//አዲስ ምዕራፍ// “ከሆቴል ባለቤትነት እስከ…አግኝቶ ከማጣት ይሰዉራችሁ ”//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 40

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 дня назад +4

    እርግጠኛ ሆኜ እናገራለሁ በተደረገላት ድጋፍ ሰርታ ተቀይራ በድጋሚ እንደማያት የስራ ሰው መሆኗ በደንብ ታስታውቃለች በርቺ እህቴ ልጅሽንም እግዚያብሄር ይማራት ኢቢኤስ ተባረኩ።

  • @om_Ryane
    @om_Ryane 3 дня назад +12

    አሚን አግኝቶ ማጣት አያድርስ ነው አምኖ ለመቀበል ከበድ ይላል

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 дня назад +11

    ኢቢኤሰኮ በጣም ይለያል አላህ ይሙላላችሁ🎉🎉

  • @bekeleken
    @bekeleken День назад +1

    ጥሩ ፡ ህይወት ፡ ያጋጥማት ፡ ጎበዝ ፡ ነች ፡ ፈጣሪ ፡ ይጨመርበት ፡ ኢቢ ፡ አሰ ፡ ምሰጋና ፡ ይገባቸዋል

  • @Yemedan
    @Yemedan 3 дня назад +10

    ሰው ለሰው የሚጨካከንበት ዘመን እግዚያብሔርን እንፈራለን በምንልበት አገር ይሄ ሁሉ ግፍ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን በቃ በለን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 дня назад +6

    የእኔ እናት አይ ቁንጅና😢😢😢

  • @Zulfaahmed-s1v
    @Zulfaahmed-s1v 2 дня назад +4

    ዋናዉ ጤና ነዉ አላህ ጤና ይስጣቹ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 дня назад +10

    በጣም ያሳዝናል የሀገረ ሰላም ማጣት ትረፎ ይህነዉ😢😢 የኔ እናት አላህ ልጆችሸን ትልቅ ደረጃ ያድረሰልሸ ልጂሸንም አላህ አፊያ ያድረግልሸ የኔጀግና እናት🎉🎉🎉

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 дня назад +1

    የኔ እናት አንቺ ጀግና ነሽ ማጣት ክፋ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ ቀሪ ሂወትሽን በደስታ ያኑርሽ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 3 дня назад +11

    ሠው ማንን ይመስላል ኑሮውን አሉ😢😢😢😢

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 дня назад +3

    የኔ ቆንጆ አላህ ይገዝሽ ያረብ አይዞሽ የማያልፍ የለም

  • @GebeyaPlus
    @GebeyaPlus 3 дня назад +5

    እግዘብሔርን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 дня назад +4

    ያሳዝናል ይችን ልጅ አንደኛ ደረጃ ስማር አውቃታለሁ!
    ምታምር ልጅ ነበረች

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 2 дня назад

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነው ልጆችሽን ይጠብቅልሽ መልካም ያረጉልሽ ጎረቤቶችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው ebs እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 2 дня назад +2

    የእረስ በረስ የደም መፍሰስ መንፈስ ከሀገሬ ከእትዮጵያ ገፂ ይጥፋ እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን አስባት🙏

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 дня назад +1

    በጣም ያሳዝና

  • @yenawedabeta
    @yenawedabeta 2 дня назад +2

    አይዞሽ የኔ እናት

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 дня назад +3

    ሳውቃት በጣም ልጅ ናት❤😢😢😢 ተማሪ ሁና

  • @KasahunKilis
    @KasahunKilis 2 дня назад +5

    በናታችሁ እናቴ ናፍቃኛለች የምትኖረዉ ጎጃም ነዉ እና ብር የለኝም አግዙኝ

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 16 часов назад

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Helo-u4c
    @Helo-u4c 3 дня назад +2

    አይዞሺ

  • @በረንታ
    @በረንታ 3 дня назад +2

    የኔ እናት😢😢😢😢

  • @ShemsiyaMurade
    @ShemsiyaMurade 3 дня назад +2

    ebakachew ebasochn magegnbet kuter lakelgn eze betam yetchgerch enat alech

  • @BatelhamAyele
    @BatelhamAyele 3 дня назад +1

    አይዞሽ

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 дня назад +3

    ሰው በዘሩ ሚሰቃይበት ሀገር😢

  • @haileandarg-o4r
    @haileandarg-o4r День назад

    Ayizon hllum yallfall

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 дня назад +2

    Please azmera teff ohio lakulin😂 bizu welqayet ale

  • @MhiretMekonnen-n8t
    @MhiretMekonnen-n8t 2 дня назад +2

    ስው ያቀኛል ምን ይለኛል ለምን አትይም ልጂሽን ወልደሺ ያሳደግሺው እኛ ቤት አይደል እንደው ስው አይስማንም ብለሽ ነው ይህንን ጉድሺን ስንስማ በጣም አዚነንብሻል በጣም ውሽታምና ባለገ ነሽ ደሞ ሁለት ልጂ ነው ያለሺ ሶስት የምትይው ከየት ነው እረ በስተርጂና ውሽት ይደብራል ስንደእልልሺ ለምን ብሎክ አደረግሺ ጉድሽን እዳልናገርብሽ ነው ማፈሪያ

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 2 дня назад +2

      ምነው ኢ ቢ ኤስ ሊረዳት ስለሆነ ይሄ የቅናት መንፈስ ይመስለኛል ማፈሪያ እናንተ ትመስሉኛላችሁ

    • @Almiab
      @Almiab 2 дня назад

      ቅናታም ናቹ ለምን ተረዳች ነዉ kifu

    • @MehertMehert-os5mt
      @MehertMehert-os5mt День назад

      ክፉ መልካም ሰው ብትሆኑ ባደባባይ እዲህ ባልዘባረቃቹ ዘር አይውጣ ላቹ ደሃ ሲረዳ የሚያጨረጭራቹ 🙏🙏🙏

    • @WwSsw-f6y
      @WwSsw-f6y 20 минут назад

      Men agebash

    • @WwSsw-f6y
      @WwSsw-f6y 19 минут назад

      Kenatam hezb lemiredat anchi men agebash

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 дня назад +1

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲🙇👈😢

  • @MhiretMekonnen-n8t
    @MhiretMekonnen-n8t 2 дня назад +1

    ይቺ ሴት በጣም ውሽታም ናት ስው አያቀኝም ቢላ የውሸት አጀንዳ ይዛ ህዝብ ፊት መቅረብ እውነት ያሳፍራል ይች ሴት ቴፒ ገማድሮ ነበር የምትኖር ልጃንም የወለደችው ገማፍሮ ነው ብራሀኑ ፈለቀ ቤት ነው ያደገው ልጁን በቅርብ ነው የወስደችው ሆቴል ምናምን የምትለው ሁሉ ውሽት ነው ግርግሩ ሳይፈጠር ነው ብናዋን ሽጣ አ/አ የገባችው እረ ወገን አንወሻሺ

    • @Almiab
      @Almiab 2 дня назад

      anhi demo keyt ymtshe kentam nshe wshitam nshe sebza enam aktalew 1 weshit alwerhem

    • @breakads7881
      @breakads7881 День назад

      የሰው ምቀኚነት ምናለ ደሀ ናት እየለፋች የምትኖር ይርዳት እስቲ ደህነት ውሸታም ያደርጋል ተቸግራ ነው ተዋት

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 День назад +1

      ምህረት የተባልሽ ‼‼‼ ምቀኛ አረጋጊው ቅናትም ልክ አለው ‼‼‼ እታች የፃፈፈ ሰው አለ አቃታለሁ ብሎ 👉👉 ምን አለበት ልጆን ብታስታምም ⁉⁉⁉ ምቀኞች እናንተ ምናችሁ ተነካ ⁉⁉⁉ ⁉ እረ ነውር ነው አትቅኑ ሁሉም የድሉን ነው 🙏🙏🙏🙏 የሚያገኘው ።
      ኢ ቢ ኢ ሶ ች አመሰግናለሁ ሁሌም የምትሰሩት መልካም ነገር ነው ተባረኩ ። 👏👏👏👏👏👏👏
      21/4/17

    • @ቀለበት-ሰ4ረ
      @ቀለበት-ሰ4ረ 41 минуту назад

      😢😢😢ተይ እረፊ
      ብዙ ሚያውቃት ሰው አለ
      ሙሉ ተስፋዬ በጣም የዋህ ሳቂታማ ተግባቢ ልጅ ነች በእንጀራ እናት ያደገሽ የተንከራተተች
      ትት እኛ ስንቀጥል መጨረስ አልቻለችም!!! እኩዮችዋ በጣም ጥሩ ኑሮ አላቸው እረፊ ሴት ነሽ​@@asterasamenew9236