//እንተዋወቃለን ወይ?// “እሷ የምትበላው ነው እኔን የሚያወፍረኝ🤣” //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 256

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 2 дня назад +77

    የዛሬዎቹ ጥንዶች ደግሞ ልዩ ናቸው በጣም ነው ሚያምሩት🥰የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🙏🥰🥰🥰

    • @Vip-e4p6e
      @Vip-e4p6e 2 дня назад +1

      አላህ የሰሰራሁሉ መልካምነው ሰው በዉጫዉዮ ባለው ነገረ ሰወነ ዝቅ አተርጉ የሰውልጅ ስራዉጅ መልኩ አያስጠላም

  • @OmuNebil-f5l
    @OmuNebil-f5l День назад +21

    የሃድያዋ ቆንጆ አቤት ውበት ያለ ሜካፕ እንዲህ አይነት ውበት 👌👌
    ከእሷ ቁንጅና በላይ ደግሞ የባሏ ደግነት ይበልጥ ትድራቸውን ውብ አድርጎታል ይታደሉታል

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 2 дня назад +150

    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም (ከኢየሱስ በስተቀር) ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @wollokocha
      @wollokocha 2 дня назад +12

      ከአለማቱ ፈጣሪ ከአላህ ውጪ ያለ በሙሉ ፍጡር ነው.ፍጡር ደግሞ አይመለክም ,ፈጣሪ አላህን አምልኩ ፍጡር አታምልኲ.

    • @MarY-w2t5q
      @MarY-w2t5q 2 дня назад +5

      አሜን❤

    • @MaysaHaidar
      @MaysaHaidar 2 дня назад +8

      የለ ክርስቶስ ሕውት ያሌም ውዴ ጌተ ኢዬሱስ ይወድሽል

    • @MaysaHaidar
      @MaysaHaidar 2 дня назад +4

      አሜን ክብር ለእዬሱስ ይሁን ❤❤❤❤

    • @Fatumatube3599
      @Fatumatube3599 2 дня назад +5

      የመሬም ልጅ ነቢ ኢሳ ዐ,ሰ የአላህ መልክተኛ ነብይ ናቸው እንጅ ፈጣሪ አይደለም ከአላህ ወጪ የሚመለክ አምላክ የለም

  • @حياتسعيد-و1ق
    @حياتسعيد-و1ق 2 дня назад +42

    ለመጀመርያ ግዜ በእንተዋወቃለን የወደድኳቸው ጥንዶች ኣሸናፊዎቹ ናቸው ዋው የምር ይለያሉ በተረፈ ለሁላቹም ኣይለያቹ ትዳራቹ ኣላህ ይጠብቅላቹ

  • @FikrteBogla
    @FikrteBogla 2 дня назад +20

    በጣም ደሥ ይላሉ የዛሬዎቹ ወጣትአነታቸው አሥተዋይ እነታቸው በበለጠ ልቤን የነካው አሟት ዋጋ ሥለከፈለው ጥንዶች እራሤን ወደሁዋላ አየሁ እኔም መልካም ባል ሥላለኝ

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 2 дня назад +86

    ማን ነው እንዴኔ ከቲክቶክ አይቶ እሩጦ የመጣ😅😅😅😅

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 2 дня назад +46

    ፍቅር ሲገላለፁ ደሥ ሲሉ የኔ መሽኮርመም 😂😂😂 አይዞሽ እራሴ😊😊😊😊😊

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op 2 дня назад +19

    የታመመ ሕመም ያቃል ያፈቀረ ፍቅር ያስተምራል ስለዚ ሃዲያ ጎበዞች ከናንተ ፍቅር አስተዋልኩ

  • @EthioMediaScholarshipOpportuni
    @EthioMediaScholarshipOpportuni 2 дня назад +15

    "betesebochuan tita enen amina bememitatwa" What a view!!!!! Bless you and Thanks Lula for expressing it Boldly!

  • @AdisNesru
    @AdisNesru 2 дня назад +18

    እንዲህ መልካም ነገር ማቅረብ ለትውልድ ጥሩ ነው በርቱ

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 2 дня назад +28

    እሥኪ ዛሬ ለይኩኝ ወጉ ይድረሠኝ ሆ🎉🎉🎉❤😂😂😂

  • @hawa406
    @hawa406 2 дня назад +21

    ሆ ወይ አሏህዬ የኔ መፍለቅለቅ ምን ይሉታል ፍቅራቸውን ሲገላለፁ እባዬም ፈሰሰ እኔንም ወፍቀኝ😢😢

  • @zufantessam
    @zufantessam 2 дня назад +6

    ሉላዬ ዛሬ ቆንጆ የሚያስተምር ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እናመስግናለን

  • @sarasara7736
    @sarasara7736 2 дня назад +13

    የዛሬዎቹ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ናቸዉ የምትሉ👍

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 дня назад +13

    ኤልሳ ስታምር የተፍጥሮ ውበት

  • @abenezeryoseph581
    @abenezeryoseph581 2 дня назад +14

    ይኼማ የበዓል ፕሮግራም ነበር መሆን የነበረበት! ታምራላችሁ ።

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r День назад +11

    የጴንጤ ሞገስኮ ይገርማል ይለያል አያምሩም የሃገሬ ልጆች ...

    • @selamyibeltal2279
      @selamyibeltal2279 23 часа назад +2

      እረ ጴንጤ ሞገስ ኖሮት አያቅም በጣም ቀላሎች ናችሁ

    • @soolankebede3482
      @soolankebede3482 18 часов назад

      Betam❤❤❤❤

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 12 часов назад

      😂😂😂😂😂አረ.አልሠማዉ የለኝ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 дня назад +7

    በጣም ሲል የዛው ልዩ ነው ትለያላችሁ ❤❤❤

  • @ElsiDare-bp8kd
    @ElsiDare-bp8kd 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ በጣም አስተማሪና ስርዓት ያላቹ ናቹ

  • @Ntube444
    @Ntube444 2 дня назад +4

    የዛሬወቹ ጥንዶች በጣም ነው የሚያምሩት❤❤❤

  • @MdHayal-h4g
    @MdHayal-h4g 2 дня назад +6

    የዛሬዎቹ ይለያሉ ደስ ስሉ😍😍😍

  • @ClrQtr-f8f
    @ClrQtr-f8f 2 дня назад +3

    የዛሬዉ እወነት ይለያሉ የቱን ኳምቸ የቱን ልተዋዉ በእወነት ደስ ትላላችሁ ሁላችሁ ያበደ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @maranatha391
    @maranatha391 2 дня назад +2

    ተሜ ከነ ሚስትህ ደስ ትላላችሁ በ ፌስ ቡክም አንዳንዴ የምፅፈው ፅሁፍ ደስ ይለኛል❤❤

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 2 дня назад +3

    ተመስገንና ኤልዳና
    በእውነት በጣም ነው የምናመሰግናችሁ!ምክንያቱም ከጥሩ የሀድያ ቤተሰብ መወለዳችሁን ለመለው የእትዮዽያ ሕዝብ አሳይታቹናል ❤
    Hanani, Ihane & Neyati
    ደግሞ ሀድያ ሆሳዕና የዘንድሮ ዋንጫ ያነሳል ! ⚽️ ⚽️ ⚽️ ⚽️ ⚽️

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g День назад +1

    የዛሬዎቹ ጥንዶች ልዩ ናቸው ምናለ በየሳምንቱ እናተ ብትቀርቡ ተባረኩ 28:28

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 2 дня назад +4

    ሉላየን ማነው እንደኔ የሚወዳት የኔአበባ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 2 дня назад +3

    ኮዚት ስትል ካንዳንዲ ነበር ምንዲባል መፃፍን ያስታወሰችኝ ቆንጆ መፃሀፍ ነው

  • @mathiwoswondimo
    @mathiwoswondimo 2 дня назад +16

    Hadiyyi Oosi kabera10/10👌👌👌👌

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og День назад

    ፈታያሉ ቆጆ ጥንዶች ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 День назад

    I am 40 but never heard this kind of words from my husband ,God bless your marriage ❤

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 дня назад +2

    የዚህ ሳምንት ባለትዳሮች ምርጦች ናቸው ተባረኩ

  • @RaajjRajjj
    @RaajjRajjj День назад

    እደዚህ አይነት ባል ይስጠን❤❤ አሜን🙏❤❤🙏

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና 2 дня назад +6

    ሄልዳና የህንድዋን ቆንጂዮ አክተር ተዋናይ ትመስላለች ዝምድና ይኖራቸው ይሆን!?

  • @AhmedEbrahim-s5l
    @AhmedEbrahim-s5l 8 часов назад

    በውድድሩም ብቻ ሳይሆን በውበትሽም አንደኛ ነሽ ትዳርሽ ይመርልሽ

  • @ባባ
    @ባባ 2 дня назад +4

    ዋው ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 11 часов назад

    የአጐቴን ሚስት የገደላት በሽታ ይሔ የደም መርጋት የሚባል ነገር ልክ እዳለችዉ በወለደች በአስራ አምስት ቀኗ ጀመራት ከእግሯ ጀመራት ወዳዉ ልቧን ዘጋት በደም ላይ ደም በየቦታዉ ቅድድ አደረጔትየኔ ምስኪን.አልተረፈችም 😢😢😢ልጅቷ የናቷን ጡት ሳትቀምሰዉ አደገቸ መቸም እግዚአብሔር ይመስገን ገና ሳትጀምረዉ አስር አመት ኩየት ስትሰራ ኗራ አመት ብቻነዉ እባሏ ጋር ያሳለፈችዉ እሱም ስብር ብሎ ቀረ😢አይይ

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg 2 дня назад +9

    ዊ ዛሬ 3ስተኛነኝ ስደተኛ እህቶቸ ገባገባበሉ ግንእኮ አልጨርሰውም አሁን ትጣራለች ማዳም

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 2 дня назад +1

    😮የዛሬወቹ ወጣቶቺ በዛላይ ሲያምሩ ሁሉም ተውጊዜ ለኛምና😂 ቅመሞቺ አይዞን

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p День назад

    ሃድያዋ አስለቀሰችኝ ዘመናቹ ይባረክ

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ День назад +1

    የዛሬዎቹ ጥዶች ሲያምሩ🎉❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 21 час назад

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 2 дня назад +3

    መጀመሪያላይ የተናገርሽውልጅ የኔም ባል ልክእንዳንችባልነው በክፉ ቀን ፈትኘዋለሁ እድሜናጤናይስጠው

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 День назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ ሁላችሁም

  • @Too-h8n
    @Too-h8n 2 дня назад +1

    እትና ብዬ ነዉ ምጠራት እትና ብዬ ነዉ ምጠራዉ ሲሉ አይመቹም የእዉነት

  • @LisyonZion
    @LisyonZion 19 часов назад

    What great blessing

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 дня назад +1

    እውነት ነው ዱባይን ማየት ያስደስታል እኔ እራሱ ዘና ፍታ ብዬ ነው አሁን የተመለስኩ ምንም የማትስለቼ ዱባይ እኔ 11 አመት ሁነኝ ዱባይ ውስጥ ግን መቼም አትስለችም

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 дня назад +2

    ሲያምሩ የትራሱ ነገር ግን23😂😂❤❤

    • @Nateni12345e
      @Nateni12345e День назад

      አረ መዳም ቤት የለም 23🙄😂

  • @Nateni12345e
    @Nateni12345e День назад

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ደሞ ስታምሩ ❤

  • @HgctDzgx
    @HgctDzgx 2 дня назад +3

    የሀዲያ ቆንጆ

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 2 дня назад +1

    የዛሬዎቹ❤❤❤ all are Smart ❤❤❤

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 2 дня назад +1

    ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን❤

  • @MerimMohamed-mg6cf
    @MerimMohamed-mg6cf 2 дня назад +1

    ማሻላህ እንዉደሽ አለን ሎላ አፋ ጤና ይስጥሽ

  • @Firuta-z4u
    @Firuta-z4u 2 дня назад +4

    Wow yezarew yeleyal betam des telalachu

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 2 дня назад +3

    እኔም ቱርክ መሄድ ነው እምፈልገው ባሌጋ ግን ባልየው የት ነው ከመዳም ኩሽና😂😂😂😂😂

    • @HyabTadese
      @HyabTadese 2 дня назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @AdilAsho
      @AdilAsho День назад

      😂😂😂😂😂

  • @brhaneGebregergs-g9q
    @brhaneGebregergs-g9q 2 дня назад +2

    ደስ ሲሉ

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p 2 дня назад +1

    Hildana ena temesgen ደስ ሲሉ ❤

  • @Too-h8n
    @Too-h8n 2 дня назад +1

    ሥም አያሥፈልግም እዉነትሽን ነዉ

  • @YabTsega-g8f
    @YabTsega-g8f 5 часов назад

    Amazing couple

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 2 дня назад +3

    እነሱ ለሚወሩት የኔ ማፈር ምን ይሉታለ😂😂😂

  • @mimim9982
    @mimim9982 2 дня назад +5

    ስርጀሪ ከተደረጉ ለሳምንት ያህል መርፌ አለ የደም ማቅጠኛ ይስጣል ለማንኛዉም ስው

  • @ኪያየናቷልጅ
    @ኪያየናቷልጅ 2 дня назад +5

    እኔም መቅረብ 😢እፈልጋለሁ. 😅

  • @MelatTibebu-j3p
    @MelatTibebu-j3p 2 дня назад +1

    የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ❤❤

  • @TamenLiliso-h3y
    @TamenLiliso-h3y 2 дня назад +1

    Wow Hadiya❤❤❤

  • @HahahaJsjaja
    @HahahaJsjaja День назад

    የዛሬወቹ ጥንዶች ሲያምሩ😊😅❤❤❤🎉

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 2 дня назад +3

    Yezare baloch dess yemilu nachew le misetochachew yegelesubt meneged betam dess yelal beretu❤

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 2 дня назад +4

    የ ዛሬ ስም ደሞ የሚገርም ነው 😂

  • @gghjffhh
    @gghjffhh 2 дня назад +2

    የዛሬው ያበደ ነው ዋውው❤

  • @BetelhemBerhanu-n5h
    @BetelhemBerhanu-n5h День назад

    የዛሬዎቹ ጥንዶች ትለያላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SAhmmmd
    @SAhmmmd День назад +1

    𝚑𝚞𝚕𝚊𝚌𝚑𝚞𝚖 𝚔𝚘𝚗𝚓𝚘 𝚗𝚊𝚌𝚑𝚞𝚞 𝚒𝚐𝚣𝚊𝚋𝚑𝚎𝚛 𝚢𝚎 𝚋𝚊𝚛𝚔𝚊𝚌𝚑𝚞𝚞❤❤❤❤

  • @Ggg-wm4tl
    @Ggg-wm4tl 10 часов назад

    አቤት ቁንጂና❤❤❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 2 дня назад

    ዋው የዛሬዎች ፈታ ያሉ❤❤

  • @eyerusalemasmelash5838
    @eyerusalemasmelash5838 День назад +1

    ለዚህ ለገልቱ በል ማን ይነጋራልኝ😂

  • @temr-w7w
    @temr-w7w День назад

    የኔ መሽኮርመም😂 ምን ይሉታል ለኔም ወፍቀኝ ያረብ ❤❤

  • @ከድርሱሱ
    @ከድርሱሱ 2 дня назад +1

    ሉላየ❤ አንችም እንደኔ ፍቅር ሲገላለጡ ያሽኮረምምሻል😂

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 дня назад +2

    የዛሬወቹማ ከአለባበሳቸው ጀምሮ ኮምቱ ኮምቱ ይላል

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 дня назад +1

    ኢቢኤስ
    3 M እንዲገባ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ
    የምር ይገባዋል ከዚህም በላይ ለብሰወች መድረስ ሰበብ ነው

  • @RtrDff-u3m
    @RtrDff-u3m 2 дня назад

    ይለያን ዋው ናቸው

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 2 дня назад

    God blass u all beautiful caple

  • @tsehayneshbezabih8560
    @tsehayneshbezabih8560 2 дня назад +1

    Enzeih degemo betam egege yameralu hulu negerachaew dese yelale geta yebarkachu ketelubet

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 2 дня назад +3

    ሁላቹም ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቃችው።
    ሉላዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 2 дня назад

    Amazing 🎉❤

  • @Kauwu-r9g
    @Kauwu-r9g 2 дня назад +2

    እህህህ. የዛሪውቹ ይለያሉያረብየመዳምቅመሞችእያንምእድህያለትዳርይውፊቀንአሚንበሉ

  • @ZnashZ-j4p
    @ZnashZ-j4p День назад +1

    hadyina tanagrhoch tasillu❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад +1

    😅😅😅😅😅😅😜😜😜 ዛሬ ሉላ እራሱ ተመሥጣለች

  • @TGST645
    @TGST645 2 дня назад

    ስታምሩ በክርስቶስ ❤

  • @Sufia-rh9vz
    @Sufia-rh9vz День назад

    የዛሬዋቹ ይለያሉ በተለያመሀላይ ያሉት❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetBekele-l7v
    @GenetBekele-l7v День назад

    ኢ ሞል ❤ሐዲይ ኦስ ይመቻቹ ሚሺሰከሙላ❤🎉ላለው ይጨመራል😂ማለት አውን ነው

  • @xpk5509
    @xpk5509 20 часов назад

    እንደት እንደሚያምሩ❤❤❤

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 День назад

    የአድያዋ ቆንጆ❤

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 дня назад

    Lulaye ye ferenj new yemimeslegn😂😂😂
    Engdoch des telalachu,hulu negerachu😘

  • @zem1988
    @zem1988 2 дня назад

    ግን ምሉ ጥያቄ የመለሱት የሆነ ልይት ያለው ሽልማት መሰሳተት ነበረባቸው።

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 дня назад

    አርቲስት መስለዉ ስገባ ቆጆወች ሁሉም

  • @amenaamena1215
    @amenaamena1215 День назад

    የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉልኝ የኔ ጀግኖች❤❤

  • @semTIWu
    @semTIWu 2 дня назад

    ልዩ ዉበት ስታምሩ❤❤❤

  • @BezayeAbebe
    @BezayeAbebe 2 дня назад

    Wow hulachum tamiralachu❤

  • @የእናቷልጅ-ቨ3ቘ
    @የእናቷልጅ-ቨ3ቘ День назад

    ሲምሩሁሉምቆጆናቸው❤

  • @JaltoKsa
    @JaltoKsa 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Wawo bayee bareduu dhugaa

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 День назад

    በዝህእደሜያችን ትላላችሁ ስት ሁናችሁነው ግንከከከ እኔ 19 አመቴ ባለቤቴ በ21 አመቱነውነው የተጋባነው አሁን 8 አመታችን

  • @samuelbelayneh3379
    @samuelbelayneh3379 2 дня назад +1

    ሀሪፍ ነው የትራሷ ነገር ግን እረ ላሽ. 23 የምን የምን ትራስ ነው ወይስ ትራስ ትሸጣላችሁ

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h День назад

      እኔም ገርሞኛል እኛ ቤት 3ነዉ ያለዉ

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og День назад +1

      ሊኖር ይችላል እኛቤት 18 ትራስአለ 😂😂

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp День назад +1

      እኛ ቤት 40ነው 😂

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp День назад

      ሳሎን የሚደረደሩ ይሆናል

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 19 часов назад

      የሶፋው ተጨምሮ ነው መችስ የአልጋው አይደለም 🤣🤣🤣🤣

  • @SurafelTesfaye-f6e
    @SurafelTesfaye-f6e 2 дня назад

    ሉላ ገዙ በማይቀለደው አትቀልጂ