Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልጂቷ በጣም የተረጋጋች ናት አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቅሽ ያረብ ❤
አሚን😊
Amen.yarb ❤
Amen
በጣም እንጂ
አሚንውደ
ልጅቱ የተረጋጋች ናት አላህ ደህናውን ትዳር ይሥጥሺ እህቴልጁ ግልፅ ነው አሁን ማግባት አይፈልግምወድ ልጅ ነው ጊዜ አለውየሤት ልጅ ጊዜ አጭርነው ንቂ በወቅት አግቢ ❤❤❤❤
በእሥልምና ሴት እና ዎንድ ጓደኛሞች መሆን አይችሉም ሀራም ነዉ አላህ ሂዳ ይሥጣችሁ ሥለ ድናችሁ ተማሩ
😂😂😂😂 1×7 ስለሆነው
@@የማርያምነኝ-ነ4ጘ100 ሰው ጋ ዝሙት ከመስራት ይሻላል ለማያቃችሁ😂😂
@@መዲ-ኘ7ጐውሻ
@@መዲ-ኘ7ጐንገሪልን ወላ
የቦ ይመችሽ የመልስ ምት@@መዲ-ኘ7ጐ
ኢክራም አላህ የተሻለ ይስጥሽ የኔ ውድ ❤ኢሳም ለመብሰል እንጨት ይፈጃል
Yes ሰገጤ ነዉ
ይሄ እንጨት አይበቃውም የገንዘብ ፍቅር አድርቆታል
😂
40አመትያግባ
😅😅😅
ልጁ አላማ የለውም ማነው ጀግና ውንድ የሚያገባት ከአላህ አጅር ያገኛል ያርብ አላህ ሷሊህ የሆነውን ባል አላህ ይስጥሽ ያርብብብ😢😢😢😢😢😢
Yet ayhew alama almenorun abet sew
ወንድ ልጅ ብልጥ ነው ለትዳር የሚፈልገው የምትሰተረዋን ነው
@@seada3423 በንግግሩ ተርጂ አንቺም ሴት ነሽ እኔ ከሀገር መውጣት ነው አላማዬ ማግባት አይደለም ሲል ምን ይሰማሻል በጥቅሉ አልፈልጋትም የሚፈልጋት ያግባት ነው መልሱ ታዳ ማነው ለአላህ ብሎ የሚያገባት ያርብ እሷን ያገባ አላህ ከይር ምንዳውን ከፍ ያድርግለት ምንም አልልም የሴት ልጅ እድሜ ገደብ አለው አላህ ከሱ የተሻለውን ይስጣት ያርብ ያአላህ ባል ለሚፈልጉት ባል ልጅ ለሚፈልጉት ልጅ አንተ ወፍቀን ያርብ
@@redirani-rt5kb ሀቂቀተን ልጅቷ የምትገለጥ የምትገላለጥ አይደለችም ከሌሎቹ አንፃር ማሻአላህ ናት ምን አለች ያገሬ ሴት መገን እድል መገን እጣ መልክ ቢኖር ባል አይ መጣ
በጣም እሄን አግብቶ ማን ይቃጠላል
ልጁ ደናዝ ነዉ ሰገጤ ኢናቴ የራስሽን ኑሮ ኑር ሴት ልጅ እድሜ ይሔደል ወንድ በ 80 ዓመት እንኳን ይወልደል😢😢😢😢😢😢
አፍሽን አትክፈቺ ካልፈለጋትስ 😏😏
ከልፋለገት ህይወቶን ለምን ያበለሸል 😡
@@sphonetastic3796 እንዴ ምን አድርጎ ነው ህይወቷን ያበላሻው አፈቅርሻለሁ ጠብቂኝ ብሏታል?
ሰገጥነሽ ገመድአፍ መችአፈቅርሻለሁኝ አላትና በስራይገናኛሉ ቢቻ
@sofebasheir9010 ክፍት
ልጅቷ ትፀዳብሀለች😂ቆንጅዬኮነች😍ማሻ አላህ❤
ወላሂ ትዳር በውበት አይለካም ሲጀመር አተሳስቺ
@@የተኝቢ ቢሆንም ጣል ጣል ሊያደርጋት አይገባም ማንሆኖ ነው እሱ🙄😏
ውበት ታጥቦ አይጠጣም ዋናው የልብ ውበት ነው
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢
አላህ ፈረጃዉን ቅርብያርግላቸዉ እኔም ወንድሜ ከተያዘ1ወር ሞላዉ😢😢😢😢😢
ወላሂ ጨጓራየን ላጠዉ እሄ ልጅ ቱ ያረቢ ኢንሻአላህ አላህ ኸይረኛዉን ባል ይስጥሽ ኢክሩ ቆጆ ❤❤
ወላሂ እኔ እራሱ አስጠላኝ የሆነ ልፍስፍስ ነገር ነው
ይቀረዋል ልጁ ገና
በጣም የሚያወራዉ ሁሉ ሲደብር ሙስሊም ኦኖ አላል እንደማድረግ ይለፋደዳል ትዳር የምሰለ ነገር እንዲ ሲያጣጥል አብሮ ማደግ ይቻላል
@@DanielGugssa ወላሂ ጠያቂዋ የአላህን ስም ለመጥራት አልተሸማቀቀችም እሱ ቸሸማቀቀ ከላይ ሲሠጥ ነዉ 😁ቱ
አስቀድም ተጃጃለችለታ ክብሯን መጠበቅ የነበረባት በፊት ነዉወንድልጅ በዉጭ እሚፈልገዉን ነገር ካገኘ ትዳርን አያሥብም አላሕሒድያይስጣቸዉ ዝሙትበርላይነዉ ያሉት
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢
አሚንንን
አወ ወላሂ ለዎንደሞቻችንንን😢😢😢😢😢😢😢
I¹1
❤
አሚን🤲🤲🤲
ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍ እጀራ የነፆነት ኑሮ አላህ ይስጠን❤ደምሩኝ 😊👍
አሜንንንን🤲🏻🤲🏻🤲🏻ሁላችንንምም ይወፍቀንን
አሜን
አሚን
ኣሜንንንን 🙏🙏🙏
አሚንንንንን
እሱ እውነት አለው ስነልቦና ዝግጁነት የለውም ስለዚ ቢያገባም አይቀጥልም አቺ ግን መገድሽን ቀይሪ እድሜሽን አትፍጂ❤ አላህም ቆንጆ አርጎ ፈጥሮሻል መልክሽን ማለቴነ አህላቁን አላህ ይወቅ ግን አስቢበት 😊 የኔ ናተ ለምደሽዋል እሱን ማግባት የምትፈልጊ ትመሲያለሽ አላህ ኸይሩን ይምረጥላቹ❤
🎉🎉🎉🎉ይቺ ጋዘጠኛ ጀግና ናት ፍጥጥጥ አረገቻቸው ዋው ይመችሽ!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምርኝ እመለሳለሁ 🥰
ተመልካቺም እንዳምን ብላነው
@@HayatAhmed-iv3ru umamaan💗
❤❤በጣም ነው ዬምወዳት
ቲጅዬ ተባረኪልን ሁሉም አርቲስቶች ካንቺ መልካም ስነ ምግባር ቢማሩ ባይ ነኝ
ምስክን እሷ ትወደዋለች ከሱ ነው ቺግሩ 😢😢😢አሳዘነቺኝ 😢😢
Awo yasetawekebatl wud gen endzhi ayent wend ayasfelgme wolahi allhi tro tidar yewefkate gen esu mnm kafuo ayewata leswa yalue amelekaket azenku 😢😢
አወእደምትወደዉ ተረድተነል ምክንያቱም ሴትስንባል ከቀረብን ልባችን ክፍትነዉ 😢
እንደት አወደው ይሄን ያህል ጊዜ ተላምደው ሚስኪን የተሻለውን ይስጣት😢
ከወድ ካልመጣ ይከብዳል እሱ ደግሞ ሚድያ ላይ ያልወጣች ሴት በራሱ ሊያስተዳድርራት የሚፈልግ ነው
ብትጋብ ጥሩ ነበር የምር በጣም ደስ ትላላችሁ ❤እርግጠኛ ነኝ እስዎ ትወድዋላች ያስታውቃል አብራቸው you tube ላይ በደንብ ስሩ
ልጅቷ ማሻአላህ የተረጋጋች ናት አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቅሽ ❤❤❤
እክሩ ምርጥ ፀበይ ነው የለሽ አላህ ሰሊህ የሆናውን ይስጥሽ
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
አሜንንንንን
አሚንንን❤
አሚንንንን ያረብ
ልጁ አይረባም ኢክሩየ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሺ❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አስጠላኝ ገገማ ነገር ነው እሷ ግን ታሳዝናለች በእድሜዋ ነው የሚጫወተው የምትወደው ትመስላለች እህቴ ትዳርሽን ያዥ እሱን ተይው አላማ ያለው አይመስልም
ጀግናነሽ ጋዜጠኛዋ በትክክል አንድን ነገር ቢስሚላብለሽ ከያዥሹ የተባረከ የተቀደሰ ይሆናል። አላህ በረካማያረግላት እርግጠኛነኝ ድንበሩ አልፋ ያልተፈቀደላትወንድጋ ስለምትተሻሽነውጂ ከሃላልዋ ከባልዋ ብቶን እመኝኝ ምታገኘውሁላ በረካ ይሆንላትነበር።አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው
አተ ገና ጥሬ ነገር ነህ አቺ ደሞ እወቂበት ሤትነትሽን እድሜ ቆሞ አይጠብቅሽም😊❤
በጣም ትክክል ነሸ የማይገባቡት እኮ ልባቸዉ የፈቅረ መልከት አለዉ ግን ከሁለቱም ፍረሀት አለ
የልጁ አሥተሣሠብ የዘቀጠ ነዉ በተለይ ለሚሥት ለሤት ያለዉ አመለካከት የወረደ ነዉ አኡዙ ቢላህ ከደዚህ አይነት ይሠዉረን😊😊
ያለ መረዳትሽ ነው እንጅ የወረደ አስተሳሰብ አይደለም ማያገባት ሴት ዝብሎ ብሩ ስላላባከነው እንዴ
አለመብሰል ነው ልጁ የዋህ ነው
@@BahryaB አሁን እኔ ያግባት ወጣኛ መጀመሪያ አዳምጪ ምን እዳለ
እራሱን ከምንም በላይ ከፍ አድርጎ ሰለሚይነዉ እኮ ሱባሀን አላህ
እኮ ጉረኛ ነዉ ቢያገባትም አያከብራትም ይቅርብሽ ቆንጂት አንቺ ምርጥመዉን ታገባለጭ😢@@እስማኢልሀያት
ጎበዝ አፈጠጠቻቸዉ እሷ በጣም ትወደዋለች ማዉጣት ከብዷት እንጂ እሱ አይፈልጋትም አላህ ኸይረኛዉን ይስጣት
ቲጂየ ምርጥ ምክር ነው የመከርሽው ገንዘብ ገንዘብ ብሎ ሊሞት ነው አላህ ሀላልሽን ይምረጥልሽ ኢክሩየ አንተ ግን ምንም ያልበሰልክ ጥሬ ነህ
በጣም ተመችተውኝ እየሳኩኝ ያየሁት ሾው ነውኢክሩ በረካ ያለው ትዳርና ቆንጆ ህይወት ይስጥሽ እሱ ግን አድክም ነገር ነው አላህ ከፈቀደው አይከፋም
ወንድ ልጅ እረጋ ሲል ጥሩ ነው ኢከሩየ ኣላህ ይውፍቅሽ ❤❤
I love how she interview him he is really player 😢May Allah protect all women from man that messes our lives 😢😢😢
ወይ አግባ ወይ ካገር ዉጣ በናትህ ኑሮዋን ትኑርበት
😂😂😂
😂😂 አወ
@@ktube8920 እኮ ቁጭ አደረጋትኮ እሡ ገና አልበሰለም
😂😂
❤❤❤❤ሁላችሁንም ውድድድ ኤክሪዬ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ የዛሬ አስር አመት የሁለት ልጅ እናት ያድርግሽ ኢሳም ገና ሮጦ አልጠገበም ጊዜሽ እንዳያልፍሽ እህቴ በዚህ አይነት ብታገቢውም አክብሮ አይዝሽ
አዎ አይከባበሩም
ኢኩየ አላህ ምን ይሳነዋል ሞልቶታል ተርፎታል ዱኒያ የሞላውን ጀባ ይበልሽ ና አላህ ይሰትርሽ❤❤❤❤
ለኛም ይስጠን ያረብ😢
❤❤❤
😢😢😢
ጓደኝነትና ትዳር ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው።ትዳር ውስጥ ለመግባት ውስጣዊ የፍቅር ስሜቶች ሊሱሙ ይገባል።እነኝህ ሁለቱ የጓደኝነት ስሜት ብቻ እንደሚሰማቸው ነው እየገለጹ ያለው።
ሳህ ትዳርኮ ጨዋታአዴለም
በግልፅ ተናግሯል
ዘካ ካልሰጡ ለተቸገሩ ካረዱ አላህ በወደደው መንገድ ሪዝቅን ካልፈለጉ አይባረክም
ወላሂ ይህን ልጅ ባገኘዉ የቀልድ አስመስየ በጥፊ ነበር የማጮህዉ እድህ በሰዉ ህይወት እየሳቀ እንደሚቀልደዉ ወጃ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂ምን አደረገ ቢዝነስ እኮ ነው😂😂😂
እር 😂😂😂😂😊
*ጅላሉ ላታገባት አታባልጋት አለ። ሳህ ወላ✅*
አላህ በሁሉም ደስታን ላጣ ሁሉ ደስታን ይስጠው ዱአ አድርጉልኝ
ግን እኮ ስታምሩ አትፍርድባቸው ተጋቡ ቢሏችሁም ሰለምታምሩ ነው😍
የኔ ቆጆ ሂኩዬ አለህ መልከሙን በል ይወፍቅሽ ❤
እነዚህ ቆንጅየ ልጆች ቢጋቡ እንደት ደስይለኛል❤❤❤❤❤
ለልጅቷ አላህ መልካም ትዳር ይስጣት ልጁ የሆነ ጉረኛና ጅላጅል ነገር ነው
ቲጂ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽ ሜካፕሽ ❤
ልጁግን ንቀት አለበት አች እራስሽን አስተካክይ ትበዥበታለሽ❤❤❤
ቲጅየ አለባበሽን ስላስተካከልሽ እናመሰግናለን የኔ እናት እወድሻለሁ 🙏ደምሩኝ ዉዶቼ
ኢክሩዬ ልጁ በጣም ጥሬ ነው በናትሽ ይቅርብሽ አኡዙቢላህ ትጥቅ ብቻ ገና ወንድ አልሆነም ወላሂ
አግባት እንደሷ አይነት አታገኚም የምር😅😅ምርጥ ጥንዶች ናቹህ አግባ በቃ እልልልልል እንበልበት
የትአያችኋት ውጭሌላ ውሥጥሌላ ነውትዳር
እመነኝ አንዱ ይሞጨልፍህ እና አዝነህ ትቀራለህ እቺን ቆንጅየ ልጅ አታምልጥህ
ላታገባት አታባልጋት ኤኤ ሁሉ ቅርበት ለዱኒያ ነው አላህ ሀላሉን ይወፍቀን እናተንም አላህ ይመልሳቹ🤲☝️🙏
ትትክክክልልል
😢 eyeseru nwu
አሚንንንን
ኣሜን የትክቶክ ገንዘብ ብሎ ሳይታውቃቸው የሓራም ገንዘብ እየበሉ ነው : የሓራም ገንዘብ ደግሞ ተሰብስቦ አይቆምም ይጠፋል
ፍትህ በሳኡዲ እርቤት ለሚሰቃዩ😢😢😢😢😢
ልጅ ላይ ኮመንቶች ወርዳቹበት እድሜ ው ገና ነው ስለዚህ የድሀ ልጅ ነን ብሎዋል ለፍታ ያሳደገቹ እናቱ ከፍ ያድርግ ይለወጥ ለትዳር ብቁ ይሁን 35 /40 ይደግ ይብሰል ለእሱም ጥሩ ነው በእድሜ የሚበልጣት ታግባ ለትዳር ሚሆኑ ወንዶች ሲሰስሉ ነው
አዉ እነቴ ስለአለቹት ምያገበ መሰለቹ እዴ እኔ በፋለገ ሰአት ያጉበ አጊበ አጊበ አትበሉት ቶዉት ስለዝ በምያገበ ሰአት ትደሰታለቹ❤❤❤
እና አሁን አላማ የለኝም ብሎ ዝም አይልምዴ ለፍላፊ ከሷ እየተቀዳደመ ምን አስለፈለፈው
ወኔ ግን አሳዘነችኝ እሶጋ ፍላጎት ያላት ይመስላል ፈጣሪ ያቺየሆነውን ይስጥሽ ውዴ❤❤❤❤❤
ልጂቱ ምርጥ ነች እሱ ግን የማይረባ ነው አላህ ከእሱ የበለጠውን ሳልህ ባሪያዋን ይስጥሽ ያረብ
ከልፈለገስ
ጠያቀዋ ተመችተሽኛል እሱግን ምርጥ ሰገጤነው ልጅቱ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
መልክ ብቻ ነው ያለህምራቅ የዋጠ ንግግር አይታይብም ልጁትዋን እድሜዋን አትጫወትባት የኔ እህት አሳዘነችኝ
ማድየ የኔ ዉድ የህዝብ ልጂ እኔም በጣም ነዉ ማድጎን የምወደዉ
ማርዬፋምን ምርጥ ልጆች ግልፀነትታቸው ደስ ስል ትክቶክ ላይ ተተክለን ለምንውል ትልቅ ትምህርት ነው የነገረን ሁላቹሁም ደስ ትላላቹ❤🎉
በትክክል
እልልልል ዛሬ የሴትዮ ልጅ አገባች ግን ወሏህ ቅር ብሎኛል በጣም ነው የምወዳት ታላቅ እህቴ ነበረች ግን ደግሞ ደስ ብሎኛል
ቲጂ ሩታንናአብርሽን አቅሪቢልን
Ewnet yekrebu
እረ ተጋቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ልጅ በአደባባይ ስትራከስ ስመለከት።በጣም ነዉር ነዉ በስራ የተገናኙን ሰዎች ግደታ አግባት ማለት ይህ የሴት ልጅን ክብር ማርከስ ነዉ።ደግሞ ኮመንታሮች ታሳዝናላችሁበስራ የተገኘን ወንድ ግደታ ካላገባህ ብሎ የስድብ ዝናብን ማዝነብ ምንኛ ኋላ ቀርነት ነዉ።ሁሉም ሰዉ እኮ የራሱ ምርጫ አለዉ
ብትጋቡም አትግባቡም ኸረ አላህ ሷሊሁን ይስጥሽ
ማሻአላህ ስታመውሩ እንደውም የወደፊት ምርጥ ሚስትከ የምትሆነው እሳ ብቻ ናት የምትሆነው በጣም ነው የተረዳችክ ትዳር ደግሞ መረዳት ነው ትጂ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ
ቲጂዬ አንደኛ ነሽ የምር ከማከብርሽ በላይ አከበርኩሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ❤❤❤
ብትጋቡ ትልቅ ደረጃ ትደርሱ ነበር❤
አረብ አገር ስላለን ሳይሆን እስልምናችን አይፈቅድም በል
ጅልነው ልጁ😂😂😂
ኧረ ወላሂ ትዳር በፍላጎትጅ በግፊት አደለም እሱ ግን ፍላጎት የለውም እሷ ውስጧ እየከፋት ነው ወላሂ አላህ ምርጡን ትዳር ይወፍቅሽ
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ክብሬ ነው የጨመረው:: ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው::
የመዳም ቅመሞችዬ በዲናችሁ ጠንክሩ
ኢኩየ አላህ ያለው አለ አይዞሽ 😊
በእዉነት በጣም ነዉ እምትወደዉ እሱግን አልተረዳትም የኔ ምሥኪን 😢ሥታሳዝን አሏህ የተሻለዉን ባል ይሥጥሽ😢
ሳምሪና፡፡፡፡ፋኒን፡፡፡አቅርቢልን
አዎ
ቲጂዬ ፍልቅልቋ በደንብ ነው የጠየቅሻቸው 25 ገና ነኝ አላለም እኔ በ19 ንግሥቷ በ17 አመቷ የተጋባነው አሁን እኩያ ልጅ አለችን ደሞ በልጅነት የተወለዱ ልጆች ፋሥት ደሥ ሲሉብሮ ግልፅ ነገረችህ እኮ ከዚ በላይ ምን ታድርግ እሷ ሴት ሆኜ እንዴት እጠይቀዋለሁ ብላ ነው አንተ ተወደድኩ ብለህ ባላወቀ አትለፍ አግባት ቲጂ እንዳለችው ነገ አንዱ ከወሰዳት በኋላ በጣም ነው የሚቆጭህ ሼም ይዞህ ነው እንጂ ውሥጥህ በጣም ነው የሚፈልጋት ወንድልጅ ደፋር ሲሆን ነው የሚያምርበት ሼም ያለው ሻሸመኔ ነው ከዘራ ሥትይዝ ለማግባት ከምታሥብ ባለንጋ ጊዜ አግባና አለንጋ ሆነህ አኑራት አቦ
ልጁ ግን ዛሬም እዛዉ ነዉ አልበሰለም😢
9 ደቂቃ አየሁ ለመቀጠል አቅለሸለሸኝ አጣባሽ ሰራራሽ ፣ ድርቅ ያለ ጠያቂ ነሽ!
የኔ ወሎየ የኔ ቆንጆ ኢኩየ አንች ሴት ነሽ እድሜሽን ተጠቀሚበት ምናልባት ያለ ዘሩ የሱ ዘር ያልሆነን ማግባት ላይፈልግ ይችላል የኔ ጨዋ የኔ ልዩ ህይወትሽን እወቂበት አትጃጃይ ሙስሊም ሴት ነሽ አንዱን ወሎየ ሸበላ ያገርሽን ልጂ አግቢ
ዘሩ ምንድነው እሱ
ኢስላም በዘር አያምንም ኦኬ
@@tube9850ጉራጌ
ጉራጌ@@tube9850
Where are you been when millions of poor wollye musilims killed and displaced if musilims did not believe by Race??????
አንግባባም አሉ ታዲያ እንዴት ይጋቡ ከባድ ነው
ቢወዳት የማንም መገፋፋት አይያስፈልግም ነበር አትጫኑት ልጁን😊
ሳህ ተላላጠባት እኮ
እኮ
እደምትወደው አውቆ ይላላጣል😊
ሳህ
አራዶች አቦ ትመቹኛላች ፍቅር ያብዛላችሁ❤
መፍረዴ አደለም ልጁ ይቅርብሽ ለባልነት የሚሆን ወንድ አደለም አላህ መልካም ባል ይስጥሽ ❤
ትክክል ክብር እሚባል ነገር የለውም ላግባሽ ቢላት እራሱ ማግባት የለባትም እሱን
@@ሰላምወሎዬዋ ትክክል የኔም ሀሳብ እንደሱ ነው ላግባሽ ቢላትም እሱን ማግባት የለባትም ። ልጅቱ ለመሰብሰብ የምትፈልግ ይመስላል ከሁኔታዋ ይህ ጥሩ ነው ለስዋ የሚሆናትን አላህ ይስጣት 🤲🏾
አላህ መልካም ትደር ይስጥሽ
ጭቅጭቅ ራሱ የፍቅር ነው ቲጂ እውነትሽን ነው ሳምንት ቢለያዩ ያቁት ነበር
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር የፍቅርሽን ይስጥሽ
ኤክራም የተናገራችሁ ትክክል ነው ሴቶች ያገባ ወድ ይውዳሉ ያልሽው ትክክል ነው
😂😂😂እእእእ
እኔ በፍፁም አልወድም አግብቶ የፍታ እራሡ ደሥ አይለኝ እኳን ከትዳርላይ
ምስኪን ኢክሩዬ አሳዘንሺኝ እምትወደውይመስለኛል ማሬ ለነገሩ ቲጂ እሱንም በጣም አጨናነቅሽው😂😂😂😂😂
ልጁ ለትዳር አይሆንም ልጂቱ እሥማርትናት ማሻአሏህ
ወላህ አግባት በጣም ነው ምታምሩት በዛ ላይ ቆንጆ አላህ ሰቶካል
እክርየ. አላህ. መልካሙን. ትዳር ይሥጥሽ. የኔ ዉድ ከማን በላ. ቆጆነሽ❤❤
ብሩው በረካ የለሌው አላህ በማይፈቀደው መገድ ሰለ ሚመጣ ነው ሴት ልጅ በቤትዋ መደበቅ አለባት ሚድያ ላይ ወታ ለአለም መታየት የለባትም
ያኔ እህት በቀ እንደ መይፋልግና ከሱገ ከስራ ውጪ ሌላ ግንኙነት እንደ ሌላቹ በደንብ ይፋ አርግና ያትደር ህዮት ጀምሪ ያሴት ልጅ ያመውለጃ እድሜ ውስን ናው ቲጂ ፋጠሪ ይስጥሽ እንደ እናት ናው ያተናገርሽው እናመሰግንሸለን🎉🎉
ኤክራም ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳችዉ ብትጋቡ ደስታዉን አልችለዉም ወላሂ ❤❤❤❤
❤❤
ኢኩ አይዞሽ ይሄ የወረደ አስተሳሰብ ይዞ ያንቺ ባል ሊሆን አይችልም
አንድ ቀን ደሞ ከኔ ጋር እምንጫወትበት ቀን እሩቅ አይሆንም ኢንሻአላህ ❤ወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ ከነ መላ ቤተሰብ ጓደኞችሽ ሀገራችንን ሥዝባችንን ሰላም ያድርግልን ።Amin❤
ወይኔ እክሩ የምር ትወደወልች😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ ወላሂ አንጀቴን በለሽው😢
አቦ ተጋብተው ይረፉ ደግ አረግሻቸው ቲጅየ
እውነት ይቆጭሃል ኢሳም 😢
አብርሽና እሩታ አቅረቢልን
ኢክሩ ቆንጆ❤❤❤❤
ምስኪን ነፈር ልጁ ሲያስጠና የአስተሳሰብ ደሃ😊ሲጀመር አይመጥናትም😢
እኔምበጣምነውሚያስጠላኝ ልጁ አኽአሌክ
አሁን ምኑ ነዉ ሚያስጠላ😏
ምኑም አያስጠላም በጣም ቆንጅዬ ልጅ ነው የስድብ ሱስ ስላለብሽ ነው እንጂ
@@Sofia-zd3es ማማር መልክ ነው እንዴ?መልኩማ ውብ ነው።አስተሳሰቡጂ
እና ግድ አግባ ነውዴ መብቱ ነው እዴ😅
የኢስማኢል ግልፅነት ወደድኩት አላህ ይጠብቅክ ቲጂዬ የኔ አስተዋይ ኮመንታችንን አንብበሽ ስለተረዳሽን እናመሰግናለን አንቺ ለራስሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ
ልጂቷ በጣም የተረጋጋች ናት አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቅሽ ያረብ ❤
አሚን😊
Amen.yarb ❤
Amen
በጣም እንጂ
አሚንውደ
ልጅቱ የተረጋጋች ናት አላህ ደህናውን ትዳር ይሥጥሺ እህቴ
ልጁ ግልፅ ነው አሁን ማግባት አይፈልግም
ወድ ልጅ ነው ጊዜ አለው
የሤት ልጅ ጊዜ አጭርነው ንቂ በወቅት አግቢ ❤❤❤❤
በእሥልምና ሴት እና ዎንድ ጓደኛሞች መሆን አይችሉም ሀራም ነዉ አላህ ሂዳ ይሥጣችሁ ሥለ ድናችሁ ተማሩ
😂😂😂😂 1×7 ስለሆነው
@@የማርያምነኝ-ነ4ጘ100 ሰው ጋ ዝሙት ከመስራት ይሻላል ለማያቃችሁ😂😂
@@መዲ-ኘ7ጐውሻ
@@መዲ-ኘ7ጐንገሪልን ወላ
የቦ ይመችሽ የመልስ ምት@@መዲ-ኘ7ጐ
ኢክራም አላህ የተሻለ ይስጥሽ የኔ ውድ ❤ኢሳም ለመብሰል እንጨት ይፈጃል
Yes ሰገጤ ነዉ
ይሄ እንጨት አይበቃውም የገንዘብ ፍቅር አድርቆታል
😂
40አመትያግባ
😅😅😅
ልጁ አላማ የለውም ማነው ጀግና ውንድ የሚያገባት ከአላህ አጅር ያገኛል ያርብ አላህ ሷሊህ የሆነውን ባል አላህ ይስጥሽ ያርብብብ😢😢😢😢😢😢
Yet ayhew alama almenorun abet sew
ወንድ ልጅ ብልጥ ነው ለትዳር የሚፈልገው የምትሰተረዋን ነው
@@seada3423 በንግግሩ ተርጂ አንቺም ሴት ነሽ እኔ ከሀገር መውጣት ነው አላማዬ ማግባት አይደለም ሲል ምን ይሰማሻል በጥቅሉ አልፈልጋትም የሚፈልጋት ያግባት ነው መልሱ ታዳ ማነው ለአላህ ብሎ የሚያገባት ያርብ እሷን ያገባ አላህ ከይር ምንዳውን ከፍ ያድርግለት ምንም አልልም የሴት ልጅ እድሜ ገደብ አለው አላህ ከሱ የተሻለውን ይስጣት ያርብ ያአላህ ባል ለሚፈልጉት ባል ልጅ ለሚፈልጉት ልጅ አንተ ወፍቀን ያርብ
@@redirani-rt5kb ሀቂቀተን ልጅቷ የምትገለጥ የምትገላለጥ አይደለችም ከሌሎቹ አንፃር ማሻአላህ ናት ምን አለች ያገሬ ሴት መገን እድል መገን እጣ መልክ ቢኖር ባል አይ መጣ
በጣም እሄን አግብቶ ማን ይቃጠላል
ልጁ ደናዝ ነዉ ሰገጤ ኢናቴ የራስሽን ኑሮ ኑር ሴት ልጅ እድሜ ይሔደል ወንድ በ 80 ዓመት እንኳን ይወልደል😢😢😢😢😢😢
አፍሽን አትክፈቺ ካልፈለጋትስ 😏😏
ከልፋለገት ህይወቶን ለምን ያበለሸል 😡
@@sphonetastic3796 እንዴ ምን አድርጎ ነው ህይወቷን ያበላሻው አፈቅርሻለሁ ጠብቂኝ ብሏታል?
ሰገጥነሽ ገመድአፍ መችአፈቅርሻለሁኝ አላትና በስራይገናኛሉ ቢቻ
@sofebasheir9010 ክፍት
ልጅቷ ትፀዳብሀለች😂ቆንጅዬኮነች😍ማሻ አላህ❤
ወላሂ ትዳር በውበት አይለካም ሲጀመር አተሳስቺ
@@የተኝቢ ቢሆንም ጣል ጣል ሊያደርጋት አይገባም ማንሆኖ ነው እሱ🙄😏
ውበት ታጥቦ አይጠጣም ዋናው የልብ ውበት ነው
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢
አላህ ፈረጃዉን ቅርብያርግላቸዉ እኔም ወንድሜ ከተያዘ1ወር ሞላዉ😢😢😢😢😢
ወላሂ ጨጓራየን ላጠዉ እሄ ልጅ ቱ ያረቢ ኢንሻአላህ አላህ ኸይረኛዉን ባል ይስጥሽ ኢክሩ ቆጆ ❤❤
ወላሂ እኔ እራሱ አስጠላኝ የሆነ ልፍስፍስ ነገር ነው
ይቀረዋል ልጁ ገና
በጣም የሚያወራዉ ሁሉ ሲደብር ሙስሊም ኦኖ አላል እንደማድረግ ይለፋደዳል ትዳር የምሰለ ነገር እንዲ ሲያጣጥል አብሮ ማደግ ይቻላል
@@DanielGugssa ወላሂ ጠያቂዋ የአላህን ስም ለመጥራት አልተሸማቀቀችም እሱ ቸሸማቀቀ ከላይ ሲሠጥ ነዉ 😁ቱ
አስቀድም ተጃጃለችለታ ክብሯን መጠበቅ የነበረባት በፊት ነዉወንድልጅ በዉጭ እሚፈልገዉን ነገር ካገኘ ትዳርን አያሥብም አላሕሒድያይስጣቸዉ ዝሙትበርላይነዉ ያሉት
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢
አሚንንን
አወ ወላሂ ለዎንደሞቻችንንን😢😢😢😢😢😢😢
I¹1
❤
አሚን🤲🤲🤲
ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍ እጀራ የነፆነት ኑሮ አላህ ይስጠን❤ደምሩኝ 😊👍
አሜንንንን🤲🏻🤲🏻🤲🏻ሁላችንንምም ይወፍቀንን
አሜን
አሚን
ኣሜንንንን 🙏🙏🙏
አሚንንንንን
እሱ እውነት አለው ስነልቦና ዝግጁነት የለውም ስለዚ ቢያገባም አይቀጥልም
አቺ ግን መገድሽን ቀይሪ እድሜሽን አትፍጂ❤ አላህም ቆንጆ አርጎ ፈጥሮሻል መልክሽን ማለቴነ አህላቁን አላህ ይወቅ ግን አስቢበት 😊 የኔ ናተ ለምደሽዋል እሱን ማግባት የምትፈልጊ ትመሲያለሽ አላህ ኸይሩን ይምረጥላቹ❤
🎉🎉🎉🎉ይቺ ጋዘጠኛ ጀግና ናት ፍጥጥጥ አረገቻቸው ዋው ይመችሽ!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምርኝ እመለሳለሁ 🥰
ተመልካቺም እንዳምን ብላነው
@@HayatAhmed-iv3ru umamaan
💗
❤❤በጣም ነው ዬምወዳት
ቲጅዬ ተባረኪልን ሁሉም አርቲስቶች ካንቺ መልካም ስነ ምግባር ቢማሩ ባይ ነኝ
ምስክን እሷ ትወደዋለች ከሱ ነው ቺግሩ 😢😢😢አሳዘነቺኝ 😢😢
Awo yasetawekebatl wud gen endzhi ayent wend ayasfelgme wolahi allhi tro tidar yewefkate gen esu mnm kafuo ayewata leswa yalue amelekaket azenku 😢😢
አወእደምትወደዉ ተረድተነል ምክንያቱም ሴትስንባል ከቀረብን ልባችን ክፍትነዉ 😢
እንደት አወደው ይሄን ያህል ጊዜ ተላምደው ሚስኪን የተሻለውን ይስጣት😢
ከወድ ካልመጣ ይከብዳል እሱ ደግሞ ሚድያ ላይ ያልወጣች ሴት በራሱ ሊያስተዳድርራት የሚፈልግ ነው
ብትጋብ ጥሩ ነበር የምር በጣም ደስ ትላላችሁ ❤እርግጠኛ ነኝ እስዎ ትወድዋላች ያስታውቃል አብራቸው you tube ላይ በደንብ ስሩ
ልጅቷ ማሻአላህ የተረጋጋች ናት አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቅሽ ❤❤❤
እክሩ ምርጥ ፀበይ ነው የለሽ አላህ ሰሊህ የሆናውን ይስጥሽ
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
አሜንንንንን
አሚንንን❤
አሚንንንን ያረብ
ልጁ አይረባም ኢክሩየ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሺ❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አስጠላኝ ገገማ ነገር ነው እሷ ግን ታሳዝናለች በእድሜዋ ነው የሚጫወተው የምትወደው ትመስላለች እህቴ ትዳርሽን ያዥ እሱን ተይው አላማ ያለው አይመስልም
ጀግናነሽ ጋዜጠኛዋ በትክክል አንድን ነገር ቢስሚላብለሽ ከያዥሹ የተባረከ የተቀደሰ ይሆናል። አላህ በረካማያረግላት እርግጠኛነኝ ድንበሩ አልፋ ያልተፈቀደላትወንድጋ ስለምትተሻሽነውጂ ከሃላልዋ ከባልዋ ብቶን እመኝኝ ምታገኘውሁላ በረካ ይሆንላትነበር።አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው
አተ ገና ጥሬ ነገር ነህ አቺ ደሞ እወቂበት ሤትነትሽን እድሜ ቆሞ አይጠብቅሽም😊❤
በጣም ትክክል ነሸ የማይገባቡት እኮ ልባቸዉ የፈቅረ መልከት አለዉ ግን ከሁለቱም ፍረሀት አለ
የልጁ አሥተሣሠብ የዘቀጠ ነዉ በተለይ ለሚሥት ለሤት ያለዉ አመለካከት የወረደ ነዉ አኡዙ ቢላህ ከደዚህ አይነት ይሠዉረን😊😊
ያለ መረዳትሽ ነው እንጅ የወረደ አስተሳሰብ አይደለም ማያገባት ሴት ዝብሎ ብሩ ስላላባከነው እንዴ
አለመብሰል ነው ልጁ የዋህ ነው
@@BahryaB አሁን እኔ ያግባት ወጣኛ መጀመሪያ አዳምጪ ምን እዳለ
እራሱን ከምንም በላይ ከፍ አድርጎ ሰለሚይነዉ እኮ ሱባሀን አላህ
እኮ ጉረኛ ነዉ ቢያገባትም አያከብራትም ይቅርብሽ ቆንጂት አንቺ ምርጥመዉን ታገባለጭ😢@@እስማኢልሀያት
ጎበዝ አፈጠጠቻቸዉ እሷ በጣም ትወደዋለች ማዉጣት ከብዷት እንጂ እሱ አይፈልጋትም አላህ ኸይረኛዉን ይስጣት
ቲጂየ ምርጥ ምክር ነው የመከርሽው ገንዘብ ገንዘብ ብሎ ሊሞት ነው አላህ ሀላልሽን ይምረጥልሽ ኢክሩየ አንተ ግን ምንም ያልበሰልክ ጥሬ ነህ
በጣም ተመችተውኝ እየሳኩኝ ያየሁት ሾው ነው
ኢክሩ በረካ ያለው ትዳርና ቆንጆ ህይወት ይስጥሽ
እሱ ግን አድክም ነገር ነው አላህ ከፈቀደው አይከፋም
ወንድ ልጅ እረጋ ሲል ጥሩ ነው ኢከሩየ ኣላህ ይውፍቅሽ ❤❤
I love how she interview him he is really player 😢May Allah protect all women from man that messes our lives 😢😢😢
ወይ አግባ ወይ ካገር ዉጣ በናትህ ኑሮዋን ትኑርበት
😂😂😂
😂😂 አወ
@@ktube8920 እኮ ቁጭ አደረጋትኮ እሡ ገና አልበሰለም
😂😂
❤❤❤❤ሁላችሁንም ውድድድ ኤክሪዬ አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ የዛሬ አስር አመት የሁለት ልጅ እናት ያድርግሽ ኢሳም ገና ሮጦ አልጠገበም ጊዜሽ እንዳያልፍሽ እህቴ በዚህ አይነት ብታገቢውም አክብሮ አይዝሽ
አዎ አይከባበሩም
ኢኩየ አላህ ምን ይሳነዋል ሞልቶታል ተርፎታል ዱኒያ የሞላውን ጀባ ይበልሽ ና አላህ ይሰትርሽ❤❤❤❤
ለኛም ይስጠን ያረብ😢
አሚንን
❤❤❤
😢😢😢
ጓደኝነትና ትዳር ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው።ትዳር ውስጥ ለመግባት ውስጣዊ የፍቅር ስሜቶች ሊሱሙ ይገባል።እነኝህ ሁለቱ የጓደኝነት ስሜት ብቻ እንደሚሰማቸው ነው እየገለጹ ያለው።
ሳህ ትዳርኮ ጨዋታአዴለም
በግልፅ ተናግሯል
ዘካ ካልሰጡ ለተቸገሩ ካረዱ አላህ በወደደው መንገድ ሪዝቅን ካልፈለጉ አይባረክም
ወላሂ ይህን ልጅ ባገኘዉ የቀልድ አስመስየ በጥፊ ነበር የማጮህዉ እድህ በሰዉ ህይወት እየሳቀ እንደሚቀልደዉ ወጃ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂
😂😂ምን አደረገ ቢዝነስ እኮ ነው😂😂😂
እር 😂😂😂😂😊
*ጅላሉ ላታገባት አታባልጋት አለ። ሳህ ወላ✅*
አላህ በሁሉም ደስታን ላጣ ሁሉ ደስታን ይስጠው ዱአ አድርጉልኝ
ግን እኮ ስታምሩ አትፍርድባቸው ተጋቡ ቢሏችሁም ሰለምታምሩ ነው😍
የኔ ቆጆ ሂኩዬ አለህ መልከሙን በል ይወፍቅሽ ❤
እነዚህ ቆንጅየ ልጆች ቢጋቡ እንደት ደስይለኛል❤❤❤❤❤
ለልጅቷ አላህ መልካም ትዳር ይስጣት ልጁ የሆነ ጉረኛና ጅላጅል ነገር ነው
ቲጂ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽ ሜካፕሽ ❤
ልጁግን ንቀት አለበት አች እራስሽን አስተካክይ ትበዥበታለሽ❤❤❤
ቲጅየ አለባበሽን ስላስተካከልሽ እናመሰግናለን የኔ እናት እወድሻለሁ 🙏ደምሩኝ ዉዶቼ
ኢክሩዬ ልጁ በጣም ጥሬ ነው በናትሽ ይቅርብሽ አኡዙቢላህ ትጥቅ ብቻ ገና ወንድ አልሆነም ወላሂ
አግባት እንደሷ አይነት አታገኚም የምር😅😅ምርጥ ጥንዶች ናቹህ አግባ በቃ እልልልልል እንበልበት
የትአያችኋት ውጭሌላ ውሥጥሌላ ነውትዳር
እመነኝ አንዱ ይሞጨልፍህ እና አዝነህ ትቀራለህ እቺን ቆንጅየ ልጅ አታምልጥህ
ላታገባት አታባልጋት ኤኤ ሁሉ ቅርበት ለዱኒያ ነው አላህ ሀላሉን ይወፍቀን እናተንም አላህ ይመልሳቹ🤲☝️🙏
ትትክክክልልል
😢 eyeseru nwu
አሚንንንን
ኣሜን የትክቶክ ገንዘብ ብሎ ሳይታውቃቸው የሓራም ገንዘብ እየበሉ ነው : የሓራም ገንዘብ ደግሞ ተሰብስቦ አይቆምም ይጠፋል
ፍትህ በሳኡዲ እርቤት ለሚሰቃዩ😢😢😢😢😢
ልጅ ላይ ኮመንቶች ወርዳቹበት እድሜ ው ገና ነው ስለዚህ የድሀ ልጅ ነን ብሎዋል ለፍታ ያሳደገቹ እናቱ ከፍ ያድርግ ይለወጥ ለትዳር ብቁ ይሁን 35 /40 ይደግ ይብሰል ለእሱም ጥሩ ነው በእድሜ የሚበልጣት ታግባ ለትዳር ሚሆኑ ወንዶች ሲሰስሉ ነው
አዉ እነቴ ስለአለቹት ምያገበ መሰለቹ እዴ እኔ በፋለገ ሰአት ያጉበ አጊበ አጊበ አትበሉት ቶዉት ስለዝ በምያገበ ሰአት ትደሰታለቹ❤❤❤
እና አሁን አላማ የለኝም ብሎ ዝም አይልምዴ ለፍላፊ ከሷ እየተቀዳደመ ምን አስለፈለፈው
ወኔ ግን አሳዘነችኝ እሶጋ ፍላጎት ያላት ይመስላል ፈጣሪ ያቺየሆነውን ይስጥሽ ውዴ❤❤❤❤❤
ልጂቱ ምርጥ ነች እሱ ግን የማይረባ ነው አላህ ከእሱ የበለጠውን ሳልህ ባሪያዋን ይስጥሽ ያረብ
ከልፈለገስ
ጠያቀዋ ተመችተሽኛል እሱግን ምርጥ ሰገጤነው ልጅቱ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
መልክ ብቻ ነው ያለህ
ምራቅ የዋጠ ንግግር አይታይብም
ልጁትዋን እድሜዋን አትጫወትባት የኔ እህት አሳዘነችኝ
ማድየ የኔ ዉድ የህዝብ ልጂ እኔም በጣም ነዉ ማድጎን የምወደዉ
ማርዬፋምን ምርጥ ልጆች ግልፀነትታቸው ደስ ስል ትክቶክ ላይ ተተክለን ለምንውል ትልቅ ትምህርት ነው የነገረን ሁላቹሁም ደስ ትላላቹ❤🎉
በትክክል
እልልልል ዛሬ የሴትዮ ልጅ አገባች ግን ወሏህ ቅር ብሎኛል በጣም ነው የምወዳት ታላቅ እህቴ ነበረች ግን ደግሞ ደስ ብሎኛል
ቲጂ ሩታንናአብርሽን አቅሪቢልን
Ewnet yekrebu
እረ ተጋቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ልጅ በአደባባይ ስትራከስ ስመለከት።
በጣም ነዉር ነዉ በስራ የተገናኙን ሰዎች ግደታ አግባት ማለት ይህ የሴት ልጅን ክብር ማርከስ ነዉ።
ደግሞ ኮመንታሮች ታሳዝናላችሁ
በስራ የተገኘን ወንድ ግደታ ካላገባህ ብሎ የስድብ ዝናብን ማዝነብ ምንኛ ኋላ ቀርነት ነዉ።
ሁሉም ሰዉ እኮ የራሱ ምርጫ አለዉ
ብትጋቡም አትግባቡም ኸረ አላህ ሷሊሁን ይስጥሽ
ማሻአላህ ስታመውሩ እንደውም የወደፊት ምርጥ ሚስትከ የምትሆነው እሳ ብቻ ናት የምትሆነው በጣም ነው የተረዳችክ ትዳር ደግሞ መረዳት ነው ትጂ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ
ቲጂዬ አንደኛ ነሽ የምር ከማከብርሽ በላይ አከበርኩሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ❤❤❤
ብትጋቡ ትልቅ ደረጃ ትደርሱ ነበር❤
አረብ አገር ስላለን ሳይሆን እስልምናችን አይፈቅድም በል
ጅልነው ልጁ😂😂😂
ኧረ ወላሂ ትዳር በፍላጎትጅ በግፊት አደለም እሱ ግን ፍላጎት የለውም እሷ ውስጧ እየከፋት ነው ወላሂ አላህ ምርጡን ትዳር ይወፍቅሽ
❤❤❤
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ክብሬ ነው የጨመረው:: ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው::
የመዳም ቅመሞችዬ በዲናችሁ ጠንክሩ
ኢኩየ አላህ ያለው አለ አይዞሽ 😊
በእዉነት በጣም ነዉ እምትወደዉ እሱግን አልተረዳትም የኔ ምሥኪን 😢ሥታሳዝን አሏህ የተሻለዉን ባል ይሥጥሽ😢
ሳምሪና፡፡፡፡ፋኒን፡፡፡አቅርቢልን
አዎ
ቲጂዬ ፍልቅልቋ በደንብ ነው የጠየቅሻቸው 25 ገና ነኝ አላለም እኔ በ19 ንግሥቷ በ17 አመቷ የተጋባነው አሁን እኩያ ልጅ አለችን ደሞ በልጅነት የተወለዱ ልጆች ፋሥት ደሥ ሲሉ
ብሮ ግልፅ ነገረችህ እኮ ከዚ በላይ ምን ታድርግ እሷ ሴት ሆኜ እንዴት እጠይቀዋለሁ ብላ ነው
አንተ ተወደድኩ ብለህ ባላወቀ አትለፍ አግባት ቲጂ እንዳለችው ነገ አንዱ ከወሰዳት በኋላ በጣም ነው የሚቆጭህ ሼም ይዞህ ነው እንጂ ውሥጥህ በጣም ነው የሚፈልጋት ወንድልጅ ደፋር ሲሆን ነው የሚያምርበት ሼም ያለው ሻሸመኔ ነው ከዘራ ሥትይዝ ለማግባት ከምታሥብ ባለንጋ ጊዜ አግባና አለንጋ ሆነህ አኑራት አቦ
ልጁ ግን ዛሬም እዛዉ ነዉ አልበሰለም😢
9 ደቂቃ አየሁ ለመቀጠል አቅለሸለሸኝ
አጣባሽ ሰራራሽ ፣ ድርቅ ያለ ጠያቂ ነሽ!
የኔ ወሎየ የኔ ቆንጆ ኢኩየ አንች ሴት ነሽ እድሜሽን ተጠቀሚበት ምናልባት ያለ ዘሩ የሱ ዘር ያልሆነን ማግባት ላይፈልግ ይችላል የኔ ጨዋ የኔ ልዩ ህይወትሽን እወቂበት አትጃጃይ ሙስሊም ሴት ነሽ አንዱን ወሎየ ሸበላ ያገርሽን ልጂ አግቢ
ዘሩ ምንድነው እሱ
ኢስላም በዘር አያምንም ኦኬ
@@tube9850ጉራጌ
ጉራጌ@@tube9850
Where are you been when millions of poor wollye musilims killed and displaced if musilims did not believe by Race??????
አንግባባም አሉ ታዲያ እንዴት ይጋቡ ከባድ ነው
ቢወዳት የማንም መገፋፋት አይያስፈልግም ነበር አትጫኑት ልጁን😊
ሳህ ተላላጠባት እኮ
እኮ
እደምትወደው አውቆ ይላላጣል😊
ሳህ
አራዶች አቦ ትመቹኛላች ፍቅር ያብዛላችሁ❤
መፍረዴ አደለም ልጁ ይቅርብሽ ለባልነት የሚሆን ወንድ አደለም አላህ መልካም ባል ይስጥሽ ❤
ትክክል ክብር እሚባል ነገር የለውም ላግባሽ ቢላት እራሱ ማግባት የለባትም እሱን
@@ሰላምወሎዬዋ ትክክል የኔም ሀሳብ እንደሱ ነው ላግባሽ ቢላትም እሱን ማግባት የለባትም ። ልጅቱ ለመሰብሰብ የምትፈልግ ይመስላል ከሁኔታዋ ይህ ጥሩ ነው ለስዋ የሚሆናትን አላህ ይስጣት 🤲🏾
አላህ መልካም ትደር ይስጥሽ
ጭቅጭቅ ራሱ የፍቅር ነው ቲጂ እውነትሽን ነው ሳምንት ቢለያዩ ያቁት ነበር
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር የፍቅርሽን ይስጥሽ
ኤክራም የተናገራችሁ ትክክል ነው ሴቶች ያገባ ወድ ይውዳሉ ያልሽው ትክክል ነው
😂😂😂እእእእ
እኔ በፍፁም አልወድም አግብቶ የፍታ እራሡ ደሥ አይለኝ እኳን ከትዳርላይ
ምስኪን ኢክሩዬ አሳዘንሺኝ እምትወደውይመስለኛል ማሬ ለነገሩ ቲጂ እሱንም በጣም አጨናነቅሽው😂😂😂😂😂
ልጁ ለትዳር አይሆንም
ልጂቱ እሥማርትናት ማሻአሏህ
ወላህ አግባት በጣም ነው ምታምሩት በዛ ላይ ቆንጆ አላህ ሰቶካል
እክርየ. አላህ. መልካሙን. ትዳር ይሥጥሽ. የኔ ዉድ ከማን በላ. ቆጆነሽ❤❤
❤❤❤
ብሩው በረካ የለሌው አላህ በማይፈቀደው መገድ ሰለ ሚመጣ ነው ሴት ልጅ በቤትዋ መደበቅ አለባት ሚድያ ላይ ወታ ለአለም መታየት የለባትም
ያኔ እህት በቀ እንደ መይፋልግና ከሱገ ከስራ ውጪ ሌላ ግንኙነት እንደ ሌላቹ በደንብ ይፋ አርግና ያትደር ህዮት ጀምሪ ያሴት ልጅ ያመውለጃ እድሜ ውስን ናው ቲጂ ፋጠሪ ይስጥሽ እንደ እናት ናው ያተናገርሽው እናመሰግንሸለን🎉🎉
ኤክራም ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳችዉ ብትጋቡ ደስታዉን አልችለዉም ወላሂ ❤❤❤❤
❤❤
ኢኩ አይዞሽ ይሄ የወረደ አስተሳሰብ ይዞ ያንቺ ባል ሊሆን አይችልም
አንድ ቀን ደሞ ከኔ ጋር እምንጫወትበት ቀን እሩቅ አይሆንም ኢንሻአላህ ❤
ወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ ከነ መላ ቤተሰብ ጓደኞችሽ ሀገራችንን ሥዝባችንን ሰላም ያድርግልን ።Amin❤
ወይኔ እክሩ የምር ትወደወልች😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ ወላሂ አንጀቴን በለሽው😢
አቦ ተጋብተው ይረፉ ደግ አረግሻቸው ቲጅየ
እውነት ይቆጭሃል ኢሳም 😢
አብርሽና እሩታ አቅረቢልን
ኢክሩ ቆንጆ❤❤❤❤
ምስኪን ነፈር ልጁ ሲያስጠና የአስተሳሰብ ደሃ😊
ሲጀመር አይመጥናትም😢
እኔምበጣምነውሚያስጠላኝ ልጁ አኽአሌክ
አሁን ምኑ ነዉ ሚያስጠላ😏
ምኑም አያስጠላም በጣም ቆንጅዬ ልጅ ነው የስድብ ሱስ ስላለብሽ ነው እንጂ
@@Sofia-zd3es ማማር መልክ ነው እንዴ?
መልኩማ ውብ ነው።
አስተሳሰቡጂ
እና ግድ አግባ ነውዴ መብቱ ነው እዴ😅
የኢስማኢል ግልፅነት ወደድኩት አላህ ይጠብቅክ
ቲጂዬ የኔ አስተዋይ ኮመንታችንን አንብበሽ ስለተረዳሽን እናመሰግናለን አንቺ ለራስሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ