ሰበር "ተባብረው ሊያስወግዱን ነው"- ዐቢይ| የፋኖን ትግል እንደ አርበኞች ግንቦት ሰባት-ጃዋር|ሶማሌዎችን ያስቆጣው ንግግር|የኢህአዴግ/ብልጽግና ስብሰባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 192

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu 19 дней назад +36

    ከሁሉም ሊያሰጋዉ የሚገባዉ ጉዳይ የፋኖ አንድነት ብቻ ነዉ።

    • @geez2016
      @geez2016 19 дней назад +2

      ሊያሳስበን የሚገባዉ….

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 19 дней назад +18

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 19 дней назад +19

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 19 дней назад +7

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 19 дней назад +18

    ፋኖ ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ እናመሰግናለን ፋኖ ያቸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 18 дней назад +4

    ጀግናው ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 19 дней назад +5

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ
    እናሸንፋለን❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 19 дней назад +8

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️😢

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 19 дней назад +10

    ድል፡ለፋኖኖኖኖ❤❤❤

  • @SelamAyalew-g2x
    @SelamAyalew-g2x 18 дней назад +1

    እኔ ዝግጅቶችህን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በርታ

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm 19 дней назад +7

    አሴ ጥሩ እየሠራህ ነው በርታ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 19 дней назад +20

    መከላከያና ሪፐብሊካን ጋርድ እሳትና ጭድ ያርጋቸው የኔ መድሀኒያለም 😢😢😢😢

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 18 дней назад +1

    አሳይ አባክ ለፋኖውች ንገራቸው

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 19 дней назад +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 19 дней назад +5

    ሕዝበ ኢትዮጵያ እምቢ በል💪✊

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 19 дней назад +5

    በርታ አሳዬ💚💛❤️

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 19 дней назад +6

    ሳዬ ጀግናችን ነህ

  • @abeba2241
    @abeba2241 19 дней назад +3

    #ፋኖዬ 💪🏿💪🏿❤️❤️❤️

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 19 дней назад +4

    ወንድማችን:ጀግናው:አሳዬስለዱሀር:መሀመድ:ማንነት:የገለፅክበት:መንገድ:በሚገባ:ተንትነህዋል:እጅግ:እናመሰግለን::💚💛❤️

  • @adanetefera
    @adanetefera 19 дней назад +3

    አሴ ጀግናዬ በርታ 🙏🙏🙏

  • @mesaybezuneh5755
    @mesaybezuneh5755 18 дней назад +1

    በጣም ጥሩ አተያይ ነው

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 18 дней назад +1

    በርታ ወንድማለም አሪፍ መረጃ ነዉ የምሰጠዉ

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 19 дней назад +11

    እግዚአብሔር ነው አዋቂው ከሰው ምንም መፍትሄ አይገኝም ኢትዮጵያ መፍትሄዋ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነው ስሙ ለዘለዓለም ይመስገን

  • @MkAndualem
    @MkAndualem 19 дней назад +4

    ጀግናችን በርታልን

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 19 дней назад +3

    እኛ አማራዋች ከዚህ በኋላ በማንም አስመሳይ ኢትዮጵያንስት አንደበት የምንሸወድበት ጊዜ አብቅቶበታል!!! ከዚህ በኋላ አማራ ከሌሎች ጋር tatctical አጋርነት ፈጥሮ ሊሠራ ይችላል እንጅ ከማንም ጋር strategic አጋር አይመሠርትም!! ከክልላችን ብአዴን እና ብልፅግናን አስወግደን በዘላቂነት ማንነታችንና የህዝባችንን የረዥም ዘመን ዘላቂ ጥቅም በሚያሥከብር መልኩ ትግሉ አሸናፊ ሆኖ መውጣት ነው !! በኢትዮጵያዊነት ጭምብል የመጣውን ጃዋር አማራ መቼም በመሆን አምኖ መቀበልና መከተል የለበትም!!አብይ አህመድም ሲመጣና ደንቆሮውን አማራ የሸወደውና ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገው በኢትዮጰያዊነት ጭንብል ስለመጣ ነው!!! ከዚህ በኋላ ማንም አማራ በየትኛውም መንገድ ኢትዮጵያዊነት ጭንብልን ለብሶ ቢመጣ አፍጫህን ላሥ በለው!! no more after this to follow the fake ethiopianist!! We don't care about ethiopia after this those who preach ethiopia!!! Brother asaye keep it up !!

  • @agegnehukassa9654
    @agegnehukassa9654 18 дней назад +1

    Thank you so much

  • @TiruyeMekonnen
    @TiruyeMekonnen 18 дней назад +1

    Thank you ❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 19 дней назад +5

    አሣየ❤❤
    የምታውቁት አምባሣደር ወይም የሠብአዊ ድርጅት የለም
    በብልፅግና ላይ ጫና የሚያደርግ እነ ክርስቲያን እንዲታከሙ ❤ከሞት ለማዳን

  • @Bininaldo2
    @Bininaldo2 18 дней назад +2

    አሳዬ ሀሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርታ:: ሌላዉ ሀብታሙን ጨምሮ ከሌሎቹ ጋር በችግሮች ላይ ተነጋግሮ; ይሄ መከራ ላይ ላለ ህዝብና እየተሰዋ ላለ ታጋይ በጋራ መስራት ላይ...? የሁላቹም cause, "የህዝብ በደል ነዉ ብዬ ከማሰብ ነዉ" የግል ሀሳቤ ነዉ! Thank u!

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 18 дней назад +1

    በትክክል አሳየ ፋኖ አንድ ሆነው መምጣት አለበት

  • @Barrytad
    @Barrytad 19 дней назад +5

    ኦህ እግዛብሔር ይስጥክ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 19 дней назад +2

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 18 дней назад

    ወድማችን አኣዬ ለወደሞቻችን ውድ የአመ ማራ ልጆች አቶ የሁንሰቧያለው እና ክርሰቲያን ታደለን ህወታቸው አደጋበላይ ነው ድምፀ እንሁናቸው እባካሁ

  • @wandassentaddese5084
    @wandassentaddese5084 19 дней назад

    የእውነት የምገርም አሳብ ነው በርታ ወንድም ጋሼ

  • @abrehamgebre7813
    @abrehamgebre7813 19 дней назад +16

    አብይ ኢሉምናቲ ነው ፔሬድ።

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 16 дней назад

    We're happy to see you again our hero 💪🏽💝 we gonna win soon be happy Fanooo 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🎉🎊🎉 God is good ☦️🙏🏾☦️ keep it up what you doing you're amazing 👍🏽👍🏽 we proud of you 💝💝🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💝💝

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s 18 дней назад +1

    ኢሣያስ እና አብይ ሚሥጥራቸዉ አድቀን በይፋ ያወጡታል😮 ድል ለመላዉ አማሐራ ፋኖ❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 17 дней назад +1

    አብይአህመድማለትብቻውንየቀርቆሞቀርየተቀበርቡድንነውኦነግብልፅግናይውደም።

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 18 дней назад

    ❤❤❤❤በርታ❤❤❤

  • @yealemzwdyitay9923
    @yealemzwdyitay9923 19 дней назад

    አሳየ ያኑርህ

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 18 дней назад

    ትክክል ነክ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s 18 дней назад

    እንወድሀለን እብቁ መሪያችን 😂😭😭😭😭ብልግና😭

  • @walelign14
    @walelign14 19 дней назад +2

    Keep doing the good job Asse

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 18 дней назад +1

    Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Asaye

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 19 дней назад +10

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ17 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym 19 дней назад +21

    ጃዋር አልሸሹም ዞር አሉ ፣ ሥልጣን ፈላጊ ከአብይ ጋር የአንድ ሳንቲም ግልባጭ ነው

    • @Melaw-l2h
      @Melaw-l2h 19 дней назад +4

      አብይም አፉን አጣፍጦ ነው የመጣው ጃዋርም አጣፍጦ አማራን ሊጨቁን የሚሰማው የለም ከዚህ በኋላ አማራን የሚገዛ ማንም የለም ዘሜ ይነግሳል

    • @hailu5580
      @hailu5580 19 дней назад

      ​ 4:17 @@Melaw-l2h

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 19 дней назад +2

      ​@@Melaw-l2h በትክክል አማራን ማንም ሊገዛው አይችልም።

    • @alemtsehayyaregal6692
      @alemtsehayyaregal6692 19 дней назад +2

      ጅዋር እና ህዋት ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው ናቸው እንደገና መንገስ አይችሉም

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 18 дней назад

    ❤በአሏህ❤ ፍቃድ እናሸንፋለን ግን ምን ያደርጋል እንደ ዋርካ መሬት በየቦታው ተሰነጣጥቀን።

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 19 дней назад +3

    አሳዬ ቁጭትህ ይገባኛል::

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu 19 дней назад +9

    አመጽና እንቢተኝነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ፈጽሞ አይካሄድም።
    አሁን ባለዉ ሁኔታ even የሚበላዉን ምግብ እንኳ ከፊቱ ላይ ቢያነሳበት እንኳ ተመስገን ብሎ ዝም ከማለት በቀር አመጽ የሚያነሳበት gut የለዉም።
    ለዚች አገር ወይም ለአቢይ አህመድ ጥሩ መፍትሄ ፋኖና ፋኖ ብቻ ነዉ።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 19 дней назад +3

    ፋኖ በፍጥነት ተፈጥሮ ካልወጣ ህዝብ እያለቀ ነው ቤተክርስቲያን ኢሎሚናታ መፈንጫ ሆናለች መስቀል እስከመርገጥ ተደርሶል❤❤❤❤❤❤

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 19 дней назад +1

    አሣዬ ሠላም ❤❤❤❤❤❤

  • @gizachewbayou5390
    @gizachewbayou5390 19 дней назад +1

    great job

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 19 дней назад +1

    ሰላም አሳዬ ወንድማችን

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 19 дней назад +2

    የሶሪያ አማፂን መከተል አለበት ፋኖ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 19 дней назад

    አማራ በልጆቹ ትግል ነፃ ይዉጣል

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 19 дней назад +7

    ብልፅግና እየተፈረካከሰ ቢሆንም የፋኖ ትግል በአንድ ለመቆም አልቻለም ሌሎች እንዳይጠልፉት👁☝ በጊዜ ፋኖ መደራጀት አለበት❗

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 19 дней назад +1

      እኔኮ ሁሌም ጥያቄ የሆነብኝ ፋኖዎቹ ህዝቡ እየተሰቃየና እየተገደለ እያዩ አንድ አለመሆናቸው ነው ውይይይይይይይ አሁንስ ደከመኝ

    • @mulugetemoch8079
      @mulugetemoch8079 18 дней назад

      ተባረክ ወንድሜ በጁሃር ላይ ያለህ ግንዛቤ በጣም ደስ ይላል ልብ ያለው ልብ ይበል አብይ አና ጁሀር የሚገፋፉት ለስልጣን ነው... በቀረው አሁንም ቢሆን ፋኖ መግፋቱን ስላዩ ነው አሁን ብቅ ብቅ አያሉ ያሉት የፋኖን ትግሉን ለማደናቀፍ አኔን የተቃወምክ መስለህ ኦሮሞ አና ኦሮሚያ አድንተብሎ ነው...አሁንም ቢሆን አነሱ አንዳሉት confused and convinced አድርገናቸዋል ባለፉት አንዳሉት አሁንም ያኑኑ ነው የሚያረጉት.

  • @fissehaketema3522
    @fissehaketema3522 19 дней назад +6

    ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ።

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 19 дней назад +2

    አይ አማራ ተረግመን ይመስል አድመሆን አቃተን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 19 дней назад +3

    አማራ በአሁን ሰዓት በጣም ነቅቷል፤ባንነናል!!!

  • @HaymanotWorkineh
    @HaymanotWorkineh 18 дней назад

    ❤❤asaye merete progeram new

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 19 дней назад +2

    ❤ሰላም ሰላም ወዳጃችን❤

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 19 дней назад

    አሣዬ ወንድማችን
    ፈጣሪ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ጭንቀትህ ጭንቀታችንነው ና

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 18 дней назад

    ሰው ምንም ቢማር ሲያረጅ ስልጣን ይፈልጋል !
    አስረጂ ዶ/ር መስፍን አርአያ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 19 дней назад +4

    በማንነቱ እየተጠቃ የሚገኝ ሕዝብ እንደት በአንድነት አይቆምም???

  • @workushibeshi
    @workushibeshi 19 дней назад +1

    ህዝብ የምትለው አማራ ብቻ ነው የጅዋር እንቅስቃሴ ይጠቅማል ዝም ብለህ ጠባብ ብሄረተኛ አትሁን

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 19 дней назад +4

    ትክክል ነህ አሳየ:: ፋኖዎቹ እትስ በርሳቸው ሲባሉ ለገዳዩ መንግስት ብሎም ለኦሮሙማ ፓለቲከኞች ሰፊ እድልና እድሜ እየሰጧቸው ነው::ከአማራ ክልል ውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ሃሞቱ የፈሰሰ ወኔው የተሰለበ ሆኗልና ያምፃል ብየ አልገምትም:: ቢያምፅ ኖሮ እስካሁን የደረሰበት ሰቆቃ በቂ ምክንያት በሆነ ነበር::

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 18 дней назад

    ፋኖ ለአብይ አስጊ ብቻሳይሆን ተገዳዳሪ ሆኗል እናሸንፋለን ድል ለፋኖ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wonderful

  • @SalsiSal
    @SalsiSal 18 дней назад

    የሚዲያ እይታህ ከመረጃ ጋር ከልብ አቀናብረህ የምታቀርብበት መንገድ አስገራሚ ነው በርታ!። በጣም በሳል ትንታኔ ከፈለጋችሁ እዚህ መንደር ተከተሉ።

  • @mengistuhabtemariam4868
    @mengistuhabtemariam4868 19 дней назад +2

    ጋዜጠኞች አንድ ሁኑ ተናበቡ እባካችሁ!!

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 19 дней назад +3

    ጆሐርም ዓብይም ለኢትዮጵያ ችግር እንጂ መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ አይደሉም።

  • @jem.woldeyesus5541
    @jem.woldeyesus5541 19 дней назад +1

    አቢይ በጀዋር ቢቀየር፣ ከዝንጀሮ ቆንጆ መምን ይመራርጡ ይሆናል፣በተለይ አመሐራ ይህን በተለይ አጢኖ መዝኖ በአቢይ( con artist ) እንደተታለለ ሁሉ በጀዋር እንዳይደግ አጸልያለሁ ተስፋዉ በፋኖና በእግዚአብሔር በመጣል የሚመጣበት ችግር ምንም በከፋ መታገሥ አለበት።

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 19 дней назад +1

    እረ እግዚአብሔር አያርግብን አንድ አይነት ኦርቶዶክስና አማራ ትግራይንም የማይፈልግ ነው

  • @mulugetaabdeta4742
    @mulugetaabdeta4742 18 дней назад

    ያንቴ ፋኖ ለመፍንቅለ መንግሥት አያሰጋም ፤ምኞትህን እየቃዠህ ነው

  • @Yif66
    @Yif66 19 дней назад +1

    አይ አማራ ልጅ አይውጣለህ የተባለ ህዝብ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 19 дней назад +3

    😢አብይ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስን አዋርዳለዉ ተነስቷልግን ይቀበራል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 19 дней назад +1

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም

  • @geez2016
    @geez2016 18 дней назад +1

    አማራ በጀግንነት ብቻ ሳይሆን በሜሪትም ይበልጣል ማለት ነዉ????አራሽ፡ቀዳሽ፡ሰጋጅ፡ተኳሽ፡ሊቅ…ታድለን!!!

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 19 дней назад +3

    😂😂 ሁሌ ነዉ የሞለዉ አብይን ሽመልስን ተመስገን አገኘዉን አሲድ ነበር የምደፋባቸዉ

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 19 дней назад +2

    ፋኖ ....ፋኖ እረ ነቃ በሉ 🤔ወይስ በጎነደር እና በሸዋ ሴራው ይሆን?

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 19 дней назад +1

    በጊዜው ሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ፣ባለስልጣንና ስልጣን የሌለው፣ ቀይና ጠይም በመሆናቸው ይለያያሉ

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w 18 дней назад

    የአማራ ትግል እየተመራ ያለው በፋኖ ነው ጥንቃቄ የሚያሰፈልገው ፋኖ በምንም ምክንያት ከህውሃት ጋር ጥምረት አያሰፈልግም።

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 18 дней назад

    ሰላም አሳዬ ሲሳይ አጌና የሚባል ሰው ሀገር የሸጠ ነው

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 19 дней назад +3

    አብይ አህመድ ከሣር ቤት እሰከ አራትኪሎ መሪ ነው 😂😂😂👌ክሪሰመረስ በከተማ ድንቄም ብልፅግና😂😂

  • @Wondeyemac
    @Wondeyemac 19 дней назад +2

    ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ- አሳየ ቁጭትህ የብዙዎች ቁጭት ነው:: ምንስ ቢረገም ነው ይህ ህዝብ ሰው አልወጣልህ ያለው? በሺ ዓመት አንዴ የሚገኝ ዕድል ፋኖ ሊያከሽፍ?!
    Better three hours too soon than a minute too late.

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 19 дней назад +3

    ኧረ ወዳጃችን አሳዬ ትናንት አብይ ለፈረንሳዩ መሪ መስቀል ማስረገጡን አንዴት ችላ አልከው?

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 19 дней назад +1

    በእርግጠኝነት ለኦሮሞ የምመክረው"የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች"እንድሉ እንዳይሆንባቸው ሰከን እንድሉ ነው።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 18 дней назад

    የፋኖ አንድነት በአስቸኳይ መመስረት አለበት ።ልዩነትን አስወግዶ ዘረኛው የኦሖዲድ መንግስት ላይ በማተኮር አብይና ቡችላ ውሾችን ቀጥቅጦ ማስወገድ ያሰፈልጋል።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 18 дней назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር በመነሳት ይህን የአፓርታይድ ስርአት በተባበረ ሕዝባዊ ክንድ ከስሩ ነቅሎ ለመጣል መነሳት አለበት።

  • @yealemzwdyitay9923
    @yealemzwdyitay9923 19 дней назад

    ከእንግዲህ እንኩዋን ጃዋር ልደቱ አያሌው እንካ የመምራት ዕድል የለውም

  • @Lijsolmonyeshi
    @Lijsolmonyeshi 19 дней назад +1

    የራሱ ሰዎች ይወዱታል ተቃራኒ የጫካ ሰዎች መንገድ ጠራጊዎች ናቸው

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 19 дней назад +1

    ጁሀርን ማን ይሰማዋል?

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 19 дней назад

    ❤❤

  • @MohammedAmin-tf9id
    @MohammedAmin-tf9id 18 дней назад

    ቃሚዉንም አትርሳ በጫት እጦት ተርዚናዉ ድርቅ መትቶታል

  • @b.6015
    @b.6015 19 дней назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐 dil lejegnawu amara lji fanoooooo dil letegefawu amaraaaaa

  • @YitagesuAstawesegn
    @YitagesuAstawesegn 18 дней назад

    ጃዋር ብዙ አስቸጋሪ አይደለም ይታወቃል።
    ፋኖ የሰፈር መሪዎች አደብ ግዙ አንድ ሁኑ እንቅፋቱን አስወግዱት።

  • @SamuelBerhanu-lv7qu
    @SamuelBerhanu-lv7qu 19 дней назад +1

    ከገባችሁ ከዚህ በላይ የዘንድም ምኮሮ የለም

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 18 дней назад

    እኔ እምለው ተንታኙ ጦርነት አትፈልግም ምን ይሻላል

  • @astair1568
    @astair1568 18 дней назад

    ፋኖ ፡ የበቁ፡ መሪዎች፡ አሉት፡፡