Chewing khat leaves has led to infections that can cause problems such as pain below the ribs, changes in white blood cells, and an enlarged liver. This is probably from contamination of fresh, damp khat leaves. Pregnancy and breast-feeding: It is POSSIBLY UNSAFE to take khat by mouth if you are pregnant. የጫት ቅጠሎችን መቃም እንደ የጎድን አጥንቶች ስር ህመም፣ የነጭ የደም ሴሎች ለውጥ እና የጉበት መስፋፋት የመሳሰሉ ችግሮችን የሚያስከትሉ ኢንፌክሽኖች እንዲፈጠሩ አድርጓል። ይህ ምናልባት ትኩስ ፣ እርጥብ k መበከል ነው።
የኔቸኮላት ረሙ እባክክ ሮዚ አታስከፋት እሽ በጣም ነዉ የምወደች ሁለታችም የኔልዬ
WOW Betame ymral
😂😂😂😂
ይህንን comment ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤️ Congratulation rosi
amen
ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ይስጠን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችው ይጠብቀን ❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ሮዝዬ አይዞን አንድ ቀን ይሳካን ፣👍👍👍👍👍👍 እናድግርጋቸው ሰብስክራይቭ አድርጓቸው መኪና እደግዙ ያመቱ ምርጥ ብራንክ 👌👌👌👌
ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዓ ወ እንዲህ አሉ
የፈለከውን ስራ በሰራከው ትመነዳለህ (ይከፈልሀል
የፈለከውን ውደድ ትለየዋለህ
የፈለከውን ያክል ኑር አንተ ሞች ነህ
ሰዎች ሆይ በዚች ብልጭልጭ እና ጊዜዊ ህይዎት ተታለን የዘላለምህይዎታችን አኼራችን አናበላሽ ሁላችንም አልሏህ ሱ ወ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አማንንንንንን
aminnnnnn
አሚን ከላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
አሚንን❤❤
አሚን
ሰላም ኢትዮጵዊያ ፍትህ ለሚገደሉት ህፃናት አዛውንታት😢
ወድም ለምታደርገው ኮሜት ሳላደንቅ አላልፍም ክፉ አይካህ ወድሜ 👍👍👍
አወን ወላሂ በሀገራችን ያለው ስቃይ የሚያቆምበት ቀን ናፈቀን
ከነአንየ ማን ይሰማል ብለህ ነው አለቁ ወገኖቻችን😭😭😭😭
አስመሳይ ነህ ሰው ትመስለኝ ነበር 😏😏
Tigray yemimotuts sew adelum?،😡😡😡😡😡😡😡
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንኢትዮጲያ 💛❤️💚
ስልት❤❤❤
ማሰታወቂያ እየሰሩ ነዉ ሲቀጥል መኪና መግዢ ቢኖረዉ ሰብሰክራይብ ምን አሰለመነዉ ኢሻአላህ ወደፊት ትገዛለህ እረሙ የኔ ጠበለል የኔ ቸኮላታ
ለኛ ለስደተኞች አላህ ሀላል ነገር ይስጠን😘👈እህቶቸ
ኑ የሱፍራ አሳራር እንማር ሀባይብ😘🍫🍫👈🌹
አሚን ያረብ
እሺ
መጣሁ ዋልያ ብሆንም
Wwww
Ara asetamirin batam new yamifaligowi❤
ክክክክክ ክክክ ሰውየው ነው ያሳቀኝ ወይ እሮዚ. አይዞሽ ያጋጥማል እረሙ እንደሚደርገው አንጠራጠርም አንድ ቀን ሁሉም ይሳካል ከፈጣሪጋ
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠልን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
ይቶብ ካለህ ሰብስክራይብ እናድርግህ ወላሂ ቅን ሰው ነህ
አርጉኝ ብትል አይሻልም ሶል
ፍቅራችሁን ግልፅ ምታደርጉበት ቀን ናፈቀኝ😍 ስወዳችሁ ረሙዬ የኛ ቸኮሌት 💚💛❤
🥰🥰😇💞🙋♂️👋💋💞
ዉሸታም
@@walledabdo8851 ውዴ
Exactly they're so cute together 🥰🥰
ውዶቼ ደምሩኝ😍😍😍
ዋው አሳክታችሁታል ውድ የረሙ ቤተሠቦች እኔንም በቅርቡ በጥሩቪድወ እመጣለሁ አበረታቱኝ ምርጦችየ ዛሬሁትሽ ሠው እድትቀላቀሉ እፈልጋለሁ😍
እንኳን እሶ እኔም ነኝ ፕራንክ የተደረኩት በጣም ነው የደነገጥሁት 😂😂😂
አይ ሮዚ የምር መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ዓለች ምስኪን የጨው እቃ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂
I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣 the best prank ever 🤣🤣🤣 OMG
አይ ረሙ አንተም ኩላሊትክን ሸጥክ እንዴ😀😀ለማንኛዉም ምርጥ ማስታወቂያ ነዉ እሮዚ ና አንተ ሰሞኑን ማስታወቂያ እያጧጧፋችሁት ነዉ አንዴ ቬሎ አንዴ የኬክ ይመቻችሁ መልካም ስራ
.ሀሀሀሀሀ ረሙዬ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ 200 ብር ከፍለህ ብሎ ያባረራችሁ ልጂ አሳቀኝ ሮዚ የኔ ምስኪን አይዞሽ አንድ ቀን እውን ይሆናል
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ማር
ሮዛ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሂዳያ በሱ እጅ ነው ወላሂ ታሳዝኚኛለሽ የኔ እህት አላህ ይመልስሽ አላህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን ተይ ሮዚ እህቴ ተመለሽ እጅግ በጣም አዛኝና እሩህሩህ ጊታ ነው ይምረናልና
እችልጂ ሙስሊምናትእዴ ማለቴ ስሟ የሙስሊምነዉ
ዋው ቆንጆ መኪና
ኪሱን እያወቅሽ መመኘትሽ ነውኮ የሚገርመው.....አንተ በባጃጃ እየሄድክ አላለችም😂😂😂
እኮ 😂😂😂😂
አሪፍ ማስታወቂያ🎉
አይ ሮዚ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ወላሂ 😂 ሲበዛ የዋህ ነሽ መኪና ገዝቶ ስጦታ ይሰጠኛል ብለሽ ማሰብሽ ይገርማል አንቺ የማታውቂው የገቢ ምንጭ የለው
@@mulunash8495 የነገር ያለህ ብለሽ ነው እንዴ ዩቱብ ላይ የምትገቢው ለካፊ
Binorewus yisetal bilesh new,
አይ ኮሜታትሮች በቃ እድህ ሁነን ቀረን ምናለ እስከመጨረሻው አይታችሁ ብጥፉ ይህስ ደግ የተሰማችሁን ደስታ ነው የገለጠችሁት ሌላም ቢሆን ተሳደባችሁ ማለት እኮ ነው ተው አንቸኩል እውትና ጨርሳችሁ ከዛ ኮምቱ!!!!
ወይኔ እሮዚየ ሰራልሽ 😂😂😂😂😂 አችም ቀጣይ ተበቀይው እረሙየ የኛ ቸኮላታ ሰራህላት 😂😂😂😂
ወይኔ በጣም ይደብራል 😂😂😂😂😂 ፈንጥዛ ደስ ብሎት ነበር ሮዚ ተበላሽ 😂😂😂😂😂
ክክክክክ አሥበሽዋል አሥር ሚሊዮን ብር ይለናል ብለሽ
@@zinet4736
😂😂😂😂😂 አረ ማሰብ 😂😂😂😂
እውነት እንኳን እሱ እኔም ፕራክ ሁንኩ 😂😂😂 አፊ ን ከፍች ማያቴ😂
remu you are real Legend 😂😂😂😂ገደልከኝ ምርጥ ፕራንክ
ዋው ሰራላት እስዋ አይፎን ስልክ ገዛሁልህ ብላ ድንጋይ ጨምራ ስሰጠው ነበር ይገባሻል
Selam yebzalgn remu wendamache kkkkk parnk new balugn 😂😂😂😂rosiyeee yemwdshe 🥰🥰❤❤
ሮዚ አንቺ ፕራንክ ስታረጊ ብቻ ነው እንዴ ምትደሰችው ስትደረጊ ያናዳል ግን በስማርት ወይ ተቀበይ አትሳደቢ የፕራንክ መጨረሻው ተቀብሎ መሳሳቅ ነው እንጂ ማኩረፍ አይደለም በተረፈ ፍቅራቹ እውን ሜታሳውቁን ቀን ነው የናፈቀን
መኪና እያሥተዋወቁ ነዉ ዉዶቸ ሣይጋቡ ሣይወልዱ መኪና ሥጦታ አላየንም😂😂😂😂😂
ኩላሊቱን ሽጦይሆናል የገዛላትሀሀሀ
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا ክክክክክክ
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا hahaha asakeshgn
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا ክክክ
የገቤ መንጨህን መናገር አለብህ ጡሩ ጥያቄ ነው እሰክዛሬ ቁመነገርኛ ሴት አላደረገሸመ ነብር አሁን ግን አደነኩሸ የገቤ መንጨህን ተናገረ ማልትሸ ተመቸቶኛል💖💖💖እሩዚ ጀገናንሸ
እንጀራው ሳይያዝ ከወጡ አለች አያቴ 😃😃😃😃
😂😂😂😂😂😂😂
በትክክል መጀመሪያ የጀርባዋን ቦርሳ እንኮን በቀየረላት
ክክክ
😂😂😂ውዶቼ ደምሩኝ 😍
ዉይ በትክክክክክክ
ኧረ ሞሮጥ ፕራክ ነው 😂😂😂😂 ግን ገደለችክ ረሙ ትሞጫጭርሀለች 😂😂😂
ረሙ የምርህን ነው 😂😂😂😂😂 አላለችም 😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ዋው በጣም ስታምሩ❤❤❤
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ አስትማሪ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ምርጥ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፕሮፋይሌን በመጫን በትስብ እንሁን ኑ በቅንንት
እውነት ይሄ መኪና የአንቺ ከሆነ ሮዚ ለረሙ እኔ እገዛለሁ 🤣😋
ምን😥😥😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለኔስ😂😂😂😂
ክክክክክክክክክ
እረተይ የማይመስል ነገር
ውዶቼ ደምሩኝ😍😍😍
😃😃😃😃😃😃😄😄😂😂😂😂😂😂😂ከመቀመጫዬ ነው የወደኩት ሀይ ረሙ ካካካካካካካካካካ በሳቅ ሙትት ነው ያልኩት ቆይ ረሙ ሮዚ ትሰራልኃለች እጥፍ አርጋ ትሰራልኃለች 😍😄😄😄
😂😂😂😂
በእውነት በሳቅ ሞክ ወይኔ ሰራችላት። 😆😆🤣🤣😁😁😁😁
ሮዚዬ እኔ ኩም ልበልልሽ ከረሙ እንዴት ይህን ትጠብቂያለሽ ለራሱ እርጥብ እየበላ ትምርቱን የጨረሰ ጨላ ኬት ያመጣል ብለሽ አታስቢም😁😁😁😁
ጥሩ የማስታወቂያ መንገድ ነው
አረ ረሙ ግፍህ ውይይ ውሸት እደሆንኩ እያውቅሁ መጓጓቴ 🤣🤣😁😁
የ ሰለም ፍቅር ይሁንለችሁ ዉቺ😍😍😘😘😘
እረ በሳቅ መሞቴነዉ ይሄን ቢዲወ ተመልሸ እያየሁ ወይኔ እሮዚ ገስቶልኝ እኮነዉ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👈
ጲጵላ ገው😂😂😂😂እራሙ የስራ ህንይ ስጥክ❤❤❤
ጎብውዞች በርቱ
ወይኔ,ሮዞ,ተበላሸ,,,አባ,ገዝቶልኝ,እኮ,ነዉ,😜😜😂😂😂😂😂😂
ምርጥ መኪና ነው በርቱ
ሮዚ ይሄ ልጅ አስር ሚሊየን ብር ከየት ያመጣል ብለሽ አስበሽ ነው ያመንሽው ኩላሊቱን ቢሸጥ እንኳን አይፖን ይገዛ ይሆናል እንጂ ይሄንንማ አይገዛም😂😂😂😂😂
This is my favorites prank😅😅😅it so funny usually I don’t like Ethiopia RUclipsr prank but this one is so funny
ማሻአላህ ❤♥️♥️♥️
ረሙ የኛ ቸኮሌት የኛ ከረሜላ🥰🥰 ወይኔ እንደ ዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ስራህላት አይ ሮዚ
🍫😍
እውነት ከሆነ የአመቱ ምርጥ ባል ብየዋለሁ አቦ ይመቻቹ👍👏
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂 መቸ ተጋብተዉ
ክክክ
መቸተጋቡ አይ
@@TobiTube9 ለኛምበሰጠን
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም ለ ሀገራችን 🙏🇪🇹❤
ሰላምህ ይብዛ❤😘
ቆይግን ሙሥሊም መሥላኝ ነበ እደት ሡሪ ለብሥ ደሞ ጸጉሮን ገልጣ አሥረዱኝ በአላህ አሥረዱኝ 😢😢😢😢😢
😂😂😂😂ገበዘ ማሻአላህ ❤❤❤መብሩክ🎉😂❤ልልልል
Ay remu asdesto kemasdenget allah ytebken rozu le hayr nw❤
ሚስኪን ለኔና ለማየነዉ ቁልፉ አላለችም
አይይ😅😅😅
🤣🤣🤣ረሙ እሮዚ በቀጣይ ይሳካል
እነራሱ እስካሁን በአሳቤ እየነዳሁ ነው።
😂😂😂😂😂
በዶላር ስንት ነው? በጣም ውድ ነው
አሁንማ ተገብታቹ የማያበት ቀን ናፈቀኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🤣ረሙዬ ጀግና👍 ሰራህላት@roziye ሲያምርሽ ይቅር🥺
😢ይቅር😢ይበልህ😢እኔ፡ራሱ❤ውነት፡መስሉይ፡ደስ፡ብሎይ፡ነበር
ልጅትዋ እድለኛ ናት ቢያንስ መኪናው አንዴ ቢ ቢ አድረጋዋለች ክላኩ ።
ረሙ ኩላሊትክን ሸጠክ ነው እዴ የገዛክላት😂😀😜😜😜
እረሙ ምርጥ ልጅ ነው እሮዚ ግን አትመችኝም
ክክክክክ አላለም አህያ መግዛት አይይይይ ይህ ፕራንክ እኔስ እውነት መስሎኝ ነበር ሲጀመር ሰፕራይዝ የሚያደርግ ዩቱበር የለም ።
ወይኔ ረሙየ በሳቅ ሞትኩኝ አተግፈኛ መልሱንከቻልከው ያተ ተሳክቶልሀል
Omg 😳😂 weyne guide fela aster Awoke😂😂😂😂😂😂
ወይ ረሙ ሰራክላት እውነት እኔ ከመጀመሪያው እራሱ ፕራንክ መሆኑን አውቃለው ወይ ሮዝዬ ሞኝ ከየት አምጥቶ ይገዛል 😀😀ይመቻችሁ አቦ አቤት እንዴት እንደሳኩባት 😀
ፉገራችሁ ደስ ይላል 🤩🤩😂😂
ማስታወቂያው ተመችቶኛል 🤣🤣
ፕራክ በትክክል በተለይ ለዚች ልጅ ይገባታል ገበሬ መሆኗን ዛሬ በደብ አስመሰከረች ጓደኛዋን አታቀውም እንደ ይሄንን የስንት ሚሊየን ብር እንደሁ መገመት ያቃታት ከቱ
አባ ገዝቶልኝኮ ነው ኧረ ቨሳቅ😀😀😀😀😀😀
መኪና ፕራክመሆን አለበት 😂😂😂 መኪኔ መግዛት እድህ ቀላል ነዉ እዴ
Betaseb enihun wude
የኔ ደሀ ገዝቶልኝ እኮነው አላለችም😀😀😀
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሰው ልጅ ሰላም ያስፈልጋል በምድር ላይ ሲኖር
አረ አሚን ያረብ
አሚን,አሚሚን,ያረብ,ሠላሙን,ይሥጠን
ምርጥ ስራ
ያረቢ የምሰጣት ያርግህ የውነት
ውይ ውይ የልብስ መስፊያ መኪና ግዛላት
ረሙ በጣም ነው እምንወዳችሁ
*ውይ እረሙ ግፍህ እሮዚ ግን እንዴት አጠረጥሪም ቅይ😂*
Prank malet Yihe new betam new yazinanahegn Remu😂. Wow wow wow beka I really like it
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
አይ የዘመኑ ሴቶች እኮ በጣም ታስገርማላችሁ ለመኪና ያላችሁ ፍቅር ለፍቅራኛ የላችሁም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ይከብዳል
ሞኚት በሰበቡ ማስታወቂያ አሰሩሽ መኪናው ጋ ፎቶ እያነሱ ተጫወቱብሽ
ማሻአላህህህ👍👍👍❤❤❤💋💋💋
ሴቶች ለምድነዉ ግን መኪና የምንወደዉ የኛስ ይለያል😂😂😂😂🚗🚗🚗🚗🚘🚘🚘🚘🚖🚖🚖🚗🚘🚘🚘🚙🚙🚛🚛🚛🚚🚚🚚🚔🚔🚔
ምንባቹ አቃሎውምስቴ ግዛልኝ እያለች አሽገረችኝ😏😏😏🙄🙄🙄😳😣😣😎🤨🤨
ወይኔ ጉድሽ ፈላ😅😅😅😅
የኛ ሙሽራ ዘመናይ አንቺ ልጅ ደና ነሽ ወይ ለካ በዝጋቤር አለ ዶክሌ😂😂ማስታወቂያ እየሰራቹ ነው ነቄ ነንእኛ😜😜😂😂😂😂😂
ሳይሆን አይቀርም
@@amenamenselasa9298 ነው እንጂ😂😂
Chewing khat leaves has led to infections that can cause problems such as pain below the ribs, changes in white blood cells, and an enlarged liver. This is probably from contamination of fresh, damp khat leaves. Pregnancy and breast-feeding: It is POSSIBLY UNSAFE to take khat by mouth if you are pregnant.
የጫት ቅጠሎችን መቃም እንደ የጎድን አጥንቶች ስር ህመም፣ የነጭ የደም ሴሎች ለውጥ እና የጉበት መስፋፋት የመሳሰሉ ችግሮችን የሚያስከትሉ ኢንፌክሽኖች እንዲፈጠሩ አድርጓል። ይህ ምናልባት ትኩስ ፣ እርጥብ k መበከል ነው።
አናመሰግናለን!! ጫትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
መኪና ከመግዛት ሂጃብ እትገዛላት ነበር እደምትወዳት የምንናቀው የም የምትወዳት ከሆነ የሷ ህይዎት ካሳሰበህ ሂጃብ አልብሳት
ሮዚ አሪፍ አክትረስ ናት ምክንይቱምአቅምህን ታውቀዋለች
ግን እሮዚ የምር ትጠብቂነበር ማለት በዚእሳትበሆነበት ዋጋ እረሙ አስበሺዋል
መሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍😏
Enate eco masetawukiya ateseru 🤣anyways ayeleyachu🥰
ሰላም ፍቅር እድነት ለሐገራችን ኢቲዮጲያ 💚💛❤🙏😥😢