ፅጌን ከ እህቷ ጋር አገናኘዋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 3 года назад +605

    አተ ዳኒ ፅጌን አግባት ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 3 года назад +181

    ዳንዬ እኮ ልዩ ነህ የእውነት ካንተ ይልቅ ለሌሎች ደስታ የምትጨነቅ የፍቅር ሰው ነህ

  • @layla3z782
    @layla3z782 3 года назад +157

    ደስ ስትሉ ጥንዶች ብትሆኑ ደስ ይላል

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +130

    ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን!

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ተው እናተልጆች ተጋቡ ወይኔ ህፃኖ ስታምር አላህ ያሳድግሽ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 года назад +67

    ፅግዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔውድ ስታምሪ እህትሽ ዳኒ ትልቅሠው በትዳሪ ብትጣመሩ ጥሩ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 дня назад +1

    እቺን የመሰለች ልጅ
    ትበዛብሃለች እንጂ
    አታንስብህም ዝም ብለክ
    ስትዝረከተክ በቅርቡ
    እሳት ውስጥ የገባ
    ላስቲክ ሆነክ እናይሃለን
    ድሮም በእጅ የያዙት ወርቅ
    ከመዳብ እኩል ነው ❤❤❤❤
    ፅግዬ ፍቅር ልዮ ሴት ነች
    ቢገባህ ❤❤❤

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 2 года назад +8

    ቆይ ዲኒ ምን ኣይንት መልካም ሰው ነው በእውነት እንደዚ ኣይንት ጓደኝነት ኣላየሁም እግዚአብሔር በእድመ እና በጠና ይጠብቃቹ የኔ ማሮች🙏😘😘😘😘

  • @tsihonabebe7674
    @tsihonabebe7674 2 года назад +2

    አረዳኒ ጥንካሬ እና ደፋር ሰው አወዳለሁ ካልክ ፅጌን የመሰለ ጠካራና ደፋር ሰው አግኝተክ ለምን ዙሩን አታከረውም በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ እደዝች አይነት ቆጆ ልጅ ተጋብታችሁ በሰጣችሁ።

  • @lidiyaqueenofmamanddad187
    @lidiyaqueenofmamanddad187 3 года назад +204

    ጥንድ ብትሆኑ በጣም ታምራለችዉ ❤️❤️❤️👌👌👌👌👌

  • @አዲሥአወቀ
    @አዲሥአወቀ 3 года назад +53

    ከፅጌ ይልቅ አሜን በጣም ደስ ብሏታል ስላገኘቻት ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 года назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Год назад

      እህ እሧ እንባቀድሟት እያየሻት

  • @ሀናንእንድሪስ
    @ሀናንእንድሪስ 3 года назад +24

    እስኪ ፅጌና ዳኒ ተጋብተው ማየት እምፍልጉ በላይክ አሳዩኛ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 года назад +27

    ውይ የኔ ልህልት ጩጬዋ ስታምር እራሷ እህቷ ቁጭ ❤❤❤🌼🌼🌼

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +190

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @Hጎጃሜዋ
    @Hጎጃሜዋ 3 года назад +32

    ፅጌንነውየምትመስልየምትሉላይክነርጉልኘ

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 года назад +61

    ቢጠይቃት እሺ የምትል ይመስለኛል እሱ ግን ገገማ ነገር ነው ወደፊት አንዱ ሲቀማህ ስታለቃቅስ ትኖራለህ ምን አለች በለኝ ፍቅር በቅርርብ ይመጣል ለመለወጥ ሞክር እህቴ እህቴ እያልክ አታዝገን በኃላ እንዳይቆጭህ

  • @mmcellmmcelll4368
    @mmcellmmcelll4368 3 года назад +35

    እውነት ተጋብ በጣም ነው የምታምሩት

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 3 года назад +5

    ይችን የመሰለች ልጅ እንደመጣች ሳም አለማድረግሽ ፅጌ ነው ተገናኝታቹ ነበር ይመስላል ከቀረፃ በፌት

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 3 года назад +14

    እውይይ የኔ ጣፍጭ እፍፍ እኔም የህቴ ልጆች ባይኔ ዝውርርር ብለዋል ሶስት ወሬ ድምፃቸውን ከሰማሁ ስደትት የሀገር ሰላም ናፈቀኝ ሚጣየ እድግ በይ

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 3 года назад +35

    አይ ኮመቶች በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ አብረው ሚዲያ ላይ የወጡ ሁሉንም ታጋባላች አብዛኛው ኮመት ብትጋቡ ትላላችሁ

  • @Melate16
    @Melate16 3 месяца назад +2

    ልጅ ይታየዋል ይባላል ዳኒሻ ፅጊና አንተ ባድላይ ሆናቹ የልጆች እናት እና አባት ትሆናላቹ ብለን እጠብቃለን

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 3 года назад +2

    አሜን.አሜን.አሜን.እድግግግግግ.በይልኝ.የኔማር.ምርጥ.ልጅ.ዳኒ.ፅግዬ.ተሻለሽ.እማዬ

  • @gzawitmulualem4658
    @gzawitmulualem4658 3 года назад +6

    ዳኔ የነንም ወድም አገናኘኝ ወድሜ ከጠፋ ድፍን 6 ዓመት ሆኑታል እ/ር ያገናኝሽ በሉነኝ እናተ በጣም ታምራላችዉ

  • @hgfdtfff5558
    @hgfdtfff5558 Год назад +4

    ተጋቡ በማሪያም ስታምሩ❤

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 3 года назад +83

    አባ አላችም 😂😂... ፅጌ እማ መሆን አለባት 😀😀😀

  • @ebsawagi8533
    @ebsawagi8533 2 года назад +5

    አረ በማርያም ዳኒ ና ጵጌ ተጋቡ ውሮታውን እንመልሳለን 😘😘😘

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад +25

    ሲያምሩ ሁለቱም አንድናቸው😘😘😘❤❤🌹🌹

  • @ዝሀሪነኝየረሱልወዳጅ
    @ዝሀሪነኝየረሱልወዳጅ 3 года назад +10

    ዳኒን አግቢው ዳይቆጭሽ ጽጌ ስታምሩ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +2

    የኔ ፍልቅልቅ አሜንዬ ወለዳችሁ ሳሙ በእውነት

  • @ተመስገንኣምላኬ-ጠ1ረ
    @ተመስገንኣምላኬ-ጠ1ረ 2 года назад +2

    ወይኔ ተጋብታቹ መቼነው ማየው ደስስትሉ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +11

    የኔማር እድግ በይ ፅግየ አንችን ትመሥላለች ውይስታምር❤😘

  • @glpomnbj2342
    @glpomnbj2342 3 года назад +32

    ግን እናተ ልጆች ብትጋቡ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም ትመሳሰላላኝሁ

  • @rahel2834
    @rahel2834 3 года назад +3

    ተጋቡ እና ዉለዱ ዳኒየ ፅግሽ ይችን የመሰለች ሙጭጭየ ውልዱ እሽ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 3 года назад +6

    ተጋቡ በፈጣሪ በጣም ነው ምታምሩት አደራ

  • @asnasistar4481
    @asnasistar4481 3 года назад +9

    በአመት ነዉ ምትመጡ ለምንድነዉ ቶሎ ቶሎ ማትመጡ ብዙ ነገሮች መስራት እየቻላቹ ግን አትሰሩም ስሩ እንጂ

  • @hayathassn2399
    @hayathassn2399 2 года назад +3

    በእግዚአብሔር ተጋቡ በጣም ትመጣጠናላችሁ የምር😍😍😍😍😍

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 года назад +28

    እኔ ግን የሚመስለኝ የሁለታችሁም ልጅ ነች 😍

  • @ayshalslamislam368
    @ayshalslamislam368 3 года назад +6

    ማሻላህ ስታምር ከአይን፡ያዉጣት

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 3 года назад +49

    ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ ዳኒምርጥልጅነህ ፀጌየኔፍቅልቅልቅ

  • @tzbttzbt5540
    @tzbttzbt5540 2 года назад +4

    እውይይ ስታምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 года назад +33

    ልጃችሁ ነው የምትመስለው ፈጣሪ ያሳድግሽ ማማዬ😍😍😍

  • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
    @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 3 года назад +34

    የኔ ቆንጆ ስታምር እግዚያብሄር ያሳድጋት

  • @Kናኝያረሱልወደጅ
    @Kናኝያረሱልወደጅ 2 года назад +4

    ማሻ አለህ በጣም ተምረለቹ አለህ ይጠብቀቹ 😍😍😍😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +21

    ፅጌ እና ዳኒዬ እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ቆንጆ አሜንዬ እድግ በይልኝ ስታምሪ ክፉ አይንካሽ 🙏❤️

  • @ሳባውያን-ዠ2ቸ
    @ሳባውያን-ዠ2ቸ 3 года назад +16

    ዳኒ እና ፅግሻም ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    በስመአብ ልጅቷ ስታምር የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሚጣዬ

  • @HFu-p1w
    @HFu-p1w 13 дней назад

    ፆጉሻየ የኔውድ እኳን ደስ አለሽ 🎉❤❤🎉🎉ዲኒ የኔ መልካም ሠው🎉❤❤🎉🎉

  • @sosinasosi4911
    @sosinasosi4911 2 года назад +1

    ከፅጌ ይልቅ አሜን አስደስተሀታል እግዚአብሔር የዘላለም ደስታ ያብዛልን

  • @almashow3207
    @almashow3207 3 года назад +6

    ግን ለምን ነው ፍቅር የማትጅምሩት በጣም ታምራላችሁ ግን እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው

  • @HzvzvzXhxhhx
    @HzvzvzXhxhhx 3 месяца назад

    ማሻአላህ ደሞ ስታምር ለቤታቹስ አድስነኝ አላህ ያሣድጋት አችን ነው እምትመሥለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 года назад

    በጣም ነው ምታምሩት ታናሽ ና ታላቅ ፂጉ የኔ ውድ አይዞሽ በርቺ😍😍😍💜😘😘😘😘😘

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 2 года назад

    የመዳም ቅመሞች እነዚህን ልጆች ደግሰን ማጋባት አለብን ምነው ሽዋ የሁሉም ምኞት ነውኮ

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +4

    የኔ ማልቀሥ ምን ይሉታል ከቤተሠብ ተራረቀን በናፈቆት የተጎዳን በሙሉ በሠላም ያገናኝን
    እነሡም ደህና ሁነው እኛም ደህና ሁነን ያገናኝን

  • @belliloveyuol6870
    @belliloveyuol6870 3 года назад +36

    አግባት ደስ የምትሉ ናችሁ❤💛💚👍👍

  • @ezedinzizuman2119
    @ezedinzizuman2119 3 года назад +4

    የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ❤❤😘😘

    • @HayatHaayat-g4p
      @HayatHaayat-g4p 2 месяца назад

      የኔማርስታምርኡላህያሳድጋት💋💋💋💋💋❤❤❤💞💞💞

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 года назад

    yene mar Dani ye Tsegi desta say ufffff God bless 🙏 you.

  • @najat1117
    @najat1117 2 года назад +2

    ወይኔ ማሻአላህ እህቶም እሶም ሲምሩ ዋው ጵጌ የቆትጆወች አለቃ

  • @aminabentjemal3318
    @aminabentjemal3318 2 года назад +3

    ቆንጆ ነች እህቷን መሳይ❤❤❤👌👌👌👌

  • @betelhemadisu4431
    @betelhemadisu4431 2 года назад +3

    ዳኒበጣምታምራላችሁጸጊየኔቆጆተጋቡ

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 7 дней назад

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ቅመም አላህ ያሳድግሽ

  • @Kናኝያረሱልወደጅ
    @Kናኝያረሱልወደጅ 2 года назад +1

    ሴት እናት እህቴ ናቹ ሴት ያምከር ወድ ከብር አሌ😍😍😍😍ያሱሀ ደሱ አንቴ ደሱተ ነውና

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግም ቅመም እኔም ከቤተሰቦቸ ስድስት አመቴ ከአንዷ እህቴጋ አስር አመቴ ኡፍፍፍፍ

  • @tube-gh1vr
    @tube-gh1vr 3 года назад +28

    ፈጣሪ አገራችንን selam ያርግልን አሚን በሉ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 2 года назад +2

    ወይኔ ልጂቷ ስታምር የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @jjdndn5020
    @jjdndn5020 2 года назад +2

    ፅጌ ማሻ አላህ አህትሽ ረስሽን ቁጭ ሰተምር ተምረለቹ ተገቡ ተደኒ

  • @haymanot9489
    @haymanot9489 3 года назад +62

    የኔማር ስታምር ፈጠሪ ያሳድጋት❤❤👍😍

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад

    እኔ አሁን የዳኒን ስሜት ተረዳሁት
    ኢችለረጂ የፅጌ ልጅ ናት ምንም ጥርጥር የለውም
    ብዙ ግዜ እህትናመድም ያናክል አይመሳሰልም ኢችኮ ምነረም አይለያቸውም አንድ ናቸው እህቴ ብላ አመጣች እጂ የራሷልጂ ናት
    ሶ ዳኒ ከሷ ላለመሆን ያልፈለገው ልጅ ስላላት ደብሮት ይሆናል ታውቃላችሁ የሀበሻ ወንዶች አብዛኛወቹ ልጂ ያላትነረ ሴት አይፈልጉም
    ሶ በዚህ ለሆን ይችላል ቺላ የሚላት ፅገፀን ላለመሰግባት
    በቀዘ ተውት ተጋቡ አትበሉ ፍቅር በልመና አይሆንም

  • @fatuma283
    @fatuma283 2 года назад +1

    የምሪ ፀጌን አግባዳኒ ዴስትላላችሁ ማነውፅጌና ዳኒይጋቡየሚልእንዴኔእጂአውጡ💖

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ኦኦ አባ አላለችም ይች ልጅ ነገር አለ
    ዳኒ ....

  • @እርስትሀበሻዊት
    @እርስትሀበሻዊት 3 года назад +8

    ዳኒ መልካም ሰዉ😍😍😍

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 3 года назад +2

    ስታምር.የኔ.ማርርርርርርርት.ቆንጆጆ.እራሶን.ስታምርዳኒዬ.ለምን.አታገባትም.በእናትህ

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 года назад +10

    የኔ ቆንጆ ሥታምር

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +1

    የኔ ማር ደስ ስትል እድግ በይ እኔም ትንሽ ወንድሜ በጣም ነው የናፈቀኝ

  • @سميرهمالكي-ص1ص
    @سميرهمالكي-ص1ص 2 года назад +1

    እረ።ዳኒ።ፅጌን።አግብተህ።ልጃቹህን።ማየት።እንፈልጋለን።

  • @mesratyemr3868
    @mesratyemr3868 2 года назад +2

    እስኪተጋቡናእናንተምይቺንየመሰለቆንጆልጅውለዱ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 2 года назад

    Yene konjo timeslshalech Igziabhare bemelkamu hulu yitebikachew Amen!

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez Год назад

    ዳኒና ፅጌ ተጋቡልን ብአላህ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @Sisay-F16
    @Sisay-F16 3 года назад +5

    ፅጌ ግን ሀና መርሐ ፅድቅን ትመስላለች ልበል

  • @chumetereshid3631
    @chumetereshid3631 2 года назад +1

    dani betam gobez aberetach vidio new lelochem endezi terarkachu emtnoru kalachehu allah yagenagachu

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +1

    ጠካራ ❤❤❤ድሥ ሥትሎ 🎉🎉የኔማር እድግ በይ እፍፍፍፍ😢

  • @ቦሩሜዳይቱብ
    @ቦሩሜዳይቱብ 3 года назад +12

    ፅጊ ይህንን ልጂ ቢመልጥሽ እዳይቆጭሽ እህት አለም

  • @HiyabGoitom
    @HiyabGoitom Год назад +2

    እንካን ደስ አለሽ ፀጉ

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 3 года назад +25

    ዳኒ በእናታችሁ ተጋብ ከፅጉ ጋር በጣም እኮ ነው የምታምሩት

    • @ሀገሬለዘላለምኑሪ
      @ሀገሬለዘላለምኑሪ 3 года назад +1

      ያማችሀልደ አባቴነውእያለይ አሰሙምልጅቱ ከመጋባትማ ወልደዋል ልጃቸውናት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    ጌታ ያሳድግሽ ዳኒምርጥሰውነህ ፀረ ጌም እንደዛው አቦ ተጣበሷ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 года назад +9

    ተጣልተሽነዉ ጸጌ ከቤተሠብ ጉርምስና ችግርነዉ ከሆነ ይቅርታ ጠይቂ እማ❤💛

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад +1

      በትክክል እኔም የማስበው እንደዛ ነው

  • @zinashalem
    @zinashalem Год назад +2

    እባካችሁን ተጋቡ ❤❤

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 3 года назад +7

    ሞልቃቃ ታለቅሻለሽ ደሞ አንድ ሰፈር እየየኖራችሁ አኛ ስንት አመታችን ቤተሰብ ካየን

  • @SaadaMohamed-jh3eb
    @SaadaMohamed-jh3eb 2 года назад +1

    አሚንየ የኔቆጆ አላህያሳድግሽ

  • @masaramasara6893
    @masaramasara6893 3 года назад +6

    ደስ ስትል ዳንዬ 😍😍😍

  • @abhabeshawit3107
    @abhabeshawit3107 3 года назад +4

    የኔ ቆንጆ ስታምር ሚጣዬ

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 года назад +6

    የኔ ማር ስታምር ♥❤

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ 2 года назад +10

    ወይን በማርያም ቲድላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ😍😍😍

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад +1

    አሜን እድግ በይ ስታምር😘🤗

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 года назад +6

    ደሰ ይላል ዳኒ ጎበዝ

  • @ሎዛንአበራ
    @ሎዛንአበራ 3 года назад +7

    ፍቅራችሁን እንዴ ምድር አሸዋ እንዴ ሰማይ ኩዋክብት ያብዛላችሁ

  • @hawatube8825
    @hawatube8825 3 года назад +4

    እህቴን መሠለችኝ ወላሂ ውይ ማሻላህ አላህ ያሣድጋት

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ😘

  • @ሎዛንአበራ
    @ሎዛንአበራ 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶቼ ሁሉ ነገር ያምርባቹዋል እኔ ቂርብ ግዘነው እናንተን ማየት የጀመርኩት በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 2 года назад

    ዳኒ ፅጌን ኣታስቀይማት በናትህ በጣም የዋህና ቆንጆ ሴት ናት የምር

  • @ፋፊቢንትሀሠን
    @ፋፊቢንትሀሠን 2 года назад +1

    የኔእናትፂጌእህቷእደት ደስእዳላትበአላህ