አስደንጋጭ አጋጣሚ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 599

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +19

    በራስ መተማመን ማለት ይሄ ነው
    ሀላፊነት መውሠድ👍❤ ደግሞ ስታምር

  • @Mekdesabere
    @Mekdesabere Год назад +46

    ጀግና❤❤❤❤❤ ሁሉም እንደዚ መብቱን ሚያሰከብር ቢኖር እቺ ሀገር የት በደረሰች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💗🙋

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Год назад +52

    በአንድ ጥፊ የሚወድቅ ስልባቦት 😂😂
    አረ ክብር ለቀጭን ወንዶች

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +15

    እኔግን መሞላቀቋን ባልደግፍም ጀግንነቷና አለመበርከኳ ግን 👌👌👌👌👌

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💗🙋

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 Год назад +25

    አይ አለባባስ አይ ስልጣኔ ስንቱን ሰው ወደጀሀነብ ከተትከው ያሳዝናል🤔🤔🤔 እግዚአብሔር አምላክ ምንም ሳያጎድል ሰጦሽ ነበር ግን አንች አጎደልሽው ይቅር ይበልሽ በቸርነት🤲🤲🤲

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💗🙋

  • @hayatyimam574
    @hayatyimam574 Год назад +45

    እናንተ እንደፈለጋችሁ እኔ ግን ተመችታኛለች በተለይ ኮፊደንሷ😊😊 ከስድቧና ከጊሊዙ ውጭ 😅😅😅😅😅😂😂😂❤

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 Год назад

      ምኗ ይመቻል ሞልቃቃ 🥵😁😁😁🙄😂😂🤣

    • @betelhemalemu5789
      @betelhemalemu5789 Год назад

      በጣም የሚገርም በራስ መተማመን 😍

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад +14

    ጀግና ናት በተለይ በራሷ መተማመና በነፃነት ያደገ ሰው እንዲህ ነው

  • @alemhussenyimer584
    @alemhussenyimer584 Год назад +4

    ዋውው ሴት ልጂ ጀግንነት ያምርባታል ❤️💪ጁንታም ብትሆኛ ጎበዝነሽ 😘😘😘😘

  • @weynshetwegderes
    @weynshetwegderes Год назад +12

    በራስ መተማመኗ ተመቸኝ ሴት ልጂ እደዚህ ስትሆን ያምርባታል

  • @user-nq8rd6qc6j
    @user-nq8rd6qc6j Год назад +9

    ስትጨማለቅ የነበረው በትክክል አላወራችም

  • @azutube6342
    @azutube6342 Год назад +84

    ኘራንክ ተጀመረ!! የኔ ምርጦች በመመለሳችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 Год назад

      ጀግና፣❤❤

    • @AliCell-yh2kp
      @AliCell-yh2kp 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +19

    እንኳን ደና መጣቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +3

    ግግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ጭራሽ ዝንጀሮ ይመስል ተገልብጣ መጣች ጉድ

  • @fikerderege
    @fikerderege Год назад +3

    የኔ ቆንጆ ቤቲዬ ጀግና ነሽ ጌታን በክብርሽ የማትደራደሪ አንበሳዬ❤❤❤❤❤እወዳችዋለው

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Год назад +4

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ እንዲህ አይደለም ሴትነት እርቃን መውጣት በጣም ተሰማቀኩኝ አንቺ እርቃንችን ለሆንሽው

  • @etenasha990
    @etenasha990 Год назад +182

    ሞልቃቃ ዲያስፐራ አይመቸኝም እረጋ

  • @tigisttiruneh1904
    @tigisttiruneh1904 Год назад +19

    እንኳን በሰላም ተመለሰችሁ የኔ ምርጦች በጣም ነዉ ታምሩ ት ፕራንክ ተጀመረ hahaha we'll come back I miss you guys 🌺🌹🌷😎

  • @bilentesfaye-zm5hr
    @bilentesfaye-zm5hr Год назад +2

    ስታማትም ደስ ስትል በማርያም 💕🥰🥰🥰🥰

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +4

    ተሞላቀቀችኮ😂 ፈጢሪየ ትግስቱን ስጠኝ 🙏 ጀግና ነሽ 👏💪

  • @user-dp8mg3ch6f
    @user-dp8mg3ch6f Год назад +4

    እግዚአብሔርን በጣም ነው የተመቸችኝ ኮንፈደንሱዋ አንደኛ ይመችሽ እውነት 😂😂😂😂😂😂😊 ዳኒ ተመታ ስልባቦት አለችህ ውይይይይ በሳቅ ነው የሞትኩት

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Год назад +7

    ልጅትዋ ግን ጌታን ጀግና ናት😂😊😊

  • @bekeleshimels663
    @bekeleshimels663 Год назад +5

    በግድ ዳያሰፖራ ነን የሚሉ ያስጠሉኛል። ቲሽ

  • @user-wo4xv8fd4c
    @user-wo4xv8fd4c Год назад +3

    ሞልቃቃ ህዝቤ እየተራበ እንጀራው አሮበት ስጋ ሰለቸኝ ቱ😢😢😢😢😢😢

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Год назад +1

    ዋው💋💋💋በጣም ጎበዝ የኔ ውብ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Год назад +6

    እሠይ ይመቺሽ ባሁን ሠአት እሚስፈልገው እዳቺ አይነት ወኔ ነው❤🎉😂😂😂

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 8 месяцев назад +1

    እሷግን ቀብረር ያለች ልጅ ነች መታወቄህን አሳየኝ አላለችውም 😅😅😅😅😅ይመችሽ ይመችሽ መንግስት ሰብስበህ አምጣ አላለችውም እናዳትነካኝ አለች ወንድ ጀግና ሴት

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Год назад +4

    ፀጌ የለበሺው ጃኬት በጣም ነው የሚያምር

  • @liyatube6965
    @liyatube6965 8 месяцев назад +1

    The way Dani turned his face😂 😂😂😂

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u Год назад +2

    አየ ዲያስፖራ😁😁ሞልቃቃ😏😏በጥራቃ😏😏😏ተገልበጭ

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Год назад +1

    አይ ዳኒ ኣንጭሕ እዛ ምንድነው ምትበይው አላለም 😂😂 አረ ዛሬ ተመቻችሁኝ
    ደግሞ በአንድ ጥፊ የምትወድቅ ዝልባቦት አላለችም 😂😂😂

  • @user-mk4bq1fy8e
    @user-mk4bq1fy8e Год назад +4

    አይ ፖራክ መጨረሻው አያምር ዛሬ ተቦከሳችሁ አደል ዳኒ እና ፅጌ በሉ 👍አርጓቸው ቤተሰብ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Год назад +2

    ልጅቷ ገገማ ፋሬ ከሳር ቤት ጎጆ ቀጥታ ወደ አሜሪካ የሄደች ሰገጤ ናት ደባሪ 😂😂😂 ዲያስፖራው ሁሉ ጨዋ ነው ማንነቱንም የረሳ ዲያስፖራ የለም

  • @edle9777
    @edle9777 7 месяцев назад

    ጽጌ በጣም ነው የምትወድህ

  • @hannahjohn9664
    @hannahjohn9664 Год назад +1

    Welcome back to RUclips ❤❤❤❤😊😊

  • @Amina-cy2rw
    @Amina-cy2rw Год назад +2

    ምን አይነት ፍጡር ነች ካለባበስ አይሏት ከአነጋገር ሁለ ነገሯ ዘጋኝ ኢጭ

  • @tube3326
    @tube3326 Год назад +3

    ምን ትግማማለች ብሽቅ ትላም አችም ብሎ ማጣጣል ብሸቅ

  • @mekides
    @mekides Год назад +10

    ማርያምን የናተ ፕራክ ነበር የናፈቀኝ😂😂😂😂😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +2

    ዋው በመመለሳቹ ደስብሉኝል ስታምሩ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 Год назад +2

    ወይ ከኣለባበስሽ ወይ ከ ኣነጋርሽ እጭ ስታስጠላ😏😏😏ፅግየ የፍቅር ሰው ነሽ እንዴት ኣባቴ እንደምወድሽ❤

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Год назад +7

    ዋው ይልመድባችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @saraasefa8952
    @saraasefa8952 Год назад

    Ashaqabachi ho ho my good eda

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Год назад +14

    ወይኔ ማር የሚባል ጥሪ እንደኔ የሚጠላ አለ አላህ ከምላሳችሁ ላይ ያንሳላችሁ

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d Год назад +1

      እኔም አልወድም

    • @zuzutyoub8177
      @zuzutyoub8177 Год назад +1

      ኧረ እኔም እናደዳለሁ

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 Год назад

      ቅጥል እኮ ነው የምለው የአላህ እኔም አልል ሰውም እንዲለኝ አልሻ በአጠገቤ ያሉ ሰወች በሙሉ ያውቃሉ ደስ የሚለው ነገር ተስቶት የሚለኝ የለም ኡህ አልሀምዱሊላ

    • @mykng.ethiopiageliss8808
      @mykng.ethiopiageliss8808 Год назад

      😅😅😅😅 ምነው ምር😂😂

    • @weseneshyimer9731
      @weseneshyimer9731 Год назад

      Betam me too

  • @samrawitsolomon8331
    @samrawitsolomon8331 Год назад

    Ebakeshen lebes lebeshi mejemeriya betam nw yemideberew

  • @DiboraMichael
    @DiboraMichael Год назад +1

    Techlubetalachu dani and tigh❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Год назад +2

    ዳንዩ ፅግዩ በመመለሣችሁ ደስብሎላን

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 Год назад +2

    ጨምላቃ በሏት ገርድ እድህ ነው ስትገዛ ስለኖርች ነፅነት ስታገኝ ነው አትፍርዱባት

  • @Rabi____queen
    @Rabi____queen Год назад

    በአንድ ጥፊ የሚወድቅ ስልባቦት😂😂😂😂ኮፊደስ ግን ዋውው

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Год назад +1

    ሞልቃቃ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ አገር ጠሌዎች

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Год назад

    Wowww conference1010%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስልባቦት አላለችም 😂😂😂😂😂ዋው ጅግና ኢኺ ብኡነት ቤቲዋይ ሽኮር😂😂😂😂😂😂😂

  • @cgaccountwoyni882
    @cgaccountwoyni882 Год назад

    እናተ መመለሳችሁ ደስ ይላል ድያስፖራዋ አልተመቻችንም ቢነካት እምደበዝዝ መሰላት 9:12

  • @mohamadhoi7503
    @mohamadhoi7503 Год назад +1

    ፈጣሪ ለሠው ክብር የላትም ይብላኝ ለሚያገባሽ ባለዬ እዴነው እሚያሞላቅቃት ጭራሽ ደባሪ

  • @atsedeamogneamsal8370
    @atsedeamogneamsal8370 Год назад

    ጀግና ማሪያምን

  • @hdhdhdhd7810
    @hdhdhdhd7810 Год назад +5

    አማርኛ ነብስይማር😅😅😅

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💗🙋

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Год назад +3

    እግዚኦ፣እራቁትነት፣ኡኡኡኡ፣

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Год назад

    ዋው ጀግና ናቲ በራስዋ መተማመንዋ👍👍👍👍😂😂

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y Год назад

    በጣም ባለጊ ከለባበሧ እሥከ አነጋገራ ከአሜሪካ መምጣት ብርቅ ነዉ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Год назад +4

    ልጅቷ ምን ያጨማልቃታል በዛላይ አለባበሷ 🙄😏😏😏

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад

    ክራውዱዱ በጣም ነው የሚያስጠላኝ አላለችም ዳስፉራ ቀልብ የለውም😂😂😂ያ አለች ኦኬ😂😂ሞልቃቃ

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Год назад +1

    ፈጣሪ ትዕግስቱን ስጠኝ

  • @anteneh41
    @anteneh41 Год назад +5

    ከየት ነው የመጣችውውውውውውውው ከአሜሪካካካካ ከከከከከ😅😅😅 አደለም ከየመን ነው እመኑኝ

  • @eduyekal8644
    @eduyekal8644 Год назад +5

    ናፍቃቹኝ ነበር የምር❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +8

    😂😂😂😂jon አይደል ልጁ😂😂😂😂
    ልጅቷ ግን ጀግና ናት❤

  • @tesifaneshtadiyos3840
    @tesifaneshtadiyos3840 Год назад +2

    ልታው ሽንት mirida alechiko ke prank be fit😂😂😂😂😂

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 Год назад

    ስጋ ሰለቸኝ አላለችም 😂 ደስ ስትሉ 😍😍😍

  • @HibaHiba-te5hc
    @HibaHiba-te5hc Год назад +4

    መጀመሪያ ሞልቀቅ ስትል ከብራንኩ ቦሀለ ትክክለኘዉ አመራኛ አወቀች 😅😅😂😂😂

  • @mimi-cs4xz
    @mimi-cs4xz 3 месяца назад

    ትችያለሽ❤❤👍👍👍👍👍

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Год назад

    Daniyee&tsagiyee Enkaweni Be Selama Metachulena Prankachu nafekona Nabera.Gene Lijita Betame Tasetelalecha Senserata Yemebala Yelatema

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Год назад +2

    ዋው ኮንፊደንስ

  • @WeyenshetamareWeyni-zi8yb
    @WeyenshetamareWeyni-zi8yb Год назад

    Betam neber yenafekachihugni

  • @ekramtsegaye9682
    @ekramtsegaye9682 Год назад

    Yena widiwochi enkuwan dena mexachu asidebirachun neber kawin belayi endatixefu gin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Год назад +3

    ለስው ክብርይኑርሽ ማነሽ መማቀርን ተይ ና 😢

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 Год назад

    እኔም ኮንፊደንሳን ተመችቶኛል ❤️♥️♥️♥️ & ስወዳቹሁ ደግሞ 🌹🌹🌹🌹

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Год назад

    ጎበዝ ሴት ነች ።

  • @AYC255
    @AYC255 Год назад

    Tsegi yeni konjo well come back

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ Год назад +1

    🤣🤣🤣ሙልቆቅቅቅ እዋይይይይይይ 🤪🤪🤪🤪 ቆቆቆቆቆቆ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад

    የደሃ ልጅ ሲጠግብ አልወድም ፈርዶብኝ አይ ዳኒ እችን እብድ አቅርበው

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 Год назад +3

    አይ ማር እያልሽ ጉድ ልትሰራት ነው 😂😂😂😂😂

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Год назад +2

    ኤጭ ሙልቅቅ የትምብትሆኝ ማንእንደማማ🇪🇹👈🙏

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h Год назад +6

    በኡነቲጀገነት😢😍😍😍

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Год назад +6

    📌ኡኡኡ ተጀመር ፕራንክ 😂😂 ልጂቷ አለባበሷ እንብርቷ ውጪ እኮ ነው 😂በቅንነት ቤተሰብ አድርጉ❤

  • @user-lb3ui6ni8o
    @user-lb3ui6ni8o 9 месяцев назад

    በጣም ሀያለኛ ዲያስፎራ ናት

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Год назад

    ጀግና ነች ዋናዎቹን እንዲ ብትይ እዛው ነው ሚፈልጡሽ የነበረ

  • @MuniraSeyfedin-es8zu
    @MuniraSeyfedin-es8zu Год назад +3

    ወላሂ ወደድኳት ጀግና ሴት መብቷን የምታስከብር

  • @kmchannel7649
    @kmchannel7649 Год назад

    ጅግነ ሴት

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Год назад +2

    ወንድ ነሽ የኔ ጀግና የሴት ልጅ ክብር ምን እንደሆነ እሳየሽልን

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r Год назад +1

    ❤❤❤

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 Год назад +1

    መጀመሪያ ተሞላቃ ነበር እኮ አፈራገጣችሆት ብቻ😂😂😂

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Год назад +2

    😂😂😂😂😂ልጅቱ ግን ጀግና ናት ልጅን እዳታስገድሉት እራሳችሁን ችላችሁ ፕራንክ አርጉ😂😂

  • @user-nw3rp3gq1e
    @user-nw3rp3gq1e Год назад

    እኔ ግን በራሴ እንደተረደዉት እነሱ አንደኛ ስራቸዉን እየሰሩና ማስታወቂያም እየሰሩ ነዉ ግን ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ባይ ነኝ በገባኝ ልክ

  • @zebeba
    @zebeba Год назад

    ጎበዝ ናት መታወቅያ ልይ ማለቷ ነው

  • @TiruB
    @TiruB Год назад +1

    እሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Год назад +1

    ባካችሁ ጀግናናት ወላሂ ደግ አረግሽዉ

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Год назад +1

    Full confidence 💪❤

  • @eyasubirh
    @eyasubirh Год назад +2

    dani banti tsabel wusadat

  • @munayoutube2775
    @munayoutube2775 Год назад

    ወይኔ ክራዱዱ ሀሀሀሀሀ😂😂😂ምድነዉ እሹ ገፎ ሙድ ያዙባት እኮ😂😂😂

  • @user-xs5pb9ik7x
    @user-xs5pb9ik7x Год назад

    ተባረኪ ጄግና

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад

    Wellahi jegina nate yemir bite betam adenkeshe alehu

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Год назад

    ስላም እና ፍቅር ለናት ይሁን ዊልካም💘💘🤲👏

  • @user-nt9br6hh6j
    @user-nt9br6hh6j Год назад

    ማር ማር 😂😂አልተመቸኝም

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Год назад +2

    አንጨረጨራችኋት እኮ 😂😂ለማነኛውም እንኳን ደና መጣችሁ