ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2023

Комментарии • 360

  • @user-lh4yx9kj5w

    ሀብት ሲመጣ መሀተብ ከአንገት መበጠስ ከባድ ነው የኪዳነምህረት ውለታዋ አይረሳ እባክሽ

  • @bisi-queen4et2fv6g

    ማነው እንደኔ ፅጌን ያለሜካፕ ሚወዳት ፅግዬ ዳንሻ የኔ ውዶች

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg  +68

    ውይ ባአላአህ ህፃኑዋ በቻላቹት አቅም እናቱዋን ሰፖረት አድረጉዋት😢😢😢

  • @mesi795
    @mesi795  +102

    የፅጌ ቤተሰብ መስሎት የገባ ሰዉ 😢

  • @danielmelka8619

    ፅጌ ምንም ብትጨመላለቂም የቤት ሰራተኛሽን አክብረሽ ስለያዝሻት ብቻ በጣም ትልቅ ክብር እሰጥሻለሁኝ።

  • @user-qk1uw9sv8d

    ማህተብ ማውለቅ ግን ሰልጡኑ ማለት ነወ ጌታሆይ አደራህን የሆነ ነገረ ስትሰጠኝ ከእምነቴ እሚያጎለኝ ከሆን አትስጠኝ ማህተቤ ክብሬ ነወ

  • @selamawitameha1747

    ፅጌ በማርያም ምሀተብ አርጊ 😢😢😢

  • @bituu126
    @bituu126  +89

    ልጂቷን ሳላደንቅ አላልፍም ታውቁያቸዋለሽ ሃላፉነት የተሰማት❤❤እንዳንች ይብዙልን

  • @user-hs7cp8rd2x

    አግዟት ቪዲዮ ሰለምሰሩ እርግጠኛ ነኝ ቤት ታዘረከርካላችሁ

  • @ttinaabate9710

    ምርጥ አለባበስ ፅግዬ❤❤❤❤

  • @mekdelawitkbru7153

    ስራ የምታግዛቹ ልጅ ነች አቀራረባቹ ደስ ይላል ተባረኩ ፅጌ

  • @user-vo6uh3vf5i

    ማህተብ ተወለቀ ገዘብ ሲገኝ😡😡😡😡ጌታ ሆይ እኔ ሰዉ ያለኝ ሁሉ አለኝ ግን መስቀሌ ላይ ወርቅ እኳን ስደርብበት ያስጠላኛል ወርቁ ማርያምን ሁሉ ከቱ ነዉ በምነታችሁ ጠካራ ሁኑ

  • @fmemy7076

    የኔ ጣፋጭ ለማዬ ብዬ Subscribe አርጌልሻለው እግዛብሔር አምላክ ባርኮ ያሳድግሽ❤😘😘

  • @fatumafatuma870

    አይድኒያ እደኔ እሰውቤት እየሰራችነው የምታሳዲገው አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን የሰው ቤት ይከብዳል ለልጆቻችን እንካን ቦታለመስጠት አይመችም

  • @zuzulove9763

    ሥመኝ ሠራተኛችሁ ከሆነች በጣም ጎበዞች ናችሁ ክብር አላችሁ

  • @fafisirajnani5065

    የኔናት አላህ ያሳድጋት ለሪሃና ስል ሰብስክራይብ አርጋለሁ ማህበራዊ ህይወታችሁ ደስ ይላል

  • @Susu-gq9dg

    ህፃኖ ሰታምር የኔ ቆንጆ😍 ሰሙ አንቺን ትመሰላልች ታላቅ እህትሸ ናት ወይ

  • @MdJabed-tb5kv
    @MdJabed-tb5kv 28 дней назад

    ስራ እምታግዛችሁን ልጂ እስከ ልጇ የምታሳዩት ክብር ደስ ይላል በርቱ❤❤

  • @tgyemreyamelji

    የኔ ቆንጆ ❤የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግሽ🙏🙏🙏😥😥እባካችሁ በደንብ ተከባከቧት

  • @user-qi2np9wv2u

    ስሙዬ ፈገግተዋ ደስ ሲል❤❤❤