ሰርፕራይዝ አደረጉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 106

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 7 дней назад +31

    ጎበዞች አብሸሪ ሀያቲ ማይፈረሰ የጀነት ቤት አላህ ይተካሸ❤❤❤😊

  • @ghudttshgfg7326
    @ghudttshgfg7326 3 дня назад +2

    መዲ ማሸአላሕ ጎበዝ ነሽ መሠሎችሽን ያብዛልን እኛንም ያርገን

  • @علياحمد-ف9ي4ل
    @علياحمد-ف9ي4ل 6 дней назад +1

    😢😢😢አይዞሺ አሀትየ

  • @ami1285
    @ami1285 7 дней назад +4

    መድ ግን በጣም ልዩ ልጅ ነሽ አላህ እሷንም ያጠንክራት አንችንም አላህ ይስጥሽ

  • @Kamila-zr9qg
    @Kamila-zr9qg 7 дней назад +3

    አላህ ያላሰብሽውን እርዝቅ ይስጥሽ አብሽሪ እህቴ❤❤❤❤

  • @fozitube9064
    @fozitube9064 7 дней назад +2

    መዲ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ የኔ መልካም

  • @SaeedaYaseen-s3c
    @SaeedaYaseen-s3c 4 дня назад +2

    ሉባባየ የኔዉድ እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነዉ ደሞ እንደ እናት የሆነች ጓደኛ አለችሽ መድየን የመሰለች ከእህት በላይ መድየ የኔ ልዩ የኔ ደርባባ ዉድድድድድ አረግሻለሁ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Aseyamohammed-u4o
    @Aseyamohammed-u4o 4 дня назад

    ማሻላህ አላይጨሞ ረላቸዉ ❤❤❤❤❤

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 7 дней назад +1

    አይዞሺ እህታችን ዱኒያሁሌም ፈተናናት ጠካራሁኝ አላህበኸይር በጥሩእርዚቅይተካሺ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 7 дней назад +10

    እሰይ የኔዉድ አበረታቶት ስደትን ያየ ብቻ ነዉ እምያቀዉ ጉዲቱ ቀላል አይደለም

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 дней назад +5

    አይዞሽ ሰው በብዙ ነገር ይፈተናል ዲኒያ የፈተና ሀገር ነች አልሀምዱሊላህ በይ ሞትስ አለ አየሰደልዴ?

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 7 дней назад +1

    😢😢አይዞሽ እህት በርች🎉🎉አሏህ ይጠብቃችሁ ዚኑም መድየም❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 7 дней назад +1

    ኡፍፍፍ😢😢😢አይዞሽ ጤናሽን ይስጥሽ ፈጣሪየተሻለ ይስጥሽ እናተም ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 7 дней назад +2

    አይዞሺ ይቺ ዱንያ. እደዝህ ነሺ አላህ ይተካሺ
    ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል

  • @FatimaFatima-qy3if
    @FatimaFatima-qy3if 6 дней назад +1

    አብሺሬ❤❤❤

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 7 дней назад

    መዲዬ የኛ መልካም❤

  • @jemilaseid3562
    @jemilaseid3562 6 дней назад +1

    ማሻ አሏህ ጎበዞች አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ День назад

    አይዞሽ የኔ ውድ❤😢😢😢😢

  • @SomayahHantao
    @SomayahHantao 7 дней назад

    አይዞሺእህት።አቺጤናሁኝ።ትሰሪውአለሺውደአላህየበለጠውንይተካልሺ❤❤❤❤❤❤

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 7 дней назад +1

    አላህ አዘውጀል መልካሙን ሁሉ ይወፍቅሺ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 7 дней назад +2

    የኔመልካም መዴ እሷንም አላህ ያበረታሺ

  • @susubitbab8656
    @susubitbab8656 7 дней назад +1

    አይዞሽ እህት አላህ ዱኒያሽን አሄራሽንም ያስተካክልልሽ ለዱኒ ኑሮ ብዙም አትጨነቁ መጨነቅ ማልቅስ ለዛኛው ቤታችን ነው

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 7 дней назад +5

    አይዞሺ የህ ዱኒያ ነው የሁላችንም ታራ እሰከሚደርሰው ነው እንጅ ተስፋ አስቆርጦናል አላህ በተሻለነገር ያበስርሺ እህቴ

  • @mama-lj6kb
    @mama-lj6kb 7 дней назад +1

    እህህህህህህህ አይዞሽ እህት አለምዬ

  • @fandisha288
    @fandisha288 7 дней назад

    መዲየ የኔ ጀግና ጀዛሺን አላህ ይክፋልሺ ያረብ

  • @ሀውለት-ወ2ወ
    @ሀውለት-ወ2ወ 7 дней назад +1

    አላህ የተሻለ ይተካሺ የኔ ከርታታ

  • @የበረሀዋእረግብ-መ3የ
    @የበረሀዋእረግብ-መ3የ 6 дней назад

    ቀን አለ ለሁሉም ኢንሻ አላህ አይዞሺ

  • @ann48679y
    @ann48679y 7 дней назад +1

    የኔ እህት አላህ ይገዝሽ

  • @FatumaMohmmed-o7g
    @FatumaMohmmed-o7g 7 дней назад +1

    አብሽሪሪሪሪ አዲ ቤት ብቻ ሳይሆንንን ሁለት ሶስት ትሰሪያለሽሽሽሽ ያው ምንም ብሎኬትትትትትት ኢንሻአሏህህህህ

  • @HamdanAlain-k3r
    @HamdanAlain-k3r 6 дней назад

    የኔእናት አብሺሪ ጠክሪ መድ አላህ ይጨምርልሺ

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 7 дней назад

    መድየ ትለያለሺ ከሰደት ሰመለስ ባገኚሺ ደስ ይለኚነበር ቅን ልብአለሺ❤❤❤❤

  • @KediWelo2
    @KediWelo2 5 дней назад

    አብሽሪ ማሬዋ አሏህ የተሻለውን ይስጥሽ ያረብ ለኸይሩ ነው አብሽሪ ያልታሠበውን አሏህ ይስጥሽ

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 7 дней назад

    አይዞሽ የኔጠካራህትአብሽሪሁሉምለበጎነዉኢሸአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MilonBd-p5j
    @MilonBd-p5j 7 дней назад +1

    Mashalla

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g 6 дней назад

    የኔ ዉድ በርች አላህ የተሻለ ይሥጥሽ እናተ ዴግሞ ጄዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 7 дней назад

    አይዞሽ አብሽሩ አዳድ ትዛዝስመጡ ስጣት እናተም ትጠናከር

  • @FatumaMohammed-k6s
    @FatumaMohammed-k6s 7 дней назад

    ማሸአላህ እህቶች በርቱ❤❤

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 7 дней назад +1

    አብሺሪ እህቴ ይሆ ዱኒያ ነው በአሄራ ይካሰሺ ያረብ

  • @LuluSefi-ve7ui
    @LuluSefi-ve7ui 4 дня назад

    አብሽር❤❤

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 7 дней назад

    አላህ,ያስደስትሺ,አብሽሪ😢😢😢

  • @FatimaMolla-k6u
    @FatimaMolla-k6u 7 дней назад +2

    እህ ወላሂ ትላት ልቤነው የተሰበረው ያብ የአሏህ የበለጠው የሚበጅሽን አላህ ይወፍቅሽ

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb 7 дней назад

    መድ መልካም ሰው ነሽ በችግሯ ጊዜ ካጠገቧ ስለሆንሽ ስታምሩ ማሻ አሏህ

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 7 дней назад

    ቃሎ የለኝም ❤❤❤🎉 እህቴቸ

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ጀዛኩምላሁ ኸይረን እህቶቸ አብሽሪሞትም አለ ወድሜን አጥቸ በጦርነት ልቤ በሰዉ ሀገር ደምቷል

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 7 дней назад

    ወላሂይ እደዝችእደልጅአጀቴንየበላኝየለም የኔም ይፈርስይሆናል ከባድነው መድየትለያለሽ😢😢😢መልካምጓደኛአሏህይወፍቀን

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 7 дней назад

    አይዞሺ ዉደ አላህ ይረዝቅሺ

  • @hikmu378
    @hikmu378 7 дней назад +1

    አሠላሙ እኔም ቤት ፈርስል አልሀምዱሊላህ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 7 дней назад

    ❤❤❤❤የኔወዶች በወጣውው የተከላችሁ😢😢😢😢😢 አይዞሽ ውዴ😢😢

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 7 дней назад

    ጓደኛ ማለት እዲነው በቃ ኡፍ የኔናት አብሽሪ ቢያምም መጠከር አለብሽ ነገ ሌላ ቀንነው

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 7 дней назад

    መሸአሏህ አሏህ ያሥዴሣቺሁ

  • @smeraሰሚራTube-l5c
    @smeraሰሚራTube-l5c 7 дней назад

    ❤❤❤❤😢😢😢😢የኔ ውድ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 7 дней назад

    ❤❤❤ይች ጥቁር ሴት ውስጥዋ ቀይ ነው

  • @ZynbHussen
    @ZynbHussen 4 дня назад

    አይዞሽ ዱንያነው

  • @rabeyasweet3534
    @rabeyasweet3534 7 дней назад

    😢😢😢አብሽሪ

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 7 дней назад

    የኔ ውዶች የኔ ቅኖች ማሻአላህ

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 7 дней назад

    የኔ እህት አይዞሺ

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n 7 дней назад

    ማሻአላህ አላህያጠክራት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimamohammad2843
    @fatimamohammad2843 7 дней назад +1

    የኔውድ

  • @LovelyAlbatross-nw
    @LovelyAlbatross-nw 7 дней назад

    አይዞሽ የኔ ጀግና እህት

  • @AminaAmina1-v1s
    @AminaAmina1-v1s 7 дней назад

    ማሻአላህ ደስይላል አልሀምዱሊላህ እነሱን ለራሱ የሰጠሽ አሏህ አልሀምዱሊላህ ከምር ቅንልብ ያለው ጓደኛ ማገኘት መታደል ነው አሏህ በተሻለ ይተካሽ እህቴ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 7 дней назад

    የጓደኝነት ተምሳሌወች ❤❤❤

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 дня назад

    መዱየ ይህን ኮሜንት ካየሽዉ ለኔም እህት ሁኚኝ እህት የለኝም😢

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 7 дней назад

    የኔ እህት አይዙሽ ዱኒያ ነው ይገኛ ይጠፈል

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 дня назад

    መዲጎበዝ

  • @HAWAIbrahimAli
    @HAWAIbrahimAli 7 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ይሥጣችሁ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 7 дней назад

    😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ምርጥእህቶቶችናችሁ

  • @ሠብሪ
    @ሠብሪ 7 дней назад

    አብሽሪ እህት

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 7 дней назад

    💔💔💔💔💔💔💔እህቴ ምናባቴ ላድርግሺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 7 дней назад

    የኔ እህት አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 7 дней назад +1

    👍👍👍

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 7 дней назад

    መልካም ጓደኛ የሂወት ዋስትና ነው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ😢😢😢

  • @seadayoutube3908
    @seadayoutube3908 7 дней назад

    medi allah ysexichi bechger giza saw aseflagi new

  • @FatimaFatima-qy3if
    @FatimaFatima-qy3if 6 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 7 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላሁ

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 7 дней назад

    የኔ ውዶች የሷ ቤቷን ማጣት ለናተም ማጣት ሆነ ሙሥሊም ማለት እድህ ነውአላህ ይጠብቃችሁ እሷንም የተሻለውን ኸይር ቦታ ና ቤት አላህ ይሥጣት

  • @HadeySeid
    @HadeySeid 7 дней назад

    ማሻአላህ

  • @እሩታTube
    @እሩታTube 6 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madinaahmed58
    @madinaahmed58 6 дней назад

    መድና አወሉ መላኬ ነሸደ እህት

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube 7 дней назад

    ሙሉ ቪዲዎ እጠብቃለን😢

  • @MarygraceCornillo
    @MarygraceCornillo 7 дней назад

    አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 7 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 7 дней назад

    ውይ እኔ ስልት ሁሌ የማለቅሰው ነገርስ 😢

  • @HawaSaeed-l7s
    @HawaSaeed-l7s 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 7 дней назад +1

    አይዞሽ ጠንክሪ🥺🥺

  • @HouvaSayid
    @HouvaSayid 5 дней назад

    😭😭😭

  • @seadimehamed2002
    @seadimehamed2002 7 дней назад

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 6 дней назад

    Abshiri 😢😢

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 7 дней назад

    የኔናት😢😢😢

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 7 дней назад

      💔💔💔💔💔💔

  • @ZDEAbdu
    @ZDEAbdu 3 дня назад

    ማሻላህ መድ ምርጥ ጎደኛ ነሺ❤❤❤

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 7 дней назад

    ❤❤❤❤😢

  • @ዘሀራየአላሻልጅ
    @ዘሀራየአላሻልጅ 7 дней назад

    ጠንካራ ሴት ናት እኔ ብሆን ስነፍረቅ ነበር

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 7 дней назад

  • @SofieTamam-m6u
    @SofieTamam-m6u 7 дней назад

    😭💔🤲😊

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 7 дней назад

    አላህ አዘውጀል መልካሙን ሁሉ ይወፍቅሺ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @تلالا-ر9ث
    @تلالا-ر9ث 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dubaiuae-fk6ww
    @dubaiuae-fk6ww 6 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @nura861
    @nura861 5 дней назад

    ❤❤❤❤