''ቤተሰቦቼ እንዳላገባው ከልክለውኝ ነበር... ''የቁመቴ ማጠር አስጨንቆኝ አያውቅም'' ድንቅ ጥንዶች አስተማሪ ሙሽሮች /በ20-30/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20-30
    tiktok www.tiktok.com...

Комментарии • 807

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +106

    ደስ ይላል የሰው ልጅ ተፈጥሮን አሜን ብለን መቀበል አለብን ማንም ራሱን አልፈጠረምና ሰውን አትናቁ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁን

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Год назад +307

    ማሻ አላህ ተባረከ ራህማን ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ምን ያንሰዋል ቆንጆ ነው እርሱንም አላህ ነው የፈጠረው አላህ ብዙ ድንቅ ድንቅ ፍጥረታት አለው ከነርሱ መሀል ይህ ልጅ ነው ማሻ አላህ

    • @rrrrtube400
      @rrrrtube400 Год назад +9

      🤔🤔🤔🤔yemen masha allah new ? Masha allah mebalebet bota eneyew

    • @fetifetiya7756
      @fetifetiya7756 Год назад

      ማሻአላህ መላት ምን ማለት ነዉ😮

    • @አለምዘጠኝነው
      @አለምዘጠኝነው Год назад +4

      ​@@rrrrtube400 ከአንዳንድ እምነታቸውን ከማያቁት ከይሲዎች ዝም ማለት ይሻላል

    • @tamirahmed3513
      @tamirahmed3513 Год назад +10

      ካፈሪ ለሆነ ሰው ማሻአላህ አይባልም ክልክል ነው በጣም ድስ ትላለችው ማለት ነው እንጂ ይሄ ቃል ለነሱ አይባልም መችቼም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ለውደፌቱ እንዳትይ

    • @ahmedmohammedabuammaroffic4746
      @ahmedmohammedabuammaroffic4746 Год назад

      eski endeza kalsh...Enen agbign..achir enkua aydelehum gn deha negn sra ax

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Год назад +181

    ደስ ስትል ልጅትዋ።
    ብቻ ሁለቱም ያምራሉ የእውነት!!!💚💛❤

    • @efremsamuel2500
      @efremsamuel2500 Год назад

      Dimtsih ye anbesa neh hiwet nuro mashef tilia chilota new I love u all jignoxh

  • @fevenwamanuel
    @fevenwamanuel Год назад +91

    እኔ ሱራፌልን የማቀዉ ከ7ኛክፍል ጀምሮ ነዉ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ጠንካራ ነዉ ሱራዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ ለተባረከ ለተቀደሰ ቀን አበቃህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሆን ዘንድ እመኛለሁ

    • @NanyeTube-io5gk
      @NanyeTube-io5gk Год назад +4

      እና ዳዊት አይደለም ይሄ ሱራፌል ነው እረ በስማም መመሳሰል🤔

    • @alpaomega3065
      @alpaomega3065 Год назад +1

      Gazategnaw gin beselam nw yanten yakel yegeremew yelem

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      ​@@NanyeTube-io5gk ዳዊት አደለም እኔም መሥሎኝ ነበር

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад

      ​@@NanyeTube-io5gk የሚለያቸው ግባራቸው ነው

    • @addisgizachew7698
      @addisgizachew7698 Год назад

      @@nefisa70 እኔም መስሎኝ ነበር

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Год назад +85

    በጣም ደስ ይላል ጋብቻችሁ 🎉🎉ወልዳችሁ የልጅ ልጆች የምታዩ ያድርጋችሁ ፈጣሪ

  • @kikipipi5647
    @kikipipi5647 Год назад +142

    እግዚአብሔር የብረሀም እና የሰራ የርግላችሁ ስታምሩ
    ❤❤❤👌👌👌👍👍👍

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад +162

    እያንዳንድሽ ሙድ አትያዝ ፍቅር ያሸንፋል 💞💞💞💞💞💞 አጭሮች ይብሳሉ የሰው አጣጢር ሲያወጡ ሲቀጥል ሰው ፈልጎ አልተፈጠረም ሰው የሚለካው በመልካም ስራው ነው መልካም የትዳር ዘመን ከሀበሻ ነገር ይጠብቀሠችሁ🌷🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌹

    • @tsegazabhagos6434
      @tsegazabhagos6434 Год назад +2

      ደስ ይላል እንኳን ተጋቦቹ ❤

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ Год назад

      ❤❤❤❤

    • @matusala8322
      @matusala8322 Год назад +4

      ፍቅር ስመት ስለሆነ ከግዜውና ሁነታው ጋር ይጨመራል ይቀነሳል::
      ያለአንች መኖር አልችም ስል የነበረው ሰውየው ብዙ ሳይቆይ አይንሽን ማየት አልፈልግም ይላል 😄

    • @medi9725
      @medi9725 Год назад

      Amen amen ❤❤❤❤

    • @takiyon-uc8eh
      @takiyon-uc8eh Год назад

      ruclips.net/video/hxdZ0pkMA8Q/видео.html

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Год назад +12

    በመሰረቱ ቁመት ሳይሆን ዉስጣዊ ማንነት ነዉ ለትዳር ወሳኝ ሙሽሪትን በጣም አደንቃታለሁ ምክንያቱም ፈጣሪ የሰጠዉን ስጦታ አክብረሽ ለትዳር መብቃትሽ ደስ ይላል

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 Год назад +47

    በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ። በዚህ አጋጣሚ ትልቅ ክብር ለሴቶች በተለይ ወንድን ልጅ ከገንዘቡና ከአቋሙ ውጭ ውስጡን ለምትመለከቱ። የልጁ ኮምፊደንስ ደሞ ፀዴ ነው !

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 Год назад +19

    አቤት መታደል አፍሳለች ከቁንጅና ስብእና እውቀት የተማረ ብቻ በሆነ ኘሮግራም ቀርቦ እንዴት ደስ እደሚል ሲያወራ እውቀቱ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው 🙏

  • @melatassefa723
    @melatassefa723 Год назад +36

    🥰🥰🥰በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠኛዉ ይሄን ስላቀረብክ ለነሱ ደግሞ ኔጌቲፍ negative thinker እንዲጠፉ ማህበረሰብ እንዲለዉጥ አስተሳሰብ እንደ እናንተ አይነት አስተማሪዎች ወደ ሚድያዉ ብትመጡ❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +11

    ድንቅ ሴት ነሽ በዚህ ዘመን ሠው በመሆኑ አጭርነቱ ሳይታይሽ ውስጣዊ ማንነቱን ተረድተሽ ጋብቻ ስለፈፀማችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ ለሌሎች ተምሳሌት ተሆናላችሁ🎉🎉🎉

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Год назад +44

    ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤
    በራስ መተማመኑ ደስ ሲል😍

  • @elualex2626
    @elualex2626 Год назад +17

    በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤ ሲጀመር እግዚአብሔር አምላክ ሲፈጥር አይሳሳትም ልክም ነው 🙏🙏🙏🙏እሷንም እሱንም ሳላደንቅ አላልፍም ሲጀመር ምንም የጎደለው ነገር የለም ህመም አይደለም እኮ..... በራስ መተማመንህን ሳላደንቅ አላልፍም 👏👏👏👏እረጅም እድሜ ከጤና አምላክ ያድላችሁ 😍

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +39

    ምስትን ያገኝ በረከትን አገኝ ይላል መጽሐፈ ቅድስ ትዳራቹ የደስታ የቤረከት ይሁንላች ብዙ ተባዙ ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

    • @astesamuel3504
      @astesamuel3504 Год назад

      Great job love wine's ❤️

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Год назад

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 Год назад +14

    ፍቅር በቃ አንቺ ነሽ ማርያምን መማሪያም ችምር ነሽ በሁሉ ነገራቸው ውብ ሆነው ቁስና መልከመልካም ሲያስሱ ቆመው ለቀሩት! መልካም የትዳር ዘመን ተመኘው🤗🙏 ❤

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Год назад +7

    መማር በተግባር በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁንይባርክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +31

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም እግዚአብሄር የፀና የታነፀ ትዳር ያደርግላቸሁ በልጆች ይባርካችሁ 🙏🙏🙏💞💞💐

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Год назад +72

    እህቴ በጣም ደስ ትያለሽ ሳቂታና ቁምነገረኛ ነሽ ሁለታችሁም ታድላችሀኳል መልካም ትዳር❤
    የምታምረዋን ብቻ ማግባት ፍቅር አይደለም መሰረቱ
    በተለይ ወንዶች ወደ ልባችሁተመለሱና ውስጣዊ ውበት ላይ አተኩሩ
    ምነው ሴቶች ብቻ ናቸው እንዴ ከጉድለታችሁ ጋር ማፍቀር የሚችሉት??

    • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
      @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ Год назад

      ​@@nejatali7088 😂

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Год назад

      ደምሩኝ ❤❤

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Год назад +2

      ትክክል የውነት ብዙ ወዶች ውበት ነው የሚያዬት ዳሌ ክክክ ነው የሚመለከቱት ወዶች ሴቶችን ከነ ጎዶሎዋ አግባት ከተግባባሀ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад +4

    እኔ ልጅቶን በጣም አደንቃታለሁ በጣም ቆንጆ ናት የፈለገችውን ስው ማግኝት ትችላለች በእውነት ልትመሰገን ይገባል

  • @selam801
    @selam801 Год назад +67

    ለፍቅር ዋናው የሚያሰፈልገው አጭር ፍዚካል ሳይሆን ምሉእ ሰብና ና ልቦና ነው ዋው ደሰ ሲሉ❤

    • @musemamilove4519
      @musemamilove4519 Год назад

      በጣም ያስቀናሉ ❤😂

    • @selam801
      @selam801 Год назад +1

      @@musemamilove4519 ቀናእ😋

    • @musemamilove4519
      @musemamilove4519 Год назад

      @@selam801 ለይቀንእ አይወለድ ኤዩኮ😁

    • @selam801
      @selam801 Год назад

      @@musemamilove4519 ግደፊማ መሲዋይ ቅንእሰ አብ ዘይወለድና እዩ ዘሎዋ😋😁

  • @demozewodage7233
    @demozewodage7233 Год назад +13

    ትክክለኛ ተፈቃቃሪ ማለት ይህ ነው ፍቅር የሚገለፀው በኒዚህ ልጆች ነው እግዚአብሔርንም ያመነ አያፍርም ውለዱ ክበዱ በጣም ታምራላችሁ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад +26

    ንፁህ ልብ ውጭዋ ድንግል ውስጧ ድንግል መጨረሻችሁን ያሳምረው ተባረኩ

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +16

    እንደውም fun ነው ሰው ሲደናገር ማየት😂በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Год назад +51

    በጣም ደሰ ይላሉ ትዳራቹ ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Год назад +4

    ሙሽራህ ቆንጅዬ ሳቂታ እንዴት እንደወደድኳት ሙሽራሽ ምርጥ ኮንፊደንት ጀግና አንደኞች ናችሁ። አብራችሁ ለማርጀት ያብቃችሁ በልጆች ተባረኩ ያማረ የሠመረ ትዳር ይሁንላችሁ።

  • @yonieri180
    @yonieri180 Год назад +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ, ሳቂታዎች ናችሁ የሳቅና የደስታ ትዳር ይሁንላችሁ . ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Год назад +26

    ቁመቱ አጠረ እንጂ ምንም አይወጣለትም ቆንጅዬ ነው❤❤

  • @BelayMesfin-ng8ox
    @BelayMesfin-ng8ox Год назад +29

    Wow ስታምሩ መልካም የትዳር ዘመን 🥰🥰🥰

  • @sweetlove6350
    @sweetlove6350 Год назад +13

    ስታምሩ ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @Bet1771
    @Bet1771 Год назад +4

    ጎበዝ ባመንሽበት መቆምሽ።
    አንተም ሙሽራው ጎበዝ እዋቂ ነህ። ወንዶች ከሰሙህ ትልቅ ትምህርት አስተማርካቸው። ሞዴል የመሰለች በእውነት አለም የሌለች ሴት በሀሳባቸው ስለው ሌላ ሴቶችን ያንቋሽሻሉ። ያገቧትን ሴትም ያጎሳቁላሉ። በዛ ላይ እኔ ማነኝ ብለው እራሳቸውን አይፈትሹ።

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Год назад +9

    ትዳራችሁን ሥላሴዎች ይባርኩላችሁ
    ፍቅር ልብን እንጅ የላይ ቁመና. አያይም ፣እውነተኛ ፍቅር 1 ንዱ ይህ ነው 👏👏👏

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +10

    ሲያምሩ ኡፍፍፍ❤❤❤አላህ መጨርሻውን ያሳምርላችሁ

  • @tinawa56
    @tinawa56 Год назад +10

    ኡፍ የተረጋጋሽ ነሽ ትዳርሽን አጥብቀሽ ያዥ የኔ ልጅ የጥሩ ትዳር ምሳሌ ሁኑ ውለድ ክበድ።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +11

    ስታምሩ ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁ ይባርክላችሁ ❤❤❤ ባጠረ አይደለም ትልቁ ልብነው❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +26

    ቢርዝሙ መከራ ቢጥሩ መከራ ደሞ ሙሉ አካል አላህ ሠቶሀል መልካም የትዳር ዘመን

  • @Sam-lw9kc
    @Sam-lw9kc Год назад +10

    This is Exactly Example of the love 💗 God bless your Marriage!!

  • @saratube9100
    @saratube9100 Год назад +1

    አይ ሰው አይፈረድበትም እኔ እያየሁት እየሰማሁ እውነታውን ማወቅ አልቻልኩም ማለት ቲንሽ ልጅ ነው የሚመስለው ጺም የለውም ፊዚካሊ ህጻን ነው የሚመስለው ብቻ ሁለቱም ቆንጆ ናቸው ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ የሠዉ ልጅ እኩል ነዉ አጭር ረጂም ቆመት አይበላም ምርጦች ጥዶች ናችሁ

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 Год назад +3

    በእውነት ስታምሩ ❤ ምርጦች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጁ አነጋገር ያምራል በራስ መተማመን 👍

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا Год назад +6

    እግዚአብሔር የእጁ ሥራ ሁሉ ስህተት የለዉም❗❗ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤ የአብረሐም ጋብቻ ያድርግለችሁ❤
    በርቱ እመ ብርሃን ህይወታችሁ በተባረኩ ልጆች ትባርክላችሁ አሜን❤🔷🇪🇹🕊

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 Год назад +13

    የተባረከ ትዳር ያርግላቸዉ የኔ ጨዋ ደስ ትያለሽ❤

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ Год назад +6

    መታደል ነው እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ❤❤❤

  • @Batibati380
    @Batibati380 Год назад +25

    ስታምሩ ወላሂ ለፍቅር በሞገስ ያኑራችሁ ፍቅሩን ይብዛላችሁ እስከመጨረሻው አብሮ ያዝልቃችሁ ውለዱ ክበዱ😍

  • @elsaaiinom8110
    @elsaaiinom8110 Год назад +7

    ይህ የግዚአብሄር ስጦታ ነው ❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +6

    አላህ ትዳራችሁን ይባርከው ውለዱ ክበሩ ፍቅር ጤና ይጨምርላችሁ❤🙏

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +7

    ማሻ አላህ መልካም ትዳር. ያድርግላችሁ❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ ይጨምርላቹ❤❤ውዶች❤❤❤❤

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Год назад +3

    ደሞ መንታ ነው ሚመስሉት... ድምጻቸው ሳይቀር ይቀራረባል🥰 ታምራላችሁ! እንወዳችኋለን!!🥰🥰🥰 መልካም የትዳር ዘመን!!!

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Год назад +36

    ምን ያደርግልኛል የቁመናው ማማር 😂😂😂
    ምን ያደርግልኛል የጥርሱ መደርደር
    😂😂😂ደና ይሁን እንጂ የታችኛው መንደር👈👈👈👈 😂😂😂እኛ ሴቶች ግን የዋህዎች ነን ወንዶቹ ቢሆኑ እንኳን ሊያገቡን አያዋሩንም ትዳራቹ ይባረክ ሙሽሪት በርቺ በርቺ እንዳትረቺ 😂😂😂😂

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Год назад

    ሱራፍ አይምሮህ ይባረክ በጣም አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ተዳራችውን ይባርክላችው በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @bute5158
    @bute5158 Год назад +8

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Год назад +1

    wow ደስ ሲሉ የምር አድናቂሽ ነኝ በእግዚአብሔር ሀምሳያ የተፈጠረን ሰው እኩል የሚያዩ ልቦች የተባረኩ ናቸው የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ

  • @hiwiasrat1560
    @hiwiasrat1560 Год назад +4

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ።ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotbelete5014
    @haymanotbelete5014 Год назад

    ዋናው ጭንቅላት ነው ሰው የሚያስበው ሳይሆን እኔ ምን አስባለው ዋው የሚገርም ድንቅ አገላለጽ ተባረክልኝ እኔም አጭር ነኝ ብዙ ጊዜ ህፃን ነሽ ነው የሚሉኝ ብዙ ተፅዕኖ ፈጥሮብኛል soft skill በጣም በራስ መተማመኔ ጨምሯል ትልቅ ደረጃ ደርሼ በውጫዊ አካላቸው ለሚሸማቀቁ ወጣቶች አርአያ በመሆን ፊትለፊት ወጥተው በውስጠቸው ያለውን እምቅ ኃይል አውጥተው እንዲጠቀሙ ለሌሎችም እንዲተርፉ እሆናለው ደሞ አምናለሁ ካሰብኩበት እደርሳለሁ ፈጣሪ ከእኔ ጋር ነው። እህቴ ፋሲካ ድንቅ ሴት ተባረኪልኝ እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ፈገግታሽ ዋው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤🙏

  • @abuyetube
    @abuyetube Год назад +34

    ዳዊትን ይመስላል❤ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 Год назад +24

    ማሻ አላህ ነው ወላሂ የማዳም ቅመሞች እኛም ኢንሻ አላህ አንድ ቀን እንሞሸራልን ማነው የናፈቀው

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +14

    ስታምሩ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏😘❤

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ታምራላችሁ

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Год назад +17

    ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @TemrMuhamed-te1xv
    @TemrMuhamed-te1xv Год назад +28

    ዳዊት ዘፋኙ መስሎኝ ነበር 😍😍🥰🥰

  • @haymihaymi5170
    @haymihaymi5170 Год назад +10

    ምርጥ ሰው ነው። ቁመት ምን ዋጋ አለው ዋናው ስብእና ነው።

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን Год назад +11

    እግዚአብሔር ግሩም ነው ትዳራቹ ይባርክ❤🎚

  • @hayatadela
    @hayatadela Год назад +4

    በአላህ የእሱ ልብ ቀናሁባት ቆንጆ ናት ብቻ ፈጣሪ የመረጣ ሴት ናት

  • @meronhailu7773
    @meronhailu7773 Год назад +5

    ❤እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርከው 🌹🌷🌹🌷🌷🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷በጣም ደስ ምትሉ ናቹ በራስ መተማመን በድንብ አስረድተሀል ❤❤

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Год назад +5

    ወይኔ እርጋታቸው ደስ ሲሉ መልካም ጋብቻ ደሞ ስታምሩ መጨረሻችሁ ይመር

  • @syumtadese-q1x
    @syumtadese-q1x Год назад

    በጣም አስተማሪ አእነግዶችን ነው ያቀረብክልን ለብዙዎቻችን ተምረንበታል

  • @ዑሙአቲካ
    @ዑሙአቲካ Год назад +7

    አድናቂሽ ነኝ እውነተኛ ፍቅር ልብን እንጂ ውበትን አያይም

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Год назад +18

    ደሰ ሰትል ልጆቷ ❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 Год назад +5

    ኮፍደንስ ይሉሀን ዋውውውው ወንድሜ ተማር ምርጥ ሚስት አግብተሀን

  • @dawitlambamo6543
    @dawitlambamo6543 Год назад +3

    በራስ መተመንህ በጣም ደስ ይላል ደግሞም አምሮባቹሃል ሰውን በሰውኛ እንውደድ😍😍😍😁

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    ትክክል ዋናዉጨዋት አይምሮን ማሰራትነዉ ሂወት እደአመለካከታችን ይወሰናል ደስስትሉ ሁለታችሁም በቃተገናኚታችኋል🌹🌹

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Год назад +4

    በጣም ያምራሉ። ባልና ሚስት ይመሳሰላሉ ። ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @Zedo9278
    @Zedo9278 Год назад +1

    በጣም ደስስስስ ትላላችው እግዚአብሄር ከናተ ጋ ይሁን

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Год назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር እስከ መቃብር በጣም ውብ ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁሉም ያሏህ ፍጡር ውብ ናቸው ወይም አሳ መሳይ ቆንጆ ነው ዎናው ፍቅር እንጅ መርዘሙ ማጠሩ ሀብታም /ድሃ መሆኑ አይደለም አይለያችሁ❤❤❤

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 Год назад +31

    ዳዊት መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ትዳራችውን ያሳምርላችው

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    በጣም ታምራላችሁ አላህ ትዳራችሁን ያዝልቅላችሁ❤

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Год назад +1

    በጣም የምታምር እጅግ ሞገስ ያለህ ምንም አይጎልህም God bless your marriage

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Год назад +3

    አፈሠች ልጅቶ ግን እድለኞች ናችሁ በጣም ፍቅራችሁ ሁሌ እዳድሥ ይሁንላችሁ ምርጦች ናችሁ 😍

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +1

    ምርጥ ጥንዶች ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹👏👏😍😍😘

  • @bhirwakonjo4824
    @bhirwakonjo4824 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክልቹው ስው እና ቅማል ከስው እራስ አይውርድም ❤❤❤

  • @nebiyuendale8191
    @nebiyuendale8191 Год назад +6

    ሱሬ መቼም ለጅንጀናው ስትወጣ ስትገባ ከሱቋ የምትገዛው ታየኝ በል ገዝተህ ያስቀመጥከው በሶ ካለህ እኔ ልረከብህ ❤❤❤

  • @tewabechtamirat2836
    @tewabechtamirat2836 Год назад +1

    ጠያቂው ግን ጤነኛ ነው? ልጁ በጣም ትግስተኛ ነው። ማንም ቢሆን እንደዚህ ፍጠረኝ ብሎ የተፈጠረ የለም። እንደማንኛውም ሰው ሙሉ ሰው ነው። ከመልሱ ደስ ያለኝ ዋናው ጭንቅላት ነው ያለው።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад +16

    Liju gin confidence 👌 ❤

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +7

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውበት ረጋፊ ነው ዋናው ፍቅሩ ነው ❤❤❤

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy Год назад +3

    ልጁን ወላጆቹ በራሱ እንዲተማመን ኣርገው ማሳደጋቸው ምስጋና ይገባቸዋል። ስንት ወላጅ ልጁን እየሰደበ ኮንፊደንስ እንዳይኖረው ኣርጎ የሚያሳድግ የልጁን ሂወት የሚያበላሽ ኣለ።

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Год назад

    ቆንጆ ልጅ እኮ ነው አጪር ስለሆነ ነው ሙድ ምትይዙ ፍቅር ያሸንፋል ፣ በርቱ ወልዳችሁ ሳሙ የአብረሀም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Год назад +1

    ወይኔ ስያስቀኑ ልጁ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው አንዳንድ ሙድ የሚትዙ ሰዎች አላህን ፍሩ ሁሉንም ፍጥረታት የፈጠረው አላህ ነው የሰው ልጅ ሁሉ ስወለድ ሙሉ አይደለም ቁመቱ ረጂም ቢሆን 👃አፍንጫ ጎረደ ይሆናል ብቻ ብዙ ብዙ ነገር መጥቀስ ይቻላል እህቴ በጣም አድነቅሽ ነኝ ።

  • @lemaabdela2588
    @lemaabdela2588 Год назад +3

    WOW, THIS IS NOT LOVE, BUT IT IS TRUE LOVE!!! EWUNATEGNA FIKR!!!! MAY GOD BLESSING YOU MORE!!!!!

  • @godolyastube
    @godolyastube Год назад +11

    ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ትዳራቹ ይባርክላቹ 😘😘😘

  • @milenetecha59
    @milenetecha59 Год назад +5

    Your wife is very happy. May God bless your marriage

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад

    እግዛቢሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰው ስንባል አናስተውልም
    አይዞህ ወድምየ

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 Год назад +1

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻ ያርገው ዋናው ፍቅር ነው ደሞ ቆንጆ ነው ምን ያንሰዋል ስንት ቀውላላ ድንጋይ እራስ አለ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Год назад +7

    የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад +27

    ሲያምር ህጻን ልጅ ይመስላክ❤❤❤

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo Год назад +1

      ጥግሺን ያጂ ዋ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад +1

      @@nomore-qb1fo ኪኪኪኪኪኪ መቀኛ

    • @hkimhakim1069
      @hkimhakim1069 Год назад

      @@eyrusfeker4790 ከከከከከ

    • @sadorhaftu1045
      @sadorhaftu1045 Год назад

      ባለፈው ሰሚቸው 27 ዓመቴ ይል ነበር

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Год назад

      ለካ ወንዶችም እድሜ ይደብቃሉ

  • @batebety4455
    @batebety4455 Год назад +22

    ስታምሩ ቁመት ቢኖር ምንያደርጋል ማስተዋል ከሌለ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +3

      ስንት አለ ቁመቱ ባህር ዛፍ ቅንጭላቱ ባዶ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +7

    በጣም ትዳሯቹ የሠመረ ይሁን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ጥነኝናፋቂዋ
    @ጥነኝናፋቂዋ Год назад +14

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ 🥰🙏

  • @martasomoro2303
    @martasomoro2303 Год назад +6

    እግዛብሔር ትዳራቹን ይባርክ ❤❤❤🙏🙏

  • @studenthabtamu2102
    @studenthabtamu2102 Год назад +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሌላ ቃል የለኝም !!