''ሁሉም ቲክቶከር አንድ አይነት አይደለም እኔ ቤተሰቦቼን የምረዳው ከቲክቶክ በማገኘው ገቢ ነው'' ቲክቶከሯ ኢክራም ሽመልስ/በ20-30/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 277

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +153

    የደሴ ሆነሽ ነዋ ቀበጥ ቆጆ የሆሽዉ ወሎ የቆጆ ሀገር ነዉ የሚል ካለ👍👍👍

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад +1

      ደምሪኝ

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo Год назад +4

      ወሎ የጀግና አገር የታሪክ አገር የባህል አገር ነው የጥበብ አገር የደግ አገር ነው የቆንጆ አገር ተብሎ ሌላው እንዲሸፈን አንፈልግም ቁንጅናው እንዳለ ሁኖ

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 Год назад

      Sia🥰🥰🥰🥰❤❤

    • @YeEhr
      @YeEhr Год назад

      ማሺአላኢክሩየየየየ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Год назад

      አወ ምንም አይወጣልን😊

  • @crochet_handmad
    @crochet_handmad Год назад +107

    አልሃምዱሊላህ ለማይከፈለው ውለታህ ጌታዬ ከአመስጋኝ ባሪያዎችህም አድርገኝ ጌታዬ♥️🙏

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ Год назад +2

      አሚን ያረበላልሚን❤❤👈👈🌹🌹

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Год назад

      ሳህ አልሃምዱሊላህ

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад

      አሚን ደምሩኝ ውዶቼ

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ኢየሱስም [ዒሳ] ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ይላል (ዮሐ. ወን. ፲፩ ፡፳፭ )። 👉🏿📖🤔

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ Год назад +398

    እኔእምለው ሀገር እምትኖሩ ሙስሊሞች አልሀምዱሊ .ላህማለት ለምንድን ነውእምታፍሩት ሆ

    • @Umuhamid
      @Umuhamid Год назад +54

      የሙናፊቅ ባህሪነው ከከሀዲዘችጋ ሲሆኑ ይመሳሰላሉ ሙስሊሙን ጋ ሲሆኑ ሙስሊም ለመምሰል ብዙ ይሞክራሉ አላሁ ሙስተአን

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Год назад +8

      እውነት ለምንድነው

    • @Fatima-jn8tk
      @Fatima-jn8tk Год назад +24

      መናፍቃን ናቸዋ አልሃምዱሊላህ በጧትም በማታም በምንም ሁኔታ ላይ ብሆን ሳላመሰግነው አልውልም አላድርም አልሃምዱሊላሂ ረቢልአለሚን

    • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
      @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Год назад +6

      ትክክልነወ ያፍራሉ አወዙቢላህ

    • @hawatube9854
      @hawatube9854 Год назад +4

      ትክክል የኔም ጥያቄ ነው

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад +21

    እቺን ኮሜንት የምታዩ ሙስሊሞች እኔንም እናተንም በፈጠረ የአለማቱ ጌታ በአላህ ይዣችሗለሁ ቁርአን ሲቀራ እንካን ሙስሊምን የሌላ እምነት ተከታዮችን ልብ የሚያረጋጋ ነው ግቡና ስሙት በአላህ የዩቱብ ስሙ ቃሪእ ቶፊቅ አል ሀበሺ ይላል እዴዚህ ያሉ ወንድሞቻችን እና በረታታቼው ግቡ

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ቁርኣኑን ስታነቡ [ስትቀሩ] ትኩረት ሰጥታችሁ ወደ ክርስትና እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ - ፵፯ )።
      📖👈🏾🤔

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад +13

    ኢክሩ ከሀጅነብይ ጋር እንደዚህ ባትቀራረቢ ጥራነው ቤተሰቦችሽን መርዳትሽ ደድይላል እኛምአለን ያረብ ገረድ ሆነን ቤተሰብ የምንረዳ እናም በርች መጥፎነገር አትስሪጂ ጥሩ መስራት አያስኮንንም 😊😊

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад +5

    አዉቃቹሁ የእሰልምናን ክብር ዝቅ ለማድረግ ከወንድ ጋር ባሏ ከለሆነ ወንድ ጋር የሚተሻሹ ሀይማኖቱ የማይፈቅደዉን ሰራ የሚሰሩ ጋጠ ወጦች በትልቅ ሚድያ ለዛዉም በባአል ቀን ታሳፍራላቹሁ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +26

    ❤አለባበስሽ ማሻአሏህ❤ነገርግን😮አልሀምዱሊላህ ስትይ አልሰማሁሽም😮ሌሽሽሽሽ😳😳😳🤔🤔🤔

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Год назад

      ወላሂ አይዋ

    • @እሙአብደላህ-ተ4ጘ
      @እሙአብደላህ-ተ4ጘ 27 дней назад

      ከፊሮችጋ ለመመሳሰል ደሜነው ሚፈላው ምንአለ አልሀምዱሊላ ብሉት ✔️ተመስገንን❌❌

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +17

    ቲክቶክ ላይ ካሉት ሴቶች አንቺ ብቻ ነሽ አደብ ያለሽ (ስርአት ያለሽ) ኢክሩዬ አደራ በዚሁ ቀጥይ❤❤

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Год назад +58

    ሱብሃን አላህ እዚህ ያደረሰሽን የአለማት ጌታ አንድ ጊዜ እንኳን በአደባባይ አለማመስገንሽ ያሳዝናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን😢😢😢😢😢😢😢

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад +4

      ሳህ

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ Год назад

      ልብ ሲደርቅ ይህ ነው መጨረሻው

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ይላል (የዮሐ. ወ. ፲፩ ፡ ፳፭ )። 👉🏿📖

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ Год назад +3

    የሆሺ ቆረቆዳ መጀመሪያ ፈጣሪሺን አላህን አመስግኒ

  • @alainfef176
    @alainfef176 Год назад +35

    ምስጋና. ለፈጠረን. አምላክ. ለአለማቱ ጌታ
    ምስጋና. ስያንሰው እጂ ጭራሽ ዝም አይባልም. አልሀምዱሊላሂ እረብላለሚን ክብር ምስጋና ይድረስህ ያ እረሂሙ ጌታየ ❤❤❤❤❤❤እንበል ማመስገን ይልመድብን

    • @TruthEz
      @TruthEz Год назад

      በመዠመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ (ኦሪት (ዘፍጥረት ም. ፩ ቁ. ፩ ) ። 👉🏿📖
      ‘ኣሏህ’ … ፧ 🤔

  • @lulutube311
    @lulutube311 Год назад +9

    የኔ ቢጤ የመዳም ቅመሞች ለራሳችሁ ሳለብሱ ቤተሠቦቻችሁን አዘንጣችሁ ለኢድ እናተ በመዳም ኩሺና የኩሺና ልብሶ ለብሶ ኢድን ያሳለፈው እኔ እደዚህ ነው ያሳለፍኩት ግን አልሀምዱልላ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад +1

    እሱም ሚስት የለኝም አለ እሶም ባል የለኝም አለች ተጋቡ ከምትዘሙቱ የስጋ ዝምድና ከሌላችሁ መችም ፀባያችሁን ተዋውቃችኊል።

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Год назад +37

    ለካ የዴሴ ልጂ ሁነሺ ነው ቁንጆናሺ ❤ወሎ 🌷🌷🌷🌷

  • @miri8656
    @miri8656 Год назад +13

    ወሎየወች የደሴ ልጅ ነኝ ስትናቸው አቤት ደስታቸው 😂❤ማይ ወሎየነት

  • @AbuJihad-fw9go
    @AbuJihad-fw9go Год назад +5

    አብሽር እህቴ አላህ የተሻለ እርዝቅ ይስጥሽ ቲክቶክማ ቢቸግር ነው የሰው ፊት እራሱ ይከብዳል

  • @alhamdulihahalakulihal935
    @alhamdulihahalakulihal935 Год назад +4

    ሰው አይቀርበኝም አላለቺም አቺን ቀርቦ ማን ይቃጠላል እሱው ይጨርስሽ እንጅ ወንድ ልጅ ምንም ቢቸግረው እምትጃጃልን ሴት አይፈልግም እህት ለብር ብላችሁ በሚድያ በዝረክረክ አባቴ ደስ ይለዋል አላለይም አሏህ የህዲኩም ብዙ ግዜ የቤተሰብ ቺግር እኮ ነው ልጆች እዲበላሹና ዝርክርክ እዲሆኑ እሚያደርጋቸው ወሏሂ በሚድያ ወጥቸ ቤተሰቦቸ ቢያዩኝ ምን እደሚፈጠር ይህ ነው ብየ አልገምትም እኔም አላረገውም ጀዛሁሙሏህ ኸይር በጥሩ አስተዳደግ ላሳደጉኝ ቤተሰቦች

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ

    የደሴ ልጅ ሁነሽ ነው ቆንጆየ የሆንሽው❤❤❤❤

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    መሸአላህ ኢክሩየ አይዛሽ አላህ የተሻለ ርዝቅ ይወፍቅሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +38

    የኔ ውድ ላንች ያለውን ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥሽ ስወዳችሁ ሁለታችሁን ባልና ሚስት ትመስሉኝ ነበር 💚💚💛💛❤️❤️❤️ውዶች ኢድ መብሩክ 🎉❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +10

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባሕል እኔ እኮ የእውነት ፍቅረኛሞች ይመሥሉኝ ነበር እውነት

  • @fhhg907
    @fhhg907 Год назад +7

    በአመት ሁለቴ ብቻ ነው የሚገኘው የእስልምና ሀይማኖት ስለዚ ሰው ምረጡ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Год назад +1

      ዝብለው ቁምነገር የለላቸውን ነው የሚያቀርቡት

  • @RadiaTluhen
    @RadiaTluhen 25 дней назад

    ማሻአላህ ኢክሩየ ያገሬልጂ የደሴልጂ የኔዉብ❤❤❤❤❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +8

    ኢድ ሙባረክ ለወንድም እና ለእህት ኢንሻአላህ በሚቀጥለው አመት በሀጂ ሁሉም ሰው አላህ ዱዓአችንን በፆም ዱዓችንን ይቀበለን 💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Zanyb462
    @Zanyb462 Год назад +23

    ወይኔ እኔ እኮ እስከ ሁን ባልና ሚስት ነው ሚማስሉኝ

  • @سوفي-خ2ت
    @سوفي-خ2ت Год назад +17

    እክሩ በልሽ ከሎሆነ ኤሄን ያክል መቀረራብ አይፈቃድም ኡኮ

  • @Zanyb462
    @Zanyb462 Год назад +30

    ግን የቅርብ ዝምድና ከሊላቹ ለምን አትጋቡም

    • @FatySam
      @FatySam Год назад +5

      ያክስቷስ ልጂ ቢሆን ተተፈላለጉ ትችላለይ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Год назад

      ​@@FatySam❤❤❤👍👆

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Год назад +1

    Ma sha Allah Allah kasebshiw dereja yadrsish ehite❤

  • @zeburaali481
    @zeburaali481 Год назад +6

    አላህ ያሳካልሽ አብሮ አደጌ

  • @HadiyaHadiyamohammed-nl2rt
    @HadiyaHadiyamohammed-nl2rt Год назад +4

    ኧረ እናንተ ብትጋቡ ነዉ እሚሻለሁ ምክናየቱም እሡንሥ እንደት ሌላ ሤት አምና የምትቀርበዉ እምትሠሩት ሁሉ ያሥመሥላል

  • @Borena-r3s
    @Borena-r3s Год назад +6

    አድ አበባ ጋይስ ታብ ታብ የዘመኑ የቴክቶክ ልመና አትፍሩም ደሞ ዳስፖራ ነው የሚሠጠን ስትይ አታፍሪም ዘመናውይ ቅንጡ ቤት ላይ ተቀምጣችሁ ከሠው ከጅላችሁ እየለመናችሁ ነው የምትኑሩት አኮ😂😂😂😂

  • @fatumahussen7569
    @fatumahussen7569 Год назад +3

    እስኪ ማነው እደኔ ስልጤ ናት ብሎ የሰበ ኢክራም ትመስለኝ ነበር

  • @የማሜልእልት
    @የማሜልእልት Год назад +2

    አይ የኛ ሰው😂😂😂 አድቱ ለምን አልሀምዱሊላህ አትይም ብላ ኮመተች. ሁሉም አድ አይነት😅😅😅 መገን ሀበሻ😂😂😆😆😆🤔🤔🤔

  • @foziayirga2410
    @foziayirga2410 Год назад +13

    24ሰአት ኦንላይን ተቀምጦ እንዳንች በልመና ማሳለፍ ለጥሩ ነገር መጠቀም ነው የሚባለው

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад +2

    አሁን ምንን ለማሰመልከት ነዉ ያቀረቧቸኋት ምንም አሰተማሪ ነገር አይሰሩም ባልና ሚሰት መሰለዉ ከመቀለድ ዉጭ ለትዉልድ የምታሰተምረዉ ነገር የለም የምታቀርቡት አጥታቹሁ ነዉ

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Год назад +5

    አላህ ትዳር ሰቶ ይሰብስብሽ

  • @سعاده08
    @سعاده08 Год назад +12

    ርዕስ አይቸ ነው የመጣሁት ለምነሽ ከምትረጀ ጤና አለሽ አመስግነሽ ሰርተሽ ርጃቸዉ🤔🤨

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Год назад +3

    ጉድ እኮነው የት መጣች ይችደሞ

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Год назад +5

    የኔ ማር አላህ ሀሳብሽን ያሳካልሽ 🌹💞💞💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @zenabawarku4755
    @zenabawarku4755 Год назад +2

    የኔ ውድ አላህ ካሰብሽበት ያድርስሽ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Год назад +7

    የተጃጃለች አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @ibrahimmohammed885
    @ibrahimmohammed885 Год назад +11

    የታሪክ ተመራማሪው ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ያለው ነገር ተዝ አለኝ የክርስትና ሃይማኖት በዓል ሲሆን በዓሉ እንዴት እንደመጣ ምናምን ይነገራል የሙስሊሙ በዓል ሲሆን ስለመቻቻል ምናምን ታወራላቹህ ይሄ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታቃላችሁ ?? ሙስሊሙ ጋ ችግር አለ ማለት ነው የያዛችሁት ከዛ ሙስሊሙን በምንም በኩል የማይወክል ሰው ታቀርባላችሁ ወይም የሆነ ሱዳነኛ ዘፈን ታቀርባላችሁ ከዛ በቃ....አለቀ

    • @aminaendirs9403
      @aminaendirs9403 Год назад +1

      እሚገርም እኮ ነው ወላሂ 😅😅

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Год назад +1

      ትክክል የማይረቡትን ሠው የሚያቀርቡት

    • @ma_molla
      @ma_molla Год назад +1

      ኢብራሂም በትክክል ገልፀሀቸዋል❤

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Год назад +2

    እናመሰግናለን ebs

  • @lijzedyoutube7828
    @lijzedyoutube7828 Год назад +2

    ማሻ አላህ ስወዳችሁ እኮ❤❤

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 Год назад +4

    በእስልምና ጎደኞ ፍቅረኟ የሚባል ዝባዝኬ የለም ያለኒካህ የሚደረግ ግንኙነት ዝሙት ነዉ

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 Месяц назад

    ወላሂ ቆጆ የተባለሁሉ ወሎነው ማሽአላህ

  • @gddfds520
    @gddfds520 Год назад +4

    አለባበስሽ ያምራል ዋዉ

  • @endateww6889
    @endateww6889 Год назад +3

    You tebe ለምን አቆማችሁ video ስሩልንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም Год назад +4

    ጨራሸ የደሴ ልጅ ሰልሆነሸ እያላችሆ ታሞግሳላችሆ!! አላህ ይሀዲኩም

  • @merem19
    @merem19 Год назад +5

    ማሻአላህ አለባበስ ስርአቷ ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ🥰🥰

  • @hayatdegu7470
    @hayatdegu7470 Год назад +11

    ለካስ ቆንጆ የሁንሽዉ ደሴ ❤ወሎ ሆነሽ ነዉ አለባበስሽም አንደኛ 👍

  • @samsungcare4627
    @samsungcare4627 Год назад +5

    እኔ በጣም ትመቹኛላችሁ ትረባችሁ❤🎉

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Год назад +1

    ኢክሩ በርቺ ያገሬ ልጅ በድንሽ ጠንክሪ

  • @SadZcx
    @SadZcx Год назад +1

    እህቴዌ የሄኮ ዱኒያ ነው

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Год назад +2

    የኔ ቆጆ አለባበሥሽ❤

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Год назад +7

    አለባበሷ ማሻ አላህ ነዉ❤❤❤❤

  • @izuizu1777
    @izuizu1777 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂 እየቸፋጨፈሽ እንዴት ይጠግሻል አንቺ ሻሌ

  • @fatemaredwan926
    @fatemaredwan926 Год назад +2

    ጎበዝ ናት አመላለሷ

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 Год назад +3

    Sewedash ❤❤❤ bercha

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +10

    ኧረ አንድ ለይ ለመሆን ሞክሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiseAnam
    @MiseAnam Год назад +3

    በውነት እኔ ባልና ሚስት ይመስሉኝ ነበር ይገርማል

  • @RabiyaWerki
    @RabiyaWerki Месяц назад

    አዋወሎዬ ሁነሽነው የምታምሪው

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu Год назад +3

    አልሀምዱሊላህ ለማለት እማይደፈር ሙሰሊም አለ አይ አለመታደለላችሀ እንደ እናንተን አይነቱን እሚጋብዙት ነገር ለነገሩ እነሱጋር ለመመሳሰል ሰለምትጠሩ ምን ያረጉ

  • @ቡናገበያአደገኛ
    @ቡናገበያአደገኛ Год назад +9

    ይቺና ግብራበሮቿ ተሰብስበው በቲክቶክ ልመና ላይ ተሰማርተዋል ዘመናዊ ልመና

  • @motivatedaily44
    @motivatedaily44 Год назад +6

    አለባበስ ብሎ ዝም ነው

  • @ሱሱ-ሰ7ደ
    @ሱሱ-ሰ7ደ Год назад +7

    ግን ሁል ጊዜ 24 Live ተቀምጦ ሁለየልምና ይደብራል

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 Год назад +1

    ግን ደሴዎች እንዲህ ቆንጂየ እምቱኑት ከውሀው ነው ልበል ምንድነው ሚስጥሩ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Год назад +12

    ሴቱ ለገንዘብ ብሎ ድኑን ዘንግቷል አላህ ይህድና በሰ 😢 እርግጠኛ ነኝ ላይብ ተቀምጠዉ የሰላት ጌዜ ያልፍቸዋል እርግጠኛ ነኝ ቪድዮ ለመሰራት ሲደክሙ የሰላት ወቅት አምልጧቸዋል አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @ሰኪነቢንትD
    @ሰኪነቢንትD Год назад +13

    በእስልሚና እንደዚህ ማጀጃል ዬላምም አትጀጀይ

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem9502 Год назад +5

    አንዳንደ በቀልድ እምንናገረው ነገር እጂጉን ከባዲ ነው😢
    አንዲ ሙስሊም የፈለገ ያክል ቀልዲ ቢሆን በዲን አይቀልድም አለች የሰው ልጂ ከዝንጀሮ ነው የተፈጠረው አልሽ አሏህ ይጠብቀን

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ Год назад +1

    አለበበስ🥰ስየምሪ👍🥰🥰🥰

  • @Gunatube
    @Gunatube Год назад +3

    እንግዲህ ከነ ልጆቻቸው ያልሆኑ ይቱበሮችን አላምንም😂

    • @hayatendirs9608
      @hayatendirs9608 Год назад

      የሄን ያክል ማሥመሠል ገነ ሠማሁ ባልና ሚሥት ነተረ፯ የሚመሥሉኝ

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Год назад

      😂😂😂

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Год назад +2

    ወቸ ጉድ ምን ጉድ ነሽ ባክሽ ልመና በዘመናዊ መገድ ልመና ክክክክክክ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +2

    አለባበስሽ መሸአላህ😘ከሌሎቹ ትሻያለሽ

  • @medid.454
    @medid.454 Год назад +1

    Echin lij betam naw yemwedat❤

  • @davi3741
    @davi3741 Год назад +1

    ሀያ ሰላሳ ምን ማለት ነው ?

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 28 дней назад

      የወጣቶች መቅረቢያ

  • @seadaeshetu5402
    @seadaeshetu5402 Год назад +3

    አንቺም ደስ አትይም 😅😅😅

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ Год назад +4

    ጆሮብቅሄይምንድነው

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Год назад +2

    ዝብላችሁ ትምርት የለለው ላጤ ከምታቀርቡ ትላልቅ ሠወችን አታቀርቡምደ እሷሁን ምን አሥተሚሪ ነገር አለው ታዋቂ ሥለሆነች ነው አደል

    • @KeremaHusen
      @KeremaHusen Год назад

      ልክነህ❤❤❤❤❤

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Год назад

      ኧረ ሤት ነኝ

    • @fvd3722
      @fvd3722 Год назад

      ያለንበት ዘመን የመጨረሻዉ ነዉ ማማየ😢😢😢😢

  • @samirasamira-oh7uy
    @samirasamira-oh7uy Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ

  • @ewqetbirhannew772
    @ewqetbirhannew772 Год назад +4

    ሚዲያን ግን ለምን ዲናችሁንም ለመማር አትጠቀሙበትም? ዲናችሁን የተወሰነ እንኳ ብትረዱ አልሃምዱሊላህ ማለት እንዲህ ባላሳፈራችሁ ነበር። ሙስሊም ሴት ማለት እንደምንም ፀጉሯን ብቻ መጠቅለል ያለባት አስመስላችሁ የምታሳዩት ምንኛ ነው!! ሙስሊም ሴት አጅነብይ ወንድ ጋ መተቃቀፍ አይደለም ፊቷን እንኳ አታሳይም።

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Год назад

      ቀጣም ነው የገረመችኝ ማላት ተሳናት ያረቢ ኣላህ ያግራልን

  • @fayiza-m9z
    @fayiza-m9z Год назад +1

    አይቶ፡ታጣቃም፡ያድርጋን

  • @RahmaZeyene
    @RahmaZeyene Год назад +1

    እበከቹ ebs በሙሲሊሞች በአል ጊዜ መቅረብ ከለበት ሰለ ሀይመኖት እዉቀት የለዉ አቅርቡ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስህተት ለይ የሉ ዉጠቶች እየቀረበቹ ነዉ
    ለምሳሌ :- በሀይመኖታችን ሴት ልጅ እንደዝ ዉብ መሆን የለበት ለበል ወይም ለቤተሳቦች ችግር የለም
    እስክ ከእህት እክረም ትክክለኛ ሙሲሊም የሚገልፂዉ ምኑ ለይ ነዉ
    ለምሳሌ:- እጃብ አለ ጆሮ መታየት አነበረም ሜካፓ ፣አለባበስ ፣አቀማመጥ ፣ጫማ፣አጅነብ የሆነ ወንድ ለይ እንደት አንድ ለይ ቲክቶክ እያሰረች ነዉ ነገር ግን ቲክቶክ ለይ የለዉ እንደ በልና ሚስት እንጅ እንደ አጅነብ አይደለም
    ጭረሽ በሀራም መንገድ የሚተገኛዉ ገንዘብ ቤተሰብ የሚረደዉ ማለቱ የሚገርም ነዉ
    በመጨረሻም ማለት የሚፈልገዉ ነገር ብኖር ስለ ሀይመኖት ማመሪ አለብሽ ስለ ሀይመኖት እዉቀት ብኖር በአደባባይ ወንጃል ከመሰረተ መቆጣብ ይመጠል
    አንች ማለት ለኔ ዉድ እህት ነሽ እበክሽ ዉድ እህት ህይወትሽን መዳን አለብሽ ምክንያቱም አሁን በለሽበት መንነትሽ በአሏህ ፍት መቅርብ አለብሽ
    ሁሌ ዱኣ አድረጊሎ ዉድ እህት በህርግጥ ወደ ቀጥተኛ መንገድ የሚመረዉ አንድ አሏህ ብቻ ነዉ ዉድ እህት በበቻልሽዉ መጠን ሳበብ መድረስ አለብሽ ይህ ፁሁፍ ስፂፊልሽ በጠም ነዉ ዉስጥ የተረበሸዉ ምክንያቱም ((((((የአኬራ ቤተችን አስተዋስኩት )))))
    (((የብቻኛ ቤታችን )))))))
    (((የቺ ጨለማ ቤታችን አስተዋስኩት)))
    ዉድ እህት እክረም በዉስጥ መግኘት ብችል በጠም ደስ ይላል
    የሚትችሉ አካል እስክ አገነኙት
    እህት እክረም ይህ ፁሁፍ አይተሽ ዝም እንደትይ በዉስጥ መግኛት እፈልገሎ

  • @SadahAa
    @SadahAa Год назад +1

    masha allah yeni wudi ketlubet

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Год назад +2

    ሙሥሊምን፣ወክለው፣በነብዩሥም፣ነሽዳእያሉ፣ተሚዘፍኑ፣አላሕይጠብቀን፣ባጠቃላይሙሥሊሙንአይወክሉም፣በቁርአንም፣ሖነበሐድሥ፣እድሕአይነትነገርየለም፣ለራሣቸውየፈጠሩትነገርነው

  • @Hananhabsha
    @Hananhabsha Год назад +3

    ሰገጤ 😏ሙናፊቅ ኣላህን ከማመስገን በላይ ምን ኣለ ኣልሀምዱሊላህ ብትይ የሙናፊቅ ተከታዮችሽ ይቀንሳሉዋ ኮተት😏

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +9

    ተጋቡ ከኢሳምጋ እኔኮ ፍቅርኞ አማቾች ነበር የሚመስሉኝ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Год назад

      እኔም😂

    • @galaxymm3343
      @galaxymm3343 Год назад

      ኢሳም ጓደኛ አለው መሰል😂

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ Год назад +10

    ምን ሰረታ ነው ታዳ ሲለምኑ ነው ላይቭ ላይ የሚያድሩት😮😂

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ቲክቶክ ይከፍላል እደ😲🤔

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Год назад +1

    እዳውጎትቻለማሳየት የማይጥሩትየለም በዛለይ አልሀምዱሊላህ አይሎም አኡዙቢላ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Год назад

    አቤት ማሰመሰል😂ባክሸ እራሰሸ አትዋሺ ትወጂዋለሸ😊

  • @FatySam
    @FatySam Год назад +2

    እደቲክቶክየሚያስጠላኝነገርየለም

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 Год назад +3

    ምከሯቸው አትሳደቡ

  • @emuahlam
    @emuahlam Год назад +1

    አቤት ፈትህዋ ቀስ ተርጋጉ ሲጀመር እያዳንድሽ ከስዋ የባሽ ነሽ እዚህ ፈትዋ የሚሰጡ ሁሉ

  • @حبشي-م3ه
    @حبشي-م3ه 8 месяцев назад

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Год назад +1

    ኢድሙባረክ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Год назад +1

    የኔ ቆጆ

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 Год назад +1

    አይዱንያ 7ሺጥሩነበርየሀላልገዘብሽ

  • @leylatube134
    @leylatube134 Год назад +1

    ቀኑን ም አዳሩንም ተወዝ ፋችሁ ታብ በሉ 😂😂

  • @Hananhabsha
    @Hananhabsha Год назад +1

    20 30 ጭራሽ የቴክቶክ ለማኞችን ዝነኛ ኣርጋቹ መጋበዝ ጀመራቹ 😂😂😂

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 Год назад

      ሲጀመር እንኳን ሰራ የሌለዉ ባለሀብት እሚባሉት እነመሱር ጀማልም ልመና ላይ ናቸዉ 😅 አሰታዉግፊሩላህ ምን ያክል ለመኖር ይህ ሁሉ😢

    • @Hananhabsha
      @Hananhabsha Год назад

      @@hayathayu2936 😂😂😂😂ያሳፍራል