Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/9NGRDUOWER4/видео.html
Awiko menegageriya lihon feligo new DJ lie wededikat yalew minim ayansatim gin tinshi new biya new haha
Hanna I miss you
ውይ ሐኒቾ እኮ ትለያለሽ ለሰው ያለሽ ክብር ሁሉን በእኩል አይን የምታይበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ክበሪልኝ የኔ እናት በጣም እወድሻለሁ
@@እዛውዋርካውስርነኝ ፕራንክ ይመስለኛል ግን
ሀኒ እባክሽ አገናኛቸው ወይ ፍቅር ሲያሳዝን እህል ውሀው ከሆነች የትም አትደርስም እባክሽ ሀኒቾ ሰበብ አድርሺለት አላህም ይወደዋል አጅር አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ!!!!!
የኛ የድሆቹን ልጂ አሳድጋ አስተምራ እዚህ ያደረሰችን ሺሮናት እድሜዋን ያስረዝማት ። ባለውለታዬናት ።
መቸም ቢሆን የሽሮ ወለታ ከፍየ አልጨርስም ልክ እደና ናት የኔ ሽሮ
ሴት ናት እንዴ??🤔🤗
ሀኒዬ ሁሌም ልእልት ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ 😍😍😍ዳኒ ግን ከምር ምን አስበህ ነው ዲጄ ሊን እረ ፅጌ በምን ጣእሟ ለነገሩ በእድ ያለ ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው ይባል አደል
እዴት ሰው ውንድ ያፈቅራል
እንኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ልዶጆች በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ግብፅች መልካም የመቃጠል ጊዜ ተመኘሁላችሁ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ
በጣም ደስይላ እንኳን አብሮደስ አለን 🙏🙏
ሀሀሀሀ አልሀምዱሊላ
🤗🤗🤗😄
ክክክክክክ እንኳን አብሮ ደስስስስስ አለን ለግብፅም ሆኖ የሚቃጠል ካለ መልካም አብሮ የመቃጠል ዘመን
እግዚአብሔር ይመስገን 😀🤣😀😀ማዳሜ ትቃጠል 🤣🤣😀😀😀😀አቃጥላኝ ነበር እቅልፍ አሳጥታ በስራ 😭😭
👉❤እቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ🇪🇹👈
አሜንንን አሜንንን 💞🙏💞
Amen
ሀንዬ የኔ ልዩ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እና ዳንዬን ስላቀረብሽልን በጣም ደስ ብሎኛል ወጣቶችን በደንብ አበረታችልን
አተውሸታም፣ ኸረ፣አንቾ፣አገናኛቸው
Ena erasu esun fb laye aechaw eyarateku new yagabawut
😂😂😂ሽሮዬ ወይዬ ሥወድሽኮ😍 ሽሮ የምትወዱ ብቻ በላክ አሣዩኝ ።ዳኒ የወንዱ ሣሮን ብዬሀለሁ ክክክክክ
በትክክል የወንዱ ሳሮን
🤗🤗🤗
ሽሮዬ አንች ሁሌም ኑርልን
😍👍👍👍👍👍👍🙌👍
ይገበወል😏
የፍቅሩ ነገር በጣም ይገርማል እውነቱን ከሆነ የወደዳት እውነተኛ ፍቅር ነው ።ሃኒዬ የኔ ፍልቅልቅ
ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ዳኒን ስላቀረብሽልን በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😍❤️ ዳኒ በፅጌ ፍቅር ያብዳል ብዬ ስጠብቅ በ ዲጄ ሊ ማበዱ አስደምሞኛል
ፅጌ የሚወደድ ስብእና የላትም ሙሉ ነገርዋ አርቴፍሻል ቅልቅል ያለች
ሀኒዬ ወላሂ ከአረቲስቶች ሁሉ አብልጬ ነው ምወድሽና ማከብርሽ
You are the most beautiful humble being haniye! You literally can interview anyone and your energy flow so easily with them. God bless you. Watching your show from 🇦🇺.
ወይኔ ዳኒዬ የኔ ውድ እውነት አሳዘንከኝ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ እውነት ከሆነ ያንተ ፕራንክ አይጠገብምኮ ሀኒዬ በጣም ነው የምወድሽ
ዳኒ እግዚአብሔር ይማርክ ሀኒዬ love you😍
የኔም አባት ሽሮ አይወድም😍😍😍 ሰው የሚወደውን ነገር ያድርግ ባይ ነኘ 😘😘😘💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
እናቴም አትወድም ያማታል ከበለች
@@ምርኮፈጠነ እሽሽ
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው እኔም አልወድም ሺሮና ፍርፍር
እካን ደና መጣክ ዳንዬ የኔ ማር ፍቅር ከባድ ነው ለምን አፈቀርካት አልልክም ፍቅር እውር ነው እግዚአብሔር ይቅናክ ግን ወድሜ ምንም ይውን ምን ከአላማክ እዳትወጣ የአተ ካላት ይርዳክ የምር በጣም ነው የአሳዘከኝ የኔ ጩጬ አይዞክ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹
ልጅሽን ሰላም በይልኝ አላህ ያሳድግልሽ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ
ክበሪልን
አንዳንድ ጩጬ አስተሳሰብ ያላቸው ወንዶች ዝና የሚያገኙበት አጋጣሚ ይጠቀማሉ ይሄም ልጅ እንደዛ እንደሆነ ይሰማኛል ሀንዬ ግን ሰላምሽ ይብዛ ወንድየው የቲክቶክህ አይዲያህ ምርጥ ነበር ይሄ አይዲያህ አይነፋም እምምምምም ከጀርባ የሆነ አላማ አለህ ዝና
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ውይ ሰወድሺ ፍንዲሻ ሰቃሺ ውበትሺ መሰቀልሺ የኔቆንጆ
ሃንየ እኔም እንዳንች ገርሞኛል ስንት ቆነጃች እያሉ ወንድ ወንድ የምትመስል ለማፍቀር ቀርቶ አብሮ መሆድም የምታስፈራ አፈቅራታለሁ ሲል ሁላችንም ሻክ ያስደርጋል ሃሳብንም ቢቀይር ደስ ይላል
Betam ወንዶችኮ በተቃራኒ ናቸው
እሄ ልጅ በጤናዉ አይመሥለኝም ፀበል ቢጠመቅ ጥሩ ነው በጣም ያሣዝናል አይድረሥ ነው ሚባለዉ እንዴት ወንድ ሤት ይፈቀራል
የኔምኞት ከፀጌጋር እድትጣመሩነዉ በአሏህፍቃድ ትጋባላችሁ ተስፋአለኝ
ቂቂቂ ተይ ተይ
Bachi migut sayhon besu flagot new
ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽልን ወይኔ ዛሬ የምዎደውን ልጂ ዳንዬን አቀርብሽልን ውይ ዳንዬ ጥርስህ ገዳይ ነው ስዎድህኮ ፀይምነትህ ባጠቃላይ ቀልዶችህ ስራዎችህ ስዎዳቼው በርታ ዎንድማችን 😍
*_ግን ግን ምን ሁኘ ነው ወይኔ ምን ሁኘ ነው የሚለው ሙዚቃ አንዳንዴ ይጠቅማል 😂😂😂😂🙈🙈 ሽሮ አልወድም ሲባል ዛሬ ሰማሁ ለማነኛውም የየሰው ፍላጎት ነው ወይ ጉድ እኔን የአሳደገችኝ ከእግዚአብሔር በታች ሽሮ ናት 😂😂😂 በምን እንደ አደገ አላቅም 🙈😂 ብቻ ሽሮ አያሳጣን ብትወድም ባትወድም አልወድም አይባልም የኢትዮጵያ የበአል ምግብ ሽሮ ነው😂 ደግሞ ወንድ ነው ሴት የአገባህ የአፈቀርህ 😳🙄😳🙈😂 እኔ ሳውቀው ወንድ ነው ዲጂ ነው የሚባለው ልጅ 😂😂🙈 ይመቻችሁ መልካም ፍቅር ወደ ቤት ጎራ በሉ እንግዳ ክቡር ነው ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ 💚💛❤️🥰😍 እንጫወት እናውጋ ጎራ በሉ ሰብስክራይብ አድርጉ 💚💛❤️🥰😍_*
ግን.ግን.ግን...........
እረይድፍው.ያጅጅ.እሚባል.ጎሮምሳማ.ሌላ.ኮሮና.ሊያመጣብነውጅ
@@ወለተ.ስላሴ ወይኔ የት ሄጄ ልሳቅ
🥰🥰🥰
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀንቾ በጣም እናመሰግናለን ዳኒዬ ሰላምህ ይብዛ 😍
እረ ዳኒየ እንዳጠላህ በሹሮ አችን አትምጣብን😳😳😳በተረፈ ሀኒየ ምርጥ ሴት ይመችሽ እመቤቴ ሁሌም ከችጋ ትሁን😍😍😍
እረ ዳኒ በሳቅ አይ የፍቅር ነገር 🤣🤣🤣🤣 ሀኒዬ የኔ ቆጆ ቅመም እኳነሽ ልጂሽን አሏህ ያሳድግልሽ
ሀኒን የምትወዷት እኔም ውድድ ነው የማደርጋችሁ
ወይኔ ዳኒ ፕራክ ነው በለኝ ፅጌ ናት አብራህ ምትሄደው😍ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እኔም በሳቅ ሞትኩ አለቀሰ እኮ😂🙆
You are welcome honey! Guys you like you so much honey!!😍😍
አይ ፍቅር አይሰራዉ የለም ያችን እንኳን ላፈቅራት ባገኛት በምንገደ እምደረግማት ነዉ የሚመስለል ለማንኛዉም ያሰብከዉ ይሁን
ወይኔ በሳቅ
ሀንዬ የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንቺና እራኬብ አለማየው አብራችሁ ነው የተማራችሁት ጓደኛ ናችሁ እስቲ እሷን አቅርበሽ ተጠያየቁ
ዋው ደስ ይላል ማፍቅር ደስ ይላል መፈቀርም መልካም ነው ዳኒ በጣም አከበርኩህ ዳኒመልካሙንምላሽ ከድጀ እንጠብቃለን በተስፋ !
ሀንየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እድህ ከወጣቶች ጋር ሁነሽ ስታበረታች ስታግዝ እውነት ቅን መልካም ልብ እዳለሽ ግልፅ ነው እወድሻለሁ ፈዱሻዋ
አይ ይሄ ፍቅር የት እደሚጥለነ አላቅም አይ ዳኒ 😘😘😘
Gondere nesh?
ሃንዬ ይሄን ልጅ ፀበል ዉሰጅው በጣም እያናደደኝ ነዉ ማርያምን
ለምን
ዳኒ ምርጥ ልጅ 👍👍👍👍
ዳኒዬ ወንድሜ አይዞህ ታገኛታለህ ሀኒዬ የኔ ምርጥ በጣም ነው ምውድሽ የኔ ልዩ
ሀንየ ዉይ ስወድሽ እኮ አችን የሚያገኙ ልጆች ታድለዉ እኔም የነሡ እድል ደርሶኝ በአካል አግኝቸ እደምወድሽ ብነግርሽ ደስታዉን አልችለዉም ከሴት አርቲስቶች በጣም የምወዳቸዉ ሀና ዮሀንስ እና ሔለን በድሉ ዉይ ስወዳችሁ ማሪያምን ሀንየ
ጓደኛ አላት ኢትዮጵያዊ ወንድ አትፈልግም ማብሪያ ማጥፊያ ላይ ቀርባ ያለችውን ስማ (ማሞ ቂሎ) ሽንታችንን በሳቅ አስጨረሰን እኛም ፕራንክ መስሎን ነበር በናትሽ ሐንዬ ዛሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😆😆😆😆😆😆😆
ሀንቾ ምርጥ የምንወድሽ ፍልቅልቅ ቆንጆ ዘመን ላይ ሠው ለሰው ላይ መጎስን ቡጀሌ አልሽ የጫማ ስጦታ 😂😂ፊልም ድራማ ፈታ የምታረጊን ባቺ ❤❤ዲጄ ሊ የት ነሽ ሳያት ታስቀኛለች አቦ እራት ልትጋበዥ ነው ማሬ 😂ዲጄ ሊን ተዋት እና ሳሮን አግኝ የሽሮ ነገር ማች👍
በጣም ጉበዝ ነህ ግን የገረመኝ ነገር ቢኖር አንተ የዲጄ ሊን ኮንፌደስ ስታደንቅ ነገር ግን ያንተን ኮንፊደስ ማፍቀርህን በግልፀ መናገርህ ያው በኛ ሀገር አልተለመደም ግን አላማህ ላይ ትኩረት ብትሠጥ ጥሩ ነው። ግን በአንድ ወቅት ኢተሪው ስትደረግ ይሄ ወደድኩሽ ሞትኩልሽ አይመቸኝም ብላለች እና የውነትህም ከሆነ ምንም ሆነ ምንም መልሱ አንተ ግን አላምህን እና ቡዙ አዲስ ነገሮችን ለመፍጠር መቀጠል አለብህ ባይ ነኝ በተረፈ መብትህ ነው ።
ከማንም በላይ ቤተስብህ ማክበህ ደስ ይላል ፍቅር በተረፈ ፈጣሪ ያግዝህ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ እንደ ምትረዳህ ደሞ ተስፋ አለ ይመቻቹ
ኤረ ዳኒዬ ፅጌን ትተህ ፅጌ ትሻልሃለች❤️ሃንቾ እናመሰግናለን የምወደውን ወጣት ዳኒን ስላቀረብሽ ደግሞ ፊርዝ ፀጉር ነበር የሚያምርብሽ የኔ ዉብ ቀምሲሽ ዋው ነው ❤️
የኔ ቆጆ ሀኒየ እወድሽ አለሁ የኔ ፈርናሣ❤❤❤እኔ የሚገርመኝ ፆየሥ የት ጥሏት ነው ዲጂን የሚያፈቅር🙄
Endmamer
He is very honest man.
*_ሰላም ኢትዮጵያዊውን በመጀመሪያ እንኳን ለድል ቀን በሰላም አደረሳችሁ ደስ ይላል እንግዲህ እስከ መጨረሻው ያሳምርላቸው በሩጫ ኢትዮጵያ እንደተጠራች በኳስም ያስጠሩልን ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ_*
❤❤❤❤😮
ደበጫ ደናነህ እረ ጠፋህ
ወይኔ ዳኒ አስለቀስከኝ ስታለቅስ ማርያምን እባየ መጣ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሀኒቾ አሪፍ ነው እንጦጦማርያም ለሆሳና ፎቶ እንነሳ ስልሽ እሺ ብለሽኝ ፎቶ አብረን ተነስተናል ያለፈው አመት ማለት ነው ለሰው ያለሽ ክብር ደስ ይላል በጣም መልካም ሰው ነሽ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ
ሀኒቾ የኔ ሳቂታ ኑሪልን ዳኒዬ በርታልን እነሰወድሀለን ዲጄ ሊን ማፈቀርህ ያንተ መብት ነው ግን ዳኒዬ ዋይ በጠና ታመሀል ለማልቀስም ደረስክ ሀኒቾዬ አገናኝው
He is such a sweet man. It is hard to find an open man in ethio just like him.
ሀኔዬ ወድሻለው በጣም አድናቅሽ ነኝ ጎበዝ አንደኛ አርስቲስት ነሽ ብቻ ያንቺ ሾሆ ሀሉ ቦታ ምርጥ ነው በተለይ እኔ እንተዋወቃለን እምለውን ሳያመልጠኝ ነው ማየው ወድሻለው ይመችስ ዳኒ ምርጥ ሰው
የሺሮ ነገር የኔ አባት አይወድም ሀብታም ሆነን አደለም ደሞ ማጅራቴን እንዳትሉኝ😂 አለመውደድ ነው
በዳኒኤል ሹሮ አለመውደድ አልተደነኩም ምክንያቱም ያክስቴ ልጂ ነበር እንጀራ የማይበላ እንጀራ መብላት ቀርቶ ከእንጀራ ላይ ዳቦው ከተቀመጠ አይበላም ነበር ከተወለደ ከምሮ አክስቴ ከቤት ወታ ማደር አቺልም ነበር እንደዚህ እያሉ የ12 ኛ ክፍል ተማሪ ሆነ በመጨረሻም አክስቴ በጣም ሰለቻት የሚኖሩት ገጠር ነው የሆነ ጊዜ እንጀራ አቀረበችና ዛሬ ካልበላህ ታንቄ እሞታለሁ ብላ ገመድ አስራ አስፈራራቺው በግድ በላ በልቶም ያስታውከው ነበር በግድ ለመዴ 18. አካባቢ እንጀራ ሳይበላ.
መነጋገርያ ለመሆን ይመስላል ዳኒ ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛ
ሀንዬ ብዙ ነገር ይምታውቂ ነሽ ግን ቡዙ መቅረብ የሚችሉ ሰዎች አሉ አንቺም ደረጃሽን ያወርደዋል ለምሳሌ ይሄ ልጅ ለ ኢትዮጵያ ምን አበረክተ ብዮ ብጠይቅሽ አንቺም መልስ የለሽም ።አንድ ብር ብስሙ አልሰጠም ። እንደነዚህ አይነት ቡትቶ አይነት ስዎችን በቀረፆሽበት ካሜራ ፣ለሀገር ብዙ የሰሩትን ትምህርት የስጡትን እንዳትቀርጭበት ።ብር ለማግኘት ብቻ አትስሪ ለምሳሌ ኮመዲያን እሸቱን ትመልከች ።ስለምውድሽ መከርኩሽ ሀኔቾ
ሀንዬ በጣም የምወድውን ነው ያቀረብሽልኝ መጀመርያ ቲክቶክ ማየት ስጀምር በዳኒ ነው የጀመርኩት እሱ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ሌሎችም እሉ እስካሁን እከታተለዋለሁ
ማንኛዉም ሰዉ በራስ መተማመን መኖር አለበት በራስ መተማመን ካለ አሰብንበት ቦታ ይደረሳል እና ዳኒ ይቅናህ ብያለሁ ፍቅር ለአፍቃሪዉ እንጂ ለተመልካች ቀላል ነዉ የምንወደዉን ለማግኘት እስከቻልክ ድረስ ጣር
ይህ ልጅ ልፀለይለት ይገባል እንዴት ወንድ ይወዳል ልጅቱ እኮ ወንድ ማለት ናት ይህ የሰይጣን መንፈስ ነው
Atiyilignimi guyochin inawogizaleni set mesilawu kehone
anchi nesh tshotawan yekeyershlat
አቤት ውበት ሀኒዬ የኔ ልእልት ዛሬ ደግሞ ልዩ ሆነሻል ልብስሽ ሲያምር የኔ ወርቅ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ . ዳኒዬ በጣም ድንቅ ወጣት ነው በርታልን. ግን ፅጌዬ እዳሰማ ስለ ፍቅሩ. ክክክክክክክ
ሃንዬ ዳኒዬ ስወዳችሁ ዳኒዬ ዋ ጥጌሬዳን ትተህ የምን ሌላ ማፍቀር ነው 🤣😀ሃንዬ ፕራንክ ነው እጅ ዳኒዬ ድጅልን አይወዳትም ከምር ፕራንክ ነው 🤣🤣🤣አሁን ወንድ ለወንድ ምን ትሰራላችሁ 🤣🤣👌👌👌👌🤣በተረፈ ሃንዬ እወድሻለሁ ❤❤❤♥️♥️♥️❤♥️♥️❤
😁😁😁😁
@@ፀሐይሐበሻዊት Endmamer
ሀንዬ ዳኒን አትመኝው ፍራንክ እያርገሽ ነው የሱፍራክ እኮ የእውነት ነው የሚመስል
ፕራንክ ነው ምትሉ ላይክ ግጩ 😂😂😂
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉፍቅረኛ ስትጠየቅ ደብል ፅታ ግን ውንድናት ሴት ዳኑዬ ፈጣሪ ይርዳህ
ሃንዬ የእኔ ጀግና በርች እኔም በቅርቡ እመጣለሁ የምር በፈጣሪ ፍቃድ ሳላገኝሽ አልመለስም የእኔ ቆፍጣና ወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰
የኔሰወሰ ሰላም ግቢልኝ እንገናኛለን
ሀኒ የተዋህዶ ቆንጆ ተባረኪ። ይሄ ልጅ ግን የፅጌን ነገር ምን አደርጎ ነው አፈቀርኩ የሚለው
አረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ሀኒዬ ብራንክ እያረገኝ ነው አልሽ ደኒ የተመታክ ልጅ ይመቻቹ
ክክክክ ያስብላል
Hanye shekorina I m from Eritrea 🇪🇷 I proud of you love you 😍 I m fun of you ❤️❤️❤️
ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
ሀያዬ ሰብ አርጊኚ
እራት ብጋብዘው በል ማፈሪያ
ወይ ዳኒ ሮያል የፍቅርን ነገር ሁላችንም ቀምሠናታል አይዞህ ወንድሜ በርታ የቀጣይ ህልምህ ይሳካል ሀንዬ መልካም ሠው እንወድሻለን እናከብርሻለን
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ልኑር ❤️❤️❤️❤️❤️ሽሮና ዶሮ አልወድም አልህ ባይኔ መጣህመቸ ሀገር ገብቸ በበላሁ እያልሁ ሆ 😁😁😁😁😁
በግልፅ እኔ እንደዚህ ነኝ አትሉም ምድረ ቆሻሻ ከኢትዮጵያ ስራቹሁን ይንቀል የአገሬ ልጆች እንዚህ በሚዲያ ብዙ ጊዜ የምታዬቸው ከኋላቸው ብዙ አላማ አንግበዋል ትውልዱን ሊበክሉ ነው አስተውሉ
ዳኒ ዲጄሊን ማፍቀሩ አይገርምም ልጅቶ በራሱ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
I like your honesty
where do you find your best guests?
ሃኒየ የኔ እርግብ ሴት ድርብብ ያልሽ ሴት ዳኒ የኔ ሳቂታ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
ሀንቾ ወይኔ ማርያምን እንዴት እንደምወድሺ አንችን አንድ ቀን ባገኝሺ በህይወቴ ያልተደሰትኩትን ነው እምደሰተው ደሞ ወንድ እንዳልመስልሺ
Kkkkkkkkkkk
ሀኒየ የኔ ምርጥ በጣም ነው ያማረብሺ ደሞ በጣም ነው እምወድሺ ኢትዮጽያ ስመጣ አንደየ በይሺ ባገኝሺ ደስ ይለኝ ነበር ማርያምን በጣም ነው እምወድሺ🙏 💚💚💚💚
እደው ዲጄ ሊን ብታገኘው ማለቴ ብታገኛት ይሄ ፍቅር ፆታዊ ፍቅር ነው ወይስ አድናቆት አይበልጥህም እንዴ በድሜ ሆሆ😀
ዳኒየ በጣም ነው የሚመቸኝ ፂጌ ግን ተቃጥላለች ይሔኔ🤣🤣🤣🤣ሐኒ የኔ ፍልቅልቅ ❤😘
የፅጌ ብቻ ነዉ ኮሜቶች ጥልቅ አትበሉ 😉
እውነትም ወላድት አምላክ ማሪያምን ዳኒየ ወደራስህ ተመለስ ፍቅርኛ አላት ከተባለ ። ነጥብ መዝጋት አለብህ የምን እራት ልጋብዛት ነው እሚሆነውን አብሮ አደግህን ፃጌን አግባ እሺ
እሷም የሀበሻ ወንድ ባልም ሆነ ፍቅርኛ አልይዝም ስትል ሰምቼአት አለሁ😂😂
ግልግል ነው ቀርባት ኢትዮጵያዊ ኩሩው ነው ሀበሻ ወድ ለማግባት መጀመሪያ ሴት መሆን ያስፈልጋል ውድ
እኔምለው ሁለት ፈንድሻዎች እንደት ተገናኛችሁ?!!ሀንዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ
ዳኒ የሚገርም ስብእና ነው ያለህ በጣም የማከብርህ ስው ነህ
ሀንቾ ስወድሽ እኮ ከልጅሽ ጋር እድሜና ጤና ይስጥሽ ዲጄሊን ቢያ ፈቅር አይገርምምም ምርጥ ልጅ ናት ሁለሉ ነገሮ ይመቸኛል አስተሳሰቧ አጠቃላይ ፍቅር ናት።
ዲጄ ሊ ምርጥዬ ነች እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም ነው የምወዳት ሀንዬ አምሮብሻል😍
እ ምርጥ እኔ ደግም በጣም ነዉ የምታስጠላኝ
እር ፅጌ ናት እምትመጥነው
@@ፍፍፍግግ ብትመጥነውም ፍቅር ከሌለ ምን ይደረጋል ዋናው ፍቅር ነው
@@roroed9946 በምን ተገናኝታችሁ ነው ምን አጠፋች
@@tgabab6759 እረ ሚዳላይ ነዉ ነዉ እንጂ ያየሆት
ሀኒቾ 👌😍ሰው አክባሪዋ ሁሌም ይመርብሽ እናመሠግናለን👏
ዋዉ ምረጥልጂ ሀንንየ እንኳንደህና መጣቺሁ
የኔቅን ሰብ አርጊኚ
ሀኒቾ አንቺ አጠያየቅሽ አስቆኛል ....ግን ፍቅር ከባድ ነው : ዲጄ ሊን ያው ትንሽ ወንዳወንድ ስለሆነች ይሆናል እና ምን አልባት ዳኒ በጣም ወጣት ነህ በደንብ ውስጥህን አዳምጠው ትንሽ ጊዜ ወስደህ ነገ አብሬያት ስሆን እንዴት ቻሌንጆችን አልፍለሁ ብለህ አስብ ብዙ ጊዜ ፍቅር ሶይዘን ከባድ ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ: በስራህ በርታ
ሀንዬ ተጨነቅሽ 😀😀😀😀ፍቅርኛ አላት ማግባት እትፈልግም መውለድ ነው ዳኒ ይቀልዳል ባክሽ እኔም እላመንኩት ዲጄ ሊ እጊንታው ባቀናበረችልን በጫማ ጥፊ
ክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክክክክክ.እዳትጠጋኝ.ነውየምትለው
🤣🤣🤣🤣
ክክክ አረበሳቅ ገደልሽኝ
Kkkkkkkk hahaha are weyna
ዳኒ ምርጥሠው እንኳንደሥአለን ግብፅንሥላሸነፍነ🥰
ዳኒዬ አሳዘንከኝ ብትረዳህ ደስ ይለኛል 😍
ሃኒዬ ስወድሽ ዳኒንና ፅጌን በአንድ ላይ አቅርቢልን😍😍😍😍
🤣🤣🤣😂😂😂😂በሳቅ እንተዋወቃለንወይ መሰለኝኮ ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ
ሀኒዬ በጣም ምርጥ ቪደዉነዉ እናመሰግናለን።
ሀንየ አሳቅሽኝ የኔ ደርባባ ❤️❤️🥰❤️አላህ ያገናኝህ ዳንየ ፍቅር ከባድነው አይዞህ 🥰🥰❤️🥰
ሀኒቾም:ዳኒም:በጣምነውምወዳቹ።ያውዳኒ:እንደዚአልጠበኩህም:እናትህታፈቅራለህ?በተረፈይመቻቹ:ጥሩቦታ:ትደርሳለህ:ብዬተስፋአደርጋለው:ምኞቴምነው።
እንዴ ኡኡኡኡኡኡ🙆🙆🙆🙆🙆🙆ዲጂሌን አፈቀርኳት እረ ዳኒ እየሄድክ ፅጌን የትጥለህ ነው ዴጄሊ ወኔዋደስ ይለኛልግን ዳኒ እየበድክመሆንኑነው😂😂😂😂😂😂እሯሯሯ እረዳኒ ፕራንክነውበለኝ🙆😂😂😂
ሀኒዬ እመቤቴ ያሠብሽውን በሙሉ ያሳካልሽ ሳቂታነትሽ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ደስታን ይሰጣልእኔም ሳቂታ ስለሆንኩኝ አውቀዋለሁበርቺልኝ ውድድድድድ
እብደት ነው በጣም ይሄንን መስማት ሆይ የሷ ሰይጣን ተጋባበት
ሀኒዬ የኔ ውድ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ምናልባትም ህይወቴን ታተርፊልኝ ይሆናልና እባክሽ
ሀንዮ ቆንጆ ውድድ ኢትዮ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኞል
ይመችህ ምርጥ ሴት ነዉ ያፈቀርከዉ
እኔ ደሞ ያማረኝ ነገር ቢኖር ሽሮ ፍትፍት ነው መች አገሬ ገብቼ እደምበላው ጓግቻለው 😢❤️
ካለሽበትም ሆነሽ መፈትፈት አቺይምደ እኔ ባለፈው በላሁ
@@አሚነኝየመርሳልጅ ታድለሽ ገጠርአማ ቦታ ነው የምኖረብ ምን የኢትዮጵያ ምግብም ሰውም አላገኝም የምር 😢
@@mariz5053 ውይ የኔናት የኔ ቢጤ እኔስ መሀል ከተማ ነኝ ግን የኢትዮጰያ ምግብም ሆነ ሽሮ የለም ባገሩ
ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
@@fikirsimachew1212 አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
ruclips.net/video/9NGRDUOWER4/видео.html
Awiko menegageriya lihon feligo new DJ lie wededikat yalew minim ayansatim gin tinshi new biya new haha
Hanna I miss you
ውይ ሐኒቾ እኮ ትለያለሽ ለሰው ያለሽ ክብር ሁሉን በእኩል አይን የምታይበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ክበሪልኝ የኔ እናት በጣም እወድሻለሁ
@@እዛውዋርካውስርነኝ ፕራንክ ይመስለኛል ግን
ሀኒ እባክሽ አገናኛቸው ወይ ፍቅር ሲያሳዝን እህል ውሀው ከሆነች የትም አትደርስም እባክሽ ሀኒቾ ሰበብ አድርሺለት አላህም ይወደዋል አጅር አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ!!!!!
የኛ የድሆቹን ልጂ አሳድጋ አስተምራ እዚህ ያደረሰችን ሺሮናት እድሜዋን ያስረዝማት ። ባለውለታዬናት ።
መቸም ቢሆን የሽሮ ወለታ ከፍየ አልጨርስም ልክ እደና ናት የኔ ሽሮ
ሴት ናት እንዴ??🤔🤗
ሀኒዬ ሁሌም ልእልት ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ 😍😍😍
ዳኒ ግን ከምር ምን አስበህ ነው ዲጄ ሊን እረ ፅጌ በምን ጣእሟ ለነገሩ በእድ ያለ ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው ይባል አደል
እዴት ሰው ውንድ ያፈቅራል
እንኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ልዶጆች በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ግብፅች መልካም የመቃጠል ጊዜ ተመኘሁላችሁ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ
በጣም ደስይላ እንኳን አብሮደስ አለን 🙏🙏
ሀሀሀሀ አልሀምዱሊላ
🤗🤗🤗😄
ክክክክክክ እንኳን አብሮ ደስስስስስ አለን ለግብፅም ሆኖ የሚቃጠል ካለ መልካም አብሮ የመቃጠል ዘመን
እግዚአብሔር ይመስገን 😀🤣😀😀ማዳሜ ትቃጠል 🤣🤣😀😀😀😀አቃጥላኝ ነበር እቅልፍ አሳጥታ በስራ 😭😭
👉❤እቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ🇪🇹👈
አሜንንን አሜንንን 💞🙏💞
Amen
ሀንዬ የኔ ልዩ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እና ዳንዬን ስላቀረብሽልን በጣም ደስ ብሎኛል ወጣቶችን በደንብ አበረታችልን
አተውሸታም፣ ኸረ፣አንቾ፣አገናኛቸው
Ena erasu esun fb laye aechaw eyarateku new yagabawut
😂😂😂ሽሮዬ ወይዬ ሥወድሽኮ😍 ሽሮ የምትወዱ ብቻ በላክ አሣዩኝ ።ዳኒ የወንዱ ሣሮን ብዬሀለሁ ክክክክክ
በትክክል የወንዱ ሳሮን
🤗🤗🤗
ሽሮዬ አንች ሁሌም ኑርልን
😍👍👍👍👍👍👍🙌👍
ይገበወል😏
የፍቅሩ ነገር በጣም ይገርማል እውነቱን ከሆነ የወደዳት እውነተኛ ፍቅር ነው ።ሃኒዬ የኔ ፍልቅልቅ
ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ዳኒን ስላቀረብሽልን በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😍❤️ ዳኒ በፅጌ ፍቅር ያብዳል ብዬ ስጠብቅ በ ዲጄ ሊ ማበዱ አስደምሞኛል
ፅጌ የሚወደድ ስብእና የላትም ሙሉ ነገርዋ አርቴፍሻል ቅልቅል ያለች
ሀኒዬ ወላሂ ከአረቲስቶች ሁሉ አብልጬ ነው ምወድሽና ማከብርሽ
You are the most beautiful humble being haniye! You literally can interview anyone and your energy flow so easily with them. God bless you.
Watching your show from 🇦🇺.
ወይኔ ዳኒዬ የኔ ውድ እውነት አሳዘንከኝ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ እውነት ከሆነ ያንተ ፕራንክ አይጠገብምኮ ሀኒዬ በጣም ነው የምወድሽ
ዳኒ እግዚአብሔር ይማርክ ሀኒዬ love you😍
የኔም አባት ሽሮ አይወድም😍😍😍 ሰው የሚወደውን ነገር ያድርግ ባይ ነኘ 😘😘😘💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
እናቴም አትወድም ያማታል ከበለች
@@ምርኮፈጠነ እሽሽ
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው እኔም አልወድም ሺሮና ፍርፍር
እካን ደና መጣክ ዳንዬ የኔ ማር ፍቅር ከባድ ነው ለምን አፈቀርካት አልልክም ፍቅር እውር ነው እግዚአብሔር ይቅናክ ግን ወድሜ ምንም ይውን ምን ከአላማክ እዳትወጣ የአተ ካላት ይርዳክ የምር በጣም ነው የአሳዘከኝ የኔ ጩጬ አይዞክ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹
ልጅሽን ሰላም በይልኝ አላህ ያሳድግልሽ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ
ክበሪልን
አንዳንድ ጩጬ አስተሳሰብ ያላቸው ወንዶች ዝና የሚያገኙበት አጋጣሚ ይጠቀማሉ ይሄም ልጅ እንደዛ እንደሆነ ይሰማኛል ሀንዬ ግን ሰላምሽ ይብዛ ወንድየው የቲክቶክህ አይዲያህ ምርጥ ነበር ይሄ አይዲያህ አይነፋም እምምምምም ከጀርባ የሆነ አላማ አለህ ዝና
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ውይ ሰወድሺ ፍንዲሻ ሰቃሺ ውበትሺ መሰቀልሺ የኔቆንጆ
ሃንየ እኔም እንዳንች ገርሞኛል ስንት ቆነጃች እያሉ ወንድ ወንድ የምትመስል ለማፍቀር ቀርቶ አብሮ መሆድም የምታስፈራ አፈቅራታለሁ ሲል ሁላችንም ሻክ ያስደርጋል ሃሳብንም ቢቀይር ደስ ይላል
Betam ወንዶችኮ በተቃራኒ ናቸው
እሄ ልጅ በጤናዉ አይመሥለኝም ፀበል ቢጠመቅ ጥሩ ነው በጣም ያሣዝናል አይድረሥ ነው ሚባለዉ እንዴት ወንድ ሤት ይፈቀራል
የኔምኞት ከፀጌጋር እድትጣመሩነዉ በአሏህፍቃድ ትጋባላችሁ ተስፋአለኝ
ቂቂቂ ተይ ተይ
Bachi migut sayhon besu flagot new
ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽልን ወይኔ ዛሬ የምዎደውን ልጂ ዳንዬን አቀርብሽልን ውይ ዳንዬ ጥርስህ ገዳይ ነው ስዎድህኮ ፀይምነትህ ባጠቃላይ ቀልዶችህ ስራዎችህ ስዎዳቼው በርታ ዎንድማችን 😍
*_ግን ግን ምን ሁኘ ነው ወይኔ ምን ሁኘ ነው የሚለው ሙዚቃ አንዳንዴ ይጠቅማል 😂😂😂😂🙈🙈 ሽሮ አልወድም ሲባል ዛሬ ሰማሁ ለማነኛውም የየሰው ፍላጎት ነው ወይ ጉድ እኔን የአሳደገችኝ ከእግዚአብሔር በታች ሽሮ ናት 😂😂😂 በምን እንደ አደገ አላቅም 🙈😂 ብቻ ሽሮ አያሳጣን ብትወድም ባትወድም አልወድም አይባልም የኢትዮጵያ የበአል ምግብ ሽሮ ነው😂 ደግሞ ወንድ ነው ሴት የአገባህ የአፈቀርህ 😳🙄😳🙈😂 እኔ ሳውቀው ወንድ ነው ዲጂ ነው የሚባለው ልጅ 😂😂🙈 ይመቻችሁ መልካም ፍቅር ወደ ቤት ጎራ በሉ እንግዳ ክቡር ነው ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ 💚💛❤️🥰😍 እንጫወት እናውጋ ጎራ በሉ ሰብስክራይብ አድርጉ 💚💛❤️🥰😍_*
ግን.ግን.ግን...........
እረይድፍው.ያጅጅ.እሚባል.ጎሮምሳማ.ሌላ.ኮሮና.ሊያመጣብነውጅ
@@ወለተ.ስላሴ
ወይኔ የት ሄጄ ልሳቅ
🥰🥰🥰
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀንቾ በጣም እናመሰግናለን ዳኒዬ ሰላምህ ይብዛ 😍
እረ ዳኒየ እንዳጠላህ በሹሮ አችን አትምጣብን😳😳😳በተረፈ ሀኒየ ምርጥ ሴት ይመችሽ እመቤቴ ሁሌም ከችጋ ትሁን😍😍😍
እረ ዳኒ በሳቅ አይ የፍቅር ነገር 🤣🤣🤣🤣 ሀኒዬ የኔ ቆጆ ቅመም እኳነሽ ልጂሽን አሏህ ያሳድግልሽ
ሀኒን የምትወዷት እኔም ውድድ ነው የማደርጋችሁ
ወይኔ ዳኒ ፕራክ ነው በለኝ ፅጌ ናት አብራህ ምትሄደው😍ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እኔም በሳቅ ሞትኩ አለቀሰ እኮ😂🙆
You are welcome honey! Guys you like you so much honey!!😍😍
አይ ፍቅር አይሰራዉ የለም ያችን እንኳን ላፈቅራት ባገኛት በምንገደ እምደረግማት ነዉ የሚመስለል ለማንኛዉም ያሰብከዉ ይሁን
ወይኔ በሳቅ
ሀንዬ የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንቺና እራኬብ አለማየው አብራችሁ ነው የተማራችሁት ጓደኛ ናችሁ እስቲ እሷን አቅርበሽ ተጠያየቁ
ዋው ደስ ይላል ማፍቅር ደስ ይላል መፈቀርም መልካም ነው ዳኒ በጣም አከበርኩህ ዳኒመልካሙንምላሽ ከድጀ እንጠብቃለን በተስፋ !
ሀንየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እድህ ከወጣቶች ጋር ሁነሽ ስታበረታች ስታግዝ እውነት ቅን መልካም ልብ እዳለሽ ግልፅ ነው እወድሻለሁ ፈዱሻዋ
አይ ይሄ ፍቅር የት እደሚጥለነ አላቅም አይ ዳኒ 😘😘😘
Gondere nesh?
ሃንዬ ይሄን ልጅ ፀበል ዉሰጅው በጣም እያናደደኝ ነዉ ማርያምን
ለምን
ዳኒ ምርጥ ልጅ 👍👍👍👍
ዳኒዬ ወንድሜ አይዞህ ታገኛታለህ ሀኒዬ የኔ ምርጥ በጣም ነው ምውድሽ የኔ ልዩ
ሀንየ ዉይ ስወድሽ እኮ አችን የሚያገኙ ልጆች ታድለዉ እኔም የነሡ እድል ደርሶኝ በአካል አግኝቸ እደምወድሽ ብነግርሽ ደስታዉን አልችለዉም ከሴት አርቲስቶች በጣም የምወዳቸዉ ሀና ዮሀንስ እና ሔለን በድሉ ዉይ ስወዳችሁ ማሪያምን ሀንየ
ጓደኛ አላት ኢትዮጵያዊ ወንድ አትፈልግም ማብሪያ ማጥፊያ ላይ ቀርባ ያለችውን ስማ (ማሞ ቂሎ) ሽንታችንን በሳቅ አስጨረሰን እኛም ፕራንክ መስሎን ነበር በናትሽ ሐንዬ ዛሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😆😆😆😆😆😆😆
ሀንቾ ምርጥ የምንወድሽ ፍልቅልቅ ቆንጆ ዘመን ላይ ሠው ለሰው ላይ መጎስን ቡጀሌ አልሽ የጫማ ስጦታ 😂😂ፊልም ድራማ ፈታ የምታረጊን ባቺ ❤❤ዲጄ ሊ የት ነሽ ሳያት ታስቀኛለች አቦ እራት ልትጋበዥ ነው ማሬ 😂ዲጄ ሊን ተዋት እና ሳሮን አግኝ የሽሮ ነገር ማች👍
በጣም ጉበዝ ነህ ግን የገረመኝ ነገር ቢኖር አንተ የዲጄ ሊን ኮንፌደስ ስታደንቅ ነገር ግን ያንተን ኮንፊደስ ማፍቀርህን በግልፀ መናገርህ ያው በኛ ሀገር አልተለመደም ግን አላማህ ላይ ትኩረት ብትሠጥ ጥሩ ነው። ግን በአንድ ወቅት ኢተሪው ስትደረግ ይሄ ወደድኩሽ ሞትኩልሽ አይመቸኝም ብላለች እና የውነትህም ከሆነ ምንም ሆነ ምንም መልሱ አንተ ግን አላምህን እና ቡዙ አዲስ ነገሮችን ለመፍጠር መቀጠል አለብህ ባይ ነኝ በተረፈ መብትህ ነው ።
ከማንም በላይ ቤተስብህ ማክበህ ደስ ይላል ፍቅር በተረፈ ፈጣሪ ያግዝህ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ እንደ ምትረዳህ ደሞ ተስፋ አለ ይመቻቹ
ኤረ ዳኒዬ ፅጌን ትተህ ፅጌ ትሻልሃለች❤️
ሃንቾ እናመሰግናለን የምወደውን ወጣት ዳኒን ስላቀረብሽ ደግሞ ፊርዝ ፀጉር ነበር የሚያምርብሽ የኔ ዉብ ቀምሲሽ ዋው ነው ❤️
የኔ ቆጆ ሀኒየ እወድሽ አለሁ የኔ ፈርናሣ❤❤❤እኔ የሚገርመኝ ፆየሥ የት ጥሏት ነው ዲጂን የሚያፈቅር🙄
Endmamer
He is very honest man.
*_ሰላም ኢትዮጵያዊውን በመጀመሪያ እንኳን ለድል ቀን በሰላም አደረሳችሁ ደስ ይላል እንግዲህ እስከ መጨረሻው ያሳምርላቸው በሩጫ ኢትዮጵያ እንደተጠራች በኳስም ያስጠሩልን ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ_*
❤❤❤❤😮
ደበጫ ደናነህ እረ ጠፋህ
ወይኔ ዳኒ አስለቀስከኝ ስታለቅስ ማርያምን እባየ መጣ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሀኒቾ አሪፍ ነው እንጦጦማርያም ለሆሳና ፎቶ እንነሳ ስልሽ እሺ ብለሽኝ ፎቶ አብረን ተነስተናል ያለፈው አመት ማለት ነው ለሰው ያለሽ ክብር ደስ ይላል በጣም መልካም ሰው ነሽ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ
ሀኒቾ የኔ ሳቂታ ኑሪልን ዳኒዬ በርታልን እነሰወድሀለን ዲጄ ሊን ማፈቀርህ ያንተ መብት ነው ግን ዳኒዬ ዋይ በጠና ታመሀል ለማልቀስም ደረስክ ሀኒቾዬ አገናኝው
He is such a sweet man. It is hard to find an open man in ethio just like him.
ሀኔዬ ወድሻለው በጣም አድናቅሽ ነኝ ጎበዝ አንደኛ አርስቲስት ነሽ ብቻ ያንቺ ሾሆ ሀሉ ቦታ ምርጥ ነው በተለይ እኔ እንተዋወቃለን እምለውን ሳያመልጠኝ ነው ማየው ወድሻለው ይመችስ ዳኒ ምርጥ ሰው
የሺሮ ነገር የኔ አባት አይወድም ሀብታም ሆነን አደለም ደሞ ማጅራቴን እንዳትሉኝ😂 አለመውደድ ነው
በዳኒኤል ሹሮ አለመውደድ አልተደነኩም ምክንያቱም ያክስቴ ልጂ ነበር እንጀራ የማይበላ እንጀራ መብላት ቀርቶ ከእንጀራ ላይ ዳቦው ከተቀመጠ አይበላም ነበር ከተወለደ ከምሮ አክስቴ ከቤት ወታ ማደር አቺልም ነበር እንደዚህ እያሉ የ12 ኛ ክፍል ተማሪ ሆነ በመጨረሻም አክስቴ በጣም ሰለቻት የሚኖሩት ገጠር ነው የሆነ ጊዜ እንጀራ አቀረበችና ዛሬ ካልበላህ ታንቄ እሞታለሁ ብላ ገመድ አስራ አስፈራራቺው በግድ በላ በልቶም ያስታውከው ነበር በግድ ለመዴ 18. አካባቢ እንጀራ ሳይበላ.
መነጋገርያ ለመሆን ይመስላል ዳኒ ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛ
ሀንዬ ብዙ ነገር ይምታውቂ ነሽ ግን ቡዙ መቅረብ የሚችሉ ሰዎች አሉ አንቺም ደረጃሽን ያወርደዋል ለምሳሌ ይሄ ልጅ ለ ኢትዮጵያ ምን አበረክተ ብዮ ብጠይቅሽ አንቺም መልስ የለሽም ።አንድ ብር ብስሙ አልሰጠም ። እንደነዚህ አይነት ቡትቶ አይነት ስዎችን በቀረፆሽበት ካሜራ ፣ለሀገር ብዙ የሰሩትን ትምህርት የስጡትን እንዳትቀርጭበት ።ብር ለማግኘት ብቻ አትስሪ ለምሳሌ ኮመዲያን እሸቱን ትመልከች ።ስለምውድሽ መከርኩሽ ሀኔቾ
ሀንዬ በጣም የምወድውን ነው ያቀረብሽልኝ መጀመርያ ቲክቶክ ማየት ስጀምር በዳኒ ነው የጀመርኩት እሱ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ሌሎችም እሉ እስካሁን እከታተለዋለሁ
ማንኛዉም ሰዉ በራስ መተማመን መኖር አለበት በራስ መተማመን ካለ አሰብንበት ቦታ ይደረሳል እና ዳኒ ይቅናህ ብያለሁ ፍቅር ለአፍቃሪዉ እንጂ ለተመልካች ቀላል ነዉ የምንወደዉን ለማግኘት እስከቻልክ ድረስ ጣር
ይህ ልጅ ልፀለይለት ይገባል እንዴት ወንድ ይወዳል ልጅቱ እኮ ወንድ ማለት ናት ይህ የሰይጣን መንፈስ ነው
Atiyilignimi guyochin inawogizaleni set mesilawu kehone
anchi nesh tshotawan yekeyershlat
አቤት ውበት ሀኒዬ የኔ ልእልት ዛሬ ደግሞ ልዩ ሆነሻል ልብስሽ ሲያምር የኔ ወርቅ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ . ዳኒዬ በጣም ድንቅ ወጣት ነው በርታልን. ግን ፅጌዬ እዳሰማ ስለ ፍቅሩ. ክክክክክክክ
Endmamer
ሃንዬ ዳኒዬ ስወዳችሁ ዳኒዬ ዋ ጥጌሬዳን ትተህ የምን ሌላ ማፍቀር ነው 🤣😀ሃንዬ ፕራንክ ነው እጅ ዳኒዬ ድጅልን አይወዳትም ከምር ፕራንክ ነው 🤣🤣🤣አሁን ወንድ ለወንድ ምን ትሰራላችሁ 🤣🤣👌👌👌👌🤣በተረፈ ሃንዬ እወድሻለሁ ❤❤❤♥️♥️♥️❤♥️♥️❤
😁😁😁😁
@@ፀሐይሐበሻዊት Endmamer
Endmamer
ሀንዬ ዳኒን አትመኝው ፍራንክ እያርገሽ ነው የሱፍራክ እኮ የእውነት ነው የሚመስል
ፕራንክ ነው ምትሉ ላይክ ግጩ 😂😂😂
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ
ፍቅረኛ ስትጠየቅ ደብል ፅታ ግን ውንድናት ሴት
ዳኑዬ ፈጣሪ ይርዳህ
ሃንዬ የእኔ ጀግና በርች እኔም በቅርቡ እመጣለሁ የምር በፈጣሪ ፍቃድ ሳላገኝሽ አልመለስም የእኔ ቆፍጣና ወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰
የኔሰወሰ ሰላም ግቢልኝ እንገናኛለን
ሀኒ የተዋህዶ ቆንጆ ተባረኪ። ይሄ ልጅ ግን የፅጌን ነገር ምን አደርጎ ነው አፈቀርኩ የሚለው
አረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ሀኒዬ ብራንክ እያረገኝ ነው አልሽ ደኒ የተመታክ ልጅ ይመቻቹ
ክክክክ ያስብላል
Hanye shekorina I m from Eritrea 🇪🇷 I proud of you love you 😍 I m fun of you ❤️❤️❤️
ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
ሀያዬ ሰብ አርጊኚ
እራት ብጋብዘው በል ማፈሪያ
ወይ ዳኒ ሮያል የፍቅርን ነገር ሁላችንም ቀምሠናታል አይዞህ ወንድሜ በርታ የቀጣይ ህልምህ ይሳካል ሀንዬ መልካም ሠው እንወድሻለን እናከብርሻለን
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ልኑር ❤️❤️❤️❤️❤️
ሽሮና ዶሮ አልወድም አልህ ባይኔ መጣህ
መቸ ሀገር ገብቸ በበላሁ እያልሁ ሆ 😁😁😁😁😁
Endmamer
በግልፅ እኔ እንደዚህ ነኝ አትሉም ምድረ ቆሻሻ ከኢትዮጵያ ስራቹሁን ይንቀል የአገሬ ልጆች እንዚህ በሚዲያ ብዙ ጊዜ የምታዬቸው ከኋላቸው ብዙ አላማ አንግበዋል ትውልዱን ሊበክሉ ነው አስተውሉ
ዳኒ ዲጄሊን ማፍቀሩ አይገርምም ልጅቶ በራሱ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
I like your honesty
where do you find your best guests?
ሃኒየ የኔ እርግብ ሴት ድርብብ ያልሽ ሴት
ዳኒ የኔ ሳቂታ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
ሀንቾ ወይኔ ማርያምን እንዴት እንደምወድሺ አንችን አንድ ቀን ባገኝሺ በህይወቴ ያልተደሰትኩትን ነው እምደሰተው ደሞ ወንድ እንዳልመስልሺ
Endmamer
Kkkkkkkkkkk
ሀኒየ የኔ ምርጥ በጣም ነው ያማረብሺ ደሞ በጣም ነው እምወድሺ ኢትዮጽያ ስመጣ አንደየ በይሺ ባገኝሺ ደስ ይለኝ ነበር ማርያምን በጣም ነው እምወድሺ🙏 💚💚💚💚
እደው ዲጄ ሊን ብታገኘው ማለቴ ብታገኛት ይሄ ፍቅር ፆታዊ ፍቅር ነው ወይስ አድናቆት አይበልጥህም እንዴ በድሜ ሆሆ😀
ዳኒየ በጣም ነው የሚመቸኝ ፂጌ ግን ተቃጥላለች ይሔኔ🤣🤣🤣🤣ሐኒ የኔ ፍልቅልቅ ❤😘
የፅጌ ብቻ ነዉ ኮሜቶች ጥልቅ አትበሉ 😉
እውነትም ወላድት አምላክ ማሪያምን ዳኒየ ወደራስህ ተመለስ ፍቅርኛ አላት ከተባለ ። ነጥብ መዝጋት አለብህ የምን እራት ልጋብዛት ነው እሚሆነውን አብሮ አደግህን ፃጌን አግባ እሺ
እሷም የሀበሻ ወንድ ባልም ሆነ ፍቅርኛ አልይዝም ስትል ሰምቼአት አለሁ😂😂
ግልግል ነው ቀርባት ኢትዮጵያዊ ኩሩው ነው ሀበሻ ወድ ለማግባት መጀመሪያ ሴት መሆን ያስፈልጋል ውድ
እኔምለው ሁለት ፈንድሻዎች እንደት ተገናኛችሁ?!!
ሀንዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ
ዳኒ የሚገርም ስብእና ነው ያለህ በጣም የማከብርህ ስው ነህ
ሀንቾ ስወድሽ እኮ ከልጅሽ ጋር እድሜና ጤና ይስጥሽ ዲጄሊን ቢያ ፈቅር አይገርምምም ምርጥ ልጅ ናት ሁለሉ ነገሮ ይመቸኛል አስተሳሰቧ አጠቃላይ ፍቅር ናት።
ዲጄ ሊ ምርጥዬ ነች እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም ነው የምወዳት ሀንዬ አምሮብሻል😍
እ ምርጥ እኔ ደግም በጣም ነዉ የምታስጠላኝ
እር ፅጌ ናት እምትመጥነው
@@ፍፍፍግግ ብትመጥነውም ፍቅር ከሌለ ምን ይደረጋል ዋናው ፍቅር ነው
@@roroed9946 በምን ተገናኝታችሁ ነው ምን አጠፋች
@@tgabab6759 እረ ሚዳላይ ነዉ ነዉ እንጂ ያየሆት
ሀኒቾ 👌😍ሰው አክባሪዋ ሁሌም ይመርብሽ እናመሠግናለን👏
ዋዉ ምረጥልጂ ሀንንየ እንኳንደህና መጣቺሁ
የኔቅን ሰብ አርጊኚ
ሀኒቾ አንቺ አጠያየቅሽ አስቆኛል ....ግን ፍቅር ከባድ ነው : ዲጄ ሊን ያው ትንሽ ወንዳወንድ ስለሆነች ይሆናል እና ምን አልባት ዳኒ በጣም ወጣት ነህ በደንብ ውስጥህን አዳምጠው ትንሽ ጊዜ ወስደህ ነገ አብሬያት ስሆን እንዴት ቻሌንጆችን አልፍለሁ ብለህ አስብ ብዙ ጊዜ ፍቅር ሶይዘን ከባድ ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ: በስራህ በርታ
ሀንዬ ተጨነቅሽ 😀😀😀😀ፍቅርኛ አላት ማግባት እትፈልግም መውለድ ነው ዳኒ ይቀልዳል ባክሽ እኔም እላመንኩት ዲጄ ሊ እጊንታው ባቀናበረችልን በጫማ ጥፊ
ክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክክክክክ.እዳትጠጋኝ.ነውየምትለው
🤣🤣🤣🤣
ክክክ አረበሳቅ ገደልሽኝ
Kkkkkkkk hahaha are weyna
ዳኒ ምርጥሠው እንኳንደሥአለን ግብፅንሥላሸነፍነ🥰
Endmamer
ዳኒዬ አሳዘንከኝ ብትረዳህ ደስ ይለኛል 😍
ሃኒዬ ስወድሽ ዳኒንና ፅጌን በአንድ ላይ አቅርቢልን😍😍😍😍
🤣🤣🤣😂😂😂😂በሳቅ
እንተዋወቃለንወይ መሰለኝኮ ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ
ሀኒዬ በጣም ምርጥ ቪደዉነዉ እናመሰግናለን።
ሀንየ አሳቅሽኝ የኔ ደርባባ ❤️❤️🥰❤️አላህ ያገናኝህ ዳንየ ፍቅር ከባድነው አይዞህ 🥰🥰❤️🥰
Endmamer
ሀኒቾም:ዳኒም:በጣምነውምወዳቹ።ያውዳኒ:እንደዚአልጠበኩህም:እናትህታፈቅራለህ?በተረፈይመቻቹ:ጥሩቦታ:ትደርሳለህ:ብዬተስፋአደርጋለው:ምኞቴምነው።
እንዴ ኡኡኡኡኡኡ🙆🙆🙆🙆🙆🙆ዲጂሌን አፈቀርኳት እረ ዳኒ እየሄድክ ፅጌን የትጥለህ ነው ዴጄሊ ወኔዋደስ ይለኛልግን ዳኒ እየበድክመሆንኑነው😂😂😂😂😂😂እሯሯሯ እረዳኒ ፕራንክነውበለኝ🙆😂😂😂
ሀኒዬ እመቤቴ ያሠብሽውን በሙሉ ያሳካልሽ
ሳቂታነትሽ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ደስታን ይሰጣል
እኔም ሳቂታ ስለሆንኩኝ አውቀዋለሁ
በርቺልኝ ውድድድድድ
እብደት ነው በጣም ይሄንን መስማት ሆይ የሷ ሰይጣን ተጋባበት
Endmamer
ሀኒዬ የኔ ውድ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ምናልባትም ህይወቴን ታተርፊልኝ ይሆናልና እባክሽ
ሀንዮ ቆንጆ ውድድ ኢትዮ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኞል
ይመችህ ምርጥ ሴት ነዉ ያፈቀርከዉ
እኔ ደሞ ያማረኝ ነገር ቢኖር ሽሮ ፍትፍት ነው መች አገሬ ገብቼ እደምበላው ጓግቻለው 😢❤️
ካለሽበትም ሆነሽ መፈትፈት አቺይምደ እኔ ባለፈው በላሁ
@@አሚነኝየመርሳልጅ ታድለሽ ገጠርአማ ቦታ ነው የምኖረብ ምን የኢትዮጵያ ምግብም ሰውም አላገኝም የምር 😢
@@mariz5053
ውይ የኔናት የኔ ቢጤ እኔስ መሀል ከተማ ነኝ ግን የኢትዮጰያ ምግብም ሆነ ሽሮ የለም ባገሩ
ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ
@@fikirsimachew1212
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን