Ethiopia - ጉደኛው አሸብር በሩሲያ ዩክሬን ጦር ግንባር ተገኘ | አሜሪካን አስጠነቀቀ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 142

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 5 часов назад +8

    ጎበዝ ነው እውነቱን ነው እስከመቼ ተፈርተው ይሆናል እነዚህ ምህራባውያን በጥባጮች።

    • @realeagent
      @realeagent 5 часов назад

      😂😂

    • @woldaislassie2930
      @woldaislassie2930 21 минуту назад

      😂😂 ከ ምዕራባውያን ሸሽተህ ወደ ምስራቅ መጠጋት ማለት ከሰይጣን ሸሽተህ ወደ ዲያብሎስ ጥገኝነት መጠየቅ ማለት ነው።

  • @AbuReyan-vf5kd
    @AbuReyan-vf5kd 4 часа назад +5

    ጎበዝ እውነቱን ነው ጀግና

  • @AsefaAdugna-x9l
    @AsefaAdugna-x9l 4 часа назад +3

    እደግመዋለሁ፤ እዚሕ ጋ ልክ ነው።

  • @MulugetaAdmassu-bg4td
    @MulugetaAdmassu-bg4td 5 часов назад +4

    ልክ ነው እኮ ምንድነው ስህተቱ አሜሪካን ባቢሎን እና ምዕራባውያን የአለም ጦርነት ጠማቂዎች ናቸው የሩሲያ ጦርነት ሰይጣን በምድር አይነግስም ሲሆን በዩክሬን ጀርባ ታዝለው ጦርነት የሚያደርጉት ደግሞሳጥናኤልን በዐለም እናነግሳለን በሚሉ አሜሪካን ባቢሎን እና ምዕራባውያን ኢሉሚናንቶች የሚደረግ ነው

  • @SiAbdulmenan
    @SiAbdulmenan Час назад

    ውነት ያለፉት ስተቶቹ ሰርዤዋለሁኝ የኔ ጀግና

  • @AsefaAdugna-x9l
    @AsefaAdugna-x9l 4 часа назад +3

    እዚሕ ላይ የአሸብር ደጋፊ ነኝ!

  • @emc414
    @emc414 Час назад +1

    ጉድ ነው..!😮🤔

  • @AsefaAdugna-x9l
    @AsefaAdugna-x9l 3 часа назад +2

    የቀደመውን ሐጢያቱን ሰርዤለታለሁ፤ እኔ የቆጠርኩበትን!

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 4 часа назад +3

    በሳቅ ሞትኩ😅😅😅 የምርም ጉደኛ

  • @EyobseyfuAsfaw
    @EyobseyfuAsfaw 3 часа назад +1

    ጎበዝ

  • @hassenahmed9199
    @hassenahmed9199 5 часов назад +3

    ዶክ/አሸብር እጠላህ ነበር አሁን ወደድኩህ አፍሪካ እንዳተ መሪ ትፈልጋለች

  • @GechoKerga
    @GechoKerga 4 часа назад +1

    እና እውነቱ ነዋ
    የኔ ጀግና

  • @LakewtilahunLakew
    @LakewtilahunLakew 5 часов назад +2

    ትክክል ናቸወ ያሸብራቸዉ ጀግና ነዉ

  • @Benatfeyissa-t5c
    @Benatfeyissa-t5c 3 часа назад

    ሀገሬ እንዲ ባለው ቀጣፊ ግለሰቦች እጅ ላይ ናት።

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih 3 часа назад

    ወዴት እንሂድ ማስተዋልን ዶክተሩም ተመሳሳይ ናቸው አንደኛዋን ማስተዋል ትችላለች የሙስናው አይነት ነው የሚለያየው።

  • @debimebrate5312
    @debimebrate5312 5 часов назад +1

    የተናገረው ሁሉ እውነት ነው

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 4 часа назад

    ምን አገባት በአንድ ታዋቂነትን ከሚያመልክ ሰዉ በሚዘላብደዉ ኢትዮጵያን የሚመለከታት።

  • @gezuketo6567
    @gezuketo6567 3 часа назад +1

    Dr ASheber tell the fact and reality. Brabo

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 Час назад

    ጀግና ነው ውነቱን ስለተናገረ ነው::

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 3 часа назад +1

    አሸብርን አሁን በሩሲያ እያሰማ ያለው ጩኸት ጭር ሲል አልወድም አይመስለኝም፣ ከልብ ነው ብዬ ማመንም እቼገራለሁ አሸብር ጥቅም በለለበት ለህሌና ብሎ የሚያደርገው ይኖራል ብዬ ማመን ስለሚከብደኝ ነው። የሚገርመኝ ግን በአሁኑ ጊዜ ከማንም ድጋፍ ለማግኘት የሚመኙት ሩሲያዊያን የአሸብርን ድንፋታ በደንብ ሳያጠኑ ከእሱ ጋር ቁም ነገር ለመስራት ያስባሉ ብዬ ባላምንም አሸብር ግን ይሄን በማድረግ የሆነ ጥቅማማ የንግድም ሆነ ሌላ የቢዝነስ ስምምነት ለመፍጠር እንደሚጠቀምበት መገመት ይቻላል። የተናገረው እንደ ሰው መብቱ ነው፣ የዮክሬን poxy war የሚያወግዘው በጣም ብዙ ህዝብ ብዙ ምሁራን ነው። ምንም እንኳን ሩሲያ አጥቂና ወራሪ ብትመስልም እያደረገች ያለው የመከላከል ጦርነት ነው። አንዳንዴ መከላከል ቤትህ በር ላይ ብቻ ሁነህ ላይሆን ይችላል የምትከላከለው ልትጠቃ መሆንህን ካወቅህ በሩ ድረስ ሂደህም ሊሆን ይቺላል፣ የሩሲያን ዩክሬን ጦርነት እኔ እንዲህ ነው የምረዳው።

  • @TayibaMysis-h4i
    @TayibaMysis-h4i 4 часа назад +2

    Turu araglechewu

  • @ismaelabdullahi7967
    @ismaelabdullahi7967 4 часа назад +1

    ኡነት ብለዋል ! የ አሜሪካ ፍራቻ ሊገለን ነው ! መፍራት ሊገለን ተ

  • @GubenMehamed
    @GubenMehamed 5 часов назад +3

    እውነቱ ነው

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 4 часа назад

    ጀግና ነህ ዶክተር አሹ
    የ7ኛ ክፍሉ ጨፍጫፊው አብይ አህመድ ኪኪኪኪ ዶክተር አሹ ❤❤❤

  • @SiAbdulmenan
    @SiAbdulmenan Час назад

    ይመቸው አሸብር

  • @tegegnbekele5492
    @tegegnbekele5492 4 часа назад +1

    እውነቱን ነው የተናገረው

  • @Hanan-bc5sm
    @Hanan-bc5sm 3 часа назад

    He is on the side of truth

  • @FauadYesna
    @FauadYesna 3 часа назад

    ጀግነ😘😘

  • @AddisGatchew-pt2yu
    @AddisGatchew-pt2yu 4 часа назад +2

    ከ እነ አንትና ይሻላል

  • @guzo1wedh1habte
    @guzo1wedh1habte 3 часа назад

    አሸብር የራግነር መሪ እንዳይሆን ? መምራት መክሊቱ ነው

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 3 часа назад

    አሸብር እንደ ስሙ ነው ሲያስጠላ

  • @MiliMulu-g4g
    @MiliMulu-g4g 3 часа назад

    He stands with the reality. God bless u.

  • @Mule0411
    @Mule0411 5 часов назад +2

    ኃይሌ በኑክሌር መጠቃቱ አይቀርም

  • @indeedrelaxingmusic
    @indeedrelaxingmusic Час назад

    Perfect name!!at perfect place!!

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 5 часов назад +1

    የኬጂቢም ሰው ነው።ግን የተናገረው ትክክል ነው።

  • @MekonnenWorku-tl6tu
    @MekonnenWorku-tl6tu 3 часа назад

    Is true we must tell them the truth

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 3 часа назад

    Bravo Asheber😀😀😀😀😀😀👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽

  • @shimeleswolde4116
    @shimeleswolde4116 4 часа назад

    አለም የሚያዉቀዉን እዉነቱን ሰለተናገረ አሸቃባጮች ሸብርተኛ ነዉ ይላሉ

  • @qananifashions9528
    @qananifashions9528 Час назад

    What no we stand with America

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 4 часа назад

    ሀሰቱ ምኑ ላይ ነው ? እራሱን እና የአፍሪካን አቅም ያለማወቁ ይገርማል። ሩስያንና ዩክሬንን ለማደራደር መቃዥቱ !

  • @Danielayeledaniu
    @Danielayeledaniu 4 часа назад +1

    አምላኬ ለኔም ድፍርቱን ስጠኝ 😂😂😂😂

  • @baruleAbdo
    @baruleAbdo 4 часа назад

    በትክክል ነው አውራው ግን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል

  • @BarriEnok
    @BarriEnok 5 часов назад +1

    Amazing😮

  • @ዝነኛዋ
    @ዝነኛዋ 5 часов назад +2

    አሸብር ትክል ናቸዉ

  • @abrahimahmad-k2l
    @abrahimahmad-k2l 5 часов назад

    አረ ይህ ሰዉ ያሰማታናል ጎበዝ

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 3 часа назад

    ABIY AHMED ALI WEDAJ AYBEREKITLETIM. MIKINYATU QITIFET SUSACHEW BEMEHONU NEW!!!!

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 3 часа назад

    ስምን በትክክልም መልዓክ ሲያወጣ😂😂😂

  • @abdelah-v2d
    @abdelah-v2d 5 часов назад +2

    አሸብር ከስሙ መረዳትይቻላል አሸብራቸው😂

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 4 часа назад +1

    Ewnet tenagro kemeshebet mader! Jegna naw. Dibikbik yikir ewnetun yiwta.

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 2 часа назад

    አሜሪካ ከሰማች "ወደ አምላኩ ትሸኘዋለች"

    • @UmuAmariBintBaba
      @UmuAmariBintBaba 46 минут назад

      ልክ ኢውነት ጀግነ አይመስልም ድራሱልን ልለን ነው ቡሀለ ኢኛ ያለንበትም ኢራሱ ደፊቶ ለመጠው ጠጠ ኢራሱ ይወጠ ሆ ስንቱን ኢንቸል!

  • @AbrahamDebesay-k3d
    @AbrahamDebesay-k3d 5 часов назад

    ቤቴሰቡ ትክክለኛ ስም ነዉ ያወጡለት አንድ ጀግና ተገኛ ከብልጽግና ደጃፍ

  • @Shigeza-ru5qs
    @Shigeza-ru5qs 16 минут назад

    Chilada Babon

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 4 часа назад

    እውነተቸው ነው በዝህ ነገር ምዕራባዊያን ጦርነት ነው በአገር ላይ ምን ያመጣሉ ሌላ ነገር ሆኖ

  • @abdu6382
    @abdu6382 5 часов назад +1

    የምር ይህን ሰውዬ አለማድነቅ አይቻልም 😂😂😂😂

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 5 часов назад +1

    He was educated there? What do you expect him to say? He might also has hidden relationship with 🇷🇺Russia .

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 3 часа назад

    ወደዉ አይስቁ ማን አለብኝ ባይ ይዘላል አሜሪካንን እገጥማለሁ አለ ክክክክክክ😅😅😅😅

  • @kedirhassen9892
    @kedirhassen9892 Час назад

    አሜርካኖች ከቁምነገር
    አይቆጥሩትም?

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 5 часов назад +1

    ኣንድ እውነተኛ ኢትዮጵያ ተገኝ፡ ዶክተር ኣሸብር ይሻል ነብር ከዶክተር ውሃ።

  • @GSelima
    @GSelima 2 часа назад

    አሸብር ስሙን በተግባር የሚኖር 😅

  • @damoora3
    @damoora3 Час назад

    የኛ አገር የአትለቲክስ ቢሮ መሰለውዴ ይሄ በጥባጭ

  • @AbrehamAbdu-f1h
    @AbrehamAbdu-f1h 3 часа назад

    አረ አሸብር አታ ሸብረን😂😂😂😂😂

  • @ephrem8569
    @ephrem8569 4 часа назад

    ጋሽ አሸብር ይመቸወት ፡ ደሀ ከሚያሽብሩ ሞቅ ያለው ይሻላል ብለው ነው ፡ ይቀጥሉበት ፤ ለልምድም ጥሩ ነው ፡፡

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 Час назад

    በቃ እሄ ዶክተር እንደ ስሙ ለይቶለታል 😅። ደሞ ለሃገራችን ባንድ በኩል ለብሪክስ ስም በአንድ በኩል ጦስ ይዞብን ይመጣል።

  • @AsheXav-l1f
    @AsheXav-l1f Час назад

    visa አንሰጥም አሉት አሜሪካ 😢😂

  • @damoora3
    @damoora3 2 часа назад

    እውነትም አሸብር ።ወናፍ😅😅😅😂😂😂

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 3 часа назад

    SEMONUN ATO ABIY AHMED ALI IJIG YETEKEBERU QEDAMAWI HAILE SILASSIEN ANTE BILEW SILETENAGERU INEM ATO ABIY AHMED ALIN ATO BIYE BEFELEGIHU GIZE HULU ANTE ILALEHU!!!

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 4 часа назад

    ኢትዮጵያን ዎጋ ያስከፍላል ተው በሉት

  • @ahmedkedir52
    @ahmedkedir52 4 часа назад

    ይህ ሰውየ በሳቅ ገደለኝ 😀

  • @tesfayedavid6174
    @tesfayedavid6174 Час назад

    እዚህ መለፍለፍ በለመደው አፉ እዛም ደሞ ሄዶ መቀባጠር ጀመረ...!

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 4 часа назад

    እዬ ሰውዬ ሁሉም ናገር በጉልበት ይመስለዎል😂

  • @gb6742
    @gb6742 2 часа назад

    ሽሽቶ አመርካ መጥቶ እሳይለም እንዳይጠይቅ ዝም ባለ አፍ ዝም እይገባም ተናግሮ ያመጣው የሚያመጣው ምንም ነገር የለም ስንፍ ስው ባያገባው ነገር ይገባል ችግሩ ለአገርና ለመንግስት ነው ዎጋ ያስከፍልሀል ሽብሩ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Час назад

      Lemagn neh..le tigegninet eyalk tewashaleh..pente Sodom tehonaleh etc...yasafral. tinish andande ewnet enawra.

  • @mahdimohammed7337
    @mahdimohammed7337 Час назад

    ከዶ/ር አሸብር ይበልጥ ያሸበረኝ ጋዜጠኛው ነው 🤣🤣🤣

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 4 часа назад

    😂😂እረበህግአምላክ😅😅 ስምናተግባር ሲገጣጠም😍💪💪💪

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 4 часа назад

    ዶክተር አሸብር ማሥመሥል አይችልም መሠለኝ

  • @samuelreta71
    @samuelreta71 4 часа назад

    He is KGB

  • @BeharuAyele
    @BeharuAyele 3 часа назад

    Mn atefa tadiya

  • @JamanashZeynu
    @JamanashZeynu 4 часа назад

    አሸብር ኢንዳ ስሙ ሽብሪታኛ ነዉ ኡኮ 😂😂😂😂😂

  • @habibkhalid1746
    @habibkhalid1746 3 часа назад +1

    "ማን ይሙት እውነት ገዘሀኝ ፈርቶ ነው" ያለው አባባሉ ትዝ አለኝ 😊😊😊 ይመችህ ዶክተር እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር 🕊🙏

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 5 часов назад

    እውነትም አሽብር እናትና አባቱ ስም ስያውጡላት አለተሰሳቱ 😂😂

  • @hasanhasan-f1t1r
    @hasanhasan-f1t1r 5 часов назад +1

    1

  • @Messi-m2g8d
    @Messi-m2g8d 5 часов назад +1

    Ante erasu ashebarinek
    😂😂😂😂

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 5 часов назад +5

    ወይ አሸብር ስምን መላክ ያወጣዋል🤣

  • @saved1580
    @saved1580 5 часов назад +3

    ማቴዎስ 16
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት።
    ² እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤
    ³ ማለዳም፦ ሰማዩ ደምኖ ቀልቶአልና ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ። የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ፥ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን?
    ⁴ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ትቶአቸውም ሄደ።
    ⁵ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ማዶ በመጡ ጊዜ እንጀራ መያዝን ረሱ።
    ⁶ ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።
    ⁷ እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።
    ⁸ ኢየሱስም አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እንጀራ ስለ ሌላችሁ ስለ ምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ? ገና አታስተውሉምን?
    ⁹ ለአምስቱ ሺህ አምስቱ እንጀራ፥ ስንት መሶብም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
    ¹⁰ ወይስ ለአራቱ ሺህ ሰባቱ እንጀራ፥ ስንት ቅርጫትም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
    ¹¹ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ እንድትጠበቁ ብዬ ስለ እንጀራ እንዳልተናገርኋችሁ እንዴት አታስተውሉምን?
    ¹² እነርሱም ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንጂ ከእንጀራ እርሾ እንዲጠበቁ እንዳላላቸው ያን ጊዜ አስተዋሉ።
    ¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።
    ¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።
    ¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
    ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
    ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
    ¹⁸ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
    ¹⁹ የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።
    ²⁰ ያን ጊዜም እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለማንም እንዳይነግሩ ደቀ መዛሙርቱን አዘዛቸው።
    ²¹ ከዚያን ቀን ጀምሮ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ ዘንድ ከሽማግሎችና ከካህናት አለቆች ከጻፎችም ብዙ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ በሦስተኛውም ቀን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው ለደቀ መዛሙርቱ ይገልጥላቸው ጀመር።

    • @wubale-p8n
      @wubale-p8n 5 часов назад

      አንተ ደሞ ምነ የስብከት ቦታ አረከውሳ

    • @adinueyoel
      @adinueyoel 5 часов назад

      አሜንንን 🙏🙏

  • @sama4730
    @sama4730 35 минут назад

    አሸብር Is አሸብር😅

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 4 часа назад

    😂 ይሄ ሰውየ ልክ አንደ አ ቢ እብድ ነው 😂 በ እድሜ ነው የሚለያዩ
    ስለ ኣንጻር ምዕራባውያን መቆሙ ግን ደስ ያስብላል 👌

  • @abdurazak6629
    @abdurazak6629 5 часов назад

    የዜና ቋንጣ አረከው ቀናት አለፉ ከለፈለፈ

  • @teferrasamate786
    @teferrasamate786 3 часа назад

    ጉድና ጅራት ከኃላ አሉ፤ እንግዲህ እያንዳንዲህ እርምህን አውጣ።

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Час назад

    አስፋው ያንተው ባሰ ከአሸብር እንኳን አሸብር ተራው ሰው የአሜሪካና የአውሮፖ ዜጎችም መንግስታቸውን ይነቅፋሉ ዜና አጣህዉይስ አሸብሩ አጀንዳ አርገኝ ብሎ ከፈለህ

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl 5 часов назад

    ለዚ ሰውዬ ግን አሸብር ብሎ ስም ያወጣለት ማነው?

  • @AyanoAyano-zg2os
    @AyanoAyano-zg2os 5 часов назад

    ምን አይነት ዜጎች ናችሁ እሱ ማን ነው አንድን ጻዲቅ አንዱ ጢፋተኛ ነው ብሎ የሚፈርደው አሜሪካ ለኢትዮጵያ ምን አይነት ድጋፍ እንደሚታደርገው አያውቅም saint የራ ቦቴን እያበላች ነው አሜሪካ ለራሱ እንጀረ ባልቶ ጠጉቦ አፈላ የመጣውን😢😢😢😢😢 ይናገራል

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 5 часов назад +1

      ምንኛ ነዉ የፃፍከዉ ወንድሜ?

  • @MelakuDemissie-o5z
    @MelakuDemissie-o5z 5 часов назад

    አሁን ገና ቦታዉን አወቀ!! ዶክተርነቱ ? በፊልድ ማርሻል ይቀየርለት ? እደዚ የወጣለት ወድነቱ ደስ ይላል😁!!!

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 3 часа назад

    ETHIOPIANS GIZEACHUN BEKENTU MATFATACHIHU INDAYQOCHACHIHU ATO ABIY AHMED ALI INKWAN DES YALACHIHU KALACHIHU KET BILACHIHU SAQU!!!

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 4 часа назад

    MANEW YA ASHEBIR UKRAINE INA RUSSIAN LASTARQ: CONVINCE OR CONFUSE LIADERGU NEW!!!??

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 3 часа назад

    ETHIO FORUM BERTU!!!! DR.ABIY AHMED ALI ETHIOPIAN BE LEASE INA BELELAM GENZEB TEQEBILEW MECHERCHER GILITS ADIRGACHINU MENAGERACHIHU TILIQ MEDIA YASEGNACHIHUAL!!! BERTU!!!

  • @MuhammadSoma-j3i
    @MuhammadSoma-j3i 4 часа назад

    ዶ/አሸብር መቼም የኢትዮጵያ ፓርላማን ወክሎ እዚያ የሄደ አይመስለኝም። ከሆነ ግን ዕዳው ከባድ ነው። ምናለ አቋሙን የዶ/ርነት ትምህርቱን በተማረበት የራሽኛ ቋንቋ በደሰኮረ?

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 2 часа назад

    Ashebr hahah 😆

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 4 часа назад

    Kim jong un 😂 image if he lead the country 😅
    He is not mature enough

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC 3 часа назад

    YE ETHIOPIA HIZIB ABIY AHMED ALI INKWAN DES ALACHIHU SILU QITFET MEHONUN IWEQU!!! ABIY AHMED ALI ESAYAS LAY BETETEMETEMEW MELK YE FERENSAY PRESIDENT LAY TILANT SITEMETEMU LEMALAQEQ ISAT ADEGA YASFELIGAL BILEN NEBER!!!!

  • @andargachewusmieneh6134
    @andargachewusmieneh6134 5 часов назад

    Lebawu 😅

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba 54 минуты назад

    ቆይ ግለሳቡ ለተሳሳተው ምንም ለ ኢትዮ ጵየ ኢደ ዬለም ጠየቅ ኢራሶን ይጠይቅ ኢኛ መች ወክልን ይህ ግለሳብን የኢ /ያ ድብሎማ አድርገ አለከች ኢኛን ምን አገበን ኢራሱን ይጠይቁት መግጠም ከፈለጉም ይግጠሙት ኢኛ ኢነገፊራላን ሰው ታምሮ ለሀጋር ይጠቅማል አንደንዱ ጭራሽ ተምሮ ኢደ ይሆነል