ልብስህን አዉልቅ ? - Sekela Talk Show - Tigist Girma - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Комментарии • 206

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 года назад +49

    ፅግየ በየሄድሺበት ሁሉ የምትመሰክሪላቸዉ እናትና ልጁ በመንገድሺ ሁሉ ከፊት ይቅደሙልሺ የኔ እናት ህይወትሺ ሁሉ የቀና ይሁን♥️🙏

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 2 года назад +72

    ቤዚዬ በናትሽ ዘሚርበት እግዚአብሔር የሚያምር ድምፅ ነው የሰጠሽ ለጆሮ ተስማሚ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +104

    ቤዚዬ 💝💝ንግሥቷ ስወድሽ ❤አንደኛ 100%ድምፅ 👌

  • @Abere12tube21
    @Abere12tube21 2 года назад +15

    በጣም ይገርማል ከሁሉም በላይ እመብርሃን ትመስገን አልሽ ከእነ ልጇ እንዳመሰገንሻት ክብር እና በረከት ትስጥሽ አቦ።

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 2 года назад +18

    የእኔ እናት የምር እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልን ፀጌየ በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ የመጣሽመንገድ አስታውሰሽ የኔ አስተዋይ ሰላምሽን ያብዛልሽ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ

  • @getubest6908
    @getubest6908 Год назад +8

    እውነት ብለሻል ድንግል 'ማርያም' ከነ ልጇ ትመስገን 🙏🙏🙏

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 2 года назад +15

    ቤዝዬ ዋውውውውው ድምፅሽ ለጆሮ ደስ የሚል ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +24

    ቤዝ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ልዩ ነው 🥰🥰

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +20

    አሏህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የቤተሰብ ክፍ አታሰማን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምርልን ሂወታችን ያማረ የተዋበ አድርግልን እሪዝቃችንን በሀገራችን ክፈትልን የሰው ሀገር በቃ ብለህ በሀገራችን ስጠን ለተጨነቁት ለታመሙት ፈረጃህን አመጣልን ትዳር ላጡት

    • @getubest6908
      @getubest6908 Год назад

      አሜን ይሄ ነው ቁም ነገሩ🙏😍

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 года назад +18

    እመብርሃንን ከነልጇ ማክበር ትልቅነት !!!

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ፅግዬ እመብርሃን ትጠብቅሽ 😭😭😭😭እውነትሽን ነው ዩቱበር መሆን ከባድነው ለአድ አመት ብቻየን ታገልኩ ብቻ ተስፋ አልቆርጥም ተመስገን

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 года назад +32

    ቤዝዬ አንደኛ በድምፅ አበርቺልኝ ቲጂዬ

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 2 года назад +37

    Amazing voice 👌 wow 👌.

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 года назад +14

    ስወዳችሁ አንድ ላይ ብትሆኑ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ
    @እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ 2 года назад +6

    ቤዚቲ የኔ ውድ ዋው ድምፅ እኮ👌👌

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 2 года назад +5

    አንዳንዴ እንኩዋ ቁም ነገር አዘል ፕሮግራም ብታቀርቢና ሳቅና ሜክአፕ ብትቀንሽ ጥሩ ነው

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 2 года назад +6

    ዋው ምርጥ ድምፅ

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew7574 2 года назад +3

    የዱርዬ.እና.የዘፋኝ.መደበቂያቸው.እመብርሐን.ይሉናልልልል.ወገኔ.የመዳን.በር.ቃሉን.አንብቡ.ቲጂ.እራሥሽ.የቤተክርሥቲያን.ሠው.ትመሥይ.ነበር.ነገር.ግን.ግብዣሽ.ሑሉ..ዝፈኑልኝኝኝ።
    እሕቴ.ዘፋኝ.መንግሥቴን.አያይም.የሚለውን.ቃሉን.አንበሽ.ታውቂ.ይሖን?
    ወይሥ.ዘመናይ.መሖንሽ.ይሖን?
    *ተይ.እግዛብሔር.ያከብራል.ያዋርዳልም.አይዘመንበትም..

  • @swettygirl6489
    @swettygirl6489 2 года назад +13

    her voice 🔥🔥🔥❤❤❤

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 года назад +9

    ደንና ፀጌ እወደቹዋሀሁ ❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +3

    ጽግዬ አንደበተ ርቱዕ ነሽ ስነስርዓትሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 года назад +7

    ቤዚየ የኔ ወርቅ

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 2 года назад +4

    ዳኒን የምር ጣልሸው እኮ 😂😂😂😂 ጠቢቂ ዲጀ ሊ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 года назад +3

    ቤዚ ቆንጆ አንደኛ ድምጽ በርች

  • @royalfamily344
    @royalfamily344 2 года назад +2

    ቤዛዬ ተችይያለሽ ውዴ በርቱልኝ

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 2 года назад +1

    ትጅየ በጣም ነው እምወድሺ መልካም ሠው

  • @HayatHayaa-m9z
    @HayatHayaa-m9z 19 дней назад

    በጣምዲስእሚልዲምፅአለሽበርቺ

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 года назад +6

    በርቱ ።።።። ቀጣይ ትውልድ የፈጠራ ችሎታችሁን አዳብሩ ።።።።we love you

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 2 года назад

    ቤዚዬ የእኔ ቆንጆ ሂሩት በቀለን አሰመሰለሽ ነው የዘፈንዝው ጥሩ ተሰጦ ነው ያለሽ

  • @humeyra7570
    @humeyra7570 2 года назад +16

    ዳኒ ንቅሳቱ የውሸት ስለሆነ ነው ማሳየት ያልፈለገው አሁን በፓርከር የተፃፈው ስለጠፋ ነው😀😀😀

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад +1

      እኔም ድሮም አላመኩም የምሠራው ሥራ ሥላለ አለ በውሸት እየነገደ ሥለሆነ ነው

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 16 дней назад

    ድምፃዊቷግንዘምሪነፍስሽንዘምሪባትየኔቆጆ

  • @nathanim2787
    @nathanim2787 Год назад

    ፕሊስ ቤዚን በጣም እፈልጋታለሁ በቁም ነገር አድሬሷን የሚያውቅ ካለ

  • @aysha6376
    @aysha6376 2 года назад +3

    ግን ይቅርታ አርጉልኝ እነዚህ ሁሉት ልጆ ምን ሰርተው በየሶሻል ሚዲያው የሚቀርቡት

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 года назад +2

    ቆይ ትእግስት ዘማሪ አይደለሽ እንዴ ለምንድነው ታዲያ ሜካፕ የምትጠቀመው ከዛም ከዚም ዋጋ አያሰጥም

  • @adghjj7447
    @adghjj7447 2 года назад +2

    ፍቅር

  • @sintayehu9854
    @sintayehu9854 2 года назад +3

    amazing sound!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +2

    ቲጂ 💝💝ሜካፕ አንደኛ 111111111111111💝💝

  • @kalkal8502
    @kalkal8502 2 года назад +2

    ቤዝዬ 👌👌👌

  • @messithehabesha6264
    @messithehabesha6264 2 года назад

    ኣረ ቤዝየ ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @asterabuhay668
    @asterabuhay668 2 года назад +2

    ልብ የሚያርድ ድንቅ ድምፅ

  • @NahiProduction-k1h
    @NahiProduction-k1h Год назад +5

    💚💛❤ይህን እምታነቡ ሁሉ የልባችሁን ሀሳብ ሁሉ አምላክ ያሳካላችው:: ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏🙏

  • @galltdf4622
    @galltdf4622 2 года назад +1

    በዚዬ♥️

  • @yetibegashaw660
    @yetibegashaw660 2 года назад +2

    Sera fete atmetinum even you Tigist weredesh

  • @DhffGxff
    @DhffGxff 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 года назад +1

    ቲጂ ማር🙏🙏🙏🙏

  • @amirabirem9040
    @amirabirem9040 2 года назад

    Tegey yene konjo betam New miwedshe

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    ውይ ዳኒ ሲያሳዝን 🥺😂😂😂😂😂

  • @mameahmed3876
    @mameahmed3876 2 года назад

    ልዩ ነሽ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 года назад +3

    ዋውድምፅ🥰🥰ወይኔዳኒ ዘገርርችው😂😂😂

  • @rosarosaa824
    @rosarosaa824 2 года назад +19

    ቲጂ የዛሬዉ ሜካብሸ በጣም ያምራል😍😍😍😍😍😍

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 2 года назад +2

      እሄን ያህል መደፍደፋ በራስ መተማመን የለለው ሠው ነው እንደዚህ ሜካፕ የሚያበዛው

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 2 года назад

      @@rosarosaa824 ena wushet enlimed newu lemin yiwashal seletenin bilachu tiseyetinalachu enji

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 2 года назад +2

      ደሀ አገር ተቀምጠሽ ኮፒይ ምናልባት ላንች አዲስ ይሆናል እኔ እና መሠሎቼ ግን ነጮጭች በቀደዱልን ቦይ አንወርድም,

    • @rosarosaa824
      @rosarosaa824 2 года назад

      @@jordanos3792 የነጭ አምላኪ እየሄድሸ በሰዉ ሀገር ሀፍት ምትኮሪይ ልፋጫም ዉጪ

    • @marek5323
      @marek5323 2 года назад

      ውይ ውይ ምነው አንቺ ምኑ ነው የሚያምረው?! ደንበኛ ኩቲን አይደለ እንዴ የምትመሰለው!

  • @TemesgenWolde-u3d
    @TemesgenWolde-u3d 4 дня назад

    Arif naw

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 9 месяцев назад

    ቤዚ የኔ ዉድ አንደኛ

  • @wstube3191
    @wstube3191 2 года назад

    የዳኒ መገልበጥ ፈታ አርጎኛል

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 года назад +3

    እባካችሁ ዳኒና ፄጌ ፍቅረኛ ከለላችሁ ሁለታችሁ ብትዋደዱና ብትጋብ

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 года назад +1

      Tidar kibur nager naw Tik tok lay yayeshew hulu letidar ayihonim eza sitayachew ye ewinet yiwadedalu malet adelam!

  • @AminatSeid-r6d
    @AminatSeid-r6d 14 дней назад

    ቲጅ መገልበጥ ብቻ ሳይሆን አንች ተገልብጠሽ ማየት እፈልጋለው

  • @yaniafework2076
    @yaniafework2076 2 года назад +4

    መቼ ነው ሚለቀቀው

  • @arsemakidus6759
    @arsemakidus6759 2 года назад

    Wow perfect voice

  • @kebrosenselemon360
    @kebrosenselemon360 2 года назад +9

    ቤዚ ደርባባ

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv 2 года назад

    😳😳 woyine dani🤸‍♂️🤸‍♂️🙈🤣🤣🤣🤣🙆‍♀️❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 года назад +2

    ጽጌ ሁሌ እንዲ አምሮብሽና ኮራ ብለሽ ኢንተርቪውላይ ቅሩቢ፣ ማያ ሚድያላይ ኬርለስ ሆነሽ እንደቀረብሽው አታርጊ።

  • @marek5323
    @marek5323 2 года назад +1

    እኔ ምለው አቅራቢዋን በቤተክርሰቲያን አውደ ምህረት ላይ ያየዋት መሰለኝ ባልሳሳት!? ታዲያ የምን ዝፈንልኝ ነው? ኧረ ባካችሁ ግራ አታጋቡን እንዴ የሰማዩም የምድሩም አይቅርብን ነው ወይሰ ምንድነው? ባሏ ሳያያት ነው የወጣችው, በቤቷ ውሰጥ መሰታወት የለም? አልገባኝም እንደህ አመድ ውሰጥ ተንደፋድፋ የወጣች ድመት እኮ ነው የምትመሰለው!!! አለባበሰሸ ሲያሰጠላ የፊትሸ ሜካፕ ሲያሰጠላ:: ምናለ እራሳችሁን ብትሆኑ!!!

  • @linaroyal4595
    @linaroyal4595 Год назад

    እሽ ኤነን የ ye royali fameli argugniie🙏please please please

  • @እንትጮዓደይ
    @እንትጮዓደይ 2 года назад

    Beziye Gobez

  • @Beki_Ayele
    @Beki_Ayele 2 года назад +3

    bezi yena mrx neshi kesat youtuberoch and qen endemagegnshi tesfa alegn

  • @yeanuayeanu7401
    @yeanuayeanu7401 2 года назад +1

    ቤዚ ምርጥ

  • @lelitfissha162
    @lelitfissha162 2 года назад +1

    Good job

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +4

    ወይኔ ዳኒ ሲገለበጥ አሳዘነኝ እዛእስርቤትከተሽው😂😂

  • @الباشاباشا-ح1ل
    @الباشاباشا-ح1ل 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️💒

  • @fatiyaoromo4757
    @fatiyaoromo4757 2 года назад +1

    Bezii dems ❤❤🎤✅💯

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    ቲጂ.ስወድሽ

  • @dagishiferaw4599
    @dagishiferaw4599 Год назад

    ebakachhu kodachihun keyrachu twld atbekluuuuu ebakachihu be etthiopia amlak

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 2 года назад +2

    አይ ዳኒ ለካስ በፌክ ነው ሰሁን ሁሉ ያንጫጫከው 😠😠😠😠😠😡😡😡😡

  • @rukyadawud745
    @rukyadawud745 2 года назад +1

    ምድነዉ ግን ፕሮግራሙ

  • @robelaye
    @robelaye 2 года назад +1

    hot seatun "Graham Norton Show" lay yayehut meselgn...Graham Norton gin kelal yikorjal

  • @tesfayegatewne221
    @tesfayegatewne221 2 года назад +18

    በቃ ሚዲያዉን ደህና ነገር አታቀርቡም ዝብላችሁ መቀለጀጃ አሁን ይኔ ምን የሚሉት ነዉ

    • @hanlove412
      @hanlove412 2 года назад +2

      ምቀኛ መብታቸው በራሳቸው ሚዲያ ደና ነገር ከፈለክ አንተ ክፈት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@hanlove412 በቅንነት ደምሪይ እህቴ

  • @ብርቅነሽ
    @ብርቅነሽ 18 дней назад

    Hay tijiye kolikole hula midya (Abay Tiv takerbalesh Sewu read?

  • @abeleyasu820
    @abeleyasu820 2 года назад

    ምርጥ

  • @Delina3
    @Delina3 2 года назад +2

    ቲጂዬ እፎይ ሳቅሽ ነው እሚናፍቀው

  • @elunigusu
    @elunigusu Год назад

    ahun echi mn letastmr new show lay yekerbchi ahuns beza

  • @Bushra-n5x
    @Bushra-n5x 2 года назад

    kkkkk እመብረሀን ከነልጇ ትመስገን ኧረ ተውው

  • @tude9061
    @tude9061 2 года назад +15

    ሰው ጠፍቷነው እነዛህን እምታቀርቡት ኮተትሁላ

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад +1

    Yene kojo🌹❤🇪🇹

  • @khankahnkhankahn9393
    @khankahnkhankahn9393 Год назад

    ቤዚዬ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂ዋወወወ

  • @abinethagos178
    @abinethagos178 2 года назад

    Bezi konjoo wow

  • @Yasemin1Yasein1
    @Yasemin1Yasein1 9 месяцев назад

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TelenetTelenet-r3n
    @TelenetTelenet-r3n 21 день назад

    ❤❤❤❤wowe yna wdoche

  • @etsubdinktizazu7604
    @etsubdinktizazu7604 2 года назад

    Daniye

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 года назад +2

    ወይ ኮፒ የት አባቱ ፈረንጅ የሰራው ሁሉ ለምን ይቅር ሄለንሾውን በደንብ ስሪ

  • @helenhelen6195
    @helenhelen6195 2 года назад +2

    Bezi techiyalsh 🥰

  • @wubtiyazaniliji5869
    @wubtiyazaniliji5869 2 года назад

    Wowow❤❤❤ bezi
    Yene konjiooo

  • @hgutt2556
    @hgutt2556 2 года назад +1

    አይ ትዕግስት ሜካቡ በዛ

  • @marybaby1604
    @marybaby1604 2 года назад +1

    Tiji yemwedishin yahil edaletelashi

  • @esromgb4873
    @esromgb4873 2 года назад +2

    ምነው ፅጌ ሳክስ የለም እንዴ

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 2 года назад

    ቤዚ ፍቅር

  • @danedane207
    @danedane207 Год назад +1

    🥰😍

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 года назад +2

    የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይን መማር ይፈልጋሉ እንግዳውስ ቻናሌን ይቀላቀሉ 💝💥🇪🇹💫

  • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
    @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ 2 года назад +2

    ዋዉድምጥ💯💯

  • @betyAsaye-vp1vm
    @betyAsaye-vp1vm Год назад

    Wow bezi dimtsish exam yamrak

  • @alamituutaaddasaa4336
    @alamituutaaddasaa4336 2 года назад +1

    ⛪🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰