በአዲስ አመት ምን ገጠመን ??

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 465

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Год назад +67

    ማርያም ይቅር መባባል ማለቱ ብቻ ሳይሆን
    ልጅትዋ ማአስታአረቅ ማአሰባ ትልቅ ነገር ነው
    ለሁላችንምየይቅርታ ልብ ይኑረን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад +1

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹🌹🍷

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 Год назад +1

      @@HtymiTuba5335 እህቴ በቅንነት ደምርኝ 🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад

      @@asressetegn9050 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@TubeTube-vf4yb ደምሪኝ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Год назад +102

    እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን
    ተስፋ ላጡት ተስፋን
    ለታሰሩት መፈታትን
    ለታመሙትን ፈውስን
    ለደካሞች ብርታትን
    ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u Год назад +72

    ማርቲና ቤዚ ሳላደንቃችሁ አላልፍም✍️ፅጌና ዳኒ ደግሞ ይቅርታ ስትጠየቁ ጥፋት አትስቡ ጥፋት ከታሰበ መቻቻል የለም ፍቅር ይበልጣል ይቅርታ ይበልጣል በርቱ ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Год назад +125

    ሰላም ኢትዮጵያን ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ፍቅርን ሰላምን ይሰጠን

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Год назад +28

    ይቅር ለእግዛብሄር ነው ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋው

  • @user-vp7ph3dz9t
    @user-vp7ph3dz9t Год назад +3

    ዳኒ እና ፄጌ የምር ምርጥ ሰው ናቹ ምንኛቱም እኛ ይቅር ስንል ነው ፈጣሪ ይቅር የሚለን ተባረኩ ልጁም ጥፋቱን አውቆ መምጣቱ በጣም አሪፍ ነው ይቅርታ የጠየቀም ይቅርታ ያደረገም ትልቅ ሰው ነው በጣም ነው የምወዳቹ

  • @samrahaile2915
    @samrahaile2915 Год назад +17

    ማንም ሰው ጥፋት ያጠፋል ስለዚ ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ከጠየቅ ይደረግለታል ተዋህዶ ፍቅርን ነው ያስተማረችን አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝውዴዋው

    • @nfreek5276
      @nfreek5276 Год назад

      Awo ትኽክ ነ ው ይቅርታ.ይቅርታ ነው ::

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@nfreek5276 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @askal6750
    @askal6750 Год назад +3

    እውነት ዳኒ በጣም አናደድከኝ ውጣ ይባላል? በእውነት ብልግና ነው ቱ እንዲህ የወረደ ስርአት አልባነት ከእናተ አልጠብቅም ነበር በጣም የወረደ ሰው ስራ ነው የፈለገ ጥፍተኛ ቢሆን ጥፍተኛ ነኝ ተፀፅቻለሁ ብሎ የመጣን ሰው ውጣ እንዲህ በካሜራ ፊት እውነት ያሳዝናል ልጁን እና እነማርታን ቤዚን ተባረኩ በእውነት!

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Год назад +5

    ይቅር እዲትባሉ እናተም ይቅር በሉ ይላል የአምላካችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በተረፈ በጣም አምሮባችኋል አበባ መስላችኋል ተባረኩ♥️👏

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውበቅንነትዋው

  • @saditube5199
    @saditube5199 Год назад +25

    ይቅረታ ማለቱ ትልቅናት ነው 😍 ወይኔ አሳዝንኛ ልጁ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +19

    ቤዝዬ ማርቲ ትልቅ ልጆች ተባረኩ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹💋🍷

  • @hgzhay1325
    @hgzhay1325 Год назад +20

    ስወዳችሁ ❤ እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የፍቅር የጤና የሰላም ያርግልን 😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋው

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Год назад +50

    ዳኒ ምትባል ከማጠርህ የመወጣጠርህ 🤔ይቅርታ_ ሊጠይቅ _የመጣው._ልጅ ትልቅ. _ሰው ነህ. __ ማንም ፍፁም የለም __ይቅርታ መጠየቅ. የትልቅ ሰው__. ተግባር ነው.__ ጎበዝ ነህ. ሰው በነብስ እኳን ተገዳድሎ ይቅር ይላሉ. በበአል. ውጣ አይባልም. 😤 ከርከሮ 😕

    • @twi2415
      @twi2415 Год назад +5

      መሳደብ ምን ያረጋል በስርሀት ማስረዳት !!

    • @user-ce3pm6nr4y
      @user-ce3pm6nr4y Год назад

      @@twi2415 በጣም አናዶኝ ነዉ. ማስረዳትማ አልፈዉ እየለመኑት አታይም. እኔ. ይቅርታ ሚለኝ ሰዉ. አልቅሼ እኔነኝ ጥፋተኛ ብዬ እታረቃለዉ ባህሬ ነዉ . ለዛም ነዉ. ለልጅ. እኔን አመመኝ. ሰዉ ጥፋቱን አምኖ ቆሞ ሲጠይ የቅር ማለት ጥሩ ነዉ.

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@user-ce3pm6nr4y ደምሩኝ

  • @genet5747
    @genet5747 Год назад +3

    ማርቲና ቤዚ ተባረኩ በእውነት ትልቅነትን አይቻለሁ በእናንተ ላይ ማንም ሰው ፍፁም አይደለም ይሳሳታል ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ይበልጣል ይቅርታ መባባል ትልቅነት ነው ይቅር ተባባሉ ይቅር እንድትባሉ አይደለ የተባልነው ስለዚህ እኛ ማነን ለይቅርታ ልባችን የራቀው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኮ በቀራኒዮ አደባባይ በመስቀል ላይ የሰቀሉትን አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ስለዚህ እኛ የሱ ልጆች አይደለን ደስ ብሎኛል ይቅር መባባላችሁ ነገር ግን ተንበርክኮ እስኪለምናችሁ መጠበቅ አልነበረባችሁም !

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋው

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Год назад +3

    ማርቲና ቤዚ ጎበዞች የልጅ አዋቂዎች ሰዉ ተፀፅቶ ይቅርታ ካለ ይቅር ማለት ጥሩ ነገር ነው እኛ ይቅር ካላልን ፈጣሪ እንዴት ይቅር ይለናል

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Год назад +9

    ማርቲ ግን እርጋጋዋ እንዴት እንደምወዳት😍😍😍
    ግን ደግሞ ዳኒና ፅጌ ጥሩም አልሰራችሁ 😒አንድ ሰው ተፀፅቶ ይቅርታ ካለ ይቅርታ ማድረግ አለባችሁ ኦርቶዶክስ በይቅርታ ያምናል ያን ያሀል ልጁን አቁማችሁ ማንቀጥቀጥ አልነበረባችሁም ካሁን አሁን ፕራንክ ነው ብየ ስጠብቅ ጭራሽ የውነት ሁኖ ለዛውም አንታረቀውም ብላችሁ ስትግደረደሩበት የነበረበትን ቢዲኦ ለሚዲያ ለቀቃችሁት ወይ በቆረጣችሁት እሽ ከሚለው ጀምሮ ያለውን ብታሳዩን ልጁ ምንም ያጥፋ ምን ተፀፅቻለው ካለ አለ ነው አሳዝኖኛል ይቅር ስትሉም ከልባችሁ ይሁን ውጣ አይባልም ሰው በቤቱ ደግሞ በዛ ላይ እንግዳ አለባችሁ ከእንግዳ ፊት ያን ያሀል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Год назад +2

    የኔ ምስኪን እንደት እዳሳዘነኝ ውጣ ስትሉት ቤት የእግዚአብሔር ነው ውጣ አይባልሞ ላጠፋው አምኖ ይቅርታ ለማለት እቤታችሁ መቶ አታመናጭቁ እናተ ማን ናችሁ🙄

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Год назад +6

    ለዚች ብልጭልጭ አለም ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፋበት
    ቂም በቀል ተኮል አያሰፈልግም
    ፍቅር ሰላም
    የይቅርታ ልብ ይኑረን

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Год назад +19

    ሀበሻ ቀሚስ በነጠላ የለበሽ ስወድሽ አለባበስሽ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v Год назад +7

    ይች ቡና የምታፈላዋ ልጂ ደሰ ትለኛለች🌹🌹

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Год назад

      እኔም እወዳታለሁ በዛላይ ባለሙያ ነች ርግት ያለች መልም ሴት ናት ቤዚ በጣም እወድሻለሁ የኒ መልካም ሴት

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Год назад

    ዳኒ ፅጌ ፍቅር ያሸንፋል ብዙ ሳታወሩ ሰው ፌት በጎዳ የፈለጋችሁትን ብትባባሉ ያምራል ሊያውም ጥፋቱን አምኖ ማንም ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ከጥፋቱ መማርና መመለስ የሚፈልግ ሰው ነው እናንተን የሚወድ ነው ይቅርታ ስለተባባላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ።
    በጣም ታምራላቹ መልካም በአል ሁላችሁም ውብ ናቹ በአዲስ አመት አዲስ ህይወት ተባረኩ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ዋው በጣም አምሮባችዋል የሮያል ቤተሰቦች 🌻🌻
    ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው በጣም ትልቅ ሰው ነው የይቅርታ ልብ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ይቅር ለእግዚአብሔር ይባላል ዳኒዬ እና ፅጌ ሰው ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ካለ ይቅርታ ማድርግ አለባችሁ

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Год назад +1

    ቤዚ እና ማርታ በጣም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነተኛ ክርስቶስ ተከታይ ናችሁ ዳኒ እና ፅጌ በጣም ታናዳላችሁ እሺ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው እና እራሱ ተሰቅሎት እንኳን እራሱ የምያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው እሄ የሆነው እኛን ለማስተማር ትህትናን እንድንለብስ የምጣላችሁን ውደዱ የምርግማችሁን ውደዱ አደል እንዴ ያለን ፀሎት እንኳን ስናደርስ በቂም ልብ መሆን እንደሌሌበት የእግዚአብሔር ቃል ያስተምራል ወይስ መፃፍ ቅዱስ አታነቡም ወይም ወንጌልን አትከታተሉም

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 Год назад +9

    ጥበብ የለበሰችው ማሪቲ አለባበሳ በጣም ያምራል

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብእናሁን

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +9

    እንኳን አብሮ አድርሰን መልካም አዲሱ ዓመት ይሁንላችሁ 🎉🌻🌻❤ ጎበዞች በሁለም የይቅርታ ልብ ይኑራችሁ❤ በጣም ደስ ይልላ በርቱ ❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋውበቅንነትዋው

  • @youtubeetatu8036
    @youtubeetatu8036 Год назад +24

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኢትዮጵያን ልጆች
    💚💛❤💓💓💓
    አንተ ዳኒ ኮረሪማ የሆንክ ልጅ የሰው ልጅ ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ሲጠይቅህ በስርአት ይቅርታውን ተቀበል ምንም ወንጀል ቢፈፅም ይቅርታ አጥፍቻለሁ ማለት ትልቅ ነገር ነው።

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Год назад +9

    ዋውውው እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ የኢትዮጵያን ሰላምና 🥰🥰🥰 ፍቅር ያምጣልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብእናሁን

    • @tigistayalew1705
      @tigistayalew1705 Год назад

      ደምሪኝ በቅንነት

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 Год назад +1

    ይቅር እንድትባሉ ይቅር በሉ ብሎነው አምላካችን እግዚአብሔር ያሥተማረን ዳኒ ሁል ጊዜም የይቅርታ ልብ ይኑርክ ወድምሕ ሰባ ጊዜ ሠባ ቢበድለ ሠባ ጊዜ ሠባ ይቅር በለው ነው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ማንም በዚች ምድር ላይ ፍጹም የለም ጥፋትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ደሞ ትልቅነት ነው ደሞ ምን ቢበድልሕ ቤትህ ድረስ መቶ ይቅርታ ሲጠይቅሕ ከቤቴ ውጣ አይባልም ፈጣሪ ማሥተዋሉን ይስጠን በተረፈ እወዳችኋለሑ በርቱ!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @weynatube21
    @weynatube21 Год назад +26

    እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ጤና ያብዛልን

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 Год назад +1

    ጽጌ ንግሥት በጣም አሰተዋይ

  • @firdosfirdos2456
    @firdosfirdos2456 Год назад +1

    እኔ ምን ሁነው ነው እያልኩ ነበር አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ያርግልን የተጣላውንም አስታርቆ የታመመውንም አድኖ ስደት ያለነውን ባገራችን ያስገባን አድሱ አመት

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Год назад +1

    ጎበዝ እንደዚህ ሰውን ማስታረቅሽ ይቅርታ ትልቅነት ነው

  • @mahi5367
    @mahi5367 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዉነት ማርቲ እግዚአብሔር ይባርካሺ እዉነት የቅርታ ልብያለዉ ሰዉ የታደለነዉ አወነት ደስ ትላላችሁ

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 Год назад +1

    ምንም ትልቅ ፀብ ቢሆን ሰዉ እቤትህ ድረስ መቶ ይቅርታ ከጠየቀ ምንም ማገራገር አያስፈልግም ለማንኛዉም ሰዉ ሆኖ እማይሳሳት የለም

  • @senaitberhanu1579
    @senaitberhanu1579 Год назад +1

    ማርቲና ቤዚ ሳላደንቃችሁ አላልፍም ትልቆች እናተ ናችሁ ፅጌና ዳኒ ማነን ብላችሁ ነው ጥፋትን መመንዘርማ ቢኖር ኖሮ ክርስቶስ ለኛ 77 ጊዜ ይቅር ባላለን ነበር ከፅጌና ከዳኒ እሱ በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው

  • @yam6939
    @yam6939 Год назад +3

    ድምፃቹ ቀዘቀዘ መጨረሻ ላይ😂😂😂 ኸረ ከልባቹ ይቅር በሉ ካላቹማ😍

  • @hawanorya7143
    @hawanorya7143 Год назад +4

    የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ 😭ዳኒ እና ፀጊ ግን ገረማችሁኝ 🤔እንዴከይቅርታ የበለጥ አለዴ ቱ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Год назад

    ዳኒ እና ፅጌ እደጉ ብለስ ስላደረግንላቹ ምናምን አይባልም የምታደርገው ነገር ስትጣሉ ውለታ ስለዋልንላቹ አታስቀይሙን እንደፈለግን ስንሆን ማለት አትችልም ከተጣላቹ ተጣላቹ ነው ሳላደረከው ነገር መናገር አይጠበቅብህም ሄ

  • @jemalkedir8687
    @jemalkedir8687 Год назад +2

    ዋው የቤዚ ድምፅ አንደኛ

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Год назад

    ማርቲየ የኔ አሥተዋይ ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይሥጠን ማርቲ ቤዚ ተባረኩልህ

  • @seli1719
    @seli1719 Год назад +2

    Some ppl think forgiving is easy but it is not, it's way more difficult than asking for apologies, and it depends on the type of mistreatment you got and how long it takes to heal. Nice to see you all having the courage to forgive and apologize.

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 Год назад +4

    ስላምህ ይብዛልኝ ውንድሜ ዳኒ እንኳን በስላም መጣህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይድርግልን እስኪ አሜን በሉ

  • @babayoutube5382
    @babayoutube5382 Год назад

    ዳኒና ፀጌ ግን የእውነት መልካም ስው እና የቤተ ክርስቲያን ስው ትመስሉኝ ነበር ፆሎት የሚያበዛ ስው እንኩዋን አንድ ስው ጠፍተኛ ነኝ ብሎ መቶ አይድንም እናንተ ህዳችሁ ነበር የበደላችሁን ይቅር በለን የምትሉት ግን ማርቲ እና ቤዚ የምር የልብ ጎዴኛ ናችሁ ትልቅ ስው ናቸው

  • @haraguaharagya9822
    @haraguaharagya9822 Год назад +10

    ውፍፍፍ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹🍷

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

  • @user-je3qj6fw7f
    @user-je3qj6fw7f Год назад

    እንኳን እናተ ተራ ሰዎች ፍጣሪ እንኳን ስንት ወንጅል ሀጢያት እየሰራን ይቅር ይላል ።የሰዉ ልጅ ፍጡም አይደለም ይሳሳታል ያፅፍል ከዚህ ሁሉ ጥፍቱን አምኖ ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅ ነው በፍጣሪም ዘንድ የተወደደ ነው

  • @dsaasd2446
    @dsaasd2446 Год назад +1

    አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏🙏

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Год назад +1

    አንደኛ ነኝ ዋው እኔኮ ለምን አይለቁም እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Год назад

    እሚያያይዝ እንጅ እሚያስታርቅ ሰው ነው የጠፋው ጎበዝ አድንቄሻለሁ ቻናልሽን ስሙን ዱቅ አድርጊልኝ እመጣለው. በርቱ ይቅርታ አላህም ይወደዋል

  • @rabiamohamed9387
    @rabiamohamed9387 Год назад +1

    የምን መበጣረቅ ነው ከይቅርታ በላይ ምን አለ እረ ጉድ ሰው ሁኖ እማያጠፍ የለም እሽ

  • @user-pd4yk5wi2z
    @user-pd4yk5wi2z Год назад

    እናተ ማን ስለሆናቹህ ነው ሰው ቤታቹህ ድርስ መቶ ሊያውም በአዲስ አመት ይቅርታ ሲጠይቅ ውጣ የምትሉ? እንደ ዛሬ ተናድጄባቹህ አላውቅም ማርቲየ ተባርኪ❤❤❤❤

  • @etetumekonnen6770
    @etetumekonnen6770 Год назад +2

    ስወዳችሁ እንኳን አብሮ አደረስን እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅሩን ይስጣችሁ

  • @user-ie8nc5ol2v
    @user-ie8nc5ol2v Год назад

    ምርጦች ሁሉም ሰው እንደናንተ ቢዋደድ ብዬ ሁሌ ምኜቴነው ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ እወዳችሃለሁ መልካም በአል

  • @samsuar895
    @samsuar895 Год назад

    ሰው አያጠፋም አይደለም ያጠፋል አጠፋው ይቅርታ ካለ እሱ ጨርሶአል ጀግና ነው

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Год назад

    ታምራላቹ ግን እቤትክ የመጣ ሰው ውጣ አይባልም ይቅር ደግሞ ለእግዚአብሔር ነው
    ማርቲና ቤዛ ምትደነቁ ልጆች ናቹ ክፋአይንካቹ ጎበዞች ፍቅር ያሸንፋል

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Год назад

    በጣም ቆንጆ ነው ዳኒ ግን የይቅርታ ልብ ይኑርህ

  • @eskadarabrae2084
    @eskadarabrae2084 Год назад +9

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸው😍😍😍😍

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹🍷🌹

  • @munatube6163
    @munatube6163 Год назад +4

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስታኖች በማሪያም ደምሩኝ ደምራቹሀለሁ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤😍

    • @munatube6163
      @munatube6163 Год назад

      ደምሩሩሩሩሩሩሩሩኝ 😭😭

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 Год назад

    ጽጌ የኔ ቆንጆ እዴት እደምታምራ በጣም አሰታዋይ ነሽ

  • @heweekeya3968
    @heweekeya3968 Год назад +1

    የኔ ስግስቶች ስታምሩ እናተን የመሰለመልካም ልጆች የሚያስቀይም አለዴ ስወዳችሁኮ ከራሴ በላይ 😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋው

  • @rahel2834
    @rahel2834 Год назад +1

    በጣም ነው ያማረባችሁ የሮያል ፋሚሊ👏💛💛

  • @rosesabebe3229
    @rosesabebe3229 Год назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ አይለያችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹🍷🍷

  • @samsuar895
    @samsuar895 Год назад

    ማርያም ማርያም ስትሉ ሁለታችሁም የምህርት ልብ ያላችሁ መስሎኝ ነበር ወይ ክርስትና ምኑ ላይ እንደሆነ አልገባኝም ልጁ ግን ጨርሶአል አምበሳ ነው

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Год назад +7

    ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹🌹🍷

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብእናሁን

  • @Temir5172
    @Temir5172 Год назад +10

    ጥፋተኛ ጥፋቱን አቆ ከመጣ ትልቅነት ነዉ ::በቅንነት ጎራ ወደቤቴ💚💛❤️

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Год назад +2

    እግዚአብሔርን ልጁ አሳዛነኝ ሲንበረከክ

  • @orotube8330
    @orotube8330 Год назад

    bezi royal yne konjo demitsish siyamer ere zefen awichi ene sponser alewulish🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘 royal family wedachalew

  • @toyba1599
    @toyba1599 Год назад

    አዲሰው ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ከጠየቀ ትልቅ ነገር ነው ምነው ዳኒና ፅጌ መዚህ በላይ ምን ይሁን ልጂ በጣም ነው ያሳዘነኝ በሉ በነካካ እጃጂሁ እረሙን እና እሮዚን አስታርቋቸው 😍😍😍😍😍

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Год назад

    ጥቅም ያሳሳል ያጋጫል፣ እሄ ልጅ ትግስቱን ትህትናውን እወድለት ነበር፣ የሰውልጅ ይሳሳታል ይቅርታ ጠይቆ መምጣቱ በጣም ትልቅ ነገር ነው፣ እናንተም ይቅር ማለታችሁ ጨዋነታችሁን ያሳያል፣ በተረፈ ቁሳቁስ ቢሰረቅ ወይ ቢጠፋ ይተካል፣ እራሳችሁን ጠብቁ በተለይ ጨለም ሲል ስትንቀሳቀሱ ሞባይል ለመውሰድም ሊያጠቋችሁ ይችላሉ።

  • @hiwilove7088
    @hiwilove7088 Год назад

    አሰይይይ ይቅርታ ዓብዪ ነገር እዩ እግዚቢሔር ንክለና ንፅህ ልቢ ይሃበና ዳንይ ዓብዪ ሰብ😍😍😍

  • @mahderey
    @mahderey Год назад

    Dani yene wendim yqrta sititeyeq kelibh yqirta madreg alebh melkamnetih endale hono ewedachu alew royal familoch 🥰♥️💖

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 Год назад

    ዳኒ ካድ ክርስቲያን አይጠበቅም አፈርከብህ. ልጁ አሳዘነኝ እመነኝ. ፕራክ ካልሆነ. እንዲህ በህዝብ ፊት ውሻ እድርገኸው. አድቀን. የተወለድክበትን ቀን ያስቆጥርሀል. ፅጌ እማ አዴ መዥኑን ነች ዳኒ ግን በጣም አስተዋይ ሰው አድርጊ ስወድህ የነበር ዛሬ ግን ስላተ አፈርኩ አተ ክርስቶስ ነህ እዴ ያሰገድከው ልጁን ኤጭ ተቃጠልኩ ሼፋፋ ነገር ነህ እሽ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад

    ይቅርታ የክርስቶስ ምሳሌ ነዉ የሠዉ ልጅ ጥፋቱን አምኖ ተፀፅቶ ይቅርታ እየጠየቃቹህ አደለም ይቅርና የበደሏቹህን ይቅር ነዉ የሚለን አምላካቹን ሠዋችን ይቅር ሥንል ነዉ እኛንም ይቅር የሚል እሽ የይቅርታ ልብ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ያድለን

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 Год назад

    እንኳንአብሮአደረሠን፡ቤተሠቦች፡ግንማርቲ፡በዚህድምፅሽዝምሪበት፡የምር፡እና፡በአልበመጣግዜ፡ልቤሀገሬእሥከዜማውይናፍቃል፡ቢያንሥ፡10አመትካገርርቄነውያለሁት

  • @kasechiyemaryam5905
    @kasechiyemaryam5905 Год назад +2

    እንኳን አደረሳቹሁ ዉዶዎቼዬ በጣምተሰማኝ ፈጣሪ በሰዉ ሀገር ያለነዉ ሁሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝበቅንነትዋውቤተስብእናሁን

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Год назад

    ጎበዞች ይቅር ማለት ታላቅነት ነው ልባሞች እግዚአብሄር አምላክ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በርቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

  • @beza301
    @beza301 Год назад +2

    Bezina marti mrt astarakiwoch yemr edme ystachu dani yetetalachhubetn banakm gn sttareku kelb argut demo enkuan aderesachu balsasat part 2 alew aydel tolo lkekuln

  • @behiwotnegussie7879
    @behiwotnegussie7879 Год назад

    እንካን አብሮ አደረሰን ይቅር ባይ መሆን የራስን የመግስተ ሠማዪ ቤትን መገድ ማሳመር ነዉ ግን ሀዪልዬ የት ሆዶ ነው ለምን ጠፋ

  • @abrhammoti9294
    @abrhammoti9294 Год назад

    bexam.bexam yamrbchewal adisu amet yefqr yeselam.yetsega yesket yhonlachu wedachuhalew ❤❤❤

  • @Alextube9221
    @Alextube9221 Год назад +1

    ደኒ & ፅጌ welcome

  • @helenhelen6195
    @helenhelen6195 Год назад +3

    Bezi voice 🥰🥰🥰🥰🥰😍

  • @user-cm1oy9zk8z
    @user-cm1oy9zk8z 8 месяцев назад +1

    ዳኒ እና ፃጌ ግን እንደዚህ አላስባችሁም ነበር ህዝብ አውጥቶ እዚህ እንዳስቀመታችሁ እያወቃችሁ አንድን ሰው ይህን ያህል ማስለመን የሚገባችሁ አይመስለኝም 😡😱😱

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit Год назад

    ዳኒና ፅጌ እደዚህናችሁ ለጓደኛ ለምሳሌ ቤዚ ወይም ማርቲ ጥፋትቢያጠፉ እደዚህ ነውየምትሉት ማለትነው ትላንት ያሳለፋችሁትን መርሳት የለባችሁም ሰው ምንም ጥፋት ቢኖረው ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ሊጠይቅ ከመጣ ትልቅነቱን ኑውያሳየው እና ውጣአይባልም ሶ ያጠፋው ነገር ከባድ ከባድ ሊሆን ይችላል ግን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም እኳን ፍጡር ፈጣሪም ይቅር ይላል

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 Год назад

    ሙዳቸው ተሰረቀ ግን የቱንም ያክል ብያጠፋ ከይቅርታ በላይ የለም ዳኒናፅጌ እንኳን ይቅር ታ አረጋችሁለት ግን ባልና ምስት እንጅ ጓዴኛሞች ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ብባል 😍👉ዳኒ እና ፅጌ ነበር👈😍 ውድድድድድ ማርትና በዛ ጎበዞች ያ ፅማሙ ወፌር አለ እንጅ ልጅ ቢኒ እንጅጓዴኛሞችከአንድወንዝይቀዳልብባልነበርማርትናበዛጎበዞችያፅማሙወፌርአለእንጅልጅቢኒ ዩቱቬሩ መስሎኝ 😍

  • @romandesta9033
    @romandesta9033 Год назад

    በጣም: ነው: የምትገርሙት : ትልቅ ርታ ? የጌታ:ይቅር: ባይነት: እንድአስብ: እደረጋችሁኝ: ለይቅርታ: ይሄንን: ያህል :መክበድ: አያስፈልግም: ደግሞስ: ለተመልካች: ምን :የትምህርት: ይሰጣል ? አስተውሉ: ዘመኑ : የይቅርታ: ና: የፍቅር : ዘመን: ነው: በይቅርታ : ላይ: ከብዶ: መታየት : በጣም: በጣም: አላስፈላጊ : ነው ፣"በደላችንን: ይቅር: በለን: እኛም: የበደሉንን :ይቅር :እንደምንል " አሜን

  • @rozialex2494
    @rozialex2494 Год назад

    ማርቲና ቤዚ በማሀላቹሁ ስላሉ ፈጣሪን አመስኑ ማርቲና ቤዚ ፈጣሪ ይባርካቹሁ

  • @user-vo9xq5ym2u
    @user-vo9xq5ym2u Год назад +1

    ሰላም የሮያል ፋሚሊ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mahi5367
    @mahi5367 Год назад

    እዉነት አጥፍቻለዉ ይቅርታ ካለ ይቅር ማለት አለብን የቅርታ ለብ መኖር አለብን ሰዉ እስከሆንን ደረስ አናጠፋለን ስለዚክ ይቅር መባባል ግድ ነዉ

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Год назад

    ዳኒ አታካብድ እሺ ነብስ ያጠፋም ይቅር ይባላል እሺሁሌም የይቅርታ ልብ ይኑራቹ

  • @grandfor6092
    @grandfor6092 Год назад +2

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹💋🍷

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋው

  • @abeldebebe8931
    @abeldebebe8931 Год назад +1

    Yane wdoch enquan aderasachu ysket amet yhunlachu betam ewadachuhalew ❤❤❤❤

  • @nesanetterfe4987
    @nesanetterfe4987 Год назад

    እ/ር ይመስገን ይቅር ባይ ልብ

  • @shatoitop703
    @shatoitop703 Год назад +1

    በጣምነዉየምታምሩት,አይለያቹለዘላለም

  • @seniy4518
    @seniy4518 Год назад +1

    እኳን አብሮ አደረሰን ሮያል ቤተሰቦች የፍቅርቤት

  • @mahikonjo9725
    @mahikonjo9725 Год назад

    Betam tamralachu maryamn መልካም amet yhunlachu gn edane tsegyen yemiwed ale ሁላችሁም tebareku bebetachu feqer yebza hulem❤❤❤

  • @slam5037
    @slam5037 Год назад +2

    ፍቅር የሆናቹ ሊጅች ስታምሩ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +3

    _እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁሁ_

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Год назад +1

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹🍷

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የፍቅር የጤና የሰላም ያርግልን

  • @samsuar895
    @samsuar895 Год назад

    ምዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች ለእኛ መልካምን አስተምሩ ዝም ብሎ መጨፈር አይደለም

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x Год назад +1

    ስታምሩ 😍😘

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Год назад

    ማርቲ እና ቤዚ አስተዋይ ናችሁ ተባረኩ ጽጌ እና ዳኒ ግን ጥሩ አልሰራችሁም ጥፋቱ ምንም ሆነ ምን አንድ ሰው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር ይባላል እናንተ ግን ልጁን የዚህ ያህል አስቁማቹ ይሄ ሳያንስ ደሞ እንደ ደህና ነገር ሚዲያ ላይ አወጣችሁት እሺ ከዚህ ቪዲዮ ምን እንማር?