ሩታ እና ሜላት ታረቁ. ቤተሰቡ ሙሉ ተላቀሱ😢😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 3,2 тыс.

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 18 дней назад +1371

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ🙏🙏🙏

    • @Meremkedir9088
      @Meremkedir9088 18 дней назад +2

      አሚንንንንን ❤❤❤❤❤

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og 18 дней назад +1

      Ameen Ameen ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz 18 дней назад +1

      አሚን 😢

    • @ሮዝነ
      @ሮዝነ 18 дней назад

      አሜንንንንን

    • @مريم-ط6ت4و
      @مريم-ط6ت4و 18 дней назад +12

      የኔ ሙታብኝ አለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናት ያላችሁ ግን ለናቶቻችሁ መስዋት ሁኑ በቻላችሁት አቅም

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 18 дней назад +461

    እኳን ደስ አላቹ ሩትዬ ደስታሽ ደስታዬነው😢❤❤🎉

    • @SwSw-iu7qu
      @SwSw-iu7qu 18 дней назад +2

      ዳኒሻ ምነዉ ዛሬ ሳትመጣ

    • @GenetGebire-p2d
      @GenetGebire-p2d 18 дней назад +1

      Minew teqedidk baluwa ikuwan idezi alalemi

    • @BirnashBirnash-qf7hv
      @BirnashBirnash-qf7hv 18 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q 18 дней назад

      እሱአይዴለም,እኮ​@@SwSw-iu7qu

    • @zeynbadadaabdlah3950
      @zeynbadadaabdlah3950 18 дней назад +6

      ዳኒ አይደለም ፌክ አካውንትነው

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 12 дней назад +3

    ሲያለቅሱ የኔ እንባ መፍሰስ 😢 የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይመስገን

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 18 дней назад +395

    ትንሽዋ ሀገር ቤተሰብ ነች ቤተሰብ ትልቅ ነገር ነው ❤❤ እንኳን ደስ አላቹ ሩቲ ያብርሽ ልዕልት ❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 дней назад

      ደምሪኝ🎉❤

    • @MemeFacro
      @MemeFacro 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 18 дней назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 18 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p 18 дней назад

      ደምሩኝ በቅንነት

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o 18 дней назад +505

    ሩታዬ የኔ አስደማሚ የኔ ኩራት ያንቺን ጥንካሬ እና ትዕግስት ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛል የኔ የዋህ ያለ ጥፋትሽ የኔ ያልሽው ሁሉ ከሚዲያ እስከ ቤት ከቤት እስከ ጎረቤት አሳልፎ ለጠላት ስሰጥሽ ሲያንቋሽሽ አንቺ ግን ምንም ሳትይ ሁሉንም በትግስት አልፈሽ እዚህ መደረስሽ አስደመሞኛል😭😢😢 የኔ ጠንካራ ሴት የምኮራብሽ አንቺን የምገልጥ ቃል የለኝም ሁሌም ደስተኛ ሆኜልኝ የኔ ጀግና ሴት ካንቺ ጋር ማንም አይወዳደርም 💪❤️🔥 እናትሽን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ🥰🥰🥰

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 18 дней назад +5

      ❤️❤️❤️❤️🥹🥹🥹

    • @GdfgdCchg
      @GdfgdCchg 18 дней назад +19

      ላይክ አረገችሽ ሩታ ደስለሽወይ

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q 18 дней назад +5

      ❤❤❤❤❤

    • @AynalemAnshebo
      @AynalemAnshebo 18 дней назад +5

      🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 18 дней назад +3

      ❤❤❤❤❤😢😢

  • @mbet1840
    @mbet1840 18 дней назад +52

    ካሁን በኋላ በእናት እና ልጅ በእህትማማቾች መሀል ምትገቡ ሰወች እነሱ ታረቁ እድሜ ለእናታቸው እናንተም በሉ ተሎ ከእራሳችሁ ጋር ታረቁ

    • @workhabtam4797
      @workhabtam4797 18 дней назад +1

      እውነትነው

    • @AtitegebTesfa
      @AtitegebTesfa 17 дней назад

      Ewnet new

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 17 дней назад

      ደምሩኝ ዉዶቸ እስኪ😢

    • @JamilaJamila-ht4lo
      @JamilaJamila-ht4lo 17 дней назад

      አይ አብረሀም በዛ ስአት ቡዙ ያላችሁ ሉሉ አያችሁ ታረቁ አይ 😢😢😢😢ግን ወደፍት በቤተሰብ መሀል አትግቡ😢😢😢😢😢

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 18 дней назад +252

    ሩታ እናቷን እህቷን በማግኘቷ ደስስስ ያለዉ😢😢

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy 18 дней назад +114

    ያመቱ ምርጥ እናት ማምዬ. የቆጆች እናት

  • @مريمابراهيم-ك9ظ
    @مريمابراهيم-ك9ظ 18 дней назад +18

    አለሀምዱሊላህ እኳንም ዴስ ያለሽ ሩቴ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 18 дней назад +355

    እናት ለዘላለም ትኑር ሩታና ሜላት በመገናኘታቸው እንዴኔ ድስ ያለው በላይክ ያሳየኝ🥰💕😢

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 18 дней назад +134

    ሩታዬ እንኳን ደስ አላቹ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰደተኛዋ-ገ9ቨ
    @ሰደተኛዋ-ገ9ቨ 18 дней назад +64

    ምርጥየ እናት አላህ ይጠብቅላችሁ ➛❤❤❤❤

  • @WarkinshRak
    @WarkinshRak 18 дней назад +69

    ሩታዬ እንኳን ደስ አላቹ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤🙏😢😢😢

  • @FatumaMohammed-t5u
    @FatumaMohammed-t5u 18 дней назад +109

    ለእናት ግን ምነድነው የሚገልፃት እረጅምእድሜለእናት ለዘላለም ትኑር😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 18 дней назад +21

    እናት እናት እናት በጣም ነው ያስለቀሱኝ ማዘር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl 18 дней назад +77

    ሩታዬ የኔ አትጠገብ እናትሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ❤❤

  • @አለምአለ22
    @አለምአለ22 18 дней назад +110

    ሩታዩ የኔ ልእልት እናቴ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

    • @ff1rr76
      @ff1rr76 18 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 18 дней назад +18

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ ብዙ ተብለሽ ነበር እንዳቺ አይነት ስለተወለደሽ እድለኛ ነን ሁሌም ደስ ይበለሽ እንኳን ደስ አላቹ ስለተገናኛቹ ደስ ብሎኛል
    ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ይኑሩልሽ እናት ሁሌም የልጆቿን ነገር ያሳስባታል
    እናቶች ለዘላለም ይኑሩልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 18 дней назад +148

    ሩታ ንግስቷ❤እንኳን ደስ አለሽ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 18 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 18 дней назад +1

      ARምርጥእህት❤❤❤❤❤❤❤

    • @Moha-u4m
      @Moha-u4m 18 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yshfzfhzvkd8516
    @yshfzfhzvkd8516 18 дней назад +41

    ከእግዚአብሔር በታች የአንድ ቤተሰብ የመኖር ተስፋ እናት ለዘለዓለም ትኑር እማ እማ እማ የሚለው ቃላት አይገልጽምና ለዘልአለም ነው የእናታችን❤❤❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 18 дней назад +8

    ሩታየ እውነት ትእግስትሽ ሳልድንቅ ማለፍ ልፍግነት ነው ደስስስ ይላል ኣብራ ነው ያለቀስኩ እውነት ፍቅር ምሆን ኮ ይለያል❤

  • @helenHayli-i4e
    @helenHayli-i4e 18 дней назад +61

    የኔማልቀስ ምን ይሉታል እማየ የቆንጆወች እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችሁ እማ❤❤❤

    • @እማየኔሊዩ
      @እማየኔሊዩ 17 дней назад +1

      አይገርምም የኔም አብሮ ማልቀስ ምን የምሉት ነው ሆ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለናቶቻችን 🎉🎉🎉

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 17 дней назад

      😢ደምሩኝ ዉዶቸ እስኪ😢

  • @milonbd-iy9tg
    @milonbd-iy9tg 18 дней назад +40

    የምር እንየም አብራቸው ነው ያለቀስኩት በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ውስጥ ያጋጥማል ወደ ሚድያ ስለማይወጣ ነው እንጂ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህትማማቾች እንኳን ደስ አላቸዉ እናታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር እናት ለዘላለም ትኑር ሰላም ሰለ ፈጠራችሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ 🥰❤🙏👏

  • @SaudiArobia-x6w
    @SaudiArobia-x6w 18 дней назад +15

    ማሽአላህ የኔልዩ እናት ለዘላለም ኑሪላቸዉ የኔቅመም እናት❤🌹🌹🌹❤🌹❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 18 дней назад +57

    ማዘርዬ ጡሩ ነገር አረጉ እናት እዲህ ነው አይዞወት ባህል ከሰላም በሆላ ነው ሜላትም ከዝህ በሆላ የሰው ወሬ አትስሚ ነገር ሲነግሩሽ አያገባችሁም እያልሽ አሳፍሬቸው የዛሬው ደስታ ይለያል እዲህ ነው እሚምርባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    😭❤❤እናት አለም ናት ፈጣሪ እድሜ ጤናዉን ይስጥሽ የሩታዬ የሜሉዬ እናት
    ሩታዬ ከእህትሽ ጋር ስለታረቅሽ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ የኔ ወርቅ እናት
    ምክርሽኮ አይጠገብም ለዚች አጭር እድሜ
    ሰላም ፍቅር እንሁን ሩታዬ እወዳችሇለሁ❤❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 17 дней назад +10

    የሚያስተራርቁ ብፀዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ይላል የእግዚአብሔር ቃል የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5_9📖👈 እሳይ በመታራቃችሁ ደስ ብሎናል ጢል የሴጣን ስራ ነው መቼም የሴጣን ቦታ አትስጡ እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኢትዮጵያ እናቶቼ ለእናንተ ጌታ እረጅም እድሜ እኛ ጤና ይስጣችሁ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 18 дней назад +36

    እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 18 дней назад +39

    ሩታየ ላቺ ምንም ቃላት የለኝም የኔ ትግስተኛ ለእናትም ዕድሜን ጤናን ይስጠሽ ሜላት ዶም ሰላም ሰለ ኣወረዳቹ ድስስስ ብለኛል❤❤❤

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 18 дней назад +15

    እናቴ ኦድሜና ጤና ይጨምርልሽ የደስታ እንባ አለቀስኩ እናት ያላቹ እድሜና ጤና ይስጥላቹ እንኮን ደስ አላቹ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melate.6747
    @melate.6747 18 дней назад +21

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ ሁል ግዜ ለሰላም ቅድሚያ መስጠት ታላቅነት ነው እናታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 18 дней назад +121

    ማርያምን አብሬ ነዉ ያለቀስኩት 😢😢😢😢😢እኳን ደስ አላቹ ሩታዬ የኔ የዋህ🎉🎉🎉 እናት ለዘላለም ትኑር አሜን፫❤❤❤❤❤

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 18 дней назад +2

      ወለሂእኔምነኝያለቀስኩት😥😥😥😥😥😥

    • @Birtukanii
      @Birtukanii 18 дней назад +1

      Ukooo

    • @HiwotSimon
      @HiwotSimon 18 дней назад +1

      እኔም😢😢😢😢

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 18 дней назад +1

      እኔም 😢😢😢😢

    • @hhht597
      @hhht597 18 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @serjd9882
    @serjd9882 18 дней назад +5

    እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን።ማዘር እንኳን ደስ አለሽ ።የናፈቀኝ ነገር ይህ ነበር።ማዘር ሜሉዬ እና እሩታዬ እንኳን ደስ አላችሁ።አብሬአችሁነው ያለቀስኩት❤❤

  • @EmmaBet-xe7dd
    @EmmaBet-xe7dd 18 дней назад +43

    Bagaa waaqayyoo isin Gargaree tokko isiin godhee Hareeme keenyaa nuf jiradha❤❤ ijoolee keessan walinuu umurii dhertuu 10000000000

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 18 дней назад +59

    🇻🇳👌🥰ተመስገን አላክ ሩታዬ የኔ ልእልትእንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤🎉🎉🎉😢 ማሚይ እጅሜናጤናይስጣቸዉ 🙏🙏🥰🥰ማርያም በጣዕም ደስ አለኝ🙏🙏🙏😢😢

  • @Zaineb-b8x
    @Zaineb-b8x 17 дней назад +3

    ሩታ አለባበስዋን ታስተካክል ምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @AkramAkram-iz2ft
    @AkramAkram-iz2ft 18 дней назад +78

    እሩታ እና ሜሉን አንድ ያረገ ጌታ እኔንም ከባሌ አንድ ያርገኝ😢😢😢በዶአችሁ አስቡኝ😢😢😢

  • @MariamHussen-vk2bh
    @MariamHussen-vk2bh 18 дней назад +47

    አሁን ከቤተሰብሽጋር ታርቀሽ ሠላምሽ ተመልሷል ሙሉ ሁነሻል አይዞሽ በርቺልኝ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 18 дней назад +4

    Ye Rutaye and Melateye Enat Ezgiyaber Rejem edemena tena yistote Amen❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 18 дней назад +60

    Gobaz rutaye lubbu tiyaa baaga guyyaan hunduu darbee baaga araaraamtaani, dhifaama walif godhuun boqonnaa sammuuti rabbii araaraa jalataa, hadhaa rutaye galatoomaa rabbii umuri fi fayya isinif haa keennuu ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @ComCeill-v9m
      @ComCeill-v9m 18 дней назад

      Ameen Rabini galataa yaa fudhatuu dhugaa namii aka hadhaa isanii biyaa keenyafii in barbachisaa nagani biyaa kenyafii yaa tuu❤❤❤❤❤

    • @WaabiiGadisa-ok1hw
      @WaabiiGadisa-ok1hw 18 дней назад

      @ComCeill-v9m Ameen Ameen Ameen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @modenahHabib-tk8dm
      @modenahHabib-tk8dm 18 дней назад +1

      Silaa malif wali lalaniruu obboladha hoo😮😢😊

  • @OkOla-x1n
    @OkOla-x1n 18 дней назад +29

    Dhugadhaa Hadhaa Koo Umurii Dherraa Siif Haa Kennuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halahala809
    @halahala809 17 дней назад +3

    እዉናት ነዉ የኔ እናት ራጅም እድሜጤና እግዚአብሔር ይጨምርለችሁ አሁንም ሰላም እና ፋቅር በሰዉ ሁሉ ይብዘ❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 18 дней назад +46

    ❤❤❤ሩታ ኡንካን ደሰ አለሽ ብልህ ልጅ በአፉ ሳይሆን በተግባር ነዉ የሚያሲየዉ ሰላም ይሺላል ጋበዝ የአብርሽ ጀግና ሚስት 😂🙏🥰🥰💪💪💪💪

  • @KenyaKoo
    @KenyaKoo 18 дней назад +48

    Rutaa bagaa araramatnii dhugaa bayee gamade❤❤❤😢 hadhumaa woyaa

  • @BisratFeysa
    @BisratFeysa 18 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው መልካምአምላክ ተባረክ😭😭😭😭

  • @fiker1816
    @fiker1816 18 дней назад +57

    አትጠገብዬ ያሁሉን ነገር አሳልፈሽ ከዚህ ደርሰሻል የኔ አስተዋይ ካንች ቡዙ ተምረናል ታግሶ ማለፍን ብቻ ላች ቃል የለኝም የኔ ልዬ ሴት ❤❤❤🎉🎉 ያንች አድናቂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 18 дней назад +30

    ነገ ከአብርሺ ጋር እጠብቃለን ሩታየ የኔናት ደስታሺ ደስታችን ነው❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 18 дней назад +5

    እሰይ ማሚዬ እንኳን አስታረቅሻቸዉ አዎ ሰላም ይበልጣል ከፀብ ምን ይገኛል አቦ ማሚዬ ይመችሽ የኔ ጣፋጭ እኛም እንወድሻለን❤

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 18 дней назад +37

    ሩታዬ የኛ ጀግና ከታገሱት ሁሉም ያልፍል ትለያለሽ ሜሊት ሩታ እንኳን ደስ አላቹ እናታችን ትልቅ እድሜ ከጤና ጋ

    • @drr8432
      @drr8432 14 дней назад

      🙏❤❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 18 дней назад +75

    አትጠገብዬ ሁሉም በተእግስት የረታሽ ማን እንዳንቺ የኔ ሴት የምኮራብሽ💪🤗💜

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 18 дней назад +1

      በጣም😢

    • @serke-p1y
      @serke-p1y 18 дней назад

      በጣም😢😢

    • @drr8432
      @drr8432 18 дней назад +2

      በጣም😢❤ሩታዬ የኛ ትእግስተኛ❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 18 дней назад +1

      በጣም ሩታዬ ስንቱን ኣለፈቹ የኔ ታጋሽ 😢😢😢😢

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 18 дней назад +2

    እዉነት ነዉ ከባህል ከሁሎም ሰላም ይቀድማል ❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤በእዉነት ይቅርታ እንዲት አይነት ደስ ይላል❤❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 18 дней назад +127

    ሩታ እና ሜላት በመታረቃቸው ደስ ያለው like አሳይ 👍👍🥺🥺❤️❤️❤️❤️

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    እናት ለዛላለም ትኑር ልጆቿን ሰብሳቢ በደስታ አስለቀሱኝ አትጠገብዬ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ሜሉዬ የኔ የዋህ😥😥

  • @fafemohamd
    @fafemohamd 18 дней назад +4

    ትልቅ እህት እናትም እህትም ጓደኛም ናት ሜሉየ አንች ምርጥ እህት ነሽ❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 18 дней назад +30

    ተመስገን ማርያምን በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ😢😢😢እሩታዬ የኔ ጀግና ገና ምን አይተሽ የሰደቡሽ ሁሉ መጥተዉ ይቅርታ ይጠይቁሻል ❤❤የኔ የዋህ እሩታዬ እንኳንም ታረቃችሁ ጠላት እፍር ይበል❤❤❤ሜላትዬ እንኳንም ታረቃችሁ❤❤❤የኔ እናት ሽሽሽሽ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤

  • @ኢተቂላህ-በ4ዘ
    @ኢተቂላህ-በ4ዘ 18 дней назад +34

    ወይኔ እደዛሬው አልቅሼ አላቅም በጣም ትገርሚያለሺ ሩታየ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ የኔ ጠካራ እማ ረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት 😥😥😥

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 18 дней назад

      እኔም

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 18 дней назад +1

      በጣም 😢😢😢😢

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 18 дней назад +2

      በጣም እኔም ኣለቀስኩት😢😢

    • @KokebGirma-c2l
      @KokebGirma-c2l 17 дней назад

      የውነት ምነው በጣም ሆድ ባሰኝ ሳያቸው😢😢

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 18 дней назад +2

    እንኳን ታርቃችሁ እኔ ስትወልድ አትትያዩም ብየ አልብ ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፍና ስላም ይመጣል አብሪችሁ አለቀስኩኝ ለማልቀስ ስበብ ትትገኝ ማልቀስ ነዉ አመሌ

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 18 дней назад +31

    ሩታዬ የኔልእልት❤❤❤ እንኮን ደስአለሺ ሰለታረቃቸዉ በጣምደስብሎኛል የኔዉዶቺ❤❤❤. እናታቺን አላህ ይጠብቅሺ የኔመልካም እናት❤❤❤❤❤

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 18 дней назад +20

    ያልፋ የማያልፋ ለነ አትጠገብ የሴቶች ጀግና የአብርሽ ቀበጥ እሩታዬ ዛሬ ልዩ ቀን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Semufika45
    @Semufika45 17 дней назад +5

    ውዶችችችችችችች❤ ሩታዬዬዬዬዬ የኔ አስደማሚ❤❤❤❤❤እማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍፍ አመት ያቆይሽሽሽሽሽ ደስስስስስስስስ ብሎኛኛልልልልል ጠላት እርርርር ይበር

  • @CharaMai
    @CharaMai 18 дней назад +25

    ሩታየ የኔ ውድ ዛረ ድስብሎናል እናታችን እረጅም እድሜ ከጠናጋ የጠልን❤❤😢😢😢😢

  • @JcId-ks6np
    @JcId-ks6np 18 дней назад +33

    ሩታዬ😢❤❤ኣትጠገብ❤❤ጀግና❤ ኣስተዋይ ❤❤መምህር❤❤የዋህ❤❤ስለሁሉም ነገርሽ መናገር ኣቅም የለኝም😢እወድሻለዉ ያንቺ ዉጤት ነዉ ሁሉ በየመስመሩ ያስያዝሺዉ ጀግና ኣይገልፅሽም ❤❤❤❤😢😢ሜላትም በደምብ ይቅርታ በሊያት ለሩታ እንዲህ ኣይገባትም ስህተትሽ ኣምነሽ እህትሽ ለመካስ ሞክሪ ሩታዬ❤ልእልቴ 🎉🎉🎉🎉

  • @DemituBeshada-cz8zt
    @DemituBeshada-cz8zt 11 дней назад

    ወይኔ አልቅሼ አልቻልኩም እናት ለዘላለም ይኑሩ ጀግና እናት ናቸው የእውነት እሩታ እንዲነው ጠላት ማሰፈር ተመስገን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስስስ ያለኝ በእንባ ነው የጨረስኩ ልጄ ላሳድግበት ዮቱቤን አሳድጉልኝ ስደትን ተሰቃየው

  • @BUZEdeneje8986
    @BUZEdeneje8986 18 дней назад +18

    Mother waqayyoo isin haa ebbisuu ebbifamaa urmii dheraa nuuf jiraadha❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 18 дней назад +92

    እናቱን የሚወድ የሚያከብር ብቻ እስኪ አሳዩኝ ደስስስ ብሎኛል

    • @عايشه-ر4ي
      @عايشه-ر4ي 18 дней назад

      ቡራእናሀይሚ በመታርቃቸዉደስያላችሁ ሀይሚየ ይቅርታአድርጊለት😢😢😢

    • @RskRose
      @RskRose 17 дней назад

      ❤❤😂❤

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 18 дней назад +5

    እሩታዬ. ለእናትሽ. እድሜ እና. ጤና. ይስጣቸው.

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 18 дней назад +27

    ሩታ ጎበዝ እንኳን ይቅርታ ህሊናን ነፃ ያደርጋል እናትሽን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ።

  • @netsi8708
    @netsi8708 18 дней назад +28

    ለሁሉም ግዜ አለው ተመስገን 🙏🙏🙏 ፍቅር ያሸንፋል 🙏 💕🙏

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 18 дней назад +4

    የሩታየ እናት ማሻ አሏህ ሲሉ ደስ ሲሉ

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 18 дней назад +30

    ተመስገን ወይኔ ደስስ ስትሉ ግን ማርያምን የኔ አብሮ ማለቀስ ለካ የሰዉ ደስታም ያስደስታል😢

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 18 дней назад +17

    ሩታየ የኔ እስማርት እኳንደስ አለሽ አች በጣም ጠንካራልጅነሽ ሜሉየ እኳንም ታረቃችሁ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳይማ
    @ዳይማ 18 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የሳላም አምላክ እንኳን ስላም አወርዳላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 18 дней назад +20

    የአብርሽ ንግስት እንኳን ደስ አለሽ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤❤አቤት ትእግስት ሳላደንቅሽ አላልፍም የምር የኔ የዋህ

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 18 дней назад +15

    ሩታየ መታግስ ዋጋ አለው እንኳን ደስስስ አለሺ የኔ አመለ ወርቅ እናትሺን እድሜ ጤና ይስጠልሺ እናት ለዘላለም ትኑር
    ተመልከቱ ሜላት ትክክል ና እያላቺሁ ሩታየ ስትሳደብ የነበራቺሁ በማያግባቺሁ የምግቡ ምን ይሆን መልሳቺሁ እፈሩ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 18 дней назад

      በጣም በተዋለደና ባልና ሚስት መሀል የገባ አይለፌለት አቦ

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 18 дней назад +3

    የሩታ ማሚ ጀግና እናት ነሽ እሰይይይ ስታምሩ ምክርሽ አነጋገርሽ ይበል የሚስበል ነው

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 18 дней назад +19

    የአላህ እናት ዘላለም ትኑር ኡፈ እንኳን ደሰ አላችሁ ወላሂ እያለቀሰኩ ጨርሰኩት የእኔ እናት ርጀም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 18 дней назад +1

      እኔም አብሬ አለቀስኩ😢

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 18 дней назад +15

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል ሩታ ከዚህ በፊት አህትሽን ስስድባት ተይ ብዬሽ ነበር ምክንያቱ እናተ ተለያይታችሁ ላትለያዪ ተመልካችን የናተን ፀብ እያየ እየተሣደቡ ነበር እና ጡሩ ሁኗል እንኳንም ታረቃችሁ ❤❤❤

  • @ሶለያና
    @ሶለያና 18 дней назад +1

    እናታችን እድሜና ጤና ይሰጡት የኔ እናት እዴሜውን ያረዝምሉት😢😢😢😢😢😢🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 18 дней назад +25

    ያስላም ሩታየ የኔ ታጋሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደስ አለሺ የኔ ፍልቃቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢የኔ አብሮ ማልቀስ

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 18 дней назад +2

      እህትነት እንኳን ደሰአለሽ ያለፈውን አለፈ❤🎉

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 18 дней назад

      @HawaSeid-ko3tp ሀዩት ጠፍተሻል ማሬ

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 18 дней назад +3

      @ አዎ ጠፍቻለሁ ፉፉነቴ ከሩት ቤት ብቻ ነው የምገኝ 🌹💖

  • @YTt-o9t
    @YTt-o9t 18 дней назад +100

    Warrii araraa jaraa kanattii gamaddan like mirkanessaa mee ani bayyeen gamadee🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @ChC-j6n
      @ChC-j6n 18 дней назад +1

      Malif walola ture natimi dafi balah😢😢

    • @YTt-o9t
      @YTt-o9t 18 дней назад

      @ChC-j6n melat yero darbee rutadhaaf marzii lattee turtee😢😢😢😢😢

    • @ChC-j6n
      @ChC-j6n 18 дней назад

      Onoletedhaiti malif Marzi lattif 😢😢

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 17 дней назад +1

      😢ደምሩኝ ዉዶቸ እስኪ😢እ

    • @GABIIGOHARMEE
      @GABIIGOHARMEE 17 дней назад

      Araa sobaadha maloo essaa dhageesse,rutaayu balleessa qabaa dhugaa​@@YTt-o9t

  • @halemayimam
    @halemayimam 18 дней назад +2

    ዉይ እሰይ እናታችን ፈጣሪ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጠወት እናትኮ ለልጆቿ የሁሉ ነገር መዳኒት የችግሮች መፍቲሒ ናት ለልጆቿ ስትል የማትከፍለዉ መሰዋትነት የማትገባበት ነገር የለም እናት ለልጆቿ ሒወት ኩራት ለሒወታችን መዳኒት ለቤታችን ብራሐን ዲምቀት ናት እናት ሰብሳቢ ገመና ደባቂ አጉራሺ ዳባሺ ናት አላህ ሆይ የናቶቻችንን እዲሜ አተ አስረዝምልን ያረብ ያረብ

  • @Degefe-x2x
    @Degefe-x2x 18 дней назад +10

    የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና❤❤

  • @lidetytub
    @lidetytub 18 дней назад +34

    ደስ ብሎናል 😢 እንኳን ተታረቃችሁ❤❤❤❤ እናቴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት❤❤ መሉዬ በርቱ የእናት ልጅ የእናት ልጅ ነው❤❤

  • @Zinash-y5f
    @Zinash-y5f 17 дней назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሩታ እንኳን ደስ አለሽ 😘😘😘😍

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 18 дней назад +18

    ሩታዬ የኔ ልዕልት እንኳን ደሥ አለሽ የኔ ሴት ሥለታረቃችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል እናትነት እረጅም እድሜ ጤና ይሥጥልሽ የኔ ጨረቃ❤❤❤❤❤❤

  • @Natitube-n6l
    @Natitube-n6l 18 дней назад +18

    Hadhaa melat hadhaa Rutaa hadhaa oromo garaa lafeti too 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 18 дней назад +3

    እያለቅስኵ ነው ያየወት ኮምት ሰጥቸ ነበር በጣምነው ደስ ያለኝ ❤❤🎉🎉ማዘር ጀግና ናችው ረጅም ድሜ❤❤🎉

  • @ሀሙድtube-m3p
    @ሀሙድtube-m3p 18 дней назад +51

    ሩታዬ እናትሽ ደስ የምትል እናት ነች ረዝም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤🎉

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 18 дней назад +18

    ወይኔ ወየኔ እናት እናቴ እማ እመዬ እናቴ የዘጠኝ ወር ቤቴ ክፉሽን አልስማ እሰከእለተ ሞቴ የኔ እናት ደስታዬ ወደር የለዉም ሩታዬ ሜላት ትነሽ ስጋ እንደመርፌ ትወጋ አሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እማኮ ገለቶማ ኡምሪ ዔራ ኑጂራዓ በጋ ገመደኒ እሩታዬ እሩታዬ ደስታዬ ወደር የለዉም እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚያበሐር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤ እማ ❤❤❤❤❤

    • @TenaTafferesh
      @TenaTafferesh 18 дней назад +1

      እህቴ አዷ ከላይ የለኝ ከታች የአይኔ ማረፊያ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ታላቅ እህት እናትም እህትም ናት ኑሪልኝ እህቴ እወድሻለሁ

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 18 дней назад +2

      @TenaTafferesh ok ታናሼ የናት ያባቴ ልጅ አንደ አይኔ ብሌን የምሳሳልሽ ዉዴ ታናሼ የኔ ፍቅር እንግዲህ አንቺ ከዱባይ እኔም ካለሁበት መጥቼ ለመተቃቀፍ ያብቃን የኔ ዉድ የምዬ ልጅ እስከዛዉ በሰላምና በጤና ያኑርልኝ ፈጣሪ አሜን ❤❤❤❤ 💚💛❤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 17 дней назад +2

    መሸአለሀ እልልልልልልልልልል ሩታዬ ሜለትዬ እነት አለምዬሙ በመተረቀቻ እደኔ ደሲ የለዉ ዉወወወወወወወወ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየየፍቅርሰው
    @እሙየየፍቅርሰው 18 дней назад +22

    ሩትየ የኔ ስስት አችኮ ልዩነሺ 😢ስቱን ችለሺ እዝህ ደርሰሻል💔የኔ ጠካራ ሴት💪የሚዲያውመሪ ስቱን አስደመምሺው😢እናታችንንም ሻአመት ያኑርልን🙏🙏❤❤❤💫👄

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 18 дней назад +18

    የኔእናት ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሪየኔ ጣፋጭ የኔ ወርቅ ነፍፍፍፍ አመት ከሙሉ ጤናጋር ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤እሩታና ሜላት እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @TirameAdene
    @TirameAdene 10 дней назад

    Wow batme dase yemli perce yetdarshi ert❤❤❤❤❤❤

  • @madinasaudi7031
    @madinasaudi7031 18 дней назад +20

    ሜላት እና ሩታ እንኳን ደስ ያላችሁ የናንተን ቪዲዮ ሳይ እኔም እናት ቢኖረኝ ተመኘሁ አላህ እናታችንን እርሜና ጤና ይስጥላችሁ እናት ያላችሁ በደንብ ተንከባከቡ

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk 18 дней назад +46

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤ ስለታረቃችሁ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪእናታችሁን እድሜና ጤና ይስጣት🙏🙏❣️❣️❣️

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse 18 дней назад +3

    Uuuffffiii betam nw desi yalegn getan ❤❤❤ayleyachu

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 18 дней назад +21

    ሩትነቴ የኔ ስስት የሜሉ ሸጋ እህት እንደዚህ ሁናችሁ ሰላዬሁ ደስታዬ ወደር የለውም ማን እንደ በተሰብ በጣም ደስ ብሎኛን ለእናታችሁም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 18 дней назад +16

    ሩታዬ የኔ ታጋሽ ሜላትዬ እንኳን ታረቃችሁ ደሰብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ እናት ለሁላችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

    • @Leylakedr-p8u
      @Leylakedr-p8u 18 дней назад +1

      አሚንንን የሩታዬ እህት ነሽ አንችም❤

    • @drr8432
      @drr8432 18 дней назад

      @@Leylakedr-p8u የኔ ዉድ ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ክፉ አይንካብኝ የኔ ዉዳ እህቴ እወድሻለሆ💕👌

  • @SonySony-p3x
    @SonySony-p3x 18 дней назад +1

    የኔውድ እድሜና ጤና እማ እኳንደስ አላችሁ ሩትነት❤❤❤

  • @MeryeM-js1us
    @MeryeM-js1us 18 дней назад +45

    በጣም ስጠብቀው የነበረ ቀን በጣም ደስ ብሎኛል ኣልቅሳቹ ኣስለቅሳቹኝ ሜሉየ ሩታየ እንኳን ደስ ኣላቹ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤