እናቴ ቁንጅና ተወዳዳሪ ነበረች ፤ ዲጄ ሊ ና ዳኒ ቲክቶከር (ዳኒ ሮያል) ሰርፕራይዝ ተደረጉ በአለላ ሾዉ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 807

  • @ArayaTV
    @ArayaTV 2 года назад +13

    ኢትዮጵያዊነትን በለበስሺው አልባሳት ውስጥ አየሁት። ሙሉ በሙሉ ከአለላ ትርጓሜ ጋር አንድ ነሽ። ነጥዬ ላይሽ ፍፁም አልቻልኩም። አይለውጥሽ እንደ አልባሳቱ ውብ ነሽ። ነፍፍፍፍፍ አመታት ኑሪልኝ 100 👉❤🙏❤️👈
    የኔ መንገድ የጥበብ ስንኞች የተሰኘውን ቤቴን ጎብኚልኝ፣ ከወደድሺው ታሪኩ ከሳበሽ፣ በፊትሽ ሞገስን ካገኘሁ፣ በተወዳጁ አለላ ሚዲያ እንግዳሽ ብሆን ደስስስስስስስ ይለኛል። እወድሻለሁ፣ መልካም ዛሬ ይሁንልሽ 👉❤🙏❤️👈

  • @mohamedelkayselkays4775
    @mohamedelkayselkays4775 2 года назад +487

    ፀጌን የምትሉ ላይክ

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 2 года назад +115

    ጋዜጠኛዋ አለባበስዋ እርጋታዋ የሚገርም ነው ቀጥይበት አደራ በትክክል እኛን ይገልፃል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +154

    አባቱን የሚወድ ሰው ደስ ሲለኝ የኔማር

  • @sali3185
    @sali3185 2 года назад +175

    የጋዜጠኛዋ አለባበሷ ዋው 😘😘😘ለሌሎች መማሪያ ነሽ 😍😍

    • @tsionzena3777
      @tsionzena3777 2 года назад

      P6969969696966969

    • @bettymulu2519
      @bettymulu2519 2 года назад +4

      true!!!

    • @assefahadis6362
      @assefahadis6362 2 года назад

      Pp

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад +1

      ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች
      ruclips.net/video/W5iW5bTkD4c/видео.html
      ruclips.net/video/W5iW5bTkD4c/видео.html

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 года назад +133

    ዲጄ ሊ ሁሌም ሥላባትሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር የምር በጣም ነው የምወድልሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ❤❤❤❤❤ ለአቅራቢዋም ትልቅ ክብር አለኝ በርቺልኝ ምርጥ ደርባባ ኢትዮጵያዊ ነሽ❤😍😘

    • @gudaygetachewyedegellij262
      @gudaygetachewyedegellij262 2 года назад +1

      Des sil

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +1

      ደምሪኝ ውዷ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +2

      ሰብ አርጉኝ

    • @kmem96
      @kmem96 2 года назад

      ሰላምዉዶችየደምሩኘእመልስአለሁ

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች
      ruclips.net/video/W5iW5bTkD4c/видео.html
      ruclips.net/video/W5iW5bTkD4c/видео.html

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 2 года назад +82

    የኔ ውድ ምርጥ ሴት ነሽ ከዘመኑ ሴቶች አለባበስይ ስረአትሽ ምርጥ ሴት ነሽ ትለያለሽ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +36

    በእውነት የጋዜጠኛዋ እርጋታ አለባበስ ቁጅና ሁሉም ነገር ውብ አርጎሻል በቃ የሴት ልጅ ውበቷ ይሄ ነው ቀጥይበት በእውነት ሌሎችም
    ካቺ መማር አለባቸው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +33

    ጋዜጠኛዋ 👌አለባበስ 100%👌
    ዲጄ ሊ 💝💝💝ውስጣውስጤ ❤💝💝

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 года назад +34

    እራሴን መሆኔ ያስደስትኛል ያልሽው ትልቅ አባባል ነው ሰው እራሱን ሲያውቅ እና እራሱን ሲሆን ህይወት እራሱ ይቀላል

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 года назад

      ራስን መሆን ማለት የሴትነትን ክብር መተው አደለም እሺ በእርግጥ ከዘመኑ ሴቶች ትሻላለች ቢያንስ ገላዋን ሸፍናለች ከራቁት ይሻላል

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 года назад +76

    አይ ጊዜ አሁን ይች በእዉኑ ምኗ ይደነቃል በራስ መተማመን ማለት እኮ እግዚአብሔር በፈጠረን በፆታችን እምናምን ሴት በመሆናችን በአኗኗራችን እንጅ በሃይማኖትም በባህልም የማይፈቀድ ሴት በመሆኗ የምታፍር እንደወንድ አክት የምታደርግ ምኗ ነዉ በራስ መተማመኗ

    • @ye_allah_barya3836
      @ye_allah_barya3836 2 года назад +3

      ልክ ብለሻል ወላሂ ወይ ፍቅር ሳርፍ ቦታ አይመርጥም የሚባለው እውነት ነውንዴ እናተየዋ ጉድ እኮ ነው

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 года назад +2

      አድናቂዎቹም ያው ናቸው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 года назад +5

      @@ye_allah_barya3836 ይሄ ስሜት እንጅ ምኑ ፍቅር ነዉ እንዴት ወንድ ልጅ ወንድ መሳይን ይመኛል የምታደርገዉ አክት አነጋገር እራሱ እንደ ዱርዬ ወንድ ነዉ አግብቶ ሊያዛት ነዉ ወይስ ልታዘዉ መቼም አንድ ቤት ሁለት ንጉስ አይኖርም ለዛዉም ትዳር አልፈልግም ስትል ነበር መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነዉ ወገኖቼ ዘመኑ አስቸጋሪ ነዉ

    • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
      @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 года назад +6

      አዎ ወላሒ በራስ መተማም በራስ መተማመን ይላሉ በሴትነታቸው እያፈሩ ሴት እኮ የተከረች የአሏሕ ስጦታ ናት

    • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
      @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 года назад +1

      @@ግእዝቲዮብ ተመቸሽኝ አነጋገርሽ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    አባትነቴ ሁሌም ስለ አባቱ የሚያወራ ሠው በሠማው ቁጥር እምባዬ ነው የሚቀድመኝ😢 ምክንያቱም አባቴ ሒወቴ ነው❤ በራስሽ መተማመንሽን ወደድኩልሽ በማንነትሽ ትኮሪያለሽ ከአርቲፊሻል የፀዳሽ ኮንፊደንስሽ ጋዜጠኛዋ አለባበስ ስረአት አንደኛ ተባረኪ

  • @haymi410
    @haymi410 2 года назад +173

    ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ ሲያምር 👍

  • @haymanot09
    @haymanot09 2 года назад +31

    ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ ስረአትሽ ዋውው እግዚያብሄር ይባርክሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +71

    ምነው ምን ይወጣላታል ኮንፊደንሷ በቂ ነው ምን ዲቄት የፈረስ ጭራ ስላልተጠቀመች በራሷ ፈታ ያለች ናት አለቀ ፍቅር ደሞ መስፈርት የለውም 🥰

    • @vudy1554
      @vudy1554 2 года назад +3

      ትክክል

    • @HNEA-vk5ej
      @HNEA-vk5ej 2 года назад +1

      ሳህ👍

    • @redi_tube
      @redi_tube 2 года назад +5

      ነው ግን ሁሉም ተፈጥሮውን ሲመስል ይማርካል

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 года назад +1

      ዱቄት ባታረግ ሴትነቷን መተውስ

    • @zinetnuru7715
      @zinetnuru7715 2 года назад +2

      ሳህ ወላ

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 2 года назад +8

    Dj lee ቅንነቶን ነው ያየሁበት የዋህ ናት መጀመሪያ አወዛግባኝ ነበር አነጋግሯ ሰው ለካ ሲታይ ነው ልትፈርድበት የምትችለው አሰተዋይ ቁምነገረኛ ናት ። አቅራቢዋ ደሞ አንደኛ ነሽ

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад

      Betam stehato astesasabo lyu new Egna eko dewn minlekaw bewbet new

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +8

    ዲጄ ሊ 💝የኔ አንደኛ 💝💝ፐ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር 💝💝እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ጌታ 🌹🌹🌹🌹🙏አድናቂሽ ነሽ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 года назад +4

    ሀናማርያም ስምሽ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ድምፅሽ ebs ላይ ካለቸው ናፍቆት ጋር ይመሳሰላል!!

  • @emebatemebat4279
    @emebatemebat4279 2 года назад +15

    😳😳😳ዳኒ ግን ከምሩ ነው🙉🙉🙉የወደዳት 🥰🥰🥰🥰

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 2 года назад +2

    ፍሬህይወት "መንፈሳዊ ከሆንሁ ዲጀነቱን ልተው እችላለሁ" ብለሻል። እግዚአብሔር ይረዳሻል ትሆኛለሽ እንዳልሽውም መንፈሳዊነት ያሸንፍሻል። ከምትወጅው አባትሽ በላይ የሚወድሽ አምላክ በእርግጠኝነት ያሸንፍሻል። በሌላ ምስክርነት አንድ ቀን እጠብቅሻለሁ። ያንም ቀን እናፍቃለሁ።

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 года назад +16

    ዲጄ ሊ በጣም ነው የማደቅሽ ዛሬ ደግሞ አባትሽን የገለፅሽበት መገድ በጣም አስደሠትሽኝ ከብእር ለወላጆች!!!

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +26

    ወይ ዳኒ እውነት በጣም ደንግጠሀል እንኳን አገኘሀት😂💓

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +11

    ሀኒ በጣም እረጋ ያልሽ ስረአት ያለሽ ምርጥ ሴት ወይዘሮ ነሽ አለባበስሽ ሲያምር በርቺ ውበትሽን ፀባይሽን እዳትቀይሪው እሺ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 года назад +2

    Wow lebesesh yameral,zena aregechish aydel Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 2 года назад +8

    ዋው ዳኒ እንኩዋን ደስ አለህ አሳዘንከኝ ነብርር ያልኩህ እዛ የመጀመሪያው ኢርቪህ ላይ ገብቼ የኔ አባት ደስ ብሎኛል ስላገኘሃት

  • @keradiyonTube
    @keradiyonTube 2 года назад +1

    interview አድራጊዋ ግን..በጣም በጣም ተመችተሽኛል ""እንዴት ብትይኝ አለባበስሽ ..እርጋታሽ አነጋገርሽ አረ ...ይመችሽ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 2 года назад +18

    ድረድግ አለ ጉራጌ አተ ዳኒ ከምርህ ነው ወይስ ፕራክ ነው እረ ወየው ፅጌ የት ነሽ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭ከምር ፅጌ ትወደዋለች እኮ አይ ፍቅር😳😳😳😳

    • @tube-bk9fb
      @tube-bk9fb 2 года назад

      ተበሪቼ ስላም እር ፕራክ ነው በሉኝ እዴ የምሩ ነው ግን ዳኒ. ፅጌ እኮ ማኛ ናት እር እር እር ብቻ ለኔ ከባድ ነው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 года назад +6

    ሥለ አባቶአ ያላት ፍቅር እንዴ ደሥ ይላል ለኢትዮጵያ አባቶች ሁሉ እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 2 года назад +2

    ደስስ የሚል ኢትዮጵያዊ አለባበስ መልካም ውብ ሴት ነሽ አስተዋዋቂ

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 2 года назад +10

    ወድ እኮ ነዉ የሚመስለዉ ዲጅ ለማንኛዉም ትመችኛለሺ😍ይመችሺ ደስ የሚል ባህር አለሺ🙌

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 2 года назад +10

    ዲጂ ሊ ሁሉም ነገሯ ደስ እምትል ኮንፊደንሳም Nomber 1

  • @HdrFuo
    @HdrFuo Год назад

    ወይኔ ዳንዬ. ፉቅር እኮ ግን ማረፊያው አይታወቅም ❤❤❤ እንደወንድ ሀረካት ባይኖራት ቆንጆ ነበረች ግን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +4

    Dj lee በጣም ደስ ይላል ታሪክሽ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው አንች ምርጥ ኢትዮጵያዊ አለባበስ በጣም ያምራል ❤️

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +23

    ዲጂሊ ስለኣባትሽ የገልፅሹአገላለፅ ደስ ይላል ያለሽ አክብሮት ጭምር ኣባትሽን ያኑርልሽ ዳኒ ማግኘትየምትፈልገውን ሰው ስላገኘህ እንኳን ደስስ አለህ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад +1

    በተለይ ከዲጄሊ ምን ትወዳለህ ብትሉኝ ለሀገርዋ ለህዝቧ ለባህሏ ለአባቶች ለእናቶች ለአዛውንቶች ለጥበብ ሰዎች .... ያላት አክብሮት ሁልግዜ ያስደንቀኛል!! ከልቧ ነው በሀገሯ ውበት በሀገሯ ነገር የምትኮራው:: ደሀ ሀገር ቢኖረንም ግን በቃ ሀገራችን ናትና እንወዳታለን:: ዲጄሊም ይህ በደንብ የገባት ይመስለኛል::ይሄ እኮ ትክክለኛ ፍቅር ማለት ነው::
    💚💛❤️

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +9

    Nice expression , well said the way you honor your Father is really makes me emotional. Love you my sister.

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 года назад +27

    ጉድ በል ጎንደር ውይይ ዳኒ አይ ፍቅር 😁😁😁😁😁

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 2 года назад +9

    ዲጄ ሊ በጣም ነዉ የምወድሽ ከዳኒ ጋርም በመገናኛቹዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ዲኒ በጣም

  • @SameeraSameera-gb7hj
    @SameeraSameera-gb7hj 2 года назад +8

    አለባበስ ስነ ስርአት ዋዉ ተባረኪ💞💞💞

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 2 года назад +2

    ላባትሽ ያለሽ ፍቅር ቆንጆ ነው እንደዚ አይነት አባት የለም ላልሽው ተሳስተሻል ሰላንቺ አባት ብቻ ነው መናገር ምትችይው ምክንያቱም ብዙ አባቶች ካቺ አባት በላይ አሉና ልጆቻቸውን አጥበው ፀጉር አበጥረው ፀጉር ሰርተው ምግብ ለልጆቻቸው ኩክ አድርገው ምሳእቃ አሲዘው ትምርት ቤት እሚሽኙ አባቶችም አሉ ።

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 2 года назад +2

    ይሄ ኮንፊደንስ አይደለም:: it’s just a simple intuition of I want to be a gangster/ I want be different. በነገራችን ላይ confidence የሚለው ቃል ታክስ የሚያስከፍል ቢሆን ኖሮ ኪስሽ ቡድህነት በትር ይቀደድ ነበር!! ማፈሪያ ነሽ ብቻ

  • @sebleankala6149
    @sebleankala6149 2 года назад

    ውብ ኢትዪጵያዊት ጋዜጠኛ ውድድድድድ አድርጌሻለው በጣም ታምሪያለሽ ዲጄ ሊ አድናቂሽ ነኝ እወድሻለው በራሥ መተማመንሽማ ዋውውውውው ነው

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 2 года назад

    Set nat ende ?

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 2 года назад

    ውይ በጣም ቆንጆ የዋህ ሰው ነሽ ግን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ አንቺም ብለሽዋል ለእግዚአብሔር ስል የማልተው የለም ብለሻል በመንፈሳዊ ህይወት አንድ ቀን እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ።

  • @zenatmohammad4490
    @zenatmohammad4490 2 года назад +109

    ዳኒ የምር ይደብራል ፅጌን የምታክል ቆጆ ልጂ ተስፋ ተክ

    • @amanuelwondimu9964
      @amanuelwondimu9964 2 года назад +1

      Abet chenkelat

    • @እናትሀገሬዩቱፕቻናል
      @እናትሀገሬዩቱፕቻናል 2 года назад +9

      በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ተይው

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 2 года назад +9

      ፍቅር ጽጌ ብርቄ አይልም

    • @zenatmohammad4490
      @zenatmohammad4490 2 года назад +1

      @@እናትሀገሬዩቱፕቻናል ትክክልነሽ የምር ይመችሽ

    • @zenatmohammad4490
      @zenatmohammad4490 2 года назад +1

      @@selamselamselamawit1152 እሱማ አለማለቱነዉ እዝችላይ አጥቶ የጣለዉ ፍቅር አትጠቀም የስራክን ይስጥክ

  • @helena8296
    @helena8296 2 года назад +2

    tesakto mayet betam des bilojanl fikir kebad new ena❤ene enkan sidegagimmow betam new yewededkat xeda yale fit ke mekup nexa🌹

  • @mifeteya531
    @mifeteya531 2 года назад +1

    Is she okay

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +18

    ዛሪ ደግሞ ሌላ ሰወ መስለሀል ዲጆሊ አምሮበሀል የኔ ጎረምሳ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +6

    የኔ ውድ ሀንየ ተባረኪ የምር እዴት ደስ እዳለኝ እኔም በጣም ያፈቅራታል የንር

  • @hanabekele7594
    @hanabekele7594 2 года назад +2

    ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ስንቱን እብድ ነው ምናስተናግደው ፈረንጅ ብርቁ ብየሻለሁ

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 2 года назад +26

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ መንፈሳዊ ያድርግሽ ሙዚቃ ሀጢያት ነው

  • @mtigistdemeke6975
    @mtigistdemeke6975 2 года назад +5

    እውነትም እራስን መሆን ያኮራል ይመችሽ

  • @alysaaga6128
    @alysaaga6128 2 года назад +2

    Abo dijiee liya yimechishi betam new miwedishi timechignleshi berasishi mudina cofidense mitinoriy liji achi bicha neshi😍😍😍😍❤❤❤💕💕💕

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад +2

    ❤❤❤😘😘ዳኒ እኳንም ተገናኛችሁ😍

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 2 года назад

    አባቴን አባቴን ምንም አልልም አባቴን በጣም ነው የምወድው ነው የሜለውቃል አይገልፀውም የአባት ፍቅር እብድ ያስብላል እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @hemenbetselot9704
    @hemenbetselot9704 2 года назад +1

    ደስ ትያለሽ ሊ

  • @mesiyeemitube829
    @mesiyeemitube829 2 года назад +2

    Haniye yeni wube ahunm endedrow wube neshe programshem betamm arif new keep it up...

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆ-ቐ3ቐ

    set lay?nw yalshwe bka wend negne blshe amneshe

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    መግማማት ኤጭ ዳጊ👊👊👊👊👊 ፃጌን ባየበት አይኑ እችን ወዳወድ መውደድ

  • @nazatus3536
    @nazatus3536 2 года назад +34

    በሁሉምነገሮ፣ምርጥ፣ፅጌነት፣እምመጥንህ፣አይንህብ፣ክፍት፣ዳኒ ❤👈

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 2 года назад +3

    Yimechish DJ lee . Always Be Yourself 💪💪 😍

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 2 месяца назад +1

    የኔ ልዬ ❤❤❤😭😭

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s 2 года назад +46

    ሀኒቾ ስራአትሽ አለባበስሽ በጣም ነው ምወድለሽ

  • @semirashimeles5379
    @semirashimeles5379 2 года назад +6

    Happy to see you on your/TV show/Alela show. Hanamariam. We were in the same preparatory bach🤭

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 2 года назад +1

    ዲጄ ሊ ኑሪልኝ ያራዳ ልጅ። ባህላችንን ጠብቀን ነፃ አስተሳሰብ ከሌለን ስልጣኔ ይናፍቀናል።

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح 2 года назад +10

    እሷ ወንድ ለመሰለች እኔን ምን አሳፈረኝ ሱብሀን አላህ አልሐምዱሊላህ ኢስላሞ ላደረገኝ

  • @nadiamoidu3882
    @nadiamoidu3882 2 года назад +5

    የእውነት ድንቅ ልጅ እንኳን አገናኘሻቸው ምርጥ ሌላ

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 2 года назад +2

    ሰው አስተዳደጉን ይመስላል ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ።

  • @emuandu1636
    @emuandu1636 2 года назад +1

    ምን አደረገች የተሠማትን ነው የምትናገረው

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 2 года назад +2

    Liye konjo akeberkush kemir rasishn mehonish💖💞💛

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ሊሾዬ እኔ ወዳታለሁ በቃ ሴት ልጅ ከምንም በላይ የሚያኖራት ኮንፊደንሷ ነዉ የኔ ጀግና አቦ ሰላምሽ ይብዛልኝ ኡፍፍፍፍ❤❤❤

  • @marya7483
    @marya7483 2 года назад

    Wowww dj lee ene betam cofdens alagn lezam cofdens yalat set new miwedew

  • @kunuzyoutube73
    @kunuzyoutube73 2 года назад +1

    Lek end abayee new abatesh betam des yilal Allah edme yistachew le abatoch

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 года назад +1

    Dansaadha. Continue more......የምፈላለግ ሰው የምወደድ ሰው መገናኝት ደስ ይላል

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 2 года назад +2

    ይመችሽ ዲጄ ሊ

  • @bettybetty5976
    @bettybetty5976 2 года назад +1

    arife anegager yemiyasedesetegn erasen mehone yaleshew betam temechetognal yemecheshe abo🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 2 года назад +1

    ዲጄ ሊ በጣም ነው የምወድሽ ።ግን ሁል ጊዜ ከፈረንጅ ጋር ኖርኩኝ፣ አደኩኝ ምናምን እያልሽ ታወሪያለሽ ፈረንጅ ብርቅ አረግሺው 😞 የፈረንጅ አምላኪ መሆንሽ ይገርመኛል

  • @medhanitbegashaw86
    @medhanitbegashaw86 2 года назад +2

    Zare temecheshen sele abate sew endi sil sesema wow yenem abate abate neber kelebu

  • @lomondo
    @lomondo 2 года назад +8

    its her smile and confidence for me
    😘😘

  • @እሙየየማሪያምልጅ
    @እሙየየማሪያምልጅ 2 года назад +18

    ፈጣሪ ያስምርላቹ 🙏🙏🙏

  • @tsegenetabebayehu3412
    @tsegenetabebayehu3412 2 года назад

    ያኑርልሽ እድሜ ያርዝምልኝ

  • @teddytadesse6696
    @teddytadesse6696 2 года назад +1

    Gazetgawa besal,ethical,neche enje emtawerawe eyandandu yaskal esuan eytyku almesake yha metadel new ere ሳክስ

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 2 года назад +5

    ላወቀው ሰው ፍቅር በጣምከባድ ነው ጌታ ይርዳክና ያተብቻ ያርግልክ ዳንዬ መልካምምኞቴ ይድረስክ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😥

  • @ritaf804
    @ritaf804 2 года назад +13

    I don't blame Dani royal. She is so talented.

    • @Sammiora
      @Sammiora 2 года назад +1

      We all have different tastes. I'm kind of a shy guy but all I want is an extrovert girl who is confident, expresses herself well, drinks occasionally and go to clubs at times. I wouldn't settle till I find that girl and not for ur typical "zimetegna chewa" girl.

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 2 года назад +2

    አባት ሺ አመት ይኑሩልን አባ እወድሀለሁ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 года назад

    Ere dani yideberal ' endew bemenegna litegebabat nw? gen tenahe dena nw?

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 года назад +1

    Betam teru abate new yaleshe

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 2 года назад +1

    Ewey yeney Geta. Enkuan dis aleh wodemy ye nafequtene magegete des yelale.

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 года назад

    ይመችሽ ሊ....ድርፋ ጎበዝ ነሽ

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 года назад +5

    😳🤗🤭ወይኔ ፍቅር እውርነው እሚባለው ለካ እውነትነው ብቻ የሚወዱትን ማግኘት ደሥ ይላል አይዞህ ወንድ አህታችን ግን እኮ ሥራሺ ደሥ ቢልም ተፈጥሮሺን አለመሆንሺ ቅር ይላል የሤት ልጅ ውበቷ ቀሚሧ ሀኒ 1ኛ 👌👌💚

  • @ሳምራዊት-ኈ7ቘ
    @ሳምራዊት-ኈ7ቘ 2 года назад +3

    ፓርት 2🤔 የታል

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 года назад +14

    ዲጄ ትመችኛለሽ ኮፍደንስሽ ደስ ይላል ዳኒ ማፍቀርም መፈቀርም ፀጋ ነው👍ይመችህ እውነትም ከልብህ ነበር 👍

  • @helentafari6682
    @helentafari6682 2 года назад

    ፈጣሪ ያስምርላቹ dani ihe nger awnt nw ??

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 2 года назад +1

    ዎንዶች እኮ አይን የላቼውም ሁላቼውንም ማለት አይዴለም ፅጌን የመሰለች ቆንጆ ትተህ ይችን ወንድ የመሰለች ልጅ ትመኛለህ አጅብ

  • @lemuseid3023
    @lemuseid3023 2 года назад +7

    I love her confidence 😍

  • @መፂየሮቤል
    @መፂየሮቤል 2 года назад +8

    አረ የኔም አባት አደኛ ነበር ነብሱን በገነት ያኑሪልኝ

  • @tesfa2404
    @tesfa2404 2 года назад +1

    Ere mnune setahe ehse fikir ayedalme

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 2 года назад +21

    እህት አለም ጋዜጠኛው አለባበስሽ ይማራሉ በርቺ

  • @sosimoha9243
    @sosimoha9243 2 года назад +1

    y dj lee interview 1 aykeregn . asadije mayat btm nw des mitlegn

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 2 года назад +3

    ዲጄ Li የኔ ምርጥ በጣም ነው የምወድሸ የኔ አማላይ 💝💝💝👌👌👌