef እስከመቸ ውደ ያው የተወሰነ ነው የቀረው ወይ አልቆ አልተከራየ ወይ
ወኢያኪ አብሽሪ አላህ ባለስብሽዉ መንግድ ያስደስትሽ ያ ረብ
አብሽር ይሄው እኔም ሀያ አመትሁኖኛል አብሽ በስደት እድሜአችንን የጨረስነው ሁላችንም ነን ስሪ ስራእዳነቂ የሰውጂ እዳጠብቂ አብሽር
አይዞሽ እህቴ የባሰ አለ ማማ አላህ በኸይር ነገር ይተካሽ ❤❤❤
አብሽሪ እህት ለኸይርነው እኔም ሳምንት ሞላው ከፈረሰብኝ ስንት አመት የለፋሁበት በራሳችን በቤተሰባችን ሚመጣ ነገር አላህ ይመልስልን
ወለኩምሰላም አብሸር አላህየተሸለይርዝቅሸ አብሸር
አብሽሪ የኔዉድ አላህ ባልታሰበ እርዝቅ ይስጥሽ❤❤❤❤
አይዞሽ የኔእናትአላህ የተሻለውን ነገርይተካሻል እስኪ አረብ አገር ያለን እህቶች እናበረታታት 100ሽ እናስገባት እኛው ለኛው እንደጋገፍ
አብሺሪ እህቴ አላህ የተሻለውን ነገር ይተካሺ የኔ ከርታታ እህት አላህ ባልታሰበ ደስታ ያበሺርሺ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አብሺሪ አላህ በኸይርነገርይተካሺ
አብሽሪ አህቴ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ
አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይተካሽ ሀቢበቲ
Ayzoshe yene mar lakhayri new allah yashala rizq yistshe allah
ኢንሻአላለኸይርነውውደአላህየተሻለይተካሻል
አላህ በተሻለ ይተካሽ እህቴ
አላህ በተሻለ ይተካሽ ውደ
አይዞሽ እህት እንደዚ ትልቅ ነገር አላህ ሲወስድ ለኸይር እንደሆነ እንዳትረሺ እልኸምዱሊላህ ካፍሽ እንዳይጠፉ እብሽሪ እኔ ምለው የፍቅር የሩታ ተከታታዬች በኸይር ቦታ ሲሳተፉ አይታዩም ብር እርዱ አልታባላቹ ካይክ ሼር ጥሩ ኮመንት መፃፍ ምን አለ ለፕራንክ ለሀብታም ከምትረዱ አላህ የሚወደው ነገር ብታበረታቱ ምን አለ ስብሀናላ
አብሽር የኔውድ እህት አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል እህቴ እስኪ ሽር አርጉላት እህቶች😢😢😢 እናሳድጋትበአላህ የብዙሰው ሽርታረጋላችሁ እስኪ ልያችሁ አሁን ቅመምች እናስደስታት
አህለንን የስደቷ እህቴ አላህ የበረተሽ ሌሎቸችን ደግሞ ሰብስክራይብ እናድርገት
አብሽሪየኔውድ እህት ገዘብየሄዳል ይመጣል አላህላችየሚጠቅመውን ይወፍቅሽ❤❤❤❤
አህታቺ አብሺር አላህ አያተውሺም አላህ የበለጠ ነገር ይስጥሺ ያረብ ❤❤❤❤❤
የኔ ዉዲ እህት አላህ ያልታሰበ ሪዝቅ የበለጠውን ይስጥሽ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁሉም ለካረነው አቢሲኒያ እህቴ
አይዞሽ እማ ጤና ካለ ሁሉም ተስፋ አለ
ያጀማአ እነበረታታ በስድት ያለነው እየገባን ሰፕ በናደረጋት ሀቂቃ አስካሆንም 50የገባላታ ነበር እኛ ልውኛ ሰድትኞች በሚልውቃል ሰፕ እናደረጋት የለፋትን እነቀዋልን እድሜም ገልብትም ብቻም ሳይሆን ጤናም አተናል ሀቂቃ
እጃቸውን ይያዛቸው
አይዛሺ የኔ ዉድ አለህ የታሻለዉን ይታከሺ ዱንየ መለት ዪህ ነዉ
አብሽሪ እህት እርዝቅሽን አላህ ይክፈትልሽ
የችን ልጅ 100 ሺ እናስገባት ወላሂ ታሳዝናለች
በጣም አጀቴን በላችኝ የኔምሥኪን
ታሳዝናለይ ስትአመት ለፍታ አላህ የተሻለውን ይረዝቃት
አዎ እናስገባት😢😢😢😢
ኢንሻአላህ ማር
ከዚህም በላይ ይገባታል 😢
አይዞሽ የኔ እህት አላህ የተሻለውን ይተካሽ የሄ መግስት ካለቀቀ ገና ብዙ ሰው ያለቅሳል
ሠያ ዩቱቤን ሸር አርግልኝ የኔ ወድም
በጣም ታሳዝናለች
ሰይዶ ሼር አረግለት በአለህ አሁንም ስደት አትማኝ😢😢
ሸርአድርጉላት@@meyimunahesen
😢😢😢😢
ካሜራ ማንዋ ከልብሽ ሰው ነሽ እንዲህ ለሷ ተጨንቀሽ ለምሰሪው አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ🌷በተረፈ የመዳም ቅመሞች የት ናቹ 10ሺ እናስገባት እቺ ስደተኛ እህታችን ናት እናበረታታት🎉🎉
❤❤❤❤❤😢😢😢
ትክክል ❤❤❤❤❤
አሏህ ይጠብቃት
በጣም የምረ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ላይ ቢሆን ብዬ አሰብኩት 😢😢😢የጀመአ እሰኪ አላህ የተሻለ ነገር ይሰጥሽ ያርብ 100 ሽ ዳይ ❤❤❤❤የጀመአ
ሰሉ አለ ነብይ አሏሁመ ሶሊ አሊ ነብይና ሙሀመድ❤
ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም
ሠ ዐ ወ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የት ናችሁ የማዳም ቅመሞች 100k እናስገባት የተሰበረ ልብዋን እንጠግነው 💪💪
በጣም አዝኛለሁ ማርያምን የአረብ ሀገርን ጉዳት እኛ ነን የምናዉቀዉ😢
ቤተሠብ በቅረብ 50k እነሥገበት ማረያምን የኔ ከሪታታ እህት😢😢😢😢 ፈጣሪ ያጠንክረሽ የመዳም ቅመሞች የት አሉችሁ አበረታታቷት አኔ በ10አካውቴ አደረኩሽ የኔ ከረታታ😢😢😢
😢😢😢❤❤❤
በሁለት።ስልኬ።ነው።ሰብስክረይብ።አረኮት።ብችል።ብቸዬ።100ሽ።በስገበዋት
ከኮሚራ ጀርባ ያለሺዉ ልጅ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ምርጥዬ ልጅነሽ
ምን አሹራስ ይኖርዋል ህገወጥ ከሆነ አይዞሽ አሏህ በማያልቀዉ ይወፍቅሽ ❤❤❤
የኔ ውድ አላህ በስተጀርበው የተሻላ ሊሰጥሽ ይችላል ኢሻ አላህ ከአላህ እራህመት ተስፋ አትቁረጭ የኔ ውድ እህት😢
መዲ እህቴ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሰው በተጨካከነበት ጊዜ አች መገኘትሽ ከጎኖ መሆንሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅሽ
አላህ የተሻለዉን ይተካሽ አብሽሪ አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነው ዱኒያ ጤዛ ነዉ ያልታሰበዉን ይረዝቅሽ
ኡፍ ያማል ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አላህየ በተሻለ ነገር ያበሽርሽ የኔ ስደተኛ😢😢
መድ ግን ልዩ ነሽ❤አላህ ያስደስትሽ 7ሺ ሁናለች
አይዞሺ እህቴ አላህ የተሻለውን ይስጥሺ ውዴ አበረታቷት ውዶቸ ላይክ ሸር ሰፕስክራይብ እናርጋት
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔእህት አይዞሽ. ኩን ፈየኩን አላህ ያለው ይሆናል ዋናው ጤና ነው አብሽሬ
አብሽሪ ውድ እህተችን አላህ የተሸለውን ይስጥሽ በጣም ይከብደል የደረሰበት የውቃዋል እኔም አድስ አበባ ጨረስኩኝ ስል አፈራሱት ጭራሽ ማሬቱም ተዋርሶዋል አይቸልም አሉ
ይከብዳል በሰው ሀገር ለፍተን እደዝህ ማረፊያ ስናጣ ብቻ 😢😢😢አብሽሪ እህቴ አላህ የተሻለ ይተካሽ ቅመሞች #subscribe ሽር አርጉላት እንረዳዳ እስበሳችን
አይዞሽ የኔ እህት አላህ የልፋትሽ ዋጋ ይፍረድሽ የምሪ የሰው አገር ልፈት ከባድ ነው በጣም ጠንካራ ነሽ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈት ነው አብሽሪ
አብሽርእህትዋ አላህ ላች ያለው የትም አይቀርም መዲ ጀዛሽ አላህ ይክፈልሽ በጣም ጥሩ ሰውነውሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አብሽሪ ውዴዋ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ለከይር ነው ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ ዩቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ አላህ ይገዝሽ ሙስሊምን እሾህ እንኳ ን አቶጋውም ወንጀሉን ሊያብስለት ቢሆን እንጅ ለኸይር ነው የተሻለ ይዞልሽ ነው
አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይስጥሽ ካማራ አማኟ ጀዛሽን አሏህ ይክፈልሽ
አላህ የተሻለውን መልካሙን ጠቃሚውን ነገር ይወፍቅሽ አብሽሪ እህት
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አይዞሽ እህታችን አላህ ይተካሽ የተሻለውን ነገር ይተካሽ ደህና ነገር ይዞልሽ ነው በርቺ ጠንከር ይሰበር አድርጊ😢😢😢😢
እህቷ ግን የኔ ውድ ካሜራ አሟኗ ጎበዝ የእህቷ መከታ
የኔ እህት አላህ የተሻለዉን እደሚሰጥሽ አልጠራጠርም ድካምሽ ድካሜ ነዉ በስደት እደት እደምንለፋ ሁላችንም እናዉቃለን
በጣም አላህ በተሻለነገርይተካት
መድየ አላህ ይጠበሰቅሽ የእኔ ጀግና መልካም ሴት 😘😘😘 እህት አንችም የተሻለዉን አላህ ይተካሽ
ደምሪኝውዴ❤
መገድ የመታባቼዉን ቦታ ግማሽ ግማሽ በገዙበት ተከፈሏቼዋል ግን ነቤት ሲሆን እኛን ይጎዳል አጥጋቢ አደለም የሚሰጡት አቺ አብሽሪ አላህ ይተካሽ ዉዴ
አላህ በተሻለውው ይተካሽ የኔ እናት ያልታሰበውን እርዚቅ ያውርድልሽ
አብሽሪ የኔ ውድ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው አላህ የሚወደውን ዱኒያ ላይ ይፈትነዋል ሁሉምነገር አላፊነው ጠንካራ ሁኝ አላህን አመስግኝ የባሰም አለ አላህ የተሻለውን ይተካሻል
አብሺሪ እህቴ 😢ወላሂ ሳይሺ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ለቤትሺ አዲስ ነኝ በአላህ ያበናት ላይክ አርጉላት ያረብ
ወላሂ እኔ ስዉዲ አስራም አመቴ ግን
አባቴ መሬት ሰቶኝ ሰርቻለሁ ገረዶ የሚባል ቦታ ያረብ እናቴም ሞቴቺም
ሳላያትም 😢ያረብ ያኢላሂ እርሜየን ጨርሸዉ በሰዉ ሀገር ያረብ እናቴንም
ሳላያት አመመኝ ያኢላሂ. አላህ ይዘንልኝ
ያኢላሂ ያረብ ያረብ ሰብር ስጠኝ ያኢላሂ😢
አላህ የጀነት ይበላቸው እናቶቻቸንን በስደት እናትን ያጣ ያቃዋል ህመሙን 😢😢😢አሁን እራሱ እያለቀስኩ ነበር እኔኳ ሂጀ አይጣታለሁ ግን ሀዘኑን መቻል አቃተኝ 😢😢
እህትአብሽሪ ለኸይርነውአላህየተሻለ አሥቧልሽየሚሆን❤❤🎉🎉
10K እናስገባት ዛሬ ሸር አርጉላት
❤❤❤
ከዛም በላይ ትገባለች ኢሻአላህ
አብሽሪ ኡኽቲ አላህ በአድበኩል ችግርን ሢያመጣ በሥተጀርባ እራህመትን አሥከትሎነዉና አይዞሽ ሦብሪ ለኸይርነዉ🎉🎉
አብሽሩ አንች ብቻ አይደለሽም እኛም ደርሶብናል ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ በተሻለ ይተካን። እንሹራስ የለውም. ተስፋሽን በአላህ ላይ ብቻ አድርጊ
የኔ ከርታታ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ ከማጣት ይሻላል ነው እንጂ ቦታውስ ቢገኝ እድሚያችንን የጨረሰው መስሪያው ነው. ምን ማድርግ ይቻላል በርች እህቴ እናበርታታሻለን
እናበረታታት የመዳን ቅመሞች ይችን ምስኪን እህታችንን ነገ ለናላይ ምን እደሚደርስ አናውቅም መድ መልካም ሰው እዳች ትስራ አጠናክሪያት
መኪናይቱ እደደህና እግዳ ቆጭብላለይ በድጋ ከስክሷት
አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለ አለው ያጀመአ እንተባበራት ላይክ ሸር እናድርግ
በእያን ዳንዱ የሚደርስብን ችግር ጎን የአላህ ጥበብ አለበት አይዞሽ ዱአ አድርጊ ትግስት አድርጊ ጊታሽን አመሥግኝ
ሰብ አደረኩሽ አይዞሽ አላህ የበለጠውን ነገር ይስጥሽ😢
አላህ ሶብር ይስጥሽ በጣም ከባድ ነዉ የቤትን ጣጣ እሚያቅ ያቀዋል
አላህ በኸይር ነገር ይተካችሁ ለፈረሰባችሁ በሙሉ