Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ በተሰበረ ቪድዮውን ላይክ እያረጋቹ አበረታቱኝ❤ ማንኛውም ትዛዝ የምትፈልጉ አናግሩኝ 0939125445
ፊርዶስ ማስታወቂያ ስሪልኝ 2ደቂቃ 5ሺ እልክልሸላዉ ምርጥ ዘይት ላሴቶች አዘገጅቼ ገበያ የን ያሂል ዬላኝም ዘይቱ ወለሂ ምርጥ ነዉ ኬሚካል ያሌላባት ኑፁ ቢተሚኖች ያዘ ነዉ ማልሺልኝ በአላህ ያላሁት ሳዉዲ ነዉ ዬተኛዉም ቦታ አደርሰላዉ
እኔስ ኡፍፍፍ 😢ወይ ድካማችን መደረና አቴዠሽኝ ንበር😮
አይ ዱንያ አብሽሩ ደምሩኝ
አብሽሪ❤❤❤
አቡ አሚራ እርርርር ይበል ላይክ አርጓት በሷ ሰበብ ተፈረጅን ስለ ለይላ ጀግና ብየሻለሁ ፋሲካ
ሲቀጥል የለይላ ቤተሰቦች ሚድያ ላይ የታወቁት ሰበቧ ፋሲካ ናት ዛሬ ኸይር ስራ መስራት ከአላህ እንጅ ለሰው ልጅማ ምላሹ መጥፎ ሁኗል እህታችን ፋሲካ በርቺ
@@susukedirsusukedir1881 በትክክል
ወላሂ. ዩትብሽን. አስረዬነው. ያየሁት. አቡአሚራ. ዩቱባን. አዘጉ. ስሊ. ሊዘጋመስሎኝ. ወላሂ. የአላህ. እንኳንደህናመጣሽ
ያ ሆዳም አጨረጨረውኮ. እሷ. ስም አልጠቀሰች. ስት የለፍቺበትን አዘጉ ማለት በጣም ይከብዳል
ማነኝ ብሎ ነው የሚያስበው ቱልቱላ ቦርጫም
ሰሙ አልተጠረም ለምን የዘጋል የልጆች እነት ነት ትሰረ
ጉድ የሠዉ ጭካኔ እኮ
እኔም በጣም ነው ያናደደኝ ራስ ወዳድ
ፋሲካ እህቴ ልጆችሽ ደህና ናቸው አብሽር እህቴ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ አላህ ይርዳሽ 👍👍🙏🙏🙏❤️
ፈረዶስዬ ሁሌ አረብ ሀገር ያለነው ሁሌ እንደ ተጨነቅሽልን ነው አላሁ ከጭቀት ያውጣሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ፋሲካ ሆድ አዳሮች ዪቱቧን አናዘጋ ብለዋል አብሺሪ እኛ የአረብ ሀገረ እህቶችሺ ከኅንሺ ነኝ አጫጫሻችው ጅግና ነሺ ጠንክሪ ❤❤❤❤❤❤❤
ፋሲካ አላህ ያጠክርሽሽሽ እናም አቡ አሚራ አዘጉባት ሲል በጣም አዘኩ የኔ ጀግና🌹🌹🌹
ወንድ ከሆነ የዘገው እኛ አድስ አበበ ነው የለነው የሱን አፍ ነው የምነዘገው በመደም ቅመም አይደል ንገዱን የምየስፈፈው
አላህ አለ አላህ ከያዝን ማንም ምንም ቢል ምንም ሊያደርግ አይችልም በጣም አዘንኩኝ ከአፉ ስሰማ 💙❤❤❤️🤍🤍🙏🏽🙏🏽
ፊረዶሰይ 10000 አመት ኑሪልን
የኔ ቤት መስመር ዳር ነው የአክስቴ ቤት ከኋላየ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ነው ሚገርመው የውስጥ ለውስጥ መገድም እየተሰራ ስለነበረ የሷ ፈረሰ መስመር ዳር ስለሆነ ብቻ አደለም
አቡ አሚራ እና ባልደረቦች ተጠቀቂያቸው እሱ እንዲ የሚያደረገው እጁ ሰላለበት ነው አቺ ግን የለይላ ጉዳይ አትርሺ
ፋሲጋ የሚገባትን ነገር አደርጋለች ሚዲያ ላይ የሚያቀርባቸው ሰው ሲያጡ ትልቅ ደረጃ አድርሳቸዋለች ከአሁን በኋላ ፋሲካ ምንም ነገር አያገባትም ስለዚህ ነገር እንደውም መናገርም የለባትም እባካችሁ እህቶቼ በተቻላቸው አቅም ልጅቷን አትወስዋት አቡ አሚራም ደግሞ በቲክቶክ ስሙ ስለተነሳ ነው የተናደደው ገንዘቡ የገባው በልጅቷ ቤተሰብች❤ስም❤ነው አሉ አለቀ ካሁኑ ወዲህ ስለዚህ ነገር አታውሩ ልጅቷ ❤ልጆችዋን ❤ታሳድግበት አመሰግናለሁ❤
አቡ አሚራ ምን አረገ እና ሀሰት ስትነገር ትወጃለሽ አንችም የሀሰተኛ አረጋቢነሽ ነቃላ
@احمدياسين-د5ن አባቱ የማውቅ ሁሉም ሰው እንደ እራሱ ይመሰለዋ አተ በክት ከአቡ አሚራ ብላለች?ፍሰ ያለበት እኔ ነኝ ያለ እራሱ አተ የአቡ አሚራ ዳይፓር
አህመድ ያሲን የምትባለው አላሀ ያያልኩ 👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️
የአላህ አላህ በተሻለነገር ይተካቼውያርብ እህቶቻችንን😢😢😢😢
ፋሲካ ኢቻናልሽ ጠብቅ ጠላቶችሽ እየተፍጨረጨሩ ነው በተረፈ በርትተሽ ስሪ አትጥፊ እንወድሻለን ❤❤
አንች ያሰተኛ ደገፊነሽ ተስጠሌለስ
👍👍👍👍🙏👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤
አላህ አላህ ይውደድሽ 💙💙🤍🙏🏽
እህቴ የጮሃ ዉሻ አይናከስም አብሺሪ ጉራ ብቻ ናቸው
ኡፍፍ አብይ እድሜህ ይጠር የድሆች እባ ይፍረድብህ😢😢😢
እኔ ና እህቴ ሳውድ 13 አመታችን አሁን ከእህቴ ጋ ፀብ እየፈጠር ነው እሶ እገባለሁ ሀገሬ ትላለች እኔ ደሞ አሁን እትግቢ አንደኛ አማራ ክልል ሀገራችን ያለውን ታውቃለችሁ አሁን ድጋሜ ቤት ፍርሳ መጣ ወላሂ ያማል ሀገር አለን ብለን እኛ የኢትዮጵያ ሴቶች በህፃንነታችን ችግር ተጋፍጣን እኛንም ሀገራችንንም ለመቀየር ታገለናል.ለአርብ ሀገር ሴት ይሄ አልበርም ወለታው አብሽሩ ቤታችሁ የፈርስባችሁ እህቶች በዱአ እንበርታ ሁላችንም ሀገር ኑኖር ሀገር እደለለን ተስፋ አስቆርጠውናል. ኢንሻ አላህ ሶሪያን ከዛ ችግር ያወጣ እኛን አንድ ቀን እንወጣለን. ሀስቡን አላህ ወነኢሚል ወኪል😢😢
እየፈረሰ ያለው ሕገወጥ ነው እኮ ሕገ ወጥ ቢት ለመን ትሰራላችሑ
ላ ህገወጥ ብቻ አይደለም ህጋውይም ይፈርሳል መገድ ከደረሰበት
ባለቤቴ ጥሎኝ ጠፋ እርጉዝ ሆኜ ጭንቀት ውሥጥ ነኝ እባካቹ የቻላችሁትን እርዱኝ በማርያም በአላህ 😭😭😭
ትግባ መግባት ከፈለገች ስራምኮ ይዴክማል
@LomeLome-p1m የሰው ባል የሖናላ ያገባሸው
ግን መግስት ለምንህዝቡን ታሳቢአያደርግም ወላሂ በጣም ያሳዝናል ፋሲካ አብሽሪ አቺ ኡነተኛ ሀቀኛ ነሽ እዲሁ ሳይሽ እህቴን ትመስሊኝአለሽ
ያለው መንግስት ምቀኛ እና ሰው ማስለቀስ የሚወድ የአጋንንት መንፈስ የሰፈረበት ስለሆነ ነው እንዲህ የሚያደርገው።
ከባድ ነው😢😢😢ዴሞ በኛ በሰዴተኞች ላይም ዞረ😢😢😢የሱን መጨረሻ ያሳየን
ፈጣሪ ያፅናት ሚስኪንአይ😢 ግፍ የዚህ መግስት 😢
ፍቶህ ለለይላ ኑር ሰቦ የነሸቃሊትን ብር ለምነዉ የት አደረሡት ሁላቺሁም ጩሁ
ተበላእናቴ እነሸቃሊትከሰርን ማንንም እያገዝን ሽትቤትእያጠብን የሰራነውን
ያማል ኧረ የአላህ የዚህን ሠውየ እህሉሀ ጨርስልን 😢😢😢
ዋአልይኩምሰላም የኔ ጀግና አፊዬ አላህ የጠበቅሺ መቀኞችሺ በዝትዋል
🙏🙏🙏👍👍🙏🙏❤️ እኔም ወላሂ ታሳዝነኛለች እንደሌላ ሰው አፈ ጮሌ አይደለችም አላህ ይርዳት❤
ዘመኑ የአስመሳዮች ነው ሱብሀነላህ
አብሽሩ አላህ አላት ደምሩኝ
እረ ይከብዳል ወይኔ 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 እድሜ ላአብይ ስንት አመት የተደከመበት በሺተኛ የሆንበትን እሱ ያፈርሳል አናቱ ይፍረስና እድሜአችንን የጨረስንበት
እህቴ ክፉ አይወጣሽ ለአላህ ብቻ መስጠት ነው አላሁ ሁሉም ነገር ይዘገያል እንጂ ያሳየናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፋት ዳር ብቻ አይደለም ። ወደ ውስጥም ለልማት ብለው ያነሳሉ
የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺
ያአላህ ያሳዝናል ወላሂ ከባድ ነዉ
ያልፈረሰበት ዬለም አላህ የተሻለዉን ይተካላቸዉ ያረብ
የኔ ናት 😢😢
አላህ ራሱን ያፍርሠውና ሠውን መድረሻ አሣጡት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
አልሀምዱሊላህ እኔሰ አልፎኛል እዳዉም ትርፍ ቦታ አለዉ ቤቴ ጠባብ ብትሆንም አልሀምዱሊላህ😊😊😊🎉🎉
ኧር እህቴ ሁለት ክፉል እራሱ ይበቃሻል እኳን ተርፈልሺ እኔ እራሱ በጭቀት ነው ያለሁት መንገድ ዳር አይደለም ግን አድስ መንገድ ይወጣል እየተባለ ነው የስንት አመት ልፋት ዱአ አድርጉልኝ
@FhgdFhh አላህ ይረዱሸ ዉዴ
ኡፍፍ የማል💔🥹
ወአለይኩም ሰላም ዋናው ጤና ነው አይዞሽ ያልፋል ቀላል ነው ማለቴ አይደለም ግን አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው😢😢
ፌንት ባትሆን ነበር የሚገርመው ሆ ልፍት ማጣት እዴት እድገት ሆነ አውቀለሁ ያማልእዴት ልገርሽ
😢😢ከባድነዉ እኮን ቤት አጥር ሲፍርስ ያስለቅሳል
አጀብ እኔ 11 አመቴ ግን ልስራ አለገዛስል መሰናክሊ ስበዛብኝ ዝብየ ተቀመጥኩ ላካ ለበጉ ነው
ለኸይሩ ነዉ
@gsueuedhjdjdj8543 በጣም ብርዥ አልሳካ ይለኛል በመጨረሻ እረግፋፋ አረጌ ተውኩት ካዛ ፈራሳ ስመጣ ለበጎ ነው ላካ ብየ ዝም አልኩ
ይሻላል እኔ ጨቆኛል
አዎ ታገሺ ሁሉም ነገር ሲረጋጋ ትወስኛለሽ
አንች ብርሽን ይዘሻል እኔ11 አመት ሠርቸ ተቀምቸ አለሁ አልሀምዲሊላህ ሌላ ሠራሁ አሁን አዱስ ጀማሪነኝ ደምሩኝ
የእውነቴን ነው ምልሽ እኔ ስላየሁት ስለ ሰማሁት ብቻ ራስ ምታት ለቆብኛል የፈረሰባችው ሁላችሁም እግዚአብሄር ያጸናችሁ በመንቃ እንደምትጽናኑ ባላቅም ጽናቱን እግዚአብሄር ይስጣችሁ
ቻሌንጅ ጀምሩ ቲክቶክ ያላችሁ ቻናሏ እንዲያድግ ሼር ሼር አድርጉላት
አብሽሪ እህቶች ልክ እንደኔ ነው 12 አመት የለፋሁበት የኔውማ በኮሪደር አይደለም አዲስ አበባ ሸገር ሲቲ
እኔም ሰባት አመት የመዳም ቤት የለፋሁበት ፈረሰብኝ አልኸምዱሊላህ ዋናው ጤና በራሳችን ሚመጣ ነገር አላህ ይመልስልን ❤❤❤❤❤
ዉዉዉዉግይ እኔ አሰቀድሜ በጭቀት ልሞትነዉ አላህይጠብቀን
ህጋዊይ ቢሆንም ይፈርሳል ወይ ?
እኔ 11 የለፋሁበት ፈረሰብኝ😢
@@moamna9019 ጠንከር ማለት ነው እንጂ አብሽሪ ደሞም አላህ ከቀደረው ውጪ የሚሆን ነገር የለም አላህ ቋሚ ያርግልሽ
እኔጃ እህት የኔው በመንገድ ሰበብ ነው የፈረሰው መንገድ ካልገባበት ላፈርስ ይችላል ኢንሻ አላህ አላህ ቋሚ ያርግልሽ እህት
Gin. Indet. Honen. Nawu. Agarchn. Yeminla😢😢😢. Ayizosh. Ihtee😢
እግዚአብሔር ያወጣኝ የኔ ቤት በግራም በቀኙም ምገዲ ነዉ ለግዜዉ 😢😢😢 ለካም ይህም አለ እኔ ከቤቴ ላይ ሡቅ ከፍቸ እኖራለዉ ብየ ህልም ነበርኝ 😢😢አገራችን ሠላም ከሆነ
ወይኔ በጣም ከባድ ነው አላህ ቤቴን ይጠብቅልኝ
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ፋሲካዬ እንኳን ደህና መጣሸ ያርቢ እንዴት ልብ ይነካል አላህ በጥሩ ነገር ይተካላት ኡፈ😢😢😢
የኔ ውድ እኔማ ያንቺን ስም ሲያነሱ ያማኛል ለምን ይሁን እኔ ቲክቶክ ዬለኝም ግን ቆራርጠው አምጥታውት ሰምቼ ደሜ ፈለ እነዘ ጠብደሎች ኡፍ
ያረብ ከደዚህ ያለ መከራ ይጠብቀን ደምሩኝ እስኪ ውዶቸ 😢
የኔ ማር አሏህ በተሻለ ይተካት የኔንም አሏህ ይጠብቅልኝ የ8 አመት ልፋቴን😢😢
Ya rabii abiyin aselenii amiin😭😭😭😭😭😭yenem faresowel walahii😭😭😭
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያአላህ አላህ የተሻለ ይተካችሁ እኛንም አላህ ይጠብቅልን በጣም የሳዝናል
በጣም ናው ሚከብደው አላህ ይድራስላቸው❤❤❤
ፋሲጋዮ ጀግና አብሽሪ በርቺ ❤❤❤
አላህይጠብቀን የኔም አስፓልትአለው ፕላንየወጣለት ነውህጋአዊነውእንዴየሚፈርሰው
በቃ እዚሁ ላግባ ሀገር ገብቸ አገባለሁ ብየ ነበር ሀገርም የለ 12 ለፍቸ ሀገር ገብቸ ቢያፍርሱት ተስፍ የለኝም ቤተሰብ ናፍቆት ያርቢ ምን ይሻላል 😢
Hulum bota rasachu asferisu nw yamilut ayiii
አንቺ እደጊ ጠላትሽ ይውደም አንቺ አፍሪ ምቀኛሽ ይፈርአንቺ ብለጪ በክፉ የሚኒያነሳይይነስፍርዱ❤
ያሳዝናል አላህ ይተካቸው
እፍፍፍ ያማል ያሳዝናል😭😭😭😭
አቤት የኔ ጌታ እግዚኦ ማለት ብቻ ነው ፈጣሪ ሀጥያታችንን ይቅር ይበለን
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔረ አለ
ላኢላሃ ኢለላህ
መግስቱግን ምድነውስራው ወይአይሞት ወይአይለቅ እነሸቃሊት የትእንሂድ የሰራነውንደሞማፍረስ ጉድ
ያሳዝናን እዉነት ምናይነት ዘመን ነዉ የደረሰነዉ
😢😢😢😢😢ያሳዝናል ወላሂይ የፍሲካን ይቶብ አዘጋለሁ ካለ ወላሂ እኛም አንፍታውም እሱ ማነው የሶን የሚዘጋው ስምአልጠራች ም
😢😢እናም ከስዴት ስርቼስራሁ ኮቻ ቦታገዝቼመስራትጀምሬ ለልማት ይፈለጋል ብለው አፈረሱት😢 እየመረረኝ የጠላሀት ስደት ይኸው ሳምንት ሆነኝ መልሼ ስዴት መጣሁ😢 ብቻ አልሀምደለላህ ሁለም ለበጎ ነው
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስላት ለሀገራችን
አቡ አሚራ ይዛገበት ስላለ አነዶኝ ዩቱብሽን ፈልጌ ሰብ አረኩሽ ያኔ ሀቀኛ አላህ ይጣብቅሽ በሀቅ ቁሚ ማንንም አትፍሪ
እሷኮ ሀቅ ሰለምታወራ ነዉ ሰዉ እሚጠላት
ይሄ ሀቅ ነው አላህ አለ ዕት ወከልቱ አሌክ አመንቱ ሚነክ ካልነው አይረሳንም❤❤❤
wale ወረህመቱላ ወበረካቱ ራ አለው አልሃምዱሊላህ እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁ ወይ ጉታ እንዴት ናት ሙታጀረ ማፍረስ ጀመረች የታከባቢ ነው ሚፈርሰው ፋሲጋ እኔ እኔም በገበሬ ነኝ የገዛሁት መውጫዬ እኔ እንጃ ምን እንደሚሆንም ምን አላህ ነው ሚያቀው እንግዲ መጽናኛውን በሰላም ስራውን የለቀቀችው ላይ የጠፋችሁ ግን ምንድን ነው
አላህ የተሻለ ይተካላት ያረብደግነቱ የኮሊደር ልማት ከሆነ ካርታ ካለው ስለሚከፈል ትንሽ ያፅናናል ልፋቱ ድካሙ ባይመልስም ከህገ ወጥ ይሻላል
😢😢😢😢ያአላህህ
_ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ነወርቲ የኔ ዉድ አሏህ የተሻለዉን ይስጣት_
እሺ ካሳ ይሰጦል
ወደ ፊት ፎረዶስ እና አቡ አሚራ ግብር አበሮች በክፉ እየወራሹ ነበር በረቺቺቺ ለይላ ብር ተከፊለዋል መሠለኝ በገራ ነገሩን አለበበሱት ሁሉም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያርብ ያአላህ
ያአሏህ
የአላህሚሥኪን ወላሂ 😢😢ከባአድነውግን ይሄሁሉው ቤት ህገወጥ
የቤትን ነገር አላህ ይይላቸዉ አንዷ 17 ዐመት የለፋችበትን ነዉ ያስፈረሱት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል😭😭
ወሌኩም አሰለም ወሪመቱለህ ወበሪከቱ ያሪቢ እኔም አሰበትል ዳራ ነዉ ወለህ ፈርቼአለዉ ቤት ሰሊሰራ አለገበም ብዬ ከልጆቼ ታለዬቼ ዘንድሮ አሰርቼ ነበራ ግን ፈርቼአለዉ አለህ ይሲትር በሲ
የኔንም አስፈረሱብኝ ያሳዝናል💔💔💔💔
የትነዉ አካባቢነዉ😢😢😢😢😢 አይ የኛነገር😢😢😢😢ያሳዝናል በእዉነቱ😢😢😢😢
ፋሲጋየ በርች የኔ ጀግና
ያረቢቢቢይይይይ ታሳዝናለች
በጣም ያሳዝናል ኧረ ይህ ሠውየ ህዝቡን እንደት እሚያየው😢😢😢
ማሬ አይጣል ነው! አስፋልት ዳር ቢሆንም ባይሆንም አይጣል ነው! እግዜር ይርዳ
አላህ ይዲረስላት የአላህ
😢😢 ወይኔ በጣም ያሳዝናል
ያአላህ አላህ ሁላችንንም ይርዳን
ያረቢ ልፋትከቱ😢😢😢😢
እረ እስኪ ንገሩኝ የት ነዉ እየፈረሰ ያአለዉ ስላአሴ ወይስ ዜኤሮ አድ ነዉ ያረብ የልፊታችን ታአቃአለህ አደራህን
ወይኔ ወይኔ 😢😢😢😢ሃስቢላህ ወኒ አመል ወኪል
እፉፉፉፉፉ የት እንኑር ታዳ የአላህ በተሻለ ይተካት ያረብ
ምኑ ገረመኝ
@@abduseid88 በጣም ወንድም
እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም ሀቢበቲ ስለ ለይላ በተናገርሽው ሲንጫጩ ነበር ያለበት ይገንበት ይባል የለ
እግድህ አልጨነቅም ምናባቱ ላያልፍኑሮ😭😭😭😭😭😭
አይ የኛነገር😢😢😢
አላህ የተሸላውን ይስጣት ወላሂ በጣም ይከብደል ቤት መሰራት በጣም ነው የምየደክማው እኔስ ህጋ ወጥ ነው ብሎ ምኑንም አለገኘሁትም ብቻ አል ሀምዱሊላህ
የኔም ቤት ከታችም ከላይም አድስ መገድ ሊሰራ ነው አሉኝ ጨቆኛል
እህት 😢😢😢😢😢የሀገራችንነገረ ቤታችንንአፈረሱት እህ የትእንህድ
ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ በዚች አገር አገር ማለት ህዝብ ነበርኮ
ያረቢይ አንተ ጠብቀን በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢
ለአቡ አሚራ እልክ ሠብሥክራይ አደረኩሺ❤❤❤❤
አብሽሩ ሁላችንም ነው አላህ ይሁነን
ያአላህ አላህ ይጠብቅልን የጀመርኳት ነበረች ለመጨረስ ፈራሁ
እግዚኦ😢
ውድ በተሰበረ ቪድዮውን ላይክ እያረጋቹ አበረታቱኝ❤ ማንኛውም ትዛዝ የምትፈልጉ አናግሩኝ 0939125445
ፊርዶስ ማስታወቂያ ስሪልኝ 2ደቂቃ 5ሺ እልክልሸላዉ ምርጥ ዘይት ላሴቶች አዘገጅቼ ገበያ የን ያሂል ዬላኝም ዘይቱ ወለሂ ምርጥ ነዉ ኬሚካል ያሌላባት ኑፁ ቢተሚኖች ያዘ ነዉ ማልሺልኝ በአላህ ያላሁት ሳዉዲ ነዉ ዬተኛዉም ቦታ አደርሰላዉ
እኔስ ኡፍፍፍ 😢ወይ ድካማችን መደረና አቴዠሽኝ ንበር😮
አይ ዱንያ አብሽሩ ደምሩኝ
አብሽሪ❤❤❤
አቡ አሚራ እርርርር ይበል ላይክ አርጓት በሷ ሰበብ ተፈረጅን ስለ ለይላ ጀግና ብየሻለሁ ፋሲካ
ሲቀጥል የለይላ ቤተሰቦች ሚድያ ላይ የታወቁት ሰበቧ ፋሲካ ናት ዛሬ ኸይር ስራ መስራት ከአላህ እንጅ ለሰው ልጅማ ምላሹ መጥፎ ሁኗል እህታችን ፋሲካ በርቺ
@@susukedirsusukedir1881 በትክክል
ወላሂ. ዩትብሽን. አስረዬነው. ያየሁት. አቡአሚራ. ዩቱባን. አዘጉ. ስሊ. ሊዘጋመስሎኝ. ወላሂ. የአላህ. እንኳንደህናመጣሽ
ያ ሆዳም አጨረጨረውኮ. እሷ. ስም አልጠቀሰች. ስት የለፍቺበትን አዘጉ ማለት በጣም ይከብዳል
ማነኝ ብሎ ነው የሚያስበው ቱልቱላ ቦርጫም
ሰሙ አልተጠረም ለምን የዘጋል የልጆች እነት ነት ትሰረ
ጉድ የሠዉ ጭካኔ እኮ
እኔም በጣም ነው ያናደደኝ ራስ ወዳድ
ፋሲካ እህቴ ልጆችሽ ደህና ናቸው አብሽር እህቴ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ አላህ ይርዳሽ 👍👍🙏🙏🙏❤️
ፈረዶስዬ ሁሌ አረብ ሀገር ያለነው ሁሌ እንደ ተጨነቅሽልን ነው አላሁ ከጭቀት ያውጣሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ፋሲካ ሆድ አዳሮች ዪቱቧን አናዘጋ ብለዋል አብሺሪ እኛ የአረብ ሀገረ እህቶችሺ ከኅንሺ ነኝ አጫጫሻችው ጅግና ነሺ ጠንክሪ ❤❤❤❤❤❤❤
ፋሲካ አላህ ያጠክርሽሽሽ እናም አቡ አሚራ አዘጉባት ሲል በጣም አዘኩ የኔ ጀግና🌹🌹🌹
ወንድ ከሆነ የዘገው እኛ አድስ አበበ ነው የለነው የሱን አፍ ነው የምነዘገው በመደም ቅመም አይደል ንገዱን የምየስፈፈው
አላህ አለ አላህ ከያዝን ማንም ምንም ቢል ምንም ሊያደርግ አይችልም በጣም አዘንኩኝ ከአፉ ስሰማ 💙❤❤❤️🤍🤍🙏🏽🙏🏽
ፊረዶሰይ 10000 አመት ኑሪልን
የኔ ቤት መስመር ዳር ነው የአክስቴ ቤት ከኋላየ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ነው ሚገርመው የውስጥ ለውስጥ መገድም እየተሰራ ስለነበረ የሷ ፈረሰ መስመር ዳር ስለሆነ ብቻ አደለም
አቡ አሚራ እና ባልደረቦች ተጠቀቂያቸው እሱ እንዲ የሚያደረገው እጁ ሰላለበት ነው አቺ ግን የለይላ ጉዳይ አትርሺ
ፋሲጋ የሚገባትን ነገር አደርጋለች ሚዲያ ላይ የሚያቀርባቸው ሰው ሲያጡ ትልቅ ደረጃ አድርሳቸዋለች ከአሁን በኋላ ፋሲካ ምንም ነገር አያገባትም ስለዚህ ነገር እንደውም መናገርም የለባትም እባካችሁ እህቶቼ በተቻላቸው አቅም ልጅቷን አትወስዋት አቡ አሚራም ደግሞ በቲክቶክ ስሙ ስለተነሳ ነው የተናደደው ገንዘቡ የገባው በልጅቷ ቤተሰብች❤ስም❤ነው አሉ አለቀ ካሁኑ ወዲህ ስለዚህ ነገር አታውሩ ልጅቷ ❤ልጆችዋን ❤ታሳድግበት አመሰግናለሁ❤
አቡ አሚራ ምን አረገ እና ሀሰት ስትነገር ትወጃለሽ አንችም የሀሰተኛ አረጋቢነሽ ነቃላ
@احمدياسين-د5ن አባቱ የማውቅ ሁሉም ሰው እንደ እራሱ ይመሰለዋ አተ በክት ከአቡ አሚራ ብላለች?ፍሰ ያለበት እኔ ነኝ ያለ እራሱ አተ የአቡ አሚራ ዳይፓር
አህመድ ያሲን የምትባለው አላሀ ያያልኩ 👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️
የአላህ አላህ በተሻለነገር ይተካቼውያርብ እህቶቻችንን😢😢😢😢
ፋሲካ ኢቻናልሽ ጠብቅ ጠላቶችሽ እየተፍጨረጨሩ ነው በተረፈ በርትተሽ ስሪ አትጥፊ እንወድሻለን ❤❤
አንች ያሰተኛ ደገፊነሽ ተስጠሌለስ
👍👍👍👍🙏👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤
አላህ አላህ ይውደድሽ 💙💙🤍🙏🏽
እህቴ የጮሃ ዉሻ አይናከስም አብሺሪ ጉራ ብቻ ናቸው
ኡፍፍ አብይ እድሜህ ይጠር የድሆች እባ ይፍረድብህ😢😢😢
እኔ ና እህቴ ሳውድ 13 አመታችን አሁን ከእህቴ ጋ ፀብ እየፈጠር ነው እሶ እገባለሁ ሀገሬ ትላለች እኔ ደሞ አሁን እትግቢ አንደኛ አማራ ክልል ሀገራችን ያለውን ታውቃለችሁ አሁን ድጋሜ ቤት ፍርሳ መጣ ወላሂ ያማል ሀገር አለን ብለን እኛ የኢትዮጵያ ሴቶች በህፃንነታችን ችግር ተጋፍጣን እኛንም ሀገራችንንም ለመቀየር ታገለናል.ለአርብ ሀገር ሴት ይሄ አልበርም ወለታው አብሽሩ ቤታችሁ የፈርስባችሁ እህቶች በዱአ እንበርታ ሁላችንም ሀገር ኑኖር ሀገር እደለለን ተስፋ አስቆርጠውናል. ኢንሻ አላህ ሶሪያን ከዛ ችግር ያወጣ እኛን አንድ ቀን እንወጣለን. ሀስቡን አላህ ወነኢሚል ወኪል😢😢
እየፈረሰ ያለው ሕገወጥ ነው እኮ ሕገ ወጥ ቢት ለመን ትሰራላችሑ
ላ ህገወጥ ብቻ አይደለም
ህጋውይም ይፈርሳል መገድ ከደረሰበት
ባለቤቴ ጥሎኝ ጠፋ እርጉዝ ሆኜ ጭንቀት ውሥጥ ነኝ እባካቹ የቻላችሁትን እርዱኝ በማርያም በአላህ 😭😭😭
ትግባ መግባት ከፈለገች ስራምኮ ይዴክማል
@LomeLome-p1m የሰው ባል የሖናላ ያገባሸው
ግን መግስት ለምንህዝቡን ታሳቢአያደርግም ወላሂ በጣም ያሳዝናል ፋሲካ አብሽሪ አቺ ኡነተኛ ሀቀኛ ነሽ እዲሁ ሳይሽ እህቴን ትመስሊኝአለሽ
ያለው መንግስት ምቀኛ እና ሰው ማስለቀስ የሚወድ የአጋንንት መንፈስ የሰፈረበት ስለሆነ ነው እንዲህ የሚያደርገው።
ከባድ ነው😢😢😢
ዴሞ በኛ በሰዴተኞች ላይም ዞረ😢😢😢
የሱን መጨረሻ ያሳየን
ፈጣሪ ያፅናት ሚስኪንአይ😢 ግፍ የዚህ መግስት 😢
ፍቶህ ለለይላ ኑር ሰቦ የነሸቃሊትን ብር ለምነዉ የት አደረሡት ሁላቺሁም ጩሁ
ተበላእናቴ እነሸቃሊትከሰርን ማንንም እያገዝን ሽትቤትእያጠብን የሰራነውን
ያማል ኧረ የአላህ የዚህን ሠውየ እህሉሀ ጨርስልን 😢😢😢
ዋአልይኩምሰላም የኔ ጀግና አፊዬ አላህ የጠበቅሺ መቀኞችሺ በዝትዋል
🙏🙏🙏👍👍🙏🙏❤️ እኔም ወላሂ ታሳዝነኛለች እንደሌላ ሰው አፈ ጮሌ አይደለችም አላህ ይርዳት❤
ዘመኑ የአስመሳዮች ነው ሱብሀነላህ
አብሽሩ አላህ አላት ደምሩኝ
እረ ይከብዳል ወይኔ 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 እድሜ ላአብይ ስንት አመት የተደከመበት በሺተኛ የሆንበትን እሱ ያፈርሳል አናቱ ይፍረስና እድሜአችንን የጨረስንበት
እህቴ ክፉ አይወጣሽ ለአላህ ብቻ መስጠት ነው አላሁ ሁሉም ነገር ይዘገያል እንጂ ያሳየናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፋት ዳር ብቻ አይደለም ። ወደ ውስጥም ለልማት ብለው ያነሳሉ
የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺
ያአላህ ያሳዝናል ወላሂ ከባድ ነዉ
ያልፈረሰበት ዬለም አላህ የተሻለዉን ይተካላቸዉ ያረብ
የኔ ናት 😢😢
አላህ ራሱን ያፍርሠውና ሠውን መድረሻ አሣጡት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
አልሀምዱሊላህ እኔሰ አልፎኛል እዳዉም ትርፍ ቦታ አለዉ ቤቴ ጠባብ ብትሆንም አልሀምዱሊላህ😊😊😊🎉🎉
ኧር እህቴ ሁለት ክፉል እራሱ ይበቃሻል እኳን ተርፈልሺ እኔ እራሱ በጭቀት ነው ያለሁት መንገድ ዳር አይደለም ግን አድስ መንገድ ይወጣል እየተባለ ነው የስንት አመት ልፋት ዱአ አድርጉልኝ
@FhgdFhh አላህ ይረዱሸ ዉዴ
ኡፍፍ የማል💔🥹
ወአለይኩም ሰላም ዋናው ጤና ነው አይዞሽ ያልፋል ቀላል ነው ማለቴ አይደለም ግን አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው😢😢
ፌንት ባትሆን ነበር የሚገርመው ሆ ልፍት ማጣት እዴት እድገት ሆነ አውቀለሁ ያማልእዴት ልገርሽ
😢😢ከባድነዉ እኮን ቤት አጥር ሲፍርስ ያስለቅሳል
አጀብ እኔ 11 አመቴ ግን ልስራ አለገዛስል መሰናክሊ ስበዛብኝ ዝብየ ተቀመጥኩ ላካ ለበጉ ነው
ለኸይሩ ነዉ
@gsueuedhjdjdj8543 በጣም ብርዥ አልሳካ ይለኛል በመጨረሻ እረግፋፋ አረጌ ተውኩት ካዛ ፈራሳ ስመጣ ለበጎ ነው ላካ ብየ ዝም አልኩ
ይሻላል እኔ ጨቆኛል
አዎ ታገሺ ሁሉም ነገር ሲረጋጋ ትወስኛለሽ
አንች ብርሽን ይዘሻል እኔ11 አመት ሠርቸ ተቀምቸ አለሁ አልሀምዲሊላህ ሌላ ሠራሁ አሁን አዱስ ጀማሪነኝ ደምሩኝ
የእውነቴን ነው ምልሽ እኔ ስላየሁት ስለ ሰማሁት ብቻ ራስ ምታት ለቆብኛል የፈረሰባችው ሁላችሁም እግዚአብሄር ያጸናችሁ በመንቃ እንደምትጽናኑ ባላቅም ጽናቱን እግዚአብሄር ይስጣችሁ
ቻሌንጅ ጀምሩ ቲክቶክ ያላችሁ ቻናሏ እንዲያድግ ሼር ሼር አድርጉላት
አብሽሪ እህቶች ልክ እንደኔ ነው 12 አመት የለፋሁበት የኔውማ በኮሪደር አይደለም አዲስ አበባ ሸገር ሲቲ
እኔም ሰባት አመት የመዳም ቤት የለፋሁበት ፈረሰብኝ አልኸምዱሊላህ ዋናው ጤና በራሳችን ሚመጣ ነገር አላህ ይመልስልን ❤❤❤❤❤
ዉዉዉዉግይ እኔ አሰቀድሜ በጭቀት ልሞትነዉ
አላህይጠብቀን
ህጋዊይ ቢሆንም ይፈርሳል ወይ ?
እኔ 11 የለፋሁበት ፈረሰብኝ😢
@@moamna9019 ጠንከር ማለት ነው እንጂ አብሽሪ ደሞም አላህ ከቀደረው ውጪ የሚሆን ነገር የለም አላህ ቋሚ ያርግልሽ
እኔጃ እህት የኔው በመንገድ ሰበብ ነው የፈረሰው መንገድ ካልገባበት ላፈርስ ይችላል ኢንሻ አላህ አላህ ቋሚ ያርግልሽ እህት
Gin. Indet. Honen. Nawu. Agarchn. Yeminla😢😢😢. Ayizosh. Ihtee😢
እግዚአብሔር ያወጣኝ የኔ ቤት በግራም በቀኙም ምገዲ ነዉ ለግዜዉ 😢😢😢 ለካም ይህም አለ እኔ ከቤቴ ላይ ሡቅ ከፍቸ እኖራለዉ ብየ ህልም ነበርኝ 😢😢አገራችን ሠላም ከሆነ
ወይኔ በጣም ከባድ ነው አላህ ቤቴን ይጠብቅልኝ
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ፋሲካዬ እንኳን ደህና መጣሸ ያርቢ እንዴት ልብ ይነካል አላህ በጥሩ ነገር ይተካላት ኡፈ😢😢😢
የኔ ውድ እኔማ ያንቺን ስም ሲያነሱ ያማኛል ለምን ይሁን እኔ ቲክቶክ ዬለኝም ግን ቆራርጠው አምጥታውት ሰምቼ ደሜ ፈለ እነዘ ጠብደሎች ኡፍ
ያረብ ከደዚህ ያለ መከራ ይጠብቀን ደምሩኝ እስኪ ውዶቸ 😢
የኔ ማር አሏህ በተሻለ ይተካት የኔንም አሏህ ይጠብቅልኝ የ8 አመት ልፋቴን😢😢
Ya rabii abiyin aselenii amiin😭😭😭😭😭😭yenem faresowel walahii😭😭😭
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ያአላህ አላህ የተሻለ ይተካችሁ እኛንም አላህ ይጠብቅልን በጣም የሳዝናል
በጣም ናው ሚከብደው አላህ ይድራስላቸው❤❤❤
ፋሲጋዮ ጀግና አብሽሪ በርቺ ❤❤❤
አላህይጠብቀን የኔም አስፓልትአለው ፕላንየወጣለት ነውህጋአዊነውእንዴየሚፈርሰው
በቃ እዚሁ ላግባ ሀገር ገብቸ አገባለሁ ብየ ነበር ሀገርም የለ 12 ለፍቸ ሀገር ገብቸ ቢያፍርሱት ተስፍ የለኝም ቤተሰብ ናፍቆት ያርቢ ምን ይሻላል 😢
Hulum bota rasachu asferisu nw yamilut ayiii
አንቺ እደጊ ጠላትሽ ይውደም
አንቺ አፍሪ ምቀኛሽ ይፈር
አንቺ ብለጪ በክፉ የሚኒያነሳይይነስ
ፍርዱ❤
ያሳዝናል አላህ ይተካቸው
እፍፍፍ ያማል ያሳዝናል😭😭😭😭
አቤት የኔ ጌታ እግዚኦ ማለት ብቻ ነው ፈጣሪ ሀጥያታችንን ይቅር ይበለን
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔረ አለ
ላኢላሃ ኢለላህ
መግስቱግን ምድነውስራው ወይአይሞት ወይአይለቅ እነሸቃሊት የትእንሂድ የሰራነውንደሞማፍረስ ጉድ
ያሳዝናን እዉነት ምናይነት ዘመን ነዉ የደረሰነዉ
😢😢😢😢😢ያሳዝናል ወላሂይ የፍሲካን ይቶብ አዘጋለሁ ካለ ወላሂ እኛም አንፍታውም እሱ ማነው የሶን የሚዘጋው ስምአልጠራች ም
😢😢እናም ከስዴት ስርቼስራሁ ኮቻ ቦታገዝቼመስራትጀምሬ ለልማት ይፈለጋል ብለው አፈረሱት😢 እየመረረኝ የጠላሀት ስደት ይኸው ሳምንት ሆነኝ መልሼ ስዴት መጣሁ😢 ብቻ አልሀምደለላህ ሁለም ለበጎ ነው
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስላት ለሀገራችን
አቡ አሚራ ይዛገበት ስላለ አነዶኝ ዩቱብሽን ፈልጌ ሰብ አረኩሽ ያኔ ሀቀኛ አላህ ይጣብቅሽ በሀቅ ቁሚ ማንንም አትፍሪ
እሷኮ ሀቅ ሰለምታወራ ነዉ ሰዉ እሚጠላት
ይሄ ሀቅ ነው አላህ አለ ዕት ወከልቱ አሌክ አመንቱ ሚነክ ካልነው አይረሳንም❤❤❤
wale ወረህመቱላ ወበረካቱ ራ አለው አልሃምዱሊላህ እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁ ወይ ጉታ እንዴት ናት ሙታጀረ ማፍረስ ጀመረች የታከባቢ ነው ሚፈርሰው ፋሲጋ እኔ እኔም በገበሬ ነኝ የገዛሁት መውጫዬ እኔ እንጃ ምን እንደሚሆንም ምን አላህ ነው ሚያቀው እንግዲ መጽናኛውን በሰላም ስራውን የለቀቀችው ላይ የጠፋችሁ ግን ምንድን ነው
አላህ የተሻለ ይተካላት ያረብ
ደግነቱ የኮሊደር ልማት ከሆነ ካርታ ካለው ስለሚከፈል ትንሽ ያፅናናል ልፋቱ ድካሙ ባይመልስም ከህገ ወጥ ይሻላል