ፈረሳው አበቃ ወንድሜ አስለቀሰኝ ህይቴን በሰጠሁሽ አለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 443

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 14 часов назад +143

    ቅመሞችዬ በአሏህ በምታምኑት ይቼን ልጅ የአድ ሳምንት ቻሌጅ እናርጋትና 100k እናሥገባት😢

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 14 часов назад +4

      ልክ ነሽ የምር መታገዝአለባት

    • @madina-vv7lo
      @madina-vv7lo 13 часов назад +1

      ልክነሽ

    • @saeda4477
      @saeda4477 13 часов назад +4

      የምር እኔ ገብቸ ስብስክራይቧን ነዉ የማየዉ

    • @maheenamaheena.a7786
      @maheenamaheena.a7786 13 часов назад

      ❤❤❤❤

    • @umumuhtartube1
      @umumuhtartube1 13 часов назад

      እውነትነው በገንዘብ እንካን ባይሆን በዚህ እናበርታታት ስንቱን እናሳድጋለን

  • @omeLina-q7o
    @omeLina-q7o 14 часов назад +45

    የመዳም ቅመም የት ናችሁ እኛ ለብዙ እንበቃለን መቶሽ እናስገባት የማንንም ጎረምሳ እያሳዴግን አዴል

    • @rootp9490
      @rootp9490 12 часов назад +1

      ኢ ወላ መቶ ሺ እናስገባ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 4 часа назад

      ያረባገር ሰው ድሀን አያበረታታምእቶፈቶ እሚያወራበት እጅ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 Минуту назад

      አወ የምር የሰዉ ፕራክ ከምናይ የዝጀን ጀግና እህታቸን ማየት አለብን ሁላቸንም

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 51 секунду назад

      ደና ቲክቶክ ያላቸዉ አስተዋዉቁላት በናታቸዉ

  • @4on592
    @4on592 11 часов назад +9

    ጃሌንጁንም እንጀምር በአላህ ታዎቂ ሚድያ ላይ አሳውቁ ወላሂ መረዳት አለባት

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 4 часа назад

      እስዋ ብቻ አደለይም እኮ እህቴ ስትው ተረድቶ ስቱ ይቻላል

  • @Samfuj-d8x
    @Samfuj-d8x 58 минут назад +1

    አላህ ከዚህ የበለጠውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ጨምሮ ጨማመምሮ ይስጥሽ እህቴ አላህ ሙሉ ጤና እናአፊያሽን ይስጥሽ

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 14 часов назад +13

    አዛን ሰማሁ አልሃምዱሊላህ አለኒመተል ኢስላም ያአላህ አላህ የተሻነገር ይወፍቅሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 14 часов назад +18

    😢😢😢 ምስኪን ወንድሟ አሳዘነኝ ስልኩን ሸጦ አመጣላት ስትሉ እንባ ተናነቀኝ ያረቢ ለሁላቺሁም የተሻለ ነገር ይወፍቃቺሁ❤❤

    • @حياتحيات-ج9س
      @حياتحيات-ج9س 12 часов назад

      ማሻአላ ዘሬ ደህናነሺ እህቴ አብሺሪ

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ 7 часов назад

      እኔም ወንድሞችን በእሱ ባታ አየሁቸው እንዳይናቸው ነው የሚሳስሱልኝ ወንድም መካታ ናቸው ፈፀም እኛ ከፋቱን ማየት አይፈልጉም

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 36 минут назад

      እኔም አላህ ያለህ የውነት ትክክለኛ ወድም 😊😊😊

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 13 часов назад +8

    በርች እርዝቅ በአላህ እጅ ነዉ አላህ እርዝቅሽን ሰፊ ያርገዉ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 13 часов назад +4

    የኔ ጀግና የስደት አርበኛ መከፋትን ናፍቆትን ድካምን ሀዘንን ህመምን ቺለሽ ይሄን ታሪክ አሳየሽ ለአንቺም አላህ የተሻለ ነገር የሚሻልሽ በሙሉ ልብሽ እመኚው ጌታቺን አላህ ሱበሃንወተአላን የኔ ልዩ እህት

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 14 часов назад +8

    አላህ ከሶብሮኞቹ ያድርግሺ አብሺሪ ለኸይር ነው አላህ የተሻለውን ይተካሽ

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 13 часов назад +9

    ወላሂ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እክዋንም እድህ አይነት ወድም የሰጠሺ አላህ የተሻለ ቦታ ሊያደርስሽ ነው ይሄንን ነገር እዲፈጠር ያደረግው አብሽሪ መዲ የሰው ልክ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 14 часов назад +10

    መዲማለት ምርጥ እህት ረጂም እዲሜ ከጤና ይስጥሺ ❤❤

  • @SemiraSemira-u7y
    @SemiraSemira-u7y 13 часов назад +8

    ባአላህ ይችልጅ እንገዛት

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 2 часа назад +1

    ኤ ወላህ ከአላህ በታች ወንድም መከታ ነው አላህ የተሻለውን ይተካሽ እህተችን አብሽሪ እህቴ ቤት እንዳትከራይ ቁጥርሽን አስቀምጭልኚና እኔቤት ተቀመጭ ውዴ የኔ ኮስፊ ሰፈርነው እኔም ስመጣ እኔጋ እንቀመጣለን ቤት አትከራይ

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 9 часов назад +4

    ወላሂ የወድምሽ ንግግር አስለቀሰኝ የኔ አባት ትክክለኛ ወድም ማለት አንተ ነህ በተግባር አሳየህ ፈረስኩ በለቅሶ እድህ ብንተዛዘን እኮ የአላህ ስቃይ አይኖርም ነበር አብሽሩ የተሻለ ነገር አላህ ይስጣችሁ ተደሰቱ

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 2 часа назад

      በጣም እኔራሱ እባየን መቆጣጠርአቃተኝ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 12 часов назад +4

    እኔ መቸም የምገባው ዋናው አላማየ like ለማድረግ ሀቂቃተን🎉🎉🎉🎉 ከአላህ ቀጥለሽ አንችም ነሽ መድየ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 14 часов назад +23

    😢አላህ የተሻለ ይስጥሽ አላህ ያጠክርሽ ሰው ብርቱ ነው ይባላል ያን የመሰለ ቤት ፈርሶ እደዝህ መሆን ላች ቀርቶ ለኔ በጣም ተሰማኝ 😢አይዞሽ ያልሰራችሁ እህቶቸ ህገወጥ ቤት መስራት ቀርቶ ቦታ እዳገዙ ከዝህ ተማሩ😢😢

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 14 часов назад +3

      ያምሻልደ ህገ ወጥ ስለሆነ አደለም የፈረሰው መንገድ ስፋት ስላለ ነው ህጋዊ ቤትም እየፈረሰ ነውኮ

    • @meditube4525
      @meditube4525 14 часов назад

      በጣም አላህ ያጠክራት

    • @umijenetitube4002
      @umijenetitube4002 14 часов назад +3

      ​@@ሪምወልየዋለምን ያማታል እውነቷን ነው ትርፍ ብር ካለ እድል ያውጣሽ ችግር የለም ግን ያለችንን ለቅመን ህገወጥ ላይ ቁጭ ማድረግ ከባድ ነው ህጋውይ ለምትይው ግምት መጀመሪያ ሰተው ነው የሚፈርሰው ዝም ብለሽ አታውሪ እህቴ የሚጠቅመን ሲነገረን እንስማ ልፍታችንን ታቃላችሁ ለምን አምሳ ካሬ ሁለት ክላስ አይሆን ህጋዊ እንግዛ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 13 часов назад

      @umijenetitube4002 ተሰጠሽ አልተሰጠሽ ከፈረሰ ፈረሰ ነው ራስሽን አታፅናኒ እናቱ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 12 часов назад

      በጣም እዴሰው ክፍም የለ ብርቱም

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 13 часов назад +3

    አንዳንድ ጊዜ እኮ ጥሩ ሰው ከጎናችን አላህ አያሳጣን በዓላህ አበረታቷት አሁንም 😢😢❤❤❤❤❤❤❤አብሽሪ ወላሂ ነገ ሌላ ቀን ነው አላህ የተሻለውን ስለሚሰጥሽ ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ ወንድምሽንም እናመሰግነዋለን ❤❤❤❤❤❤

  • @ዋዉ-ገ1ነ
    @ዋዉ-ገ1ነ 2 часа назад

    አብሽሪ ከክፋቻ ቡሀላ ዴስታ ይመጣልና

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 12 часов назад +3

    በዚህ ዘመን ጀግና ወድም መገኝቱ መታደል ነው አብሺሪ ሉቢ ዛሪ ሊላ ቀን ነው ለወድምሺ ቃል አጣሁው

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 14 часов назад +3

    አላህ የተሻለውን ይተካሽ ደስብሎሽ የምናይሽ አላህ ያድርገን ማማዬ ❤❤❤❤❤

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 13 часов назад +6

    መዲየ ሞኒታይዝ እዲሆንላት ሳአት አስሞይላት ማስታወቂያ ያየን አይደለም ይህ ሁሉ እይታ ያለ ገዘብይስራላት❤

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 Час назад

    አብሸር እህቴ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 11 часов назад +2

    ስልኩን ሽጦ ለእህቱ 😢😢😢😢 ውይ እንደ ወንድሞቸ አይነት ወንድም እግዚአብሔርን አለቀስኩ እህ በአንች ቤት ያለቀስኩትን እንባ ፈጣሪ ይመልከት

  • @fatmahfatmah7663
    @fatmahfatmah7663 10 часов назад +2

    አላህ ይጠብቅልን እደ ዚህ ቀልብ ከሚገፍ ነገር

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    በአላህ ይሄን ቢደወ የምታው እህት ወድሞቸ እናበረታታት በእምታምኑት እምነት ታሳዝናለች የስዴትን ልፋት እናውቀዋለን😢😢😢😢😢

  • @tt822
    @tt822 10 часов назад +2

    አላህ የተሻለዉን እርዚቅ ይስጥሽ ያረብ

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 часа назад

    አብሸሬ ውዴ አላህ ያውድክ ኸይር አንች ሰላም ሆኝ በተሻለ ለአንች ያለውን አላህ ይሰጥሸ

  • @ZemzemMohammed-cj5fy
    @ZemzemMohammed-cj5fy 13 часов назад +3

    አብሽሪ ማሬ ለኸይር ነው አላህ ጥሩውን ነገር ይወፍቅሽ

  • @giasbd1266
    @giasbd1266 8 часов назад +1

    ወድም የአባት ምትክ እኮነው አብሽሬ በሰውሀገር ሆኘ አባቲን ባጣውም ወድሞች አሉኝ

  • @HhHh-n2y5y
    @HhHh-n2y5y 12 часов назад +3

    አይዞሽ እህቴ እስከመጨረሻው ከጎንሽ ነን አብሽሪ ከኝየበለጥ አሏህ ከጎንሽ ይሁን ዉዴ

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 9 часов назад +1

    አላህ ይፈርጅሽ ያረብ ወድምሽ አስለቀሰኝ አላህ ይተካዉ ያረብ እንሸአላህ ጀዋሉ ይገዛል አብሽር

  • @የማሜእህትየማሜእህት

    የኔ አባት ወንድሟ ሚስኪን ጀግና ወንድም አለሽ ተፅናኝ በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ወንድም አይገኝም

  • @wollokocha
    @wollokocha 12 часов назад +2

    አላህ ያግዛት

  • @MediTubeመድ
    @MediTubeመድ 11 часов назад +3

    በሁለቱም ቻናሌ ሰብ አርጌ እስከ መጨረሻው እያየሁልሽ ነው በተሰበረው ልቤ እያዘንኩም አይ ዱኒ😢 ግን ከቤትሽ ቆርቶ ከሂወትሽ በላይ አንድ ሀብት አለሽ እሱም ወንድምሽ ነው ማሻአላህ ቀናሁ በወንድምሽ ጤናማ ቅናት ምናል አንድ ወንድም ኖሮኝ የወንድምን ጣዕም ባየሁት ብየ ተመኘሁ😢እስኪ ለበሻሻው ወንድሟ ይቱብ ይከፈትለትና መቶሽ እናስገባው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ከዛም እህቱን ያስደስታት እኔንም አበረታቱኝ የልጆቸ ናፍቆት ስክር አድርጎኛል😢😢😢

  • @ssaa-p1m
    @ssaa-p1m 9 часов назад

    አብሸሪሁሉምለህይርነው አላህየተሻለውንየወፍቅሸ❤❤❤❤

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال

    ሀስቢየላህ ወናእመል ወኪል

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 32 минуты назад

    አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ለኸይር ነው እኔ ላንች የምመኝልሽ ሶብረል ጀሚል ነው እዚች ዱኒያላይ ባላህ ውሳኔ ሶብረሽ ነገ በዚች ለዱኒያ መጠቃቀሚያሽም ትልቁን ለገ በአኬራ ይመዳሽ ያረብ

  • @WaadAhmad-s3i
    @WaadAhmad-s3i 18 минут назад

    አብሺሪተመከፋትቦሀላመደሠትአለ

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 13 часов назад +1

    አይዞሺ ሁሉም ለበጎ ነው በተሻለ ነገር አላህ ያበሰርሺ ይህ ድነጋይ መንግሰት እንዳስለቀሰን አይቀርም አብሺር

  • @HussainMohamed-ie8uq
    @HussainMohamed-ie8uq 10 часов назад +1

    አላህ ይረዝቅሽ ያክቲ የላሰብሻውን

  • @Rነኝየወግዲዋ
    @Rነኝየወግዲዋ 13 часов назад +1

    አብሽሪ እህት እንተባበረሻለን 🎉🎉🎉🎉አላህ ያጠከረሽ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 10 часов назад +1

    ሞኒ ሆነች አልሆነችም አሳውቂን እና ማስታወቂያ አይታየንም❤❤❤❤መድየ በረካ ሁኒ

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 10 часов назад +1

    😢 የእህት አላህ ይጠግንሽ
    ወላሂ ድካምሽ ድካሜ ሁኖ ተሰማኝ
    አላህየ ባልታሰበ እርቅ ይካስሽ ያረብ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 11 часов назад +1

    የኔ ቆንጆ አብሽሪ ለኸይር ነው

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 13 часов назад +2

    የእኔ እህት አላህ በተሻለ ነገር ይተካሺ ለእኔም ዱአ አዲርጉልኝ የመዳም ቅመሞቺየ🎉🎉🎉

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 14 часов назад +2

    አላህ የተሻለውን ይስጣት

  • @JemilaMohammed-z7x
    @JemilaMohammed-z7x 13 часов назад +2

    መስራት ከባድ ነው ማፍረስ ግን ቀላል አይ የኛ ነገር አብሺሪ እህት ለኸይር ነው

  • @LubabaAwol-t4s
    @LubabaAwol-t4s 14 часов назад +2

    አብሸሪ ምክሸየ አሏህ ይትሻልውን ይትካሸ

  • @Fatum-jh6sj
    @Fatum-jh6sj 6 часов назад

    አብሽሪ ውዴአሏህያግዝሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube 12 часов назад +1

    ሰአቱ አልሞላም እዴ መቼ ነው ማስታወቂያ የሚገባው እየጠበኩ ነው

  • @amusumya3059
    @amusumya3059 8 часов назад

    አይዛሽ መቶ ሺ እናስገባት❤❤❤ ሀባይብ

  • @أمعبدالرحمان-م6ث7ز
    @أمعبدالرحمان-م6ث7ز 9 часов назад

    አብሸራ አህት❤❤❤❤❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 10 часов назад

    አብሽሪ የኔ እህት😢😢😢😢

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 минуты назад

    የኔናት አይዝሽ እህታለም። ፈጣሪ ያጀግንሽ አቀዋለዉ ድካሙን

  • @ZaaZm-b9f
    @ZaaZm-b9f 12 часов назад +1

    አብሺሪ ለበጎነው ዋናው ጤና ነው

  • @yousefalhammadi4296
    @yousefalhammadi4296 Час назад

    ሁሉም። ለካይር ነው። እህቴ

  • @Hayuየሀይቋ
    @Hayuየሀይቋ 13 часов назад +1

    አላህ በተሻለ ነገር ይተካሽ እህቴ አብሽሪ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 14 часов назад +1

    አብሽሪልኝ የተሻለ ሊሰጥሽነው ታያለሽ የኔ ሴት የኔ ጀግና የኔ አንበሴ❤❤❤❤

  • @FatmaHasan-c7l
    @FatmaHasan-c7l 10 часов назад +1

    ማሻአላህእህቴዋ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 11 часов назад +2

    ምንም ቢሆን ወንድም የመሰለ የለም በተለይ ለሴት ልጂ መከታ አንዳንድ ወድሞች በቃል እማይገልፁትን ፍቅራቸዉን በመከራ ጊዜ ነዉ ፍቅሎ እሚወጣዉ እኔም ወድሞች አሉኘ አልሃምዱሊላህ ግን ንግግሩ አሰለቀሰኝ😭😭 አይዞሸ ይህም ያልፋልዉዴ

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o Час назад

    ያ🎉🎉🎉

  • @MuradMan-j7p
    @MuradMan-j7p 12 часов назад +1

    bere kalesh ena egzalsh

  • @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ
    @ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ 14 часов назад +3

    አላህ የተሻለውን ይተካሽ እህቴ እህ😢😢😢😢😢😢

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 12 часов назад +1

    አላህ በኸይር ነገር ይተካሽ እህታለም እንኳን ላንች እኛ አሞናል

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o Час назад

    የኔውድ አብሽሪ ሁሉም ያልፍል

  • @HayuTube-q2k
    @HayuTube-q2k 10 часов назад +1

    በርች እህታችን 🎉🎉 መድ ጀዛከላህ ኸይር ምርጥ ጓደኛ ነሽ አበረታቻት😢

  • @hikmu378
    @hikmu378 10 часов назад +1

    የኔ ፍቅር አላህ የኔም ወንድሞች. አለ አልሀምዱሊላ ቤተሲፈርስ አለንልሺ እህቴ የሚሎኛ አሁንም. አልሀምዱሊላህ ቆንጆ ቤት አይስራሁ ነው በአባቴ እና በወንድሜ ❤❤❤😢😢😢 አይዛሺል የኔ መልካም እህት

  • @maheenamaheena.a7786
    @maheenamaheena.a7786 13 часов назад +2

    አብሽሪ 😢😢😢

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 4 часа назад

    😢የአላህ አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሺ እህቴ ያረቢይ የስደተኛ እህቶቸን ቤት አተ ጠብቅላቸው የአላህ እህህ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 10 часов назад +1

    የኔውድ አላህ ያበርታሽ. ምን እላልሁ ላያስችል አያስጥም😢😢😢

  • @Sheqala
    @Sheqala 10 часов назад +1

    የኔ ማሮች አብሽሩልኝ አላህ ይአወድ❤❤❤

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 10 часов назад +1

    አበረታቷት እህቶቼ እባካችሁ ወላሂ በጣም ታሳዝናለች ኡፍፍፍ አይዞሽ ማሬ

  • @እሙሙሐመድወሎ
    @እሙሙሐመድወሎ 6 часов назад

    ❤❤❤አይዞሽአላህየበለጠውንአላህይተካሽ

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 11 часов назад +1

    የት አከባቢ ነዉ የአላህ

    • @Biduf-ji5rj
      @Biduf-ji5rj 9 часов назад

      ኮንቦልቻ ነው

  • @طيبه-ك8د
    @طيبه-ك8د 7 часов назад

    አላህ።ያ፣ዉድሽ።በኸይር

  • @tarawnehtarawneh5584
    @tarawnehtarawneh5584 12 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ የተሻለዉን ይስጠን የእኔም ፈርሶብኛልአይዞሽ እህት የእኔ ከፈርሰ አንደአመት ሁኖታል የእኔ አድስ አበባነበር የሰራሁት የስደት መከራ ይፈረደን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረብ ሀገር ስንት መከራ ስቃይ ህመም አትርፋ አረፋለሁ ብይ በተሰራ በስድስት አመቱ አፈረሱብኝ ብቻ አልሀምዱሊላሂ ጤና ካለ አይዞሽ እህት😢😢😢😢😢

  • @Emansied-z2o
    @Emansied-z2o 8 часов назад

    አይዞሺ እህቴ አላህ የተሻለዉን ይወፈቅሺ ወንዱምሺ ግን በጣም አዛዘነን ምርጥ ወንደም ነዉ አላህ የተሻለዉን ለሱም ይተካዉ ጀግና ወንደም😢😢

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 13 часов назад +4

    ታድለሻል ወደሞች ሰላሉሽ እኔም አለሁኝ 😢😢😢😭😭ካባቴ በሰተቀር ማንም የለኝም ግን አላህ አለኝ አባቴም ረጀም እድሜ ይስጥልኝ🎉

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 11 часов назад

      አይዞን እኔም ወድም የለኝ ቤተንም የሰራችልኝ እህቴ ናት ብቻዋን ያለማንም አጋዠ አባቴ ነበረ ግን .....ብቻ አላህ ሂድያ ይስጥልኝ

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p 10 часов назад +2

      እብሽሪ ማማየ አላህ አለሽ አደስ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 9 часов назад

      @@የበረሃዋርግብ-oi6uz አላህ ያባሽርሽ በጀና ወለ አዲኒያ አደ ወደም አለኝ በአባት የምንገናኝ ዞርም ብሎ አያይንም😭

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 9 часов назад

      @@Kareema-r1p ሹክርን የኔ ውድ አላህ ያባሽርሽ ወዱኒያ ወለ አሄራ♥️😭

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 9 часов назад

      @@ጠአምዩቱብ እኔ የአባቴ ልጆች አባቴው ናቸው ያለንበትን እኳን ሁኔታ አያቁም ውዳ እያለኝ ያጣሁት ነገር ቢኖር አባቴን ነው ብቻ ከባድ ነው አላህ ያበርታን በተለይ እናቴ ስትሞትብኝ ናፍቁቱ ጨመረ እሱግን አላህ ይወቀው የልቡን

  • @SemiraSemira-u7y
    @SemiraSemira-u7y 13 часов назад +2

    100ሽ እነስገባት

  • @om_Ryane
    @om_Ryane 14 часов назад +1

    አብሽሪ አላህ አለሽ የማይልፍ የለም ዋናው ጤና ሁኝ

  • @Firdwesjemal
    @Firdwesjemal 47 минут назад

    እፍፍፍፍይ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ቪድዎዉን
    ብቻ አላህ የተሻለ ይስጠሽ ዉዴ❤

  • @ድነተልኢስላም
    @ድነተልኢስላም 3 часа назад

    የትነዉ😢

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 14 часов назад +6

    አብሽሪ እህት ቡታጀራ ህጋዊ ቤቶች ሱቆች ፎቆች ምንም አልቀረም እየፈረሰ ነዉ የተሻለዉን ይተካላቹ የባሰ አያምጣዉ ማለትነዉ ያልፈረሰበት ዬለም

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 13 часов назад

      የአላህ በየቦታነው ፈረሳው አላህ የተሻለውን ይተካቸው እንጂ

    • @moamna9019
      @moamna9019 12 часов назад

      አይይይይ አኔም አይቀረልኘ በይኛ😢😢😢

    • @wollokocha
      @wollokocha 11 часов назад

      ይኸ መሀይም መንግስት አሰቃየንኮ ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 10 часов назад

      @@moamna9019 መንገድ የደረሰበት ሁሉ ነዉ ካልደረሰበት ችግርዬለም አብሽሪ

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 3 часа назад

    Yena eht Allah yeteshale alew

  • @دلوني-ي8ض
    @دلوني-ي8ض 14 часов назад +2

    የኔ ደርባባወች አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ያረብ

  • @FatmaHasan-c7l
    @FatmaHasan-c7l 10 часов назад

    ጀግና❤❤❤❤

  • @4on592
    @4on592 11 часов назад +1

    አካውንት ና ስልኳን በየት እናግኘው

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 14 часов назад +4

    የኔም ወድሞቸ ፈረሰባቸው የኔ ሲተርፍ እንኳንም የሷ ተረፈ የኛ ይፍረስ ነው ያሉት እነሱ ሀገር ናቸው እኔ ስደት ነኝ ወላሂ ልፋቴን አይቶ አላህ ጠበቀኝ የስንቱ ቤት ወደመ በኔ አጠገብ የሰሩት😢😢😢😢

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 13 часов назад

      ህገወጥ ነበርዴ እኳን አተረፈልሺ ለነሱምየተሻለ ይወፍቃቸዉ የትነዉ የፈረሰባቸዉ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 13 часов назад

      @@twinklestar2448 ህገ ወጥ ስለሆነ አደለም

    • @የማሜእህትየማሜእህት
      @የማሜእህትየማሜእህት 4 часа назад

      ቅን ናቸው ወንድሞችሽ አላህ ይተካቸው ያረብ

  • @سميرهسميره-ش9ه
    @سميرهسميره-ش9ه 9 часов назад

    አላህ የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ ብሎኬት ቤት ከጤናሽ ጋ ይስጥሽ ያረብ ኢሻአለህ ዱአ አድርጊ ለሊት እየሰገድሽ አይሽ ያልፍል

  • @Beido2he
    @Beido2he 9 часов назад

    😢😢😢አላህ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 9 часов назад

    ኡፍፍፍፍ ወድምየው 😢እዳተአይነት ወድም ያብዛልን አላህ ያጠክራቹ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 14 часов назад +1

    አብሽሪ አላህ በተሻለ ይተካሻል እኳን ፈረሰ የምትይበት ምን የመሰለ ቤት ይሰጥሻል አላህ እኳን የዱኒያ ቤት የአሄራ ቤት ጀነተል ፊርዶስ ይሰጣል ጠንክሪ❤❤❤

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o 11 часов назад +1

    ከባድነዉ የኔከርታታ አይዞሽ የተሻለዉን አላህ ይወፋቅሽ እህት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 12 часов назад +2

    ልቤን አመመኝ 😢የኔውድ ከምር እኔም የዛሬ አመት ቤቴ ፈርሶብኛል ህመሙን ድካሙን አውቀዋለሁ አይዞሽ የተሻለ ቤት ትገዧለሽ እህቴ እዳታዝኝ 😢

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 14 часов назад +1

    አብሽር ማማዬ አላህ ያበርታሽ እኔኳን ፈርሶብኝ ከአላህ ተስፋ አልቆረጥኩም አችም በርቺ እሺ እህት😢❤

  • @TytyToto-u9n
    @TytyToto-u9n 8 часов назад

    አዞሺ ጠክሪ እና በረታሻለን የኔ ቆጆ

  • @AlhmdulilahRebilalmin
    @AlhmdulilahRebilalmin 5 часов назад

    አላህ ይተካሽ

  • @የማሜእህትየማሜእህት

    አዛኑ ማሻአላህ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    ኡፍፍፍ ያረቢ የተሻለውን ይተካሽ ያረብ

  • @RaRa1-s1c
    @RaRa1-s1c 12 часов назад

    አብሽሪ ሉቤዋ ለኸይር ነው ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤🎉🎉