- Видео 14
- Просмотров 179 174
Lubaba Yamam
Саудовская Аравия
Добавлен 16 дек 2024
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ
Видео
ግርግዳዉ ፈረሠ
Просмотров 3,1 тыс.18 часов назад
ከኔ የባሰ አለ አልሀምዱሊላህ ዲንካንም እየኖሩ ነው ሁሉም ተላቀሱ
Просмотров 9 тыс.4 дня назад
ከኔ የባሰ አለ አልሀምዱሊላህ ዲንካንም እየኖሩ ነው
ዶዘሩ መጣ
Просмотров 6 тыс.6 дней назад
ዚነት እና መድ ሰርፕራይዝ አደረጉኝ በጣም አስደስተውኛል አይዞሽ ከጎንሽ ነን ያላችሁኝ ተመልካቾቸ ጀዛኩምሏሁ ኸይራ
Просмотров 19 тыс.6 дней назад
አመሰግናለሁ ክበሩልኝ አስደስታችሁኛል
١٧ ديسمبر ٢٠٢٤
Просмотров 7 тыс.9 дней назад
የኔናት አይዝሽ እህታለም። ፈጣሪ ያጀግንሽ አቀዋለዉ ድካሙን
😢😢😢😢❤❤
አብሺሪተመከፋትቦሀላመደሠትአለ
አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ለኸይር ነው እኔ ላንች የምመኝልሽ ሶብረል ጀሚል ነው እዚች ዱኒያላይ ባላህ ውሳኔ ሶብረሽ ነገ በዚች ለዱኒያ መጠቃቀሚያሽም ትልቁን ለገ በአኬራ ይመዳሽ ያረብ
አይዞሺእህቴ
ወላሂ ቃል የለኝም የኔህት አላህ ይተካሺ ዉለ ላሂ ልቤ ተሰብሮልአላህ በተሻለ ይተካሺግን ሰፈሩ የትነዉ😢😢😢
❤❤❤❤
የማዳም ቅመሞች እስኪ እናበረታታት ሰብስክራይብ በማረግ አብርሺ እሩታ ከምትሉ
እፍፍፍፍይ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ቪድዎዉን ብቻ አላህ የተሻለ ይስጠሽ ዉዴ❤
በአላህ ይሄን ቢደወ የምታው እህት ወድሞቸ እናበረታታት በእምታምኑት እምነት ታሳዝናለች የስዴትን ልፋት እናውቀዋለን😢😢😢😢😢
አላህ ከዚህ የበለጠውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ጨምሮ ጨማመምሮ ይስጥሽ እህቴ አላህ ሙሉ ጤና እናአፊያሽን ይስጥሽ
❤❤❤
ወይኔ ወድምየዉ አለዉል በግዴ አሠለቀሠኝ😢ሚሥኪንዋ
አላህ የተሻለውን ይተካልሽ
ያ🎉🎉🎉
የት ነው የለሽው ቆርቆረውን ቅርብ ከሆንሽ ወላሂ
የኔውድ አብሽሪ ሁሉም ያልፍል
ሁሉም። ለካይር ነው። እህቴ
አይዞሽ እህቴ
አሰላሙአሌኩም፣ዉዴ፣አይዞሺ❤❤❤❤
አብሸር እህቴ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤ ወላህ ከአላህ በታች ወንድም መከታ ነው አላህ የተሻለውን ይተካሽ እህተችን አብሽሪ እህቴ ቤት እንዳትከራይ ቁጥርሽን አስቀምጭልኚና እኔቤት ተቀመጭ ውዴ የኔ ኮስፊ ሰፈርነው እኔም ስመጣ እኔጋ እንቀመጣለን ቤት አትከራይ
አብሽሪ ከክፋቻ ቡሀላ ዴስታ ይመጣልና
አብሸሬ ውዴ አላህ ያውድክ ኸይር አንች ሰላም ሆኝ በተሻለ ለአንች ያለውን አላህ ይሰጥሸ
ቁጥረሽን ሥጭኝ
የኔውድ:ጠከርብለሽ:ሥላየሁሽደስብሎኛል:በርቺነገይተካል:ስለወድምሽ:ስታወሪአስለቀሽኝ
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞችዬ ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ የስደት እህታችነኒ😢😢
አይዞሺ
የትነዉ😢
Yena eht Allah yeteshale alew
ምነው ኢትዮጵያዊ ባልሆንኩ ብየ ተመኘሁ የተረገመች ሀገር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡፍፍፍ ከባድ ነው ግን አይዞሽ ጠክረሻል አላህ የተሻለውን ይተካሽ
Ayzewshe lkayre new weda
የኔ አባት ወንድሟ ሚስኪን ጀግና ወንድም አለሽ ተፅናኝ በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ወንድም አይገኝም
😢የአላህ አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሺ እህቴ ያረቢይ የስደተኛ እህቶቸን ቤት አተ ጠብቅላቸው የአላህ እህህ
አዛኑ ማሻአላህ
😢😢😢😢😢😢
አላህ ይስጠው ወድምሽን
አላህ ይተካሽ
ياربي
ያርብ ያርብ ወላሂ እንባየ እየወረደነው ዱአያርክልሽ የኔ ከርታታ አብሽሪ ወንድምሽንም አላህ ይጠብቅልሽ የኔ አሳቢ ❤ልብ ቅን ማሻአላህ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መዱየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሞኒ አስደሪጊላት እኔ ከሶስቀን በፊት ሞኒ ሆንኩ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እህቶቸ እኔም እንዴ ሉቤ ነኝ የኔም ቤት ኦሮሚያ ክልል የሚገዛዉ አቶ ከጥቅም ዉጭ ሆነብኝ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ዋናዉ ጤና ነዉ አብሽሪ ሉብየ አላህ የተሻለዉን ይዎፍቀን
እህቴ ዩቱብ እንደት ነው የሚሰራው ንገሪኝ
አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሺ እህት
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤አይዞሽአላህየበለጠውንአላህይተካሽ
አብሽሪ ውዴአሏህያግዝሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ በአላህ አቦ እናሳድጋት በአላህ አይ የኛ ነገረ አላህ የተሻለውን እረዚቅ ይስጥሺ ያገልቤየ
አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሽ እህቴ አይዞሽ አላህ የተሻለ ነገር አለው❤
😢😢😢