Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ ልጅትዋ እንደውም የምርጦች ምርጥ ልጅ ናት እንደውም በጣም ችልሀለች ትግስቷ ሁላ ደስ ሲል።
ከዚህ በላይ ትግስት በጣም ታጋሽ ነች ❤️💐
በጣም እረ እናቴ እኔ ካንድ ደቂቃ በላይ አልታገስም ነበር
ይችን የመሰለች ልጅ በሀላል አርጉት 🙏
ሳህህህ
ዝም በይውም አንዱ ሲወስዳት ይገባዋል ክክክ
ደምሩኝ ጓደኞቸ
@@semiethiotub እሺ
ተጋብተዋል እኮ
በጣም አስተዋይ ናት ቶሎ ብለህ ጠቅለል አድርጋት
ታምራላችሁ ግን ተጋቡ ሴትና ወንድ ያለ ኒካህ የዚህን ያክል ግንኙነት መፍጠር ጡሩ አይደለም ሶስተኛው ሰይጣና ነውና ቶሎ ወደ ሀላል ግቡና ስራችሁን መቀጠል ትችላላችሁ ማግባት ከምንም አያግድም እርዚቅም በረካም በሀላል ውስጥ ይገኛል በተረፈ ወንድም ፀጉርህን ቀንሰው
እና ልጆች ግን ተጋቡ ምርጥ ጥንድ ይወጣችኃል❤
ደምርኚ እህት
ተገብተዋል እኮ 🙄
Abero yesera hulu megabet albachew
ስንቴ ይገቡ እዴ
ባለ ትዳሮች ናቸው ግን ???? ነገራቸው አልገባኝም
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስርተኞች ፍትህ ፍትህ አረ አለቅን☝️☝️🙏
አላህ ፍትህ ያምጣላቸው
አላህይርዳቸው
ተጋቡ ሁሉም ነገር በሀላል ነው ደስ የሚለው በተርፍ በርቱ
ደምሪኝ ውዴ
ተጋብተዋልልል
@@Nuratube420 የምርተጋብተዋልደበጣምነዉደሰየሚለዉወላሂእዉነትከሆነ
stamru gin minm gingnenet yelachehum tegabu betam new mitamrut mashalah
No😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
ወላሂ ልጅትዋ ጀግና ነች መለማመጥ አይመቻትም🤣🤣🤣
ወላሂ እኔም መለማመጥ አልችልበት
ደምሩኝ እህቶቸ
😄😄
በጣም ስሬስ ነች ታድላ
እሳይ እንዳወም ታግስችው ጥፍተኛ እኮ አይድልችም እኔ ብሆን ወዳው ነበር ምውርዳው
ከምር አደነኳት በጣም ታጋሽ ነች የኔ ቆንጆ ስታምር❤️❤️❤️
ወላሂ ቆጆ ነሽ
ማሻአላህ በታጋሺ ሰዉ ወላሂ እቀናለሁ ታድለሺ እስኪ ማሮቸ ዱአእ አርጉልኝ በአላህ አላህ ሶብር እድሰጠኝ ያወዱድ
አላህ ይለግሰን እኔም ትዕግስት የለኝም
የኡነት በጣም ነው የምታምሩት መጨረሻቹሁን አለህ ያሳምረው🙏🙏
አቤት ትእግስቷ ማሻ አላህ😍 ታየኝ እኮ እኔ ብሆን እኽክ በርቱ🥰🥰🥰
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤
የኔ እናት እደት እዳሳዘነችኝ ግን ትግስተኛ ነች
ጎበዝ ሴት እንዲህ ነው አንበሳ ወደድኩሽ ማርያምን
ስጃምሩ አሠላም አለይኩም በሉ ደግሞ ፍቅር በሀላል ነው ሚያምራው
ወይኔ እነተ ልጆች ስወዳችሁ ከምር ትመቻላችሁ 😘
እጅግ በጣም ትእግስተኛ ናት በዛ ላይ ትወድሀለች ።
✍መልካም ሴት ሁሌም መልካም ነች ማንም ሊቀይራት አይችልም".."ሚስት ምርጫ ሳትሆን ስጦታ ነች
👇👇👇👇👇👇👇⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው። ✍️▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬⭐️አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው።# እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ" አሉት።⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"# እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።# "ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል # "ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ"አሉት።⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል# "በአላህ ተወከል( በፈጣሪ ተመካ )"አሉት⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆንእፈልጋለው" ሲላቸው?#"ዚክር አብዛ" አሉት። ⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል# "ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።⭐️"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው# "ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ እፈልጋለው?" ሲል#"አንተም እነሱ የወደዱትን ውደድ" አሉት::⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል# "ጀናባህን በደንብ ታጥበ እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ መተናነስ መታመም አለብህ" አሉት።⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸውም#"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ እፈልጋለው" ሲል# "ፀባይህን አሳምር" አሉት።⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል# "ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው# "ሀራም አትብላ" አሉት::⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል# "ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው# "መልካም ፀባይ መተናነስ እና በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው# "መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?#"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብእፈልጋለው?" ሲል# "ሰውን አትበድል" አሉት⭐️"የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"# "ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።⭐️"የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው# "በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል# "የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆንእፈልጋለው?" ሲል# "በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።
ጎበዝ ነች ብዙ ታገሰችህ እኔ ብሆን እንኮን ላዋራህና ዉረጅ ስትለኝ ሁለተኛ ከአንተ ጋ ላልሄድ ወስኜ ነበር የምወርደዉ
ልጅቷ ዋዉ በጣም አሪፍ ልጅ ናት ትግስቷ እንዳታመጥሕ ከሄደች መቼም አታገኛትም ዋጋዋ ዉድ ነዉ
እመነኝ አንዱ ሀብታም ይቀማሀል ፍጠን አባቴ ትበላለክ
ፍቅር በብር ነው በቃ ???😭
እሱስ ምን ያንሰዋል እኛ አለን አይደል😉😁
@@sususilta6357 ትክክል
@@sususilta6357 ክክልል
@@sususilta6357 አ
የኔቆጆ አላህ ይጠብቃችሁ👌👌
ኢክሩየ የኔ የዋህ ሰወድሺ ኢሳምን ሀላልሺ አላህ ያድርግልሺ የኔማር
ኢክሩ የኔ ታጋሽ ስወድሽ ትእግስትሽ ደስ ይላል በናታችሁ ተጋቡ ከተግባባችሁ ተጋቡ በጣም ታምራላችሁ አንድላይ
Enem sewedat
የኔ ማር ወላሂ አሳዘነችኝ እኔ ራሱ ኤምባየ መጣ🥺አይ ፕራንክ የስራህን ይስጥህ😂😂
ከዚህ በላይ ትግስት ምን ከለ😥😍😍
ወላሂ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው አና ብትጋቡ ሀሪፍ ጥንድ ይወጣችኋለሁ ❤❤❤❤😂😂❤❤።
ሳላደንቃት አላልፍም ትግስቶን ወደዲኩሺ❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ተጋቡ በምንም አትተናነሱም ደሞ አሳዘነችኝ የኔቆንጆ
ማሻአላል በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ እሷ አሰላም አለይኩም ስትል🥰🥰🌹
ሳህወላ❤❤😘😘
Dedeb
እኔ እንዳተ ወይም እንዳቺ አልሳደብም አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
በእውነት ታሳዝናለች ቀየር አድርጊው ብዙ አታስጨንቃናት ብሮ
ፕራንክ አትችልም ትላለህ እንዴ በጣም ታጋሽ ናት እኔ ብሆን እስካሁን ድልቅልቁን አወጣው ነበረ 😂 በጣም ትግስተኛ ናተ ታምራላችሁ ተጋቡ ❤❤
kkkkk
በጣም ነው ምታምሩበት ቀጥሉበት ከዚ በለይ እንደምስሩ ትልቅ ደረጃ እንደም ደርሱ አቃለው 😍😍😍🇪🇹🇪🇹👏👏
ብትጋቡ ጥሩ ነው ምክንያቱም በሰው ልጅ ላይ ብዙ ነገሮች አሉና
እኔገና አየኋቸዉ የመጨረሻ ከሙሥሊም ጋ አይሄድም ሥራችሁ በሀላል ኑሩ ወላሂ በዚህ ሁኔታ ሆናችሁ ጥፍትናን ቆራጩ ሞት ቢመጣሥ አሥባችሁታል አላህ ሒድያ ይሥጣችሁ አላህ ያጣምራችሁ
ይገርማል ብዙጊዜ እደናተ አይነት የሚኩራሩሰወች ብዙጊዜ ሀይማኖታቸው አያስጨንቃቸውም የሆኑዝርክርክክክክ ያሉመላቅጥ ያጡናቸው አሏህልቦና ይስጣችሁ ሙስሊምእደመሆንህ መጠንስትገባ የአሏህንሰላምታአትርሳ👂👂👂👂👂
ሳሂ
አጉልደረሳ አትሁን ኮተት የፍቅርመቀስ ዝምበል
@@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ ቤተሰብ አርጉኝ
@@blentube3002 ok
በሉ አሰላሙ አለይኩም ብላችሁ ግቡ ይልመድባችሁ ደግሞ ተጋቡ ማለቴ ብትጋቡ ታምራላችሁ ደግሞ ምናገባሽ እንዳትሉኝ ሆ ምኞቴ ቢጋቡ ደስ ይለኛል እንደራሴ
ባለፈው የሰርጉ ምንድነዎ
@@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ ማሥታወቄ መሠለኝ
ሙሲሊምነው እዴ እሱ
አንደኛነኝ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ሰርታችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ከክፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ፍትህ በረራ ይጀመርልን በሳኢዴ እስርቤት ላሉት 😪
የምን ስደት ነው
@@mame986 ስደት ካላወክ እሱ ይሁንህ😂😂
❤❤❤
አሜን (3) 🙏🙏🙏❤❤❤
ምረጥ ሴት ናት እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የምልህ ጀግና ነሽ ለወንደ ልጀ ኩፈታራ መሆን ነው ገደ ነው
Ohhh very kind girl 👌Best couple ❤️ I love her from 🇪🇷
5:13 dekika lay slkun aytawalech..awka nbr
ስወዳቸው እነኚ ልጆች የኔ ሴት ትግስትሽን ወደድኩት
ከዚህ በላይ ትግስት በጣም ትግስተኛ ናት የኔ ቆጆ ስወዳችሁ አላህ አይለያችሁ
የኔ ቆጆ የውነት ምርጥ ሴት ናት
Koye lamendnwe yalhe salmta matmlselte ??????
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ወይኔ ኢክራም ስትናደድ ያምርባታል 😂👌 ሼር ላይክ
ወላሂ በጣም ነው ምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ሀላል ያርጋቹ ❤❤❤❤❤
ማርያምን ስወዳቹህ ክበሩልኚ💚💛❤️🙏
Masha Allah began new metamrut ኢክራም ሥታኮርፊም ታምሪያለሽ
የኔዉድ አሳዘነችኝ የኔቢጢ አላህ አብሮ ያድርጋችሁ
Eree bismilah tiegstua masha allah
ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ሀላል ብቶኑ
የለ ኒከህ ነው አድለይ ሁሌ ቪዶ የሚሰሩት ዊ
ስታምሩ ብትጋቡስ ከምር ትግስታ ራሱ እኔቢሆን በጥፊ ብየህ ነበር ምሄደው
በጣም ትግስተኛ ናት የኔ ማር
የኔ ቆንጆ ወላሂ ጀግና ነሽ ደሞ ሁለታችሁም ቆንጅዬናችሁ በሀላል አርጉት
ጥዶች ናችሁደ አለባበሷ ማሻ አላህ ናት❤❤🌹🌹🙏
❤❤❤❤❤ምረጦቸ ስወዳችሁ ትግስት አላት ኢክሩየ ቆጆ
ፕራንክ ፍቅር ይገላል ይቅርባችሁ በሌላ ነገር ስሩ
😂😂አይደል
በጣም አክባሪ ናት ታጋሽ ማሻአላህ
ወላሂ ደስ ትላላቺሁ
ወንድም እህቶቼ ተጋቡ ከዛ የፈለጋቹትን አድርጉ። እናተ ሙስሊሞች ናቹ ሙስሊሞች ጌታቸው የሚታዘዙና የሚፈሩ ናቸው እና እናተም አላህን ፈርታቹ ይህ ውዴታቹ ወደ ሀላል ቀይሩት በረካም የሚኖረው በሀላል ነው።
ትክክሌ ወላሂ ለዚች አጭረ ሒይወት
በእውነት መጥፎ ቃል ትናገራለች ብዬ ነበር ግን ትግስተኛ ነት ❤❤❤❤😘😁😍
ወላሂ ኢክሩ አሳዘነችኝ አይዞሽ ኢሳም ምን ሆነህ ነው እውነትም የኳስን ንዴት እሷ ላይ ያትወጣህ ነውዴ 😅😅😅
ትግስትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ይመችሽ💐💐💐💋💋💋💋
ለቤታቹ አዲስ ነኝ ግን ከቴክቶክ ሙስሊም ሴቶች አድናቂዋ ነኝ ኢክሩ አትጨፈር ሂጃብ አታወልቅ ይመቻቹ ውዶች🤗
ኧረ የኔ ማር ደስ ስትል ርጋታዋ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
እንኳን እኔ አልሆኩ አቤት ትግስት እኔ ብሆን ኡኡኡኡ ታየኝ እኮ😂😂😂😂
Weyene tegest mariyamen 100 percent gena setenechanech never messed yeneberebat
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ አዝጎች
አይ ትግስት ቤስሜላህ መሽአላህ እሴቶች ትግስት ተማሮ የታገስ መጭርሽው ያምራል
እኔብሆንሳይቆምነውየምወርደው ከፈቸ
እኔ tiktok ላይ ነዉ ያየሁት ግን አንጀቴን በላችኝ ለ ቀልድ እንኩዋን ቢሆን ሴትን ማመናጨቅ ልብዋ ዉስጥ ነጥብ መጣል ነዉ ነግሬሀለዉ ተጠንቀቅ
yes
እኔ እኮ የትግስትሽ ነገር ያስቀናኛል አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ይሄ ፕራንክ ግን አስለቀሰኝ ደሀና ሀብታም ልዩነታችንን ሳስብ በተለይ ውረጂ ሳላት የሷ አስተያየት አንጀቴን በላችው ኡኡፍፍ😢😢😢🙏❤👍
ድህነቶን በምን አወቅሽ ዋይ ይሄናህል እየዘነጠች ድሀ ትያለሽ ሆ😂😂😂
@@aeeazz6909 ደሀነች አላልኩም የዚ ይሄ ፕራንክ በሀብታምና ደሀ መሀል ያለንን ለዩነት ያሳያል ማለቴ ነው እኔ ልጁ እየቀለደባት ፕራንክ እያደረጋት ነው በነሱ ሁለቱ መሀልማ ምንልዩነት አለ አንድ ናቸው😂😂
@@aeeazz6909 ደሀም ይዘንጣል😌
ቆይ ግን እሱ ሃብታም ነኝ እስዋ ድሞ ድሃ ነኝ ብልዋል 🤔🤔🤔
@@donkeytube3754 ወሬኛ አሽቃባጭ እኔ እንደዛ ብያለሁ😂🙄🙄🙄🙄🙄
ባለትዳር መስላችሁኝ ነበር ተሸወድኩ ለማንኛውም ይመቻችሁ ልጅቷን ግን ጠበቅ አድርገህ ያዝ እንዳትበላ ብሮ
You guys seem to have the same energy to be in relationship ❤ believe me you would be best couple ever ......Ekuye ewedshalehu gn atsadebi ! Gena youtube mejemerachu eko new yebase simetama mematatsh new
ምርጥ ቆንጆ ታጋሽ አደነኩሽ
እወዳችሆለሁ የኔውቦች ግን በሀላልይሁን በአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ደስትላላችሁ❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ውዶች ውይ ትግስትሽን ሣላደቅ አላልፍም ጎበዝ ነሽ የምር ታገሠችህኮ ሚስኪን ተሳክቶልሀል ጎበዝ👍
ተጋቦ ታምራላችሁ ወላሂ
ወላሂ ታጋሽሽን ማሻአላህ እህት
አረ ልጅቱ ታጋሽ ናት🥺 ግን በጣም ታምራላቹ እንዳታስቀይማት😘
Ye set lij Tigist woy Gud respect to all women out there ❤️🌸
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
ማሻላህ ደስትላላችሁ በሀላል አርጉት
ትግስትማ አላት የምር ይመቻችው 😍😍😍
የኔ ቆጆ እረ አታስከፋት አሰዘነችኝ ግን ጎበዝናት ቁፉጥናዋ
በጌታ 🤦🏽♀️ ትግስት የላትም ትላለህ እንዴ እኔ እንደዉም ትእግስቷ ደሜን አፈላዉ 🤦🏽♀️ እኔ ብሆን ገና ስገባ ነበር ምዘንብብህ lol 😂
እኮ
ክክክ
ሰወዳቹሁ ኢኪሩየ አለባበሰሸ ዋዉ
ወላሂ እኔ እወነተኛ ጎደኛየ ውረጀ ብሎ አሰወርዶኛል ከመኪናው። ደሞ አንድቀን እኔም ይኖረኛል ቆረቆሮ ብርቅአደለም ብየ ከፋኘ ወላሂ😥😥
የምርረሽን ነዉ
ከዛስ ተለያያቹ ወይስ ተገናኛቹ
@@zekiyatemam7901 ክክክ የወሬ ቆማጣ አደረገችው ኮ
@@hayatbedru5129 እኮ
@@hayatbedru5129 ሴቶች ለወሬ
ወአለይከ ሰላም ኢኩዬ አሳዘንሽኝ❤😘😃😃የራሥህ ጉዳይ 😃የራሥሽ ጉዳይ 😃✍️ይሄ እብቅ አቃጠለሽ አ እስሚዝ አዝግ👉👊👊👊👊👊
አቃጥለህ ደፍሀት እኮ🤣❤️❤️❤️❤️በርቱ❤️💪
አሰላሙአለይኩም በለህ ጀምር እኔ ሙስሊም ሆኖ አሰላሙ አለይኩም የማይል ሰው በጣም ያስጠላኛል
ትግስቷ ግን በጣም ይገርማል ይመቻችሁ👍❤❤
ኢክራም 🥀♥️በጣም ትግስተኛ ናት ማሻአላህ 👍👍👌👌👌👌❣️❣️❣️
ወላሂ እኔ ብሆን አለቅስ ነበር ግልምጫ የሰው ንግግር ቶሎ ነው ሆድ ምያስብሰኝ የኔ ሂኩ ስታሳዝን ኢሳሜ ተው እንዲ አታስኮርፉት😂😢
የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሸ❤❤❤❤
የውነት ትግስተኛ ናት እኔ ብሆን እሳት የለበሰ ጥፊ ሳላጮህክ ሆ ተፈታተንካት ቀላል ሚስኪን ቆንጅየ ሀላል ሁኑ😍🤜!ዴሞ እኔን ቁርጥ ቆፍጠን ያለች!
ወላሂ የኔ ሴት የኔ ታጋሺ ኢኩየ ውዲዲ
እረ ልጅትዋ እንደውም የምርጦች ምርጥ ልጅ ናት እንደውም በጣም ችልሀለች ትግስቷ ሁላ ደስ ሲል።
ከዚህ በላይ ትግስት በጣም ታጋሽ ነች ❤️💐
በጣም እረ እናቴ እኔ ካንድ ደቂቃ በላይ አልታገስም ነበር
ይችን የመሰለች ልጅ በሀላል አርጉት 🙏
ሳህህህ
ዝም በይውም አንዱ ሲወስዳት ይገባዋል ክክክ
ደምሩኝ ጓደኞቸ
@@semiethiotub እሺ
ተጋብተዋል እኮ
በጣም አስተዋይ ናት ቶሎ ብለህ ጠቅለል አድርጋት
ታምራላችሁ ግን ተጋቡ ሴትና ወንድ ያለ ኒካህ የዚህን ያክል ግንኙነት መፍጠር ጡሩ አይደለም ሶስተኛው ሰይጣና ነውና ቶሎ ወደ ሀላል ግቡና ስራችሁን መቀጠል ትችላላችሁ ማግባት ከምንም አያግድም እርዚቅም በረካም በሀላል ውስጥ ይገኛል በተረፈ ወንድም ፀጉርህን ቀንሰው
እና ልጆች ግን ተጋቡ ምርጥ ጥንድ ይወጣችኃል❤
ደምርኚ እህት
ተገብተዋል እኮ 🙄
Abero yesera hulu megabet albachew
ስንቴ ይገቡ እዴ
ባለ ትዳሮች ናቸው ግን ???? ነገራቸው አልገባኝም
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስርተኞች ፍትህ ፍትህ አረ አለቅን☝️☝️🙏
አላህ ፍትህ ያምጣላቸው
አላህይርዳቸው
ተጋቡ ሁሉም ነገር በሀላል ነው ደስ የሚለው በተርፍ በርቱ
ደምሪኝ ውዴ
ተጋብተዋልልል
@@Nuratube420 የምርተጋብተዋልደበጣምነዉደሰየሚለዉወላሂእዉነትከሆነ
stamru gin minm gingnenet yelachehum tegabu betam new mitamrut mashalah
No😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
ወላሂ ልጅትዋ ጀግና ነች መለማመጥ አይመቻትም🤣🤣🤣
ወላሂ እኔም መለማመጥ አልችልበት
ደምሩኝ እህቶቸ
😄😄
በጣም ስሬስ ነች ታድላ
እሳይ እንዳወም ታግስችው ጥፍተኛ እኮ አይድልችም እኔ ብሆን ወዳው ነበር ምውርዳው
ከምር አደነኳት በጣም ታጋሽ ነች
የኔ ቆንጆ ስታምር❤️❤️❤️
ወላሂ ቆጆ ነሽ
ማሻአላህ በታጋሺ ሰዉ ወላሂ እቀናለሁ ታድለሺ እስኪ ማሮቸ ዱአእ አርጉልኝ በአላህ አላህ ሶብር እድሰጠኝ ያወዱድ
አላህ ይለግሰን እኔም ትዕግስት የለኝም
የኡነት በጣም ነው የምታምሩት መጨረሻቹሁን አለህ ያሳምረው🙏🙏
አቤት ትእግስቷ ማሻ አላህ😍 ታየኝ እኮ እኔ ብሆን እኽክ በርቱ🥰🥰🥰
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤
የኔ እናት እደት እዳሳዘነችኝ ግን ትግስተኛ ነች
ጎበዝ ሴት እንዲህ ነው አንበሳ ወደድኩሽ ማርያምን
ስጃምሩ አሠላም አለይኩም በሉ ደግሞ ፍቅር በሀላል ነው ሚያምራው
ወይኔ እነተ ልጆች ስወዳችሁ ከምር ትመቻላችሁ 😘
እጅግ በጣም ትእግስተኛ ናት በዛ ላይ ትወድሀለች ።
✍መልካም ሴት ሁሌም
መልካም ነች ማንም
ሊቀይራት አይችልም"..
"ሚስት ምርጫ ሳትሆን ስጦታ ነች
👇👇👇👇👇👇👇
⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው። ✍️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭐️አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው።
# እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ" አሉት።
⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"
# እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት
⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።
# "ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት
⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ"አሉት።
⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "በአላህ ተወከል( በፈጣሪ ተመካ )"አሉት
⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን
እፈልጋለው" ሲላቸው?
#"ዚክር አብዛ" አሉት።
⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።
⭐️"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው
# "ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።
⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ እፈልጋለው?" ሲል
#"አንተም እነሱ የወደዱትን ውደድ" አሉት::
⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል
# "ጀናባህን በደንብ ታጥበ እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ መተናነስ መታመም አለብህ" አሉት።
⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸውም
#"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።
⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ እፈልጋለው" ሲል
# "ፀባይህን አሳምር" አሉት።
⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል
# "ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።
⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው
# "ሀራም አትብላ" አሉት::
⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል
# "ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።
⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
# "መልካም ፀባይ መተናነስ እና በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።
⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው
# "መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት
⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
#"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።
⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ
እፈልጋለው?" ሲል
# "ሰውን አትበድል" አሉት
⭐️"የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"
# "ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።
⭐️"የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው
# "በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።
⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል
# "የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።
⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን
እፈልጋለው?" ሲል
# "በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።
ጎበዝ ነች ብዙ ታገሰችህ እኔ ብሆን እንኮን ላዋራህና ዉረጅ ስትለኝ ሁለተኛ ከአንተ ጋ ላልሄድ ወስኜ ነበር የምወርደዉ
ልጅቷ ዋዉ በጣም አሪፍ ልጅ ናት ትግስቷ እንዳታመጥሕ ከሄደች መቼም አታገኛትም ዋጋዋ ዉድ ነዉ
እመነኝ አንዱ ሀብታም ይቀማሀል ፍጠን አባቴ ትበላለክ
ፍቅር በብር ነው በቃ ???😭
እሱስ ምን ያንሰዋል እኛ አለን አይደል😉😁
@@sususilta6357 ትክክል
@@sususilta6357 ክክልል
@@sususilta6357 አ
የኔቆጆ አላህ ይጠብቃችሁ👌👌
ኢክሩየ የኔ የዋህ ሰወድሺ ኢሳምን ሀላልሺ አላህ ያድርግልሺ የኔማር
ኢክሩ የኔ ታጋሽ ስወድሽ ትእግስትሽ ደስ ይላል በናታችሁ ተጋቡ ከተግባባችሁ ተጋቡ በጣም ታምራላችሁ አንድላይ
Enem sewedat
የኔ ማር ወላሂ አሳዘነችኝ እኔ ራሱ ኤምባየ መጣ🥺አይ ፕራንክ የስራህን ይስጥህ😂😂
ከዚህ በላይ ትግስት ምን ከለ😥😍😍
ወላሂ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው አና ብትጋቡ ሀሪፍ ጥንድ ይወጣችኋለሁ ❤❤❤❤😂😂❤❤።
ሳላደንቃት አላልፍም ትግስቶን ወደዲኩሺ❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ተጋቡ በምንም አትተናነሱም ደሞ አሳዘነችኝ የኔቆንጆ
ማሻአላል በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ እሷ አሰላም አለይኩም ስትል🥰🥰🌹
ሳህወላ❤❤😘😘
Dedeb
እኔ እንዳተ ወይም እንዳቺ አልሳደብም አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
በእውነት ታሳዝናለች ቀየር አድርጊው ብዙ አታስጨንቃናት ብሮ
ፕራንክ አትችልም ትላለህ እንዴ በጣም ታጋሽ ናት እኔ ብሆን እስካሁን ድልቅልቁን አወጣው ነበረ 😂 በጣም ትግስተኛ ናተ ታምራላችሁ ተጋቡ ❤❤
kkkkk
በጣም ነው ምታምሩበት ቀጥሉበት ከዚ በለይ እንደምስሩ ትልቅ ደረጃ እንደም ደርሱ አቃለው 😍😍😍🇪🇹🇪🇹👏👏
ብትጋቡ ጥሩ ነው ምክንያቱም በሰው ልጅ ላይ ብዙ ነገሮች አሉና
እኔገና አየኋቸዉ የመጨረሻ ከሙሥሊም ጋ አይሄድም ሥራችሁ በሀላል ኑሩ ወላሂ በዚህ ሁኔታ ሆናችሁ ጥፍትናን ቆራጩ ሞት ቢመጣሥ አሥባችሁታል አላህ ሒድያ ይሥጣችሁ አላህ ያጣምራችሁ
ይገርማል ብዙጊዜ እደናተ አይነት የሚኩራሩሰወች ብዙጊዜ ሀይማኖታቸው አያስጨንቃቸውም የሆኑዝርክርክክክክ ያሉመላቅጥ ያጡናቸው አሏህልቦና ይስጣችሁ ሙስሊምእደመሆንህ መጠንስትገባ የአሏህንሰላምታአትርሳ👂👂👂👂👂
ሳሂ
አጉልደረሳ አትሁን ኮተት የፍቅርመቀስ ዝምበል
@@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ ቤተሰብ አርጉኝ
@@blentube3002 ok
በሉ አሰላሙ አለይኩም ብላችሁ ግቡ ይልመድባችሁ ደግሞ ተጋቡ ማለቴ ብትጋቡ ታምራላችሁ ደግሞ ምናገባሽ እንዳትሉኝ ሆ ምኞቴ ቢጋቡ ደስ ይለኛል እንደራሴ
ባለፈው የሰርጉ ምንድነዎ
@@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ ማሥታወቄ መሠለኝ
ሙሲሊምነው እዴ እሱ
አንደኛነኝ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ሰርታችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ከክፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ፍትህ በረራ ይጀመርልን በሳኢዴ እስርቤት ላሉት 😪
የምን ስደት ነው
@@mame986 ስደት ካላወክ እሱ ይሁንህ😂😂
❤❤❤
አሜን (3) 🙏🙏🙏❤❤❤
ምረጥ ሴት ናት እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የምልህ ጀግና ነሽ ለወንደ ልጀ ኩፈታራ መሆን ነው ገደ ነው
Ohhh very kind girl 👌
Best couple ❤️ I love her from 🇪🇷
5:13 dekika lay slkun aytawalech..awka nbr
ስወዳቸው እነኚ ልጆች የኔ ሴት ትግስትሽን ወደድኩት
ከዚህ በላይ ትግስት በጣም ትግስተኛ ናት የኔ ቆጆ ስወዳችሁ አላህ አይለያችሁ
የኔ ቆጆ የውነት ምርጥ ሴት ናት
Koye lamendnwe yalhe salmta matmlselte ??????
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ወይኔ ኢክራም ስትናደድ ያምርባታል 😂👌 ሼር ላይክ
ወላሂ በጣም ነው ምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ሀላል ያርጋቹ ❤❤❤❤❤
ማርያምን ስወዳቹህ ክበሩልኚ💚💛❤️🙏
Masha Allah began new metamrut
ኢክራም ሥታኮርፊም ታምሪያለሽ
የኔዉድ አሳዘነችኝ የኔቢጢ አላህ አብሮ ያድርጋችሁ
Eree bismilah tiegstua masha allah
ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ሀላል ብቶኑ
የለ ኒከህ ነው አድለይ ሁሌ ቪዶ የሚሰሩት ዊ
ስታምሩ ብትጋቡስ ከምር ትግስታ ራሱ እኔቢሆን በጥፊ ብየህ ነበር ምሄደው
በጣም ትግስተኛ ናት የኔ ማር
የኔ ቆንጆ ወላሂ ጀግና ነሽ ደሞ ሁለታችሁም ቆንጅዬናችሁ በሀላል አርጉት
ጥዶች ናችሁደ አለባበሷ ማሻ አላህ ናት❤❤🌹🌹🙏
❤❤❤❤❤ምረጦቸ ስወዳችሁ ትግስት አላት ኢክሩየ ቆጆ
ፕራንክ ፍቅር ይገላል ይቅርባችሁ በሌላ ነገር ስሩ
😂😂አይደል
በጣም አክባሪ ናት ታጋሽ ማሻአላህ
ወላሂ ደስ ትላላቺሁ
ወንድም እህቶቼ ተጋቡ ከዛ የፈለጋቹትን አድርጉ። እናተ ሙስሊሞች ናቹ ሙስሊሞች ጌታቸው የሚታዘዙና የሚፈሩ ናቸው እና እናተም አላህን ፈርታቹ ይህ ውዴታቹ ወደ ሀላል ቀይሩት በረካም የሚኖረው በሀላል ነው።
ትክክሌ ወላሂ ለዚች አጭረ ሒይወት
በእውነት መጥፎ ቃል ትናገራለች ብዬ ነበር ግን ትግስተኛ ነት ❤❤❤❤😘😁😍
ወላሂ ኢክሩ አሳዘነችኝ አይዞሽ ኢሳም ምን ሆነህ ነው እውነትም የኳስን ንዴት እሷ ላይ ያትወጣህ ነውዴ 😅😅😅
ትግስትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ይመችሽ💐💐💐💋💋💋💋
ለቤታቹ አዲስ ነኝ ግን ከቴክቶክ ሙስሊም ሴቶች አድናቂዋ ነኝ ኢክሩ አትጨፈር ሂጃብ አታወልቅ ይመቻቹ ውዶች🤗
ኧረ የኔ ማር ደስ ስትል ርጋታዋ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
እንኳን እኔ አልሆኩ አቤት ትግስት እኔ ብሆን ኡኡኡኡ ታየኝ እኮ😂😂😂😂
Weyene tegest mariyamen 100 percent gena setenechanech never messed yeneberebat
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ አዝጎች
አይ ትግስት ቤስሜላህ መሽአላህ እሴቶች ትግስት ተማሮ የታገስ መጭርሽው ያምራል
እኔብሆንሳይቆምነውየምወርደው ከፈቸ
እኔ tiktok ላይ ነዉ ያየሁት ግን አንጀቴን በላችኝ ለ ቀልድ እንኩዋን ቢሆን ሴትን ማመናጨቅ ልብዋ ዉስጥ ነጥብ መጣል ነዉ ነግሬሀለዉ ተጠንቀቅ
yes
እኔ እኮ የትግስትሽ ነገር ያስቀናኛል አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ይሄ ፕራንክ ግን አስለቀሰኝ ደሀና ሀብታም ልዩነታችንን ሳስብ በተለይ ውረጂ ሳላት የሷ አስተያየት አንጀቴን በላችው ኡኡፍፍ😢😢😢🙏❤👍
ድህነቶን በምን አወቅሽ ዋይ ይሄናህል እየዘነጠች ድሀ ትያለሽ ሆ😂😂😂
@@aeeazz6909 ደሀነች አላልኩም የዚ ይሄ ፕራንክ በሀብታምና ደሀ መሀል ያለንን ለዩነት ያሳያል ማለቴ ነው እኔ ልጁ እየቀለደባት ፕራንክ እያደረጋት ነው በነሱ ሁለቱ መሀልማ ምንልዩነት አለ አንድ ናቸው😂😂
@@aeeazz6909 ደሀም ይዘንጣል😌
ቆይ ግን እሱ ሃብታም ነኝ እስዋ ድሞ ድሃ ነኝ ብልዋል 🤔🤔🤔
@@donkeytube3754 ወሬኛ አሽቃባጭ እኔ እንደዛ ብያለሁ😂🙄🙄🙄🙄🙄
ባለትዳር መስላችሁኝ ነበር ተሸወድኩ ለማንኛውም ይመቻችሁ ልጅቷን ግን ጠበቅ አድርገህ ያዝ እንዳትበላ ብሮ
You guys seem to have the same energy to be in relationship ❤ believe me you would be best couple ever ......
Ekuye ewedshalehu gn atsadebi ! Gena youtube mejemerachu eko new yebase simetama mematatsh new
ምርጥ ቆንጆ ታጋሽ አደነኩሽ
እወዳችሆለሁ የኔውቦች ግን በሀላልይሁን በአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ደስትላላችሁ❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ውዶች ውይ ትግስትሽን ሣላደቅ አላልፍም ጎበዝ ነሽ የምር ታገሠችህኮ ሚስኪን ተሳክቶልሀል ጎበዝ👍
ተጋቦ ታምራላችሁ ወላሂ
ወላሂ ታጋሽሽን ማሻአላህ እህት
አረ ልጅቱ ታጋሽ ናት🥺
ግን በጣም ታምራላቹ እንዳታስቀይማት😘