//የቃጠሎ ፍልሚያ// ሞልቃቃዋና ነገረኛዋ ተገናኙ 😂🤣/እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu,Daniel Tegegn, Liya Samuel & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 314

  • @WallagaBiyya
    @WallagaBiyya Месяц назад +236

    እሄን comment የምታነቡ በሙሉ እናታቹ ሽ አመት ትኑርላቹ 🥺🥰🥹❤️

    • @ZayenabDawwud
      @ZayenabDawwud Месяц назад +1

      አንድ የኔ ማር ❤

    • @LiliYosef-v5v
      @LiliYosef-v5v Месяц назад +1

      @@WallagaBiyya አሜን

    • @tensaygorems-k6j
      @tensaygorems-k6j Месяц назад

      @@WallagaBiyya Amenn.Amenn tinish tamabign asab yizognal ayi sidet dihinetachin new ke enatachin yeminetilen egziyabher yitebikilin

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @WallagaBiyya
      @WallagaBiyya Месяц назад

      @@tensaygorems-k6j ayzon hulum begezawu yhonal 🥹😭

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Месяц назад +27

    ሜላትና ቤቲ በዚህ ዘመን የመጣችሁ ምርጥ ተዋንያኖች ናችሁና ተጠቀሙበት።። ሜላት ከማለዳ ኮከቦች ጀምረሽዋልና በርቺ። ቤቲም ።።።። ነፃነታችሁን ማንም እንዳይቀማችሁ።❤❤

  • @MILLIONCOLLECTION
    @MILLIONCOLLECTION Месяц назад +23

    ቃጠሎ 😮😮
    ውይ ፅናታችሁን ለኛም ይስጠን❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Месяц назад +10

    መጋኛ 🤣መጋኛ 🤣
    አራዳ ቅዳሜ ውስጤ ነዉ ጌታን 100%👌እዛ ያሉትን ሁሉም ምርጥ ስብስብ 👌

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Месяц назад +61

    ስደት ነዉ ያቃጠለኝ ቃሪያ አያቃጥለኝም😢

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub Месяц назад +7

      የኔ እናት ልክ እንደኔ በማዳም የተቃጠልሽ ነሽ አይዞን ሁሉም ያልፋል

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Месяц назад +3

      አይዞን እህቴ ህልምሽ ሁሉ ተሳክቶ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ለሁላችሁም በስደት ላላችሁ ሁሉ ።

    • @سبحاناللةولحمدللة
      @سبحاناللةولحمدللة Месяц назад +3

      አይዞን እኛ ጀግኖች ነን ተስፋ አቆርጥም አልሀምዱሊላ❤❤

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Месяц назад

      ​@@SalinaSalit-yb1ubአይዞን😢

    • @tube5986
      @tube5986 Месяц назад +1

      እንደማመር በቅንነት❤❤

  • @adambirhane4014
    @adambirhane4014 Месяц назад +14

    ❤ማ❤ር❤ያ❤ም❤ን ስትጠሮት ስታምሩ🎉❤❤❤

  • @pakpak6065
    @pakpak6065 Месяц назад +20

    እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ የሚያቃጥል በተለይ ደግሞ ሚጥሚጣ የሚገርመኝ ነገር በቀን ዉስጥ ካልበላሁ ዉሎየ እራሱ ደስ አይለኝም❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AddisTeshome-i8z
      @AddisTeshome-i8z Месяц назад +1

      Some too le min anwedaderm weys tawaki mehon alebet 🤔😞

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 Месяц назад +1

      @AddisTeshome-i8z 😜😱😂😂😂😂😂ይቻላል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Месяц назад +15

    እንዲህ አይነት ፍራክ ነው የማይገባኝ ቀልቤን እንደገፈፋችሁት ቀልባችሁ ይገፈፍ ዘወትር ምርጥ ሰው።

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Месяц назад +5

    ውይይ ጽናቱን ይስጣችሁ😅😅
    መልካም ቃጠሎ🎉🎉

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Месяц назад +3

    በጣም በአሁን ሰዓት አራዳ ቅዳሜ 👌አንደኛ ፕሮግራም 111111111ይመቻችሁ 👌

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Месяц назад +20

    ለቃጠሎ ነጭ ልብስ እና
    ሜካፕ ፌር አይደለም😂😂😂😂😂🏃🏃

    • @semimedia-s
      @semimedia-s Месяц назад +1

      ቅናት አስመሠለብሽ

    • @leylatube7153
      @leylatube7153 Месяц назад +1

      @semimedia-s ቲሽ ገልቱ 😏

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Месяц назад +6

    የምርእዚህ ቤትላይ የቃጠሎፍልሚያ እምትወዳደሩበሙሉ አላህጤነኛቢያደርጋችሁነው አመሥግኑት ትልቅምሥጋናይገባአላህየ በርበሬቃሪያ ከበላሁ 3አመትሆነኝ ያምረኛል መመገብአልችልም አላህጤናየንይመልሥልኝ ኢንሻአላህ እበላለሁ አልሀዱሊላህ ለሁሉምነገር

  • @mohammedyes950
    @mohammedyes950 Месяц назад +5

    የሴቶችን ስቃይ ማየት አሳቀቀኝ። ከወንድም ግብዴ ካልሆኑ አይችሉትም። ሴቶች ባይሰቃዩ ደስ ይለኛል። ለጥቅሙ ሱሉ ከፈለጉ ግን መሳቀቅ አይጠበቅብኝም።

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Месяц назад +2

    እዚህ ፍልሚያ ላይ የግድ ታዋቂ ሰው ነው የሚፋለመው እኔ ብመጣ የሁለቱንም ሳምንት አጣጥመው ነበር የሚያቃጥል ነገር ውስጤ ነው😂

  • @amihabeshawit4988
    @amihabeshawit4988 Месяц назад +15

    የመዳም ቅመሞችን ታሳትፋላችሁ😮

    • @TigstRoby
      @TigstRoby Месяц назад +4

      ኡፍ የኔ ማር ምላርግሽ ❤❤❤❤❤

  • @ShumetTeshale-lq3kf
    @ShumetTeshale-lq3kf Месяц назад +2

    ዶሮ በተወደደበት ዘመን ሲገኝ በነጣ ቢያቃጥለኝም አለቀውም ነበር ብቻ ጋብዙኝ😂

  • @GenetWeldegebriel-m9e
    @GenetWeldegebriel-m9e Месяц назад

    ዶሮውን በ ኣበባ ጎመን ❤❤❤ ፃምን ስላከበራቹ ደስ ኣለኝ

  • @Afome
    @Afome Месяц назад +33

    ማህተባቹ ዉበታቹ❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Месяц назад

    ቦሌ ብሬስ አሰረች እንዴ የኔ ቀውስ አምስቶች ስወዳቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia День назад

    ዋው ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidstAsrt
    @KidstAsrt Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ኑሮ ያቃጠለን አይ በቃ በቃሪያ መቃጠል

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +42

    ነገ ሽንትቤት ስትገቡ ፈጣሪ ይሁናችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @HayatBnitAsaffe
    @HayatBnitAsaffe Месяц назад +2

    እኔ ደርሱ መወዳደር ያምረኛል😂😂

  • @MarthaWondimu-v3c
    @MarthaWondimu-v3c 29 дней назад

    ይሄን ቃጠሎ በስጋ ካልሆነ አይቻልም ኑሮ የለበለበን ይበቃል😂😂😂

  • @askme7620
    @askme7620 Месяц назад +19

    ለመሆኑ ይሄንን ፕሮግራም ስታዘጋጁ በቃጠሎው ምክንያት የደሙ ግፊት ለሚጨምር የልብ ምታቱ ከመጠን በላይ ለሚጨምር ተወዳዳሪ የጤና ባለሙያ ከጎናችሁ አለ ??? ወይስ ዶ/ር ዉሃ ብቻ ነው ያለው ። እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ከነጮቹ ከኮረጃቹ ላይቀር በደንብ ኮርጁ ።

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe Месяц назад +3

      Well said… 👍

    • @KiyaMimi-h4z
      @KiyaMimi-h4z Месяц назад

      ጨጓራ ራሱ

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 Месяц назад +3

      ትክክል ፅጥ ቢሉስ የጤና ችግር ያለበት ሰው

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Месяц назад

      አይመጡም

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Месяц назад +1

    betam nw des yemitilut❤❤❤❤❤

  • @EmebetWMikael
    @EmebetWMikael Месяц назад +10

    እኔም መወዳደር ፍልጋለው

  • @SanytAhmyW
    @SanytAhmyW Месяц назад +1

    ኤኛም እንመጣለን የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @badisirmolo-cu9fu
    @badisirmolo-cu9fu Месяц назад +3

    ነፃነት እና ሰይፉ ይቅረቡ

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Месяц назад +3

    እግድህ ቻይው ግን ሰው ቢሞት ማነው ተጠያቂው😂😂😂😂

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q Месяц назад +4

    የኔ ማሮች ስወዳቹ❤😂😂😂😂

  • @Geniethiopia
    @Geniethiopia Месяц назад +1

    yezare wochu des yilalu yixomalu❤❤❤❤

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs Месяц назад +4

    ክክክክክ አበባ ጎመን ነዉደየሚበሉት እኔኮ ዶሮ መስላኝነበር

    • @BeletuTeshome
      @BeletuTeshome Месяц назад

      ፆመኞች ስለሆኑ ነዉ ዶሮ ያልሆነዉ

  • @GenetWende
    @GenetWende Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ገደሉኝ የኔ ወርቆች

  • @MistreYilma
    @MistreYilma Месяц назад +2

    ለጶመዮች የአበባ ጎመን አሪፍ ነው

  • @mekdesadisse
    @mekdesadisse Месяц назад

    ቃጠሎላይሁናም ቦሌ ትላለችደ😂😂😂😂

  • @SebeleAden
    @SebeleAden Месяц назад +1

    ዘውትር በጣም ምርጥ ሰው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Месяц назад +1

    ሜሉ ❤❤ፍቅርዬ ዉድድድ 💝ቤቲዬ ❤4kg 4kg በ6kg 😂😂😂😂

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +1

    ሜሉየ ስወድሽ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Месяц назад

    ያምራል አንደኞች 👌

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Месяц назад +1

    Wey gode ewnet meslogn endet edeferaw😂

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 Месяц назад +1

    በስመአም እንዴት እንደደነገጥኩ ውይ

  • @Halemhassen
    @Halemhassen 29 дней назад

    እኔ ግን ይህን ቻሌጂ ብሞክር ደስ ይለኛል አንድም ድምጥ ሳላወጣ ነው የምጨርሰው

    • @بنتداود
      @بنتداود 19 дней назад

      እኔ ዴሞ በልብ ዲካም ፀጥ ነው የምለው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Месяц назад +2

    ያሰብኩትን አሰብሽ ሜላት አዳሪ ወይም አዌቱ ብዬልሽ ነበር 😂😂😂😂

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 Месяц назад

    ኑሮው ራሱ ከቃጠሎ በላይ ነው የኔ ኑሮ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Месяц назад +1

    ጎበዞች

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Месяц назад +3

    እኔ አንዱንም አልጨርስም
    እስኪ ማነዉ በጣም የሚያቃጥል ምግብ መመገብ የማይችል ጨጓረዬ ነዉ ብዉ የሚለዉ

  • @birtukanaseffa
    @birtukanaseffa Месяц назад

    Bagana midir ba miraq hodee molaa iski inenim😅 gabzuungii qaxaloo amarengi😅

  • @Selamsys
    @Selamsys Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም ሀገር ስገባ ልሞክረው የምፈልገው ቢኖር የቃጠሎ ፍልሚን ነው በእውነት እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Месяц назад +4

    ዶሮ ተወደደ ማለት ነው ተቀየረሳ በአበባ ጎመን👍

  • @BelenYesgat
    @BelenYesgat Месяц назад +5

    ምነው የገና ማስታወቂያ አልወጣም ገና እኮ ደረሰ

    • @wina-663
      @wina-663 Месяц назад +2

      ገና 9 ቀን ይቀረዋል

  • @sonym2258
    @sonym2258 Месяц назад +55

    These game is dangerous for health

  • @atalay1437
    @atalay1437 Месяц назад +2

    እረ ምርጦች ይመቻችሁ😅

  • @jdjdnxnnxnxjdjdj3453
    @jdjdnxnnxnxjdjdj3453 16 дней назад

    የወንድሜ ሚስትም አነካም አከትፍም ስታየው ትፈራው አለይ እርወድም ቃሪያ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Месяц назад +3

    በአበባ ጎመን በጣም አደገኛ ነው። አበባ ጎመን ስጋ አይደለም ሲገመጥ አይጥምም ሺትኒው እንዳለ ነው የሚያገኛቸው። አረንጓዴው ይሻላል ቀዩ ግን በጤናቸው ላይ ችግር ይፈጥራል።

  • @ሙንታኡሴን
    @ሙንታኡሴን Месяц назад

    ቦሎ አረብሳ😂😂😂😂😂😂

  • @NattiGirma
    @NattiGirma Месяц назад +4

    4km 6km አይቶ የመጣ❤

  • @SelamAtersaw
    @SelamAtersaw Месяц назад +3

    Melat betam new yemiwedishe

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት Месяц назад +5

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እስኪ😢😢😢😢

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Месяц назад +3

    ትንሳኤ የት ሄደ ግን ብዙ ጌዜ አላየዉትም

  • @sanianoria1715
    @sanianoria1715 Месяц назад +2

    ከመዳም ማቃጠል አይብስም በዚ ብሩግራም የመዳም ቅመሙች ተቀላቅልዉ ከአድ1እስከአምስት 5 እርጎ መወዳደር አልብን ቃጠሎ አንፈልገም ስትነገር አቃጠለን

    • @atti13
      @atti13 Месяц назад

      እኮ😂😂😂😂

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Месяц назад +2

    ሜላት ትመቸኛለች

  • @MestiMesti-w4s
    @MestiMesti-w4s Месяц назад +1

    እዚህ ቃጠሎ ላይማ እኔንም ጋብዙኝ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf Месяц назад

    ሴቶቹስ ለምን ይቅርባቸዉ ቃጣሎዉን ይሞኩርቱጂ😂😂

  • @sunamawitua
    @sunamawitua Месяц назад

    የምር መስሎኝ ልብትርታዬ ጨመረ ፍትህ ለልቤ ዘወትር ግን መጀመርያ ደግጦ ነበር ሆይ ተው ግን ይህ ነገር ጥሩ አደለም ይቅር!!!

  • @meriiy9820
    @meriiy9820 Месяц назад +2

    እናንተ እኔየ የደሮ እግር ነበር የምመስለኝ ለካ ዛህራ ነዉ😂

    • @ZebenayAbebe
      @ZebenayAbebe Месяц назад

      እኔስ ብትይ በፆሙ እያልኩ ነበር

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f Месяц назад

      እንደእኔም፡ኮመንትሽንሳነብአየሁት😅

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    ቆይ ቃሪ ብቻ አይደለም እዴ እኔ ቃሪ አጥቸ እያመረኝ ቁጭ ብያለሁ እኔባገኘው እዴውሜ ደስ ብልኝነው እምበላው

  • @ዘናቱዩብ
    @ዘናቱዩብ Месяц назад +1

    ዶሮ ተወደደባችሁ

  • @sinkneshiHayile
    @sinkneshiHayile Месяц назад

    በርበሬ እየበላቹ atawru atsaku tnyilal😂😂😂

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ Месяц назад +3

    ነገርየዉ ስጋ ነዉ ወይስ ምንድነዉ?

  • @ጎጃሜዋO
    @ጎጃሜዋO Месяц назад +2

    ሳቅ አታብዙ😂ሴቶች እዳናጣችሁ

  • @Halimetyimertegenu
    @Halimetyimertegenu Месяц назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ይገኛ ካሉት ምንም ከመብላት የምንመለስ አይመስለኝም😂

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ Месяц назад +2

    ይህቺ ልጅ ግን ወልደ የን ሁሉ ፈተና አልፈ እንደ ድሮ መንናቷ መማለሷ ይገርመል በርግጥ በዝሙት ብሆንም የወለደችው ጥንካሬዋ ወው

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f Месяц назад

      የትኛዋ ቀይዋ ወይስ ጸይሟ እኔ ቅርብጊዜነው ያወኳቸው

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ Месяц назад +1

      @HaykelMuhamed-c7f ጸይሟ ገናት ንገቱ ገ እርጉዝ ሆነ አይቻተለው

    • @g5lhqyat
      @g5lhqyat Месяц назад

      ​@@ፈፊቲዩብ ባለ ትዳር ናት እኮ አግብታ ነው የወለደችው

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ Месяц назад

      @g5lhqyat አረ አይደለም በሀራም ነው እረሷም ብለላች

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ Месяц назад

      አች አዝነሽ ሳይሆን እሷን ለማሳቀቅ ነው የሰውን ማንነት ሳቃውቁ አትቀባጥሩ

  • @ZebibsAsfa
    @ZebibsAsfa Месяц назад +3

    ታዋቂ ሰዎች ብቻነው መወዳደር የሚችሉት

  • @mekdesadisse
    @mekdesadisse Месяц назад +1

    ፕራኩላይ የምርመስሎኝ ደነገጥኩኝ😢😢😢

  • @sunflower-i9o
    @sunflower-i9o Месяц назад

    እኔ ምለው ሙሉ መላላጫ 😮

  • @habtamudebero6896
    @habtamudebero6896 Месяц назад +1

    ቃታሎ ፍልሚያ ማፋለም ፋልጋሎ

  • @fatimayasin2081
    @fatimayasin2081 Месяц назад +4

    3gna negn like argugn😢

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 Месяц назад

    ከበሉት ቃሪያ ምስሉ ላይ ያለው ቃሪያ ...ከአቅራቢው ጋ ስታየው ...ይገባሀል

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe Месяц назад +6

    This need to STOP 🛑 where is this going ⁉️ where is a healthy and safety community ⁉️

  • @Rahel-s1e
    @Rahel-s1e Месяц назад

    ሜላት ስወድሽ ከማለዳ ኮኮቦች ጀምሮ ብቃት አለሽ

  • @tube990
    @tube990 Месяц назад

    የመዳም ቅመሞቺን ለምን አታቀርቡም ታዋቂ ታዋቂዉን ብቻነዉ እደየምታቀርቡት

  • @HagosGebre-h8s
    @HagosGebre-h8s Месяц назад

    ስንቴ ነው ኣፋችን ውሃ ምትሞሉት 😮

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp Месяц назад

    ይሄ ቃጠሎ አንድ ቀን ግን ሰው እዳያሳጣን እፈራለሁ በትንታ ተጠንቀቁ ቃሪያ እየበሉ ባይስቁ ይመረጣል

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t Месяц назад

    ዶሮ አላዋጣችሁ አለ. አበባ ጎመን ገባችሁ እሱንም ልታሶድዱብን ነው. ኤቤኤስ መቅረቡ ከታወቀ በቃ ነገር ተበላሸ

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y Месяц назад

    ምን አይነት ጥፋት ብየጣፉ ነው እሄ ሁሉ ቅጣት?

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ Месяц назад +1

    ቤቲ በይቱብ ነይልን ባልሽን በፕራክ አቃጥይልን😄😅😅

    • @Tinsuandbetasfamily
      @Tinsuandbetasfamily Месяц назад

      እሺ ኧረ በደንብ እናቃጥለዋለን😂😂

  • @ZebibEndale
    @ZebibEndale Месяц назад +1

    And ken sew wede hospital sihed takomalachihu

  • @SvtVts-qx8fe
    @SvtVts-qx8fe Месяц назад

    ባል ባል 😂😂😂

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Месяц назад +1

    ኣይ ይመቻቹ ዘመኑ ተጃጅላቹ ብር የምሰሩበት ነው አውቃቹበታል 😢

  • @ZiNet123
    @ZiNet123 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂ይከርማል

  • @SelamTedese
    @SelamTedese Месяц назад

    እረ እናቶችንም ጋብዙ ታዋቁ ብቻ ይደብራል እኛም አለን ምራቃችንን እየዋጥን

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 Месяц назад

    ኧረ ይች ቀዮ ሠውም ትውጣለች😂

  • @ةمرا
    @ةمرا Месяц назад

    ኑኖተወደደባቸ ተዶሮ ወደአበባ ጎመን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Месяц назад +3

    ካካቹህ እና ቂጣቹህ😂😂😂😂ጉድ በል

    • @طيبه-ك8د
      @طيبه-ك8د Месяц назад

      አረ።ወየው።ምኑትዝ።አለሽ😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @genetBerihun-e9l
    @genetBerihun-e9l Месяц назад

    ወይ ይህቺ አዷ ሴት ያላት አፍ በጣም አፈኛ ነች ምንም የማይመተኝ ሰዉ በጣም የሚያወራ

  • @azebfentaw
    @azebfentaw Месяц назад +1

    አንድ ቀን ሰዉ እንዳይጠፋባችሁ እፈራለሁ

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤sewodachu

  • @HassetAnteneh
    @HassetAnteneh Месяц назад

    Me fendisha gabzwat