ዳኒ የሚወደውን ቲሸርት ቀደድኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 574

  • @DtvEntertainment16
    @DtvEntertainment16  2 года назад +127

    የፅጌን ቤተሰብ ሁኑ ruclips.net/video/PPWDZ_0okgQ/видео.html

  • @የናቴናፋቂማሚ
    @የናቴናፋቂማሚ 2 года назад +119

    ምነውለተሸገረብሰጪው አሁን ላይ ልብስ ውድ ነው ስትአለሱንየሚመኝ

    • @mitiketakele8174
      @mitiketakele8174 2 года назад +4

      ዘመኑ እዩኝ ባይ የበዛበት ነው

    • @altrabididan9699
      @altrabididan9699 2 года назад +1

      እናንተ ግን ላቅመ ኮመንት ደርሳቹዋል

    • @erahma5383
      @erahma5383 2 года назад +2

      @@altrabididan9699 አንተም ደርሰሀል 😏 ኮመንቱ ምንም ስተት የለበትም

    • @ሁለገብሀያቴ
      @ሁለገብሀያቴ 2 года назад +1

      ሱበሀን አላህ ይህ ብር አሳበዳቺሁ እውነት ልብስያጣ ስንትሰውአለ

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 года назад +2

      ቪዲዮ ስንት ሺህ ያመጣል ሞኝ ነሽ?

  • @ፈጡማ-ጀ8ቐ
    @ፈጡማ-ጀ8ቐ 2 года назад +5

    ኤጭ በልብስ አትቀልጅ ይህን ነው ምጠለው ለምስክን ብትሰጡት እኮ አጅር ተገኛላችሁ ።ግን ስወደችሁ💞🌹🌹🥰🥰

  • @badoegirtube7629
    @badoegirtube7629 2 года назад +10

    Respect for your camera man pls ብዙ video ላይ ትቆጡታላችሁ እሱ ስራውን ይስራበት እናንተ ቀልዳችሁ በልክ ይሁን

  • @romiydawit
    @romiydawit 2 года назад +2

    ኽረ አታካብድ ዳኒ ነጮች ስንት ነገር ያጠፋሉ አንተ ለአንድ ቲሸርት እንዲህ መሆን ደስ አይልም ♥

  • @እድሌነኝ
    @እድሌነኝ 2 года назад +43

    ደሃ የሚለብሰዉ ባጣበት ግዜ ኣንቺ ትቀጃለሽ
    ምናለበት ለኣንደ የኔ ብጤ ብትሰጡት
    በጣም ነበረ የም ወዳቹ ኣሁን ግን ኣስጠላቹ ኣስተማሪ ነገር እንጂ መጥፎ ኣታስተምራን ኣዝናለዉ😭

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 2 года назад +7

    ወይኔ ግን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ንዴት እኮ መጥፎ ነው ቀልድም አይነት አለው ግን የናት ይከብዳል 😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @banchitube1796
    @banchitube1796 2 года назад +101

    ዳኒ በቅርቡ እንጠብቃለን 🤣🤣🤣እንደዚህ ያለፕራንክ ይቅርባቹ🤗🤗

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበፈጣሪ

    • @banchitube1796
      @banchitube1796 2 года назад

      @@fatumawase ሠሞኑን ደምሬሽ አንስቶታል እሺነይ እኔቤት

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 2 года назад +18

    ወይኔ ወይኔ አጨሰቺው ልጁን 😂😂😂ፅግዬ የመልስምት እሚባል ነገር አለ ልብስሽንስ ተይው ይቺን ፀጉርሽን በተኛሽበት ጎምዶ ጉድ እዳይሰራሽ ወደ ሁማንሄር እዳያስገባሽ ተጠቀቂ😂😂😂😂

  • @kariyatkadir1872
    @kariyatkadir1872 2 года назад +31

    ወለህ በጣም ነዉ የምተናድጅም ሳውዲአረቢያ እስርቤት ለይ ምለብሱቱ አቶ ፊስተል የለበሱ አንች ልብስ ትቀጃለሽ ሀገራችንስ ብሆን ስንት ምስክን አለ😭💔

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 года назад +6

    እሷ መች አዲቀንስ እደሰሁ ሆና ታዉቃለች ካለባበስ እስከ ንግግር ዳኒ ግን እረጋ ያለ ምርጥ ልጂ ነበረ አብረዉ አይሄዱም

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 года назад

      ቆሻሻ ለተቸገር አትሰጭም

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 2 года назад

      ክክክክክክክክክክ

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 2 года назад +3

    ኢሄ እኮ ፕራንክ ሳይሆን ደንፉ የሚያስይዝ ነው
    ፕራንክ ስታደርጉ ጥንቃቄ አድርጉ በጣም ያስጠላል

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад +6

    እግዚአብሔር,ልቦና,ይስጥሽ

  • @mayaunited4977
    @mayaunited4977 2 года назад +112

    ሰግጥ ያለ ኘራንክ ነዉ ...ትሸርቱን ቀደሽ ኘራንክ ትያለሽ ሌላ ገዝተሽ የሱን ብትቀጂ እንኳን አሪፍ ኘራንክ ይሆን ነበር ..ኘራንክ ሳይሆን እብደት አስመሰለብሸ 😝😝😝🙈

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 2 года назад

      ክክክክእክክ

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 2 года назад

      በሂውማም ሄሯ መቶባታል

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 2 года назад +1

      እውነት ነው እኔ እንደዛህ አይነት ፕራንክ አላቅም እሄ ተኮል ነው እራሷ ጀምራ በሂማን ሄሯ ጨረሳት

    • @johnfikru
      @johnfikru Год назад

      ስልክ ሰብሮባታል እኮ

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 года назад +2

    ያማል ቅኔዉ እዉነት ወገን ተርቦ ወገን ታርዞ የሚለብሠዉአጥቶ ሥንት ህፃናት ብርዲ እያገኛቸዉ አንች ግን በገንዘብ ትቀልጃለሽ ብር ነዉ የቀዴዲሽዉ ብር ይገባሻል
    የሆነች ቆሌየለላት በፈጣሪ 😔

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 2 года назад +4

    ፕራክ ደስ የሚለው ለዛ ሲኖረው ነው ደግሞ የተሻለ ነገር ማዘጋጀት ነበረብሽ ግግም ያለ ፕራክ ያስጠላል

  • @hayatseid4454
    @hayatseid4454 2 года назад +1

    ፕራንክሽ ያስጠላል ፅጌ እሄን ያጣ ስንት አለ አንች ተቀጃለሽ ፕራንክሽ ሰውን ሳይጎዳ ቢሆን ደስ ይላል እሄን የመሰለ ገስተሽ መተካት አለብሽ በኛ ፊት ንዴቱን እንዳዬን ደስታውንም እንይ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 года назад +8

    ደግሞ ቲሸርቷ በጣም ዉብ ናት ለብሷም ታምረበት ነበረ ኡፍፍፍፍፍ ስታናዲዲ ምን ትመስላለች በአላህ አቺ በዳኒ ቀልብ አዲቀን ደርቀሽ እዳትቀሪ

  • @የማዳምቅመሟ
    @የማዳምቅመሟ 2 месяца назад

    ትግዛለት የምትሉ🎉🎉🎉🎉ጉጉታምናቸዉ ሥጦታ አያዉቁም🎉🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    ፅጌ በጣም ይቅርታ የዛሬው ፕራክ በጣም ያስጠላል በእውነት እዴት ደህና ልብስ ይቀደዳል??? ለተቸገሩት ብሰጫቸው እዴት በፀደቅሽ ነበር የታረዘን ማልበስ እኮ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማልበስ ነው ይህ ደግሞ ዋጋ ያሰጣል የዛሬው ቀልድ ግን በጣም ያስጠላል ያቅለሸልሻል እሺ አዝናለሁ በጣም😢

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @gojegoje6080
    @gojegoje6080 2 года назад +4

    ቲሸርቱን ምን ያህል ቢወደው ነው ግን እንዲህ የተንጨረጨረ ምስኪን 😢😢
    እኔም ምወደውን ልብስ ሰው ስጭኝ ሲለኝ ደሜ ከፍ ነው የሚል እንኳን ቀደውብኝ ይከብዳል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ወይ ዳኒዬ ትሸርቷ በጣም ታምር ነበር ፅጌ ግን አቤት ክፋትሽ 😀😀

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 года назад +1

    ምንሺም አያምረ ደድብ ቲሽረት ትቀጃለሺደ ስገጥ

  • @gdhdhd1923
    @gdhdhd1923 2 года назад +3

    በጣም ነዉ የምታስጠይዉ ቢያንስ ከመቅደድ በሌላ ነገር አትተኪዉም ነበርዴ ደነዝ ነሽ

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 2 года назад

    mndnewu guys........dehna idea xefto nw?

  • @meazyalemayehu6365
    @meazyalemayehu6365 2 года назад +2

    የጽጌ በቀል ደስ ሲል በጣም

  • @seli1719
    @seli1719 2 года назад

    This reaction is something I didnt expect after I saw Tsige's reaction to her human hair cut, She respects him regardless, she is not abusive at all.

  • @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
    @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 2 года назад +64

    እብድ ናት እንደ ሰው እሚለብሰው አቶ ብርድ እየሞተ አይየሰው ልጅ ስታስጠላ

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 2 года назад +1

      እነሱ ብር እየሰሩበት እንደሆነ አላወቅሽም

    • @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
      @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 2 года назад

      @@mekuanent8744 እና ብርም ቢሆን ድሀ ገር ላይ እንደት ልብስ ይቀደዳል ተይ እንጅ

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 2 года назад +9

    ወይኔ ፀጌ ሙዝዝ አልሽ ምን ሆነሽ ነዉ ዳኒ የኔ ወንድም ሚያስተምር ነገር አጣልን ፀጌ አረጋጋዉ ምንም አልተመቸኝም😏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @biruktesfaye
    @biruktesfaye 2 года назад

    wow yeha emechetoghale gene prankun kebede aderegute 😄😄😄😂🤣

  • @betelihembelaye5042
    @betelihembelaye5042 2 года назад +4

    እዉነት ግፍ ነዉ የሚለብሱት አተዉ በየአረብ ሀገር የሚሰቃዩ እያሉ ....ለነሱ መድርስ ባትችሉ እንኳን ድምፅ ማሰማት የሚሻል ይመስለኛል

  • @musamaabire6582
    @musamaabire6582 2 года назад

    በጣም ሚየስጠላ ፕራንክ ነው ምን አለ ላታቸገረ ብሰጭ

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 года назад +6

    አንዳ አንዴ እብድ እብድ የሚጫዉተን ነገር ይገርመኛል ስንት ሚስኪን እህት ወንድሞች እሚለብሱትን አተዉ እርቃናቸዉን ይሄዳሉ አንቺ ትቀጃለሽ ፖራክ ስሰሩ አስተማሪ የሆኑ ነገሮች ብትሰሩ ጥሩ ነው

  • @ለምለምየጌታልጀ
    @ለምለምየጌታልጀ 2 года назад +1

    ፅጌ የሥራሽን ይስጥሽ በእዉነት ስዉድሽ ግን ይመቻቹ ዳኒ አይዞህ ጊዥለት በቃ👍😁😁😁😁👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @kalekdaniyemaremlejyi3519
    @kalekdaniyemaremlejyi3519 2 года назад

    Achi sew yemalebshaw athwali achi lebashi tekjhaleshi ho yegarmali🤔?

  • @abayazidkader9383
    @abayazidkader9383 2 года назад

    ያስጠላል ምንድነው እብደትነው የምን ፕራንክ ነው

  • @liyashewangzaw2451
    @liyashewangzaw2451 2 года назад

    Esey antes endeza setasekayat alnbr gobez tsegeyeee

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 года назад +4

    አንቺ ልጅ ያምሻል የመቅደድ ሱስ አሳብ አለሽ በናትሽ ስንት ደሀ አሉ ልብስ የሌላቸው ለነሱ ስቻቸው በናትሽ ቡዙ አይነት ነገር መስራት ትችያለሽ ቆንጆ ነሽ ፈገግታሽ ያምራል አክት ማድረግ ትችያለሽ እንደነሱ አይነት መስራት ትችያለሽ እንጂ ልብስ በመቀዳደድ አያምርብሽም እባክሽ ብዙ ተመልካች ልጆች አሉ

  • @Betiyetawahidolij
    @Betiyetawahidolij 4 месяца назад

    min yargachu kamera man layi mit cowut

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 11 месяцев назад

    ምን እሚሉት ፕራክ ነው ፋራ ልስ እየቀደዱ ፕራክ

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 2 года назад +4

    ለእናተው መሀል አገር ላላችሁ ብሎ ስንት ሚስኪን በጡርነት ልብስ እያጣ እርቃኑን መከራ ይበላል እናት ቅደዱ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +5

    ዳኒዬ ፀጉሯን ቆራርጠህ ጣልላት። ወይ አግባና ፕራክ አድርጋት😂😂😂😂🤔

    • @emubilalemubilal4511
      @emubilalemubilal4511 2 года назад +1

      ለካ ያቺን ምክር ሰምቶነዉ ዛሬ ፀጉሯን የቆራረጠዉ😥

  • @መሲነኝየወሎቀበጥ
    @መሲነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +1

    እረ ጉድ እንደዚህ አይነት ቀልድ ይደብራል 🙄ቀጣይ ዳኒየ ፀጉሮን ቁረጥባት😄😄😄😄

    • @SSs-xs5pz
      @SSs-xs5pz 2 года назад

      ያሠብሽው ተሣክቷል😂😂

  • @محمدالراكز
    @محمدالراكز Год назад

    እንዴት እንዴ ነው የምትሆኑት

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 года назад +6

    አረ በናትሽ ስንት አይነት ስራ እያለ በልብስጨዋታ

  • @askaldemlew6119
    @askaldemlew6119 2 года назад +1

    ዳኒ ከዚህ የበለጠ ፕራንክ ፅጌን እንደምታደርጋት እጠብቃለሁ ።

  • @buxitube6125
    @buxitube6125 2 года назад

    are ysxalali idezi margi xuru aydelmi ltchgre bitsachi yshalali

  • @rozatesfay8786
    @rozatesfay8786 2 года назад

    Anchi shibsh betam new meyastlaw

  • @user-jk1hf2re4h
    @user-jk1hf2re4h 3 месяца назад

    Min ayinati jaziba nati baa geta ene bihon ayinani nbr yemaxafawu jili nashi yemacarash

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit4279 2 года назад +5

    ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ አቺ እብድ

  • @ሠአዳነኝከጊራና
    @ሠአዳነኝከጊራና 2 года назад +3

    አንደኛ ነኝ ለኮሜንት ለምን አትጋቡም

  • @fafi5908
    @fafi5908 2 года назад +2

    ወላሂ አሁንስ እኳን ዳኒ እኔም ተናደድኩ ፀጌ ጥሩ አልሰራሽም ሀቂቃ ሀራም አድስ ልብስ አይቀደድም 😥🤔

  • @meletsegeye5413
    @meletsegeye5413 2 года назад +5

    ይሄ ፕራንክ ነው ለተቸገር ብትሰጭው ምናምን እያላችሁ አታሽቋልጡ እናንተስ እቤት ብዙ ልብስ አለ አደል ትርፍ ስጡና አስዩን

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 года назад +2

    እንዲ አይነት ፕራንክ ይደብራል የአገር ውስጥ ቀልድ አይደለም በጣም ያስጠላል

  • @tigtigfnta9709
    @tigtigfnta9709 2 года назад

    Hiji wedeza segeti Nat benatachihu

  • @hayatseid4454
    @hayatseid4454 2 года назад +1

    ትደብሪያለሽ ፅጌ እሄን የመሰለ ትሸርት ትቀጅበታለሽ ብድሩን አትችይውም

  • @geedakoliyya3399
    @geedakoliyya3399 2 года назад

    ደሰ ትላላችሁ

  • @የኔማርያምቤተአማኑኤል

    ዉይ እንደዛሬ አላሳቃችሁኝም የእብድ ቀን አይመሽም አለች አያቴ እወይ ፅጌ አሳበድሽው ዳኒን አያያያያ

  • @betselotalemaye4585
    @betselotalemaye4585 2 года назад

    Egzaber gn edezh aynet prank yelem pran mn malet edone mtaku aymeslegnm

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 года назад

    ወይ መጃጃል አሁን አንች ተምሬአለሁ ትይ ይሆናል እጅሽ ነበር መቁረጥ

  • @tibah7091
    @tibah7091 2 года назад

    ስንት የተቸገረ ሰዉ ባለበት ሀገር ልብስ መቅደድ ምን ይሉታል

  • @tadelumuleta2416
    @tadelumuleta2416 2 года назад

    Srash yanadal betam yastelal mnem prank aydelem yihe

  • @tiringobelayneh3388
    @tiringobelayneh3388 2 года назад

    ካልተነጋገራችሁ ቲሸረቱን ለምን አመጣው ለብሶት ነው እጅ እሚመጣው

  • @sxvda3011
    @sxvda3011 2 года назад

    ግንምንድናቸው ፍቅርኛናቸው ወይስ በህትነት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 года назад +1

    አይ ዳኒ ግን አስቆኛል በልጂቱ ስራ ተናዲጄ እያለ ልክ ከኪሱ ሲያወጣ ያየዉ አስተያየትና አባባሉ ወላሂ በጣም ፈታ ነዉ ያደረገኝ የኔ ሚስኪን ዳኒኮ እርግት ያለ ልጂ ነዉ እደወጣት አይደለም

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 2 года назад

      ክክክክክክክክክ እኔም

  • @jgghjjjhhj9394
    @jgghjjjhhj9394 Год назад

    በናትሽ ምናለ ለሚስኪን ብሰጭው ጥፋት ነው

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 2 года назад +1

    ምንሽም አይጥመኝ እምታደርጊዉ ነገር የጂል ቀልድ

  • @betigashaq8601
    @betigashaq8601 2 года назад +1

    Cameramanu siyasazen

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 2 года назад +1

    የምር ያሳቀኝ ካሜራህን በዝህ በመቀስ ነዉ የምቋርጠዉ ሲል ክክክክ

  • @zahrazahra9406
    @zahrazahra9406 2 года назад

    endi aynet prank yastelal menew sint deha ale tish

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 2 года назад +2

    ንዴቱም ያምራል
    ዳኒይ ጺጌግን በጥአም
    ነዉ ያካበደችዉዉ

  • @misgechanal1110
    @misgechanal1110 2 года назад

    ጽጌ በእውነት በጣም ተሰጠላለሽ
    Lፕራንክ ብላሽ የልጁን ቲሸርት
    መቅደድ ለምን አስፈለገ
    ለአንድ ድሀ በሰጪ ምን ችግር አለ
    ሰገጤ ነገር ነሽ የምር በጣም ነው መትደብርሺ
    You are so proud of yourself

  • @Zozo-cj2qk
    @Zozo-cj2qk 2 года назад +4

    ሥት ሚሠራ ፖራክ እያለ ሰውሚለብሰው አጥቶ ግን ወላሂ ለአድ ሚሚሥኪን ብሠጪ ስት ሀጅር ታገኛለሽ እረ ፍረዱን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴበቅንነትበአላህዜድየ

  • @sabaljambo4704
    @sabaljambo4704 2 года назад

    Manewu andane yasekewu machershalayi

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 2 года назад

    Anchi gili dedeb lelemagochi atisetim kalachiw

  • @NoorahAhmad-gj7hg
    @NoorahAhmad-gj7hg Год назад

    Tegiy peranke MN malte endehone atakime malte nw setkeje yebelete tisherte azegajiteshe mehon nbebeshe Dani betam teru sew nw

  • @yordanoswbshet7543
    @yordanoswbshet7543 2 года назад

    Yesu prank bayewbet yhe zegagn zegagn ancherechereshi eko

  • @selina3049
    @selina3049 2 года назад +5

    ዳኒየ ብድርህን ከዚ በበለጠ እንደምትመልስ ኣልጠራጠርም😂😂

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት

    አላዋቄ መሪ ሆንብሽ ፅጌ ማርያምን ምን ችግር አለው ለተቸገር ብስጭው ይህ ፍራንክ አይደለም በጣም ይደብራል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 2 года назад

    ወይ ጉድ ጆሮዉንም ነገ ቆርጠሽ ፕራንክ ነዉ እዳትይዉ ብቻ

  • @eutaeyu9306
    @eutaeyu9306 2 года назад

    Betam tasetlalhu

  • @MaseDendena
    @MaseDendena 10 месяцев назад

    መግመት መግመማት አሉ እማማ ዝናሺ እነተቾዉን ነዉ

  • @workneww7166
    @workneww7166 2 года назад

    yedeberal ayderegem nza😥😥😥😣😣

  • @ked1286
    @ked1286 2 года назад

    Yamer yasetelale edeh ayent kalde batame yemoye prank

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 2 года назад

    በጣም ይደብራል አወኩ አወኩ ማለት ሂደብል ወይጉደ

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq Год назад

    በጣም ነው ምታስጠይው የተቸገር ብሰጪስ

  • @hana.youtube2633
    @hana.youtube2633 2 года назад

    Weyi. Meni. Ayinetenati. Siti. Yetechegeri. Eyale

  • @محمدمحمد-خ1ر7ب
    @محمدمحمد-خ1ر7ب 8 месяцев назад

    ወይ ምኒቱ ነሺ ሥንት የሽገርው አለ

  • @marifajemal830
    @marifajemal830 2 года назад +3

    ወላሂ ለአዚም ዳኒ ቀላል አላሳከኝም ግን ያንንኑ የሚመስል ቲሸርት ግዢለት ፅጌ

  • @fasikafikadu1341
    @fasikafikadu1341 2 года назад

    daniye syasazn enem bhon endedalhu endzi biyargugn

  • @MdAkid-p2l
    @MdAkid-p2l Год назад

    ልክአልሠራሺም ሃቢቢቲ ያህቀልዲአደለም

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    አይ እነዚህ ልጆች የሚሰሩትን አያውቁትም እስቲ ደህና ቲሸርት ቀዶ ፕራንክ ስንት ሰው የሚለብሰው አቷል ጥጋብ ይባላል

  • @SleepyCaterpillar-nc3bh
    @SleepyCaterpillar-nc3bh 11 месяцев назад

    betam eko New yemwedachu❤❤

  • @MekdesTesfaye-ti1vu
    @MekdesTesfaye-ti1vu 2 месяца назад

    ስወድሽ እኮ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ
    @ራቢነኝየአላህባሪያ 2 года назад

    መጅኑን ነሽ ልበል ምኑ ነው ፖራንኩ

  • @semsyamuhammed8613
    @semsyamuhammed8613 2 года назад

    ያ ገቢይ😕 ለሚስኪን ለምን አስጭዉም

  • @tsiontibebu5629
    @tsiontibebu5629 2 года назад

    Bemecheresha melyayetachu aykerm

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 года назад +1

    በስመአም ወውልድ 🤔🤔🤔

  • @tsehyneshwerku4155
    @tsehyneshwerku4155 2 года назад

    ግፍነው ማሪያምን

  • @danielsolomon953
    @danielsolomon953 2 года назад

    እሂ ልጂ ግን በጣም ያልመሰለበት ፋራ ነው ብዙጊዜ ያመራል በዛላይ ካሜራፊት ያመናጪቃታል