"በዲጄ ሊ መበለጤ..." / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 4,1 тыс.

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 года назад +1115

    ልጅትዋ ብስለትዋ ጥንካሬዋ በራስ መተማመንዋ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ አምናለሁ ደግሞ ስታምሪ❤❤❤ የትሻለ ነገር እንደሚገጥምሽም እርግጠኛ ነን አንዳንዴ የሆነ እድሜ ላይ ልክ የመሰለን ነገር ብስለት እድገት ሲጨምር ሞኝነት ነው ሚሆንብሽ በእርግጥ ብዙ ቪዲዮአችሁን ከዳኒ ጋር አይቻለሁ በፍፁም ይሄን አትጠብቂም ግን አንዳንዴ እንዲህ ነው ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ ወደ ቀጣይ ህይወትና ስራ ህይወት ይቀጥላል ቀላል አይሆንም ግን ያልፋል አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እንዳንቺ ታዋቂ አርቲስቶች እንኳን እንዲህ በኮንፊደንስ ሲያወሩ አላየሁም አንቺ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ተዋናይ ውስጥ አንደኛ ና ምርጥ ተዋናይ ሆነሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ የግዜ ጉዳይ ነው በርቺ ቆንጆ ነሽ !ጎበዝ ነሽ፣የምትመኚውን መሆን ትችያለሽ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +8

      ደምሩኝ💐💐💕💐

    • @tafac3814
      @tafac3814 2 года назад +2

      እንኳን ጌታ መኖር ለምትወጅበት ቀን አበቀሽ !!!!!/berchi yene konjo ahunim ichin ken tireshialesh .… bizu melkam neger indiyagatmish imegnalew ,igzer inbashin yabisilish!

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад +3

      Betam

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@tafac3814 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад +2

      በጣም ልዩ ናት

  • @tsionayalew645
    @tsionayalew645 2 года назад +1003

    ፅግዬ
    የኔ ጠንካራ 💪
    የኔ ጀግና 😍
    የኔ አስተማሪ 👩‍🏫
    የኔ ንግስት 👸
    የኔ ቆንጆ 🥰
    የኔ ሁሉ ነገር ብዙ ነገር ከ አንቺ ተምሪያለው እመቤቴ ኪዳነምህረት በሄድሽበት ትከተልሽ በጣም እወድሻለሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 года назад +1

      😍😍

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 года назад +1

      😍😍

    • @Betiye
      @Betiye 2 года назад +1

      Ara 🤣🤣🤣🤣🔙ሁሉ ነሽ 😂

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +2

      የዛሬው እእ እእ እዉነቱን ዘረገፈችዉ ደምሩኝ ዉዶቼ😘😘👍

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@Betiye ሰብ ኧርጊኝ

  • @zenbechteshom6641
    @zenbechteshom6641 2 года назад +107

    በማርያም ምን አይነት ደስ የምትል ልጅ ናት❤
    አሁንም እመብርሃን ህልምሽን እውን ታድርግልሽ❤

    • @temitube1959
      @temitube1959 2 года назад

      ወላሂ ፕራንክ ነው

  • @looniesey4428
    @looniesey4428 2 года назад +93

    ልጅትዋ በጣም ጎበዝ ናት : ሃኒቹ የሰው ኣክባሪ እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺

  • @sablibabi1183
    @sablibabi1183 2 года назад +93

    ፅጌ እመብርሃን የገለፅሽበት መንገድ እኔም አስለቀሰኝ🥰🥰🥰አሁንም ከጎንሽ አትለይሽ አላማሽን ሁሉ ከፊትሽ እየቀደመች ታሳካልሽ🥰ሃኒ እንደ ሁልጊዜ 😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +148

    የእውነት በእንባ ነው የሰማሁት ሂወት በልጅነት በፈተና ማለፍ አንዳንዴ የማያልፍ ይመስለናል ግን በእመብርሃን ተስፋ አንቆርጥም የልብሽን መሻት አሁንም ድንግል ማርያም ትፈፅምልሽ የኔ ቆንጆ ሀንዬ ተባረኪ

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад

      Dingil mariyam keyet meta ????
      Gud eko nw

    • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
      @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +3

      @@Dimbi378 ለመናፍቃን ቦታ የለንም ያልተጠራችሁበት ቦታ ጥልቅ አትበሉ የእርጎ ዝንብ ይመስል ኤጭ አሁንስ አስጠላባችሁ ምንድነው በማይመለከታችሁ ቤት እየተገኛችሁ የምትቀላውጡት የእናተ እየሱስ እናት የሌለው ይሆናል እኛ ጋር ያለው እየሱስ ግን እራሱ ያከበራት እናት አለችው ታድያ እሱ ያከበራትን እኛ ለምን አናከብራትም አዎ ብዙዎች የሷ ስም ሲነሳ ያቃጥላችኃል ያው ምንም ማረግ አይቻልም ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ናት እንወዳታለን እናከብራታለን ጠላት እርርርርርር ይበል በቃ ምንም ማረግ አይቻልም ሃሎ ሰምተሻል አይደል? ሁለተኛ ገብተሽ መልስ እንዳትፅፊ በማይመለከትሽ ቤት

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +363

    ፅጌን ማነው እንደኔ የሚወዳት👍👍👍ዳኒ ግን አይንህን ግለጥ😏 እረ ጠላትሽ ያልቅስ ማማ በእምነትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ 😘😘ሀኒ የኒ ፍቅር

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mariye ❤❤

    • @طيفطيف-ل3ش
      @طيفطيف-ل3ش 2 года назад +2

      ቆይ ግን የፍቅር ግንኙነት አላቸውደ በስራ ብቻ መስሎኝ ግንኙነታችን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@طيفطيف-ل3ش ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @mekedasdeferew9642
      @mekedasdeferew9642 2 года назад

      አረ ይቺልጅ እንደኔ ናት እኔም ማርያም የምታወራኝ ያህል ነው ማወራት

    • @mekedasdeferew9642
      @mekedasdeferew9642 2 года назад

      አረ ይቺልጅ እንደኔ ናት እኔም ማርያም የምታወራኝ ያህል ነው ማወራት

  • @soliyanayaronami7829
    @soliyanayaronami7829 2 года назад +45

    ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ ስለናቴ የመሰከራችሁ እሷ ትቁምላችሁ ከችግርና ከመከራ ትጠብቃችሁ እመቤቴ ሁሌም ሙሉናት የጎደለባችሁ ስሟን ስትጠሩ ትሙላላችሁ

  • @yemesrachetakel3418
    @yemesrachetakel3418 2 года назад +65

    ሀናንየ ግን እኮ የምወድሽ የማከብርሽ ለም እደሆነ ታቂለሽ በእድሜ ትንሽ ነው ብለሽ እዳርቲስቶቻችን ባላየ አታልፊም ምርጥ ሴት ነሽ ኑርልኝ ሀናየ ወድሻለው ❤

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      እኔምዉዴ ኣሥገርማኛለች

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 года назад +113

    እግዚአብሔር ይመስገን በአደባባይ ስለመቤታችን መመስከራችሁ በጣም ደስ ይላል። ሐንዬ ሁሌም ስሟን ጠርተሽ አትጠግቢም። እናት ልጁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። 💚💛❤️ ፅግዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጥንካሬሽ ደስ ይላል። 👍

    • @MrAsaye
      @MrAsaye 2 года назад

      Subscribed!

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +54

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያምን ይዞ ቀና ያላለ ማን ነው ፍቅሩዋ የገባው እንዲህ ያነባል አይዞዋችሁ በመከራውስጥ ያላችሁ ድንግል ማርያም ከመድሐኒአልም ጋር ታስታርቀናለች እኛማ በየትኛው ምግባራችን ስሙን እንጠራለን

  • @smtelecom2334
    @smtelecom2334 2 года назад +10

    የኔ እናት ፅጌየ ጠንካራ ልጅ ነሸ እመብረሀን ትረዳሸ ሁሌም እመቤቴ ከጎናችን ከሆነች ምንም ነገረ ማለፍ አያቅተንም ክብረ ምሰጋና ለእመቤታችን ይሁን

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 года назад +50

    ክብር ለስሟ ይሁን እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ሀሳብሽን ትሙላልሽ ፅግዬ እኔም ጭንቀት በከበበኝ ጊዜ መናገርም አልችልም ስእሏ ፊት ቆሜ አለቅስ ነበር ከጭንቅ ወጣው የነገንም እሷ ታውቃለች ።🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @ayshatube4989
    @ayshatube4989 2 года назад +327

    ፅጌ አንቼ ያሳለፍሽው ህይወት ከኔ ጋር አንድ አይነት ህይወት ነው እውነትሽ ነው ሁሉም ያልፋል😭😭😭😭🙏🙏❤❤

  • @ሂወትየድንግልማርያም-ዀ5የ

    እናታችን ኪዳነ ምህረት መጨረሻሽን ታሳምርልሽ የእውነት በጣም ነው ያስለቀሽኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ያልፍል

    • @tube-yv6zq
      @tube-yv6zq 2 года назад

      ፕራንክ ነው አትጫጩ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@tube-yv6zq ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ

    ሱበሀን አላህ ሁሉም ሰው የራሱ ቁስል አለው 😭😭😭 ሀኒዬ ፅጌ እወዳቹሀለው በርቱልን

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz 2 года назад

      አች በዚህም አለሽ በይ ግቢና ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @Mesi____27
    @Mesi____27 2 года назад +736

    ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የምያሰለቅስ ነገሮች አሉት የኔና የፅጌ ህወት ተመሳሳይ ነው ፅጌየ የኔ ጠንካራ ኪዳና ምህረት ያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗ሀኒቾየ ኑርልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +7

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚

    • @ሙሉየ
      @ሙሉየ 2 года назад +2

      እውነት እውነት ❤❤❤

    • @Teddy6596
      @Teddy6596 2 года назад +11

      Aman

    • @lidiyagirma9063
      @lidiyagirma9063 2 года назад +1

      Betam new metewedew gen aleteredatem gen edayekochew eferalew

    • @bontutegegn6732
      @bontutegegn6732 2 года назад +1

      tsige royal betam nw mewedish ayzoshi eshi wude minm aydlem yelfal

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 года назад +963

    ስለመቤቴ ስለመሰከርሽ አክባሪሽ ነኝ ሁላችንም በጣም አሳዛኝ ታሪክ አለን በተለይ በስደት ያለነው ብቻ እመቤታችን ካለች ሙሉ ነን ክብሯ ይስፋ የኔ እናት ፅግዬ አይዞሽ በጣም ብዙ መስራት ትችያለሽ

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 года назад +9

      😍😍

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 2 года назад +11

      እመብርሃን ክብሯ ይስፋ!

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 года назад +5

      @@fikertefentahun9800 አሜንንን🙏

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 2 года назад

      ሃና አታጣይ አግባብይ ሰውየው ነው የሚባለው? 😭😭😭😭😭ፅግይ አይዞሽ

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @romandesse7472
    @romandesse7472 2 года назад +93

    ይገርማል ንግግራ ከአዋቂ በላይ ነዉ ሳቅሽ እንባሽ ይጋባል እዉነት ነዉ እመቤቴ ማርያም በጠራት ቁጥር ትደርሳለች አንድ ነገር ላካፍልሽ በድንገት እህቴ ትሞትና በጣም ጭንቀት ዉስጥ ገብቼ ታመምኩ ከዝያ ድንግልን እንዲህ ብዬ እለምናት ነበር በቃ ልጅሽ አድጓል እኔ ያላደጉ ልጆች አሉኝ አሁን እኔን እቀፌኝ ብዬ ጮኬ በእነባ ነበር የምጠይቃት ዛሬ የዛን ጊዜ ትዝታ ወሰድሽኝ የኔ ቆንጆ የምር ያለ እድሜሽ ብስል ያልሽ ጫወታ አዋቂ አይዛሽ ያሰብሽበት ትደረሻለሽ እንደኔ ከዚህ ቃለ መጠይቅ በዋላ የምታለሚዉ የመድረክ ሰራ ትሰሪያለሽ አይዛሽ የማያልፍ ነገር የለም

    • @sitt73
      @sitt73 2 года назад +2

      እኔም ወንድሜ በ አጋጣሚ ሞተ... ተመሳሳይ ስብራት ገጥሞኛል ግን እስካሁን ልቤ አልተጠገነም!እነደናንተ እኔንም በወደደችኝ💔💔💔😭🙏

    • @romandesse7472
      @romandesse7472 2 года назад

      የኔ ቆንጆ የተሰማሽን ነገር ጠይቂያ እመኝኝ ድንግል ማርያም ልታረጋጋሽ ትመጣለች ደሞ የምር እያለቀሽ ሰትጠይቂያ የምታወራሽ እስኪመስልሽ ድረስ ነዉ የምታያት አይዛሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @eadieadi2456
    @eadieadi2456 2 года назад +4

    ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ..... ሀኒዬ & ፅግዬ ተባረኩ እወዳችሗለው .

  • @medi7110
    @medi7110 2 года назад +448

    ከስንት መከራ ያደነችኝ እናቴ እመቤት ምስጋዬ ይድረሳት የሁላችንም መፅናኛ ናት ❤🙏 የአምላክ እናት 🙏❤

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +41

    ሀኒቾ ሰው አክባሪዋ ዛሬ በጣም አምሮብሻል😍ፅጌ እና ዳኒ በጣም ያስቀኑ ነበር በስመአብ ወወልድ ህይወት እንዲህ ናት ፅግዬ ኪዳነምህረት የልብሽን ትፈፅምልሽ እምባሽን ታብስልሽ ☝መጨረሻሽን ታሳምረው ከልጅዋ ታማልድሽ እናቴን ይዞ ያፈረ የለም

  • @affrasatigist2127
    @affrasatigist2127 2 года назад +22

    ይቺ ትንሽ ልጅ የኪዳንዬን ምስክርነት ነው የተናገረችው እሷን ይዛ በበረከት ነው የምትኖረው አይዞሽ ሁሌም የተሻለውን የድንግል ልጅ ይሰጥሻል

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 2 года назад +16

    የሚገርም አገላለፅ ነው ።ሴትነት ክብር መሆኑን የሚረዱ ኢትዮጵያዊያን ወንዶች በፐርሰንት በጣም ኢምንት ናቸውና ሴትነታችሁንና ቁንጅናችሁን አሸናፊ ለማድረግ ተስፋ ባለመቁጠር ከፈጣሪ ጋር ታግሎ ማሸነፍ ነው።

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад +51

    😭😭😭😭ፅግዬ በማርያም አታልቅሺ ስወድሽ ማርያም እግዚአብሔር አለ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +28

    ፀጊየ ኑሮሽ እስለቀሰኝ 😭
    ህመምሽ ይገባኛል የኔ ማር እይዞኝ
    እናቴ ኪዳነ ምህረት እመ ብርሃን
    ብርሃን የሆነው የምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ትጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ታድርስሽ ተባረኪ ያንቺ የሆነውን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ብዙ ኑሪ 🙏❤️😇

  • @zewudineshmengistu5438
    @zewudineshmengistu5438 2 года назад +45

    ሀና በጣም ነው ምወድሽ የኔ ውድ ጽጌ ውስጤን ነው የተናገረችልኝ ሁፍፍፍፍ እናንተ በሙያችሁ ያለውን አወጣችሁት እረ መሥሪያቤት ቢሮ ሴትነታችንን መማራችንን ጠላን አንቀን መግደል ነው የቀረን ሴትነት በቃ ራሡን የቻለ ትልቅ ችግር ሆኖብናል ምድረ ደቃቃ ተሠብስቦ መሀይም ሁላ ተጫወተ

  • @ashbirmulugeta4849
    @ashbirmulugeta4849 2 года назад +31

    ምሽት 9 ሰአት ስራ ቦታ ሜርላንድ ውስጥ ብቻዬን ልክ እንደህፃን ልጅ እያለቀስኩ የተመለከትኩት ኢንተሪቪው, ዋው በጣም አዝናለሁ ወንድ ልጅ ሲያለቀስ ይደብራል እኔ ግን አልቻልኩም,
    እርግጠኛ ነኝ ያሰበችበት ቦታ እንደምትደርስ.
    እግዛብሄር ያሳካልሽ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 года назад +53

    ፅጌ የኔ ቆንጆ የምር አብሬሽ ነው ያለቀስኩት 😥😥 ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 2 года назад +64

    በእውነት ድንግል ማርያም እንዳከበራችሁዋት ታክብራችሁ በመንገዳችሁ ትቅደም ጥሩ ምስክርነት ነው👍👏👏

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 2 года назад +82

    ፅጊዬ የኔ ማር እፍፍፍፍፍ ለእመብርሀን ያለሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል ለኔም የስደት ስቄ የክፉ ቀን መከታዬ እወዳታለዉ ልክ እዳቺ ካቺም በላይ እመቤቴ አሁንም ከክፉ ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ትሁነን ማር🙏❤❤❤😘😘😘

  • @እህተጸዲቅቤተኤል
    @እህተጸዲቅቤተኤል 2 года назад

    ሀኒቾ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ ፅግዬም የኔ ቆንጆ ፍጻሜሽን ኪዳነ ምህረት ታሳምርልሽ ፣ በአደባባይ የመሰከርሽላት የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት ትቁምልሽ፣ ሃገራችንን ሰላም ታድርግልን ባለጌዎቹን ደግሞ ልቦና ትስጥልን

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 года назад +194

    😭😭💔አይዞሽ ፅጉዬ የሁላችን እናት እመብርሃን ክብሩን ትውሰድ እኔም ሲከፋኝ ለሰው መናገር አልወድም ለድንግል ማርያም ነው ማወራው እሷም ተሰማኛለች፣ታረጋጋኛለች ክብር ለሷ ይሁን🙏🙏🙏💞በእመቤቴ 💞አላልፋቸውም ያልኳቸውን ቀኖች ያስጨነቁኝን ያስለቀሱኝን ቀኖች አልፌ ዛሬ ነበረ ምላቸው ብዙ ነገሮች አሉ እናም አይዞሽ ፈተና ያጠነክራል በርቺ

    • @betyshiferaw4605
      @betyshiferaw4605 2 года назад +1

      🤲🤲🤲

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      አብይ ከነግብርአበሮቹ ህፃን ሴት አራጆች ናቸው አገር መምራት አይችሉም።ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 2 года назад +159

    ተባረኪ እህታችን አቤት የእመብርሃን ስም ሲጠራ እንደኔ ደስ የሚለው ስንት ሰው አለ ውስጤ በሃሴት ይሞላል ድንግልን ጠርቶ ያፈረ ማንም የለምና

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ

    • @abebamuche186youtube
      @abebamuche186youtube 2 года назад

      ❤እኔ

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @tizitafirehun4730
    @tizitafirehun4730 2 года назад +19

    ከቃል በላይ ጠንካራ ሴት ነሽ +እመቤታችንን የያዘ አፍሮ አያውቅም እሷ ታበርታሽ 🥰🥰

  • @mariamawitbelaynesh8804
    @mariamawitbelaynesh8804 2 года назад

    ያላትን በራስ መተማመን እንዴት እንዳደነቅኩት ዋው በርቺልን የኔ ጀግና ነሽ ከልቤ ፡፡ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ አምናለሁ፡፡ ደግሞም የትሻለ ነገር እንደሚገጥምሽም እርግጠኛ ነኝ፡፡
    ውስጥሽ ትልቅ እምቅ ጥበብ እንዳለ ይታየኛል ጎበዝ እንኳን የምትፈልጊውን ለማግኘት ብለሽ ወደ እማትፈልጊው አስጠሊ ህይወት አልተዘፈቅሽ ፡፡ ከገባቸው ትልቅ መልዕክት ነው ሴሰኞች ሁሉ እግዚአብሄር ይቀጣል ደግሞ አይዞሽ ውዷ♥

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад +10

    እውነት ፅግዬ ዛሬ ይበልጥ ወደድኩሽ ለካስ እንደዚህ አይነት በሳል ሰው ነሽ!!!
    የኔ ቆንጆ ስለድንግል ማርያም ስትመሰክሪ አስለቀሽኝ አይ ህይወት ፅግዬ የኔ ውድ ታምሪያአለሽ ደግሞ ጠካራም ሴት ነሽ በርችልን እማ
    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ አንችም መልካም ሰው ነሽ

    • @sociacell9164
      @sociacell9164 2 года назад +1

      እኔም እወዳታለሁ ግን እንደዚህ አስተዋይ ሴት አትመስለኝም ነበር

    • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
      @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад

      @@sociacell9164 በጣም ምስኪን ናት

  • @abush4371
    @abush4371 2 года назад +88

    ይቺ ደግሞ ከየት የመጣች የእመብርሀን ወዳጅ ነች በናታችሁ። ለዘመኑ ወጣቶች ሁሉ ተምሳሌት የምትሆኝ ምርጥ ልጅ ነሽ። ኪዳነምህረት በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 года назад +19

    ሰው ሲስቅ ደህና ይመስላል ፀጊየ ውደ ሳቅሽን እና ፈገግታሽን ነው የምንፈልገው ሁሉም ያልፋን አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ነገ ትልቅ ደርጃ ደርሰሽ እደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ የልቦናሽን ሁሉ ይሙላልሽ
    ሀኒየ ፀጊየን ስላቀርብሽልን እናመሠግናለን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ❤💪🇪🇹

  • @zebidertamire7829
    @zebidertamire7829 2 года назад +3

    በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ኪዳነ ምህረት ለኔም ሁሉ ነገሬ ናት ሃኒቾ ፀጉርሽ ሲያምር በጣም ነው የምወድሽ ፅግዬ አይዞሽ አንቺን መሳይ ልጅ አግኝቶ ነው ባይሆን እንኳን ተይው ለአንቺ የተሻለ ነገር አለ

  • @kadeijahusen3585
    @kadeijahusen3585 2 года назад +19

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የሰዉን ስሜት በደንብ ተረድተሽ ሲያለቅሱ አልቅሰሽ ሲስቁ ስቀሽ የምትረጃቸዉ ነገር የልብሽን ንፁህነት ያስረዳል

  • @bettyhabeshawi2433
    @bettyhabeshawi2433 2 года назад +67

    ፀጌ አልወድሽ አልጠላሽ ነበር ዛሬ ነገ እባዬ ልቆምልኝ አልቻለም እውነትሽ ነው ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር አቀዋልሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍

  • @kidytikamo7067
    @kidytikamo7067 2 года назад +21

    ፂጌ በጣም ነው ምወድሽ እና ማደንቅሽ በዝች ምድር ላይ ማጣት ማግኜት ያለ ነው እና በርቺ ተባረኪ ሀኚ አንቺም ❤️❤️❤️

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +4

    ፅጌ የኔ እናት አይዞሽ ሁሌም በህይወትሽ ሁሉ ኪዳነ ምህረት ትቅደምልሽ እህት አለሜ💚💚💛💛💛💖💖💖

  • @meserethabtemariam4992
    @meserethabtemariam4992 2 года назад +166

    ሀኒ ቆንጆ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ምርጥ የጥበብ ሰው የሚያስቀና የስእብና ባለቤት በጣም እወድሻለሁ

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 года назад +19

    እዉነት በጣም ልቤን ነክታዋለች እመቤቴ የሁላችን መፅናኛ ነች አይዞሽ ፅጌየ የኔ ጠካራ አይዞሽ እማየ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 года назад +281

    ፅጌ እና ዳኒ መጋባት የነበረባቸው ፅጌ😍😍😍😍😍😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mariye ❤❤❤

    • @ekramyoutube4927
      @ekramyoutube4927 2 года назад

      ምን ሁነው ነው

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@ekramyoutube4927 ደምሪኝ

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 года назад

      😍😍

    • @ዳጊwomen2119
      @ዳጊwomen2119 2 года назад +3

      የኔም ምኞት ነው እመቤቴ አንድ ታድርጋቸው በጣም ደስ ይላሉ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 года назад +8

    ክብር ለእመቤታችን የድንግል ምልጃ ፀሎት አይለየን ስለ ድንግል ተነግሮ አያልቅም ማርይም ማርያም ማርያም ስማን ጠርቶ ያፈረ የለም

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 2 года назад +231

    ይገርማል ..ሁሉም ሰው አካሉን በልብስ ህመሙን
    በሳቅ ሲሸፍን ምንም ያለበት አይመስልም
    ነገር ግን ብዙ ሰው በልቡ የተሽከመው የራሱ ጩኸት አለው..ያን ጩኸት አጠገቡ ያለው ሰው
    አይሰማም በጩኸቱ ወይ ደግሞ በህመሙ ልክ ሊሰማው አይችልም ..ፈጣሪ ግን ሁሉንም ሰምቶ በጊዜው ያስተካክላል ..ይድንግልን ነገር የሷን ፍቅር የቀመሰው ያውራ!!

    • @debegullilat6282
      @debegullilat6282 2 года назад +2

      ጽጌ አይዞሽ ላንቺ ያለው አይቀርም ❤❤❤

    • @samiramohammed8547
      @samiramohammed8547 2 года назад +2

      እውነት ወላሂ ማን እንደፈጠረን ጌታ ተስፋ ቆርጬ ሞቴን ስጠባበቅ እንዳልነበር ዛሬ ያ ሁሉ አልፎ እንዴት አለፈ ብየ ዙሬ ሳስበው ልቤ ይደማል ጌታየን ይበልጥ እወደዋለሁ በምን ቃል ይሆን አመስግኝህ የምጠግበው አልሀምዱሊላህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +18

    የኔ ቆንጆ ፅጌዬ እውነት አንቺ ልዩ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እውነት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ እመምና የእይወት ታሪክ አለው ሁሉም ሰው ልብስ ለብሶ ስቆ ሲኖር ምንም የሌለበት ይመስላል በርቺ አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ የኔ ዉድ ❤️
    ሃንዬ እናመሰግናለን ይቺን ምርጥ ልጅ ስላቀረብሺልን የኔ ዉቦች ወዳችዋለው ❤❤️

  • @hanaanteneh1053
    @hanaanteneh1053 2 года назад +173

    ፅግዬ አንች ወርቅ ነሽ ሁሉም ነገር በጊዜው ውብ ይሆናል ❤❤❤

    • @elhamelham4917
      @elhamelham4917 2 года назад +2

      አወነትነው

    • @tibasheselman1922
      @tibasheselman1922 2 года назад +1

      እውነትነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@elhamelham4917 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@tibasheselman1922 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @tsehayneshtamr4831
    @tsehayneshtamr4831 2 года назад

    ፅጌ የኔ ወብ አስለቀስሽኝ እኮ ሁላችን በዚ ህይወት ነው ያለፍነው እና የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሁኝ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽን ያሳምረው ሀኔ የኔ ሠው አክባሪ በጣም ነው ምወድሽ መድሐኔአለም ያክብርሽ!!!!

  • @linanathan116
    @linanathan116 2 года назад +51

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 መጨረሻሽን ታሳምርልሽ 🙏

  • @jerusalemdelelegn2816
    @jerusalemdelelegn2816 2 года назад +31

    ፅጉዬ የኔ ውድ የኔ እንባ ይፍሰሰ ይበል የሴት አንበሳ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሶ ሸፍን አርጋ ያሰብሸበት ታድርሰሸ

  • @ኪድዬ
    @ኪድዬ 2 года назад +27

    ስለ እናቴ ስሰማ ዉስጤ ፍክት ብሎ ነው 🙏❤ የናቴ ልጅ አይዝሽ ♥️

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +37

    እመብረሀንን ይዞ ተስፋ አይቆረጥም ጌታን ለመውለድ ፀጋን የተመላች የኛን ችግር ለመፍታት አይከብድም እመብረሀን እመብዙሀን እመአምላክ የመላእክት እህት የሰማእታት አክሊል የሁሉ መዝናኛ የፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ የሆነች ድንግል ማርያም ክብር ይግባት አሜን

  • @sewasew
    @sewasew 2 года назад +700

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
    Peace, love, unity for the people of the world.

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 года назад +217

    ሀኒ በነገራችን ላይ ፅጌን ወላሂ ከልቤ ነው የምወዳት😍

  • @ephrem03
    @ephrem03 2 года назад +161

    ስለ ኪዳንዬ የሕይወት ምስክርነት ደስ ይላል ❤❤❤❤

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 года назад

      😍😍

    • @melachqwe8853
      @melachqwe8853 2 года назад +1

      ኪዳንየ ለመቤታችን ነው አረ አረ እናስተውል

    • @ejgtue522
      @ejgtue522 2 года назад +1

      ሀንየእመቤቴትባርክሺሠላምሺይብዛ

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 2 года назад +1

      @@melachqwe8853 ⁉️

    • @yedengllje4815
      @yedengllje4815 2 года назад

      Emberhannnn❤️❤️❤️❤️

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ፅጌ የእዉነት ከእድሜሽ በላይ አስተዋይ እና ጠካራ ሴት ነሽ ለኝም ጥሩ ጥንካሬ እና ትምህርት ነዉ የሰጠሽን በጣም ነዉ የወደድኩሽ ጀግና ነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ አሁም የልብሽን መሻት ሞልታልሽ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ ታሳየኝ ኪዲዬ እናቴ ለሷ ምን ይሳናታል የደሀ እናት ናት ኡፍፍፍፍ ሂወት ለአዱ ፈተና ለአዱ ደስታ ናት ግን ሂወት ደስ የምትለዉ በፈተናዎች ስትታለፉ ነዉ ፈተናዎቹን ደሞ በጥንካሬ እና በስኬት ሲታለፉ ደስ ድላል ከምንም በላይ ደሞ ፈጣሪ ሲረዳ ሁሉም ሰዎ የራሱ የሆነ ቁስል አለበት ፈጣሪ የሁላችንም ሀሳብ እና ምኞት ያሳካልን 🙏🙏🙏በጣም አስለቀሽኝ ሁሉም ነገር በጊዜዉ ዉብ ይሆናል ሀኒዬ የኔ ሳቂታ ቴኪዉ ፅጌን የመሰለች ጀግና እና ጠካራ ሴት ስላቀረብሽልኝ 💕💕

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 года назад +21

    ፅጌዬ ኮፊደስሽ እዉቀትሽ ጥንካሬሽ ንቃትሽ ። ሰዉነት እቅስቃሴሽ በጣም ደስይላል አይዞሽ የኔ እብድ
    አይዞሽአላህ ያሳካልሽ። ዳኒ አጥፍቶል እሱ ነዉ ያጣሽ።አላህ ዉበት ሰጥቶሽ

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 года назад +21

    ፅግየ እብድ ነበር የምትመስይኝ ጐበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ ለካ እመቤቴ ማርያም ቀሪ ዘመንሽንም አብራሽ ትሁን እፍፍ እኔም ወላጅ የለኝም እናት አባት ባይኖረኝም መፅናኛየ እመቤቴ ናት ብርክክ ብየ ስቅስቅ ብየ አልቅሸ ስነግራት እዛው ነው እንቅልፍ የሚወስደኝ ቅልል ብሎኝ እፍ ፅግየ የኔ እብድ እመቤቴን ስላመሰገንሽ አከበርኩሽ
    ሃኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስለጋበዝሻት አመሰግናለሁ

  • @henzitube7129
    @henzitube7129 2 года назад +26

    በሁላችንም ህይወት ውስጥ ከባድ ጊዜ አለ ወይም ይኖራል ያንቺ ግን ያለያል በለጋ እድሜሽ🧝‍♀🧝‍♀ ያሳለፍሽውን ስሰማ እጅግ ጠንካራ ልጅ እንደሆንሽ ነው የታየኝ💪💪 ስሜትንም ማጋባት ታውቂበታለሽ የምርም ጎበዝ ልጅ ነሽ👌👌 ህይወት ግን ይቀጥላል ...👏👏👏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +2

    እውነት ነው ረሀብን የሚረዳው ሰው የተራበ ነው👍👍የትወና የስራ ፍቅር እንዳለሽ በጣም ግልፅ ነው እና የምወጃት ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ደግሞ ትዳርም ሆነ ምን ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆነው 👍💕

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +47

    ፅግየ እዚላይ ሁሉም ነገር ተለየሽብኝ የምር ዋው በሳቅ በጨዋታ ነበር የማቅሽ እንዲህ አስተዋይ እና ትልቅ ስው አድርጌ አልጠበኩሽም ይቅርታ በርችልኝ ማሬ

  • @abyeberu5384
    @abyeberu5384 2 года назад +46

    ዋው በጣም ገራሚ እሴት ልጅ ❤️
    አንቺን አግብቶ እሽሩሩ እያለ
    እንደብሃር እቃ የሚጠነቀቅልሽ ባል ይገባሻል

  • @sablawork5367
    @sablawork5367 2 года назад +42

    ሀኔ የኔ ቅመም አስተዋይ ቁም ነገኛ ነሽ ጥሎብኝ ሁለታችሁን በጣም ነዉ ምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ፀጊ ያሰብሽዉን ቅድስት ድግል ማሪያም ያሰብሽዉን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ🙏💚💚💚

  • @amehustube6357
    @amehustube6357 2 года назад +5

    ወይ ሰው ሲቦርቅ ሲታይ ምንም ችግር ያሳለፈ አይመስልም አይዞሽ አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ጽጊ ዳኒ ደሞ እስከ መጨረሻው አንድ ላይ ያርጋቹ

  • @cabanatibbs7879
    @cabanatibbs7879 2 года назад +44

    ፅግዬ ኪዳነምህረት ሰሚ እናት ነች ! እኔን እንደሰማችኝ ሁላችሁንም ትስማችሁ 🙏

    • @frexentertainment
      @frexentertainment 2 года назад

      amennnn🙏🙏🙏

    • @tsionwendu5355
      @tsionwendu5355 2 года назад

      Amne Amne Amne

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@frexentertainment ደምሪኝውዴዋበቅንነትበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@sadorkiya2306 ደምሪኝውዴዋበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@tsionwendu5355 ደምሪኝውዴዋበፈጣሪ

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 2 года назад +13

    ፅጌ የኔ ፍቅር የኔ ቀበጥ ብዙ ግዜ ቅብጥብጦችና ሳቂታዎች የደላቸው ይመስላሉ 🥰🥰

  • @serklma4551
    @serklma4551 2 года назад +17

    ወይኔ ፅጌ የኔ እናት አሳዘንሽኝ በሰማም ዉስጥ ከባድነገር አለ የኔ እሕት አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ፅጌ❤

  • @senedamrham1648
    @senedamrham1648 2 года назад +3

    ጽጌ ጠካራ ሴት። ካቺ ብዙ ትምርት ወስጄ ኣለው ብየ ኣስብ ኣለው እና ኣይዞሽ ያቺ ኣድናቂ ነይይይይ&𝙞 𝙡𝙤𝙫𝙚 𝙮𝙤𝙪 𝙛𝙧𝙤𝙢 𝙚𝙧𝙞𝙩𝙧𝙚𝙖🇪🇷

  • @kalkidanti5777
    @kalkidanti5777 2 года назад +75

    ፅግዬ እህቴ አመብርሀን ባለፈው ችግርሽን እንዳሻገረችሽ ወደፊትም ህልምሽን ታሳካልሽ ይሳካልሻልም ሁላችንም ብዙ ውጣ ውረድ እያሳለፍን ነው ያለነው ለሁሉም ግዜ አለው ሀኒዬ ክበሪልን ♥♥

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 года назад

      ፅግዬ,ኣይዞሽ,የኔማር,ሁልምያልፋልየኔቆንጆ💖💖😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@bfjtjfggh2583 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @tegstbirhanu5083
    @tegstbirhanu5083 2 года назад +21

    ቃል የለኝም ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ ውዴ ሃኒዬ በጣም ነው ምወድሽ!!!

  • @yonasalemayehu3744
    @yonasalemayehu3744 2 года назад +15

    ፅጌ አስለቀሽኝ የምር በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ካሰብሽዉ በላይ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @RadzoI
    @RadzoI 2 года назад

    በእውነት አስተዋይ ነሽ ይሄንን ልጅ ከጭቅላትሽ አውጭው ፈጣሪ እዬንን ያደረገው ለመልካም ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል አይዞሽ ደአንሄል አትበይው ጋንሄል ብትይው ይሻላል እምነት የለውም ባለጌ ነው እውቅና ፈልጎ ነው

  • @AbnetTesfaye
    @AbnetTesfaye 2 года назад +12

    በጭራሽ አለቅሳለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር🥰 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናት አለን የምታብስ እምባ....ኪዳነ ምህረት አምባ መጠጊያ ናት🙏

  • @rozarozena7749
    @rozarozena7749 2 года назад +22

    የኪዳንዬማ ነገር ብዙ ነው ክብር ለናታችን ይሁን አሜን

  • @alem502
    @alem502 2 года назад +166

    ሐገራችን"የተሸከመችው"ጉድ"እኮ"ቤት"ይቁጠረው"መቼም"ግልፅ"ሰው"መቼም"አይወደድም"ጌታ"ይጠብቃችሁ😭💔❤❤❤

    • @TODAY4TOMORROW712
      @TODAY4TOMORROW712 2 года назад +4

      በጣም ግልፅ ሰው ይኮረኮማል!🥺🥺🥺

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@TODAY4TOMORROW712 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @tarikuoyicha1892
      @tarikuoyicha1892 2 года назад +1

      Ayizoshi tsigiye wanaw lezimuti alememechachetishi beki new yefelegishin geta yasakalishal

  • @lidiaestifanos2588
    @lidiaestifanos2588 2 года назад +1

    ufff andebetish yibarek,,,,,,full confident full knowledge ,,,,,, i wish tilk bota derisesh lesetoch andebet endemitogni,,,,,,,, melkam ngr hulu yigtemish,,,, egziabher yibarikesh ,,,,,

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ

    የኔ ቆንጆ እናታችን ኪዳነምህረት ምልጃዋ ድንቅ ነው አንቺን የሠማች እኛንም ትስማን ደሞ አይዞሽ እሷን ይዘሽ ማዘን አይጠበቅብሽም ❤❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍

    • @ghidsabra22
      @ghidsabra22 2 года назад

      Bitnasa naber gin mota kerech yene dinigel mariyam 👩‍🦳👩‍🦳❤

  • @fisthumgetachew8660
    @fisthumgetachew8660 2 года назад +157

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ♥ እመብርሃን የጭንቋ አሁንም ትጠብቅሽ ትረዳናለች🙏👏♥️ እኔንም አስለቀሽኝ😥

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 2 года назад +115

    ፅጌ አች ጥሩ ልጅ ነሽ አይዞሽ ሒወት ፈቸና ናት በርችልኝ የኔ ውድድ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አይዞሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 года назад

    ጽጌ የኔ ውብ ሁሉ ነገርግ ግሩም ነው ንግግርሽ ሃሳብሽ ጥንካሬሽ ህልምሽ ብዙ ብዙ፤ ጠንክረሽ ስራሽ ላይ አተኩሪ ዳንኤል ተይው በእጁ ያለውን ወርቅ ስላላወቀ ነው፤ ተመልሶ ቢመጣም ሊጎዳሽ ካልሆነ አይጠቅምሽም!

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 2 года назад +21

    እህተቶቺ አያቺሁ
    የሳቀው ሁሉ
    የዘነጠው ሁሉ ደስተኛ አይደለም
    ከዚህ ምተረዳቺሁ ነገ ሁሉ ያልፋል ዋናው ጤናናው የመዳም ቅመሞቺየ❤

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 года назад +15

    የኔ ቆንጆ ፅጌ እመብረሀንን እናታችንን ያመሰገንሽበት መንገድ እመብረሀን የብረሀን እናት ያሰብሽውን ነገር ሁሉ ታሳካልሽ ሀኒ እወድሻለሁ 💝💝💝

  • @kalekidanyemaryamleji9108
    @kalekidanyemaryamleji9108 2 года назад +19

    ሰው ሲስቅ ግን የሞላለት ይመሲላል ለካስ ብዙ ፈተና አለ😍😍😍😍😍

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 2 года назад

    ከዛሮ ጀምሮ ለፀጌ ትልቅ ቦታ አለኛ ለካስ እንደዚህ አዋቂ ልጀ ነች በጣም ጣንካራ ሴት ነች ሐኒዬ በጣም ነው የምውድሽ የማከብርሽ ደግሞ በጣም እያማርብሽ ነው ሁሌም ቀሚስ ልበሽ በጣም ያምርብሻል ፀጌ WOW ነሽ አስተሳስብ ብሎ ዝም ።

  • @mimijenana7830
    @mimijenana7830 2 года назад +17

    የሚገርመኝ የብዙ ሰዎች ህይወት መመሣሠል ነው! ልክ የኔን እንባ የመሰለ በችግር በመከራ የታጀበ ለቅሶ ! ጠንካራ ሴት ነሽ ፂዬ

  • @kadeijahusen3585
    @kadeijahusen3585 2 года назад +10

    ወይኔ ፅጌ በጣም አስተዋይ ሰዉ ነሽ ለካ እኔኮ
    ምንም ነገር የማታቂ ነበር የሚመስለኝ ትንሽም ነሽ ብየስለማስብ የኔቆንጆ እደኔ ዉስጥሽ አምቀሽ ነው ለካ ከላይ ስትታይ ተሞላቀሽ ያደግሽ የሀብታም ልጅ ነዉ የምመስሊዉ ወላሂ ስታለቅሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት አንበሳ ነሽ እንኳንም ከማንም ልክስክስ ያልተልከሰከሽ አሁንም ካሰብሽበት ትደራሻለሽ ኢንሻ አላህ ሴትነትሽ ስኬትን አያግድሽም ዳኒን ይዘሽ ወደፊት

  • @amuamu5116
    @amuamu5116 2 года назад +7

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ሚስተርኛዬ ጋዳዬ
    የጎደለብኝ ታውቂያለሽ ካፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ
    የንጦጦዋ ኪዳነምህረት ለኔ ያረገችልኝ ብዙ ነው 😢 ግን ሁሉ ያረገቺልኝ እረሳው እዳስታውስ ሰላረገሺኝ አመሰግናለው ፅጌ !! ልባችንን ትመልስልን እመአምላክ!! አሜን

  • @mesiyegeta7321
    @mesiyegeta7321 2 года назад +1

    ጠንካራ ልጅ ነሽ ለሌለ ወጣቶች ካንቺው ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ💕💕💕💕⚘

  • @mamesime8027
    @mamesime8027 2 года назад +42

    እመቤቴ አምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከለሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ተቃርባለች ዘወትር ነፍሴ አሜን በእውነት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልቦናችን ተሳድርብን አይዞሽ እህቴ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

    • @molamola263
      @molamola263 2 года назад +1

      ልጂቱ ቅምም ናት ቀረቺበት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@molamola263 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @munahamdu9497
    @munahamdu9497 2 года назад +125

    እፍፍ ፅጌ ተቸግሮ ያየ ያቀዋል አስለቀሽኝ 😭😭አይዞሽ የኔ ዉድ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +1

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 2 года назад +2

      በጣም 😥

    • @tibasheselman1922
      @tibasheselman1922 2 года назад

      እውነት እኔም በጠም አስለቀሽን ፅጊዬ የኔ እናት አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንች ጠፈጭናገሪናሽ ውለህ እኔ ፕሪንኮችሽ በጠምነው እውደሎ እውነት አይዞሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@toyba_tube132 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@tibasheselman1922 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    አይዞሽ ፅጊዬ ኪዳነ ቃሏ የፊቅር እነት ሰሚ ነት የጌታዬ እነት🙏 እማ እግዚአብሄር ፀባኦት 🙏 አሁንም ሁሉንም ለእርሷ ስጫት 😍😍😍😍

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 года назад +7

    ፀግዬ የኔ ጀግና የእውነት አንቂ አንደበቶች ማለት ነው
    ለብዙወች ብርታት ትሆኛለሽ 🙌

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 года назад +4

    እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት 18 ሰአት ቆም ሰርቸ ድክም ብሎኝ ልተኛ ስል ነው እያየሁሽ ያለሁት ፅግዬ በጣም አስለቀሽኝ የቤተሰብ ጉዳይ ከባድ ነው እኔም ከኔ በላይ የትንንሽ ወንድምና እህቴ ህይወት በየቀኑ ያስለቅሰኛል ቁስሌን ነው የነካሽው በወንድም ልጅ የተነሳም ብዙ ለህይወቴ የሚጠቅሙኝ ነገሮች አጥቻለሁ በሴትነቴ በጣም ተፈትኛለሁ እና ስሜትሽ ይገባኛል አስለቀሽጥ ከዚህ በላይ ጥንካሬን ፈጣሪ ይጨምርልሽ በጣም ቆንጅየ ፈጣን ንቁ ሴት ነሽ ያስብሽበት ፈጣሪ ያድርስሽ ፅጌ ሀንየ አንችም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ

  • @alemayehubule3882
    @alemayehubule3882 2 года назад +78

    ሁሉም ሰው የሚያዳምጠው ሰው ቢያገኝ ከባድ ጊዜ አሳልፏል ::አሁንም ድንግል ማርያም ምኞትሽን ትሙላልሽ በርቺ🙏🙏🙏

    • @tna9771
      @tna9771 2 года назад +1

      አቺ፣ቆንጆ፣ነሽ፣ዳኒ፣ግንያችን፣ወዳወድ፣ልጅ፣በዝች፣ልጅ፣መቀየርእ፣ትገርማለእ፣አንዬ፣ይቅርታ፣ይጠይቃት፣ባንቺ፣ሚድያ፣በድጋሚ

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад

      Ende wedawed btonm wedi mfelgew cofdens new enate

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    ጽግዬ የኔ ውድ ጎበዝ ልጅ ነሽ ከዳኒጋ ብትጋቡ ደስ ይለኛል ምክኛቱም በጣም ታምራላቹ በዚላይ ደግሞ ብዙ ትተዋወቃለቹ ከማያቁት መላክ እንደሚሉት ያሰብሽውን ያሳካልሽ 😍😍😍😍

  • @SaraSara-zw9bd
    @SaraSara-zw9bd 2 года назад

    አይዞሽ ፅግዬ የማያልፍ የለም የኔ ቅመም፡ ኪዳነ ቃሏ ኪዳነምህረት ያስብሽውን ታሳካልሽ። የኔና ያንቺ ላይፍ መመሳሰሉ ደግሞ ይገርማል እ ኔም እንዳንቺ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን የምታወራኝ ነበር ሳሊተ ምርረት ምርያም ነበር እየሔድኩ የማለቅስባት ። ፅግዬ በርቺ ከቤተ ክርስቲያን አትጥፊ ሁሉም በእግዚያብሔር ፍቃድ ይሆናል ጎበዝ የኔ ቅመም።