መኪናውን ሊወስድብኝ ነው🥹🥹🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 26 дней назад +845

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 26 дней назад +17

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @RahamaRama-g8o
      @RahamaRama-g8o 26 дней назад +8

      SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤

    • @MadinaSweet-f5b
      @MadinaSweet-f5b 26 дней назад +8

      اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ❤

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 26 дней назад +5

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 26 дней назад +6

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም💗

  • @HAs-st1rq
    @HAs-st1rq 26 дней назад +688

    ኢሳም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ❤ግን በአላህ አሰላሙ አለይኩም ብላቹሁ ጀምሩ😒😒

  • @رنرنلنن
    @رنرنلنن 26 дней назад +413

    ኢክሩየ አደራ በመኪናሽ ስትንቀሳቀሽ ቁራአን ከፍተሽ ነው አደራ ለዚህ ያበቃሽ አሏህ ነው ውድ❤❤

    • @ዙዙየወሎዋ244
      @ዙዙየወሎዋ244 26 дней назад +5

      Exactlly alhamdulillah ❤❤❤❤❤

    • @seada-g9s
      @seada-g9s 5 дней назад +1

      ❤❤❤❤

    • @አዚዛTUBE
      @አዚዛTUBE День назад

      ትክክል ነሽ ብዙ ሰወች ሀብት ሲያገኙ አላህን ይረሳሉ

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 25 дней назад +101

    በጣም የተመቸኝ ቪድዮ ለካ እንደዚህ ጎበዝ ነህ ✅

  • @giasbd1287
    @giasbd1287 26 дней назад +226

    ስራየን ትቼ ነው ያየሁት ቪድዮው ሰው በእምነቱ ሲፀና ደስ ይላል❤ኦርቶዶክስ ነኝ❤🎉

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 25 дней назад +4

      ❤❤❤ይመችሽ

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 25 дней назад

      ❤❤❤

    • @shibreyimam
      @shibreyimam 25 дней назад

      ❤❤❤🎉🎉

    • @MezegebTslot
      @MezegebTslot 25 дней назад +5

      ተማሩዋ ቀሚስየምንለብሰውን ምንከናነበውን ፋራ ትላላችሁ ሱሪ የሚለብሱትን ደግሞ የሰለጠነች የገባትያራዳ ልጅ ትላላችሁ ታዳ አንቺ ከዚህ ቪዲዮ ምን ተማርሽ አየሽ ጥንካራቸው የሙስሊም ሴቶች ጠንካራ ናቸው የእኛ ግን ዘጥዘጥ ብቻነው ቃሉን አናክብርም ለቃሉ አንገዛም ትፅቢተኛነው ግብዞችነን ገባሽ ቤተክርስቲያን ሳታስተምረን ቀርታ አይደለም ሁሌም ቅድስት ቤተክርስቲያን ታስተምረናለች ገባሽ ሙሊሞቹ የፈጣሪቸውን ያከብራሉ ሱሪ አይለብሱም አይገላለጡም አምሳካቸውን ስለሚፈሩት ስለሚታዘዙ እኛግን አየተነገሩን እየተማርን አንሰማም ሱሪ አትልበሱ ግብዞች አትሁኑ ሰውነታችሁን አትገላልጡ ሰውነታችሁን ቅርፃችሁን ሚያሳይ ነገር ልብ አትልብሱ ሱሪ መልበስ ራቁት መሄድ ፀጉር ማጨብረር ቅርፅን ሚያሳይ ልብስ አትልበሱ ይሄ መሰልጠን ሳይሆን መሰጠንነው የሰው ግብር ሳይሆን የሰይጣን ግብርነው ራቁት እወጣችሁ ለወንዶች መሰናክል ከምትሆኑ በራሳችሁላይ ትልቅዬ መጅ ድንጋይ ተሸክሞችሁ ወደጥልቅ ባህር ብትወረወሩ ይሻላችሁል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ገባሽ እናም ማነው ግብዝ እኛው ምዕመኑ ወጣቱነው ልክ እንደተፈቀደላችሁይመስል ሱሪ ለባሽ ናችው የኛዎች አንታዘዝም ግብዞችነው በእምቱ ሲፀና ደስለኛል አንቺሽ በእምነትሽ የፀነሽ ነሽወይ እስዋም በይሌሎች ሙሲሊም እህቶች ጠንካናቸው እኛ ግን ፈጣሪን ሀይማኖታችንን የምናሳደብ ሰዎችነን ያልታዘዝነውፆ ሴለምታደርጉ ስለምናደርግ

    • @KikaKika-t1d
      @KikaKika-t1d 22 дня назад +1

      እኔም ስራዬን ትቼ ነው ወላሂ ያየሁት

  • @Edom-y5v
    @Edom-y5v 26 дней назад +107

    ኢሳም አላህ ይጨምርልህ ትክክል ነው ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዳተ አይነቱ አላህ ያብዛልን ኢክሩ በሂጃብሽ እንደ መጀመራሽም ጠንካራ ሁኚ በርቱ አላህ ይጠብቃቹ

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 25 дней назад +2

      ኦረ ቀስ አጅነብይ ቤት ጋ ሲተሻሽ እየዋለ ጭራሽ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሆሆ አሏህ ሂድያ ይስጠን

    • @bintbaba2035
      @bintbaba2035 25 дней назад +1

      እንደሱ አይነት ደነዝ ወንድ በዝቶ ነው መከራችን የበዛው

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 24 дня назад +1

      ተው ማለት ሲገባ ጪራሽ በርቱ ምናቸው ነው የሚበረታታው ሌላው ቀርቶ በአላህ ሰላምታ እኳን የማይ ጀምሩ። ሱበሀን አላህ

    • @muniramudaa
      @muniramudaa 22 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@muktartube1326

    • @BkAsd
      @BkAsd 11 дней назад

      ኣፈርብሉ ጂሎቺ መቸነው ከቅልፋቺሁ የምትነቁት😂😂😂😂

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 25 дней назад +62

    ከንግግር ሁሉ በላጩ ንግግር ሱበሀን አላህ ወቢሀምዲሂ ሱበሀን አላህ ላዚም❤❤❤

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 21 день назад +17

    በእውነት ወንድሜ አነጋገርህ በጣምነው የተመቼኝ በርታ አሏህ ይጨምርልህ

  • @foziyamusema4571
    @foziyamusema4571 26 дней назад +23

    አንዳንዴ ከውጪ ባየነው ነገር ሰውን መገመት ልክ እንዳሆነ ተረድቻለው እና ማሻአላህ ጎበዝ

  • @ፅጌኣክሱማዊት
    @ፅጌኣክሱማዊት 26 дней назад +49

    ዋው ልጁ በጣም ኣስተዋይ ነው 🥰
    የእህቴ ልጅ ኣለ ልክ እንዳንተ ነው ኣስተሳሰቡ💜

  • @SaadaKk-qr8wk
    @SaadaKk-qr8wk 26 дней назад +163

    የሰዉን ልጅ ከላይ ባለው ፊት አትገምቱ ለማለት የፍለኩት የገባችሁ ይመሰለኛል ኢሳም ማሻ አላህ ወደፊት

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 26 дней назад +202

    ማሻ አላህ ኢሳም ጎበዝ እዲህ ነዉ ሲቀጥል አትጥፉዉ ተሎ ተሎ ኑ❤❤

    • @VjhTysh
      @VjhTysh 26 дней назад +2

      ኢሳም የወዶች በላይ ትለያለህ

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 26 дней назад +101

    ኢሰም ሟሿ አላህ ወላሂ ጃግና ወንድ ናክ ያኔ በል እቤት ራሱ ሆናን ሱሪ እነድለብስ አይፋቅድልኝም እንኳን ሂጃብ ጋይስ 100kእናዝጋባቻው

    • @AhmedMuhamed-nf4bj
      @AhmedMuhamed-nf4bj 26 дней назад +1

      ምንድን እንድትለብሽ ነው እሚፈልገው

    • @ስብራቴ
      @ስብራቴ 25 дней назад +1

      @AhmedMuhamed-nf4bj ቃሚስ ከሆና የታኛውም

    • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
      @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 11 дней назад

      😂😂😂😂አቤት እነ መሻአላ ስትገርሙኮ አሁን በዚህ ምድር ቢፈለግ እደሙስሊም ሱሪለባሽአለ😂😂

  • @semirashafi202
    @semirashafi202 25 дней назад +43

    የኔንም ሪዝቅ ትዘጊያለሽ ነው ያልከው አላህ ይጨምርልህ አባቴ እስከመጨረሻው አላህ ቀልብህን ይጠብቅልህ የኔ ቅመም 😍😍

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 22 дня назад

      ተመቸኝ

    • @seada-g9s
      @seada-g9s 5 дней назад

      እንደት እንደተመቸኝ😊😊

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 24 дня назад +20

    ማሻአላህ ኢሳም አላህ ይጨምርልህ ኒቃብም ባሥለበሥክልንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 26 дней назад +32

    ወላሂ በጣም ነው ያደነኩህ ኢሳም ቀጥልበት ግን መግቢያ ላይ አስላማለይኩም ብለህ ግባ❤❤ልክ ነህ በጣም ነው የሚያስጠላው// ኢክሩየ የኔ ደርባባ ❤❤❤

  • @20246LL
    @20246LL 26 дней назад +102

    ሙስሊም ማለት እንደዚህ ነው በተከለከለው መከልከል الله يبارك لكم في رزقكم يارب العالمين ❤❤❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 26 дней назад +44

    ረዝቅሽንነውየምትዘጊውአለ ጎበዝ ወላሂአስተሳስብህ ማሻ አላህ ቆፍጠን ያለ ወድ

  • @MunthaHaseen
    @MunthaHaseen 25 дней назад +10

    ጀግና ነህ ከቻልክ ሜካፑም አሰቁማት ማሻላህ ባትቀባም ታምራለች። አሄን ሳምንት።ነው የተቀላቀልኩት ነገርግን ሁሉንም ቪዲዮአቹን አየሁት ቀጥሉበት አሪፎች ናቹ

  • @zumimohammed
    @zumimohammed 24 дня назад +15

    እሄን ቪዲዬ እንደ እኔ ደጋግሞ ያያ እስኪ ማሻ አሏህ እንዴት እንደምታም ሞ🥰🥰🥰🥰የኔንም እርዚቅ ነው የምታባሪው ውይ ደስ ሲል👌🏻👌🏻👌🏻

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 26 дней назад +81

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @saadas9954
      @saadas9954 26 дней назад +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ወጀዛኪላሁ ኸይረን አህሰነል ጀዛእ ፊዱንያ ወልአሄራ ደመርኩሽ

    • @የአለሀ-ረ9ደ
      @የአለሀ-ረ9ደ 26 дней назад

      ሷለለሁ አለይ ወሰልም

    • @عوضالعمر-ز1غ
      @عوضالعمر-ز1غ 26 дней назад

      S A w ❤❤❤❤❤ jzk

    • @nefisamohammed1709
      @nefisamohammed1709 26 дней назад +1

      ‏صلى الله عليه وسلم جزاك
      خيرا جزاء

    • @የአለሀ-ረ9ደ
      @የአለሀ-ረ9ደ 26 дней назад

      @@sihamTube8091 ጀዘ ከለሁ ኻይረን

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 26 дней назад +54

    ኢስሀም ምርጥ ልጂ ማሽአላህ አልሀምዱሊላህ በሂጃብ ላዋበን ጌታ ያሰላም

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet 26 дней назад +4

      እኮ😅😅😅😢ውይግ፡ምናምን፡ከሚባልም፡ኮተት!!!!አልሀምዱሊላህ

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 26 дней назад +13

    እኔም ጸጉርዋ መስሎኝ ወላሂ ደነዋ ልጅ ተበላሸች ብየ ኢኩ አደራ ውዴ ወላሂ ባለባበስ በሃያ በሁሉም ምናድንቅሺ እና ምሳሌችን ነሽ ዱንያ ዳታታልልሺ በርችልኝ በተረፈ love you♥️

  • @yilmaaman8451
    @yilmaaman8451 26 дней назад +20

    ኢሳም ለአላህ ብለህ አዉፍ በለኝ 😓 ላንተ የነበረኝ አመለካከት የተሳሳተ ነበር ባንተ የተነሰ የሰዉን በዉጪ ማየት አቁሜያለሁ ለዚህም ምክንያቴ አንተ ነህና ጀዛከላህ 😍

  • @jemalnuru9969
    @jemalnuru9969 24 дня назад +2

    ማሻ አላህ ኢሳምዬ አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው የወደድኩህ ለድንህ ያለህ ቦታ ዋው

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 26 дней назад +120

    አሏህ በል ና ምስት አድርጎ በሀላል የብቀቃቹ ኒቃብን ይወፍቅሽ እህቴ

  • @ZabibaEndris
    @ZabibaEndris 26 дней назад +9

    ማሻ አላህ ኢሳም አላህ ይጨምርልህ ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ መክሩ ደጎሞም በጣም ነው ደስስስስ የምቱሊት አትጥፊ ❤❤❤

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ 25 дней назад +7

    ማሻአሏህ ሁሉም እደናተ ቢሆኑ❤
    በርቱ ሴትልጂ የምትከበረዉ
    በኢጃቧነዉ አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢሥላም🎉🎉🎉🎉

  • @حياةحياة-ث8ص
    @حياةحياة-ث8ص 23 дня назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አኢሳምአላህ ይጨምርልህ አላህ ያሰብከው ያድርስህ ጀግና ነህ❤❤

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 25 дней назад +5

    ማሻአሏህ ሪዝቅ እንዲሼሺ ታዴርጊያለሺ አላት ወላህ ጄግና ከዛሬ ጄምሬ ላይክ ሰብስክራይብ አዴርጋለሁ

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 26 дней назад +24

    ወሏሂ ሂጃብ ውበት ነው
    በዛ ላይ ትዛዝ ነው
    ጀነትን የፈለገ አራሱን ከሀራምና ከፈሳድ መጠበቅ አለበት
    አሏህ የጠብቀን ከመገላለጥ

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 26 дней назад

      ትክክል

  • @NeimaUmar
    @NeimaUmar 26 дней назад +29

    አልፎልሽነው አላለም ማሻአላህ ኢሳም ወላሂ ሜካቦንም አስለቅቃት እደዚህ ጎበዝ ነህ እዴዚህ ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @MsSufiya-j7j
    @MsSufiya-j7j 26 дней назад +4

    ማሻአላ ኢሳም ጀግናችን አላህ ሁሌም ቀጥተኛ መንገድ ይምራቹም ይምራን ያረብ ሂክሩ ሀያቲ እደዝያም አታረግም መቼም እንተማመንባታለን እናም ፍቅራቹ ያብዛልን ተጣመሩ ውለዱ ክበዱልን ክብር ለናተ❤❤❤❤❤

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 25 дней назад +4

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ሙሥሊም ሴት ስትሸፍፈን ነው የሚያምርባት ሸሪአችንም ሥለሆነ
    ኢክሩ ሀይለኛ ፕራክ ነው ያረግሺው
    አንዳንድ ወንዶች እኮ ደዩሥ ናቸው ሴት ብትገለጥ ደንታ እማይስጣቸው

  • @hasnRich
    @hasnRich 26 дней назад +14

    ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ይመችህ

  • @HayatMurad-q6f
    @HayatMurad-q6f 26 дней назад +16

    ማሻአላህ በጣም ነው ደስ ምትሉት አላህ ይጨምርላቹ በዚ ቪዲዮ ትክክለኛ የኢሳምን ባህሪ አሳየሽን ሳያቁ ለሚወቅሱት መልስ ይሆናል ኢክሩዬ በጣም ነው ምወድሽ ቀጥይበት

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 26 дней назад +107

    አንድ ቀን የትዳር ጥያቄ አቀርቢለት እና ፖራንክ አረጊው ደም ሀራም አይደልም እረሱላችንን እናታችን ከድጃ የትዳር ጥያቄ አቀረባላችው አለች። ታቀርብለት ፖራንክ ታረግው የምትሉ ላይክ አርጉ??

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 26 дней назад +18

      ሲጀመር ውሰጥ በውስጥ ይዋደዳሉኮ በየተኛው ሀገር መኪና ለጓደኛ ለወደፊት ሚስቱ ናት

    • @MeryemOumer-yf9mc
      @MeryemOumer-yf9mc 26 дней назад

      እና ፕራክ ማለት እኮ ውሸት ነው ውሸት ደሞ ሀራም ነው።

    • @susuchanal9540
      @susuchanal9540 26 дней назад

      አይ ይሄ ትልቅ ሥተት ነዉ የነብያችን ባለቤት ለቁም ነገርጂ ለቀልድ አይደለም ያደረገኚዉ ሢቀጥል ፕራክ ሙሥሊምን አይወክልም

    • @susuchanal9540
      @susuchanal9540 26 дней назад

      ​@@MdMeeqa-tr1zoየሁሉንም ሠዉ ልብ አቂዉ አላህ ብቻ ነዉ

    • @semlove3197
      @semlove3197 26 дней назад

      😂😂😂😂​@@MdMeeqa-tr1zo

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 26 дней назад +17

    ኢሳም የምወደህ በምክኛት ነወ ጎበዝ ጀግና ነህ በረታ ጡሩነት በብዙ ነገረ አሳይሀን❤❤❤

  • @DamatET
    @DamatET 21 день назад +2

    Yuti nas አንዴ ቃለመጠይቅ ላይ 'ጥሩ ክፍያ የማገኝበት ስራ መጥቶሎኝ በማልደራደረው ነገር መጡብኝ' ስትል ሰምቻት ነበር:: ያ የማትደራደርበት ነገር ሂጃብ ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም:: ዛሬ ግን ያለምንም ክፍያ በነፃ ለቃዋለች :: ሰይጣን ወደወንጀል በአንድ ቀን አያስገባም:: ቀስ በቀስ እንጂ:: እናንተንም እኛንም አላህ ይጠብቀን

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x 26 дней назад +37

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በአለባበስ ሴቶች ሱሪ መልበስ ፀጉር ፀጉርን ሳይሸፍኑ እና ጠባብ ልብስ መልበስ ብቻ ብዙ ነው እኔም በጣም ነው የምጠላው ሴት ልጅ ስትር ያለ አለባበስ ነው የሚያምርባቸው በቅርብ የመጣ መሰልጠን መሰይጠን ሁኖብኛል በነገራችን ላይ ወንዶችንም ይመለከታል የተቀደደ ሱሪ ጠባብ ዝቅ አድርጎ መልበስ በሰመአብ ብቻ በጣም ነው የሚያሰጠላ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 25 дней назад +5

      ጥሩ ነበር ዘመዶችሽ አይሰሙሽም ችግሩ ይድረስብኝ እንጂ አልተውም ነው የምሉት

    • @Aster1986-u2n
      @Aster1986-u2n 21 день назад

      😅

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 26 дней назад +13

    ማሻአላህ❤❤❤❤ኢሳም ወንድማችን አላህ❤ይጨምርልህ ኡክሩዬ❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ በኒካህ ተሳስራችሁ አላህ ያሳየን😊

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 26 дней назад +235

    ጎበዝ ይሳም ጆሮዋንም ትሸፍነው በነካ እጅክ እንደውም ጅልባብ አስለብሣት

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat 26 дней назад +8

    ወረቢ ኢህሳምየ ድሮም እወድህ ነበር አሁን ባሰብኝ ዋው ዪቲበሮችየ ተማሩ ወንድ ልጂ እንደዚህ ቆፋጠን ሲል ነውጂ😊❤

  • @RahmaRahmaharhmat
    @RahmaRahmaharhmat 17 дней назад

    ማሻአላህ ኢሳብይ አላህ ይጨምርልል እኛም አንወድም ሲጀመር ማንይወዳን የፈረስጭራ በርቱልን❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @nesriamuhammad
    @nesriamuhammad 21 день назад

    ማሻአሏህ የኔወንድም አላህ ይጨምርልህ ሜካፑንም አስለቅቃት አላህየሰጣት መልክይበቃታል🎉🎉🎉🎉🎉 ወላሒ በጣም በጣም ጎበዝ በቃእንዲ በርቱ 🎉🎉🎉

  • @RahmiiMm
    @RahmiiMm 26 дней назад +8

    አለፈልን ብለው ያሰለፈላቸውን ጌታ በጥጋብ ይክዱታል ሱብሃነክ ያርብ ትዕዛዝህን ከመሻር ባንተ ስም እጠበቃለው

  • @Rhrhrhrh1562
    @Rhrhrhrh1562 26 дней назад +11

    በጣም ነዉ እኔጃ የተመቻቹኝ በቃ ይሔ ነዉ ዲናችን ለካ እደዚ አይነት ሠዉ ነክ ዋዉ ማኛ

  • @Ahlammube
    @Ahlammube 26 дней назад +21

    አንድ ሚሊዮን ፎሎ ስትገቡ አላለም እነገሌ እንዳይሰሙ 😂😂አንደኛ ጎበዝ ኢሳም❤❤🎉

    • @semlove3197
      @semlove3197 26 дней назад

      😂😂😂

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 26 дней назад

      እኔማ በሳቅ ገደለችኝ 🧐🤣🤣🤣🤣😁ተበርቼ ሰላም

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 26 дней назад

      እነሱኮ ተመክረውተዘክረውእቢአሎ

  • @hanhanush
    @hanhanush 26 дней назад +2

    ማሻ አላህ ሁሉም ወንድ እንዳንተ ቢሆን በተሰተርን ነበር ምክንያቱም ሴት ልጅ ከ አባቷ ከወንድሟ ከባልዋ ትዛዝ አታልፍም አላህ ይሰትረን እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @ZeynebaAli-v9d
    @ZeynebaAli-v9d 24 дня назад +2

    ማሻአላሀ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢሳም አላህ ይጨምርልህ ግን ስትጀምሩ አሰላሙአለይኩም እያላችሁ ብጅምሩ ደሰ ይላል

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 26 дней назад +5

    ማሻ አላህ ኢሳሂም አላህ ይጭምራልክ ውንድሜየ እኔም በጣም ነው የሚናድኝ እደህ ፅጉራቻውን ብቅ ሳደርጉ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 26 дней назад +113

    ኢክሩ የኔ እናት ሰወድሽ እረጋታሽ❤❤

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 26 дней назад +1

      በጣም ሒጃብ እራሡ ሥትየብሰ ትለያለቺ በዛላይ ሒጃቦቿ ያምራሉ

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 26 дней назад +9

    ኢሳምና ብሩክ ይመሳሠሉብኛል ምክንያቱም ለውጭሠው ዱርየ ይመስላሉ በውስጥግን ለሴትልጂ ክብራቸው ይለያል ማሻአላ ኢሡ ቀጥልበት ❤❤❤❤

  • @Alaheisone
    @Alaheisone 24 дня назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኢሱ ኢኩ የኔቆጆ ጀግናነሽ ከሁሉም ነፃ ስለህሽ በተለይ እደሁሙማን ሜር እምጣላው የለኝም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 24 дня назад +2

    ማሻአላህ
    አላህ አክበር ወድም እህት እድህት ልምከርሺ መውት አለብን አንርሳ አይ ድና ፍተና ብች አካልሺን ስትራ

  • @Kasa-u1v
    @Kasa-u1v 26 дней назад +9

    ኢሳም ያለህ persenall ነገሮች ደስ ይላሉ ቀጥልበት ልጂቱ ጋም አብራቹሁ እንደምትኖሩም ተስፍ አለኝ በርቱ ትዳር መልካም ነገር ነዉ አየህ በጅህ ያለ ነገር አትናቀዉ ሲያመልጥህ ትቆጫለህ:: እኔ እምትወደኝ አብራኝ እያለች የትም አትሄድም እያልኩ እኔ ግዜ ስጭኝ ስላት አሁን አግብታ ፀፀት ሆነችብኝ ይህን እምልህ በጣም ያላቹሁ ነገር ይዛቹሁ እምትቀርቡት በጣም ስለ እሚያስደስተኝ ልብ በል ወዳጄ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 26 дней назад +5

    ማሸአላህደስስትሉ የኔዉዶችበጣምነዉየምታምሩት❤❤❤❤አላህይጣምርቺሁ

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 26 дней назад +12

    ማሻ አላህ ለከ ኢሳምዬ በእምነቱ ጠርከረ ነክ አላህ ይጨምርልክ❤❤

  • @RamaDahud
    @RamaDahud 20 дней назад

    ማሻአላህ ወድሜአላህይጨምርልህ ሢቀጥል በጣምነዉየምወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @momena2330
    @momena2330 24 дня назад +2

    አላህ ይጨምርልህ የኛ አስታዋይ ትግስተኛ ወድምኢሳምየ. በጣም ነው ያደነኩህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 26 дней назад +21

    ሱባሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወላሁአክበር🎉🎉🎉

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs 26 дней назад +9

    ኢሳምየ በጣም ጀግና አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @TkbbGhbhj
    @TkbbGhbhj 26 дней назад +15

    ኢሳም ምርጥ ሰው ማሻአላህ የሙስሊም ወድሜ ነህ ወድሀለሁ❤❤❤❤

  • @Zabeba1AZ23
    @Zabeba1AZ23 26 дней назад +2

    መሸአለሏህ ኢሳም ጎበዝ እዲህ ነው ሲቀጠል አተጠፋዉ ተሎ ተሎኑ🎉❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 26 дней назад +1

    ሱብሃን አላህ በጣም ጎበዝ ነህ ለማየት እራሱ ቀፍፍዉ አለፍልሸ በቃ አለ ሁለቱ ቢጋቡ ደሰሰ ነፈይለኛል🎉🎉

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 26 дней назад +68

    በቃ ወንድ እንደዚ ሲሆን ነው ጀግና ብየካለሁ።🎉🌸
    የምር የወንድ ደዩስ ደስ አይለኝም እናም ኢክሩዬ ሂጃብሽን አደራ ማማዬ__💋🌸🌸

  • @ስአዳየሱፍ
    @ስአዳየሱፍ 26 дней назад +28

    ማሻ አላህ ኢሱ🥰🥰የኔ እናት እምወዳ ነገርስ እርጋታዋ 🥰🤗🌹

  • @MuminaMhu
    @MuminaMhu 26 дней назад +9

    የዝህልጂ መለወጥማነው የገረመው አላይይጨምርልህ ጀግና

  • @halahala8729
    @halahala8729 26 дней назад +1

    ኢክሩ ፈጣሪሽን አመስግኒ ሴት ልጂ መኪና ተአዘች ፈተናዋ ይበዛል ለወንዶች ፊትና እንዳትሆኚ አንችም እንዳትኮሪ ዱኒያ አንዴ ስታስቅ አንዴ ስታስከፍ ነዉና ተጠቀቂ!!

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 26 дней назад +1

      ትምርትነው ውደ ብዙልጅወችሂጃብስለብሱአየሽአላህይጠብቀን

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 26 дней назад +1

    ማሻአሏህ ኢሳምየ ጀግና ወድማችን ይመችህ ኢክሩየ የኔ ሙሉ ሴት አደብ አለባበስ ወላሂ ስታምሬ በርቱ ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 26 дней назад +20

    ደሞ ደስ ሲል 💯ሺ ሊሞላነዉ ባጭርግዜ ዉዶች❤መብሩክ😘😘😘🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SaadaYusef
    @SaadaYusef 24 дня назад +5

    ሴት አክባሪ ጅግና ውዱች አላህ ይጠብቃቹሁ ይህው ስብስክራይብ አርኩቹሁ

  • @Ethioteub
    @Ethioteub 26 дней назад +5

    ጎበዝ ኢሱ ማንኛውም ነገር በንያ ከተሰራ አጅር አለዉ ቀጥልበት🎉🎉

  • @NafisaHoussein-c6b
    @NafisaHoussein-c6b 21 день назад

    ማሻ አላህ ደግሞ በጣም አምሮብሻል ኢሳም መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @FoziAhmed-m7c
    @FoziAhmed-m7c 26 дней назад +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ኢሣም በዚሁ ቀጥል ሀቢቢ❤❤

  • @jameelamohammed8856
    @jameelamohammed8856 24 дня назад +4

    ማሻአሏህ ወንድማችን አላህ ይጫምርልክ

  • @HikmaaGabre_6
    @HikmaaGabre_6 26 дней назад +4

    Esam Habib yen jegna goshi mashaa Allah 👍💪❤️😍

  • @AminatAli-px8qz
    @AminatAli-px8qz 26 дней назад +47

    ወላሂ በዚህ ቪዲዮ ነው ሰብስክራይብ አድርኩህ በርታ ወንድሜ ማሻ አላህ ሂጃባችን ኩራታችን ነው በጣም ነበር የምጠላህ አውፍ በለኝ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢

  • @TenaAlmayo
    @TenaAlmayo 24 дня назад +2

    ተመችቶኛል ማርያምን ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤ ተጋባችሁ እዴ ንገሩኝ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 25 дней назад +2

    በዚህ ቭድዮ ሰብክራይብ አደረኳቹ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ እናም ስትጀምሩ አሱላዋሌኩም ብላቹ ጀምሩ❤❤❤❤

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 26 дней назад +88

    ባረከሏህ ፊክ ኢሳምዬ እኛኮ አሏህ የሰጠን ኒእማ ተቆጥሮ አያልቅም እስልምናችን አልሃምዱሊላህ በሉ ሙስሊሞች

    • @AbduSeid-o5s
      @AbduSeid-o5s 26 дней назад +2

      አልሀምዱሊላ

    • @YasinSete
      @YasinSete 26 дней назад +3

      አልሀም ዱሊላህ

    • @እራህመትዬ
      @እራህመትዬ 26 дней назад +3

      ሙስሊም ላደረገኝ ጌታዬ አልሃምዱሊላሂ ጥራት ይገባው

    • @Sነኝየነቴልጅ
      @Sነኝየነቴልጅ 26 дней назад +2

      አልሀምዱሊለ፡ኒእመተል፡እስለምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉☝️☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋✔️🙏🥰😘አለህይጨምርልህ፡ወንድሜ

    • @AdminAdmin-ui4pi
      @AdminAdmin-ui4pi 26 дней назад +1

      አልሀምድሊላ

  • @muridabdela3093
    @muridabdela3093 23 дня назад +5

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ምንም ንቅንቅ የማይለው አቋምህ ይመቸኛል።ኢሳም አሁን ባለንበት አስቸጋሪ ዘመን ቢያንስ አንድ ሰው ለዛውም ይህች እህታችን በዚህ ልክ ሼፕ ማድረግ መቻልህና ይህን ቪዲዎ ለተመለከተ ሁሉ የሚገርም ዳዕዋ ነው ።ዋውው አላህ ምንዳቹ ይክፈል ።በርቱልን

  • @saada5858
    @saada5858 26 дней назад +4

    መሻአላህ ኢሳምየ በርቱልን ❤❤❤ጋይስ100kእናስገባቸዉ❤❤❤❤

  • @Samsunga13-o6e
    @Samsunga13-o6e 26 дней назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢሰማ ማሻሻል ተባረከላ ፀጉራቸውን ሙስሊም ሴቶች እንዴት ያደርጉ በጣም ነው ማፍረው

  • @ZainabAlain
    @ZainabAlain 25 дней назад

    እዳተያለዉን ጀግና ወድም ያብዛልነ በመልካምነትህ ፍሎ አደረኩህ ቀጥልበት እዳትቀየር ዠብዙወቺ ተምሳሊት ትሆናለህ ወድሚ አላህ ይጨምርልህ

  • @AmanasAmanas-o4d
    @AmanasAmanas-o4d 26 дней назад +11

    ኢሳም ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ሙስሊም አርጎ ፈጥሮናል ሙስሊም አርጎ ይግደለን ያረብ የአላህ እዚነት አይለየን

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 26 дней назад +52

    ሀዩቲን አስታወሽኝ በጣም ነው የሚያስጠላው ኢሳም እንደዚህ ወንድ መሆንህን ገና ዛሬ ተረዳሁ አንተ ራስህ ዱርዬ ነበር የምትመስለኝ

    • @MOMITUBE
      @MOMITUBE 26 дней назад

      እኔ እራሱ

    • @ከሚላሙህየአሠን
      @ከሚላሙህየአሠን 26 дней назад +1

      እኔም ዱርየ ነዉ እሚመሥለኝ ነበር😂😂❤

    • @lowkzzz
      @lowkzzz 26 дней назад +1

      ድራማ ነው እኮ

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 26 дней назад

      እውነትነውእነዛማተጃጃሎኮ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 26 дней назад +48

    አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ ትልቅ ትምህርት ነዉ ሤቱች አብደዋል
    አላህ ልብ ይሥጣቸዉ😢😢

  • @Zainb1-ce7im
    @Zainb1-ce7im 26 дней назад +1

    ጎበዝ ደሞ በፀጉርሽ እራሱ አለመረጎሽ ማሸለህ ኢሳ አላህ ዪጨምርላቹ ደሞ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤

  • @hanihani-b6f
    @hanihani-b6f 25 дней назад +1

    ማሻ አላህ ደስይላል እንደዚህ አስተማሪ ቪዲዮኦችን ልቀቁልን በዙ እህቶቻችን ድንበር እያለፉ ሚመልሳቸው ስለሌለ ይመስለኛል እናንተንም አሏህ ከሀራም እሪዝ ይጠብቃቹ በሀላል ያስተሳስራቹ ጀሊሉበሀላሉ ይሰትራቹ ከመልካም ስራጋርም ያቆያቹ ስትጀምሩ ግን በአሏህስም ጀምሩ በአሏህ ስምየተጀመረ ማንኛው ነገር በረካ አለው ወዶቼ ።

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 26 дней назад +31

    ማሻ አላህ ኢሳም አላህ ይጨምርልህ🎉🎉

  • @lomishifa2262
    @lomishifa2262 25 дней назад +8

    ማሻአላሕ አላሕ ባለሕበት ኢማንክ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልክ ግን ፕራክ ነው እሧም በፍፁም አታደርገውም❤❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 22 дня назад +5

    እረ ኢሳም እደዚህ መአደባ አመስለኝምነበረ ይመችህ 👍❤❤ ኢክሩ ስርአትሸስወደለሸ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 26 дней назад +2

    ኢሳም ምርጥ ልጅ ❤❤👌👌ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ☝☝

  • @SadaSaeed-g7b
    @SadaSaeed-g7b 5 часов назад

    .ጎበዝ,ኢሳምየ,በሀላልአርጉት,ፍቅራቺሁን

  • @محمدالسبيعي-ل7ج
    @محمدالسبيعي-ل7ج 26 дней назад +5

    ማሻ አለሀ ዋድሜ እሳም አለሀይጫምርልክ❤❤❤

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 26 дней назад +23

    ኢክራም የኔ ቆንጆ የኔ ልእልት በአላህ ፀጉርሽን አትጋላጪ አላበባስሽ ማሸአላህ ነው ኢሳም ወንድሜ አዳራሀን ከንታ ጋ ስላሆናች ምንም አቶንም ውድድድድ ከልቤ ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 26 дней назад +3

      አልቀረም አለባበሥሽ ማሻአሏህ አታፍሪም አኡዙቢላህ

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 26 дней назад +2

      @@ብትአብዱሠኢድ እንዳ ዩቲ እና ሮዚ ሱሪ ለብሳ ፀጉራን ታጋልጠ አትድም

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 26 дней назад +2

      ጂህልና እድህ ነዉ አለማወቅ ማሻአላህ አላለችም አሏህ ይጠብቀን መጀመሪያ ድንሺን ተማሪ እዉቀት 0 ነሺ ለዛ ነዉ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 26 дней назад

      @@አዳበኛዋ እና ያች ሄደችና ይች አለመሄዷ እያልሽ ነዉ እሥልምናን አይወክሉም ድን እደዚህ አደለም አች ራሡ ተማሪ እሥልምና አለባበሥ እደት እደሁ ተማሪ እህታለም

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 26 дней назад

      @@VdCv-fg8xn እጭ ምን አገበሽ ናይ አስታምርኝ አዎ ማሸአላህ ምንም አታማጭም

  • @MedinaYesuf-m8e
    @MedinaYesuf-m8e 26 дней назад +3

    ኢሳም ወላሂ አንደኛ ማሻ አላህ አላህ ይጨምልህ ወንድሜ❤

  • @አዶትይቱብ
    @አዶትይቱብ 26 дней назад +1

    አላህ ይጨምርልክ የኔ መልካም ወድም ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 25 дней назад +1

    I don't expect this from Esam 🤔 Respect 👏👏👏