አብረን መቀጠል አንችልም ቪዲዮ አጥፊልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @mubaa8233
    @mubaa8233 2 года назад +216

    ግንኙነታችሁን ሃላል አድርጉት የእናት ወይ ያባት ልጅ ካልሆኑ ወንድምና እህቶች በዲናችን የለም ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ልጅቷ ትእግስተኛ ናት ማሻ አሏህ👏

    • @kshgsnmzkg6072
      @kshgsnmzkg6072 Год назад +1

      ሙስሊም እህቱ ብያገባ ምን ችግር ኣለው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @seadahosein1088
      @seadahosein1088 Год назад +3

      ኡኹወተል ኢማን (የእምነት እህት ወድምነት) እኮ አለ ምነው የእናት እና የአባት ልጂ ካልሆኑ እህት የለም በድናችን አልሽሳ

    • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
      @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ Год назад

      ​@@kshgsnmzkg6072ደደብ

    • @fgff2649
      @fgff2649 Год назад

      ​@@kshgsnmzkg6072🤣🤣አይ ካፊር መጀመሪያ ራሳችሁን አፅዱ ሽንታም😂

    • @yheyesandargachewnigussie3403
      @yheyesandargachewnigussie3403 11 месяцев назад

      ​@@kshgsnmzkg6072አረ ለከት ይኑረን

  • @hayatwolotube4718
    @hayatwolotube4718 2 года назад +1627

    ሰፖራይዝ ያርጋት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +3

      እነደማመር እህቴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +2

      እነደማመር እህቴ

    • @laylasayed5809
      @laylasayed5809 2 года назад +6

      ያድርጋት ሰርብራይዝ ወላሂ

    • @selujunta474
      @selujunta474 2 года назад +5

      ኣዎ ሰርፕራይዝ አድርጋት ዋ

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 2 года назад +1

      propose biyargat

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 2 года назад +58

    እክራም ወላሂ ምርጥ አስተሳሰብ ነው ያላት ጓደኝነት ይቀድማል አለች

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 2 года назад +184

    ወይኔ ስታሳዝን አንድላይ ሁኑ ማርያምን በጣም ነዉ የምታምሩት

    • @shifeshife52
      @shifeshife52 Год назад

      ማሪያምን ብሮ ምርጥ ልጅ ነች ውይ ትግስቷ እውነት፡፡፡ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት

  • @Borena-r3s
    @Borena-r3s 2 года назад +141

    ከቻልክ መልካም ተናገር ካልሆነ ዝም በል መልካም ንግግር ሠደቃ ነው #ረሡል ሡላሏሁ አለይሂ ወሠለም ቤተሠብ እንሁን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 2 года назад +113

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 2 года назад +42

    የኔ ማር ሴት ስንባል ልባችን ስስ ናት ቶሎ የምንከፋው ነገርስ በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ🥰🥰

    • @Kasa-u1v
      @Kasa-u1v 6 часов назад

      እናንተ ናቹሁ ልበ ስስ እንዲህ ነበር በኩርኩም አናታችሁን መብሳት

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +208

    ግንኙነታችሁን ሃላል አድርጉት የእናት ወይ ያባት ልጅ ካልሆኑ ወንድምና እህቶች በዲናችን የለም ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ልጅቷ ትእግስተኛ ናት ማሻ አሏህ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 года назад

      ምንና ምን ናቸው ?

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 2 года назад +3

      ሳህ በሀላል ሁኑ አለበለዚያ በብሎክ ነው ማሰናብታቹህህህ

    • @firdwos
      @firdwos 2 года назад +2

      @@ሀሉምYoUTube ትርጉም የለውም ወንድሟም አይደል ባሏም አይደል በኢትዮጵያዊ አነጋገር ጓደኛዋ መሰለኝ ወሏሁ አእለም አሏህ ይህዲሁም እህትና ወንድማችን

    • @omaoman3048
      @omaoman3048 2 года назад

      ባሏ እኮ ነው

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 года назад +1

      @@omaoman3048 አላህ ያድርገው

  • @ቀመር
    @ቀመር 2 года назад +183

    አይለያቹ አላህ በኒካህ ያጣምራቹ❤❤

  • @bintummi5157
    @bintummi5157 2 года назад +25

    ለምንድነው የአላህን ሰላምታን የማትመልሰው? ወአለይኩሙሰላም ትልቅ ሀጅር አለው።

  • @kadejahussian2513
    @kadejahussian2513 2 года назад +25

    አረ ኢሳም ተው እዲህ ኣታስለቅሳት ኢክራምን ኣስተዋይ ልጅ ናት መካስ ኣለብህ ብቻ ታምራላቹ በርቱ 😘😘😘😘😘

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 2 года назад +160

    ወላሂ ስወዳችሁ ደግሞ አትጥፉብን😍😍😍

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 года назад +2

      ሪም ደምሪኝ ውዴ

    • @sadikahmedweyo2129
      @sadikahmedweyo2129 2 года назад +5

      ምንም ደስ አይሉም ደነዝ

    • @rahimarahima4753
      @rahimarahima4753 2 года назад +4

      አሁን ወላሂ ይባልላቸዋል ለነዚ አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 2 года назад

      ምኑነዉደሥያለሽ ኢኽቲላጥ ሰለሰሩነዉ አይይይይ ጂህልና ተጫወተብን

    • @reemahmad3374
      @reemahmad3374 2 года назад

      @@rahimarahima4753 ቆይ ምን አደረጉ ምነው በቅናት ተጨረጨራችሁ 😂😂

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 2 года назад +44

    ምርጥ ልጅ ታማኝ ልጅ ናት

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 2 года назад +269

    ይችን ኮሚት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሠበ እጀራ ይሥጣችሁ ❤👏ወደቢቲ ጎራ በሉ ደምሩኝ❤👏👏

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 2 года назад +30

    ዉይ ኢክሩ የኔ ቆጆ እደኔ አልቃሻ ሆደ ባሻ ነሽ ሀለተኛ አታስተቅሳት እሽ 😍😍😍😍

  • @skjd-fm1xd
    @skjd-fm1xd 11 месяцев назад +1

    ሌላ ስው ቢሆን መቃኝ ብላ ተሳድባ ነበር የምትወጣ ኢክሩ ግን ሱብረኛ ምርጥ ልጅ ነች ወላሂ ስትል ስታምር

  • @omobilaliaminat9806
    @omobilaliaminat9806 2 года назад +42

    ወላሂ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ አይ ብራክ 😭😭😭አይዞሽ ኢክሩዬ❤❤

  • @tsehayasefa8622
    @tsehayasefa8622 2 года назад +24

    ኢክሩየ የኔቆጆ ስትናደጂ በጣም ታሳዝኛለሺ ውሳኔሺ ግን ያምራል እንኳንም ፕራንክ ሆነ፡፡

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 года назад +41

    ማሸ አላህ ሰታምሩ ኢንሸ አላህ አትለያዮም ❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 2 года назад +64

    ሙስሊሟ እህቴ ሀቢብቲ ሀላልሽ ሳይሆን በዚሁ ከቀጠልሸ ህይዎትሽ እደ ሚመሰቃቀል አትዘንጊ መውጣት የማችይበት ገደል ውስጥ ነው የገባሺው ወንድ እደሆነ እዲሁ ነው ዛሬ ለቀልድ ቢያረገውም ነገ የእውነት አይሆንም አትበይ ከዲናቹህም ስለማይሄድ በአላህ ህግ በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ተጋቡ በህግ አምላክ?!😕😍

    • @saadasaada3303
      @saadasaada3303 2 года назад +4

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡፉፉፉፉፉ ሀቢቢ ገልቤ ያ ሙሀመድ

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 2 года назад +2

      ሣህ

    • @zeynebahmed8570
      @zeynebahmed8570 2 года назад +1

      ሳህ

    • @ዘቢባዩቱብ
      @ዘቢባዩቱብ 2 года назад

      እህቴ በቅንናት ደሚሪኝ ጀመሪ ነኝ

    • @ዘቢባዩቱብ
      @ዘቢባዩቱብ 2 года назад

      ​@@saadasaada3303 እህቴ በቅንናት ደሚሪኝ በቅንናት አዲስ ጀመሪ ነኝ

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 2 года назад +92

    ውድ ወንድሜና እህቴ በአላህ መንገድ ኒካቹ አስራቹ ስሩ
    የሊላ እምነት ተከታዮች ቁራን አይቀሩም ወይስ ሀዲስ አያነቡም
    በእኛ አይተው እስልምና ቢያቁት እንጂ ስለዚህ
    የምናረጋቸው ነገሮች ጌታችን አላህ የሚያስቆጣ ነገረ መሆን የለበትም
    ሁላችንም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን

    • @ፎአድቀበጡነኝ
      @ፎአድቀበጡነኝ 2 года назад

      Ene mlew yelela emnte kalenkachehu ayehonlachehum ede mdere kfo atekeftu

    • @yadueltesfaye6894
      @yadueltesfaye6894 Год назад

      Betam ene ko ye musilm ena ye oromo neger yegrmgnal yebtachent semt yatkachewal

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 11 месяцев назад

      😂😂

  • @ZamzamMostafa-y5w
    @ZamzamMostafa-y5w 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ግን አንድ ላያ ስት ህኑ በጣም ተምረላች እኔ ዳዓ አረግላችሃሎሁ አላህ በሃላል ያገናኛችሁ ኢክሩዬ በጣም ረጋ ያልሽ ነሽ አላህ ያጨምርልሽ ሴት ልች ረጋ ስትል ነው የምየምርበት

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 года назад +45

    ኢሳም የስራህን ይስጥህ ወላሂ አጀቴን በላይኝ 😥😥

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 2 года назад +53

    ወይኔ ልጅቷ ስታምረኝ ሶብር አላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 года назад +1

      ማሬ ደምሪኝ

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 2 года назад

      @@hayatmeka3271 እሺ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 года назад +1

      @@rukykassa210 ደምሪኝ ውደ

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 2 года назад

      @@መካያላህባሪያ እሺ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 11 месяцев назад +1

      ልጅታትወደዋለች እሱግን በግነውጥቅምብቻነውዬሚፈልገው

  • @samrawitdereje7566
    @samrawitdereje7566 2 года назад +12

    ይህንን ኮሜት ለምታነቡ ሁሉ የመጨረሻው ዘመን ላይ እንደመሆናችን መጠን ልብ ልንልና ልንዘነጋው የማይገባን ነገር ከሞት በዋላ ስላለው ሕይወታችን ነው። እሰቲ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ከሞት በዋላ የምትኤዱበትን እርግጠኛ የሆናችሁ ስንቶቻችን ነን መልሱን ለራሳችሁ መልሱ። እኔግን ልንገራችሁ (በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከመስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና ) ዮሐንስ ወንጌል 3:16 በሚለው ቃል መሰረት የእግዚአብሔር ልጅ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ አምናለሁ ስለዚ የዘላለም ሕይወትን ኢየሱስን በማመን አግኝቻለሁ። ኢየሱስን በማመን ከሞት ወደ ሕይወት መሻገር አለ ኢየሱስ ያድናል።

  • @beza4660
    @beza4660 11 месяцев назад

    የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ግን ልጅቷን ብዙጊዜ ሳያት ለፍቅራችሁ በጣም ነው የምትጨነቀው ሴትልጅ አንደ ከወሰነችና ከሄደች አትመለስም ጠበቅ አድርገህ ያዛት አንተ ደግሞ ቀለል አድርገህ ነው የምታየው በእጅ የያዙት ወር እንደመዳብ ይቆጠራል ነው የሚባለው ጊዜው አስቸጋሪ ነው ተጋቡ በፈጣሪ 🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌹

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ 2 года назад +54

    በነገራችንላይ ፀጉርክ በጣም ነው የሚያሥጠላው

  • @ayishaayisha1330
    @ayishaayisha1330 2 года назад +21

    የኔ ጨዋ ኢክሩዬ ሥወዳቹሁ 😍😍😍😍😍

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 11 месяцев назад +3

    ዋው የሚገረም ጓደኝነት ጌታን በጣም አሳዘነችኝ የእውነት

  • @Desum-z1x
    @Desum-z1x 11 месяцев назад

    የኔ ሆዴ ባሻ ማጥፍቱ ሳይሆን መለያየታችሁ ነው ያሳሰባት እውነት ደስ ትላላችሁ መሻ አላህ

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 2 года назад +6

    የኔ አልቃሻ ስወድሽ 😂😂💓😘 አይለያቸዉ 💓💓😘😘

  • @fafiamin
    @fafiamin 2 года назад +55

    ወይኔ ግን ልጅቱ ኢማኗ ደስ ስትል እኔ እንኳን እንዲህ ታዋቂ ሆኜ ንካው ነው የምለው ከምር አንች ለትዳር ትሆኛለሽ አላህ ኢማነኛውን የምትወጅውን የሚወድሽን አላህ ይስጥሽ የኔ ማር

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 года назад +7

      😂😂😂 እርፍ ኢማን እንዳላት በምን አወቅሸ

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 2 года назад

      አሚን

    • @sadikahmedweyo2129
      @sadikahmedweyo2129 2 года назад +1

      ኢማን ያለው አታውቂም አህይል

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 2 года назад +1

      ደነዝ ነሽ ኢማን ምናምን ትያለሽ ቱቱ

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 2 года назад +2

      @@semirakemal3483 ከሷ አንቺ ባስሽ በስድብ አጅር አይገኝም

  • @mahobaahmed2408
    @mahobaahmed2408 2 года назад +7

    🙄አሠላሙአለይኩም👈 ብለህ ለም አጅምርም👊

  • @seadinuru862
    @seadinuru862 2 года назад +35

    አስተሳሰቧ ግን 👍 ቅድሚያ ለጓደኝነታችን አለች

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 года назад

      ሰአዲ ቤተሰብ አድርጊኝ ሁቢ

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 2 года назад +8

    የኔ ማር በጣም ምርጥ ልጅ ነች ማሪያምን 🥰🥰🥰🥰

  • @fatima-j5h8y
    @fatima-j5h8y Год назад +7

    እደው ማሻ አላህተጋቡደሥትላላችሁ እውነት እኔበጣም ደስትሉኝአላችሁ።

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 года назад +3

    በጣም ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ
    ውይይይ ግን በጣም ፕራንክ ማድረግ ትችላለህ
    ግን ልጂቱ በጣም የዋህ ናት ከአንተ መራቅ አልፈለገችም ከናተናኔ ለማለያየት ነው አለች ሰላሙን ያብዛላችሁ ምርጦች አንችይ ስሜታዊ ሆነሽ ስታለቅሽ የኔ እንባ መፍሰስ ምን ይሉታል ይህ ነው ፕራንክ ማለት እሰውች ዘንድ ጥልቅ የሆነ እውነት የሚያስመስል 👌👌😍😍

  • @yena3093
    @yena3093 2 года назад +10

    የኔ ውድ ኢክራም ግን በጣም ሚስኪን ልጅ ነች

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 года назад +73

    በዚህ ዘመን የማይገኝ ፀባይ ነው ያለሽ ። ሰው በገንዘብ አይቀየርም

  • @yererterara6698
    @yererterara6698 11 месяцев назад +2

    በናትህ አታበሳጫት በናትህ ሆኖም ድንቅ ነው ስታምሩ በርቱ ወዳጆቼ

  • @wollotube4957
    @wollotube4957 2 года назад +23

    ይገርማል ወንድምና እህት ነበር የምትመሥሉኝ

  • @fetiyahussain4918
    @fetiyahussain4918 2 года назад +8

    ወላሂ አስለቀሰችኝ የኔ የዋህ ኢኩዬ❤❤❤❤😍😍😍

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 2 года назад +76

    ተው ተጋቡ አያሻላችሁም

  • @zebubaali7671
    @zebubaali7671 Год назад +5

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ደሞ አትለያዩም አላህ መጨረሻችሁንም ባድ ያድርገው ❤❤❤

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 года назад +68

    ኢሳም ፀጉሩን ይቆረጥ የምትሉ👍

  • @serene1983
    @serene1983 2 года назад +2

    ኢክራም ለስለስ አርገሽ ምትሳደቢው ነገር ተመችቶኛል😂😂 በርቺ ቀጥዪበት

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 года назад +95

    💜💜💜💜ጠክሩ ተጋቡ ቆንጆ ናችሁ ሸጋወች 👍💜💜💜

  • @Opp-r6k
    @Opp-r6k 9 месяцев назад

    እኔምለው ወንዶች ከማስለቀስ ውጭ ማስደሰት አታውቁም እንደ ልብህን ፍቅር ስብረ ያድርገውና እሷ ደሞ ወዳሀለች መሰል መቸም እናተ ወንዶች እጣገባችሁ ያለው አይታያችሁ ትታህ ባገባችና ደስ ባለኝ

  • @Michael-tt9cm
    @Michael-tt9cm 2 года назад +24

    I love Ekram 💕💕💕💕

  • @ayshakire7463
    @ayshakire7463 11 месяцев назад

    ያአላህ የኔ የዋህ ኢክሩዬ እኔ ብጤ አብሽሪ ማሬ አላህም አይለያቹም ማማ❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 года назад +9

    የኔናት ኢክሩየ ስታሳዝን 😢😢😢አታስለቅት 😢😢የኔእህት በጣም ኢማን አላት ባአላህ ኒካህ አርጉ ድናችን ሸሪአችን አይፈቅድም 🤔🤨ነገ ሁሉምስራችን እንጠየቅበታለን የውመልቂያማ አላህፊት ስቆም የሚያስጠይቀንንስራ አንስራ

  • @yasserawad4024
    @yasserawad4024 9 месяцев назад

    ሰፕራይዝ አድርጋት በአላህ በተረፈ ማሻ አላህ ናችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @imaan2449
    @imaan2449 2 года назад +72

    የአሏህ የዋህነቷ ጥግ ድረስ ነዉ የኔ ብጤ 🥺

  • @qery8527
    @qery8527 2 года назад +1

    የአላህን ሰላምታ መልስ አስላሙ አለይኩም እያለችህ ምላሺ ግዲ ነው

  • @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ

    ሞት ቅርብ ነው አማክሮ አይመጣም ታዱኒያም ትጠፊያለሽ እኳን ከቲክቶክ አኡዙቢላህ

  • @አላህከሪም-ዸ6ፀ
    @አላህከሪም-ዸ6ፀ 11 месяцев назад

    የእኔ ማር ኢክሩየ ወላሂ ሥታውራ እንባየ ነው የመጣው ኧር ተው ይህ ፖራንክ የሚባል ነገር ይቅርባችሁ ኡፍፍፍፍ እንዴት ልብ እንዴሚሰብር ❤❤❤❤ የኡምሬ ኢክሩየ የጛዴኝነት ጥግ ነው ያላት 🙄🥹🥰🥰

  • @ፋፊነኝስደተኛዋየማየናፋቂ

    ወሏሂ አብሬት ማልቀሴስ የኔ ውድ ❤❤❤😥

  • @MemeMeme-y4o
    @MemeMeme-y4o Месяц назад

    እየሱስ ክርስቶስ የድነል በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው

  • @meriamawol6888
    @meriamawol6888 2 года назад +226

    ባልና ሚስት አደላችሁምደ ዝም ብላችሁ ያለኒካ ነውደ የምትጃጃሉት አኡዙቢላ አላህ ልቦና ይስጣችሁ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +5

      ፍቅረኛ አይደሉም

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 года назад

      መሬም ደምሪኝ

    • @piter-m9p
      @piter-m9p 2 года назад +10

      ፋራ ምን አገባሺ 😤

    • @meriamawol6888
      @meriamawol6888 2 года назад +9

      ዝምበይ ዝምታ ወርቅነው ሙስሊም ከሆሽ

    • @meriamawol6888
      @meriamawol6888 2 года назад +16

      @@hayatchanehayu ሙስሊምከሆሽ አደብያጅ በእስልምና ፈሰቅረኛ የሚባልነገርየለም

  • @جميلة-ط4ط
    @جميلة-ط4ط 2 года назад

    እኔ ብሆን እድህ አልከራከርም የራስል ጉድያ ብየ ነበር የምሄደዉ ትግስተኛነሺ ማማየ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምሮልሽ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 года назад +7

    ብዙ ጌዜ ሰላሙአለይኩም ትልሃለች ግን ከትመልስለም ለምን😌

  • @Tekiyumedia
    @Tekiyumedia 8 месяцев назад +1

    ኢክሩዬ❤

  • @gggttttt2680
    @gggttttt2680 2 года назад +22

    ሳልፕራይዝ እስኪ አንድ ቀን አስደስታት 🙄♥️♥️

  • @Kids-e9m5h
    @Kids-e9m5h Год назад +1

    አወ ግድ ነው ሰርፕራይዝማ ደስ ይላል ወላሂ ደሞ ወድምና እህት ነታችሁ ያረቢ ያሥቀናል

  • @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
    @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 года назад +9

    የኔወድ ኢክራምየ አሳዘነኝችኝ ወነት ካሳት 😢 ሰርብራይዝ እጠብቃለሁ ወይኔ ትግስቷ 👌የለለዉ እኔ ብሆን 😢💔

  • @qran-x6z
    @qran-x6z 10 месяцев назад

    😂😂😂😂የኔ ውድ አሰዘነችኘ😢 ግን ሰለደንቅሽ አለልፍም❤

  • @asdbsdf2435
    @asdbsdf2435 2 года назад +5

    ዉይ ትግስት ተለያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያ

  • @HasenMuhamed-y8r
    @HasenMuhamed-y8r 11 месяцев назад

    በእውነት በጣም ተናድጄ ነበረ እናንተ መለያየት የለባቺሁም መቼም

  • @አሜንአሜን-የ5አ
    @አሜንአሜን-የ5አ 11 месяцев назад +6

    ❤❤እንዴት እንደምወዳችሁ ትለያላችሁ ስርአት ያላችሁ ምርጥ ልጆች

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 11 месяцев назад +1

    Mashalah...you more beautiful ❤ when you cry👌🏽

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +4

    አንሰፈሰፈችኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በህይወትሽ ይቅደምልሽ ማሳዘን እንዴት ትወዱት አላችሁ እረ ይቅርባችሁ ይሄን በሰው ላይ ጨዋታ እፍፍፍ

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 2 года назад +13

    ሠወዳቹ አላህ እሥከመጨረሻ አንድነት ያርጋቹ❤❤❤❤

  • @fazeafazrey5498
    @fazeafazrey5498 2 года назад +12

    የኔ ቆጆ ወላሂ ኢክሩየ ምርጥ ልጅ ነች እኔኮ የተጋባችሁ ነበር የሚመሥለኝ ተጋቡ

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Год назад

    ውይ የኔ እህት አሳዘንሃት, ጥሩ አይደለም የውነት, ደግመህ እንዳታስቀይማት ነግረሃለሁ ::

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 года назад +7

    በያዝኩት ስልክ አናትህ ብልህ ደስ ይለኛል😂 እስኪ ስርፕራይ አድርገህ አስደስታት

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
    @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ 2 года назад +1

    እሳዬ ተጋቡ🥰 በጣም ታምራላቹ አይለያቹ።
    ደግሞ እክረምዬ ሜካፕ አታብዢ ቀተለይ ኩልና ቻፒስቲክ አታብዢ። በተረው ዋዳቹሀለው አትጥፉ

    • @Ggg-fj3vl
      @Ggg-fj3vl 2 года назад

      ባልና ሚሥት አደሉምደ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 года назад +3

    እኳን ስላም መጣችሁ ምርጦቸ
    ይቅርታና ወድሜ ለምን አስላማለይኩም አትልም
    E & E❤👌👌

  • @NisarJaan-lj2px
    @NisarJaan-lj2px 10 месяцев назад

    ወላሂ ሚስኪናት አሏህ ይጠብቃቹህ❤

  • @ሰደተኛውነኝየናቴናፍቂ

    የኔ ቆጆ ሀራም አለይክ😃

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 2 года назад

    ደስ ትላላችሁ በርቱ ግን አለባበስሽን አደራ በዚሁ ቀጥይ ኢክር በኃላ የተላጠ ሙዝ መስለሽ እዳመጭ

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 2 года назад +11

    ማሻአላህ ትግስቷ ስታምሩ ደግሞ ተለያይቶ መስራትማ እንሰማቹም አሁን ለፕራንክ ቢሆንም❤️❤️❤️❤️

    • @SaadSaad-gl1uz
      @SaadSaad-gl1uz 10 месяцев назад

      ውይ ሂወት ለካ ከባዲ ናት አላህ ካችጋር ትሁን

  • @BhFhh-k6v
    @BhFhh-k6v 9 месяцев назад

    ማርያምን ትእግስትሽን ወደድኩት ቀናው የምር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @painnagato8996
    @painnagato8996 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ንግግሯ ደስ ሲል

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 года назад +87

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @fafiibintseid9976
    @fafiibintseid9976 2 года назад +5

    ኡፍፍ አቦ አታበሳጫት አኔ እናት አሳዘነቺኝ አስተሳሰቧ ግን 👌

  • @fetiyaahmed9971
    @fetiyaahmed9971 2 года назад +1

    ውይ ኢሂ ያለፈበት ሙድ ነው ኢሱ ኢክራም ምን እየሰራቹ ነው come on🙎 ደና ነገር ስሩ ትወና አለፈበት እኮ

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع 2 года назад +15

    አትጥፉ አሳዘነችኝ ኢክሩ🥰🥰🥰🥰

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 2 года назад +4

    ኢክሩ ስትስቂ በጣም ታምሪያለሽ😍

  • @melkamuayenew5222
    @melkamuayenew5222 2 года назад +8

    ሰው የሚያየ እንደ 1 ሰው ነው !!!! ደስስስ ይላለ አገላለጥዋ!!!👏👏👏👏

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 2 года назад +1

    በጣም ነው የምወዳቹሁ ግን አንደዛ prak ጥሩ አይደለም

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 года назад +10

    ኢሳየ ስታምሩ ሁሌም ፕራክ አዲርጋት ስወዳችሁ 😍😍😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 года назад

      እንደማመር በቅንነት

    • @ዘቢባዩቱብ
      @ዘቢባዩቱብ 2 года назад

      ​@@tube-bp7ew እንደመመር በቅንናት

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 11 месяцев назад

    የኔ አስተዋይ ወላህ አግባት የኔ ወንድም

  • @fatum164
    @fatum164 2 года назад +16

    ደስ የምትሉ ጥዶች ማሻአላህ❤🌷🌷

  • @የሔኖክልጅ
    @የሔኖክልጅ 2 года назад +1

    ማሻአላህ የኔ ማር ወላሂ ኢኩዬ ጠንካራ ነሽ ጎበዝ

  • @ሰአዳሰይድ-ቈ9ለ
    @ሰአዳሰይድ-ቈ9ለ 2 года назад +21

    ኒካ አድርጉ አትጃጃሉ

  • @bebest-
    @bebest- 2 года назад +2

    #ባታነቢዉም_ሁሌም_እፅፍልሻለሁ
    እኔን ትተሽ እሱን መምረጥሽ ቢያስከፋኝም ሁሌም ተደስተሽ ማየቴ ግን ደስታዬ ነዉ...እንኳንም አብሮ አደጌ ሆንሽ 😔

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 11 месяцев назад +5

    ወይ አግባት ወይ እራቃት በጣም ነው የምወዳችሁ ሰርጋችሁ ናፈቀኚ 😢😢😢😢

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 8 месяцев назад +1

    አሰዘነችኝ ወለሂ😢😢😢😢❤

  • @yohanesasnake2420
    @yohanesasnake2420 2 года назад +6

    ወደሽዋል በጣም ማሪያምን

  • @fatommuhmed3801
    @fatommuhmed3801 Год назад

    ወላሂ ልጅቱሚስኪነች የገባውነች አላህ ይጨምርልሺየኔቆጆ ስብርሺን ወደድኩልሺ ማሻአላ