ከ 2 ዓመት በኃላ አሳካውት ኢክራም አለቀሰች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 542

  • @remukhan1786
    @remukhan1786 9 часов назад +117

    Congratulations 🎉

  • @MERIMAlthough
    @MERIMAlthough 7 часов назад +69

    ማነዉ ግን እዲህ ወጣቶች ተሰብስበዉ ሲጫወቱ ደስ የሚለዉ❤❤❤❤

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 6 часов назад +59

    ማሻአላህ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ ደስ ስለሚለኝ ሰብስክራይብ አደረኩክ🎉👍

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 9 часов назад +157

    እደ ሙሥሊም አሠላሙአለይኩ ብላቹ ካልጀመራቹ ሰብም ላይክም አናረግ በዚህ የምትሸማቀቁ ከሆነ ። እንኳንም ተሻለህ

    • @Zuzu-110
      @Zuzu-110 8 часов назад

      ደምሪኝ

    • @Umuhikm
      @Umuhikm 8 часов назад

      የኔውድ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 7 часов назад +2

      ቻናላቸው ከዛሬ ውጭ አይቼያቸው አላቅም ድገት ነው ያየሁት እንያቸው እስቲ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 7 часов назад

      እኮ ትክክል❤

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ 7 часов назад +1

      ትክክክልልልመቸአሠላምአለይኩምአይሉም።ወላሂ።ተእሠልምናእምንትሊላየለምአትፈሩበያቸዉያረብ አላህይምራቺዉ

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 7 часов назад +80

    ያደለው መኪና ይገዛል የኔ ብር ላኪ ይላል አይ መለያየት

  • @tiduf8991
    @tiduf8991 6 часов назад +28

    የምር እግዚአብሔር ይስጥህ ሴትን ማስደሰት ትልቅ ነገር ነው😢😢😢 እኔም አብሬ አለቀስኩኝ😢😢 ፈጣሪ ደግሞ ኒካ አስራችሁ እንድመጡ ምኞቴ ነው ❤❤🎉🎉

  • @nta2615
    @nta2615 8 часов назад +38

    መኪናን ያክል ሥጦታ ይችን ትላታለህ እንደ ኢሡየ ይገባታል አንተ ጀግና ነህ በወሬ ሣይሆን በተግባር 💙💙💪

  • @Ru45-h6l
    @Ru45-h6l Час назад +3

    የእዉነት እኔ ሰርፕራይዝ የተደረኩ ያክል ነዉ የተሰማኝ ኢሳም ማሻአላህ ማሰብክ ብቻ ይበቃል በወጣ ይተካ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ከምንም በላይ እኛ ሴቶች እንክብካቤ ድክመታችን ነዉ ከስጦታህ በላይ እንክብካቤህ ትኩረትህ ለሷ ትልቅ ስጦታ ነዉ ፈጣሪ ወደፍቅር ቀይሮ በትዳር ያስደስታችሁ

  • @Hananbeharu-q8u
    @Hananbeharu-q8u Час назад +3

    ማሻ አላህ ወላሂ ለኔ እንደተደረገ ነው ደስ ያለኝ ኢክሩ ጨዋ ናት 🥰ይገባታል❤❤ በአላህ በዛው ተጋቡ በቃ ኒካ እሰሩ🥰

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh 5 часов назад +11

    ጉራጌዎች ቀወጡት እኮ ማሻአላህ ኢሳም አላህ ያክብርህ ያው ሴት ልጅ ያከበረ የተከበረነው በርቱ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 5 часов назад +7

    መሻ አላህ ኢሳምየ ስላከበርካት አላህ ያክብርህ አላህ እጥፍ ዲርብ አርጎ ይተካህ ዱኒያ አኬራህ ፏ ይበል ወንዲሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @AliAhmed-ys5li
    @AliAhmed-ys5li 5 часов назад +26

    ያደለው መኪና ይገዛለታል የእኔው እመዳም ቤት የሸቀልኳትን የአራት አመት ልፋቴን በላኝ አፈር ይብላና በዱአችሁ አትርሱኝ ይህችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ

    • @seadaSeid-v2k
      @seadaSeid-v2k 5 часов назад

      አላህ ሀቅሺን ይስመልስልሺ ትዳርም ካለሺ አላህ ይስተካክልልሺ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 4 часа назад

      እኔ የ10አመት ልፋቴ በልቶኛል ከተፋታን 2አመታችን አሁን ተረጋግቻለሁ ለሱም አፉ ብየለታለሁ ሁለት ልጆች ወልጀለታለሁ ብቻ ከባድ ነው

    • @seadaSeid-v2k
      @seadaSeid-v2k 4 часа назад

      @@ساراهمحمد-ز6ن አላህ ይካስቪ ዉደ

  • @HawletSeid-s8g
    @HawletSeid-s8g 4 часа назад +7

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች 🎉🎉🎉🎉 ኢኩዬ እካን ደስ ያለሺ የኔ ጨዋ ሴት ሴትነትሺን የምታቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 2 часа назад +1

    ኢሳምዬ ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳንም ተሻለክ አሏህ ጨርሶ አፊያ ያድርግክ ማሻ አሏህ ይችን የሰፈሬን ፀባየ ሰናይ ልጅ ኢክሩዬን ስላከበርካትን ይሄን የመሰለ ሀድያ ሙፋጃያ ስላዴረካት እጅግ በጣም ላመሰግንክ እወዳለሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
    ሀበሻ ብዙ አውርቷል ስላንተ በፈገግታክ ግን ተግባርክን አሳየካቸው ጀግና ነክ የምር
    አሁንም አሏህ በሀላል አገናኝቷችሁ በቅርቡ ዴስታችሁን የምናይ ያድርገን
    ኢክሩዬ መብሩክ🌹🌷🌹🌷🌹💐🌹🌷💐💐💐💐🌹🌹🌹

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 7 часов назад +18

    ምናለ መኪና ከምሰጣት የትዳር ጥያቄ በታቀረብላት!!?

    • @Ntube444
      @Ntube444 5 часов назад +1

      ምናለ ዝም ብትይ

    • @SaferryshYar
      @SaferryshYar 5 часов назад

      ​@@Ntube444😂😂😂😂ትክክል

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 часа назад

      ካልፈለገ ግድ ነዉ

    • @mdshahanvaj5956
      @mdshahanvaj5956 59 минут назад

      🌶😂😂😂😂

  • @FaxumaAli-o7o
    @FaxumaAli-o7o 9 часов назад +19

    ማሻአላህ ደሥብሎኝ ሠብሥክራይብ አረኩቺሁ ዛሬ ገና ነብሥ ገዛህ ሁልግዜም እናደድብህ ነበር። ደሞ ተጋብታቺሁ ወልዳቺሁ እንያቺሁ ወላሂ ሣያት ታሣዝነኛለቺ የኔ ልእልት ይገባታል።

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 4 часа назад +7

    ማሻ አላህ ወላሂበጣምደስይላል ጎደኝነታችሁም አላህ ይጠብቃችሁ በትዳር ያጣምራችሁ

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s Час назад +1

    አህለን በስትግዜቹህመጣቹህ ኢክሩየ እንኳንደስአለሽ አላህ ባዲያርጋቹህ ኢሱየተግባርሰዉ አላህይጨምርልህ 🎉🎉🎉

  • @selimasalim8573
    @selimasalim8573 2 часа назад +3

    ማሻላህ መብሩክ ኢክሩ አላህ የተባረከ ያርግልሽ ለድጋሜው ደግሞ ኒካ ላርግልሽ ብለህ ሰርፕራይዝ እንድታደርጋት መልካም ምኞቴ ነው

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 Час назад +1

    ኢሳም ይክረም በጣም የማያምርቤቹ ወጣቶቾ ናቹ እወዳቹከለው ደስ ትላላቺ ዛሬ ደሞ አስደሰትን መጨረሻቾሁን ያሰምረው እንጠብቃለን

  • @habeshatube1258
    @habeshatube1258 2 часа назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ስላለኝ አልቅሻለሁ ሰብስክራይብም አድርጊያለሁ ኢሳም ወንድማችን እንኳን አላህ ያሻለህ
    ደስታችሁ ዘላቂ ይሁን በሀላል ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን ያረብ

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 41 минуту назад +1

    አች ማነሺ ዳናዊት😅😅😅😅

  • @Zulfanajranzulfa
    @Zulfanajranzulfa 8 часов назад +11

    ሁሉም ወድ ይባላል ሤትን የሚያሥደሥት አላህንም ያሥደሥተዋል እኳን ደና መጣቹ ተፍታቹ ነበር እኳን ደሥ አለሽ ኢክሩዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 8 часов назад +10

    እኔ ድሮውንም እወዳችኋለሁእንኳንደህናመጣችሁ የኔውዶች ኢክሮየ እንኳን ደስ አለሺ የኔውድ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤ አትጥፊ ቪዶስሩሁልየም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድብትሁሴን76TUBE
    @ዜድብትሁሴን76TUBE Час назад +1

    ኢሻአላህ ቅመሞችን አዴዚህ ሰርፐራይዝ የሚያዴርግ ጥሩ ትዳር ይስጣቸው እህታችን ይገባሻል ጀዛካላሁኸይረን ስላስዴሰትካት አላህ ያስዴስትህ ቅመሞች 1500 አስገቡኝ

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 4 часа назад +2

    ያአላህ የሚጋባ ስሜት ኢክሩ እንዴት እንደፈዘዘች የኔ እህት🌺 ኢሳም ወንድሜ አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @MissSwity-i7q
    @MissSwity-i7q Час назад +1

    መሻ አላህ አላህ ያስደስትክ ወንድማችን

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 8 часов назад +10

    ማሻአሏህ የኔ ምርጦች አልፍ መብሩክ እኳን ደህና መጣችሁ ወላሂ ስወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Час назад +1

    ማሻ አላህ ጋይስ ተስፈ አለን ከእክራም እና ኢሳም እንሻ አላህ

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 9 часов назад +7

    ተለያይታቹአል ብዬ ቅስሜ ተሰብሮ ነበር ጠላት ይፈር እንኩአን በሰላም መጣችሁ እቅሩዬ እንኩአን ደስ አላችሁ እንድነው የምታምሩት ❤❤❤

  • @MartaMegersa-ut5ev
    @MartaMegersa-ut5ev 9 часов назад +24

    Welcome የኔ ውዶች ኢሳም በጣም ተናድጄብህ ነበር ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል የእውነት አንድላይ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj 8 часов назад +5

    እክሩ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ዳርባባ❤ እሰሚ የወጠበት ይተካ የስብካዉ ይሠካ ❤እወዳቹሀለሁ❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 5 часов назад +4

    ማርያምን አብራችሁ ስኮኑ እዴት እደምታምሩ ተጣምራችሁ ማየት ነው ፍላጎቴ ❤🎉

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 4 часа назад +1

    ወላሂ ስትጠፉ ምን ሁነው ነው ስል ነበር ማሸ አላህ እንኳን በሰላም መጣችሁልን መብሩክ ኢክሩዬ ጠንክሩ ሳላይ ነው የኮመትኩት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ተሻለህ 🥰

  • @RuruuUeur
    @RuruuUeur 7 часов назад +8

    ግን ግን ብትጋቡ አሪፍ ነው ደስ ይላል የምር እና አሰላሙ አለይኩም እያላችሁ ግቡ ለላይክ እና ለሰብ አታስቡ ،ok

  • @sofiya2718
    @sofiya2718 3 часа назад +1

    ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤ ኢክሩዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 4 часа назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ኢኩ እንኳን ደስ አለሽ❤ካሁን በኋላ ቪድዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በቅርብ መቶ ሺ💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 4 часа назад +2

    ወይ መታደል ቆንጆ ባል ሁሉንም አሟልቶ መልኩ ፀባዩ አፍቃሪነቱ ከዚህ በላይ መታደል የለም ዉለድ ክበድ አብራችሁ አርጅ🙏

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 7 часов назад +1

    youtube ስለተመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎናል ማለት በጣም ናቸው በፍቅር ኒካህ ስራችሁ ተጋብታችሁት መጡልኝ በጣም ደስ ይላል። ለምን እንደማትጋቡ ይገባንም እንጂ ማለት ነው ይገባታል የሚገባ ነገር ያረከው በጣም ደስ ማለት ነው የኔ ቆንጆ እንሰለች ብለናል እንግዲህ የእግዚአብሔር እንግዲ እስካሁን በፍቅር ተጣም ብለን የምናስባለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎉🎉🎉🎉❤❤❤️❤️❤️❤️👍🏻

  • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
    @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 6 часов назад +6

    አሰለሙ አሌይኩም ቢለቹ ጀምሩ ከሎኔ👊👊👊

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 7 часов назад +2

    ዋው ማሻ አላህ ይገባታል እክሩ ምስጥ ሴት ❤❤❤🎉🎉 ኢሳም አንቴም ተባረክ አላህ በወጣከው ይተካልክ ❤❤❤ ግን ቪድዎ ስትጀምሱ አሰላሙኣለይኩም በሉ የሙስሊም መገለጫ ❤❤❤

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z Час назад +1

    አብራችሁ አርጁ የምትለዋ ብቻ ነች ጆሮዬ የገባችው 🙈🤣🤣

  • @እሙረያን-ከ9ሸ
    @እሙረያን-ከ9ሸ 2 часа назад +1

    ማሻአላህ. ትትጀምሩ. አሰላምአለይኩም. ብላቺሁ. ጀምሩ

  • @نجاة-ق6ت
    @نجاة-ق6ت 4 часа назад +1

    በቅረቡ ወዴ ሀላል ግቡ ኢክራም ጥሩልጅነች
    ጠበቅአድረገህ ያዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZiyadaNurbeza-uh6nl
    @ZiyadaNurbeza-uh6nl 3 часа назад +2

    ጀግና ❤የለፈቹትን አረሰክም ይገበተል❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZeytunaZeytuna90
    @ZeytunaZeytuna90 6 часов назад +3

    ተጋቡልን ታምራላቹ ኢሳም የተግባሪ ሠዉ ማሻላህ አላህ አይለያቹ

  • @elizabethfeleke9623
    @elizabethfeleke9623 Час назад +1

    Congratulations ekram❤❤❤❤

  • @የሀራልጂ
    @የሀራልጂ 32 минуты назад

    የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥተዉ እኳንአፊያህን መለሠልህ እኳን ደሥአላቺሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HiwetRedae-v5b
    @HiwetRedae-v5b 6 часов назад +4

    ይገባታል የኔ መልካም ሴት

  • @AddAsr-pc3xb
    @AddAsr-pc3xb 2 часа назад +1

    ደስስትሉአላህባላቺሁበትይጠብቃቺሁ

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 3 часа назад +1

    ማሻአላህ ኢክሩ እኳን ደስ ያለሽ መብሩክ🎉🎉🎉

  • @RAMAHAali-h4l
    @RAMAHAali-h4l 5 часов назад +3

    ጀግና የምር ትለያለህ በርቱ💪💪❤❤❤

  • @Temu114
    @Temu114 4 часа назад +2

    ማሻ አላህ እንኳን ጀስ አለሽ ኢክሩ

  • @hayathussen258
    @hayathussen258 8 часов назад +5

    አልፍመብሩክ እህቴማሽአላህ ብችል100ባስገባችሁደስባለኝ🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 7 часов назад +2

    እኳን ደህና መጣችሁ
    ማሻ አላህ እኳን ደስ አለሺ ኢክሩ. ❤❤አይለያችሁ❤❤

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 3 часа назад +2

    በዚህ ቪድዮ 100ሺ እናስገባቸው ግን እኮ እንደቀላል ሁለት አመት ገረመኝ ባለፈው መስሎኝ ነበር እኮ ፕራንክ ያደረካት ወይ እድምያችን ገሰገሰ 😢😢😢

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 7 часов назад +1

    ትንሽ ስጦታ ስትል ሰማሁ አይይ እኛ ሙተነል ጋይስ ብቻ ማሻአላ ብለነል እነ አገባሀት አሁን ❤❤❤❤❤

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 7 часов назад +3

    ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ ጨዋታቸው😂❤❤❤❤❤❤❤ ቀልዳቹ ❤❤❤❤❤❤ ረሙዬ

  • @wqw4995
    @wqw4995 9 часов назад +10

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በኒካህ ተጣመሩ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ

    እኳን በሰላም መጣችሁ አተንም ወድማችን አላህአሻረህ አላህጤናህን ይስጥህ ናፍቃችሁኝ ነበር 😢 እኳንደህናመጣችሁ እዳጠፉ 😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 часов назад +5

    ግን እናዚ ልጆች ማቼ ነው ሚጋቡት😮😢😢😢
    ለማናኛውም አዲስ ነኝ ለቤቱ 😂😂😂😂😂ለይክ አርጉ ዋ😊😊

  • @semiraaweladem
    @semiraaweladem 3 часа назад +1

    አላህ ያክብርክ ደስ ይላል ግን በአላህ በአላህ ኒካ አርግላት አብራቹ ኑርው❤❤❤

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 5 часов назад +3

    ወይ ጉድ አሁን ኢሳም ምኑነው ዱረየ እሚመሰለው ለማንኛውም በርቱ

  • @ዙዙChRt
    @ዙዙChRt 9 часов назад +7

    ማሻአላህ አላህ ባድ ያረጋችሁ ኢንሻ አላህ🌹🌹

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 5 часов назад +3

    ዋውዋውዋውዋው አቦ ጉራጌ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd 7 часов назад +1

    ኢሳም በአላህ በጣም ነው ያስደሰትከኝ አላ ያስደስትህ ኢክራም በምትፈልጊው ነገር ሁሉ አላ ያስደስትሽ

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 9 часов назад +8

    😢ሀአላህ ጠፍታቹሀል እንካን ደህና መጣችሁ

  • @Asuutubeአሱቱዩብ
    @Asuutubeአሱቱዩብ 2 часа назад

    Mashala congratulations ikoru ukan be salam temalasachu❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AllahuAkbar-gd5sn
    @AllahuAkbar-gd5sn 8 часов назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል ኢሳም ምርጥልጅ ኢክሩ ❤መብሩክክ🎉🎉🎉🎉

  • @busyline1119
    @busyline1119 7 часов назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ኢክሩ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መኪና ኢሳም አላህ ያሰብከውን ሁሉያሳካልህ ይግርማል❤❤❤❤❤❤

  • @hbc2244
    @hbc2244 5 часов назад +2

    ማሻ አላህ ይገባታል ሂጃብ ስታደርጊ ጆሮሺን አታሳይ ምን ይሉታል ጆሮን ማዉጣት

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 часов назад

    ኢሱየ ❤ኢክሩየ❤እኳን ደህና መጣትሁ ❤❤ኢሱየ እኳን አላህ ወደ ጤንነትህ መለሰህ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @HayatHayo-o9t
    @HayatHayo-o9t 8 часов назад +5

    ይገባሻል አደቧ ሂሱ ጀግና 🎉

  • @HayatHussen-hi6mp
    @HayatHussen-hi6mp 6 часов назад

    አረረረረረ በጣም ነው የምንወዳቺሁ ደሞ ብትጋቡ ደሥ ይለን ነበር ግን አላህ ፈቅዶ በአካል ባገኛቺሁና ውዴታየን ብገልፅላቺሁ ደሥ ይለኛል የምር ለአላህ ብየ ነው የምወዳቺሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😘😘😘😘😘በጣም እወዳቺሆለሁ ደሞ ተጋቡ አደራ

  • @FetiYouTube
    @FetiYouTube 5 часов назад +2

    ❤🎉🎉🎉ጥሩ አድርገካል ደግሞ ተጋቡ ትዳር በረካ አለው

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 8 часов назад +7

    ጀማአው ያምራል አትጥፍ❤❤❤❤❤

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 8 часов назад +1

    እውነት ሰብስክራይብ አደረኩህ ኢሱ አላህ ይስጥህ ደሞ ተጋቡ ኒካ እሰሩ አይለያቹ ወድድድ❤❤❤

  • @Lucytadele
    @Lucytadele 9 часов назад +5

    Welcome ዉዶቼ አይላያቹ ❤❤

  • @jemila-tube
    @jemila-tube 8 часов назад +2

    እንኳን ተሻለህ ኢሳምየ ኢክሩ እንኳን ደስ አለሽ መብሩሩክክክክ❤❤❤❤❤

  • @rahm6876
    @rahm6876 4 часа назад +1

    Masha'allah Allah yicemirilih gobez ❤❤❤❤❤

  • @habiba-p4h
    @habiba-p4h 2 часа назад

    እኳን ዴህና መጣችሁልን የኔ ውዶች ማሻአላህ❤❤❤

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid 7 часов назад +1

    ❤❤❤ማሻአህ የኔ ምርጦች አልፍ መብሩክ እኳን ደህና መጣችሁ ወላሂ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawaehetu2595
    @hawaehetu2595 5 часов назад +1

    እኮንምደስአለሺኢክሩየ አተምአላህ ባወጣህው ይተካህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በሪቱ

  • @Najebah-fz1wz
    @Najebah-fz1wz 4 часа назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ኢክሩዬ እኳን ደስ አለሽ

  • @FoziyaAli-q4r
    @FoziyaAli-q4r 8 часов назад +6

    ማሸህላ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ 5 часов назад

    ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ እድህ ረዘም ያለ ቩዶወ አሎድም ነበር ግን ደስ እያለኝ ነዉ ያየሁት ለምን እደሁ አላቅም ብቻ እኮን ደስ አለሽ እኮንም በሰላም መጣችሁ

  • @naimayoutube
    @naimayoutube 4 часа назад

    ማሻ አላህ አንተም አላህ አፊያ ያርግህ ጨርሶ አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ብላችሁ ጀምሩ

  • @Genet-ri7rr
    @Genet-ri7rr 8 часов назад +1

    Setameru 🥰🥰🥰 derom eko guraga chawata yakibtal andgha Esami jegna

  • @نجاة-ق6ت
    @نجاة-ق6ت 4 часа назад +1

    ኒካ በቅረቡ እሰሩ የጋብቻጥያቄ አቅረብላት🎉🎉🎉

  • @mameemiss
    @mameemiss 5 часов назад +2

    የኔ ውድ እህት እንኳን ደስ አለሽ ሃቢብቲ

  • @SeadHyele
    @SeadHyele 4 часа назад +1

    ያደለው መኪና ይገዛል የኔው ደሞ መቸ ነው ውርሽ ይላል አለመታደል❤❤❤

    • @اسال-خ8ي
      @اسال-خ8ي 3 часа назад +1

      ውይ😢😢😢😢

    • @mametomeri
      @mametomeri 2 часа назад +1

      😂😂😂😂😂😂ይህን ላኪለት

  • @SaudiKsa-k3g
    @SaudiKsa-k3g 26 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤አግባት ወላሂ በጣም የምታምራ ልጅ ነች

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 6 часов назад +1

    አልሃምዱሊላህ እንኳ አላህ ሙሉጤናህ መለሰልህ እኔኮ ወዴት ጠፉ እያልኩነበር አልሃምዱሊላህ ግን የአላህሰላምታ አሰላሙአለይኩም በሉ

  • @عليمهابراهيم
    @عليمهابراهيم 5 часов назад +2

    wow❤mashallah🎉🎉well come❤ekruyw congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @SabiyaLadiya
    @SabiyaLadiya 5 часов назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ Conguraligation

  • @SelamAngaw
    @SelamAngaw 4 часа назад

    Ewuyy endet dess endemtlu allah ayleyayachu congratulations❤🎉

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z 8 часов назад +4

    በረሙ ቸኮሌት ስም ሰብ አደረኩ❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 7 часов назад +1

    ውይይይይ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤ኢክሩ እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤❤

  • @Saneera-s5m
    @Saneera-s5m 8 часов назад +2

    ማሻላ በጣም ነው የምወዳቹ እካን በሰላም መጣቹ❤❤

  • @merulove9515
    @merulove9515 7 часов назад +2

    በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ በረካ ሁን አላህ ይስጥህ