የዳኒ የፍቅር ጥያቄ ና የዲጄ ሊ አስገራሚ ምላሽ በአለላ ሾዉ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @andualemhard6573
    @andualemhard6573 2 года назад +84

    አቅራቢዋ ዋው በጣም ወደድኳት ስርአቷ አለባበሷ አነጋገሯ ባጠቃላይ ምርጥ ኢትዮጽያዊት የሴት ምሳሌ ነሽ!😍😍😘😘😘😘

  • @afomiya348
    @afomiya348 2 года назад +472

    አቅራቢዋ ልጅ
    አለባበስ100%
    አነጋገር100%
    ስነ ስርአት100%
    ቁንጅና100%
    በአጠቃላይ ስምሽን የምትኖሪ ምርጥ ሴት ነሽ😘😘

    • @aaysih693
      @aaysih693 2 года назад +3

      በትክክል

    • @bosawubu1744
      @bosawubu1744 2 года назад

      @@aaysih693 ተቨ😍

    • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
      @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 года назад

      ትክክል 🥰🥰🥰

    • @Hareg-ku2hh
      @Hareg-ku2hh 2 года назад

      Exactly 👍🏽

    • @Hareg-ku2hh
      @Hareg-ku2hh 2 года назад +3

      she is so funny i like her 👍🏽Dani there is a beautiful day that meets wife when God chooses for you Good luck 🙏you who interview Those we see Ethiopian through you I am proud of you

  • @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ

    አቅራቢዋን ሳላደንቅሽ አላልፍም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አለባበስ 👌👌ሰላማቹህ ይብዛ

  • @rahmakarim2052
    @rahmakarim2052 2 года назад +39

    ምርጥ ፕሮግራም ነው። Dj Leeን ከላይ ከሚታየው ማንነቷ ውጪ አላውቃትም ነበር ። ውስጣዊ ማንነቷን እንዳውቅ ሰስላረጋቹ ተመስገኑልኝ። በጣም ምትገርም ምርጥ ሴት ናት።

    • @rahmakarim2052
      @rahmakarim2052 2 года назад +2

      የዘነጋሁት ጋዜጠኛዋ በጣም ንቁና ዝግጁ ነሽ በርቺ

    • @sayedaahmada9326
      @sayedaahmada9326 2 года назад

      በቃ ሴት ናት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +83

    አቤት ዲጂሊ ከኣባትሽ ቀጥሎ ሁሌ የእንጀራእናቷን ስታደንቅ በጣምነው የሚገርመኝ ምርጥሰውነሽ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +241

    አቅራቢዋ ልጅ ግን አምሳያ የለሽም ቁንጅና ስርአት አለባበስ የተረጋጋሽ ነሽ እንዳትቀየሪ ይጨምርልሽ የኔ ቅመም 🤗🤗🤗🤗🤗

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 года назад +1

      በጣም ትክክል ነሽ

    • @bigdreamers1588
      @bigdreamers1588 2 года назад

      @@aaegrnshnea1331 ye edil eyetemokere new bayehon ene afkiryatalew

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@aaegrnshnea1331 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@bigdreamers1588 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@aaegrnshnea1331 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @berrytadeese21
    @berrytadeese21 2 года назад +54

    ምን ይጎላታል ያልገባኝ ቋጇ ናት ሴት ናት እህት ናት እናት ናት ሚስት ናት በእውነት ዳኒ ከሆነልህ እድለኛ ነኝ እደዚህ አይነት ሴቷች በጣም ጨዋ ናቸው ከዘመኑ ቂጥ እና ዳሌያቸውን ጥለው ካበዱ ሴቷች1000 እጥፍ ትበልጣለችው ሰርጋችውን ያሰማን💝💘💝💖💖👑👑👑

  • @radiyatube8282
    @radiyatube8282 2 года назад +232

    ገዜጣኛዋ የናፍቆት ድምፅ ይማስለል።💓💓💓💓🌷🌷🌷🌷

  • @agezedekemo8896
    @agezedekemo8896 2 года назад +28

    ፍቅር እውር ነው ይላሉ ሰዎች ፍቅር እዉር አይደለም እውሮች እኛው ነን
    ምክንያቱም አጠገባችን ያለውን የፍቅር ሰውን
    ማየት ባለመቻላችን
    ትዳር ከፈጣሪ ነው።

  • @Sara-ve5vd
    @Sara-ve5vd 2 года назад +70

    አቅራቢዋ ልጅ በቃ ቃል ስላጣሁልሽ ሴት ብዬሻለሁ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው ከአለባበስ እስከ ስነ፡ ስርዓት 👌👍👍👍 በርቺ እማ ተባረኪ

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +22

    ፍቅር አይን የለሁም የሚባለው እውነት ነዉ ለካ ዳኒዬ ስላገኘሀት ደስ ብሎኛል ልጂቱዋ ግን ለሰው ያላት perspect ደስ ይላል confidence 1ኛ ነሽ ዲጄ ፈጣሪ እረድቶሽ ወደ መንፈሳዊ መንገድ ያምጣሽ 🙏🥰🥰

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ 2 года назад +729

    ፍቅር እውር ነው የሚባለው እውነት ነው አይይ ዳኒ አረ ምኑን ሰጠህ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 года назад +30

    ዲጄዋ አሳዘነችኝ ፤ምንም ወንዳወንድ እና ደፋር ብትሆንም ያው ተፈጥሮ አይቀርምና ተደናገጠች እሷም አልደበቀችም ይህ የማይቀረው የሴትነት ህግ ነው።

    • @takelesugebo5672
      @takelesugebo5672 2 года назад

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 2 года назад

      Ewnet new enem eyalku nber raswan lemekotater eye mokerech new enjy btam afralech dengtalech set nat tefetro mekeyer aychalem

    • @rehelnuges6402
      @rehelnuges6402 2 года назад

      Yes u are right 🤣🤣🤣

  • @fatumaseid7669
    @fatumaseid7669 2 года назад +42

    የአቅራቢዋ ልጅ ቁንጅና 100,ድምጽ የናፍቆት100, ጸባይ 100ፐርሠንት i love you

  • @ferahiwetetadesse3475
    @ferahiwetetadesse3475 2 года назад +16

    ስወዳት እኮ ዲጄ ሊ እድሜና ጤና ተመኘውልሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 2 года назад

      ዳኒ ምትባለው ግን ያቺን ምን ልታደርጋት ነው እያዘነችብህ እኮ ነው አስብበት ዋ

  • @tube5209
    @tube5209 2 года назад +131

    ፍቅር መስፈርት የለውም ሰው የፈለገውን የማፍቀር መብት አለው እግዚአብሔር የሳካልህ ዳኒ 🙏

    • @memeelove9102
      @memeelove9102 2 года назад +1

      እእእእ ፍሬዬ አበባዬ

    • @ትመሰግን
      @ትመሰግን 2 года назад +2

      Amen #gobez asetoway #nash

    • @tube5209
      @tube5209 2 года назад

      @@memeelove9102 ውዴ

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 года назад +1

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      ruclips.net/video/g7442C7WPNQ/видео.html

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад +1

      @@JA-mn3re እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj 2 года назад +13

    እዉነት ድጀሊ በጣም ግልፅነትዋ ነፃነትዋ በጣም ትመቸኛለች የፀጉር እስታይል ብትቀይር እኮ የምርም ቆጆ ናት ከዱቄት የፀዳ ዉበት

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +60

    ዳኒየ የእውነት የልብ አፍቃሪ ነህ እውነት ለመናገር ዲጀ ሊ በጣም ነው ምወዳት ያላት ኮንፊደንስ ማንም ላይ አይቸ አላውቅም ዳኒ ያሳብህን ያሳካልህ ፍቅር ከባድ ነው በአንድ ላይ ለመሆን ያብቃችሁ😍😍

    • @zenetube7787
      @zenetube7787 2 года назад

      ክክክጥየምሩነው እዴ

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 2 года назад +38

    አንድ ሺ ጊዜ ሰብስክራይቭ ቢደረግ አደርገው ነበር እዬን ቻናል ምን አይነት ምታት የሆነች ጋዜጠኛ ናት ምንም ጀማሪ አትመስልም እርጋታዋ አለባበስ ቀረፃ እስትዲዮ አረ ምኑ እኔም በቅርቡ ከሀኒ ፍቅር ይይዘኛል

  • @Kidest-jg5bt
    @Kidest-jg5bt 2 года назад

    ይቺን የመሰለች በራስ መተማመን ያላት ከምንም በላይ እሯሷን ሆና የኖረች እና የምትኖር ቆንጆ እና ድንቅ ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ አልተፈጠረም እኔ በግሌ ተመችታኛለች ካገባችህ በጣም እድለኛ ነህ

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 года назад +7

    እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹ እሳ ግን በጣም አስተዋይ ናት ወደድኻት ደሞ የሚገርመው ሁሉንም ኢተርቪዋን ማየት እወድ ነበር ጥያቄ ላይ እራሱ ቅድሚያ ለሱ ስትሰጥ ጭራሽ ወደድኻት በስመ አብ አደነኻት ኢትዮጵያ። ስሄድ ባገኛት ደስ ይለኛል♥♥♥

  • @amennile7235
    @amennile7235 2 года назад +38

    ልጅትዋ ሀበሻ ግንዛቤው ትንሽ የወረደ ነው ለዛም ነው አይኔ ወደውጭ ያማተረው ስትል በተጨባጭ ማስረጃ ነው። ይኸው በኮመንታችሁ ልክ አስተሳሰባችሁ እየታየ ነው ። ሀበሻ ጨርሶ ለማድነቅና ለማበረታታት አልታደልም ከጸጉሩዋ ቁርጥና ከአለባበሷ መለስ ሁሉም ሴት ላይ የተፈጠረው ትመሳሳይ ነገር ያላት ከዛ ሁሉ በላይ ልቧንስ ማን አየላት። እናም እባካችሁ ማድነቅ ባንችል እንኩዋን አንተች።

  • @mekdeshabtamu4248
    @mekdeshabtamu4248 Год назад +1

    እኔ እምለው የሰርጋቸው ማነው ሱፍ የሚለብሱው እሱ ወይስ እሷ😀😀 አቅሪቢዋ አንደኛነሽ እድሜሽ ይባረክ🥰🥰🥰

  • @መቅደስ-የ9በ
    @መቅደስ-የ9በ 2 года назад +2

    አረ በስመአብ እኔ ወንድ ብሆን አይደለም ለፍቅር ለሰላምታም አልቀርባትም ምክንያቱም ስርአት የኢትዮጵያን ማንነት አትገልፅም በእውነት ዳኒ ወደራስህ ተመለስ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад +274

    ፍቅርኮ አይሰራው የለም ይመቻችሁ❤ዳኒ በቃ ፎቃ ገባልህ ፅጌ ጥናቱን ይስጥሽ😍😂😂

    • @rahelteka1028
      @rahelteka1028 2 года назад +3

      ማናት ፅጌ?

    • @milimili4595
      @milimili4595 2 года назад +2

      😂😂😂😂

    • @nutiisifberhanu3334
      @nutiisifberhanu3334 2 года назад +2

      Yeah🥺

    • @kurii28
      @kurii28 2 года назад +1

      😘😘😘😘😘😘😘

    • @golgota2123
      @golgota2123 2 года назад +4

      እኔ ግን ምንም እይመቻቹም ሁለቱ ፅጌ ሴት ትመስላለይ ቢንስ ይች ምኖ ነው ሴት ሁና ወንድእግዚኦ

  • @fasika123
    @fasika123 2 года назад +19

    Awwww the journalist is so well mannered and knows what she is doing way to go girl! Dj Lee love your confidence ❤️ keep being you! Dani keep going 💜

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +4

    ዲጄ ሊን በጣም ነው የምወዳት ማንንም መስላ መታየት አትፈልግም ሌላ መለጣጠፍ መለደስ አትወድም በውሃ ተጣጥባ ብቻ ቆንጆ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +4

    ዲጄ ሊ በራስ መተማመኗ ደስ ይላል ዳን እወይ ፈጣሪ ይርዳህ አቅራቢዋ ዋዉ ናት በሁሉም በኩል 👌

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 2 года назад +10

    ዲጄ ሊሊ አክብሮሽን ሳላደንቅ አላልፍም አይ ዳኒ ያለድሜህ ተጠራራህ ፅጌን ለማን ጥለህ😂😂😂❤

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 2 года назад +22

    ይሔ ልጅ ግን ጤነኛ ነው ቤተሰብ የለውም ወደ እክምና የሚወስደው

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 года назад +73

    ቆይ ግን ማን ባል ማን ሚስት ሊሆን ነው😂😂😂

    • @ሁለገብሀያቴ
      @ሁለገብሀያቴ 2 года назад +1

      ወይኔ በጣም አሳቅቢኝ ኪኪኪ

    • @ራያራዩማ-በ7ዘ
      @ራያራዩማ-በ7ዘ Год назад +3

      ዳኒ ሚስት ዲጂሊ ባል ወይኔጉዴ ምንአይነትጥያቂነው🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 Год назад +1

      እሱን ለነሱ ተይዉ 👌😂😂😂ሰዉ ኣልተቻለም

    • @Meti_48
      @Meti_48 Год назад +1

      I know 😂😂😂

    • @Be-crystsotom
      @Be-crystsotom Год назад

      😂😂😂አንቺቺቺቺ

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 2 года назад +8

    ራስን መቀበልሽ የሚደነቅ ነገር እና ሁሉም ሰው ሊያደርገው የተገባ ነው, ግን እግዚአብሔር ሴት አድርጎ ስለፈጠረሽ እራስሽን እንደ ወንድ ሳይሆን እንደ ሴት ተቀበይ, ባህላችንም ሆነ የትኛውም ሃይማኖት ሴት እንደወንድ እንድትለብስም ሆና እራሷን እንድትቀይር አይፈቅድም::

    • @fanalulu8518
      @fanalulu8518 2 года назад

      Egzabher leben eje soren ayemeleketem

    • @m.o3412
      @m.o3412 2 года назад

      ልክነው

    • @mannsurjemal8587
      @mannsurjemal8587 2 года назад

      Masha Allah tickile nawo ytnagrshewo fatari woded yadrgishe

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው ስው በገንዘቡ ስው በሀብቱ ስው በእርሱ መተማመን አይመካ
    ምክንያቱም ስው በራሱ የሚተማመን ስው በኃላ አውዳድቁ
    ከባድ ነው የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር
    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል የእግዚአብሔር ቃል

  • @ethiopiafirst7018
    @ethiopiafirst7018 2 года назад +1

    የፈረንሳዩ ፕሬዜዳንትም በ24 ዓመት እምትበልጠውን መምህሩን ነው ያገባ ይህ ልጅ ኢትዮጵያዊው ኢማኑኤል ብየዋለሁ ደሞ ለሰርጋችሁ የካሜራ ቀረፃውን በኔ ጣሉት ይመቻችሁ ፍቅር በእድሜ አይገደብም ጋዜጠኛዋ ግን በጣም ወድጃታለሁ ብተዋወቃት ደስ ይለኛል

  • @Mwa584
    @Mwa584 2 года назад +6

    ፕሮግራም አቅራቢዋ እህቴ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል 👈👍🙏❤❤❤

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 2 года назад +8

    ዲጂ ሊ ማለት እኮ ከላይም ከውሰጥም ውብ ሴትነሸ እውነት በፊትም እንተረቪንሸንም አይቼ ወድጄሻለሁ አሁንደግሞ ይበልጥ ወደድኩሸ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +18

    እውነትም ዳኒሻ አብደሀል🤔😂😂ፅጌግን ታፈቅርሀለች እምቢካልክማ ቆይ ፅጌ ማኛን ዲጂሊ ፈታነው ያረግሽኝ አቅራቢዋ ከፀባይሽ ጋር አለባበስሽ ዋው!!!!ስታምሪ ይሄነው ባህላችን በዚሁቀጥዬ ያምራል

  • @tigistdegife82
    @tigistdegife82 2 года назад +1

    በራስ መተማመን እንዲህ ነዉ።የገረመኝ ደግሞ ለሰዉ ልጅ ያላት አክብሮት በሰርግሽ ላይ ታዳሚ ብሆን ተመኘሁ ዲጄ ሊ ድንቋ እንስት አምላአክ ይጠብቅሽ።
    ደግሞም አንቺም እንዳፈቀርሽዉ አስተዋልኩ ፍቅር እዉነት ነዉና ።

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd 2 года назад +2

    ዋው ዳኒዬ አአድናቂህነኝ ፍቅር እውር ነው ፍቅር እድሜ ከለር ቁመት ወዘት አይወስነውም ፍቅር የእግዚያብሄር ሥጦታ ነው ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ወልዳቺሁ ለመሣም ያብቃቺሁ

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 2 года назад +8

    Wow በጣም ደስ ትያለሽ ዲጄ ሊ ጨዋታሽ ሁላ ይጣፍጣል ጋዜጠኛዋም በዚህ ቀጥይ አዳማጭ ነሽ

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 2 года назад +64

    ዳኒ ያሳካልህ ያው ፅጌን ብታገባ ደስ ይለኝ ነበር ምንማረግ አይቻልም ምርጫህ ነዉ ምርጫ ህንወድጃለሁ🎉

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад +4

      ይችን ወንዳወንድ ፈጣሪ የሚወደውን ሳታደርግ ምኗ ተመቸችው አለመታደል ወደ ሴትነቷ ከመለሳት ጡሩ ነው

    • @Zነኝጎጃሜዋ
      @Zነኝጎጃሜዋ 2 года назад +1

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ ያው ፍቅር እውር ነው ይባልየል ምናልባት ሊቀይራትም ይችላል አዳንድ ሴቶች ትዳር ይቀይራቸዋል ስታገባ ልትቀየር ትችላለች

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@Zነኝጎጃሜዋ እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @chunasweet3249
      @chunasweet3249 2 года назад

      @@Zነኝጎጃሜዋ ere yichi atkeyerm

  • @medina2419
    @medina2419 2 года назад +115

    ኮፊደንስ ትጠላለ አባቴ😀😀ዘና ታረጊያለሽ ያንቺን ያክል በራስ መተማመን ቢኖረኝ የት በደረስኩ ምርጥ ነው😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      eko😂😂😂😂

    • @habhabshi6915
      @habhabshi6915 2 года назад +1

      ክክክክ በራስ መተማመን ማለትና ከሰው ተራ መውጣት ማለት ለዩ እስከ

    • @medina2419
      @medina2419 2 года назад

      @@habhabshi6915 ከሰው ተራ መውጣት ምን ማለት ነው??

    • @Zedoachu6389
      @Zedoachu6389 2 года назад

      የሷን አይነት በራስ መተማመን ቢኖርክማ ቁንጮ ተቆርጠክ 2እርችክን አየር ላይ ማንሳፈፍ ነው መጨረሻው 😂😂😂😂

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 2 года назад

      @@Zedoachu6389 😂😂😁

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 года назад +2

    ወንድ ወይ ሴት ልበል ወይ ድምፅዋ ወይ አከዳደንዋ ወይ ስታይልዋ ሴት አትመስልምኮ የእውነት ግን ሴት ናት
    አቅራቢ ግን ከአነጋገርሽ ጀምሮ እስከ አለባብስሽ በጣም ታምሪያሽ የእውነት ኢትዮጵያዊት ነሽ።
    ♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GogglePlay-pu4rq
    @GogglePlay-pu4rq 5 месяцев назад

    Wow ትለይሽ ሊ አዳቺይብዙ ግን ሰው እህል ውሃው አይታወቅም ያለም ያረገው ወደድኳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +22

    @ሴቶች ኮፊደስ ከዲጄ ሊሊ ተማሩ ወንዶች መልክ ዳሌ ሳይሆን ኮፊደንስ ነው ሚወዱት😍😍😍💞💞💞#ለደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲህም ለተሰባበረ ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ የሀገሬ ልጆች💚💛❤😍😍💞💞

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      እየገባችሁ እዩት💚💛❤💞💞💞🙏

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 2 года назад

      @@selamtube1319
      Keswa Ybelete Egnam Cofedes Alen Egzabihar Yimesgen Selmayineger Setotaw🙏
      Yeswa Cofedes Qeqila Tiblaw🙅‍♀️Mejmera
      Ede Setinetwa Set Tihun Ye Ethiopia🇨🇬🇨🇬🇨🇬Set Serat Yelatim🤷‍♀️Kezh Wedawed
      Min Enimaralen Aye Meregem New😡

  • @mkdswes2050
    @mkdswes2050 2 года назад +30

    መልካም ፍቅር ይስጣችሁ ዋዉዉዉ በጣም ነዉ የምትመችኝ በራሱ ኮፊደስ ያለዉ ሴት ዉስጤ ነዉ ዲጄ ዉድድድድ ዳኒን መልካም ወጣት

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 2 года назад +1

      ጉድ እናቱ ናት የምትሆነው ትልቅ ናት

    • @mkdswes2050
      @mkdswes2050 2 года назад +1

      @@asresuasuu3150 መከራ ታሳድርዋለች ዋናዉ ፋቅር ነዉ ትልቅ ሳዉ መልካም ነዉ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@asresuasuu3150 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@mkdswes2050 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @tigitube3
    @tigitube3 2 года назад +19

    አረ በፈጣሪ ድስት ያለክዳኑ አያምርም ሁሉም በእኩያዉ የሚመጥነዉ መርጦ ቢጋባ የበለጠ ደስ ይላል እሷም የራሷ የሆነ ዉበት አላት ለሷ የሚሆን ባል ግን ዳኒ አይደለም 😍

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +70

    በርታልን ዳኒዬ ለማንም ቦታ እንዳትሰጥ ፍቅር ይታገሳል አባቴ እርግጠኛ ነኝ ዳኒ አብራህ እንደምቶን ሊቾ አራድዬ ነች ሰዉን የመረዳትም አቅም አላት ታገስ እንጂ ያንተዉ ነች 🥰🥰❤❤

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 года назад +2

      በጣም ዘመናዊ ሴት

    • @Explorer0425mdhs
      @Explorer0425mdhs 2 года назад +2

      ከዲጄ ሊ አኳሗን እንደተረዳሁት መልሷ አይሆንም ነው! ወንድ ሁላ የምትወድ አይመስለኝም ከምር🤣🤣

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa 2 года назад

      @@Explorer0425mdhs እንዴ በደንብ አስተዉለሻል(ሀል)የሆነ ነገሯኳ መልሷ ጥሩ እንደሚሆን ይመስላል🥰

  • @ዳሀብዳሀብ
    @ዳሀብዳሀብ 2 года назад +13

    ልጂቷ ኮንፊደንሷ ደስ ይላል ግን ፈጣሪ ሴት አድርጎ ፈጥሯት ወንድ ካልሆንኩ ያለችው ነገር ያስጠላል ።
    ዳኒ ያሳዝናል በዚህች ፍቅር መውደቁ ፍቅር እውር ነው መውደቂያውን አያውቅም ሲባል በምክንያት ነው😂😆

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 года назад +1

    አማርኛ ነው እንግሊዘኛ እምታወራው? ንግግሯስ ይገባችኋል

  • @abaydemis866
    @abaydemis866 2 года назад +27

    ዳኒ ልጅትዋን ከወደድካት መጀመርያ ቃፅላ ማርያም አስጠምቃት ከራስዋ ጋር አደለችም

    • @tigistgetenete3139
      @tigistgetenete3139 2 года назад

      😄😄😄😄

    • @samutysamuty7899
      @samutysamuty7899 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 года назад +1

      😂😂

    • @ethio7706
      @ethio7706 2 года назад +8

      ከይቅርታ ጋር እንዲህ ቦታ ሂዱ አትበሉ የትም ያለው ፀበል ፈዋሽ ነው

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 2 года назад +4

      @@ethio7706 ልክ ነሽ እኔ የመጣልኝን ነው የፃፍኩት

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 года назад +4

    እኔ ብዙ ሰዋች ስለ ዲጄሊ ሲናገሩ ያናድደኛል እሷ በራሷ አለም ያለች ነቺ የግድ ሰዋችን መምሰል የለባትም እሷ እራሷ ነች በርቺ

  • @felekebekele7286
    @felekebekele7286 2 года назад +15

    ጎበዝ ደሞ ከናጄሪያ ጦርነት ልንገባ ነው ተውዳኒ ግን ላገራችንም አስብ እንጂ የናይጄሪያ ኢምባሲ ቢሰማ ምንይላል

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 2 года назад +6

    እረ ይመቻቸው።😘😘 ዳኒ አድንቄሀለው ራስህን ሆነህ ሰዎች ምን ይሉኛል ሳትል ግልፅ መናገርህ ድንቅ ነው። ሊ እንግዲህ ጠበቅ አድርጊ!! Love does not determine age...follow your heart guys.

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 2 года назад +15

    She is so loved & confident

  • @habeshalove1590
    @habeshalove1590 2 года назад +14

    ወይ ዳኒ በእንደዚህ ዓይነት ፕራንክ መጣህ ደግሞ ? እርግጠኛ ነኝ ፅጌረዳን ነው የምትወዳት ትኩረት ላለመሳብ ነው በእኔ በኩል ተባኖብሃል

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ 2 года назад +5

    ሑሉም ሰው የየራሱ ምርጫና ፍላጎት አለው ስለዚሕ መብቱ ነው🥰

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +19

    ዳኒ የፅጌ ነዉ እመትሉ
    😁👍👍

  • @habtamutadesse4459
    @habtamutadesse4459 2 года назад +8

    ዳኒ በጣም አሪፍ አንተ ሚስት እሷ ባል ሆናችሁ መኖር ትችላላችሁ😁😁

  • @enush7338
    @enush7338 2 года назад +1

    ያሳየሽው የእህትነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል ..የፍቅር ሰው ነሽ

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 2 года назад +51

    እግዚያብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትንም ያነሳል አንተንም አንቺንም ሁላችንንም!!!!!!!

  • @MohammedAli-yj3tl
    @MohammedAli-yj3tl 2 года назад +100

    ዲጀ ሊ እኔ የምወድላት ለሰዎች ሪስፔክት አላት ይመችሽ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 2 года назад +12

    በጣም ነዉ ያደነኳት አቤት ከዉስጥ አረዳድ ምን አባትዋ ናት ኡፍፍፍፍፍ የተረዳሽበት መንገድ የተለየ ነዉ

  • @giftitesfaye786
    @giftitesfaye786 2 года назад +4

    Amazing .................ሊዬ ስታምሪ...ባነጋገርሽ የሴት ወይዘሮትሽን አየሁበት.!!!!!

  • @jimilorel4037
    @jimilorel4037 2 года назад +48

    ይሄ ልጅ በደንብ እራሱን ያዳምጥ ስሜት ነው ወይስ በትክክል ፍቅር ነው በሃላ

  • @michoumichou7164
    @michoumichou7164 2 года назад +35

    ዲጄ ሊ አርግዛ ማየት እፈልጋለው እናተስ😍

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 года назад +20

    እውነት ከሆነ ያፈቀርካት ጥሩ ነው እባካችው ተጋቡ የፈለገችውንም ልጆች ትውለድ ናይጄሪያዊውን ተይውና ከዳኒ ጋ ተጋቡ ዲጄ ሊ በቃሽ አግቢ ልጆች በልጆች ሁኚ ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 2 года назад +14

    ፍቅር ባጋጣሚ የሚወድቅበት አይታወቅም እኮ ያዝልቅላቹህ በፍቅር ኑሩልን ፅጌ ፅናቱን ይሥጥሽ እህቴ 🤣🤣🤣🤣

    • @yeshiaregawi2590
      @yeshiaregawi2590 2 года назад

      Ay tgye tnatu ystat ene gn tgyen gar fqr yjemralu eyalku stebq never?

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 2 месяца назад +1

    ጉድ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ አየሆት ይገረማል ያንድየ ስራ🤔🤔🤔

  • @habtishyemariamliji6181
    @habtishyemariamliji6181 2 года назад

    Ena manewu mist yemihonewu?

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 года назад +7

    በጣም ጎበዝ ነሽ በራስ መተማመንሽ ቆጆ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    እውነት ሆነ በቃ🥰🥰ወይ ጉድ ይገርማል ቆንጆ ፊቱ ተደርድሮ ፍቅር ግን ያያል አሻግሮ 😂😂

    • @rehmamare1995
      @rehmamare1995 2 года назад +3

      አረ በሳቅ

    • @እየሩስየሸዋዋ
      @እየሩስየሸዋዋ 2 года назад +1

      ኧረ በሳቅ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад +12

      ክክክክክ እውነት ነው ጽጌን መስለ ቆንጆ አስቀምጦ ከጎርምሳ ፍቅር ያዘኝ ይላል ሆ

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 2 года назад +1

      @@eyrusfeker4790 🙈😂😂

    • @mandyhoney5428
      @mandyhoney5428 2 года назад +2

      Maleke lela fker lela edaze ayenate asetasasabeshin wadaza tayew fatare machiarashiachiwn yasameraw salamachiw yebaza

  • @tewodrosdemere4059
    @tewodrosdemere4059 2 года назад +4

    ዳኒ አድናቂህ ነኝ አስቲ ለራስህ ጊዜ ውሰድና አስብበት

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 2 года назад

    Ichi minuwan aytek nw wandime minw min nekh🤔 gin ine yemilew set nat inde?

  • @binye.sestayel7458
    @binye.sestayel7458 Год назад

    የኡነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ስለወደዳት ነገርግን እየቀለድክ ከሆነ ነግሬሕ አለው ዋ ድጀሊ በጣም የው ደስ የምትለኚ እዳታናድዳት

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 2 года назад +29

    She is the sum of all confidence in Ethiopia .

    • @amanuelmatewos
      @amanuelmatewos 2 года назад

      Dont think so! Self esteemed Confidence is d/t from A confidence that has been brought to break just the social chain or so! MIND IT!

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    ወይ ዳኒዬ በቃ የውነት ሆነ ማለት ነው 😂ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ ደስ ትላለች ነፃ ሰው ነች❤❤

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад +9

      አረ ይቅር ይበልሽ ሴት ሁኗ ወንዳወንድ መሆን ነጻ መሆን ማለት ነው እንዴ ብቻ ጸሎት እናድርግላት ፈጣሪ ወደ ልቧ እንዲመልሳት

    • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
      @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 года назад +2

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘነፃ ናት ያልኩ አክብራው ስለተረዳችው ስላወራችው ነው ውዴ አሜን ፈጣሪ ልቦናዋን ይመልስላት❤🙏

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад

      @@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ እሺ አሜን አሜን አሜን ይመልሳት

    • @fhjjfhjk679
      @fhjjfhjk679 2 года назад

      ሰው እንድሙዱ መኖር አይችልም ቆይ

    • @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
      @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 года назад +1

      የሠውልጅ የፈለገውንማፍቀርመብቱነው ፍቅርመሥሎንያጣነው አዳድሠወች ግንሥርአትይኑራችሁ

  • @bestebbeste8054
    @bestebbeste8054 2 года назад +14

    ዳኒ የእዉነት አፍቃር ነህ ምርጥ ሰዉ ነዉ የመረጥከዉ መልካም የፍቅር ግዜ. ይህሁንላቹ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 года назад +2

    Aye Dani eskahun yesemahewen were bewehaw aweraredekebet aydel ,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 2 года назад

    ዲጂሊ የኔ ምርጥ ሴት ውድድድ ሁፍ ታድለሽ እኮ confidence እንዳቺ ነው የኔም ሙድ ወዳንቺ ይጠጋጋል ሁፍፍ ወድሻለው ።ፍቅራቹን ያሳምረው እባክሽ ተጋቡ ዳኒ ምርጥ ሰው ነው

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ዲጄ ሊ በጣም ነው የምወድሽ ምርጤ❤ ጌታ ያጣምራችው😍😍

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 года назад +13

    ሱበሀን አላህ የሰጠሽን ፆታ ቀይር ሽ ወንድም መምሰል ምን ይሉታል ነብያት ችን ብለዋል መጨርሻዉ ዘመንላይ ሴቶች ወንድ የሚመስሉበት ዘመን ይመጣል ብለዋል። ይሄዉአችን አሳየን። አጀብ

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 2 года назад +14

    ፅናቱን ይስጥሽ ፅግየ በጣም ነው ያዘንኩት ላቺ ይሄ አይገባሽም ነበር😂😂

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      ምኑናት ወዴ ፀጌ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 года назад

      @@zehara605 አብራው ዩቲዩበር የምትሰራው ልጅ ነች ፀጌ በጣም ትወደዋለች እሷ እሱ ግን አላውቅም 🤗

  • @yemiserachyalew5233
    @yemiserachyalew5233 2 года назад

    በጣም ይገርማል ኮንፊደንስ ማለት ምን ማለት ነው? መጀመሪያ በራሱ የሚተማመን ሰው የተፈጠረበትን ማንነት አክብሮ ያንን ባለባበስ በንግግር የሚያንፀባርቅ ነው ሴት ሆኖ ተፈጥሮ እንደ ወንድ አክት የሚያደርግ ወይም ወንድ ሆኖ ተፈጥሮ እንደ ሴት አክት የሚያደርግ በራሱ የሚተማመን ሰው ባህሪ አይደለም በራሱ የሚተማመን መጀመሪያ የተፈጠረበትን ማንነት አምኖ የሚቀበል ነው

  • @eleltakah6999
    @eleltakah6999 2 года назад

    ጎበዚ ነሽ...Love the confidence!

  • @keberomtube1386
    @keberomtube1386 2 года назад +5

    ዳኒ የውነት ዲጄ ሊ ምርጥ ልጅ ናት በአይምሮዋ አስተሳሰዋን ለአበሻ ያላትን አስተሳሰብን ባንዴ ቀየርካት ብትጎዳት ወየው አንላቀቅም

  • @ጎጅዬዩቲብ
    @ጎጅዬዩቲብ 2 года назад +3

    ዳኒየ የኔ ጌታ በጣም ደስ ይላል እፍ ማርያምን ደስታክ ደስታየ ነው ዳኒየ

  • @medireactxxo8192
    @medireactxxo8192 2 года назад +11

    ይህ ነገር ግን የምር ነው ዋዉ 😍😍😍ህይወት ምን ላይ እንደምታስቀምጠን 🥰🥰🥰 happy for you guys . በሉ ወደ 6 ልጆች 😉 ፅጌ ግን ምን እያረገች ነው 🤪🤪🤪

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 2 года назад

    ዳኒ ማፍቀርህ እውነት ከሆነ መብትህ ነው። እድሜያችሁን አነፃፅር። በመካከላችሁ ቢያንስ የአምስት አመት ልዩነት መኖር አለበት። ወጣትነት የማስተዋልን አቅም እንደሚጨምረው ሁሉ ወደ ቁልቁለትም ይነዳል።ዲጄ ሊን ወንዳወንድነትዋ በራስ መተማመንዋ ድንቅ ነው። በእድሜ እንደምትበልጥህ መናገርዋ በራሱ ይጨበጨብለታል።
    ዳኒ በስሜት አትነዳ!!!!! አስተውል። ዲጄ ሊ ምርጥ እህትህ መሆን ትችላለች። ከዚህ ውጪ ጋብቻ የምትለውን ብታቆም የተሻለ ነው።

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 2 года назад

    Feker ewer newe mubakwe ahune anenkuge yegrmale egziyabher talka yegebakachu esu betame afekeruatale ⚘❤⚘❤🍒👏✋🤲🙏🏼👍💯👈

  • @ሱሱነኝከወሎቦረና
    @ሱሱነኝከወሎቦረና 2 года назад +39

    አረ ምኑን ስጠህ😅😅😅😁
    ፅጊዋ ፅናቱን ይስጥህ😅

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 года назад +3

    ሀናማርያም ስምሽ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ድምፅሽ ebs ላይ ካለቸው ናፍቆት ጋር ይመሳሰላል!!

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 2 года назад +19

    ፅጌ ፕራንክ አስመስለሽ ዳኒን ሚጥሚጣ እጠኚው 🤣🤣🤣🤣

  • @hudasalih2200
    @hudasalih2200 2 года назад +2

    ዲጄ ሊ በጣም ትመቸኝአለሽ ለኔ 1ኛ ነሽ አቅራቢዋ ም ደስ ተያለሽ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 года назад +5

    ሊ እንግዲሕ ወደ ሴትነትሽ ተመለሽ። ትዳር ማለት ሴት እንደ ሴት ወንድ እንደ ወንድ ሲሆን ትዳር ይባረካል!❤

    • @kelayataklilu4685
      @kelayataklilu4685 2 года назад

      Don't be stupid. I never expect any from abesha wende

  • @mahlet5911
    @mahlet5911 2 года назад +23

    አረ ዳኒ አመርርክ ማለት ነዉ የፅጌ ነገረሰ ወገን ምሰኪን ፅግየ

  • @hiwotfenta1348
    @hiwotfenta1348 2 года назад +6

    በጣም እድለኛ ነህ ዳኒየ ማፍቀር መቻል እኮ መታደል ነው።ልባችን በጥላቻ ታውሮ የውሸት መውደድ በሞላባት ሀገር

  • @kelayataklilu4685
    @kelayataklilu4685 2 года назад +3

    What an amazing lady u r.in my life u r the first person same like me.all ur behavior r 100% like me. Even ot ball when I was 16 yrs takeaway neberku. I have full of confidence .I like sport swimming and traveling.
    Love u

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd 2 года назад

    ጋዜጠኛዋ ምርጥ ኢትዮጲያዊይ እማ አለባበስሺ አነጋገርሺ ሁሉ ነገርሺ ማራኪነው በዚሁ ቀጥይበት

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 года назад +17

    She is so funny i like her 👍🏽Dani there is a beautiful day that meets wife when God chooses for you Good luck 🙏you who interview Those we see Ethiopian through you I am proud of you Tank you 🙏💚💛❤️ Endanchi aynetwan Yabzalen 🙏🙏